ETHIOPIA ከ 4 ወር እስከ 5 ወር የህጻናት እድገት ምን ይመስላል? developmental milestone of 4 to 5 month old baby

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ต.ค. 2022
  • ከ 4 ወር እስከ 5 ወር የህጻናት እድገት ምን ይመስላል? developmental milestone of 4 to 5 month old baby
    #babies #ethiopia #health
    join us
    / @tenatalk ,
    / tena-talk-ጤና-ቶክ
    vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/
    tena.talk?...

ความคิดเห็น • 64

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማሁክ ምክንያቱም አንተ ያልካቸው ነገር ሁሉ ልጄ ላይ በደንብ እያየው ነው ልጄ አሁን 4 ውር ሊጨርስ ነው እናም አንተ ደግሞ በደንብ ነው ያብራራከው ያልከው ሁሉ ትክክል ነው አመሰግናለው ዶክተር😊

  • @user-oy1sv6py5d
    @user-oy1sv6py5d ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶክተር በጣም ጥሩ መረጃ ነው የምትሰጠን

  • @yordanosteferi1910
    @yordanosteferi1910 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @kidesteshetu8344
    @kidesteshetu8344 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዶ/ር ሁሉም ትከከል ነው

  • @rodaabrhamayalew7275
    @rodaabrhamayalew7275 ปีที่แล้ว

    Thank you Dr.

  • @hayatgerma9906
    @hayatgerma9906 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyou በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የነገርከን

  • @tigistkebede828
    @tigistkebede828 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ tebarek eg/r ahunim ewket yichemrlih

  • @selamtube4326
    @selamtube4326 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሸግናለን ዶክተር

  • @user-fv5ej8bj1w
    @user-fv5ej8bj1w 5 หลายเดือนก่อน

    በትክክል አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @gerahailu5927
    @gerahailu5927 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶ/ር 👏👏👏

  • @user-fi7kl8vm2x
    @user-fi7kl8vm2x 11 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ በትክክል ገልፅህዋል ተባርክ ❤❤❤

  • @Hanna-ix6lj
    @Hanna-ix6lj 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-oe7jv8or5p
    @user-oe7jv8or5p ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ሀሳብ ነዉ በርታ።

  • @nanishitaye7450
    @nanishitaye7450 ปีที่แล้ว

    Tnks Doc ❤

  • @evaalex7037
    @evaalex7037 ปีที่แล้ว

    Tnx dr hulum tekekele new🥰🥰🥰🥰

  • @enutgebrale2952
    @enutgebrale2952 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @netsanet6662
    @netsanet6662 8 หลายเดือนก่อน

    Tnx dr

  • @hanichoyedessiewa72
    @hanichoyedessiewa72 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen d/ r

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 หลายเดือนก่อน

    thank you

  • @user-pu9wh8hh2s
    @user-pu9wh8hh2s หลายเดือนก่อน

    Thenkyou🎉

  • @FetMoh
    @FetMoh 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏ee

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁ Like እያረግን እናበረታታው 👍

  • @tesfaneshyayeh
    @tesfaneshyayeh ปีที่แล้ว

    Amsegenalew Doc.

  • @wubserasisaye6561
    @wubserasisaye6561 5 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናል🙏

  • @yordanosAbebe-nh2ox
    @yordanosAbebe-nh2ox 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ አወራርህ

  • @user-ev2wr5fn6n
    @user-ev2wr5fn6n 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ነገር ትክክል እናም የልጄ ሁሉም ስሜት ስለነገርከኝ ምቾት ተሰማኝ

  • @akawaqleta3289
    @akawaqleta3289 11 หลายเดือนก่อน

    Metsahaf binebebilachew yegebachewal

  • @saronhaile2575
    @saronhaile2575 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
    ለልጄ ቋሚ ክትትል እፈልጋለሁ እና አንተ ምትሰራበትን አድራሻ ብትነግረን

  • @yabgetnet6772
    @yabgetnet6772 5 หลายเดือนก่อน

    Ewnet esau yemtaregewn new yemtnegre amesegnalew🙏

  • @abigiyataye5092
    @abigiyataye5092 ปีที่แล้ว

    Selam doctor

  • @ZewdneshSileshi-sl4el
    @ZewdneshSileshi-sl4el 9 หลายเดือนก่อน +1

    Lije gena 3 weru new ena menesat na mekemet ymokral gena 3 weru silehone sikemet chigir yhorew yhone?

  • @jamiljamila8922
    @jamiljamila8922 ปีที่แล้ว

    ተበረክ

  • @abdimuzamil6538
    @abdimuzamil6538 4 หลายเดือนก่อน

    Salame d tr enaa enekuwane lejaa 1 amate 'ka 6 were honate enami tuti lasetawe falega baxame tamameku men laderg?

  • @tariketesfaye-xp4kl
    @tariketesfaye-xp4kl ปีที่แล้ว

    Gerami new Dr betekekel leja lay yemayew nger new hulum 5werwan lechers nw

  • @alsemamworefirieasaye-nw6zm
    @alsemamworefirieasaye-nw6zm ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @AfeworkGirma-dq9mc
    @AfeworkGirma-dq9mc ปีที่แล้ว

  • @rahelesayas8917
    @rahelesayas8917 8 หลายเดือนก่อน +3

    Dr የ4 ወር ህፃን tv ቢያይ ቾግር አለዉ???

  • @HIRUGEBERU
    @HIRUGEBERU 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ልጄ 4ወር ሞልቷታል ጡት በደንብ አልጠባም አለች እቅልፍ ሲወስዳት ብቻ ነው ምትጠባው ምንላድርግ

  • @karemetube7462
    @karemetube7462 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነህ 4ወር ሁሉንም እየተጠቀመ ነው የሆድ ቁርጠት ብቻ ርበሸው

  • @yabgetnet6772
    @yabgetnet6772 5 หลายเดือนก่อน

    awo betam new mtgelebabexew lelitm tegelbxa behodau tegnta new bagegnat bttafenbgns🥺

  • @astermorka4627
    @astermorka4627 ปีที่แล้ว

    Esti sel edemeyachew ena kilowachew seralin

  • @elsaghadban5382
    @elsaghadban5382 หลายเดือนก่อน

    ልጄ 4ወር ጨርሶ 5ኛውን ይዞዋል እግዚአብሔር ይመስገን እና አንተ የምትላቸው ነገሮች ሁሉ ያከናውናል ዶክተር በጣም ነው የማዳምጥክ ተባረክ እናመሰግናለን ግን ጆሮውን እያሳከከው ተጨነኩ ጆሮውን ሳየው ደሞ ምንም ነገር የለም ዛሬ ሰላም ከሆነ ለሊት ከተኛበት ተነስቶ ያካል ምን ላድርግ ዶክተር❤

  • @abigiyataye5092
    @abigiyataye5092 ปีที่แล้ว

    Leje 1 wer ke 3 kenuwa newu yehen hulet ken beken anede newu kaka metelewu beza lay betammm kechen newu men ladereg please meleselegne

  • @fetabest1249
    @fetabest1249 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልጄ አራት ወር ከአስራምስት ነው ግን በሆዶ መገልበጥ አልጀመረችም ችግር አለው

  • @bintislam2603
    @bintislam2603 8 หลายเดือนก่อน

    mine is 3 month and 15 days but she do all u said

  • @korerimarima1441
    @korerimarima1441 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አሁን ያልካቸው ነገሮች በሙሉ እየሆነ ያለ ነው ❤ ልጄ 4 ወሯ ነው አመሰግናለሁ።

    • @osmankelifa1099
      @osmankelifa1099 7 หลายเดือนก่อน

      ሀይ ዶክተር ሰላም ልጄ እስከ 3 ወሩ ድረስ ጭንቅላቱ ኖርማል ነበር ከ 3 ወር ከ20 ቀን ብኋላ ጭንቅላቱ ተለቅ አለብኝ ምን ትመክረኛለህ ዶክተር

  • @user-rm8bu3kq5h
    @user-rm8bu3kq5h 4 หลายเดือนก่อน

    ልጄ አራት ወሩ ነው እና በበክቴሪያ ተጠቃብኝ ምን ላድርግ

  • @enutgebrale2952
    @enutgebrale2952 ปีที่แล้ว

    ልጄ የ5ወር ነው 4ወር ላይ አፍንጫውን እያፈነው ተቸገርኩ ውሀ በጨው ሞከርኩ ለውጥ የለውም ምን ይሻለኛል

  • @yitagesuayele6203
    @yitagesuayele6203 ปีที่แล้ว +1

    ልጄ የእንደ ወር ልጅ ነው ልጄ እንዳንዴ ቆቅ ይለዋል ሀኪም ሳማክር እንደማያስፍር ነግሮኛል እኔ ግን እልተዋጠልኝም እንተ ምን ትላለህ

  • @user-bj6jl8qv8y
    @user-bj6jl8qv8y ปีที่แล้ว

    Ebakhe chnkogal 4 wru nwe gene angtu alkome algen mene large

  • @aytenewgebremariam2870
    @aytenewgebremariam2870 ปีที่แล้ว

    እውቀትህን ይባርክልህ

  • @merontesfayeeshetu1214
    @merontesfayeeshetu1214 11 หลายเดือนก่อน

    Huli giza sile tenegna lijoch bicha new yemitawerawi esiki sile down syndrom lehonu lijochi asitedadegi nigeren

  • @SelamSelam-yr2xc
    @SelamSelam-yr2xc 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔም ልጅ 4ወር ሁኑታል በጣም ነው የሚስቀዉ ሰው እራሱ በደነብ ለይቶል ግን tv ካላየሁ ያለኝል tvሳስየዉ በደንብ ደስተኛ የሆናል ችግር አለ እንዴ /ዶክተር

    • @tenatalk
      @tenatalk  8 หลายเดือนก่อน

      በዚህ ጉዳይ ላይ የሰራሁት ቪዲዮ ስላለ እሱን ብታዪው መልካም ነዉ

  • @mikiyaswolde6067
    @mikiyaswolde6067 ปีที่แล้ว

    Le 4 we're lij migib masjemer yimekeral?

  • @user-ne1kv3fh8q
    @user-ne1kv3fh8q 6 หลายเดือนก่อน

    ሲከተቡ የሚያሳዩት ምልክቶችን ብነግርን

  • @user-fi7kl8vm2x
    @user-fi7kl8vm2x 11 วันที่ผ่านมา

    ደሞ ዶክተር የሆና ነገር ታገኙ ወዳ አፍቸው ያወስዳሉ ለምን መጫወቻ አይሆንም

  • @HayatHayat-nt7fg
    @HayatHayat-nt7fg ปีที่แล้ว +1

    Selam doctor lije 4weru new zm blo mlasun yawetal lemndnew

    • @alemkonjootube9484
      @alemkonjootube9484 ปีที่แล้ว

      Chiger yelewum baheriw new liyaworashi eyfelg new

  • @tesfaneshgashaw-cj2de
    @tesfaneshgashaw-cj2de 2 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮😮ቀ