ሲ ሴክሽን ወይስ በምጥ መውለድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 117

  • @samrawitsammmferew5056
    @samrawitsammmferew5056 3 ปีที่แล้ว +16

    ምርጫ አልነበርኝም እናም C-section ማድርግ ግድ ሆኖ የመጀመርያ ልጄን ወለድኩኝ ልጄን አዳንኩኝ ግን እህቶቼ ምንም ቢሆን በምጥ መውለድ ተፈጥሮን መቀበል ነው ፈጣሪ የሰጣችሁን እድል ተቀበሉ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ! ዋናው ልጁም እናትየውም በስላም መገላገላቸው ነው.

  • @mulu6793
    @mulu6793 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውድ እናመሰግናለን እኔም በምጥ ነው የወለድሁት 4 ቀኔ ከወለድሁ እግዚአብሔር ይመስገን🌷 በርችልን ተከታታየሽ ነኝ🌹

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      እንኩዋን ማርያም ማረችሽ 🙏🏽 አመሰግናለሁ እናት

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 5 หลายเดือนก่อน

      እኮን በሰላም ወለድሽ የኔእህት እኛንም ለዚህ ያብቃን

  • @hanu_gos9147
    @hanu_gos9147 3 ปีที่แล้ว +8

    እኛ ሀገር ኢትዮጵያ ውስጥ ማለት ነው እውነት ለመናገር ዶክተሮቹ የአንቺን ምርጫ አይጠብቁልሽም ።በ c-section አንቺን ቢያስወልዱ የሚያገኙት ገንዘብ ብዙ ስለሆነ ምክንያት ተፈጥረው እናም ደግሞ አስፈራርተው ኦፕራሲዮን እንድትሆኚ ነው የሚያደርጉት almost ሁሉም የግል ሆስፒታሎች እንደዛ ናቸዉ ። even ሚድዋይፎች እያማጥሽ እራሱ ተስፋ እንድትቆርጪ ነው የሚያደርጉት ። ዶክተሮቹ ደግሞ የእነሱ ደምበኛ እንድትሆኚ ነው ሚፈልጉት they won't even tell you about VBAC !
    Ps
    Glad to see you talking about this issue coz my world also revolves around this

    • @sofiyasuleyman2644
      @sofiyasuleyman2644 7 หลายเดือนก่อน

      Lk neshi enanm endezi new yaregogi

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @ekramhussen7242
    @ekramhussen7242 ปีที่แล้ว

    Ena yemejemeriya ljan bemt weledku 5wer honoghal gn karasnet snesa megetatemiyayaenna wegeban amemegh kemt gar ygenaghal new algebaghm

  • @znashabate1512
    @znashabate1512 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን፡እኔግንበ7ወርነውየውለድኩትእናበምጥነውየወለድኩት፡ይሄከምንየሚመጣነው???

  • @Mariam5g23
    @Mariam5g23 ปีที่แล้ว

    Enat felgesh neber bemin contact largish ebakish 😢be sew ager negn ena sile ergzna lamakrish new ebakish endatalfign

  • @zedabdu6786
    @zedabdu6786 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ እኔ 2 Cs ነኝ የመጀመሪያው ማህፀኔ ከፍቶ 8cente ዶክተሩ የግል ነበር ክትትሌ የ cs ማደንዥ ከሠቱኝ በሀላ ነው ያወቁት እና ከማህፀኔ ገፍተው ነው በሆዴ ያወጡት 2 tegnawa degmo be እግራ መታ ነው እና 3 ልጄን በምጥ መዉለድ እችላለው ከ ስንት አመት በሀላ ነው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህት ዶክተርሽ እንደፈቀደልሽ ነው. የሁሉም ሰው የተለያየ ነው.

  • @josi2511
    @josi2511 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks sister a lot because my first twins baby I wait your Answer some information

  • @feegff
    @feegff ปีที่แล้ว

    thankyou

  • @nayeilmike9834
    @nayeilmike9834 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing 🙏❤️

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +1

      No problem yene konjo💕💕

  • @1587-fazr
    @1587-fazr ปีที่แล้ว

    እባክሽ. መልሽልኝ. ማደንዘዣውን ከወገብ. በታች. ከመ ም. እዳይሰማ. ያልሽውን. ጠይቀሸሻቸው. ነው. ወይስ. ለሁሉም. ይሰጣል. ??????

  • @amenamen1102
    @amenamen1102 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      No problem 🙏🏽♥️

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ አላህ ይርዳኝ በምጥ እንድወልድ አረብ ሀገር ለብራቸው ብለው በምጥ አያሶልዱም ኢትዮጵያ ልሄድ ነው ግን እዛም ያው ነው የግል ሆስፒታል አሉ ብቻ ፈጣሪ ይርዳኝ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን 🙏🏽

    • @Dመቅዲነኝአባቴንናፋቂ
      @Dመቅዲነኝአባቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ካቺጋር ይሁን እማ

    • @mulu6793
      @mulu6793 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ውዴ ታልባ በብዛት ጠጭ ምንም አትሆኝም ታለባ ጥሩ ነው ያግዛል😍😍😍😍😘😘

  • @letebrhankiros4811
    @letebrhankiros4811 9 หลายเดือนก่อน +1

    3 ልጅ በኦኘራሲዮን ወልጄ ዶክተሬ መውለድ ይበቃሻል አለኝ እስኪ ምክር ስጭኝ

  • @mehret9659
    @mehret9659 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር፣እኔ፣ልጅ፣4 እመቱ፣ነው፣ስቲሽ፣ነው፣የወለድኩት፣እና፣ልጄ፣ትንፍሹ፣ይቸገራል፣ሳይነስ፣እያምሉ፣እክስጂን፣ይነፍለታል፣መተንፍስ፣ይቸገራል

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for educating us!

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      No problem yene konjo♥️ Thank you for watching and for your support!

  • @fatumaberu3237
    @fatumaberu3237 ปีที่แล้ว

    ሰላም እኔ በስቲሽ ነበር የወለድኩት እናም ጫፍ ላይ አልደፈነው እንደተከፈተ ነው ችግር ይኖርዋል ወይ ከታች ድኗል ተያይዟል ጫፍ ያለው ብቻ ክፍተት አለው እንደትነው

  • @ኩንፈየኩን-ነ5ዀ
    @ኩንፈየኩን-ነ5ዀ 3 ปีที่แล้ว +2

    እና መሰግናለን ግን እኔ በምጥ ነው የወለድኩት

  • @dagmawitzemedkun8379
    @dagmawitzemedkun8379 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam endet nesh zare ke topicsh wchi yehone tyake nw mteyksh bergzna wekt tegnten sngelabet kuch blen nw megelabet yalebn weys ezaw edetegnanw mezor snfelg malete nw...yanchin experience ena kemeche jemro edeza mehon endalebet btnegrign chnketen nw mtakeyiw melsshn tebkalew

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      Hi Dagmawit
      Tenestesh kuch malet yelebshem. Ene sgelabet hoden (lijun) be eje degfe yjew new mgelabetew wegebe endaygoda. Endesu mareg tcheyalesh. Sle 2nd trimester yeserahutn video eyiw betam slemeteghat aweralehu. Congratulations on you baby 😊♥️

    • @dagmawitzemedkun8379
      @dagmawitzemedkun8379 3 ปีที่แล้ว +1

      Arif aychewalew esu kayew behuala nw yeteyekush slemegelabet mnm alanesashm anchi bcha sathogni bzu bota say mnm slezi ayawerun leza nw yeteyekush lemangnawm balshgn meseret etekemalew tnx betam u so kind

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      No problem♥️ bejerba ena behod eskalteghash dres ena demo bzun begirash lemeteghat mokeri

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      @@dagmawitzemedkun8379 berchi enatu♥️

    • @dagmawitzemedkun8379
      @dagmawitzemedkun8379 3 ปีที่แล้ว +1

      Tnx yene konjo

  • @kalkidantezera3644
    @kalkidantezera3644 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much Liliye to share your Experience. ene be normal new yewldkut Epidural enkuwan alsedkum betam fereche esun mewsed mekinyatum bezu yemiyasferu negeroch silsemaw be youtube alwsdkum . say samething about Epidural please

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +1

      Eshi I will. Ene huletem sweld wesjewalehu menem cheger alagstemeghm. Cheger yagatemewm sew alawkm.

    • @kalkidantsegaye3507
      @kalkidantsegaye3507 3 ปีที่แล้ว

      Thank you

  • @youtomobilemobilesss3983
    @youtomobilemobilesss3983 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ የመጀመሪያዬ ነው ፈርቻለሑ ያለሑት ዱባይ ነው ኢትዮ ሔጄ መውለድ ይሻለኛል በምጥ ነው ፉላጎቴኤ😭

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 5 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ የኔእህት አገርሽ ገብተሽ ወለጅ ዱባይ እደሳኡድ አደለም ይላሉ. ወልዶ መላክ እይቻልም መሰል እኔ የማቃቸው ዱባይ ያሉ ልጆች አገር እየገቡ ነው የወለዱት

    • @እናቴየመኖሬተስፍናት
      @እናቴየመኖሬተስፍናት 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽበሠላምይገልግልሽ

    • @እናቴየመኖሬተስፍናት
      @እናቴየመኖሬተስፍናት 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም9ወሬንላጋምሥነዉግንበሁብሬሽንነዉመዉለድየምችይዉብለዉኛል
      ግንኢንሻአላህበምጥእወልዳለሁብየተሥፍአረጋለሁዱአአድርጉልኝ

  • @ibeki4705
    @ibeki4705 3 ปีที่แล้ว +1

    Sele madenezezaweee video serilegnee

  • @tigestw1044
    @tigestw1044 3 ปีที่แล้ว

    Eski atakasechi setawori please

  • @lidya8299
    @lidya8299 2 ปีที่แล้ว

    Tanku sis በምጥ መውለድ ይሻላል

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow you look amazing , you don't look tired . Thank you for sharing 😘❤️🙏🏽

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +1

      Aww thank you Rahelye ♥️ no problem. I still have to find you on Instagram. I think you sent me your name on one of my videos. I’ll look

    • @rachelbalcha8832
      @rachelbalcha8832 3 ปีที่แล้ว

      @@HabeshaNurse No problem Konjo❤️

  • @ethiopia9188
    @ethiopia9188 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን🙏🏼 እንኳን በሰላም ወለድሽ🙏🏼

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለም♥️ አሜን አመሰግናለሁ የእኔ እናት🙏🏽

    • @sumayamohmed244
      @sumayamohmed244 3 ปีที่แล้ว +1

      Thanks for your video and congratulations for your little dear🥳🥳😇😇

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much my dear🥰 thank you for watching and for being a great support 💕💕

  • @ayusweetalawi701
    @ayusweetalawi701 3 ปีที่แล้ว

    Beoprshin sint lij mewled yejalel

  • @bezawitgirma738
    @bezawitgirma738 3 ปีที่แล้ว +1

    ke 2 c-section buhala be mite mewiled ychalale?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ዶክተርሽን አማክሪና በምጥ መሞከር እፈልጋልሁ በያቸው

    • @bezawitgirma738
      @bezawitgirma738 3 ปีที่แล้ว +1

      eshey yenay konjo thanks

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      No problem hun 💗

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ መጀመሪያ ከወልድኩ 1 አመትከ 5 ወር ነው እና ስወልድ በ ሲሴክሽን ነው የምጥ መርፌ መድሀኒት ተጠቅሜ ምጥ አልመጣም ገና ነው እያሉ መጨረሻ ላይ እንግዳ ልጅ ቀድሞ መጣ ብለው ሲሴክሽን አደረጉኝ እና አሁን የ 5 ወር እርጉዝ ነኝ በሲሴክሽን መውለድ አልፈልግም እና ለምጥ ምን ላድርግ

  • @shamsaddiintube7661
    @shamsaddiintube7661 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ብልቴን ተቀድጀ ነው የወለደውት ተሰፉቻልው እናም ሁለትአመቴ ይሰማኛል አልፎ አልፎ

  • @hiwihiw1995
    @hiwihiw1995 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi eybrtashe new desss yelale ena ahune 29 samnte ke 3 kena new 3gna lijane new yargzkuthe ename bemthe new eskahune mewldew ..anche besnthegnaw samintheshe new metshe yemtawe pls

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      Hi Hiwiye
      እኔ በጣም እየበረታሁ ነው. Thank you🙏🏽 እኔ በሁለቱም ጊዜ 40 ሳምንት አልፎኝ ነው የወለድኩት

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      የመጀመሪያው 40 ሳምንት ከ4 ቀን ሁለተኛው 40 ከ3 ቀን

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +1

      እንክኩዋን ደስ ያለሽ♥️ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

    • @hiwihiw1995
      @hiwihiw1995 3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you yena konjo bercheligne

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +1

      You are very welcome ♥️♥️

  • @segenm950
    @segenm950 3 ปีที่แล้ว

    Natural yeshalal

  • @idnunu1073
    @idnunu1073 3 ปีที่แล้ว +1

    Tnx for the enlightenment .....am scared to death zo😣😣

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +1

      Aww don’t be! Your body know exactly what it needs to do! If you need pain medication while going through it, ask for it. And depending on what country you’re in, you can ask for Epidural anesthesia. Congratulations my dear♥️

  • @አላህሆይቀጥተኛውንመንገድ
    @አላህሆይቀጥተኛውንመንገድ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ የ7 ወር እርጉዝ ነኝ ሀኪም በሄድኩ ሳአት ሁለየ መዳሀኒት ያዙልኛል ግን እኔ ስለማይሰማማኝ አልወስድም ትቸዋለሁ እንደት ነው ችግር አለው እንደ መዳሀኒቱ omega3 ferro osteocare

  • @TsionAsnake
    @TsionAsnake ปีที่แล้ว

    Ena.bementi nw yewoledekuti 20 ameti lay nw yewoledekuti gin befit beletiya betam.tebabe nbera ahun gin sitech selareguye beletey sefetobeyal ena beziy mekineya sex lay enam balam dasiya ayedelam men largi 😢

  • @mulualemayehu9250
    @mulualemayehu9250 3 ปีที่แล้ว

    Thank you my sweet
    እኔ ከወለድኩ 3ቀን ነው ማንታ ናቸው እንድ በምጥ አንድ ብcs ነው ሽንት ስሸና ይሰማኛል እና ቦርጭ ስላለኝ በጣም ያመኛል ራሴም ያመኛል እንቅልፍ የለኝም ምን ላድርግ የኔ ዉድ

    • @selamembaye7618
      @selamembaye7618 2 ปีที่แล้ว

      Kesnt gize bahala new be mt yeweledshw

  • @gagsgsguwhhe9800
    @gagsgsguwhhe9800 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እኔ ጥያቄ አለኝ ነበር እደት ላግኝሺ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህት ኢንስትግራም ለይ ፃፊልኝ @habeshanurse

  • @tiyobestasofonias
    @tiyobestasofonias 3 ปีที่แล้ว +1

    Epidural anstesia esti tensh negergn

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      Selam Ethiopia new yaleshw? Epidural malet lek opration lay endemisetew aynet madenzeja new gin kewegeb betach bcha new miyadenezezew. Enatyew keza lijuan yaleminim aynet himem gefta mewled tchelalech. Madenzejaw wed slehone Ethiopia wist le C-section bcha new mitekemut

    • @tiyobestasofonias
      @tiyobestasofonias 3 ปีที่แล้ว +1

      Ohhh betam amsgnalew yena konjo
      Yemejmerya lijan ba normal nw yeweldkut 2 lijan degmo adkami kehona met behala ba c section nw hun 3 erguz negn mn temkirgnalsh

    • @tiyobestasofonias
      @tiyobestasofonias 3 ปีที่แล้ว

      Awo ethiopia nw yalhut

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      Menem chigir yelem
      Lek endanchi mercha new. Doctoroshen amakresh be normal lemewled memoker tchiyalesh. Be C-section weldew keza benormal miweldu bzu sewoch alu. Be wchi ager kehonsh demo epidural mewsedm tchiyalesh sayamesh endetgefi. Mejemeriya gin doctorshen amakri

    • @tiyobestasofonias
      @tiyobestasofonias 3 ปีที่แล้ว +1

      Eshi betam nw yemamsgnew berchilgn

  • @rozaketema2579
    @rozaketema2579 3 ปีที่แล้ว +1

    በናትሽ እባክሽ መልሽልኝ 26 አመቴ ነው2 አመት 9ወር ልጅ አለኝ እና በ c-section ነው የወለድኩት እና ኢትዩጵያ ነው የወለድኩት አሁን ደግሞ አሜሪካ ነኝ እና እዛ እያለሁ ከወለድኩ በኋላ በ45ቀን ዶክተር እንድመጣ ነግሮኝ ልጁን ብቻ አስከትቤ ዶክተር ጋር ሳልሄድ መጣሁ እና አሁን ልጅ እፈልጋለሁ እና ምንም ነገር የለም 1አመት አለፈኝ ልጄ ግን ብዙም ባይጠባ ጡት አልተወም አልፎ አልፎ ይጠባል እና ምን ማድረግ አለብኝ? በዛ ላይ ፔሬድ በጣም ነው የሚዘበራረቀው እና የልጄ ጡት መጥባትስ እርግዝና እንዳይፈጠር ምክንያት ይሆናል? ደግሞ ምንም አይነት መከላከያ ተጠቅሜ አላውቅም

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +1

      አረ ልጅሽን አጥቢው እሱ ምንም ችግር አያመጣም

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +1

      ፔሬድ መዘበራረቅም ያለ ነው አትጨነቂ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +1

      አሁን ለማርገዝ እየሞከርሽ ነው?

    • @rozaketema2579
      @rozaketema2579 3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ እየሞከርኩ ነው ግን ምንም ነገር የለም በዛ ላይ ፔሬድ 50ቀን ሁሉ የሚቆይበት ጊዜ አለ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +1

      @@rozaketema2579 ሮዛዬ እኔ መክርሽ ሌላ ችግር እንዳይኖር የምትከታተይውን ዶክተር ሄደሽ አማክሪው. እነሱ በቴስት ኦቩሌት ምታረጊበትን ቀኖች ቼክ ማረግ ይችላሉ

  • @manalalias2126
    @manalalias2126 3 ปีที่แล้ว +1

    Sewedshe

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      🥰🙏🏽🙏🏽 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ💕💕💕

  • @tsiyonassefa4630
    @tsiyonassefa4630 3 ปีที่แล้ว

    Ye enshirt wuha mewofer be mit endatwolj yadergal woy

  • @temesgen3223
    @temesgen3223 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ጨቆኛን በቤት ውስጥ ልወልድ ነበር ግን የመጀመሪያዬ ስለሆነ ፈራሁ በሆስፒታል ለመውለድ ደሞ ምንም ብር የለኝም ከጎኔም እሚያግዘኝ የለም እና እባካችሁ በሆስፒታል የወለዳችሁ ካላችሁ ወጩ ምን ያክል ነው ንገሩኝ ሰኡድ ነኝ እንዳታልፉኝ 5ወሬ ነው😥

    • @ksaksa1866
      @ksaksa1866 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህት እግዚአብሔር አምላክ በሰላ ይገላግልሽ 2500 ነው ከነሹፊሩ ምን አልባት 3000ሽብር በርያል ቤፈጂብሽ ነውእህ

    • @temesgen3223
      @temesgen3223 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ksaksa1866 አሜን እመብርሀን ታውቃለች😍

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 ปีที่แล้ว

    ያለ አይመስለኝም ቢኖር ጥሩ ነው የምር እኔ ገና አልወለድኩም

  • @ruhamaethiopian6219
    @ruhamaethiopian6219 3 ปีที่แล้ว +3

    አመሠግንአለሁ እኔ እራሱ ትልቅ ነው ብለው ኦፕሬን ነው የወለድኩት እና ከወለድኩ በሳምንቱ እፌክሽ የሽንት ቧቧየ አመመኝ ከምነግረሽ በላይ አምስተት ቀን ተኛሁ ሆስፒታል የማስታገሻ መድሃኒት እየወሰድኩ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +1

      ምንም ችግር የለውም. አይዞሽ እናቱ. የቧንቧ ኢንፌክሽን በጣም common ነው. ጥሩነቱ መድኃኒት አለው

  • @mediberhne5931
    @mediberhne5931 3 ปีที่แล้ว +1

    አለ ማደንዘዣ ግን በደንብ አያደነዝዝም

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ነው ካለ አንድ የሆነች ልጅ ደሞ ልክ እንደአሜሪካው ኤፒዱራል ጀምረዋል ላኛለች

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 3 ปีที่แล้ว

    ምንም የጤና ችግር የለኝም

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትሽ በኦፕራሲን ነው የወለድኲት ያልሽው ሁሉ እውነት ነው ።

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 ปีที่แล้ว

      Thank you እናቱ♥️

  • @princess6631
    @princess6631 3 ปีที่แล้ว

    ዉይይ በምጥ ይሻላል እባካቹ🤱

  • @tigestw1044
    @tigestw1044 3 ปีที่แล้ว

    E e tekasechalshi setawori ufffff

  • @binteslam2175
    @binteslam2175 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ከወለድኩኝ በምጥ 1ወሬ እስቲሹ ግንአልደረቀም ዶክተርጋ በሳምንት ሄድኩኝ አሪፍነውአለች አሁንግን ያሳክከኛል ክሩም አልረገፈም ቁስሉም አልደረቀም

    • @fatumaberu3237
      @fatumaberu3237 ปีที่แล้ว

      የኔ ደግሞ ጫፍ ላይ ክፍት ነው አልገጠመው ምን ላደርገው ነው ጨንቆኛል በጣም

  • @emaneomrealove4678
    @emaneomrealove4678 3 ปีที่แล้ว

    ሺክራን ቅመም

  • @genettigistu3710
    @genettigistu3710 2 ปีที่แล้ว

    thank you 🙏

  • @genettigistu3710
    @genettigistu3710 2 ปีที่แล้ว

    thank you 🙏