ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የወለዳችሁ እንኩዋን ማሪያም ማረቻችሁ። ያልወለዳችሁ እመብርሀን በሰላም ትገላግላችሁ። ልጅ ለሌላችሁ ደግሞ እመብርሀን ልጅ ትስጣችሁ።
ሁላችንንም በሠላም ሁለት ያርገን ❤❤እኔም የመጀመሬያየ ነው
አሜን
ማሪያም ትቅረበን ብታይ በጣም ቸኩያለው የመጀመሪያየ ነው ያው ከመላ ጎደል ተዘጋጀቼኣለው እመ ኣምላክ በሰላም ሁለት ታድርገን
አሜን አሜን🥰🥰
አሜን አሜን አሜን
Amen enam endache guaguchalew fetary yetebiken
አሜን አሜን
እመቤቴ ማርያም ሁላችንንም በስላም ትገላግለን ውዴ በጣም እናመስግናለን ❤❤❤
ያረቢ እኔም አንድ ወር ቀርኝ ግን የጊዜ ጉዳይ ሆኖ ባሌም ስራ ፈታ ያላስብኩት ሁሉ ሆነ ያአላህ አንተ ታውቃለህ በዱአችሁ አስቡኝ እህቶቸ ማንም የለኝ በስደት ድሮ አለን ያሉኝ ጒደኞቸ ለአረፍ ስጠራቸውኳ አልመጡም ጊዜው ቢይያልፍ ዱአ አድርጉልኝ
አይዞሽ ማማ እኔም አንወር ነው የቀረኝ ያንችስ ስራፈቶ የኔ ተይዞ አገር የገባው አለ እኔም ብቻየን ነኝ ግን አልሀምዱሊላ ሁሉንም እንድያቀልልኝ ዶአ እያደረኩ ነው
አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል የዛሬ ጓደኛ ሲኖርሽ ብቻ ነው አለሁ አለሁ የሚለው
እድለኛ ልጅ ያርግልሽ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን በሰላም ታቀፊ አይዞሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
አብሺሪአላህበሰላምትፍርጂሺእህትአላህንብቻተወከይ
አይዙሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም አዘጋጂቼ በሻንጣ አድርጌአለሁ
🥰🥰🥰🥰
ወይጉድ የተባልኩትን ሁሉ ጠዋት ፅፌ አዘጋጃለሁ 39 ሳምንቴ ነው ምንም አልተዘጋጀሁም ነበር እኮ ተባረኪ አቦ
አመሰግናለሁ
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ለምሰጭን መረጃ አመሰግናለው🙏🙏🙏
አሜን🥰🥰🥰
Enameseginalen tebarek
ነፂዬ የኔ እናት በጣም አመሰግናለው
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ጠቃሚ መረጃ😘
አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እኔም እየተዘጋጀሁ ነው ሁላችንንም እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርገን
Amen
አሜን አሜን አሜን እኔም አንድ ወር ቀረኝ
Amen Amen Amen
እሽ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ዉዴ
ለመረጃሽ በጣም እናመሰግናለን❤
Egzr ysteh ehta❤❤
አላህ በሰላም ይገላግለኝም ይገላግልሸ አሚን
ሰላም ወልጃለሁ ሰላም ይገላግልሽ አንቺንም
@@NetsaMereja አሚንንንንንን ነፂ
@@NetsaMereja እንኳን ደደሰሰሰሰሰሰሰሰ አለሸ
እመብረሀን ትዳብሰን ❤
መሻላህ እህቴ በሰላም ወልደሺ ሳሚ❤
በሰላምተገላገይ ዉደ❤❤❤ለምክረሺም እናመሰግናለን❤❤
አሜን 🥰🥰🥰
ነፂየይ እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ
@@NetsaMerejaስልክ አስቀምጭልኝ የምጠይቅሽ አለኝ በዋሳብ😊
ማሻአላህ በሰላምእሁለትያርጋችሁ እህቶቸያርገዛችሁ
Amin
Aimn
እናመሰግናለን
ስዎች እኔ ምን ልስራ እንደመጣሁ አላውቅም አላገባሁም 😂😂 ለማንኛውም ካገባሁ ወደ ፊት ምን አልባት እና እናመሰግናለን
አላህ ይዘውጂሽ
ሥለ መረጃው በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰
እህቴ አላህ በሰላም ይገለግልሽ የኔ ቆንጆ እኔ በቀን 16/ 8/2015 3ተኛ ወርሽ ነዉ አሉኝ አሁን ስንተኛ ወሬ ነዉ እበክሽ መልሽልኝ ከዬሽዉ
ስምንት ወር ዉስጥ ነሽ🥰🥰
Betam enamesegnalen
የኔ ቆንጆ ገነ ስምንተኛ ወር ለይ ነኝ ግን ቁርጠት እያሰበደኝ ነዉ ግን አይቆይም ችግር አላዉ ወይ
በጣም ከፍ ያለ ከሆነ ሀኪምሽን አሳዉቀሽ ታይ ሄደት መጣ ያለ ህመሙ ያልበዛ ከሆነ ግን ኖርማል ነዉ🥰
እሽ ዉዴ አመሰግነለዉ
እግ/ር ይርዳሽ
እኔም 8 ገባሁ 😅😊❤
ስንት ወር ላይ ነው ገዝተን ማስቀመጥ ያለብን እባክሽ
ሰላም
I’m so excited my due date July 10
Same with me Yene July 11 new 🥰🥰
እነመሰግለን ውዴ
🥰🥰🙏🙏
ሠላም እህቴ እኔ የወር አበባ የሄደበት ቀን ተሳስ አምስት ጨርስኩ አሁን መዉለጀየ መቸነዉ ከቻልሽ መልሽልኝ
Enamesegenalen ehete eberehan tekerebeshi enem ereguze nenge 25samet yemejemeraye new
Amen enate 🥰🥰🥰
ሰላም ተቀላግለሽ ለማየት ያብቃን በነካ እጅሽ ሽኢን እንደት እን እንደምንገዛ አሳይን
አሜን አሜን🥰🥰እሺ
እመብርሀን ትቅረብሽ እህቴ❤ እኔ ምልሽ የስድስት ወር ስትሆኚ ሽንትሽ ተሎ ተሎ ይመጣ ነበር እንዴ
በየትኛዉም ወር ላይ ሽንት ቶሎ ቶሎ ሊመጣ ይችላል የእርግዝና ምልክት ስለሆነ🥰🥰
እኔ ካረገዝኩ ጀምሮ ቶሎ ቶሎ ይመጣን ከመጣም 5 ደቂቃ ቢሆን መቆጠብ አልችልም
ውዴ አንድ ነገር ላሥቸግርሽ ቃሪያ በጣም እጠቀማለሁ እና ለፃንሱ ችግር አለው እያሉ ያሥጨነቁኝ ነው እና እስኪ ከተሞክሮ የምታቂው ካለሽ እኔ ያለሡ ስለሜቅለሸልሸኝ ምግብ አይነካኝም
ፅንሱን አይጎዳም ላንቺ ግን የምግብ አለመፈጨት ቃር በእርግዝና ወቅት ስለሚበረታ እሱን ስትመገቢ ምቾት ካልነሳሽ ሳይበዛ ብትመገቢ ክፋት የለዉም🥰🥰🥰
የኔ ውድ ነፂየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤ እነም ጥያቄ አለኝ ፐሬድ ልመጣ 6 ቀን እየቀረዉ ግንኝነት አረጉሁኝ እና አሁን የእርግዝና ምልክቶች አያሎሁ18 ቀን ሆነኝ እና እርጉዝ ሞሆን እችላልሁ ወይስ አልችልም በቃ ጥርጣር ላይ ነኝ እረ መልሽልኝ ዉዴ🙏
ላ አታረግዥም ውዴ እደሚባለው ከሆነ ፔሬድ በመጣ በ8ተኛው ቀን ግኑኝነት ካረግሽ ትይዣለሽ ውዴ እደዛ እያሉ ነው የሚያስተምሩት እወር ላይ ከቀረብሽ የሽት ምርመራ አርጊ
ፔሬድ ሳይመጣ 18 ቀናት ካለፉሽ እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል ቼክ አድርጊ🥰🥰
ይህ አባባል ነው እኔ ፔሬደን በጨረስኩ በማግስቱ ነበር እና ተፈጠረ ተፈጠር ባለው ሰአት ይፈጠራን ፔሬድ ሊመጣ ፔሬድ ከመጣ ምናምን ይላሉ
አልሀምዱሊላ እኔም ከአምስት አመት ልፍት በሀላ ማሚ ልሆን ወር ቀርቶኛል
እንኳን ደስ አለሽ🥰🥰
Be sntegnaw samint nw mazegajet majamer yalebin
የምወድሽ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ነፂዬ ❤❤❤
አሜን አስዬ እናቴ🥰🥰🥰
ከውዳሴ ማርያምና ከሰኔ ጎለጎታ ውጭ ሌሎቹ ለኔ ኮተት ናቸው ። ቻፕስቲክ አላለችም??😂 አሁን እደው ማን ይሙት ለትኩስ አራስ እናት ጡትማስያዣ ምን ይሰራል?? ሻንጣ ሙሉ ቢጃማ? ለ6 ወር ነው እንዴ ሆስፒታል የምትዘምቱት?
ወንድሜ እኔ እንዳንተ ስሜታዊ ሳልሆን ላስረዳህ እራሴን ምሳሌ አድርጊ በሰላም ወልጃለሁ ሆስፒታል ግን ከወሊድ በኃላ በዛ ያለ የደም መፍሰስ ነበረኝ ሁለት ቀን አደርኩ ልብሲ በሙሉ በደም ሲበላሽ ነበር የዛን ሰዓት ከነደሜ መቀመጥ ነበረብኝ መቀየር የለብኝም ? ሌላዉ ጡት ማጥባት እዛዉ እንደወለድኩ ጀመርኩ ጡቴ ወተቱ ይፈስ ነበር የሚፈሰዉ ወተት በጡት መያዣ መታገዝ አልነበረበትም? እና ዝም ብለህ ከመናገር እና እናቶች እንዳይዘጋጁ ከማዉራትህ በፉት አስብ አሁን እኛ 21ኛዉ ክፍለ ዘመን ላይ ሆነን ሁሉም ነገር ባለበት ሰዓት መጨመላለቅ የለብንም ወልደህ ብታየዉ ደግሞ ጥሩ ነበር 🙏
@@NetsaMereja አይ ውዷ እሕቴ ስሜታዊነትኮ አይደለም ከአንተምኮ ጥሩ ጥሩ ሐሳቦችን ሸምቻለው ፣ ግን በአብዛኛው ደሃ እናቶች ባሉበት ሃገርላይ ደሃ የሆነች እርጉዝ ሴት ቪድዎችሽን ሲያዩ አይጨነቁም ወይ ፣ "ከየት አባቴ ነው ይኸን ሁሉ ልብስ የማቀርበው ብላ እንዳትጨነቅ ብየ ነው " ባይሆን እንደአስፈላጊነቱ ብለሽ ብትቀጥይበት ብዬ ነው ውዷ እሕቴ ። እንጅማ መውለዴ አይቀርም አቀምሰዋለሁ ለአቅመ አዳም እና ለአቅመ ማሶለድ ስደርስ!!! ግን ለምንድነው እረ እርጉዝ ሴት ሳይ የምጨነቀው ፣ የምጠበበው?
@@WholAfrica ይሄ ሃሳብ በጣም ያስማማኛል አመሰግናለሁ እኔም ሳስረዳ በተቻለኝ አቅም ዝግጅታችን እንደ ኢኮኖሚ መጠናችን መሆን እንዳለበት እኔ ያዘጋጀሁት አይነት ዝግጅት የግድ መሆን እንደማይጠበቅበት አስረድቻለሁ ምክንያቱም እንደ እያለንበት ሀገር ክትትል እንደምናረግበት ሆስፒታል አቅርቦት እንደሚለያይ አስረድቻለሁ በተለይ ቪዲዬ ሲጀምር አስረድቻለሁ ደግሞ ነፍሰጡር ስታይ አትጨነቅ ዘና በል😂🙏🙏
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
ነፂዬ እግዚአብሔር። ሁለትይርግሺ የኔልዬ እኔ ሠባት ወሬ ን ጀምራአለሁ ግን በጣም ይደከመኝን ልቤ ልታመልጠኝነው እምታየው እደዚህ ይርጋንእደ
አይዞሽማማ አላህይገዝሽ በስደትከሆሽ ስራውጋይሆናልማማ
እኔም ስባት ወሬን ከገባ አስራምስ ቀን ሆነኝ በዱአ አስታውሱኝ
@@asiyaendris8669 እኔምነኝማማ አብሽሪ አላህይድሪስልንያርብ
@@asiyaendris8669 ትንሽ ይከብዳል በስደት ብቻአልሀምዱሊላህ
እሸ የኔ ውድድ
Listerine mouthwash መጠቀም ለ እርጉዝ ሴት said effect አለው ወዶስ የለውም እባክሽን ቶሎ መልሽል
ትችያለሽ ምንም ጉዳት የለዉ አልኮል ፍሪ ስለሆነ ነገር ግን እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ ድድ አከባቢ ማበጥ እና ቁስለት ካለ ሌላ ሳሙና መጠቀም የተሻለ ነዉ🥰🥰🥰🥰
እኔ 8 ወር ላይ ነኝ አሁን መገዛዛት አለብኝ ወይንስ 9 ስገባ እደርሳለሁ መልሽልኝ በናትሽ
ዘጠኝ ስትገቢ ይደርሳል እናቴ አያስጨንቅም😘😘😘ሰላም ተገላገይ😘
waw you are amazing
Thank you so much 😀
ነፅየ በጣም አስፈላጊ ጥያቄ ነዉ የምጠይቅሽ እህቴ 8 ጨርሰን 9 እንደገባን ነዉ የምንወልደዉ መይንስ 9 መጨረስ አለብን ግራ ስለገባኝ ነዉ
ዘጠኝ ወር ጨርሰን ነዉ የምንወልደዉ እናቴ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja 10 ይዘን ማለት ነዉ አይደል? እግዚአብሔር ያክብርልኝ በሰላም ተገላገይ እህቴ እኔም ደርሻለዉ እመቤቴ ትቅረበን
በትክክል 10 ስንጀምር እሰከ 10 ቀን ባለዉ ጊዜ እንወልዳን🥰🥰
እኔ መስከረም 9ነበር የመጨረሻ ፔሬዴን ያየሁት እና እስካሁን ምጥ አልመጣም እና ለሰኔ 25ቀጥረውኛ
ቸር ያሰማን እናቴ ሰላም ተገላገይ🥰
ነፂ እመብርሃን ትቅረብሽ እኔም 38 ሳምንት ገባሁ ለማዘጋጀት እየሞከሩርኩ ነው ግን ይሄ ሞዴሱ ኢትዮጵያ አለ
አሜን 🥰 ሞዴሱ ኢትዮዽያይኖር ይሆናል ዉዴ እኔ ያለሁበት ሀገር ሆስፒታሉ ላይ አለ ሁሉም ነገር🥰🥰
Enem 38 legba 2 ken nw yekrgne modesun gn magegnet alchalkum eyflku nw please kagegneshe adawkigne
Abishir ❤❤❤❤❤
ሰላም ከነ ዋይብሱ ያዘጋጀሽውን የልጅሽን ክሬም ስም ብታስቀምጪልኝ?
Fissan new simu enate 🥰🥰🥰
thanks
ነፂየ እድትመልሺልኝ አደራ ያለሁት በስደት ነው እናም የምስራባቸው ስወች ሊሳፈሩ ነው የሚሳፈሩበት ቦታ ይዘውኝ ለመሄድ አስበዋል ቢያስ አምስት ስአት ይወስዳል መንገዱ እና አብሬ ብሄድ ችግ ይኖርዋል ??በመኪና አምስት ስአት ነው የሚወስደው
ከአራት ወር በላይ ከሆነሽ እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ ከሆነ ጉዳት ላይኖረዉ ይችላል
እኔም 5 መገድ መጥቻለሁ በሁለት ወሬ ምንም አልሆኩም
እመቤቴ ትቅርብሽ❤❤❤
አምስት ወር ሆኖኛል ከወለድኩ አመስግናለሁ እናቴ🥰🥰🥰
@@NetsaMerejaሞዴሱ ግን በፔሬድ ጊዜ የምንጠቀመውን አይነት ነው ወይስ ሌላ አይነት ነው ነፂ
Geta kanichi gari yewni ylij lebsi entebew ples
ማጠቡ መልካም ነዉ ምንም ሽታ በሌለዉ ሳሙና እጠቢዉ🥰🥰
እመቤቴ ትቅረብሽ
እኔሑለተኛየነው እመቤቴከኛጋትሑን
Yena enat maryam beselam teftas ulacunm yedersacu enatoce bance na befexare erdata zare welja yeamste wer leje honotal . wedasa maryamsen melka rufael aderse eyamaxse wedeyaw new mexse yememxaw ewdsalwe
Betam amesegnalew beselam tegelagyalehu enate 2samint honognal 🥰🥰🥰
Wde ene yelij makefiya ena lene bijama bcha new lemeyaz yasebkut 😂
Selam indet nesh gender be sent wer awekesh
Be 5 were akebabi new yawekut
Betam new mamsegnsh yanchn seketatl new 9wer mulu yekoyehut fetari yebarksh ahun be cs welje 1 were hongn amsegnshalew be cs kewelden bohala eskmch yedanal
Endet tena balemoyawoch Mereja kehone yehulum enat magegemiya gize and layhon yichilali neger gin eske sidst samint balew gize endemishalen yigelitsalu weyim wer ke hulet samint akebabi 🥰🥰🥰
Eshi betam new mamsegnwe mariyam kanchi gar tehun ❤❤
Hi
ሥራ እሠራለሁ ይለሁት ሣዉዲ ነው እናአሁነ በጣምነው የሚደከመኝ ምንላድርግ
እሰፍት አርጊ ውጭና
እረፍት አድርጊ ባገኘሽዉ አጋጣሚ አይዞሽ እህቴ🥰🥰🥰
ማርበምሺቱበልቸነበር በጣም እቅስቃሤአበዛ ቀኔን በጉጉትእየጠበኩነው
ምንም አይፈጠርም ማር ጉዳት የለዉም ከተወለደ በኃላ ነዉ እስከ አንድ አመቱ ለህፃኑ መመገብ የሌለብን አሁን ግን መጠኑ አይብዛ እንጂ ችግር የለዉም🥰🥰🥰
😍😘😘👍👍
እመብረሀን ትቅረብሽ
አሜን አሜን🥰🥰🥰
Netsi Mariyam Tikerebesh Yet Hager Nesh Gin?
Selam tegelagyalehu enate 1 samint honognal Italy new minorew 🥰
እኔ እምልሽ ነጺ 8ወር ገብቻለሁ ግን ሰውነቴ ሁሉ ሸንተረረ አወጣብኝ መላ ካለሽ እባክሽ
የቆዳ ዘይት ተቀቢዉ እናቴ 🥰
Yareb bedlam yigelaglsh yigelaglen mare
Imebirhani beselam tiftashi
Emebrhan tikrbsh
አሜን🥰🥰
ስልክሽን አስቀምጭልኝ በናትሽ
ያንቺ ፃፊልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
ነፂዬ ድንግል ማሪያም ከአንቺ ጋር ትሁን እናቴ
አሜን አሜን ቤትዬ በጣም አመሰግናለሁ🥰🥰
😘😘😘😘🤲
የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ያልያዝኩት ነገር የለም ሁለተኛው ላይ ግን 😅😅 ሰነፍኩ
ያለሽበት ሀገር ሆስፒታል ብዙ ነገር ካለ መያዝ አይጠበቅብሽም ዉዴ
39 ስምንቴ ነው እኔም የመጀመርያ ስለሆነ ፈርቻለው
አይዞን ደርሰናል🥰🥰
ፔሬድ በሔደ በስተኛው ቀን ነው የማረገዘው የምታውቁ አሳውቁኝ 😢❤
እንደ ህክምና ባለሞያዎች መረጃ ፔሬድ በ7 ቀን ከጨረሽ ከአራተኛዉ ቀን ጀምሮ የማርገዝ እድልሽ ከፍ ያለ ነዉ ይህ ማለት ከመጣበት ቀን ጭምር ቆጥረሽ 11ኛዉ ቀን ላይ ማለት ነዉ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja ውዴ ፔሬዴ በእግሊዝ አቆጣጠር በ24 መጣ በ28 ሔደ አሁን ብገናኝ አረግዛለሁ ከሔደ ዛሬ አራት ቀኑ ነው የመጣበትንም ቆጥረን ነው የምንገናኘው እኔ በስደት ነው ያለሁት እና በሁለት ወር ነው የምንገናኘው ውዴ ከቻልሽ መልሽልኝ እህቴ
@@NetsaMereja የመጣበትንም ቆጥሬ ከሆነ ዛሬ 8 ቁኑ ሶወስት ቀን ጨምሬ በ11 ልሔድ እህቴ
፨