ፈጣሪን ቤት ካልሰጠኸኝ አልወጣም አልኩት! ሰይፉ ፋንታሁንን አመሰገነች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 204

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  10 หลายเดือนก่อน +35

    Previous Jerry video on Maraki Weg
    th-cam.com/video/kUjubrb_oHw/w-d-xo.htmlsi=SU3RTkmgjouyHbqD

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 10 หลายเดือนก่อน +84

    ይቺ ልጅ ትክክለኛዋ የአዲስ አበባ ልጆች መገለጫችን ናት እንዴት እንደምወዳት ዘመንሽን ድንግልማርያም ትባርከው❤❤❤

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 10 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @YordanosGashaw-e1t
      @YordanosGashaw-e1t 10 หลายเดือนก่อน +1

      arada nat tmechegnalech❤❤❤

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnte new jeriya wddddddddd❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 10 หลายเดือนก่อน +69

    አንቺን የሰማ መድሃኒአለም ሁላችንም ይሰማን የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @Selameta912
    @Selameta912 10 หลายเดือนก่อน +60

    በብዛት የእኛ ማህበረሰብ ፊት ለፊት የሚናገር ግልፅ ሰው እንደ ኃይለኛ ነው የሚያየው::
    ዞሮ እያማ እና ክፋት እያሰበ ጥርሱን የሚያሳይ ሰው ተወዳጅ ነው ::
    አይዞሽ ጄሪ እግዚአብሔርን ይዘሽ እራስሽን ሆነሽ ብቻ ኑሪ::

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ አዲስ አበባችን የዘፈንሽልን ባለውለታችን ነሽ ፡ We really owe you - " ሀሎ አዲስ አበባ ፣ አዱ ገነት ፣ የኔ ናፍቆት "

  • @elegancy3958
    @elegancy3958 10 หลายเดือนก่อน +7

    ማራኪ ወግ ላይ የነበረሽን የመጀመሪያ ኢንተርቪው ካየሁ ጀምሮ ውስጤ ነው የገባሽው የዋህ እና ግልፅ ነሽ ክፋት እንደሌለብሽ ታስታውቂያለሽ ❤❤❤

  • @zubest7326
    @zubest7326 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጄሬዬ እኛ የአዲስ አበባ ልጆች በጣም በጣም ነው የምንወድሽ እንዳንቺ አይነት ዘፋኝ በምድር የለም አንቺ እኮ የገባሽ የአ.አ አራዳ ነሽ በናትሽ እግዚሐብሔር በሰጠሽ ድምፅ ገና ገና ብዙ እንጠብቃለን ሀሎ አዲሰ አበባ አዱ ገነት የኔ ናፍቆት ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 10 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም በጣም ፡ ደስ የምትል ነፃየሆነች በራሷ የምትተማመን ቆንጅዬ ፡ በጣም ነው የምወዳት በርቺ በዚሁ ቀጥይ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰

  • @DeresaAbomsa
    @DeresaAbomsa 10 หลายเดือนก่อน +17

    ማርያምን ያልሽው ነገር በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን ድንግል ደስ አይልም ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @Tubesenitube
    @Tubesenitube 10 หลายเดือนก่อน +39

    በጣም ነው የሚሰማን
    መድሀንያለም አባቴ።የድንግል ማርያም ልጅ
    ክብርና ምስጋና ይገባሀል❤❤❤❤❤
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @senaitelia4267
    @senaitelia4267 10 หลายเดือนก่อน +7

    ጄሪዬ ሰዎች ሐይለኛ የሚሉን ሳይጠቀሙብን ያሰቡትን ከኛ ሳያገኙ ሲቀሩ ነዉ።ውድድድድ ነዉ ማረግሽ❤❤❤❤❤❤

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
    @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 10 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ የዘፋን ደጋፊ አይደላሁም ግን ደስ ትላለች እኔም እጻልይልሻለው ወደ ጌታ እንድትመላሽ ይህች ዓለም ጠፊ አላፊ ነች እህታችን ዘምረሽ እላፊ ከዚህ ቦሀላ ያለውን ህወትሽን እግዚአብሔር አምላክ ዛሬም ይወድሻል ተባረኪ

  • @DeresaAbomsa
    @DeresaAbomsa 10 หลายเดือนก่อน +22

    የድንግል ማርያም ልጅ የሚሳነው ነገር የለም🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mumuye5
    @mumuye5 10 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ደስ የምትይ ንግግርሽ የማይሰለች sense of Humer ያለሽ ሰው ነሽ። ህብረተሰባችን በራስ የመተማመን ያላትን ጠንካራ የሆነችን ሴት ሃይለኛ ብሎ በመጥራት የመሳሳት ነገር አለ በራሴ የሚደርስብኝ ነው። የምትሽኮረመም የምታፍር ጨዋ የማለት አለማወቅ አለ በውጭ አገር ተናግሮ የማያረካ ሰው እንደደካማ ነው የሚቆጠረው ባህልን ወግን ስርዓትን በጠበቀ ጥንካሬን እንደዚህ ማሳየት ከብዙ ሴቶች ቢለመድ መልካም ነው።

    • @mayaye8892
      @mayaye8892 10 หลายเดือนก่อน

      100% true

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 10 หลายเดือนก่อน +17

    ጄሪ ገና ብዙ የምትሠራ ልጅ ናት ሃሎ አዲስ አበባ አዱ ገነት የኔ ናፍቆት ....

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 10 หลายเดือนก่อน +17

    ድምፅሽ ከፍ ብሎ ከወጣም ሃይለኛ ይላሉ! ወይም እየተቆጣሽ ነው ይላሉ ወይም ነገረኛ ናት ይላሉ! ግን እንዳንቺ ያሉ ሰዎች ገር ግልፅ ሆደ ቡቡ ናቸው❤

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 10 หลายเดือนก่อน +25

    ፈታ ያለች ደስ የምትል❤

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 10 หลายเดือนก่อน +13

    እሰይ የኔ እህት መጀመሪያ ጤናዬን ማለትሽ ሁሉ ትርፍ ነው ካለጤና እኔማ በጤን አሳድሮ ምስጋና በጤና ደሞ አውሎ ስብስብ ሲያደርገን ምስጋና ከዛ ሕይወት ይቀጥላል!!!

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 10 หลายเดือนก่อน +4

    ድንግል ማርያምን ስጠሪያት አደበትሽ ላይ እንዴት እደሚያምርብሽ አሁንም ሠሚነሽ ኪዳነምህረት በእድሜ በጤና ትጠብቅሽ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 10 หลายเดือนก่อน +30

    በዚህ ድምጽ እንድትዘምሪበት እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ❤

  • @maryamawittarekegn6546
    @maryamawittarekegn6546 10 หลายเดือนก่อน +16

    በስመ አብ ልቧ የህፃን ልጅ ነዉ ❤

  • @hagere1638
    @hagere1638 10 หลายเดือนก่อน +5

    Jerry ሀይለኛ ሳይሆን ጠንካራ ነሽ እወድሻለሁ በርቺ

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 10 หลายเดือนก่อน +11

    ማራኪ ሥራኽንም ይባርክልኽ ጥሩ ጥሩ ትምህርት የሚሠጥ የተለያዩ ስለምታቀርብ እመሠግናለሁ!!!

  • @SinaKifle
    @SinaKifle 10 หลายเดือนก่อน +11

    ደስ ስትይ ጄሪዬ ግልጽነትሽ🤩

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጀሪዬ እኮ ስወዳት ፣ እድሜ ፣ ጤና ፣ ክብርና ሞገስን ፈጣሪ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ።

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 10 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው መመሰከር አለበት ,እኔም እንዳንችይ እንድመሰክርለት ባበቃኝ የኔ ጌታ 🙏

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 8 หลายเดือนก่อน

    ጄሪዬ የኔ ምስኪን ግልጽ ነሽ ምስኪን አንዳንድ ደመ መራራነት ስላለ ነው እኔ የማቅሽ ወደቦሌ አንድ ቤት ስት ዘፍኝ ነው ትዝ ካለሽ እን ጌትዬ ቦዲጋርድ የነበሩበት ቤት ወድሽ ነበር በርቺ አንቺ ጀግና ነሽ

  • @መቅዲ-ጘ3ደ
    @መቅዲ-ጘ3ደ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጄሪዬ ትመችኛለሽ ያራዳልጅ

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጄሪዬ የኔ የዋህ ግልጽነትሽን ቅንነትሽን እንዴት እንደምወድልሽ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጄሪዬ የምትወጂው መድሃኒዓለም አሁንም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ፣በብዛት ፊት ለፊት የሚናገር ግልፅ ሰው እንደ ኃይለኛ ነው የሚታየው::ሁሉን በሆዱ ይዞ ጥርሱን ብቻ የሚዯሳይ ሰው ቻይ ይባላል፣ ጄሪ እግዚአብሔርን ይዘሽ እራስሽን ሆነሽ ብቻ ኑሪ::
    የሚገርመኝ ነገርሽ ግልጽነትሽና ቀለል(simplicity) ማለትሽ ነው ;
    የጓደኛሽን አይንአዲስ በረከት ነፍስ ይማር፣

  • @meaza2149
    @meaza2149 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጄሪዬ የኔ ግልጽ ዘፈን አልወድም ግን አንቺን እወድሻለሁ ❤

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 10 หลายเดือนก่อน +1

    መቅደስ ፀጋዬ እና መሠረት መብራቴን በናትህ ጋብዣቸዉ በነሱ ላይፍ እስታየል ልዝናና❤❤❤❤❤

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 10 หลายเดือนก่อน +11

    ጄሪዬ ሃሎ አዲስ አበባ እንወድሻለን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሃሎ አድገነት አ/አ በጣም ነው የምወድሽ ❤ድጋሚ ስላየውሽ የአራዳ ልጅ አዲስ ዘፈን ማውጣትሽ አላወኩም ነበር አዳምጣለሁ መቼም እንደ ሃሎ አ/አ ይሆናል ?🎉🎉🎉🎉

  • @HannaLegesse-w3q
    @HannaLegesse-w3q 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፕሮግራምህን ሰወደዉ አንተ እራሱ አሜሪካዊ ነዉ የምትመሰለዉ ለማንኛውም የ ቦርጩን ነገር አሰብበት፡ጀሪየ ሰወድቪ የድሮ ትዝታ አለብኝ ሀበቫ እየሰራቪ፡❤❤❤❤

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ጄርዬ የጓደኛሽ የአይንአዲስን ነፍስ ፈጣሪ በመላዕክት እቅፍ በሰላም ያሳርፍልሽ!!!
    🙏🙏🙏
    በዚህ ዘመን ያልሽውን አይነት መልካም ጓደኛ ማግኘት ከባድ ነው።
    ከልጅነት እስከ ዕውቀት ለፍተሽ ተሯሩጠሽ ያገኘሽውን ሁሉ መድሃኒያለም ይባርክልሽ!
    አንድ ልጅሽ ሺ ይሁን !
    እንደ እናት "ያድርሰው!" 🤲 ብለሽ የምትመኚለት ስኬት ያድርስልሽ!
    ቀናነትሽን ይቅር ባይነትሽን አፅንቶ ከአንቺው ጋር ያኑርልሽ!
    🙏🙏🙏

  • @DeresaAbomsa
    @DeresaAbomsa 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እኛም እኮ እንሄዳለን ቀናችን ሲደርስ ማስታወስሽ ግን በጣም ደስ ይላል እኛ እኮ የነበርንበትን ስንረሳ ነው እንጂ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Luna23official
    @Luna23official 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጄሪ ፈቷ ነው ሀይለኛ የሚያስመስለት እንጂ ሀይለኛ ኣትመስለኝም ።እንዳለቺው ነው ኣንዳንድ ሰው ፊቱ ሳቂታ መስሎ ሀይለኛ እና መሰሪ ሰው አለ። ኣንዳንድ ሰው ይመርርበታል። እንጂ ሚስኪን ትመስለኛለች ይመችሽ ።

    • @getachewhabtemariam8891
      @getachewhabtemariam8891 10 หลายเดือนก่อน

      እውነትሽን ነው እኛ ኢትዮጵያን ያለብንየንሮ ጫና ይዞ በቦቅስ ሲጠልዘን እዴት ብሎ የፈካ ፊት ይታይብን ብለሽ ነው ሰሜን ያለ ገበሬ ሲያርስ ከድንጋይ ጋር ሲታገል መች እየሳቀ ያርሳል ብለን ብንል የዋህነት ነው
      ባንፃሩ ወደቡብ ያለ አርሶ አደር ብንወስድ ምቹ መሪትና አፈር ለእርሻ ምቹ ስለሆነ ፊታቸው ላይ ሳቅና ፈገግታ አይለየውም አህን ላይማ ያችው ጪላንጪል ፈገግታችን ጠፍቶ ማረን ብለን ወደፈጣሬ እንቅረብ

  • @BahaftaUtipia
    @BahaftaUtipia 7 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ የእግዚብሔር ምስጋና አይለያትም ጎበዝ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesErmias-hs9yy
    @MekdesErmias-hs9yy 10 หลายเดือนก่อน +6

    How I love her ❤❤ she’s open

  • @tadia7796
    @tadia7796 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ከምስማው ከምትናገረው ተነስቼ ይህንን አስተያይት ብሰጥ ግልፅ አማኝ ታታሪ ጎበዝ የሴት ቁንጮ ንሽ ሃይለኛ የሚለው አንቺን አይወክልምና ቦታ እእትስጪው አልሰጠሽውም ደግሞ ጎበዝ አንዳድ ሰው ቶሎ መደረብ ይወዳል ነግ በኔ አይልምና እህቴ በርቺ ባለቤትሽንም ልጅሽንም ይባርክልሽ ሰላምና ጤናም ይስጣችሁ በርቺ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 10 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ምወደው ሙዚቃ። ያዲሳባ ልጅ መሆን ሰላም🙏🎉

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @beltebelte9575
    @beltebelte9575 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ጀሪየ ይመችሺ ልበ መልካም የዋህ ተወዳጂ ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤❤

  • @SamrawitBehaylu-mr1mh
    @SamrawitBehaylu-mr1mh 10 หลายเดือนก่อน +1

    ብታወሪ ብታወሪ የማትጠገቢ ነሽ እኮ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seada9327
    @seada9327 10 หลายเดือนก่อน +7

    ጄሪየ ፈንድሻ ስወዳት❤

  • @soccereditz124
    @soccereditz124 10 หลายเดือนก่อน

    ከመጀመርያ ሲጀምር ጀምሮ እከታተለዋለው፡ በተለይ ከወላጅ ኣባት ጋራ ያደረከው ወግ በጣም ተመችቶኛል። በርታ ወንድማችን። ይህችን ውፍረትህን ግን ኣስብበት ሸንቀጥ በል ብዙ እንድትሰራ። ይመችህ።

  • @pink9212
    @pink9212 10 หลายเดือนก่อน +8

    When women are successful people said she is HAYLGA but this is big mistake. Women can be hard worker and independent.

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Jerry ur are smart lady ❤

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 10 หลายเดือนก่อน +116

    ተዉ አተልጅ የመቅደስ ፀጋየን አስጎበኘን ማነዉ ግን እደኔ ማየት የሚፈለገዉ አቅርብልን በሉት

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 10 หลายเดือนก่อน +5

      መቅደስ ፀጋዬ ከቤተሰቦቸ ጋር ነው እምኖረው አለች እኮ ቤተሰቦቾ ደግሞ መጎብኝትን አይፈልጉም ይሆናል

    • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
      @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 10 หลายเดือนก่อน

      @@tube-bp7ew ነዉ እንዲ አላዉቅም ነበር አመሰግናለሁ

    • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
      @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 10 หลายเดือนก่อน

      ፍቃደኛ ካልሆነች ችግር

    • @ethiopiaethiopia8568
      @ethiopiaethiopia8568 10 หลายเดือนก่อน +9

      ምን ያደርግልሻል የሰው ነገር ለማየት የምትጏጉት ነገርስ ሆሆሆ

    • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
      @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@ethiopiaethiopia8568 የኔ ዉድ የህዝብ ነን ይሉ የለ ክክክክ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 10 หลายเดือนก่อน +15

    ይህን ላደረገልሽ አምላክ በመዝሙር ፣ነበር ማመስገን እህት አለሜ

  • @ashumar470
    @ashumar470 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Geri for your transparency

  • @አሰለፍ
    @አሰለፍ 10 หลายเดือนก่อน

    መድሐኒያለም አብዝቶ ይባርክሽ በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤

  • @YeshimebetGemechu
    @YeshimebetGemechu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድሽ ጄሪዬ ❤❤❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚሐብሔር ብርክ ያርግሽ የለፋአሽበት ይባርክልሽ

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ካለመድየ ምን አለንንን🙏ግዝሽ ጀሪ ምችት ይበላችሁ አቦ

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 10 หลายเดือนก่อน +6

    ግልፅ ስከሆነች ይሆናል ሀይለኛ የሚሉዋት

  • @21MarYam
    @21MarYam 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጄሪሻ መልካም እድል ይግጠምሽ ❤

  • @zufnea2955
    @zufnea2955 10 หลายเดือนก่อน +2

    አንችን የሰማ ጌታ ለኔም ይስጠኝ❤❤❤

  • @MenbereSelase
    @MenbereSelase 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ጄሪዬ ሥወድሸ የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጄሪዬ በጣም ግልጽ ነሽ ::🙏🏽👏🏽👍🏽❤️🥰

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 2 หลายเดือนก่อน

    በጣምያምራል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 10 หลายเดือนก่อน +2

    ግዞዬ መሰረት መብራቴን አስጎብኘን ተው❤❤❤❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 10 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @YordanosGashaw-e1t
    @YordanosGashaw-e1t 10 หลายเดือนก่อน

    Glts yeminager sew aylegna new yemibalew. yene wed enwedshalen❤❤❤❤

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጄሪዬ በጣም ነው ምወድሽ ምትመቺኝ

  • @anurye
    @anurye 10 หลายเดือนก่อน

    ሀሳብሽ በጣም አስተማሪ ነዉ እና አመሰግናለሁ

  • @richterrosa7277
    @richterrosa7277 10 หลายเดือนก่อน

    Jarey bitam yewah set mohonsh yastawekal yrada lij
    Atsmachew endna haylna nich yeblushe ❤

  • @jebessakidist5181
    @jebessakidist5181 10 หลายเดือนก่อน

    Hulem des yemitey gobez ena chewa nesh betam new mewedish ❤❤❤

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 10 หลายเดือนก่อน

    Adeis birw menew jerye Abeba gezethe mehede neberbhe gzen mabrtate neberhe lemjawm ekwen dese Alehe yemtadeg lje nehe ❤❤❤❤

  • @kewakebit
    @kewakebit 10 หลายเดือนก่อน +1

    Guys pls support her by watching her new music. She is honest and not hailena. ❤

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ስትል ፈታ ያለች ይመችሽ🎉❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጄርዬ እንወድሻለን አዲሡን ሙዚቃሽን እየኮመከምን ነው ❤❤❤❤

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጄሪዩን ስወዳት❤❤❤

  • @ወሎዬዋ-የ5ፀ
    @ወሎዬዋ-የ5ፀ 10 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን ወንድማችን ማኪን የሚወድ 👍👈

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 10 หลายเดือนก่อน

    Jerya admachen akebershi hezben yemimeten sera selseteshin klbe enamesgenalen ❤❤❤❤❤❤enwodeshalen

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጄሪዬ።።። ውድድድድ

  • @Yonimagna-io5gk
    @Yonimagna-io5gk 10 หลายเดือนก่อน

    ጂሪዬ ጠንካረ ሴት ነሽ ❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 10 หลายเดือนก่อน +9

    የጄሪ ቻናል ላያ እየገባን እንስማላት አልበምዋን እህት ወንድሞች ግልፅ ንፁ ናት

    • @menshafedlu7295
      @menshafedlu7295 10 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ የኔ ቆንጆ አሁን ነው ምሰማላት አንቺ ግን ስለቀናነትሽ❤❤❤❤

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 10 หลายเดือนก่อน

      @@menshafedlu7295 😍🙏

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 10 หลายเดือนก่อน

    ጄሪ ደስ ስትይ እንኳን ጀስ አለሽ

  • @tiegsttadesemekuanint8793
    @tiegsttadesemekuanint8793 10 หลายเดือนก่อน

    Are absheri Jerrye yemechish😍🥰💚💛❤

  • @ሰላሚና
    @ሰላሚና 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወዳት ጠንካራ ናት

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 หลายเดือนก่อน

    ጄሪዬ❤

  • @sintayehugetachew9231
    @sintayehugetachew9231 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንም በጤና በደስታ ይጠብቅሽ መድኃንኡዐለም::

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 10 หลายเดือนก่อน +6

    ስወዳት እኮ ግልፅነቷን ስወደው

  • @samrialem1917
    @samrialem1917 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yena enat yena nigus alechew endi new mist mehone ❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 5 หลายเดือนก่อน

    ፈታ ያለች ግልፅ ናት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biruktesfaye8997
    @biruktesfaye8997 10 หลายเดือนก่อน

    jerry btam nw ymwdesh ❤❤❤❤❤❤

  • @EdiIsmael-cw3fb
    @EdiIsmael-cw3fb 10 หลายเดือนก่อน

    Jarye ehete bethon beye temegnehu telk energy yetaybeshal

  • @rahelabebe8838
    @rahelabebe8838 10 หลายเดือนก่อน

    Yeny kongoo bercheee yewahenteshee dess yelall ❤

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 10 หลายเดือนก่อน

    wow love you God bless you

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ስወዳት የኔ እናት❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 หลายเดือนก่อน

    የዚች ሴትዬ ከንፍራ ግን ❤❤❤❤

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ❤❤

  • @addislij3053
    @addislij3053 9 หลายเดือนก่อน

    I love her 😍

  • @YemeserachSema-rj1nc
    @YemeserachSema-rj1nc 10 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo sewdesh❤

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael5626 10 หลายเดือนก่อน

    Jerye yimechesh 🥰🌺😘🌸👍

  • @raheleshete7147
    @raheleshete7147 10 หลายเดือนก่อน

    Good job bereta

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የእውነት ደስ ብሎኛል204 ሺ

  • @77861022
    @77861022 10 หลายเดือนก่อน

    ዝም በይው ይሄ ሰው የሚባል ፍጡር አዝነሽ ብታዝይውም እግሬ ተንጠለጠለ ነው የሚለው ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ እኔን በአንቺ ውስጥ አይቼዋለሁ ሴቶች ሃይለኛ ናት ሲሉኝ ወንዶች ጎበዝ ስለ ሆንሽ ነው ይሉኛል ሴት ጏደኛ ያሉኝ እህቶቼ ብቻ ናቸው ሌሎቹ ይመጡና ፊት ለፊት ስለ ሆንኩ ይቅርብን ብለው ይመስል ይጠፋሉ ግልፅ መሆንሽ ሃይለኛ የስብልሻል በርቺ ስራሽ ማንነትሽን ይመሰከራል ❤❤❤

  • @etsewonde5181
    @etsewonde5181 10 หลายเดือนก่อน

    yene konjooo embirhan atileyish awo emebirhanini amino mani yafere ale kibir lefetariye enat le embirhan keliguwa ga lemitamaliden