ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሊልየ ጥሩ ቪዲዮ ነዉ እናመሰግናለን ከቻልሽ ሰለ ልጆች ክትባቶች ጥቅምና ጉዳት በተለይ 1 አመታቸዉ ላይ ሰለሚሰጠዉ MMR ቪዲዮ ብትሰሪልን መልካም ነዉ በነገርሽ ላይ በጣም ነዉ የምወድሽ
Eshe Betam Amesegnalehu yene konjo ❤️❤️
ሊሊዬ የእዉነት ሰብስክራበሽ ጨምሮ ስላየሁ በጣም ደስስ ብሎኛል ባለ ዉለታዬ ነሽ አንቺ ከዚህም በላይ ሰብ ይገባሻል የኔ መልካም ልጆችሽን ፍጣሪ ያሳድግልሽ
መዲዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽
እንኳን ተወለድሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ውድ እህታችን እንወድሻለን በርቺልን !!
አሜን እህት 🙏🏽 እግዚአብሔር ይስጥልኝ. እኔም እወዳችዋለሁ❤️❤️
ሰላም የእኔ መልካም ስላምሽ ብዛት ይበል ልብ የእኔ ውድእና እህት እኔ ማር ያቃጥለኛል እና ደግሞ በተለይ የወር አበባየ ለይመጣ ሲል በጣም ይመኛል እና መዳኒቱን ብትንግሪች ፎቶውን እህት
ሰላም እህት አይዞሽ መድሃኒት አለው. "የማህፀን ፈንገስ" ብየ የሰራሁት ቪድዮ እታች ድስክሪፕሽን ቦክስ ለይ የመድሃኒቱን ሊንክ ትችያለሁ. ከዛ አይተሽ ፋርማሲ ሄደሽ ጠይቂ እና ግዢ. ስሙ clotrimazole 7 cream ነው
እንኳንም ተወለድሽልን 🙏መልካምና ውብ እህታችን ተባርኪልን😍🥰🥳💐
አሜን ሳምራዊትዬ ለድጋፍሽ ሁላ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️
የኔ ውድ የኔ ጠንካራ በርቺልኝ በጣም አስፍላጊ ነገሮች ነው የምታስተላልፊልን እና ትምህርትሽ ይቀጥል 🌹
ሊሊዬ የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽ አልሃምዱሊላህ አሁን ተሻለኝ በቃ ተወኝ ማለት እችላለሁ በጣም በጣም አመሰግናለሁ በርቺልን
እሰይ መዲዬ 😃 እኔም ደስ ብሎኛል ❤️
ህፃናት ላይ ሲወጣ ፈንገስ ምልክቱ እና መፍቴውን ብትነግሪኝ እህቴ
እንኳን ተወልድሽ መልካም ልደት 🎂🎉🎈እናመሰግናለን ሁሌ በየግዜዉ እማራለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ናርዶስዬ❤️ እግዜር ይስጥልኝ ❤️❤️❤️
ከልብ እናመሠግናል እህታችን ሠባትወር ከሁለት ሳምቴ በዱአችሁ አስቡኝ ያለሁት በስደትነው
ይቅርታ እኔ ኦፕራሲዮን ከተደረኩ 8ወሬ ነው እና ማርገዝ እፈልጋለው ችግር ይኖረዋል እና የታችኛው የማህፀን ክፍሌላይ እጢ አለ ያን ለማሶጣት ብዙ ሀኪም ቤቶች እረግጫለው የግልም የመግስትም ግን ከነ ማህፀንሽ ጋር ሊወጣ ይችላል ከባድነው ስላሉኝ ትቼዋለው የተወሰነ ህመም በግራ ጎኔ ይሰማኛል እስቲ ካለሽበት ሀገር ተሞክሮ ምን ትመክሪኛለሽ ግራ ስለገባኝነው
ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም ሰው
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🏽♥️♥️
መልካም ልደት 🎂 ላንች !በጣም እናመሰግለን ጥያቄዬ እኔ የ8 ወር እርጉዝ ነኝ እና የትኛውን አይረን እንድወስድ ትመክሪኛለሽ?
ሰላም ቤዛ አመሰግናለሁ ❤️ የት አገር ነሽ? እኔ gummy vitamin Iron ያለው ነበር የምወስደው
ሊሊ እባክሽ መልስ እፈልጋለሁ የ6 ወር ከ15 ቀን እርጉዝ ነኝ እና ምርመራ አድርጌ ኢንፌክሽን እና ነጭ የደም ሴልሽ በጣም ጨምሯል ብሎ CEFIXIME CAPSULES 400 mg ታዘዘልኝ እና እባክሽ ስለሁሉም ነገር አስረጂኝ።ሽንቴ ቶሎ ቶሎ ከምጣቱ ሌላ ምንም ስሜት የለኝም የማሳከክም የማቃጠልም ስሜት የለኝም
2 kubaya teliba betam betam bizu new eko ena demo 39 new new 9 wer emibalew Rnatu
እናመሰግናለን. እኔ ቤት ውስጥ ነው የወለድኩት እና የማህፀን መሠንጠቅ ገጥሞኛል እና አምስት ወርሆኖኛል ከወለድኩ ሆስፒታልም አልሄድኩም ነበር በራሡ ጊዜ ይገጥማል ብለውኝ ነበር ግን አልገጠመልኝም አሁን አምስት ወር ሆነኝ ከወለድኩ ምን ላድርግ አሁን በጣም እየጨነቀኝ ነው አሁን ሆስፒታል ብሄድ ይሠፉልኝ ይሆን. እስኪ መልሽልኝ ወይም ሌላ አማራጭ ካለሽ ንገሪኝ
Awo yesefewshl demo hedesh amakrachw
እባክሽን ቶሎ ሄጅ ገና እሶዋ ቪድዩ እስክትሰራ ልትጠብቄ ነው እንዴ በሁዋላ ኢንፌክሽን ሊፈጥር ይችላል
Ebakish estsh ketfta mn marg alebn
ደግሞ መሠፋት ነውው@@tigistassefa9738
selam ene temermra yesetugn medanit yeno v6 new arif yhun ayhun alakm gn eskahun altetekemkum
ከልብ እናመሰግናለን እኔ የማህፀን ይስት ፈንገስ አለኝ የሰባት ቀን የሚወሰደው ወሰጂ አልጠፋም እህቴ ምን ትመክሪኛለሽ
እናመስግናለን ጠቃሚ ምክር ነው
Happy birthday precious🥳🥳
Thank you so much love ❤️ I appreciate it
ውደ እኔ ያሣክከኛል በፌት ሺጠማጥ ያመኚ ነበረ አሁን አረብአገረ ስመጣ አሞኚ አያውቅም አሁንደሞ ያሣክከኛል እና መዳኒቱን እስኪ ላኪልኚ በዚህ እዳታልፉኚ ውደ
Selam lanichi yihun Liliye yene Wudi Tebarekilign Sile Setashign Mikr yene Wudi please Medanitun shar Arigilgn please Ene opirason wula hoyigne Neberikuyign gin medan Alchalikum iskahun bezi beshita iyetesekayew new please inkuwan Shar Arigilgn please
Bxm konjo ena xeqami new thanks konjo your so helpful
Betam Amesegnalehu yene konjo 🥰❤️❤️
selam endet neshe leje 2 werun yaze gen tyake nebergn kakaw betam yshetal tolotolom new kaka milew men endehone bakew bey new
ስለ ማህፀን ያልሽንን ክህሎት አመት በላይ ተቀዶ ይቆየ ከሆነሳ?እህታችን።
እህት እኔ 37 ሳምንቴ ሆኖኛል ሀኪሟ 36 ትወልጃለሽ ብላኝ ነበር አቀማመጡ አሪፍ ነው አለችኝ ተልባም እጠጣለሁ እቅስቃሴም አርጋለሁ ግን ከ37ሳምንት በላይ ሲሆነኝሀሳብ ገባኝ እስኪ እምትይኝ ካለሽ
ተልባው እንዴት ነው ምናዘጋጀው
በስንት ሳምንት ጀምሮ ነው ትልባ መጠቀም እሚቻለው ግን ??
ሰላም እንዴት ነሽ ከወሊድ በኅላ ስቲሽ (Epizoymiy ) የተሰራው ቢፈታ ያለዉን ችግርና መቼ እንደገና መሰራት እንደሚቻል ልትነግረኝ ትችያለሽ?
አረ መድሀኒቱን ስሙንም ፎቶውንም አስቀምጭልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ar enam marerng yamir ke bati mawutati ali chilim yamir
betam asitemari mereja new yemitnegrin tebareki
Amen Riyaye 🙏🏽❤️ lelam bzu merejawoch yije emetalehu
መድሀኒቱ አረብ ሀገር ያሉ እልቶች ከፍርማሢ ሢገዙ ተሀሚል ራሀም ይባላል በጣም አርፍ ነዉ
Happy birthday beautiful 🥳🥳🎂🎂🎂🥰🥰
Thank you so much luv 🥰❤️❤️❤️
Happy birth day💕🌸🌸🌸
Thank you so much yene konjo ❤️❤️
yemeketelew video andatkoyeben adera (melkam ledet yene asteway )
Eshe cheger yelewm beyesamentu kedame kdame new yemletfew (be Ethiopia ehud malet new) 😊
እነመሰጊንልን እኔ 9ነኙ 10ሊሙለኙ ነዉ በነተቹ በዱአቹ አሲቡኙ አሎለኩሙ😢
Thank you for sharing lily
No problem Emanye ❤️ Thank you so much for watching
Yene konjo ke sent samnt jemro new telba yemitetaw??
Than kyou
No problem hun ❤️ Thank you for watching
😍🥰🥰🌸🌸🌸🌸🌸🌸
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@@HabeshaNurseተልባ ዘጠኝ ወር እንደገባ ነው ወይስ እንዳለቀ ነው ተልባ የምንጠቀመው ????ሌላው ደግሞ በእንጀራ ፈትፍቶ መብላትስ ለምጥ አይረዳም ???39 ሳምንት ውስጥ ነኝ Pleas መልሽልኝ
Lejy aynu tensh tensh aynar yayzal normal nwe
ሰላም እህትየ በምን ላግኘሽ የምርመራ ውጤት እድትሀይልኝ እፈልጋለሁ የዋትሳኘ ቁጥር ላኪልኝ ስሞትልሽ
ማሬ እናመሰግናለን ባክሽ ልጄ 4አመት ናት ግን አልፎ አልፎ ፓንትዋ ላይ ደም የሚመስል ነጠብጣብ አያለው ምን ይመስልሻል ተቸግሪ ነው
እባክሽ መልስሽን እጠብቃለው HBD
Askmchiline weda
ቅመም ነሺ ሺክራን.
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️❤️
Selm mhtnni betmi yskkgli
ቅመምነሽ
ተልባውን ፍጭተን ብንጠጣውስ
ችግር ያለው አይመስለኝም. አንዳንድ ልጆች እንደዛ ነው የምንጠጣው ብለው ነግረውኛል ❤️
@@HabeshaNurse አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ልጅችሽን አላህ ያሳድግልሽ
ሰላም እህቴ ለምጥ ከሆነ የተፈጨ ከምትጠጭ አፈልተሽ አብርደሽ ብትጠጭ ጥሩ ነዉ አንዴ አፍልተሽ ለ3,4ቀን መጠቀም ትችያለሽ
@@tewabechnega4274 የተቆላውን ነው ወይስ አስረጅኝ አወ ለምጥ ነው 2 ቀን ነው የቀረኝ
እኔም እንደሱ ነው የተጠቀምኩት :)
ሊልየ ጥሩ ቪዲዮ ነዉ እናመሰግናለን ከቻልሽ ሰለ ልጆች ክትባቶች ጥቅምና ጉዳት በተለይ 1 አመታቸዉ ላይ ሰለሚሰጠዉ MMR ቪዲዮ ብትሰሪልን መልካም ነዉ በነገርሽ ላይ በጣም ነዉ የምወድሽ
Eshe Betam Amesegnalehu yene konjo ❤️❤️
ሊሊዬ የእዉነት ሰብስክራበሽ ጨምሮ ስላየሁ በጣም ደስስ ብሎኛል ባለ ዉለታዬ ነሽ አንቺ ከዚህም በላይ ሰብ ይገባሻል የኔ መልካም ልጆችሽን ፍጣሪ ያሳድግልሽ
መዲዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽
እንኳን ተወለድሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ውድ እህታችን እንወድሻለን በርቺልን !!
አሜን እህት 🙏🏽 እግዚአብሔር ይስጥልኝ. እኔም እወዳችዋለሁ❤️❤️
ሰላም የእኔ መልካም ስላምሽ ብዛት ይበል ልብ የእኔ ውድ
እና እህት እኔ ማር ያቃጥለኛል እና ደግሞ በተለይ የወር አበባየ ለይመጣ ሲል በጣም ይመኛል እና መዳኒቱን ብትንግሪች ፎቶውን እህት