ያዘጋጀዋቸው ጠቃሚ ነገሮች / preparing preparing for labor

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 258

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 ปีที่แล้ว +33

    እንኳን አደረሳችሁ በሰላም በጤና ጠብቆ ያመት ሰው ይበለን ሊንኮችንና መረጃዎችን Description box ውስጥ አስቀምጫለው መልካም ቆይታ❤️

    • @miya3442
      @miya3442 2 ปีที่แล้ว +4

      መስኪዬ እኔም 40ሳምንት ከ5ቀኔ ነው ምጤ ዛሬ መጣ ነገ ስል ጭቅላቱ ዞሯል (Breech )ብለውኝ አስከ እሮብ ምጥ ካልመጣ ሀሙስ ጠዋት በcs ትወልጃለሽ ብለውኛል በፀሎትሽ አስቢኝ።

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว

      መስኪየ እመቤቴ ትቅረብሽ እኔ 3ሳምንት ሆነኝ ከወለድኩ በኦፕሬሽን 42 ሳምንት ሊሆነኝ 3 ቀን ሲቀረኝ ያው ዶክተሮች ታቂያለሽ ማህፀኔ ጠባብ ስለነበረ በዛ ምንገድ ካልሆነ ተብየ ወለድኩ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ልጂም ደህና ነን እና በሰላም ውለጂ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว

      @@miya3442 እመብርሃን ትቅረብሽ በሆነው ሁሉ መንገድ ውለጂ አንችም ልጂሽም ሰላም ሁኑ

    • @emugedefe2860
      @emugedefe2860 2 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም መስኪየ እንኳን አብሮ አደረሰን
      እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን እህታለምዬ በሰላም ወልደሽ ቤቢየን አቅፈሽ ለማዬት ያብቃን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @gfg4073
      @gfg4073 2 ปีที่แล้ว

      ከትራሱ ውጭ ሌላውን አላቅም ምንድነው አስረጂኝ ጡትላይየሚደረግ ማህፀን ላይ የሚደረግ አለ ማለት ነው ኮሜት መልሽልኝ በተረፈ እማምላክ በስላም ትገላግልሽ እህቴ

  • @Han.2431
    @Han.2431 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ቆንጆ ድንግል በሰላም ትገላግልሽ ። ያሳየሽን ነገር በጣም በጣም በጣም ጠቃሚ ነው እኔም ካንቺ ቀጥሎ ተረኛ ነኝ ድንግል ትቁምልን ለመውለድ ዝግጁ ለሆንን ሁሉ።

    • @tekuret
      @tekuret 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen yenewed

  • @fozitube9069
    @fozitube9069 2 ปีที่แล้ว +46

    እኔም ቀኔ ገብቷል በዱአችሁ አትርሱኝ ፍራት ደስታ ስሜቱ ከባድ ነው ❤🙏
    በሰላም ተገላገይ እማ

    • @مريم-ح4ذ2م
      @مريم-ح4ذ2م 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እማ ፈጣሪ ካች ይሁን ወልደሽ ደስታሽን ያሰማን

    • @madreshuwoldemanuelalemu3617
      @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን አትፍሪ ፀሎት አርጊ

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +4

      አላህ በሰላም 2 ያድርግሽ እህቴ እደኔ እሰው ሀገር ከሆሽ ራስሸን ጠብቂ ተከባከቢ ባለማወቄ በሰው ሀገር አልታርስኩ አልተኛሁ የወገብ በሽተኛ ሁኔ ቀርሁ ሶላት ስሰግድ ስነሳ ስቀመጥ ሰውነቴ ክፍት ሁኖ ይጮሀል😭 ሰዎ የለሌ ሰው ከባድ ነው ያልሄዱኩበት ሀኪም የለም ግን መፍትሄ የለውም የጉዳት ነው አሉኝ ደግመሽ ወልዴሽ ታርሽ አሉኝ😭 2ተኛ በሰዎ ሀገር ከባድ ነው አላህ ለሀገሬ አብቅቶኝ ኢሻ አላህ እወልዳለሁ ተስፋ አለኝ ልጄም ናፍቆኛል ላይሞላ ልጄን በ4 ወሩ ነው ያላኩት አልሀምዱሊላህ ዛሬ ግን ሲያወራኝ ምን ብየ ልገርሽ አላሳደኩት እናቴ ናፍቀሽኛል ይለኛል😭 ነይ ይለኛል😭

    • @fozitube9069
      @fozitube9069 2 ปีที่แล้ว

      @@مريم-ح4ذ2م አሚን ውዴ

    • @fozitube9069
      @fozitube9069 2 ปีที่แล้ว

      @@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ አሚን ውዴ በሰው ሀገር ላይ ከባድ ነው ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ እማ

  • @ገብርኤልባለዉለታየ
    @ገብርኤልባለዉለታየ 2 ปีที่แล้ว +9

    መስኪየ እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ🙏😘

  • @mastewalbelay3851
    @mastewalbelay3851 2 ปีที่แล้ว +3

    ድግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እኔም 2 የቀረኚ ጥሩነገር ነዉ ያሳየሽኚ አመሰግናለሁ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ መስክ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ፈጣሪ በሰላም ይግላግልሽ ድንግል ትቅረብሽ

  • @yamerot5982
    @yamerot5982 2 ปีที่แล้ว +11

    በሰላም ተገላግለሽ ደግሞ ልጅሽን አቅፈሽ ለማየት ያብቃን ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሽ

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 ปีที่แล้ว +5

    እመብርሃን በሰላም ለሁለት ታርግሽ እህቴ በእውነት ቆንጆ ኢንፎርሜሽን እናመሰግናለን መስክየ❤❤🙏

  • @ማክሪያና
    @ማክሪያና 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነዉ ዉዴ:: መልካም የዝግጅት ጊዜ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +7

    መሲየ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ልጂሽን በሰላም ለማቀፉ ያብቃሽ ደስታሽን ያሰማን አላህ ካችጋር ይሁን

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ጌታ በነገር ሁሉ አብሮነቱ ያብዛልሽ እኛንም ለዚህ ማረግ ያብቃን

  • @አክሲማሮስ-ዐ7ጨ
    @አክሲማሮስ-ዐ7ጨ 2 ปีที่แล้ว +6

    አመብርሃን ትቅረብሽ መስኪ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ሺ አመት ኑሪልን

  • @kedestmengestab597
    @kedestmengestab597 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰሽ መስኪ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ።

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว +3

    እመ አምላክ ትቅረብሽ መስኪዬ❤ በሰላም የሆድሽን በእቅፍሽ ታድርግልሽ እምወድሽዋ🙏🥰

  • @ሰዲሰዲ
    @ሰዲሰዲ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ መስኪየ

  • @sabalinateferi5122
    @sabalinateferi5122 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ በሰላም ተገላገይ ጤነኞ ልጅ ውለጅ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @hawazeynu6498
    @hawazeynu6498 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ መስኪዬ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንመስኪየ አላህበሰላም ሁለትያድርግሽ ማማየ

  • @dorkashailu6971
    @dorkashailu6971 2 ปีที่แล้ว +3

    Wishing you an easy delivery and healthy baby 🙏🙏

  • @meronmuuz3125
    @meronmuuz3125 2 ปีที่แล้ว +1

    Meski እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለመስቀል ደመራ ባሕል አደረሳችሁ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መስኪየ እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ ጎበዝ ቀድመሽ አስተካክይ በሰው ሐገር መውለድ ከባድ ነው

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 2 ปีที่แล้ว

    thank you for the link below.....

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 2 ปีที่แล้ว +4

    በሰላም ተገላገይልን አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ 😘

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ በጤና ይጠብቅሽ እማምላክ በሰላም ትገላግለሽ 🙏🏼የሚጠቅሙ የሚያስፈልጉትን ነገሮች የገዛሽውን በማሳየትሽ ሳላደንቅሽ ሳላመሰግንሽ አላልፍም ነገር ግን ለሆዳችን የሚሆነውን ፓንቱን / ኩርሲ ተብሎ የሚባለው ከጥቅሙ ጉዳቱን ነው ያየሁት በራሴ ቀበቶውን (ቤልቱን) ተጠቅሚየዋለሁ አልተጠቀምኩበትም ምክንያቱም ፓንቱ ላስቲክ ስለሆነ "የመለጠጥ " ባህሪ ስላለው ሳናውቀው እሱ ስለያዘን ብቻ ምግብ መመገቡ ብንበላም እሱ ይይዝልናል ብለን ስለምንዘናጋ እንደ እኔ እንደ እኔ የጠቀመኝ ከሱ ይልቅ እንደድሮ እንደ እናቶቻችን በተለይ እቤት እቤት ስንውል በነጠላ. አነስ ባለ የጋቢ ጨርቅ ወይም አንስ አነስ ያሉ የአንሶላ ጨርቆችን በማሰር እረድቶኛል ይሄ የኔ ሃሳብ ነው በተረፈ አመሰግናለሁ 🙏🏼

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +3

    ወለተ ማርያም ✝️ እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ፍጻሜውን ታሳምርልሽ ከውዳሴ ከንቱ ትሰውርሽ የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃው አይለይሽ 🤲 እናመሰግናለን 🕯️ 🌼🌼🌿🌿

  • @raheladinew7542
    @raheladinew7542 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ሰማይና ምድሪን የሰራውጌታ ይሪዳሽ በሰላም ተገላገይ

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 2 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ውዴ አህቴ የኔ ጎበዝ ነሽ በጣም የኔ ትክር አግዚአብሔር ይጠብቀሽ ማርያ እናቴ ትጠብቅሽ የኔ ልዩ

  • @tigistjember1420
    @tigistjember1420 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መስኪ ቅድስት ድንግል በሰላም ትገላግልሽ።

  • @ብሌንመኰንን
    @ብሌንመኰንን 2 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን ትጠብቅሽ መስኪ መልካም እህቴ

  • @familyejigutube8793
    @familyejigutube8793 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ እመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ውዴ አይዞሽ እመብርሀን ካንች ጋር ትሁን ውዴ አሜን 🙏🙏🙏በጣም እናመሰግናለን ለእንፎርሚሽን

  • @azmerawoldegebriel3204
    @azmerawoldegebriel3204 2 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤ Wowww emebetachin beselam tigelaglish ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 from eritrea 🇪🇷

  • @bmtq
    @bmtq 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ መስኪዬ 💕🌸🌸🌸

  • @senaytyabu2159
    @senaytyabu2159 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትከተልሽ አይዞሽ በርቺ

  • @dhainicell8031
    @dhainicell8031 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ በሰላም ተገላገይልን እማ እንኳን አደረሰሽ❤❤❤

  • @makitube-1857
    @makitube-1857 2 ปีที่แล้ว +4

    መስኪዬ በሰላም ተገላገይ በጣም መልካም ሴት ነሽ ሁሌም አንድአይነት ቅንነትሽ ብቻ ይበቃል ካንቺ በጣም ብዙ ነገር ነው የምንማረው 🥰🥰🥰

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 2 ปีที่แล้ว

    ዋው መስኪዬ ምርጥ እኮ ነሽ በጣም ነው ምወድሽ ጌታ እየሱስ ካንቺ ጋር ይሁን።❤❤❤

  • @Canada404
    @Canada404 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing Meskiye God will be with you and Bless you more you are so kind 🥰😊

    • @sarawedargay7493
      @sarawedargay7493 2 ปีที่แล้ว

      እመቤቴ ብሰላም ትገላግልሽ !!ያሳየሽን እቃዎች ተጠቃሚነኝ በጣም ጥሩምርጫሽ

  • @MekdesSime-db9ye
    @MekdesSime-db9ye หลายเดือนก่อน

    Ufff ehite gorobet sayisama dubi mareg yihunilish ❤❤❤❤❤😮

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መስኬ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ

  • @mekdidiress358
    @mekdidiress358 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰማይቶ ቅድስት አርሴማ ከአንቻ ትሁን
    olive oil and aloe vera soap መጠቀም ጀምሬ ፊቴ ደረቀ ፊቴም ደም መምሰል ጀመረ ወዛም ነው ፊቴ ምን ልጠቀም ከዚህ በፊት በአገኘሁት ነበር የምጠቀም በቅርብ ደግሞ ፕሮግራም አለች መስኪ እኳ በይመቻት የምታውቁ መልሱልኝ

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር አምላክ ቅንና መልካም ሴት ስላረገሽ ጌታ ይባረክ መልካምነትሽንና ቅንነትሽ ካንቺ መቼም አይወሰድብሽ የኔ ውድ በጣም በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ ጌታ በስላም ይገላግልሽ አይዞሽ ፀሎቴ ነው በርቺ ተባረኪልኝ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 ปีที่แล้ว +1

    _እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትፍታሽ ማስኪዬ_

  • @hanademisse7729
    @hanademisse7729 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ የኔ ውድ አግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ

  • @aberachassefa8066
    @aberachassefa8066 2 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @ጓልኣቡኣ
    @ጓልኣቡኣ 2 ปีที่แล้ว +2

    አመብርሃን በሰላም ትገላግለሽ።

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ 👶👶👶👶👶👶👶

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 2 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ ማርያም በሰላም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትገላግልሽ

  • @nejuy3737
    @nejuy3737 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 😊 🙏🏾 😊

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim1617 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰላም ያጋላግልሽ እሻ አላህ አላህ መልካም ነግር ያሰማን 🥰🥰❤️❤️❤️🌹

  • @tigisttigist3735
    @tigisttigist3735 2 ปีที่แล้ว +24

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሃን መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን መስኪዬ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ

    • @AsAs-rk1ou
      @AsAs-rk1ou 2 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @newworld1212
    @newworld1212 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ እመብርሃን ትቅረብሽ ሰላም ተገላገይ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ

  • @ህይወትአበበ
    @ህይወትአበበ 2 ปีที่แล้ว

    መስኪየ በሰላም ተገላግለሺ እንስማ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 ปีที่แล้ว +1

    መስክዬ እመቤቴ በሰላም ትቅረብሽ በርቺ

  • @danaitasrat6338
    @danaitasrat6338 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ ጌታ በሰላም 2 ያርግሽ

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 2 ปีที่แล้ว +1

    God be with you meski

  • @مريم-ح4ذ2م
    @مريم-ح4ذ2م 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ፍልቅልቅ ሰላም ወልደሽ ደስታሽን ያሰማን አይዞሽ

  • @senaittadesse7754
    @senaittadesse7754 2 ปีที่แล้ว

    Ehtie tebareki gin yih Hulu kegna yelem.

  • @edeneyeredahwyelemegziabhe3390
    @edeneyeredahwyelemegziabhe3390 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ በሰላም ትገላግሽ መሲኪየ

  • @belayneshgedefaw3732
    @belayneshgedefaw3732 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 2 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ መስክዬ

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    በሰላም ተገላገይ 🙏🙏🙏🙏

  • @hewangirma2474
    @hewangirma2474 2 ปีที่แล้ว +1

    Beselam Tegelageyi Yene Wed

  • @meaza2310
    @meaza2310 2 ปีที่แล้ว +2

    መስኪየ እመብርሃን ከጎንሽ ትሁን በሰላም ተገላገይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🥰

    • @meaza2310
      @meaza2310 2 ปีที่แล้ว

      መስኪን እምትወድ እየገባችሁ እንኳን ተወለድሽ በሏት ቨዲዮ ሰርቻለው ለመስኪየ በፈቶወቿ🥰ሰወዳችሁ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว +1

    መሰኪ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት አንቺንም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @yoditbeyene5075
    @yoditbeyene5075 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @አልሀምዱሊላህአልኢልምተል
    @አልሀምዱሊላህአልኢልምተል 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሠላም ይገልግልሽ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 ปีที่แล้ว +2

    መስየ እኳን ደህና መጣሽ እንኳን አደርሳችው ትውልድ ዮትጵያዊያን ለመስቀል ብአል

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እዚህ ኢትዮጵያ እኛም ልጆቻችንም በቻይና ልብስ ተለበለብን እኮ። ትክክለኛ ኮተን ልብሶች እጅግ ውድ ናቸው።
    ጥያቄዬ ከመውለጃ ቀንሽ በፊት ስንት ቀን ከስራ እረፍት ትወጫለሽ? ከወለድሽ በኋላ ለአንቺና ለቤተሰብ የሚሆን ምግብ ፍሪጅ ታስቀምጫለሽ ወይስ አጋዥ አለሽ? አሳይን
    እመብርሃን እኔንም አንቺንም ትቅረበን🙏

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 2 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ድንግል ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @lubabakemal5901
    @lubabakemal5901 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ!

  • @geteyoutube475
    @geteyoutube475 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር እመቤት በሰላም ትፍታሺ

  • @Lifeisok_19
    @Lifeisok_19 2 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ መስኪዬ 🥰

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ መስኪየ

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 2 ปีที่แล้ว

    Enkun Aderesechu 🤲🌻 mesekiye Egziabher be selm yigelegelshe 💕🤲

  • @clickcell2805
    @clickcell2805 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ የኔ እህት እመቤት ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን::

  • @ሄለንተስፋዬ
    @ሄለንተስፋዬ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት አንች ልዩ ሴት ነሽ ንግስት ነሽ እግዚአብሔር ይሁንሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @tseghish
    @tseghish 2 ปีที่แล้ว

    Amen enkwan abro adersen yene konjo embete beselam teglaglshe Naylaye wendemshen bedenb yemtenkebakebi yedergshe love ❤️ 😍 💖

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 2 ปีที่แล้ว

    አዎ መስኪዬ ማዳሜ ትጠቀመው ነበር ይህንን እራሱ ኤኔ ነበርኩ ያረስኳት እንደ ሀገራችን አራሶች ግን አያስቸግርም

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ይሁን አይዞሽ

  • @wudineshtilahun5080
    @wudineshtilahun5080 2 ปีที่แล้ว

    Meskiye bemejemeriya E/r yirdash beselam tegelageyi tute minim wetet yelewum Ethiopia negni min litekem ibakish?

  • @merryathubia6332
    @merryathubia6332 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም እህት እመብረሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ አንቺ መልካም ልጅ ነሽ ስለዚህ እግዚአብሄር ይጠብቅሻለሁ

  • @zebibafewerki4699
    @zebibafewerki4699 2 ปีที่แล้ว +1

    Good luck

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 ปีที่แล้ว +1

    መሥክየ እንዴት ነሽ እህቴ በረታሽ ወይ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽና ባቢየን እንድትታቀፊ ምኞቴ ነው

  • @yabseragetachew7730
    @yabseragetachew7730 2 ปีที่แล้ว +2

    happy birthday meski

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እህቴ አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @meseretkene3646
    @meseretkene3646 2 ปีที่แล้ว

    Embetachin beslam tigelglish❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇳🇴🇳🇴🇳🇴

  • @kedestfeseha4755
    @kedestfeseha4755 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ትቅረብሽ መስዬ

  • @atesdeasmamaw1962
    @atesdeasmamaw1962 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከአንችጋይሁንየኔውድ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም አደረስሽእምዬ ማርያም ትርዳሽ እህቴ ( ከጎንሽ ትሁንልሽ)

  • @lubabakemal5901
    @lubabakemal5901 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስኪዬ ደናነሽ ወይ ለቻናልሽ አዲስ ነኘ በጣም ቅን ሰው ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እና ስለሆነ ፕሮግራም ስታወሪ ሰምቼ ነው እንዴ ሰው ማምጣት እንደምንችል ስላልሽው ሞር ማአወቅ ፈልጌ ነበር እኔ ያለሁት is in Dallas, Texas, I wish If we can talk more !!

  • @asrat9817
    @asrat9817 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስክ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰሽ 🙏❤😘🌻🌻!!

  • @ህመምተኛውልቤዛሬምጉዞላይ
    @ህመምተኛውልቤዛሬምጉዞላይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መሰኪ በሰላም ፈጣሪ ይገላግልሽ የኔ የዋህ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @sisayneshtemesgen5043
    @sisayneshtemesgen5043 2 ปีที่แล้ว

    meskiye egezihabeher ke anchi gar yihun

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 ปีที่แล้ว +2

    መስክዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ የጭንቅ አማላጃ በስላም ትገላግልሽ ጭንቅሽን አታስማን ወልደሽ በደስታ እንይሽ

  • @jghhjjbjh5570
    @jghhjjbjh5570 2 ปีที่แล้ว

    Ekon aderesesh emabete beselam tegalagilish ❤️