ኡስታዙ (የአንድ ወረዳ የእስልምና መሪ) ክርስቲያን ሆኑ || ከእስልምና ወደ ክርስትና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 292

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน +31

    🎯 አብራችሁኝ በገንዘባችሁ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆናችሁ ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
    t.me/BibleAndMe

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 หลายเดือนก่อน +34

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም ለዘለዓለም ያዉ ነዉ ለስሙ ክብር ይሁንለት አምላኬ እግዚአብሔር ነዉ ጌታዬ ኢየሱስ ነዉ መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነዉ

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 5 หลายเดือนก่อน +33

    ክብር ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አንተም ተባረክ ወንድሜ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን!!

    • @MatiHalo-n2u
      @MatiHalo-n2u หลายเดือนก่อน

      አብዛይኞች ሙሰልሞች እንድ ተይዞ ነው ያሉት ይድረሰላቸው

  • @MilkiasSamuel
    @MilkiasSamuel 5 หลายเดือนก่อน +48

    ይህ የኢየሱስ ስራ ነው። ስሙ ይባረክ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን!!🙏

    • @IssacAbigial
      @IssacAbigial 5 หลายเดือนก่อน +2

      Tebareku ❤❤❤❤❤❤

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 5 หลายเดือนก่อน +24

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏 ሁሉም ሙስሊም ወገኖቻችን አውነትን ወደማወቅ እንዲደርሱ ነው ፀሎታችን።

  • @munamu7720
    @munamu7720 5 หลายเดือนก่อน +56

    ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው ምወዴቹ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ የኔ ንጉስ የኔ ጌታ ❤❤❤😍😍😍😍

    • @melber7957
      @melber7957 5 หลายเดือนก่อน

      Amen!

    • @wengelawitgirma9182
      @wengelawitgirma9182 5 หลายเดือนก่อน +6

      አንተስ በመዳንህ እርግጠኛ ነህ?

    • @MeseretMathiwos
      @MeseretMathiwos 5 หลายเดือนก่อน +1

      Eyesus keresetos yedenali eyesus geta nawu

    • @AbebaDamesa-wc7ls
      @AbebaDamesa-wc7ls 5 หลายเดือนก่อน +5

      You're same with musilm because they believe that Jesus is son of Mary.
      Bible say Jesus is Son of God there's no one place bible mention Jesus son Mary

    • @KSD-s1y
      @KSD-s1y 5 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@AbebaDamesa-wc7lsምን ማለትህ ነው ? ጌታ ኢየሱስን በመ/ቅ አማካይነት ጸንሳ በቤተልሄሔም እንደወለደችው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ሉቃስ ጽፎት የለ እንዴ !

  • @dehabberhe3293
    @dehabberhe3293 2 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ጌታ ነው ፍቅር ነው አይገድልም
    የነፃነት ከምላክ ነው አሜን❤❤❤❤

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 5 หลายเดือนก่อน +23

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 5 หลายเดือนก่อน +10

    ቃለ ህዮት ያሰማልን ለሌሎቹም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 5 หลายเดือนก่อน +14

    በስመአብ በጣም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እንኳንም ከምትወልዳቸው ቤተሰቦችህ ጋር በሰላም
    አገናኝቶህ አንድ ለይ ለመኖር አበቃችሁ

  • @rahelhabte8291
    @rahelhabte8291 5 หลายเดือนก่อน +12

    ክብር ለጌታችን ለመዴኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን እርሱ ብች እውነት መንገድም ህይወት ነው::🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏👏👏

  • @MelkamuBekele-zq1oy
    @MelkamuBekele-zq1oy 5 หลายเดือนก่อน +15

    እየሱስ ሁለ አሸናፊ ነዉ
    አሜን

  • @ህይወት4502
    @ህይወት4502 5 หลายเดือนก่อน +10

    ኦ!እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 5 หลายเดือนก่อน +36

    በእውነት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን ወደ ብራሃን መጣክ አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው መንገድ ነው ህይወት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 5 หลายเดือนก่อน +1

      አንዳንድ ሰዎች ኮሜንት ሲያደርጉ
      " ኦርቶዶክስ ነኝ.…………ግን" ይላሉ፡ ምን ማለት እንደሆነ አይገባኝም?

    • @PlRATE
      @PlRATE 5 หลายเดือนก่อน

      @@danieleyu6832 የሁለት የግሪክ ጥምር ቃል ነው። ortho = ቀጥተኛ(ትክክለኛ) doxa (doctrine) = የሀይማኖት ትምህርት ማለት ነው። ስሙ የመጣው በ325 አመተምህረት በኒቂያ ጉባኤ ግዜ ከአርዮስ የክህደት አስተምህሮ(Arianism) ለመለየት የተሰየመ ነው። ሐዋርያት ያስተማሩትን ቀጥተኛ እምነት ይዘናል ለማለት ነው።

    • @user-Hiwi
      @user-Hiwi 5 หลายเดือนก่อน +1

      mkniyatum yepente chanel slehone

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 5 หลายเดือนก่อน

      @@user-Hiwi ታዲያ ሃሳቡ ከጴንጤ ሚዲያነት ጋር ምን ያገናኘዋል፡ ለምሳሌ የሰውየው ወደ ብርሃን መምጣቱ ካስደሰታት ይሄንኑ ኦርቶዶክስ መሆናን ሳትገልፅ መፃፍ ትችላለች።

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 4 หลายเดือนก่อน

      @@danieleyu6832 እንደ ኦርቶዶክስ ሰውዬው ከጨለማ ወደ ጨለማ ተዛወረ እንጂ ያተረፈው ነገር የለም።በእርግጥ እንደ ሚናገረው አንባቢ ከሆነ ኦርቶዶክስን ሊረዳና ሊመጣ ይችላል የሚል ግምት አለኝ።አንደበተ ርቱዕና ነገሮችን ፈልፍሎ የማየት ችሎታ አለው።እግዚአብሄር ይግባበት፡፤ አስተያየት ሰጪው ስህተት ያለው አገላለጽ ቢኖረውም ኦርቶዶክስ ማለቱ መልካም ነው።ስንት እምናህል ኦርቶዶክሶች ይህን ቻናል ተከታትለናል? ጥናት ለሚያደርጉ ለስታቲክስ ይረዳል።እንንደኔ ከሆነ ከራሳቸው ከፕሮቴስታንቶች በቀጥር የበለጥን ቪዲዮውን የተከታተልን ቢሆን መልካም ነው ብዬ አምናለሁ።ምክኛቱም አንድም አለምን ዋጁ ይላልና አንድም የማይረቡ ቪዲዮዎችን ከማየት ይHእንን ማየቱ አንድም የት ላይ እንዳለን እርሳችንን መገምገም እንችላለን፤አንድም ዕውቀትን እንሸምታለን።ለምሳሌ ሰውዬ ኡስታዝ በነበሩበት ግዜ አስተማሪያቸውን የጠየቋቸው ጥያቄዎች እውነታ አላቸው ።

  • @husseinifkaifka6421
    @husseinifkaifka6421 5 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው ምስክርነት ኢየሱስ ጌታ ነው ብዙ ነገር ነው የተረዳው በዝ ምስክርነት ተባርከያለው ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @IsraelHaileselassie
    @IsraelHaileselassie 5 หลายเดือนก่อน +9

    እየሱስ ያድናል እልልልልልል❤❤❤

    • @ZahraZahrabore
      @ZahraZahrabore 4 หลายเดือนก่อน +1

      Allah new yemmaadinew

    • @ZahraZahrabore
      @ZahraZahrabore 4 หลายเดือนก่อน

      Iyyesuus inna muhammedim ayaa dinuum kefaxaarii beqar

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh 5 หลายเดือนก่อน +10

    አቤት የኔ ጌታ መልካም ነው የላንካካከው ቤት ያልቀየርከው ልብ የለክም ተባረክ እናንተም ተባረኩ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን!!🙏

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 5 หลายเดือนก่อน +9

    Every knee will Bow for Jesus christ our Saviour.

  • @AffectionateLunarModule-yj2cl
    @AffectionateLunarModule-yj2cl หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ እሚል ትምህርት❤😊እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን የምታመጡት መረጃ ትምህርት በጣም አደንቃቹሀለው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካቹ 😻

  • @netsanetgemmechu2929
    @netsanetgemmechu2929 5 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለእናንተ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ።

  • @husseinifkaifka6421
    @husseinifkaifka6421 5 หลายเดือนก่อน +11

    አመን ተባረክ በርታ ወንድመ❤❤❤❤

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው ስሙ ይባረክ በፍቅሩ ተንበርክከን ነው የተከተልነው

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 5 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ የእግዝአብሔር ድንቅ ስራ ነው ክብር ይሁንለት ❤❤❤

  • @fikrucherenet7160
    @fikrucherenet7160 5 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you guys.God is using you to give light to those who are in the captivity of falsehood.

  • @derejeaanereayonreayo6219
    @derejeaanereayonreayo6219 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ።የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ እውነታውን ከቡሉይ ኪዳን እያጣቀሰ ህይወትን እንዳስተማረ አሁንም ኡስታዝ እናመሰግናለን ።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እናንተም በርቱ በጭለማ የሚኖሩትን ወደብርሀን አምጧቸው ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AgertuAnteneh
    @AgertuAnteneh 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጊታ ኢየሱስ ከአውቆ አጥፈዎች ይልቅ ባለመረዳት ባለ ማወቅ እንትን የከዱትን አሁንም በራስህ አሠራር መልሳቸው ተገለጥላቼው ልፋት ድካማቼውንም እስበህ ወደራስህ መንግሥት ታስገባቼው ዘንድ እንለምንሀለን እንጸልያለን
    መንፈስ ቅዱስ አንተ በስራ ላይ ነህ ይህ ያንተ ይሥራ ውጤት ነው።። አሜን

  • @meskimeski3962
    @meskimeski3962 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ❤️❤️❤️

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለጠያቂው ምስክርነት የሚሰጡ ሰዎችን ሀሳብ ፍሰት ባታቋርጥ ጥሩ ነው፣
    ስለ አገልግሎትህ ተባረክ!

  • @alexSanchez-x7s
    @alexSanchez-x7s 5 หลายเดือนก่อน +8

    በርታልን

  • @TigstiAwalom
    @TigstiAwalom 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ይባረክ! ጣፋጭ ምስክርነት!

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ❤ እንኮን ደና መጣህ ወድማችን ጌታ ካተጋር ይሁን ብዙዎች ባተ ይድናሉ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @alemsegedgirma1165
    @alemsegedgirma1165 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wonderful testimony with deep understanding of the Christ. God bless you!

  • @FreeWende
    @FreeWende 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ኢየሱስ ይመጣል!!!

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታሆይተባረክአንተትልቅነህ

  • @Abenezer1100
    @Abenezer1100 5 หลายเดือนก่อน +4

    ህይወት ማለት ክርስቶስ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @LidiaEyasu
    @LidiaEyasu 5 หลายเดือนก่อน +5

    OMG😮❤Our Lord Jesus is true Lord❤❤❤🎉🎉Glory🎉🎉🎉🎉Bro big respect 🙏🙏be blessed❤❤🎉🎉

  • @sebleasheberabebe4265
    @sebleasheberabebe4265 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ ጌታ እየሱስ ይባርክህ። ድካምህ ፍሬ እያፈራ ስለሆነ ደስ ይበልህ

  • @mulugetamekonnen5741
    @mulugetamekonnen5741 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ተባረክ ።የክርስቶስን ህይዎት በምድረበዳ በትክክል የኖረ የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው ነው። እኔ ምስክር ነኝ። የየተናገረውን የኖረ የእግር ሰው ተባረክ።

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 5 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ

  • @AgertuAnteneh
    @AgertuAnteneh 5 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጥም አስደናቂና አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ስለሰማሁ ልቤ በደስታ ዘለለ ጌታ ኢየሱስ ( መንፈስ ቅዱስ ) በሥራ ላይ ነው ፣ በእርግጥም በደሙ ከነቤተሰብህ ይሼፍንህ ይጠብቅህ ።

  • @amsaleaddmase7348
    @amsaleaddmase7348 5 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂው እባክህ የእንግሊዘኛ ቃል አትጠቀም ብዙዎቻችን አይኀባንም:: የሚገርም መረዳት ነውና ጌታ ይባርክህ❤

  • @ZerfuZed
    @ZerfuZed 5 หลายเดือนก่อน +4

    አባተ ስም ይባረክ

  • @meaza5096
    @meaza5096 5 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድቅ ምስክርነት ነው እሰይ እኳን ጌታ ረዳክ ጌተንም አገኘክ ያተመዳን ለብዙ ሙስሊሞች መገድ ሊሆን ጌታ አተን መርጧል አተደሞ ከሞት ወደህይወት ስለመጣክ ይሄንን ሕይወት ላላገኛ ወገኖቻችን መናገር አለብክ ጌታ ይረዳካል ክረሰስትና ሰልፍ አለው በዛውስጥ ተሰርቶ ማለፍ ነው ወዳጄ አሁንም በክርስቶስ ባለው ፀጋ በርታ አተን ከዚ በኋላ ወደዛም ወደዚም የማያረግክ የለም በአለቱ ላይ ቆመካል የሚያናውጥም አይኖርም እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን ተባረክ

  • @Nigatlegse
    @Nigatlegse 5 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @ምክንያትሚድያ
    @ምክንያትሚድያ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ዘመንህ ዘርህን እግዜብሔር ይባርክ

  • @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ
    @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ጆኒ ❤❤❤ስለሰማሁክ ደስ ብሎኛል

  • @David85979
    @David85979 4 หลายเดือนก่อน

    This is God's grace. !!!!
    Get into my bones, I'm so blessed.
    Hallelujah.
    God bless you all.

  • @GosaAb
    @GosaAb 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባረክ ወንድሜ በረታ

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 5 หลายเดือนก่อน +5

    Hallelujah hallelujah 🙌💥
    Iyesus ka igna gaa naw

  • @DesalegenSimeon
    @DesalegenSimeon 5 หลายเดือนก่อน

    Well come to Great life. Jesus Christ is life. እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi 5 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ የሚገርመኝና የሚያቃጥለኝ መሀመድ ከኢየሱስ ጋር መነፃፀሩ መሀመድ እንኳን ከኢየሱስ ሊወዳደር ይቅርና ከምንም ጋር ማነፃፀር ይከብዳል እኔ የጳውሎስ መልዕክት ሳነብ እራሱ ኢየሱስ በጳውሎስ የሰራውን ስራ እንዴት እንዴት እንደምሆን እኔ አዉቃለሁ ከመሀመድ ጳውሎስ መቶ ፐርሰንት ይሻላል

    • @abebagebeyehu4691
      @abebagebeyehu4691 5 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ እኮ የምታመልከው አምላክ ነው የምትለው እኮ የሚበላ የሚጠጣ የሚተኛ የሚቀሰቀስ ከበላ ከጠጣ ደግም ምን ይጠብቀውዋል መፀዳዳት አይገርምም አምላክ ሲዻፀዳዳ አስበው እውቀት አና እውነት ካላችሁ ለምን መድረክ ላይ አትወጡም ለነገሩ በናንተ መፍረድ አይቻልም ከላይ ያሉት መሪዎቻች በተለይ የንጽጽር መምህሮች ያሳዝናሉ ለክብርና ዝና ገንዘብ ብለው ዝዝዝም ጭጭ ያሉት

    • @yedidyaful
      @yedidyaful 5 หลายเดือนก่อน

      @@abebagebeyehu4691የሚመችህን ግዜ አመቻችተህ ንገረኝ እና live መነጋገር እንችላለን። ከቻልህ አቡ ሀይደርንም ይዘህው ነው

  • @MedinaAhmed-ip4oi
    @MedinaAhmed-ip4oi 2 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤

  • @Tinay-l5h
    @Tinay-l5h 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ወደ እውነተኛ ሕይወት መንገድ ወደ ጌታ ኢየሱስ በሰላም መጡ

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከምር ከዳነ ሰው የሚሰማ ድምፅ ነው የሰማሁት በጣም ደስ ብሎኛል ይህን ምስክርነት ስላካፈላችሁን ተባረኩልን ጌታ ዛም ይሰራል ያድናል ገና ለበረከት ሁኑ 🙏❤️

  • @SamSammy-j9e
    @SamSammy-j9e 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ

  • @meaza5096
    @meaza5096 5 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁ እርሳቸው ጠብቁ ተባረክ 🙏

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 2 หลายเดือนก่อน

    ኣርቶዶኮስ ነኝ ግን ነፍሴ ረካቺበት ከብር ልደግል ልጅ❤❤❤

  • @OfficialNewGedeuffaMezmur
    @OfficialNewGedeuffaMezmur 4 หลายเดือนก่อน

    ጨርሼ ነው ያዳመጥኩት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 5 หลายเดือนก่อน

    ክብር ሁሉ ለወደደን❤❤❤ እልልልልልልልልል ኦ ፍጥረትህን የማትተው ክብር ላንተ ❤ ተባረኩ ያብዛላችሁ

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤እኔ ግን ስለ መሓመድ ሳስበው ልክ እንደ መኮረጅ ይተጠናወተው ተማሪ ግን ደግሞ ሲኮርጅም ጎበዝ ያልሆነ ሰነፍ ተማሪ ሆኖ ይሰማኛል!! I know ፊደል መቁጠርም እድሉ እንዳላገኘ!! ❤❤❤

  • @mulugetamekonnen5741
    @mulugetamekonnen5741 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባሮክህ ወንድም ሁሴን

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እውነት ነው መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው። ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 5 หลายเดือนก่อน +2

    የድግልማረያምልጅሥሙይክበርይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobteakalign6435
    @eyobteakalign6435 5 หลายเดือนก่อน +3

    Jesus is truth .Amen for our God father revealed Jesus and saved you by him.

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg 5 หลายเดือนก่อน +3

    Praise God

  • @Tinay-l5h
    @Tinay-l5h 5 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ኡፍፍፍ ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 5 หลายเดือนก่อน

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረክ ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ይታደግማል

  • @NuhaminAdugna
    @NuhaminAdugna 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እኮ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatinaelMulatu
    @NatinaelMulatu 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የሚባርክ ምስክርነት ነው እኔ እንደስብከት ነው የተባረኩበት ተባረኩ ፡ሌሎችንም ለምስክርነት ብትጋብዙ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ በደሙ ይሸፍናችሁ ተባረኩ

  • @Alexjornalist
    @Alexjornalist 5 หลายเดือนก่อน +3

    Hallelujah 🙏

  • @Zahra-s9g
    @Zahra-s9g 29 วันที่ผ่านมา

    ጎቦዝ ኣንተ ልጂ እንደንተ ያለ ያብዛልን ❤

  • @Marymm2
    @Marymm2 5 หลายเดือนก่อน +5

    EYSUS ❤❤❤

  • @melber7957
    @melber7957 5 หลายเดือนก่อน +3

    Geta Semu yebarek! Elelelelelel! Enkwan wede ewnetu menged meleseh my Oromo brother!🖤♥️🤍♥️🌳♥️ May God bless you and Oromo Nations 🙌🙌

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 5 หลายเดือนก่อน +3

    Bless you

  • @zelekebunchamo7741
    @zelekebunchamo7741 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሃሌሉያ ኢያሱስ ይድነል

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜን

  • @KSD-s1y
    @KSD-s1y 5 หลายเดือนก่อน +2

    የምስራች ነው ! እግዚአብሔር ይመስገን ። እኛ የበራልን ሰንፈን ሳለ እግዚአብሔር ግን በዘላለማዊ ፍቅሩ እየዳሰሰ ወንድሞችን ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት እያፈለሰ ስላለ ደስታችን ዕፁብ ነው ።

  • @JdjdHdn-n9o
    @JdjdHdn-n9o 3 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ወንድም ሱረተል መሬም ላይ احنا خلقناكم የሚለው እኛ የሚለው ሶስትነታቸው ይገልፃል ።እኔ አይልም ልክ ነው ሀሳብህ የጠራን ጌታ የተበረከ ነው

  • @FikiruIrana
    @FikiruIrana 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ለመጨረሻው ክብር ያብቃችሁ

  • @asfawbayisa4929
    @asfawbayisa4929 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይመስገን ።እንኳን ጌታ እየሱስ ረዳህ

  • @NetsanetBezu
    @NetsanetBezu 5 หลายเดือนก่อน +6

    እግዝሐብሄር ይመስገን።ገና በዙፍኑ እሱ ይከብራል ይነግሳል የአለም ህዝብ ሁሉ ጌታን ያላገኘ ጌታ የግል አዳኝ አድርጓዉ ይቀበላሉ።አሜን አሜን አሜን ይሆናል

  • @alemsegedgirma1165
    @alemsegedgirma1165 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow, what a great example given at the end of his talk.

  • @Markosseraro-q1k
    @Markosseraro-q1k 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኡስታዝ ታባሪክ በጣም እንወድሃሌን. ለጌታ ዋጋ ዋጋ ለመክፈል እነኩን ተቀላቀ ልነ

  • @emeba951
    @emeba951 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wow ! 😮😮❤❤

  • @yonashailu1733
    @yonashailu1733 5 หลายเดือนก่อน +3

    Tebareke wedeme erjeme edeme yestek

  • @azalechhaile6328
    @azalechhaile6328 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሰው ጌታ ነው ከሲ ኦል የታደገህ በርታ የሰውን ነገር ተወው የሰላም አምላክ ይርዳክ

  • @አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ
    @አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ያድናል ::

  • @bithaniyahebron1537
    @bithaniyahebron1537 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ ምናመልከዉ?❤❤❤

  • @አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ
    @አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ 🙏 ✅✅✅✝️✝️✝️✅✅✅💯💯

  • @agegnehualemu4250
    @agegnehualemu4250 5 หลายเดือนก่อน +1

    The word that the x-Muslim says is heartbreaking. ''Getahoy na yeminlew siledanen new, yet endeminhed sileminawk new'' . Thanks to God

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 5 หลายเดือนก่อน +4

    John 3:16

  • @eleni311
    @eleni311 5 หลายเดือนก่อน

    የወንድማችን ምሰክር እንደ ማር ይጣፍጣል እግዚአብሄር ከጠራህ ወንድሜ በዳዴም ቢሆን ትመጣለህ አንዳንድ ኦርቶዶክሶች አሉ ሙሰሊሞችን ሰህተት ላይ ናችሁ የሚሉ ሙሰሊሙም ኦርቶዶክሱም አንድ አይነት ጬለማ ውሰጥ ናችሁ ወደ አንዱ ጌታ ወደ ኢሱስ ክርሰቶሰ ኑ ልባችሁ ይሼነፍ በእግዚአብሄር ልጅ ፍቅር እኛ የማሪያምንና የመላእክትን አርማ አናውለበልብም የመጄመሪያም የመጬረሻም አርማችን ኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው ኢየሱስ ያድናል ሀሌሉያ ተባረክ ወንድማችን 🙏❤

  • @Pitanc
    @Pitanc 5 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus Christ is King of all King's amen.Thank you Jesus Christ Son of God ulmaity.

  • @bereketshambel-gi2gr
    @bereketshambel-gi2gr 5 หลายเดือนก่อน +4

    amen muslimoch danu yemedan ken zarev new

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 5 หลายเดือนก่อน +2

    Eysusi kerstose yigatoche gata yingstate negusa yihayalane ayalee new kerstoosi bechanew yes of course megidime hewtine esuubecha new 👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾☦️☦️☦️⛪🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @magemm-bn6uk
    @magemm-bn6uk หลายเดือนก่อน

    Betamidesiyilali❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shalumiki-sd6cy
    @shalumiki-sd6cy 5 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ጌታ ነው ተባረኩልን