በመጨረሻም ጀነራሉ አብይን ከዷቸው? ጉድ መጣ ጠቅላዩ ተበሳጩ አሜሪካ እጅ የገባው ሰነድ 4ኪሎን አስጨነቀ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ค. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    TH-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

ความคิดเห็น • 40

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 17 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ victory for FANNO

  • @zerlegeberenew8135
    @zerlegeberenew8135 17 วันที่ผ่านมา +7

    ጥቅሜ ተነካ? የምን ጥቅም ነው እንዲህ አይነት የተዛባ ዘገባ አይሸቅልም

  • @birhanu7953
    @birhanu7953 17 วันที่ผ่านมา +4

    ስጋ ጥራ ቢሉት ጣፊያ አለ እንደተባለው ነው።
    ፃድቃን ብሎ የውጊያ ሊቅ አስቂኝ ነው።

    • @JohnJohn-gt4zv
      @JohnJohn-gt4zv 17 วันที่ผ่านมา

      አንተ አለኸን የወሬ ሊቅ😂😂😂😂

  • @user-pb9sh7yz5q
    @user-pb9sh7yz5q 17 วันที่ผ่านมา +5

    ምንም እውቀት እደሌለህ ራስህን አጋለጥክ

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 17 วันที่ผ่านมา

      በትክክል!
      በሬ ወለደ ቀዳዳ ሚድያ!

  • @MdarebeInderise-ov1op
    @MdarebeInderise-ov1op 17 วันที่ผ่านมา +3

    የይመስላል ዜና ነዉ የሰለቼን

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o 17 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @user-wv6rf7gq2p
    @user-wv6rf7gq2p 17 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት ነው ሥራ?ተብሎ ስጠዬት አለን!ይኼው መግደል እንደሰለቸን!ብለው ስናገሩ የነበሩትን ባለሥልጣናትን በማቀፍ ዜጎችንና ጋዛጤኞችን በማሰርና በማገት ፣ደብዛቸውንም በማጥፋት ፣በኃይል እርምጃዎች ሀገርም ሀገረ መንግሥትም ልፀና አይችልም ።

  • @ZenaMinch
    @ZenaMinch 17 วันที่ผ่านมา +1

    Best Information and Updates

  • @aliamin2669
    @aliamin2669 17 วันที่ผ่านมา +2

    ምን የሚሉት እከክ ዘገባ ነው

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 17 วันที่ผ่านมา +1

    የጦር ጠቢብ ነው ያልጰከው ለዛ ነው በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት መቶ ሺ ጦር ያስፈጀው በአሁኑ ጦርነት አንድ ሚሊዮን ህዝብ ያስፈጀው

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጻድቃን እንሽላሊት !!!😂 ምርጥ ወታደር ኣልካት ..??ቂቂቂቂቂቂ

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv 17 วันที่ผ่านมา

    ".,....... ካልተረጋገጠ ምንጭ ተረጋገጠ ......." 😂😂😂 ብሎ ዜና ምን ይባላል ?😂😂
    ለማንኛውም ፃድቃን ቅዳሜ ይገባል እፕቀባበል አድርጉለት ።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 17 วันที่ผ่านมา

    Fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wondimbiadglign4184
    @wondimbiadglign4184 17 วันที่ผ่านมา +2

    ቀዳዳ ምኞትህን ነው የምትገልጸው ። ጀ/ል ፃድቃን ወደ አሜሪካ የሄዱት ዚቢብ የምትባል ልጃቸውን ለማስመረቅ ነው እየተባለ ነው ።

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 17 วันที่ผ่านมา

      ተወው ይቀደድ😂 የእንጀራ ገመዱ አይደል የቅፕፈት ዜና😅

  • @BiniamBrhane-yy6ls
    @BiniamBrhane-yy6ls 17 วันที่ผ่านมา +1

    Are kidding me. You called him a known general. This guy was going to be punshed for the strategy he followed in Badme War. He was the reason the trench was full of ethiopian youth dead buddies. Still in the recent war b/n federal and TDF every body is blaming him
    So is that what u call decorated geneneral? Give me a break.

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 17 วันที่ผ่านมา

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nx5iw1lf7r
    @user-nx5iw1lf7r 17 วันที่ผ่านมา

    OMG yes

  • @berhanedebessai2315
    @berhanedebessai2315 17 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክ ክ ክ ጀነራል ጾሮና እግሪ መኸል ዓሰብ::

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m 17 วันที่ผ่านมา +1

    እንተ ብልፅግና ዝምበል እድር ባይ ነህ

  • @demismuktar
    @demismuktar 17 วันที่ผ่านมา

    Abbey Ahmed is the mad false king of Ethiopia. He must be removed from power by force. Fano, fano, fano(Zerma)!!! ❤

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im 17 วันที่ผ่านมา

    ኣትዋሹ።ፃድቃን በኢትዮጵያ እጁ ኣያገባም።

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 17 วันที่ผ่านมา

    ጀነራል ፃድቃን ለልጃቸው ምርቃ እንደሄዱ ስምተናል😆ምኞትህን አትንገረን! ቀዳዳ

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 17 วันที่ผ่านมา +1

    ቀዳዳ

  • @solomonabreha2300
    @solomonabreha2300 17 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት የመራው ማን ነው ብለህ ሳታጣራ መቀባጠር ምን ይሉታል ተሸውደሀል።

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 17 วันที่ผ่านมา +1

    አብይየሚባልሰይጣንደምየሚጠጣአጋንት;አላህያጥፋልንአመን!!

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 17 วันที่ผ่านมา

      ጦጦይይባባ! አላህ መጀመሪያ አንቺንና ዘርሽን ያጥፋው!
      አንቺና መሰሎችሽ ናችሁ ሰይጣንና ደም ጠጪ!

  • @Amhara-Ethiopian
    @Amhara-Ethiopian 16 วันที่ผ่านมา

    አብይን ያልከዳ እናቱ ትበዳ 🖕

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 17 วันที่ผ่านมา

    Yehe dukuman arogi ahunem seltan yefelegal tegiry wetaten asecherso😅😅😅😅

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 17 วันที่ผ่านมา

    ትበጠረቃለህ በጥራቃ

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 17 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ የወረደው አብይ የሚባል አውሬ የሰው ደም የሚጠጣ

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 17 วันที่ผ่านมา

    ይሄ የባህል ጀኔራል ከ ኤርትራ ጦሪነት የመራ ልቅ ትላለህ በጣም ዶንቆሮ ነህ ጻድቃን በ እግሪመኸል ውንደ በግ ኣሳልፎ ያስገባቸው የ እትዮጵያ ልጆች ብሽህ ነው ያስጨረሻሸው 45 ታንኮች ነው ጥሎ የ ፈረጠጠ ይሄ ነው የ ጦር ልቅ ኣንተ ሞኝ የ ትግራይ ህዝብ ኣንድ ሚልዮና ያጠፋ ኣንድ ደንቆሮ ጀኔራል ተብየ ልቅ ትላለህ።

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 17 วันที่ผ่านมา

    እንደ አንድአፍታ ቲዩቭ ዘመኑን ሁሉ የሚዋሽ ቲዩቭ አለ እንዴ?
    ይገርማል እኮ!
    ደረቅ አይን አውጣ ቲዩቭ ነው!
    በሬ ወለደ ማለት አይሰለችህም እንዴ?
    ይሔ ወሬህ የሚያሳዬው ለአድማጭ ተመልካቾችህ ክብር እንደሌለህ ማሳያ ማድረግህ እንጂ የሚድያ ተከታታይ አንተ ብቻ አይደለህምና አብይን እንደማትችለውና በጣም እንደከበደህ ማሳያ አንተና ቻናልህ ስለሆናችሁ በጣም ደስ ይላል!
    አብይን በፍቅር እንጂ በጥላቻ አትችለውምና በዚህ ሁኔታህ ነገ ትጨልልና ሰንደል ፀጉርህ ላይ ሰክተህ ጫት ተራ እንደምትዞር አልጠራጠርም!!