Melos
Melos
  • 108
  • 388 482

วีดีโอ

ስምሽን ጠርቼ የቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ የሐሰት ዝማሬ
มุมมอง 1.9K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ስምሽን ጠርቼ የቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ የሐሰት ዝማሬ
የሴታሴት መገለጫ ምንድነው | ወንደቃዎች
มุมมอง 1.7Kวันที่ผ่านมา
ሴታሴት ማነው ? ወንደቃዎችስ እነማን ናቸው ?
አብርሃም ሥላሴን አዘለ | አብርሃም የማያውቀው የአብርሃሙ ሥላሴ
มุมมอง 2.5Kวันที่ผ่านมา
የአብርሃሙ ሥላሴ የዘፍጥረት 18 ትርጓሜ
መንፈስ ቅዱስ የተለየው ገብረ መንፈስ ቅዱስ
มุมมอง 1.9K14 วันที่ผ่านมา
መንፈስ ቅዱስ የተለየው ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ግብረሰዶምን እንቃወማለን | ክርስቲያናዊ አቋም
มุมมอง 1.2K14 วันที่ผ่านมา
ግብረሰዶምን እንቃወማለን | ክርስቲያናዊ አቋም
ጸሎት ወደ ማን ? በማን ? #ማርያም የማትቀበለው ወደ ማርያም የሚደረገው የስሕተት ጸሎት ሲፈተሽ
มุมมอง 1.9K14 วันที่ผ่านมา
ጸሎት ወደ ማን ? በማን ? #ማርያም የማትቀበለው ወደ ማርያም የሚደረገው የስሕተት ጸሎት ሲፈተሽ
ዓይናችን ነሽ ማርያም የሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ የዝማሬ ኑፋቄ
มุมมอง 3K14 วันที่ผ่านมา
ዓይናችን ነሽ ማርያም የሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ የዝማሬ ኑፋቄ
ማርያም ከሌለች ኢየሱስ የለም ያሉት ጳጳስ | የኦርቶዶክስ ምንፍቅና ዓይን አወጣ
มุมมอง 8K21 วันที่ผ่านมา
ማርያም ከሌለች ኢየሱስ የለም ያሉት ጳጳስ | የኦርቶዶክስ ምንፍቅና ዓይን አወጣ
ከሞት በኋላ ፍትሐት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን ? በገንዘብ ነፍሳትን ከሲኦል የማስወጣት እቅድ
มุมมอง 2.4K21 วันที่ผ่านมา
ጸሎተ ፍትሐት ምንድነው ? ግማሽ እና ሙሉ ፍትሐት እየተባለ በገንዘብ ብዛት እና ማነስ ነፍሳት ከሲኦል ይወጣሉን
አዲስ ጅማሮ | ኢየሱስ ሕይወት ነው
มุมมอง 1.1K28 วันที่ผ่านมา
አዲስ ጅማሮ | ኢየሱስ ሕይወት ነው
ጾመ ሐዋርያት እንዲቀነስ ጥናት ቀረበ | የሐዋርያት ጾም ሐዋርያዊ ነውን ?
มุมมอง 6Kหลายเดือนก่อน
ጾመ ሐዋርያት እንዲቀነስ ጥናት ቀረበ | የሐዋርያት ጾም ሐዋርያዊ ነውን ?
ገነት ወይንስ ሲኦል | ወራሽ መሆናችንን የሚያስረግጥ ትምህርት | Hell & Heaven
มุมมอง 2.3Kหลายเดือนก่อน
ገነት ወይንስ ሲኦል | ወራሽ መሆናችንን የሚያስረግጥ ትምህርት | Hell & Heaven
ጋኔን የሙስሊሞች ወንድም መሆኑን ያውቃሉን | ክርስትና Vs እስልምና| ሜሎስ Vs አቡሃይደር
มุมมอง 17Kหลายเดือนก่อน
ጋኔን የሙስሊሞች ወንድም መሆኑን ያውቃሉን | ክርስትና Vs እስልምና| ሜሎስ Vs አቡሃይደር
ክርስቲያናዊ ምላሸ ለቀሲስ ተስፋዬ መቆያ
มุมมอง 3.3Kหลายเดือนก่อน
ክርስቲያናዊ ምላሸ ለቀሲስ ተስፋዬ መቆያ
የቢሾፕ ደጉ ኑፋቄ | አብ በሥጋ ተገልጧልን ?
มุมมอง 4.4Kหลายเดือนก่อน
የቢሾፕ ደጉ ኑፋቄ | አብ በሥጋ ተገልጧልን ?
የተበላሸው ኦርቶዶክሳዊ ነገረ-ክርስቶስ
มุมมอง 3.9Kหลายเดือนก่อน
የተበላሸው ኦርቶዶክሳዊ ነገረ-ክርስቶስ
የአብ ጥሪ | የመዳን ግብዣ
มุมมอง 548หลายเดือนก่อน
የአብ ጥሪ | የመዳን ግብዣ
በእንተ ማርያም
มุมมอง 838หลายเดือนก่อน
በእንተ ማርያም
መዳን በእምነት ወይንስ በፀጋ | የሐዋርያው ጳውሎስ የመዳን ትምህርት
มุมมอง 2.6K2 หลายเดือนก่อน
መዳን በእምነት ወይንስ በፀጋ | የሐዋርያው ጳውሎስ የመዳን ትምህርት
ለመምህር ብርሃኑ አድማስ የተሰጠ ክርስቲያዊ ምላሽ
มุมมอง 4.5K2 หลายเดือนก่อน
ለመምህር ብርሃኑ አድማስ የተሰጠ ክርስቲያዊ ምላሽ
ለዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ የተሰጠ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ ከሜሎስ
มุมมอง 3.3K2 หลายเดือนก่อน
ለዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ የተሰጠ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ ከሜሎስ
በኃጢአት የምትሰቃዩ ይህንን መልእክት አዳምጡ
มุมมอง 6682 หลายเดือนก่อน
በኃጢአት የምትሰቃዩ ይህንን መልእክት አዳምጡ
ብቸኛ አዳኝ ኢየሱስ
มุมมอง 1K2 หลายเดือนก่อน
ብቸኛ አዳኝ ኢየሱስ
ብቸኛ ቤዛ | ቤዛችን ኢየሱስ ወይንስ ማርያም | ቤዛዊተዓለም
มุมมอง 1.2K2 หลายเดือนก่อน
ብቸኛ ቤዛ | ቤዛችን ኢየሱስ ወይንስ ማርያም | ቤዛዊተዓለም
ስለ እኛ #የሚማልደው ኢየሱስ ነው | ኢየሱስ እንዴት ይማልዳል ለሚሉ አጥጋቢ መልስ የተሰጠበት
มุมมอง 2.2K2 หลายเดือนก่อน
ስለ እኛ #የሚማልደው ኢየሱስ ነው | ኢየሱስ እንዴት ይማልዳል ለሚሉ አጥጋቢ መልስ የተሰጠበት
ብቸኛ ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ነው
มุมมอง 1.6K2 หลายเดือนก่อน
ብቸኛ ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ነው
የሕማም ሰው #ኢየሱስ
มุมมอง 1.3K2 หลายเดือนก่อน
የሕማም ሰው #ኢየሱስ
የሚበልጥ መሥዋዕት
มุมมอง 6663 หลายเดือนก่อน
የሚበልጥ መሥዋዕት

ความคิดเห็น

  • @EdomKetema-fc4yv
    @EdomKetema-fc4yv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደደብ፣

  • @SimonJambo
    @SimonJambo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Arstu mndnew menafqan vs Cristian orthodox ytearemeley

  • @user-tc8oh4ni9e
    @user-tc8oh4ni9e 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-tc8oh4ni9e
    @user-tc8oh4ni9e 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት❤❤እሺ አባታችን ❤እኔ ጥያቄ አለኝ ታቦትን እንዲሠራ ሙሴ ታዘዘ ስዕልንስ እንዲስል የታዘዘው ማን ነው ትዕዛዝ ከእግዚአብሔር ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun7997 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ ቃል ነበረ, ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ, ቃልም እግዚአብሔር ነበረ,, ይህ እግዚአብሔር የነበረው ቃል ስጋ ሆነ!!!! አይልም!!?????

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Marachw😢😢😢

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mala tebrk🎉❤

  • @Ella_1994
    @Ella_1994 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በውስጥህ ያደረውን አጋንንት አቡነ ተክለ ሀይማኖት ይንቀሉልህ! እመ ብርሃን ልብ ትስጥህ!

  • @MichaelUgamo
    @MichaelUgamo 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብሩካን ሁኑ ❤❤

  • @YohannesAsalfew
    @YohannesAsalfew 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በስራችን ለማለት ፈልገው እንደሆነ ግልፅ ነው አባቴ።እምም

  • @Ella_1994
    @Ella_1994 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመ ብርሃን ልብህን ታብራልህ ሜሎስ! ተመለስ!!

  • @user-fl4xb8is1k
    @user-fl4xb8is1k 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናትህል ልብዳላት ግም መናፋቅ ቡሽቲ ሬሳ የብዳታም ልጅ

  • @berihuabadi1640
    @berihuabadi1640 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Liju lememarm lemawekm flagot yalew aymeslm mknyatum aweku blo new ymitechew ena menageru trgum yelwum

  • @bizuayehuatinafu8638
    @bizuayehuatinafu8638 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ መሎስ! እኛ የወንጌል አማኞች ከጎንህ ነን!

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 วันที่ผ่านมา

    ትከእክል ነህ ተባረክ ለዚህ ዘመን ትክክለኛ ትምህርት እየሰጠህ ነው

  • @AddisAd-nm5fb
    @AddisAd-nm5fb วันที่ผ่านมา

    ሜላዬ በደንብ አጥበህ ጨምቀህ አስጥተኸዋል ይመችህ 😂😂

  • @joeking2028
    @joeking2028 วันที่ผ่านมา

    GOD bless you all ❤❤❤

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 วันที่ผ่านมา

    የህዝቤ ነፍስ አሳዘነኝ😢😢 ጌታ ሆይ ነፍሳትን ታደግ አስተማሪዎችን እውነተኛ ቃልህን አስተምር

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 วันที่ผ่านมา

    ከቃሉ ጋር ናቹ ሲል አው የሚሉት ሰዎችስ ቆይ የትኛው ቃል ነው በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ቃሉን የሚያጣምም የመርገም ክፉ እርኩስ መንፈስ በኢየሱስ ስም የተወጋ የተቃጠለ ከአለም የጠፋ ወደ ሲኦል ይውረድ ወደ ጨለማ የገባ ይሁን ከሰዎች ራስ ላይ የወጣ ወደ ጥልቁ የወረደ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @LidiyaTadesseJote-hb8fn
    @LidiyaTadesseJote-hb8fn วันที่ผ่านมา

    keep it up dear melu

  • @natnaeltigunegn4068
    @natnaeltigunegn4068 วันที่ผ่านมา

    Bezare ken endet endetekemegn tebarek endatakuart … you have been a reason for me Zare be wengel sew ihn challenge endareg

  • @samsonmitiku2732
    @samsonmitiku2732 วันที่ผ่านมา

    melos tebarek bedenb asredtehal bizu temirealw kante

  • @user-jc1nn4or6z
    @user-jc1nn4or6z วันที่ผ่านมา

    መናፍቅ ራሱን ክርስቲያን እስካሁን ክርስትናን ጠብቆ ያቆየውን ኦርቶዶክስን ደግሞ ክርስቲያን እንዳልሆነ አድርጎ ነው የሚያስበው ፡፡ መፅሀፍ ቅዱስ ሳይኖር ቤተክርስቲያን ነበረች ሀዋርያቶች ያሥተማሩት መፅሀፍ ቅዱስ ሳይኖር ነው፡፡ስለዚህ ሀዋርያቶች በቃል ያስተላለፉልንን ተውፊት እንዳለ ተቀብለን ለትውልድ ሳናስቀር ሳንቀይር እናስተላልፋለን፡፡

  • @OrientalOrthodoxy27
    @OrientalOrthodoxy27 วันที่ผ่านมา

    Ke Lutheran protestant gar teleyayachu belugna

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk วันที่ผ่านมา

    Yemnafik thadiso shektoch atelawoch nachu ortodox yemismachu yelem

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc 2 วันที่ผ่านมา

    ገድል ከመጽሃፍ ቅዱስ የሚጣረስ ከሆነስ?😊 መጽሃፍ ቅዱስ ስለመዳን በቂ እያለ ተጨማሪ ልምን ኣስፈለገ😅

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ኣርነት ያወጣል። ጌታ ይባርክህ ሜሎስ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 วันที่ผ่านมา

    Melos God bless you

  • @GenetTefera-f7s
    @GenetTefera-f7s 2 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ❤

  • @GenetTefera-f7s
    @GenetTefera-f7s 2 วันที่ผ่านมา

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድም ሜሎስ

  • @GenetTefera-f7s
    @GenetTefera-f7s 2 วันที่ผ่านมา

  • @GenetTefera-f7s
    @GenetTefera-f7s 2 วันที่ผ่านมา

    Tebaraku

  • @cyberpolls5294
    @cyberpolls5294 2 วันที่ผ่านมา

    #MELOS=> From Haleta! #EYESUS yeml sim kemetryanet/kemegbabyanet yalefe #MANINETUN ygeltsal wey??? Mgelts kehone #melak lemariam declare yaregaw EYESUS blo new wey??? Simun simun eyalu #FIDEL lay yekerut beta eminetochs tkikl kehonu, mehon yalebet #YOSHUA alneberem wey? MUCH LOVE BROTHER❤

  • @Emabet4
    @Emabet4 2 วันที่ผ่านมา

    Tabaraku❤❤❤

  • @surafelaynekulu9147
    @surafelaynekulu9147 2 วันที่ผ่านมา

    እንደ ጥያቄ : ዮሐ 6 =በቀጥታ ካልተተረጎመ ለምን ማቴዎስ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና፦ እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። ²⁷ ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ፦ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤ ²⁸ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው። ጠጡ አለ። ግዴታ ለመቃወም እውነት መካድ አያስፈልግም። አሁንም መስዋቱን አምነህ እንደሚያድን ካልተቀበልክ አትድንም።

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 2 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ያለ መረዳት ይሄ መነሻው ከሉተር ያልሆነ ከዜውንጊልን የሆነ ነው። ሉተር የፕሮቴስታንት ሀዳሲ የሆነ እነዚህ መምህራን ነን ብለው የሚያስተምሩትን የአጋጋንት የሆኑ ይላቸዋል። መፅሐፍ ቅዱስ ማማያ መነፅራቸው ሉተር ነው ። የብቻ የብቻ የብቻ ጀማሪ መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ፥ እምነት ብቻ ፀጋ ብቻ ብሎ ያስጀመራውን ለሉተር እንኳን አረዳድ ያልታመነ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በሰጠችው ቤተክርስቲያን ውስጥ ከመጀመሪያው ጀምሮ የታመነ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ መረዳት በሁሉም የቤተክርስቲያን አባቶች የታመነ ታላቅ ምስጢር ነው። ድንገት በ16 ክፍለ ዘመን በተከሰተው የዜንጌልን አስተምሮ ነው። እንደ እንኳን ቅዱስ አባት ብትጠቅስሉን ካለ በአለም አቀፏ ቤተክርስቲያን ይሄንን የተቃወመ አባት ካለ? እስከ16 ክፍለ ዘመን ክርስቲያንዮች ሳያውቁ ሳይረዱ ቆይቶ ይሄን ቅዱስ ስራት አንድ ዜንጌልን ተገልጦለት ለመዳን አያስፈልግም ብሎ ተከሰተ ይሄ ከጌታ ነው ከዲያብሎስ የሆነ የክርስትና መረዳት ነወንን? ሐዋርያት ቱፊት ባላቸው ኦርንታል ኦርቶዶክስ ፥ በምስራቅ ኦርቶዶክስ በካቶሊክ እንዲሁም በሉተር ቤተክርስቲያን የሚታመን እንጂ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ብቻ አይደለም።ከቤተክርስቲያን ወጪ መጽሐፍ ቅዱስ ለመረዳት መሞከር ፕሮቴስታንት መጨረሻው ወደሌለው ለግለሰብ መረዳት ተላልፎ ተሰጥቷል።

  • @zerufael2011
    @zerufael2011 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ የተረዳሁት ምንም ችግር እንደሌለበት ነው ይበልጥ የማርያምን ክብር አጣጣምኩት

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 2 วันที่ผ่านมา

    በነጬ ዙፋን ፊት የታረደው በግ እንጂ ሶስት አካል አይኖርም በጉም ክርስቶስ ነው አትሸወዱ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 2 วันที่ผ่านมา

    በነጬ ዙፋን ፊት የታረደው በግ እንጂ ሶስት አካል አይኖርም በጉም ክርስቶስ ነው አትሸወዱ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 2 วันที่ผ่านมา

    ሥላሴ የሚል መለኮታዊ ቋንቋ የለም የግሪክ የፍልስፍና ቲዎሎጂ ነው የሚያወናብደን

  • @shambelkifle8148
    @shambelkifle8148 2 วันที่ผ่านมา

    minew minfikanayen sew yiweklign alik,,,menafik yerasu neger silelew hulem ewnetin mekawem new sirachu, sile kidus kirban min tawkaleh? kemisun awlik atijajalibn ye luter buchila!

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk 2 วันที่ผ่านมา

    ሜሎስ የሉትር ቡችላ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 วันที่ผ่านมา

    God bless you all

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 วันที่ผ่านมา

    Melos God bless you

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 วันที่ผ่านมา

    God bless you all

  • @addisnet21
    @addisnet21 3 วันที่ผ่านมา

    🔴እና የጌታ እራት ያልከውን ስትበላ-ይምትበላው (እራቱን) እንጂ (መስዋቱን) እያሰብክ አደለም ማልትነው: 😅 አይ እውቀት:: 🟢 ቁርባን ፤ ማለት ፣ ለእግዚአብሔር የሚቀርብ አምኃ ፣ መስዋዕት--ያለመሰዋት ድህነት የለም ❌ክርስቶስ ይህ የኔ እሪት ነው አላለም ❌ሀዋርያቶችም ይህ የጌታ እራት አላሎም ❌እራቴን የሜበላ የዘላለም ህይወት አላለም አላለም 🟢እስኪ አንተ እራስህ (የጌታ እራት) የሜል ቃል መፅሐፍ ቅድስ ውስጥ አሳየን?📖 🟢እስኪ አንተ እራስህ የቱ ጋር ነው ጌታ ይህ (የኔ ራት) ነው ያለው?📖 🟢እስኪ አንተ እራስህ የቱ ጋር ሀዋርያቶች (የጌታ እራት) ብለው ያስተማሩት አሳየን?📖 🫡 🟢2ት ጅሎች ልበላቹ ወይስ የማሀይም መዝገብ? 🫡እሪስህ ባመጣህው ሚዛን እሪስህ እታልፍም

    • @JesustheNazareth
      @JesustheNazareth 2 วันที่ผ่านมา

      ቁርባን ማለት ማቅረብ ሲሆን ስለሀጥያታችን አንድ ጊዜ ፈፅሞ ኢየሱስ በገዛ ደሙ ወደ ቅድስት በመጋረጃው በኩል ለአብ አንድ ጊዜ ለዘላለም አቅርቦታል ኦርቶዶክስ እለት እለት ምታቀርበው ቁርባን የለም ስለዚህ ደግሞ ሞቱን ትንሳኤውን እንድንናገር መታሰቢያ እናደርግ ዘንድ ኢየሱስ አዘዘን እንጂ አቅርብት አላለም ኦርቶዶክስ የምታቀርበው ቁርባን አይጠቅምም ህይወትም አይሰጥም ስጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ ሲል መንፈስን (ጰራቅሊጦስን) ነው:: የዮሐንስ ወንጌል 6:63 ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 3 วันที่ผ่านมา

    May God bless you both!

  • @user-uz9hz6bd2t
    @user-uz9hz6bd2t 3 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio 3 วันที่ผ่านมา

    ስጋሄን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ሕይወን አይወርስም ይላል እራሱ ክርስቶስ

    • @JesustheNazareth
      @JesustheNazareth 2 วันที่ผ่านมา

      እርሱ ስለሚበላ ስለሚጠጣ አልተናገረም ምን እንዳለ የዩሐንስ ወንጌልን ገልጠህ አንብብ የዮሐንስ ወንጌል 6: 61 ኢየሱስ ግን ደቀ መዛሙርቱ ስለዚህ እንዳንጐራጐሩ በልቡ አውቆ አላቸው፡- ይህ ያሰናክላችኋልን? 62 እንግዲህ የሰው ልጅ አስቀድሞ ወደ ነበረበት ሲወጣ ብታዩ እንዴት ይሆናል? 63 ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@JesustheNazareth የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።...ሰው ከርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው። ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘለዓለም ይኖራል እኔም ስለዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።... ስለዚህ፥ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦እውነት እውነት እላችኋለሁ፥የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችኹ ደሙንም ካልጠጣችኹ በራሳችሁ ሕይወት የላችኹም። ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘለዓለም ሕይወት አለው፥እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለኹ። ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በርሱ እኖራለኹ። That's what the Christ himself said! But this teaching is too difficult "who can listen to it" and this is what the Apostles were murmuring about. I guess my question to you is as Christ Himself asked, ይህ ያሰናክላችኋልን?

    • @JesustheNazareth
      @JesustheNazareth 2 วันที่ผ่านมา

      @@panaceasolutions5031እራስ እኮ መለስክልኝ ...ጌታ ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነው ብለህ ፃፍክ እውነት ነው ታዲያ ኦርቶዶክስ ቁርባን ብላ ምታቀርበው እውነተኛ መብል እና መጠጥ ይመስልሃል አሁን ግን በዚህ እራስህ ተሰናከልክ አማናዊው ደሙ አንድ ጊዜ ፈፅሞ ለአብ ቀርቧል እዚህ ምድር ሆነን ለመታሰቢያው ብቻ እንጂ እንድናቀርብ ጌታችን አላዘዘም በእውነት እርሱ ግን ስለ መንፈስ እንጂ ስለ ሚበላ አልነገራቸውም ነበር እንጀራ የዘላለም ሕይወት አይሰጥም መንፈስ (ጰራቅሊጦስ) ግን ሕይወት ነው ያውም የዘላለም:: አንተም ከመሰናከል ወደ መዳን መንገድ ና ጌታ በእኔ የማይሰናከል ብፁዕ ነው ብሏል:: ኢየሱስ ጌታ ነው እመን ትድናለህ ከእስራትህም ትፈታለህ የሚያስጨንቅህ ነገርም አይኖርም:: ሰላም በኢየሱስ ይሁንልህ::

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ወንድሞቼ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርባቹ ❤ ። ጆሮ ያለዉ ቢኖር ይስማ ራእይ የዉሀንስ 13:9