መንፈስ ቅዱስ እና ሰጎን |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 มิ.ย. 2024
  • ‪@melos8013‬

ความคิดเห็น • 47

  • @Azeb987
    @Azeb987 หลายเดือนก่อน +4

    ሕዝቤ እዉቀት ካማጣቱ የተነሣ ጣፍቶአል ይላል የእግዚያብሔር ቃል ካሀሳት አስታምሮ እግዚአብሔር ይጣብቃን ዎንድም ሜሎስ ፃጋዉ ይብዛል

  • @ronycell1590
    @ronycell1590 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሎ ተባረክ❤❤

  • @tzm6910
    @tzm6910 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ። የቅዱሳን መላእክት እና የፃድቃን ሰማእታት ይደርብሕ ። ድሮ በአያቶቻችን መፅሐፍ ቅዱስ በነገስታት በጥቂት ቄሶች እጂ ብቻ በነበረበት ሰአት ሳብ ግጥም እያደረጉ ቀዩን ነጭ ጥቁሩን አረንጔዴ እያሉ ሕዝባችንን እያመቻቹ ከውልደት እስከ ሞት ጋጥ አድርገው ሚበሉ ዛሬማ ወዳጄ ንቅንቅ የለም ። በአያቶቻችን ይብቃ ምስኪን እናቶቼ እንዴት ያሳዝናሉ ቢረገሙም አሜን ቢሰደቡም አሜን እያሉ ዛሬ ግን የለም እንደናንተ ያለ መርማሪ እየነቀሰ አንድ በአንድ እያመሳከረ ተረቱን በእውነት እየረቱ መንፈሳቸውን እየሰበሩ በእውነት ሚዛን እየመዘኑ እንዲህ እራቁት ማስቀረት ነው ።። በርታ ወንድም እንደ እነ ትዝታው የሐሰት ልሳን እናገራለሁ እንዳትል አደራ በተረፈ መልካም እውነት ነው ።

  • @Emabet4
    @Emabet4 หลายเดือนก่อน +3

    Mela wandimachin we loves you Too much ❤❤❤❤❤bartalin....

  • @tzm6910
    @tzm6910 หลายเดือนก่อน +4

    ገና ብዙ ድንቅ ተአምር እናያለን እንሰማለን ። ቀላል ይጫወቱብናል ። ዶክተር ዲያቆን ተብለው ሲጠሩ እነዚህ ። መንፈስ ቅዱስን ከመሳደብ በላይ እና ስም ማጥፋት እኮነው ። እንዴት ያሳዝናሉ ።

    • @eleni311
      @eleni311 หลายเดือนก่อน +1

      በጭራሸ ከመፅሀፍ ቅዱሰ ጋ የሚሄድ ትምህርት የላቼውም አንቱ መባል ሰለሚያሰደሰታቼው ነጠላ ደርበው እግዚአብሄር ውሼታም እነሱ እውነት ተናጋሪ ይሆናሉ አምላክ ላይ ይሄን ያህል ድፍረት የተዳፈረ የኦርቶዶክሰ ተከታይ ብቻ ነው እግዚአብሄር ሳያውቅ የሚከተለውን ህዝብ ያሰብ 🙏❤

  • @abelo6917
    @abelo6917 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመችህ ብራዘር....እንደዚህ እውነት ሲነገር ደስ ይላል።

  • @bekaluGizaw
    @bekaluGizaw หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ውዱ ወንድማችን

  • @Seadajesus-zd1ik
    @Seadajesus-zd1ik หลายเดือนก่อน +1

    ሜላ እግዚያብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @nehm3609
    @nehm3609 หลายเดือนก่อน

    Tebarek wendime bezih zemen inanten yasnesa geta simu yibarek kalun tenkiko mawek indet des yilal yebizuwochin ayin yemiyabera timirt new❤❤❤❤❤

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls หลายเดือนก่อน +1

    Well come mela
    God bless you
    Wangel ishenafal

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk หลายเดือนก่อน

    በርታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞጎስ ይስጠዉ❤❤❤❤❤

  • @eleni311
    @eleni311 หลายเดือนก่อน +1

    ሜላዬ ፀጋ ከሰማይ አምላክ ይለቀቅልህ🙏❤ አፈራሠርሰው የታባቱ እግዚአብሄርን የናቀ አመፀኛ ትውልድ የሞላበት ቤት ይፈርሳል

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል በጣም ለምንድነው ግን በዚህ ደረጃ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ግብግብ የያዙት ??
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በእግዚአብሔር ላይ እንደተዋሸና አይቀርም እውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል የሚገለጥበት ዘመን መቷል ጌታ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ተባረክ ወንድማለም ፀጋ ይብዛልህ እወድሀለው

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 26 วันที่ผ่านมา

    Melos many blessings that you Face always the fact !

  • @mesk_erem
    @mesk_erem หลายเดือนก่อน

    ሜሎ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @ronycell1590
    @ronycell1590 หลายเดือนก่อน +2

    ዘበነ😢😢😢😢😢

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 หลายเดือนก่อน

    ሜላ ገና ብዙ ነገር አናፈረሳለን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 หลายเดือนก่อน +3

    ተረቱን ማን ያውራው

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 25 วันที่ผ่านมา

    Ha.Matsahafi.Kudus Tikerani Siyawora Zebene Betam Yitenikirahal😅😅😅😅😅tebareki wodimachin Ante Damo❤❤❤❤

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ያልተፃፈ የሚያነቡ ፈሪሳዉያን ምዕመናቸዉን ህይወት የማይሰጥ ትምህርት እያሰተማሩ ገደል ይዘዉት ይገባሉ ይቅር ይበላቸዉ የሚሰማ ጆሮ የሌላቸዉ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ነፍሰገዳዮች የሚሊዮኖች ደም አለባቸው ህዝብን ከእነርሱ የባሰ ሁለት እጥፍ የገሃንም ልጅ እያደረጉት ነው ንሰሃ ገብተው ካልተመለሱ ለጥፋታቸው ቃሉን ያጣምማሉና ጥፋታቸው አያንቀላፋም።ስራቸው ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 หลายเดือนก่อน +1

    መጽሐፍ ቅዱሳን ማንበብ እግዚአብሔርንና ፈቃዱን ማውቅ ነዉ ።

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ጌታ ሆይ በእነሱን ምከታተሉ ህዝብ ለእነሱ በጣም አዘነኩት የእግዚአብሔር ቃል እንጂ ሰጎን የእግዚአብሔር ምሳሌ አይደለችም 😢😢

  • @eleni311
    @eleni311 หลายเดือนก่อน +3

    እንደው የሰጎኗ ታሪክ እውነት ነው እንበል እግዚአብሄር እውነት አይኖቹ በኦርቶዶክሰ ህንፃ ላይ ናቼው? ልጁን እያሳደዳችሁ 33 ቀን ጣኦት እያመለካችሁ እውነት እግዚአብሄር በኦርቶዶክሰ ገንብ ላይ ናቼው አይኖቹ? ኦርቶዶክሶች እግዚአብሄርን አላወቁትም እግዚአብሄር ትልቅ ፃድቅ አምላክ ነውውውው የናተን የመተት ቤት አይፈልግም ቡቤታችሁ ያለው የሰእልና የመተት የሰይጣን አምልኮ ይከረፋዋል በነጭ ነጠላ ብትሼፋፈኑ ልብና ኩላሊታችሁን የሚያይ አምላክ ነው ጧት ቤተ /ክ ነህ ከሰአት ጠንቋይ ቤት ደጋሚዎቹ ያሉት እዛው ቤተ/ክ ውሰጥ ነው ነብሰ አባት የሚባሉት ድግምት ሰሪዎች አይደሉምዴ በሰመአብ ተብሎ መተት የሚሰራበት ቤት እግዚአብሄር አይኖቹ እኛ ጋ ናቼው ትለኛለህዴ ኦርቶዶክሰ ንሰሀ ካልገባች እግዚአቤሄር አለኝ ብላ እንዳታወራ እግዚአብሄር ከጣኦትና ከመተተኛ ጋ አይተባበርም ከፍጡር ጋ አይመለክም እግዚአብሄር የፈጠረውን ፍጡር ታመልካላችሁ እንደገና ደሞ እግዚአብሄርን እናመልካለን ትላላችሁ እንደ ኦርቶዶክሰ ፈጣሪን የሰደበ ያዋረደ ዝቅ ያደረገ መነው? አለምን የፈጠረ ከማንም ፍጡር ጋ ወረፋ ጠብቆ ተሰልፎ ወረፋ ሲደርሰው በወር 3 ወይም4 ቀን ያው የሚጎትቱትን ጣውላ ይዘው ይወጣሉ ማን መክተፊያ ተሼከምልኝ አለህ አንድደህ አትሞቅም በጣም ልቤ ይነዳል አፍ አለን ብለው ይለፈልፋሉ ኦርቶዶክሰ እሰከ ጣኦቷ በእሳት አለመጋዬቷ እግዚአብሄር ታጋሸ አምላክ ሰለሆነ ነው

  • @user-ls_Christian
    @user-ls_Christian หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @maltamalta3582
    @maltamalta3582 หลายเดือนก่อน

    Alahhidayayistachhu

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 หลายเดือนก่อน

    እግዝኦ እግዝኦ ምያስብል ነው

  • @user-ci2bg2cj3x
    @user-ci2bg2cj3x หลายเดือนก่อน

    melos meseretawi chigir endalebih man yingerih

  • @abrihamgebiru9685
    @abrihamgebiru9685 หลายเดือนก่อน

    አይ ሜላ ትዝ ይልሀል ባለፈው እንዴት መንፈስ ቅዱስ በቅባ ሜሮን ይወከላል ስትል ነበር እስቲ እንዳተ ስጋዊ ሀሳብ እንዴት እግዚአብሔር ከሚሞት ለዛውም ደመ ነብስ በሆነ ፉጡር በንስር ይወከላል እእ ? ወይስ ላንተ ሲሆን ይቻላል

  • @danielemale53
    @danielemale53 หลายเดือนก่อน

    If the ostrich doesn't take her eye off the eggs she lay, how is it on the church?
    Way in south their is a tribe called Burji, and on traditional houses, they also put the eggs of ostrich on the top. It has primal connotation to it, not a Christian one.

  • @temesgenabdissa9327
    @temesgenabdissa9327 หลายเดือนก่อน

    የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ አምጣ

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 หลายเดือนก่อน

    Koy yesegon enqulal kaltegegnes?

  • @beletenega-pe7yg
    @beletenega-pe7yg หลายเดือนก่อน

    ሳይገባህ ታወራለህ ምን አለ እንደ እንጀራ መብላቱ ሳትማሩ ተከፍታላችሁ

  • @user-ol4rg5kk7y
    @user-ol4rg5kk7y หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦኦኦ.... ሰባኪዎቹስ ለሆዳቸው ነው ምዕመናኑ ግን አይነቁም እንዴ ? እስከ መቼ ነው ተረት ተረቱ ??

  • @beletenega-pe7yg
    @beletenega-pe7yg หลายเดือนก่อน

    መነሻህ ሳታውቅ ተለፈልፍለህ

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk หลายเดือนก่อน

    Mnafiku melos dog

  • @elisakora1059
    @elisakora1059 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር አይን በኦርቶዶክስ ቤተ መቅደስ ላይ ነው ? ወይ ዘብ አረ ንስሀ ግባ😮 የሰው እድሜ ቢበዛ 80 ነው

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 หลายเดือนก่อน

    ደደብ ነክ ምሳሌ አይገባክም።አናት ይፍረስ

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 หลายเดือนก่อน

    ወራዳ የተረት አባት ሁላ

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-ol4rg5kk7y
    @user-ol4rg5kk7y หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦኦኦ.... ሰባኪዎቹስ ለሆዳቸው ነው ምዕመናኑ ግን አይነቁም እንዴ ? እስከ መቼ ነው ተረት ተረቱ ??

    • @user-ci2bg2cj3x
      @user-ci2bg2cj3x หลายเดือนก่อน

      st.mariam lijoch aluat eyalachu yemitastemiru demo mech nw mitineku tilaleh dingil mariyam yelelechibet eyosus yelem

    • @itsraeyy
      @itsraeyy หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ci2bg2cj3x😅 ማርያም የሌለችበት ኢየሱስ የለም ያለው ማነው? አምላክነቱን ትረሱታላቹ አደል

    • @tesfasibatu-bj5mm
      @tesfasibatu-bj5mm หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ci2bg2cj3xmanwu yalewu eyesus belelbt esuwa atinorm atsasti ye mariam fetari mehonunu endatiresa.esuwan bititeykuwat medani lijoche be eyesus bichanwu tilalch ye geta enati.

    • @user-ci2bg2cj3x
      @user-ci2bg2cj3x หลายเดือนก่อน

      @@itsraeyy rasihin atamogn eyesus cristos hulem ke enatu GA nw esua tileminew alech esu yadergilatal eyesus lene amlake nw lante amalajih nw yenante eyesus keab yanese nw yene eyesus gin keab,kemenfes kidus ga ekul nw alawakinetihin matak neh 100%