🛑እድትለያዩ እፈልጋለው😭የአቤል እህትና ፂዮን ተጣሉ|Kumneger ቁም ነገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 296

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 4 หลายเดือนก่อน +37

    ፂ በጭራሽ ከአቤልጋ መለያየትን እንዳታስቢ😊😊😊

  • @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
    @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ 4 หลายเดือนก่อน +27

    ፂዪ ኣይዞሽ ከኣቤል ምንም ነገር ባተገኚ እንድታለዩ እህቱ ገደል ትግባ😢😢

    • @Efuye.21
      @Efuye.21 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yes😢😢

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 4 หลายเดือนก่อน +43

    ፅ ተነጋገሩ ተደማመጡ እህትየዋ ጥርብ ነገር ናት ሙድ የላትም በሰው ሕይወት የሚገባ ሰው ያናድደኛል

    • @MeeheMee-nr9nl
      @MeeheMee-nr9nl 4 หลายเดือนก่อน

      እህተ ትክክልነት ያሆነ ችግር ኖሮኖ የኔ ውንድም እደዘለፍቅርኝ ብሎ እነቴን ማቶሃል😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 4 หลายเดือนก่อน

      Exactly

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 4 หลายเดือนก่อน

      Estie gezie yefetaw. Beteseb wuest yale naw. Gezew yefetawal.

  • @Toybaየባቦዋ
    @Toybaየባቦዋ 4 หลายเดือนก่อน +24

    እችን እህት ተብየ በጠረባ ነበር ማንጠፍ ምን ትመስላለይ ልክ እንደኔወቹ ነች ፂወንየ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 หลายเดือนก่อน +12

    ፂ በፍፁም ከአቤል ጋር መለየያየት እንዳታስቢው❤❤

  • @GgGhh-cl5jv
    @GgGhh-cl5jv 4 หลายเดือนก่อน +12

    ሰይጣን ናት ለጁቱ ,,,ፂዮንዬ የኔ መልካም😢😢😢❤❤❤❤

  • @BintAwol
    @BintAwol 4 หลายเดือนก่อน +55

    ፕራንክ ያድረግው ብዬ ተመኘሁ።

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 4 หลายเดือนก่อน +13

    አቢል አሰታርቃቸው እህትህንና ፍቅርኛህን ፂወንም የተጎዳችናት እባዋነውየሚቀድማት 😢😢

  • @MuniyaSulayman
    @MuniyaSulayman 4 หลายเดือนก่อน +22

    ፂዬ በናታቹ ፕራክ ነዉ በሉን እዴ አረ አይሆንም😢😢😢😢😢😢

  • @meklit4262
    @meklit4262 4 หลายเดือนก่อน +6

    ልጅቱ ሰገጤ ናት ፅዬ ነገረ ያናድዳለ ግን ለዚቺ ብለሽ አታልቅሽ ውዴ❤❤

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 4 หลายเดือนก่อน +16

    ፍቀር ዋጋ ያስ ካፍላል yemitlut👍👍👍

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 4 หลายเดือนก่อน +9

    እህትዮዋ እብድ ነገር ናት ልበል

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 4 หลายเดือนก่อน +8

    እረ ምን አገባት ያማታል እንጂ በጤናዋ አይደለም ፅዮንዬ ተረጋጊ እንዲህ ስትንፈራገጥ ዝም ባልሻት ኖሮ ጉዳይሽ ከእሱ እንጂ ከእሷ አይደለም አይዞሽ ቀስ ብለሽ ችግሩ ምን እንደሆነ ጠይቂው እሱን መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @TsehayAssefa-f8s
    @TsehayAssefa-f8s 4 หลายเดือนก่อน +16

    ፂየ ታምራላችሁ ውዶች በመሀላችሁ ምንም መደባበቅ ምንም ክፍተት መስጠት የለባችሁም ማሻአላህ ታምራላችሁ

  • @EtagoNawey
    @EtagoNawey 4 หลายเดือนก่อน +5

    ረጋ ያለ ልጅ የልጅ አዋቂነህ አቤል እግዜአብሔር እንኳን አነድ አደረጋችሁ ፂ ደሞ ደስ የምትዪ ስነስረአት ያላትሽ ነሽ

  • @ambasell
    @ambasell 4 หลายเดือนก่อน +14

    ጽዩን ስታወሪ ረጋ በይ ነገሮችን ረጋ ብለሽ ለማዳመጥ ሞክሪ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 หลายเดือนก่อน +10

    ሰላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች የስድት ያላችሁ ፓርክ መሆን አለበት ጰየ የኔ ቆንጆ ያሳዝናል ሆሎም ንገር በመንጋገር ነው ❤❤❤

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቤላዬ የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ ወላሂ 😢😢😢😢

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo 4 หลายเดือนก่อน +2

    እጭ እቺ ደሞ የፍቅር መቀስ ታስጠላ አይዞሽ ፂሂዬ ይህም አድ ፈተና ነው እማ ጠከር በይ በመሀላቹሁ ኒፈስ እዳይገባ😘😘😘😘😘

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ለሧ ብለሽ እዳተይ ፂዬ አይዞሽ አብሽሪ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 หลายเดือนก่อน +5

    Ni እባክሽ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጡ ጸበል ተጸበሉ ❤️

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቤላ እንየዚህ ዓይነት ፕራንክ አታድርጋት ስርዓት ይኑርህ ቁስሏን አትቀስቅስባት ሆ

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ቤተስብ ናትና ያሳለፉት ችግር አለ እና በደንብ ተቀራርባችሁ ተነጋገሩ ያጋጥማል አይዞኝ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፂ አይዞሽ ተረጋጊ ይቺ ስድ አደግ ናት ስታስጠላ

  • @Umuhamid
    @Umuhamid 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፂየ የኔምርጥ አቤል በጣም አሳዝኖኝነበረ አሁን ደስተኛ ስለሆናችሁ ደስብሎኛል አይለያችሁ

  • @ToubaMohammed-l8t
    @ToubaMohammed-l8t 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያቤል እህት ተረጋግተሽ አዳምጭ አታምቦጫርቂ መጀመሪያ አዳምጭ ፅየ አይዞሽ ብዙ መስዋት ከፋለሻል እንዳትለያዩ

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፂህንየ ስታውሪ ረጋ በይ ነገሮችን ረጋ ብለሽ ለማዳመጥ ሞክሪ እህቱ ግን በስው ህይወት መግባት ጥሩ አይደልም

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፂወን ተረጋጊ አችም እደዝ እውነታውን እሠከምታቂ ተናደሽ ነበረ እሣም እውነቱን እሥከምታቅ ተረጋጊ አይዞሽ

  • @amandanoah3563
    @amandanoah3563 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አረገችሽ እዋቂ ነሽ አንቺ ቤተሰቦቹን የሚያውቅ እሱ ነው

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ አይዛችሁ

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እህት እድህ ተሆነ ይቅር ደደብ😤😤😤😤👎👎👎ፂ ጀግና ምርጥ ኢቶቢያዊ ናት🇪🇹🌷

  • @RahelMoges-j6y
    @RahelMoges-j6y 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፅይን ግን ልጁን አታዋክቢው ማንኛችሁን ይቻል በትዳርም ገና ልትቀጥሉ አይደል እንዴ ሀይለኝነትሽን በፀሎት ቀንሽ ኦህት ተብየዋ ም ብር እና ገንዘብ ከወትሮው ሲቀንስባት መጮኋ አይቀርም ትዳርም አትፈቅድም ራስ ወዳድ ነች

  • @kemeru72
    @kemeru72 4 หลายเดือนก่อน +7

    እይይይይይ ጺዮን አርፈሽ በተቀመጥሽበት መቶ ሂዎትሾ ምስቅልቅለ ሊያወጣው ነው

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 หลายเดือนก่อน

    ምስኪን ፅዬ እና አቤል አይዛችሁ እውነተኝ ፍቅር ፈተና አያጣውም አቤል እዛው እቤታችሁ አስረዳት ፅዬ ደሞ ጥራት አትበይ መጎዳት የለብሽም እሱም ከቤተሰብ ጋር ያለውን እቤቱ ይጨርስ አንቻም ከቤተሰቦችሽ ጋር ያለውን እቤትሽ ጭፕርሺ በፍቅራችሁ መሃል ማንም ሰው ጣልቃ እንዳይገባ አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetshetage6367
    @genetshetage6367 4 หลายเดือนก่อน +1

    tseyy pelis edatesme ehteto balega nate egzeyabhare new yagenachu lesyetan menged edatkefto❤❤❤❤

  • @Aminat725
    @Aminat725 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔዉዶች ፂ እንዳይከፋሺየወንድሟሥቃይነዉ እንጂ ያንችን ህመም ሥላላየችነዉ የኔዉድተረጋግታችሁ ተወያዩ

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 4 หลายเดือนก่อน +2

    እህቲቱ ደብን በይ ማሥጠሊያ😢😢😢😢

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 4 หลายเดือนก่อน

    ፂ የ አይዞሺ እንኳን ይሄና ሌላውም አልፎል ያልፋል አቤል እህትህን አስረዳትና ሰላም አውርድ

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 4 หลายเดือนก่อน +5

    ይቺ ደባራ ከየት መታ ነው የምትበጠብጠው ገደል ግቢ አንቺን ብሎ እህት

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 4 หลายเดือนก่อน

      ደባራ😂😂

  • @AaAa-o7y8p
    @AaAa-o7y8p 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሚ እህቴ ልገርሸ ልጅየው አታገላቱት ደግሞ እህቲቱ ጤና የላትም 😮😮😮

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 หลายเดือนก่อน +14

    ብራንክ እንዳይሆን ጺዎን 😢😢😢 በመከራ ታርቃችሁ ደግሞ የምን መለያየት 😢😢😢

  • @Bezaa-v2g
    @Bezaa-v2g 4 หลายเดือนก่อน

    Ayzoshi chayiwu hulum yalfeli yene konjoo❤😢😢😢😢😢ayi wandi

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yebal Beteseb Setebalu Yeteregemachehu Fetari Yeserachehun Yestachehu Tsiye Prank New Belu Des Beloshal Beye Des Silegn Echi Segete Menedenew Yemetelew Ayzish Wede Menem Bimeta Endateleyayou Yebal Beteseboch Amelachew New Ewedachehualehu❤❤❤

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጢዪን ምርጥ ሰው ተከተላት አለች እርሜሽ ይርዘም❤❤❤❤

  • @DelelegnGatiso-ro5wl
    @DelelegnGatiso-ro5wl 4 หลายเดือนก่อน

    ፂኦን አይዞሽ ተረገግ እግዚአብሔር የለዉ ይሆናል

  • @ZorayaDuke
    @ZorayaDuke 4 หลายเดือนก่อน +1

    ayizoshi chayiwu hulumi nagri yalifali❤❤❤

  • @HgDr-b7g
    @HgDr-b7g 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ,ዉድ,ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 4 หลายเดือนก่อน

    Ayzosh yeen konjo ❤❤❤❤😢

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንድትለያዪ አንፈልግም😢😢😢😢😢🎉🎉❤❤

  • @MakiaAbdu
    @MakiaAbdu 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yene inaati Ayzoshi alenlesh 💔💐💔😘😍

  • @AttAyyy-e5m
    @AttAyyy-e5m 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ እህቴ 😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 หลายเดือนก่อน

    ፂ ተረጋግታችሁ ነገሩን ለመፍታት ሞክሩ አችም ደሞ ስትናገሪ ረጋ በይ
    ማንም ምንም ቢል እዳትለያዩ ❤❤
    እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ፂዬ አንድ ነገር ልንገርሽ ማንም ይምጣ መንም ይለፍልፍ መስማት የለብሽም ግን ምን አገባት ጭራቅ አታናዱኝ አቦ ወይስ ፕራንክ ነዉ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጽዬ የኔውድ አይዞሺ ሁሉንም አልፈሻል 😢😢❤❤❤❤

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 4 หลายเดือนก่อน

    Tsi ❤ ❤ ❤ melekam neshLije nat...

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 4 หลายเดือนก่อน

    Wwwww❤❤❤ xegyi ymrali destelalhu bewnhti ulemi edzi kethlu anhe desi nhew ylhi bertulhi wdeuhi

  • @אלמיטווודאגו
    @אלמיטווודאגו 4 หลายเดือนก่อน +1

    ታምራላቹሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MedinaAbedu
    @MedinaAbedu 4 หลายเดือนก่อน

    ፅዬ ትርጋጊ በምነጋግር ፍቶት እሱም አች ያሳልፍሽውን ስልማታቅ ይሁናል

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 4 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ለምንድነው በሚዋደዱ ሰዎች መሀል ሰው የሚገባው ኤጭ አቤላና ፂ

  • @ZahraKhatun-l6k
    @ZahraKhatun-l6k 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምኗ ቆረቆሮ ናት በማሀላቸው አትግቢ ደነዝ😢

  • @enanatesfaye1030
    @enanatesfaye1030 4 หลายเดือนก่อน

    ፂ እባክሽ ነገሮችን በመረጋጋት ነው ማየት አለብሽ ልጅን አታስቃዪት ቱግ አትበይ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 4 หลายเดือนก่อน +2

    አረ በማሪያም ፕራክ ነዉ በሉኝ የኔ ዉዶች

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 4 หลายเดือนก่อน +1

    She did wrong!!! Sorry you guys True love like this pray 🙏🏽

  • @AyshaTube-ez4oe
    @AyshaTube-ez4oe 4 หลายเดือนก่อน +1

    wow dase belognele ande laye selayehawachew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጺ gen lamaragagat mokerey

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb226 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፕራንክይሁንየምትሉ ምንአይነትገገማነች ሆኔታዋእራሱይደብራል አስቀያሚነገር

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም የኔ ውድ ደስ ትላላችው ❤❤❤❤

  • @زينب-غ3ط3ط
    @زينب-غ3ط3ط 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቢልአሳዘነኝከማንኛቸውይሁን

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ sihon❤❤❤❤❤

  • @BilenDejene
    @BilenDejene 4 หลายเดือนก่อน

    Yene wedoche taragagu 😢

  • @MisrakFiseha-jt3rs
    @MisrakFiseha-jt3rs 4 หลายเดือนก่อน

    ፂ ግን ተረጅው አደራሽን አቤላ ምንም አላጠፋም በፍቅራቹህ መሐል ማንንም አታስገቡ አትስሙ

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ መሰቃየት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KlthomKl-s6o
    @KlthomKl-s6o 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ምን ጉድ ናት እህትህ ናት ግን ባለጌ ስድ ምናገባት

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፁወን ተረጋጊ ዉድ

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 4 หลายเดือนก่อน +2

    Abshiri😢😢

  • @SaraSara-u1r
    @SaraSara-u1r 4 หลายเดือนก่อน

    ሲመስለኝ እህቱ ሜንታል ናት ፀበል ውሰዳት

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፀዩ ረጋ በይ አውሩአሰ ሰጋጤ ነት

  • @doda9780
    @doda9780 4 หลายเดือนก่อน

    ምን ትመስላለች 😪😪😪አይዞሽ ፅዮ

  • @mozinamnail4206
    @mozinamnail4206 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ውድ እህቴ ፅ😢😢

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yich mn ayntwa nat satatara zbla er yidbral ye wdmwa desta ayasdstatm ede😢😢😢 ayzosh yen konjo

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 4 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት አውሬ እህት አለህ እር ይች የቀን ጀብ ነች

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ehit tebiyewa min ayinet balege nesh.

  • @skettube4149
    @skettube4149 4 หลายเดือนก่อน

    ልጅቱ የሆነች ሰገጤ ነገር ነች

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 4 หลายเดือนก่อน

    ምስኪን ልጅ ነዉ😢😢

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፅ መረጋጋትን ልመጂ

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቤለም ከሜራ ለምዶ ፕራክ ለመድርግ ደረስክ ፕረክም ምንም አብራቹ ስሩ ሁልግዚ ኑ ትልቅዳረጅ ትዳርሰለቹ

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን ጥያቄ ልጠይቃችሁ የባሎቻችሁ እህቶች የወንድማቸውን ፍቅረኛ ወይም ሚስት የማይወዱት የወንድማቸው ህይወት እዳምር እማይፈልጉት ለምንድን ነው?
    ብዙ ልጆች ሳይ በወንድሞቻቸው ላይ በጣም ነው የሚቀኑት ለምንድን ነው በሰው ህይወት ጥልቅ የሚሉቱ ይሄ ነገር አይገባኝም

    • @ArahrshAa
      @ArahrshAa 4 หลายเดือนก่อน

      qinaati new

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 หลายเดือนก่อน

    ይች የማነች ጥርብ ፉራ ምን አባሽ ታርግሽ ፂዬንዬ ከዚች ጋር አንችም አለሽ አይንሽ ይውጣ እሷ ባል አላት ቀንታበት ነው ይችያንተን ትዳር አትፈልገው እንደልቧ የሱን ብር ስለሚጥማት ነው

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 4 หลายเดือนก่อน +4

    እባክሸ አትጨቃጨቁ

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 4 หลายเดือนก่อน +6

    በመከራ ተገናኝታችሁ ደግሞ የምን ጭቅጭቅ ነው

  • @MHussain-f4d
    @MHussain-f4d 4 หลายเดือนก่อน

    አይዙሽ ፂዩኘኘን አቼ ጠንካራ ሲትሽ

  • @AyaneTufaKenea
    @AyaneTufaKenea 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ በጌታ ምን አይነት ቀላል ሴት ናት!! አሳዳጊ የበደላት ስርዓተ ቢስ:: በፅዮን እትምጪ ውርደትሽን ተከናንብሽ ቁጭ በይ ወንድምሽን አታገቢውም ስቀጥል ፅዮን ለወንድምሽ ስትበዛበት ነው

  • @skettube4149
    @skettube4149 4 หลายเดือนก่อน

    ሀቢበቲ ሂድ ተከተላት እኔ ችግር የለውም ታክስ ይዠ እሄዳለው እህት ህ አይደለች😢😢 አስተዋይ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 4 หลายเดือนก่อน +1

    🙄🙄🙄🙄🙄ምን ጉድ ነዉ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 4 หลายเดือนก่อน

    የባል እህቶች ምቀኞች ናቸዉ ዉይ😢😢

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፂ። በጭራሽ ከአቢል መለያየት እዳታስቢ። ተረጋጊ። ቀስ ብለሽ። አዉሪዉ በመነጋገር ይፈታል

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 4 หลายเดือนก่อน

    Afer bie mtagabew yhonal

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከህትህ ገር ር አሰተረቀቸው

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ነገር ፕራንክ መሆን አለበት😢😢😢

  • @salamamammo1857
    @salamamammo1857 4 หลายเดือนก่อน

    🎉አይዞሽ ፂሆንየ ስወድሽ❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እሷን ቢሆን በጥፊ ነበር የምተረግባት ቱ ወትሮም የባል እህት ቱቱቲ