ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 199

  • @SeadaEshetu-h8m
    @SeadaEshetu-h8m 17 วันที่ผ่านมา +23

    እድሜህ ይርዘም ሁሱ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @SmoSemo
    @SmoSemo 16 วันที่ผ่านมา +18

    አይ ሁሱ በሳቅ ገደልከኝ ወላሂ የኛ ጀግና ወድም ልዩ ነህ ኑርልን ንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 17 วันที่ผ่านมา +28

    ወይኔ ቄሱ እንዴት እንዳሳቁኝ 😂😂አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው 😢

    • @tesfitokubay7040
      @tesfitokubay7040 16 วันที่ผ่านมา

      ያንቺ ሽሆች እና ኡላማወች ጫቱንም ሀሺሹንም ሲቅም ሲያጨስ ይውላል ወንድ ከሆነ ኦፎይ ላይ ይህድ እንዴት ነቢሽን እንደሚዋርደው ወንዶች በምድር ጥሩ ስራ ከሰሩ በገነት 72 ድንግል ሴቶች አላሓ ይሰጣቸዋል የሚገርም
      ነውኮ እስቲ ባለቤትሽን ጠይቂው

  • @Hawa-n7m
    @Hawa-n7m 13 วันที่ผ่านมา +13

    ክክክክክክ ክርስቶስ ሰው ነው በሰው እደት እሚበላ እሚጠጣ እሚሸና እሚያራ እደት ፈጣሪ እደት ይሆናል አዱ አላህ ከሁሉም የፅዳ ነው አልሀምዱልላ

    • @NationalGeographyAnimals
      @NationalGeographyAnimals 11 วันที่ผ่านมา

      ሳህ ወላህ😂😂እሚያራ

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አች,,ዝሙታም,መሃመድ,ሸርሙጣዉ,በፃፈዉ,አይደለ,የምትመሪዉ,,የሞተ ሠዉ,በሚበዳ,ቡክሃሪ,23.ቁጥር,426..ግሙ,,ሙሃመድ,የሣዳምን,ልጅ,ቀሚሡን,ገልቦ,ሬሣ,ደፋሪዉ,እደ,ሙሥሊም,ቆሻሻ,ሃይማኖት,የለም

  • @laylaali2191
    @laylaali2191 15 วันที่ผ่านมา +17

    አላህ አንድ ነዉ ሙሀመድ መልእከተኝ ነዉ

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein6953 13 วันที่ผ่านมา +13

    ጀግና ሁሱ ኑረልን ያገራችን የደጋን ልጂ አላህ ይጠብቅህ ክርስቲያንወች ሁሉ ኑ ወደ እስልምና

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e 16 วันที่ผ่านมา +24

    እዳተ አይነቱን ያብዛልን የኛ ጀግና ወድም አልሀምዱሊላህ ወዴ እሥልምጣ ያመጣኝ አላህ ምሥጋና ይገባህ❤❤❤

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 15 วันที่ผ่านมา +13

    አሌሀምዱልላ ሙሥሊም ላደረከኝ አላህ ወለከል ሀምድ ወለከል ሺኩረ

    • @Ahlamahmed_c9u
      @Ahlamahmed_c9u 14 วันที่ผ่านมา +2

      الحمد الله الانعمتل إسلام🥀

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 14 วันที่ผ่านมา

      Allhamdulila

  • @hafezwari2305
    @hafezwari2305 5 วันที่ผ่านมา +1

    ያ ኡስታዝ ሁሴን ጄዛከ አላህ በከይር አላህ ይጠብቅህ ዉዱ ወንድማችን

  • @Seadaoumer-d7s
    @Seadaoumer-d7s 10 วันที่ผ่านมา +5

    ውይ ቄሱ ወይም ካፊሩ እደት ነው የሚያስቀው 😂😂😂😂😂😂ሑሱ ጀዛ ካአላሕ❤❤❤❤❤አላሕ ይጠብቅሕ

    • @sijoo692
      @sijoo692 8 วันที่ผ่านมา

      ፈረጠጠ እኮ 😂😂😂

  • @فحبش
    @فحبش 12 วันที่ผ่านมา +7

    አላህ አርግልሽ ለራስሽ ከአእምሮሽ ሸሽተሽ ሙእሚኑን ወንድማችንን ለማክፈር ተስብያልሽ እንዴ ስያምርሽ ይቅር

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 16 วันที่ผ่านมา +6

    ሁሡየ ወይኔ ትግስትህ ማሻአላህ አላህይምራችሁ እያወቁ ድርቅ ያአላህ

  • @رياضا-ث7ك
    @رياضا-ث7ك 12 วันที่ผ่านมา +3

    ስ አልኳት ሱ ነበር ማለት ያለብኝ እረሁሱ አላህ ይጠብቅህ😂😂😂

  • @MuzuYesu
    @MuzuYesu วันที่ผ่านมา +1

    እረሁሱ ተዎቸው ተዎቸው አይገባቺውም አይረዱም ጀግናወላሂ ወድሜ❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ያረብ
    @አልሀምዱሊላህ-ያረብ 13 วันที่ผ่านมา +4

    የፈገግታህ ነገርስ ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ❤❤🙏ወላ ሲያስቁ ሰዎቹ የጌታ ሠዉ😂😂😂😂

  • @Hmmm-w3h
    @Hmmm-w3h 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ቢባል ምኑ ይቀንሳል አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራችሁ ካፊሮች ሁሱ ጀግናው ወድማችን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @محمد-ش1ك4ب
    @محمد-ش1ك4ب 4 วันที่ผ่านมา +2

    አ ወ ወ ሁሱ ማሻ አላህ መሻ አላህ ወላሂ በጣም ነው ያኮረሀኝ እንደቷ አይነቱን አላሀ የብዘልን ወላሂ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZinetAwol-e1x
    @ZinetAwol-e1x 14 วันที่ผ่านมา +5

    አይ አተ ቢባል ምኑ ይቀንሳል አሏህ ወይ ከፍ ከፍ እራስን ከማድረግ ጠብቀን

  • @FhhhjFhhj
    @FhhhjFhhj 12 วันที่ผ่านมา +6

    ሁሱ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ በተለይ ጫት የወሎ ሙስሊሞችን እያወደመነው ርእስተደርጎቢወራ

  • @فاطم-ي6ظ
    @فاطم-ي6ظ 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን አላህ ረጅም እድሜ የስጥህ

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f 17 วันที่ผ่านมา +20

    ኢየሱስ መጨረሻ ላይ የተነገረዉ የነብ መሀመድ ትንቢት እንደሆነ ክርስትያኖች ያውቃሉ? ብዙ የሚናገረችሁ ነበረኝ አሁን ግን ልትሸከሙት አትችሉም። የእዉነት መንፈስ በመጣ ግዜ ወደ እዉነት ሁሉ ይመራችኋል። እርሱ ከራሱ አይናገርም፣ የሚሰመዉን ብቻ ይናገራል፣ ወደፊት ስለሚሆነዉ ይናገራችኋል።

    • @AszZsa-ix5qr
      @AszZsa-ix5qr 14 วันที่ผ่านมา +7

      አልሀምዱሊላህ።ወዴኢስላም
      የመራከኝ

  • @Ramlayt
    @Ramlayt 17 วันที่ผ่านมา +6

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsankuHassan
    @AsankuHassan 4 วันที่ผ่านมา +1

    የካፌሮች እራሥ ምታት ማሻላህ ተባረከላህ❤❤❤❤❤

  • @Faeza-i6g
    @Faeza-i6g 4 วันที่ผ่านมา +1

    ከጨቅጫቃ ካፊር ከሆኑሰዎች አላህ ይጠብቅህ

  • @TaybaVbi
    @TaybaVbi 5 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @EJjre
    @EJjre 12 วันที่ผ่านมา +4

    ሁሱ አላህ ይጠብቅክ

  • @ከፈንኪስየለውም
    @ከፈንኪስየለውም 2 วันที่ผ่านมา

    ባረካሏሁፊክ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍇🍇🍇🍇🍇

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j 13 วันที่ผ่านมา +4

    😂😂😂😂😂😅😢አስተግፈረላህ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 14 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂😂 እደት እዳሳቁኝ ቄሱ 😅😅😅😅😅አላህ ያበርታህ ወድሜ

  • @AliMusa-ch1or
    @AliMusa-ch1or 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላም አሌኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ወንድሜ አላህ ጨምሮ እውቱን ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅ ባረክ አላሁፍክ አክ

  • @hebe3258
    @hebe3258 14 วันที่ผ่านมา +3

    አልሀምዱሊላህ ኒእመተል አስላም ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @Mami-op5my
    @Mami-op5my 14 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ጥያቄ በምትጠይቅ በት ጊዜ በስርአት በተረጋጋ መንፈስ ማናገር አለብህ የንቀት አነጋገር አትናገር እነሱም ሀይማኖታቸው ተነግሯቸው እንጂ አንብበው የገቡበት አይደለም በእርጋታ አናግራቸው ማንም የማንንም እምነት መዝለፍ የለበትም በትህትና አናግራቸው ሰውም የተከበረ ነው ማዋረድ መዝለፍ እስልምናችን አይፈቅድም

    • @Mariam-c3p7r
      @Mariam-c3p7r 13 วันที่ผ่านมา +4

      እና መቸ ዘለፈው ጉድ ሠው
      የግድ አቱማለት አለበት ካልቻለበትስ ወጣት እኮነው በዛላይ አቱታ ክብርም ውርደትም አደለም

    • @Mariam-c3p7r
      @Mariam-c3p7r 13 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ሙስሊም ነኝ እያለችሁ የሚኮምቱት ይገርመኛል የነሱ ዳቆናት ሲሳደቡ የሚውሉት እሱስ በማስረጃ ነው የሚያወራው

    • @Pnice-xu6rh
      @Pnice-xu6rh 3 วันที่ผ่านมา

      ሆ ደሞ አች ምን ይሉሻል

    • @asqw6481
      @asqw6481 วันที่ผ่านมา

      ኢሄ እኮ የሁሴን ዩትዩብ አደለም ኢሄ የሌላ ሰዉ ነዉ እሱ ቲክቶክ ነዉ የሚጠቀመዉ በሱ ስም የከፈቱት ሌሎች ናቸዉ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 16 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ ሁሱ 😂አንቱ ብዬ እጀምራለሁ ብሎ አንተ ሲል ጆሮው ላይ ጥርቅም 😅😁🤣አሁን አንድ ሙስሊም የውስታዝ ቁጥር ቢሰጥ እንዴት እንደ ሚያወራ ታዩ ነበር

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 13 วันที่ผ่านมา +1

    ክርስቶስ ስሲመታ እውነቱን ሲነግራቸው ያፍሩ የለ አሁን ከነሱ ጋር ከመከራከር

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 วันที่ผ่านมา

    ምላለ መልሳቸውን ለመስማት አቱ ብትላቸውስ እስከመጨረሻው😂😂😂

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 17 วันที่ผ่านมา +4

    ሠለላሁአለይሂወሰለም🎉🎉🎉

  • @فاطم-ي6ظ
    @فاطم-ي6ظ 2 วันที่ผ่านมา

    ኢንሻ አላህ

  • @SufiyaSufiya-c6p
    @SufiyaSufiya-c6p 4 วันที่ผ่านมา +1

    የኛወዲም❤❤❤

  • @SufiyaSufiya-c6p
    @SufiyaSufiya-c6p 4 วันที่ผ่านมา +1

    አላሕይጠብቅሕ

  • @MahmudAhmedin-g5j
    @MahmudAhmedin-g5j 3 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይጨምርልህ

  • @MunisaMuyadu
    @MunisaMuyadu 12 วันที่ผ่านมา +2

    አለሀምዱልለህ

  • @ZeZe-x9x
    @ZeZe-x9x วันที่ผ่านมา

    ሁሱ እደት እዳሳከኝ አላህ ጊዜህን ይባርክልህ

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 16 วันที่ผ่านมา +2

    ወድማችንአላህይጠብቅህ

  • @RahmaAbd-u8d
    @RahmaAbd-u8d 15 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ወይኔ ቄሱ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GhHh-cw6dz
    @GhHh-cw6dz 16 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረወየው አተ እያልከኝ ነው ብሎ ዘጋው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e 16 วันที่ผ่านมา +1

    የቄሡነገር አሣቀኝ ሁሡደሞ እዴኔ አቱ አተ ማለት አይችልም😂😂😂😂😂

    • @6zr6oy
      @6zr6oy 14 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክክ በጣም የምር

  • @SufiyaSufiya-c6p
    @SufiyaSufiya-c6p 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና

  • @tegisttadese5885
    @tegisttadese5885 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጨምርልህ
    ሃሠናህን ያብዛው

  • @eeee5472
    @eeee5472 วันที่ผ่านมา

    እኔ ክርሥቴን ነበርኩ ወላሂ ጥላቻ ብቻነዉ የተሞሉት ምን አሣማኝነገር የለም ምንም ቁምነገር የላቸዉም ጭራሽ ከፊሎቹ ማሪያም ሠዉ አደለችም መላኢካ ናት ብለዉ የሚምኑ አሉ

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 13 วันที่ผ่านมา +2

    الله يجزك الخير

  • @Sani-hl3dy
    @Sani-hl3dy 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቄሱ ይመቸው ማምለጫ መንገድ አገኘ😂😂😂😂😂😂

    • @asqw6481
      @asqw6481 วันที่ผ่านมา

      መቼ አመለጠ ከዱንያ ቢያመልጥ ያሄራዉ መቼ ይቀርለታል

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 17 วันที่ผ่านมา +2

    ክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂ወየዉ አቱ ጉድ አፈላ😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @susususu586
    @susususu586 12 วันที่ผ่านมา +1

    Mashallah usu bekofides iko newu yemimlisewu kora billo allah jezahin yikfellih

  • @Merisha-i4v
    @Merisha-i4v 17 วันที่ผ่านมา +1

    እንደዛሬው ስቄ አላቅም አይ ሁሱ አንተም እንደኔ አንቱ ማለት አታቅም ክክክክክ

  • @fatemamohamed3855
    @fatemamohamed3855 วันที่ผ่านมา

    መሻአላየኔጀግና❤

  • @user-iq1wv3gg2t
    @user-iq1wv3gg2t 17 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ ትግሡቱን ይስጥህ ወንድማቺን ከማስረጃ መሳደብ ነዉ መልሳቸዉ

  • @عبدوالقادر-ع7ق
    @عبدوالقادر-ع7ق 4 วันที่ผ่านมา +2

    ጠማሁነውእሚቀሩትክርስቴኖችአይሰሙምየተጠየቁትጥለውያልተጠየቁችንያወራሉ

  • @ፋፊነኝየአላህባሪያ-ኰ6በ
    @ፋፊነኝየአላህባሪያ-ኰ6በ วันที่ผ่านมา

    ሀቁን ያቃሉግንምንይመልቡየጌታሰው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AfetaDilebo
    @AfetaDilebo 4 วันที่ผ่านมา

    ወይ ያንሳ አባት አራ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @فاطمةحسين-ر4ت
    @فاطمةحسين-ر4ت 4 วันที่ผ่านมา

    ሁሱ ይብላኝልህ 😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አንቱበል

  • @abdulqadirshibiru4271
    @abdulqadirshibiru4271 4 วันที่ผ่านมา +1

    አስሳላም አለይኩም። ስልክህን ላክልኝ

  • @SufiyaSufiya-c6p
    @SufiyaSufiya-c6p 5 วันที่ผ่านมา +1

    እረዉሱ😂😂😂

  • @sijoo692
    @sijoo692 8 วันที่ผ่านมา

    ቄሡ ፈረጠጠ አቱ ካልተባለ መልስ የለውም ። በሳቅ😂😂😂

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሴን አናዶኛል ልጅቱ እንድትሰማው የፈለገችውን ብቻ ነበር መጠየቅ የነበረበት። የክርስቲያን "ሊቃውንቶች" ጥያቄ እንደሚፈሩ እያወቀ ጥያቄውን አዘበዘበው

    • @Haytemohammed-y7k
      @Haytemohammed-y7k 14 วันที่ผ่านมา +1

      አወ ጥያቄዉን ብቻ ነበር መጠየቅ የነበረበት

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 5 วันที่ผ่านมา

    አባት ነው ይሉታል
    አባቴአባቴ ሲል
    ልጅ ያረጉባታል
    ምንብሎ ይማፀን
    ምን ብሎ ይለምን
    አባት ልጅ ተደርጎ
    አባት ህፃን ሁኖ
    ደግሞ ሞተ ሲሉት
    እንዴት ይኑር አምኖ

  • @Lubaba-p6e
    @Lubaba-p6e 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጦጣ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @taiba-z1q
    @taiba-z1q 15 วันที่ผ่านมา +2

    الهم صلي وسلم على نبينا محمد

  • @JemalAdem-i6g
    @JemalAdem-i6g 5 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @ኡሙኢማንየረስልውድጅ
    @ኡሙኢማንየረስልውድጅ 11 วันที่ผ่านมา +1

    የኔጀግናያበድብድችው❤❤

  • @GughyVjgjhj
    @GughyVjgjhj 4 วันที่ผ่านมา +1

    አላህአንድነውሙሀመድመልእከተኝነው

  • @GfvbBvcd
    @GfvbBvcd 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    الله ياحفظك يارب

  • @amanmohammedaman4259
    @amanmohammedaman4259 12 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ሁሱ አትስደባቻው የሰደብካቸው ምስል ምን ቢፈልጉ እንኳን ደኣዎአደራረግህ ያርቃቸዋል እንተኮ ክርስትያኖች እያልክ ነው ዳእዎ ምታደርገው ችግሩ ነው እንጂ መታደግ ሳያውቅ የችግሩ ተጠቂ የሆነን ሰው አትውቀስ
    ክርስትና እያልክ አስተምር
    ክርስትያኖች አትበል
    አስተያየት አትቀበልም አውቃለሁ ግን
    አትሳቅባቸው አትሳለቅባቸው
    እነሱ እያውቂም ተጋርዶባቸውል ያንን ችግርራቸውን እንዲያውቁት እስተምር ሳታጥላላ ክርስትና ይሆነው ይሄን ለህሊና ሚከብዱ ነገሮች ያሉበት የተለያዩ ሰዎች እጅ ፅሁፍ እንጂ ሃይማኖት አይደለም ። በላቸው መስክም አለመስለም የራስ ውሳኔ ነው
    እውነት በስረጃ ጭምር እሰሳይቻለሁ ምርጫው ያንቺ ነው ወይም የናንተነው ብለህ ነፃነት ስጣቸው ይመጣሉ ያለዝያግ እሳክባቻው እየተሳደብክ ደስ አይልም አንተ አይታወቅህም
    ስለዝም

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 16 วันที่ผ่านมา +1

    ክክክክ ወይኔ አንቱ ብየ ጀምሬ አይ ሁሡ በሳቅ

  • @LubabaM-e6q
    @LubabaM-e6q 16 วันที่ผ่านมา +2

    ምረተአብ ጀግና መሆኑ ነዉ ሙስሊምን መሳደብ ብቻ የማናቀዉ መሰለሽ

  • @nserunseru5048
    @nserunseru5048 13 วันที่ผ่านมา +1

    Inshaa Allah isuma yisalamale

  • @rahmaSultan-y9f
    @rahmaSultan-y9f 3 วันที่ผ่านมา

    እስልምነ ሙሉ ነዉ የምንለዉ በኳፊደንስ ነው ኡስተዟች አለህ ሀየት
    እድሜ ይስጠቸዉ ሁሴ ን ሀየት
    ሙሉ እስልምነ ነው

  • @ሀውለትታደሠ-ቸ8ጘ
    @ሀውለትታደሠ-ቸ8ጘ 4 วันที่ผ่านมา

    ሁሡ አላህ ይጠብቅህ

  • @NuruHusan
    @NuruHusan 32 นาทีที่ผ่านมา

    ጨነቃት መሰል😂😂😂

  • @سعداسعر-و1ي
    @سعداسعر-و1ي วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂እየሩስ አሌም

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 17 วันที่ผ่านมา +3

    እሡ ማነዉ አቱ የሚባለዉ 😂😂😂አጅብ

  • @susususu586
    @susususu586 12 วันที่ผ่านมา +1

    Isllam haki newu isllam sellam newu alihamdulilah nimteli isllam

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 14 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 16 วันที่ผ่านมา +2

    ክርስቲያኖች አይሁዶች እያለ እሚጠራው ማንንን ነው

    • @asqw6481
      @asqw6481 วันที่ผ่านมา

      ክርስቲያን ማለት በእየሱስ የሚያምኑ አይሁድ ማለት በእየሱስ የካዱ የዲቃለ ልጅ የሚሉ ናቸዉ

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 13 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂 ቅዱስ መፅሀፍ እንዲህ ይላል
    ዳዊት የተማረከው ታቦት በመጣ ጊዜ
    ክብሩን ጥሎ ጨፈረ
    ምሊኮልም ሳቀች
    ከዛን ጊዜ ጀምሮ ልጅ አልወለደችም
    🤣🤣

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😅😅😅😮😮😂😂😂

  • @Meryemketemaw
    @Meryemketemaw 12 วันที่ผ่านมา +1

    ክክክክክክ

  • @ZinetAwol-e1x
    @ZinetAwol-e1x 14 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀን አሏህ

  • @yasinahmed2170
    @yasinahmed2170 15 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ

  • @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ
    @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንቱ እልሀለሁ😂😂😂😂

  • @MeremTube-s1j
    @MeremTube-s1j 3 วันที่ผ่านมา

    ልጅቱ ተከነችኮ😂😂😂😂😂😂ፈሥ ልብ

  • @HayatGumatawu
    @HayatGumatawu 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ሁሡ ወድሜ

  • @abdullahebrahim2013
    @abdullahebrahim2013 วันที่ผ่านมา

    ወገን ንቁ መጀመሪያ በተውባ ከሽርካቹ ውጡና በበራአ መስለማችሁን አረጋግጡ!!!!!በተለይ ሱና ተከትለናል ምትሉ ሙሽሪክን አለማክፈር ላትና ዑዛን ሽርክ ብሎ አቡ ጀህልና መሰሎቹን አለማክፈር ነው።ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀመረ ወደ እንግድነቱም ይመለሳል።በእንግድነቱ ለሚከተሉ ጡባ አለላቸው።ረሱል صلى الله عليه وسلم

  • @SufiyaSufiya-c6p
    @SufiyaSufiya-c6p 4 วันที่ผ่านมา +1

    የኛወዲምምም

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 17 วันที่ผ่านมา +2

    ጦጣ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @المطيريالمطيري-د4ف
    @المطيريالمطيري-د4ف 5 วันที่ผ่านมา

    ደግጦነው

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሱ አላህ ይጠብቅህ

  • @meyrmaahmd6486
    @meyrmaahmd6486 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን በሳቅ ገደለኛ ወላሂ እኳን ሙሲልም ወድሜ ሆክ

  • @SaronhabtuSeyoum
    @SaronhabtuSeyoum 12 วันที่ผ่านมา +2

    Amlake keande belaye magebate zemute new belowal lemsale ebrawyan 13:4 keande belaye magebat menzer ena sesegnenet new lelam ale 1korontos 7:2 ke ande belaye magebat yekeleklal

  • @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ
    @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይሁሱ😂😂

  • @Abdulkerimakerim-u7i
    @Abdulkerimakerim-u7i 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eweku mejemeriya

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 16 วันที่ผ่านมา +1

    ወይዉ ጎድ አቱ😂😂😂😂