ራሴን በማጠፋበት ቀን ጌታ ጣልቃ ገባ | ተአምራዊው የናሆም የህይወት ምስክርነት|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ይህ ወንድም ናሆም ታዲዎስ ይባላል እግዚአብሔር ራሱን ሊያጠፋ በወሰነበት ቀን በሚገርም ሁኔታ ነፃ አውጥቶታል ሙሉ ምስክርነቱን ይመልከቱ...

ความคิดเห็น • 342

  • @AMER0521
    @AMER0521 4 หลายเดือนก่อน +162

    ይህንን ወንድም የሚያመልክባት ቤተ ክርስቲያን በጣም ልትከታተለው እና በ እግዚአብሔር ቃል ልታስታጥቀው ትልቅ አደራ አለባት ጠላታችን ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ ዙሪያችንን ይዞራልና::

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 4 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 4 หลายเดือนก่อน +2

      ኢዩ ጩፋ ድራማ ይስራ ወይስ እሱን ይከታተል እዛ ነው ጌታን የተቀበለው ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ይከታተለው

    • @ESRAEL_TEFFERA
      @ESRAEL_TEFFERA 4 หลายเดือนก่อน +1

      የጴንጤ ምክር 😁

    • @DanielDaniel-se1is
      @DanielDaniel-se1is 4 หลายเดือนก่อน +1

      ነፃ ወቷል

    • @AbdiHailu-m4x
      @AbdiHailu-m4x 4 หลายเดือนก่อน

      Thank you brother 🤚 right

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 4 หลายเดือนก่อน +127

    ገና ማን ያውቃል ትልቅ የህፃናት ማሳደጊያ ጌታ ረድቶህ ከፍተህ ለብዙ አባት አልባ አባት ያደርግሃል

    • @hobsee5626
      @hobsee5626 4 หลายเดือนก่อน

      Yees🙏

    • @Adu40
      @Adu40 4 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @tigistkidane1078
      @tigistkidane1078 4 หลายเดือนก่อน

      Amennnn Amennnn

    • @mihretabgetu3699
      @mihretabgetu3699 4 หลายเดือนก่อน

      Amen🙏

    • @DebreGetahun
      @DebreGetahun 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@hobsee5626😊rhsg😊

  • @kidistmathewos2123
    @kidistmathewos2123 4 หลายเดือนก่อน +66

    ጌታ ኢየሱስ በትኩስ ደሙ ይሸፍንህ። ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በህይወቱ አሣድጎህ የዘመኑ የጳውሎስ ያድርግህ

  • @fikereabzewdu9629
    @fikereabzewdu9629 4 หลายเดือนก่อน +50

    እግዚአብሄር የዚህን ልጅ ሂወት እንደቀየርክ የኔንም ሂወት ቀይር 🙏🙏🙏🙏

    • @haset2853
      @haset2853 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ykeyral fetari melkam new
      Keep praying dear

    • @abdulnaserjamsheer7914
      @abdulnaserjamsheer7914 4 หลายเดือนก่อน

      ይችላል ዋናው ልብን ማዘጋጀትና ጌታ ኢየሱስ አግዘኝ ባንተ ህይወቴ እንዲለወጥ እፈልጋለሁ ብሎ እራስን ለጌታ አሳልፎ መስጠት በውሳኔ ቁርጠኛ መሆን ያስፈልጋል ያኔ እግዚአብሔር ይረዳል❤

    • @GirmaAboabe-ct8kx
      @GirmaAboabe-ct8kx 2 หลายเดือนก่อน

      leben setew enge yeredaale

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 4 หลายเดือนก่อน +41

    ለዚህ ልጅ ልንጸልየለትና ልንረዳው ይገባል ጌታ ካንተ ጋ ይሁን ናሆሜ በደሙ ይሸፍነህ

  • @TsegeLamessa-ht4np
    @TsegeLamessa-ht4np 4 หลายเดือนก่อน +39

    የዘመናችን ጳውሎስ ጌታ እየሱስ በቤቱ ያፅናህ በደሙ ይሸፍንህ

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 4 หลายเดือนก่อน +29

    Wow ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያጽናህ ፍጻሜህን ያሳምሪልህ ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤❤❤

    • @AbdiHailu-m4x
      @AbdiHailu-m4x 4 หลายเดือนก่อน

      Amen Hallelujah 🙌

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 4 หลายเดือนก่อน +16

    ዱርዬኮ አያፍቅር ካፈቀረ ነብሱን ይሠጥሀል ጌታ በቤቱ ያጽናህ

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 4 หลายเดือนก่อน +11

    እባካችሁ ይህን ልጂ ካለ ግዜው አትግለጡት
    ይማር. እየሱስ እንኮን ካለግዜው እንዲገልጡት አይፈልግም ነበር እ/ር ለምድሬ እረፍት አድርጎ ከሚያስነሳቸው ልጆቹ መካከል አንዱ ነው ብዮ አስባለው ዘመኑ በደሙ ይሸፈን . የጥበብ እና የማስተዋል መንፈስ ይረፍብክ❤❤❤❤

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps 4 หลายเดือนก่อน +26

    ጌታ ይራራልናል ይወደናል አኛ እንድንፀድቅ እርሱ ለበደላችን ሞቶ ሊያፀድቀን ተነስቷል

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 4 หลายเดือนก่อน +14

    ክራይስ አርሚ ቸርች የዚህ ልጅ አደራ አለባት ፕሬዘዳንቱ ለዚ ልጅ አንድ አገልጋይ መመደብ ቢችል ቀርቦ የሚያስተምረው የሚከታተለው በደብ በቃሉ እስኪጠነክር ❤❤❤❤❤❤❤ ናሆሜ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንክ ለጠላት እጅ እንዳትሰጥ ማግኘት ማጣትን የጨለማን ሂወት በደብ አይተከዋል አደራ ወንድሜ እጅ እንዳትሰጥ ለአድ ደቂቃም ቢሆን ፀልይ አይዞክ ከነሱ ጋር ካለው ካንተ ጋር ያለው ይበልጣል እየሱስ ጌታ ነው ቅዱሳን ፀልዩለት ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 4 หลายเดือนก่อน +27

    ናሆሚ ቅን ልብህን አይቶ ጌታ ርዳክ❤❤

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 4 หลายเดือนก่อน +16

    ኢየሱስ ክርስቶስ የማያጥበው ሀጢያት የማይለውጠው ህይወት የለም ተባረክክ ወንድሜ ለዘላለም በቤቱ ያኑርህ!!!

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 4 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ናሆሜ፡ኦንካን፡ጌታ፡ረዳህ፡የጌታ፡የእየሱስ፡ልጅ፡፡መሆን፡ መታደል፡ነውበቤቱ፡ያኑርህ፡እግዚአብሔር፡ ከአንተ፡ጋር፡ይሁን፡በርታ፡ፅና ሁላችውም፡ተባረኩ

  • @only_sola_sola_tube
    @only_sola_sola_tube 4 หลายเดือนก่อน +23

    #ወንጌል_ይለውጣል!!
    እንኳን ወደ ጌታ መጣህ...ወንድሜ
    🙏🙏❤️❤️

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ኢየሱስ አንተ እኮ ልዩ ነህ ስንቱን በፍቅርህ አንበረከክ ናሆም ሁል ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል አንብብ ያለማgረጥ ከቅዱሳን ጋር ህብረት አድርግ ፀልይ የጠራህ አምላክ የታመነ ነው!

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 4 หลายเดือนก่อน +12

    ትንሽ ስር ቢሰድ ቢጠነክሪ በጌታ ቤት ለሚዲያ ራት ባታደርጋቸው ምን አለ???? ለምስክርነት ረጁም ጊዜ አላቸው መሰረት ከተመሰረተ በውኃላ።

  • @diramudub6413
    @diramudub6413 4 หลายเดือนก่อน +15

    አሜን እናትህም ትፈወሳለች አንተም አትሰበርም! ጎበዝ የክርስቶስ ጀግና ወታደር! በርታ!

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 4 หลายเดือนก่อน +14

    በርታ በርታ ወንድሜ በርታ ያዳነህ ጌታ ሁሌም ካንተ ጋር ነው ገና ፍፃሜህ እጅግ ታላቅ ነው
    እግዚአብሄር ከኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል

  • @bezuabebe250
    @bezuabebe250 4 หลายเดือนก่อน +7

    ፊልም የሚመስል ..... ታሪክ እንኳን ጌታ እረዳህ እንኳንም የጌታ ሆንክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 4 หลายเดือนก่อน +7

    ይህ ልጅ በክርስቶስ ፍቅር ተከቷልና ጌታ የበቀል ቅባት ቀብት ጠላትን የማበቀል ታላቅ አገልጋይ ይሆናል

  • @comcell4310
    @comcell4310 4 หลายเดือนก่อน +12

    ጌታ እግዚአብሔር ስም የትባረከ ይሁን ባንተ ሕዎት ቡዞች ናፃ ያዎጣል

  • @AlemneshTadesse-jr8eu
    @AlemneshTadesse-jr8eu 4 หลายเดือนก่อน +3

    ‘’ሌሎች ጋር ሄጄ ያልተፈወስኩት ቀኔ ስላልነበረ እንጂ እዚያ ጌታ ስለሌለ አይደለም’’ ይህ በቤቱም የቆዩት የማያስታዉሉት ነዉ፡፡

  • @amandesalegn9871
    @amandesalegn9871 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ፍቅር ነው ከዚህ በላይ የክርስቶስ ፍቅር ይብራልህ ቅን ልብ አለህ አነጋገርህም ደስ ይላል ከዚህ በላይ ጌታ ጥበብ ይስጥህ

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 4 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ልጅ እንኳንም ጌታ እስራትህን በጣጠሰልህ ።ጌታ ለትልቅ ስራ ነፃ እንዳወጣህ አስብ ህዬወትህ ደግሞ
    የተለየ እንዲሆን በቀንም በለሊትም ቃሉን አንብበው ።አንተ በረከት ትሆናለህ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 4 หลายเดือนก่อน +10

    ጌታ እኮ ቆንጆ ያረጋል አማረብህ

  • @MasaMasa-ql7pu
    @MasaMasa-ql7pu 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ሁይ ይህን ሰው ከክፉ ሁሉ ጠብቅ ለአንተ አሳልፈህ ሰጠው የተኛው የክፋት የጠላት አሳብ እንዳያገኘው
    በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ሸፈንኩት🙏

  • @tigisttedy-ns5ee
    @tigisttedy-ns5ee 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኖሆሜ የኋላዬን ትቼ የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ ይላል የእግዚአብሔር ቃል።
    ሰዎች በጣም አስቸጋሪዎች ናቸው ❤❤❤❤
    በምስክርነት ላይ ሳታብድ ይሄ እብድ ነው ።እንዳሉህ ይሄ ሁሉ ዛቻና የቃላት ውርወራ እንደሚበቃ እወቅ እደሚያልፍ ክረምት ያልፋል ።ወንድሜ በርታ ወደኋላ አትመልከት በርታ አንተ ሰው በማይፈተንበት እሳት ውስጥ አልፈሀል።❤❤❤
    አሁን የሚመጡ ፈተናዎች ያንተ ማስፈንጠሪያዎች ናቸው።ፅና በርታ

  • @binyamabayneh1307
    @binyamabayneh1307 4 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አለቱ ላይ ቃሉ ላይ ያቆመኻል ተባረክ። እየሱስ ጌታ ነው። በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ሆነናል።🥰🥰🥰🥰

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 4 หลายเดือนก่อน +6

    አሁን የሚያስፈልገው እራሱን እዲችል አንድ ስራ ከፍተን ብንሰጠው የሚጠቅመው ያነው እጂ ለጊዜው የምንሰጠው ነገር አይጠቅመውም

  • @abeba3977
    @abeba3977 4 หลายเดือนก่อน +3

    እሰከ ማን ነው የናሆም ታሪክ ሕልም የምማስለው👌😓 የኔ ወንድም አሁንም ጌታ ኢየሱስ በፍቅር ያጸነበክ
    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤🎉

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኦኦኦኦኦ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ተመዝገን ስለ ናሆሜ ❤❤❤❤ናሆምዬ ኪትኛውም ክፉ ነገር ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይሄን ብላቴና ላታመኑ እጆቼህ አደራ ስጠውክ በክፉ የሚፈልጉት አያግኙት አሜንንን በሆነው በኢየሱስ ስም ❤❤❤ክርስትያን ሚድያ አገልጋዮች ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቹን ያለምልመው ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @GetGte
    @GetGte 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወደ ጌታ ከመጣ ቦሀላ ናሆም እንዴት አማረበት ጌታ ይባረክ

  • @alemmoni1504
    @alemmoni1504 4 หลายเดือนก่อน +4

    I love your speech… wonderful

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ኢየሱስ ትግስትህ በትግስትህ ስንቱ ዳነ ተመስገን

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ጀግና እኮ ነው
    በኢየሱስ ብትታሰርም ድል ነው የጠላት እሳት ያድርግህ❤❤❤❤

  • @shewasidemshiferaw1063
    @shewasidemshiferaw1063 4 หลายเดือนก่อน +5

    ምንም ውጊያው ቢያይልም መዘንጋት የሌለብን ማለዳ ማለዳ አዲስ የሆነ ከብርቱ የጌታ ቃል አንዱ (ት ኤርሚያስ 33፡3) አያሳፍርም! 🎉 >911

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 4 หลายเดือนก่อน +3

    አስሬ ለአንተርቪው ከመሮጥ አንዴ በጌታ በጌታ እንዲአድግ ለምን እድል አት ሰጡትም በጣም ያሳዝናል እንዲህ እያረጋቹ ስንት ወደ ህላ ተመልሰዋል ልቦና ይስጣቹ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 4 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድማችን ናሁም እንኳን ጌታ አስመለጠህ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታነው!!❤ቀሪው ዘመንህን በጌታ ቤት ይለቅ!!

    • @KabiLulu-l3t
      @KabiLulu-l3t 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ፀግውን የገለጠበትን ነብይ እዮን ጌታ ፀጋውን ያብዛለት ይጨምርለት✝️🖐🏽🙏🏼

  • @kk45-uk3qv
    @kk45-uk3qv 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ የሚል ቃል መጠየቅ ነበር
    የጌታ እየሱስ ቅዱሱ መንፈስ ናሆምን እንዲረዳክ አጸልያለው::

    • @alemayeh
      @alemayeh 4 หลายเดือนก่อน

      Me too

  • @Aynalem-ml3bc
    @Aynalem-ml3bc 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ኢየሱስ ደረሳልህ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ወንድሜ ነሆም ❤❤

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዛአብሄር ከሶኦል ያወጣል። ናሆም ታድዮስ ጸንተ በጌታ ቤት ቁም! በቃሉ በርታ፣በየቀኑ የቃሉ ጥማት ይኑሪክ! በጸሎትም በርታ ጌታ ደግሞ ይረደሃል!!!

  • @mulatwaabite6988
    @mulatwaabite6988 4 หลายเดือนก่อน +4

    እባካችሁ ይህንን ብላቴና የምትቀርቡ ወገኖች በቃ ደብቁትና በእግዚአብሔር ቃል አሳድጉት????? ማሳሳቱ...😢ጌታ ካንተ ጋር ይሁን!

    • @Fevenwmariyam
      @Fevenwmariyam 4 หลายเดือนก่อน

      ናሆም እግዚአብሔር አንተን ከዛዓለም ጨለማ አውጥቶ ወደ ዘላለም ብርሀን የሆነውን ጌወደጌታ እየሱስ የጠራህ ሌሎችን የመዳን መንገድ ያደርክነው ስለዚህ ወንድማችን ለጥቂት ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ሆነህ ቃል እያነብክ በፀሎትም ቦብትቆይ መልካም ነው ምክንያቱም የዲያብሎስ ሽንገላ ትቃውሙ ዘንድ የእግዚአብሔር እቃ ጦር እቃልበሱ ስለሚል ስለዚህ ወንድሜ ለትንሽ ግዜ በእግዚአብሔር ፊት እድትሸሸግ እመክርሀለው

  • @rebekata7425
    @rebekata7425 4 หลายเดือนก่อน +4

    በኢየሱስ ስም በጣም ከባድ ነው ሰው በዚህ ያህል መከራ ያልፋል ሰው እዲህ አይነት ሒወት ይኖራል ጌታ ኢየሱስ ሲያሳዝን አሁን ደምን ያፈሰሰው ክፉ መበቀል አለብ 🙏🙏🙏🙏

  • @yordate7629
    @yordate7629 4 หลายเดือนก่อน +3

    ናሆምዬ እንካንም እግዚአብሔር አምላክ ልጁ አደረገህ የሰማይ አምላክ ዘመንህን ይባር ።

  • @hanaedea4349
    @hanaedea4349 4 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ በቤቱ ያፅናህ🎉

  • @ProphetBirukDemeOfficialHolyGh
    @ProphetBirukDemeOfficialHolyGh 4 หลายเดือนก่อน +1

    ነቢይ ኢዮን የሚጠላ አጋንንትና ግብረአበሮቹ ናቸው። ነቢይ እዩ በጣም የተቀባ የጌታ ነቢይ ነው። ምንም አታመጡም የምትጠሉት።

  • @alemmoni1504
    @alemmoni1504 4 หลายเดือนก่อน +3

    Nahome ayzoh geta kante gar new…we are with you too.

  • @meskeremyiglu863
    @meskeremyiglu863 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ባንተ ህይወት ብዙወች ይድናሉ ፅና የወጣህበት ቀላል ሰላልሆነ በቀለኛውን ተበቀለው ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ❤

  • @kk45-uk3qv
    @kk45-uk3qv 4 หลายเดือนก่อน +10

    Jesus is Lord Forever More❤️❤️❤️

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 4 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ጠላት ተናዶ ነው የሚዋጋህ በጌታ ከአሸናፊዎች በላይ ነህ

  • @ZenebechMengiste
    @ZenebechMengiste 3 หลายเดือนก่อน +1

    Nahome Eyu Chufa ብዬ ነዉ ቁጥሩን ሰቭ ያረኩ ያባቱን ስም ደስ አለኝና!!!

  • @Messi-tu
    @Messi-tu 4 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉wow ጌታ ክብሩን ይዉሴድ ስለ አንተ ናሆምዬ ጥላት ግራ ይግባ ፕሮፔት ኢዩንም ጌታ ይባርካዉ ጀግና ና አንበሳ የ ብዞች ስድብ ችሎ ይምያገልግል ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤ ኢዩ የ ኤትዮጵያ በርከት ነዉ እየመረራቸዉም ይዋጡ ጠላቶች💪💪🙏

  • @Akielsa
    @Akielsa 4 หลายเดือนก่อน +3

    ልቤ እየተነካ ነው ያዳመጥኩት በዚህ ለመነካት ጴንጤ መሆን አይጠበቅብኝም ፈጣሪ ትናትናን አይከስም የኔ ወንድም ወደጥፋትህ እንዳትመለስ ፈጣሪ ያግዝህ ያበርታህ በርታ ፈጣሪ ምርጥ እቃው ያድርግህ❤

    • @ZewdneshWyohanns
      @ZewdneshWyohanns 4 หลายเดือนก่อน

      ቦርኮ ቆሻሻ እደነበረ ለምን አላወራም ብቻ ፈጣሪ ይርዳው ምን ይባላል

  • @abyya2271
    @abyya2271 4 หลายเดือนก่อน +2

    Nahomii waqqayyoo bara kee jireenyaa kee haa ebbisuu inni sii waajjiin jiru jabadhaa isumaa qabateettii jabadhuu goftaan keenyaa jabadhaa❤❤❤

  • @LemlemTulu
    @LemlemTulu 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፊ ምሰክርነት ነው ጌታ በድል ያሰጨረሰክ ። ሌላው አዘጋጇ በግልጽ ንሰሐ ትግባ የጥልቁን አለም ኢሬቻ በሚል ሰበብ እያከበረች ብዙዎችን በ ፌስቡክ ስታስት ነበር ። የአቴቴ የጨሌ መንፈሰን ሰትረጭ ነበር ። ቤተሰቤን ዘርማንዘሬን ያመሳቀለ መንፈስ ነው ። እባክሽ ንሰሀ ግቢ ቡዙ ሰው ባንቺ ስቷል

  • @TSAGAWOLDE
    @TSAGAWOLDE 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wowoow ኖሆም በጌታ በኢየሱስ ስም አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ ያብዛልክህ ቡርታ እግዚአብሔር ኃይለ ጉልበት አቅም ይህንልክህ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይህን❤❤

  • @SabaTesfuna-vk4bs
    @SabaTesfuna-vk4bs 4 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አቤት ጌታ እንዴት ያለ አምላክ ነው የምናመልከው እድለኞች ነን ወንድሜ በሰጠኸው ምስክርነት የጌታን ማዳኑን ፣ፍቅሩን ፣ጥበቃውን አየሁ ቃላት የለኝም ምን እለዎለሁ ኢየሱሴን ለዚህ ወንድም ስላደረከው ምህረት እኔ አመሰግናለሁ

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 4 หลายเดือนก่อน +1

    የጌታ ፀጋ የት ሄዶ ነው ሱሱ ተመልሶ የሜመጣው ???? ሌሴጣንማ የልብ ልብ አትስጡት በአይን ከሚታይ እሳት አውጥቶ ፀጋው ውብ አርጎ እያናረን ነው በወጉ እንኮን መፀለይ በማንችልበት ግዜ እንኮን ፀጋው ነው ያሻገረን. ስለፀጋው ማውራት ከጀመርኩ አላቆምም . ተባረኩ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይጣን ያገኘህውን ነፂነት ሊያስጥልህ ነው ግን በእግዚያብሔር ቃልውስጥ መደበቅ አለብህ

  • @SelamAsgedomGebremeskel
    @SelamAsgedomGebremeskel 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ዬክበር እልል ናሆሚ አንተ የየሱ ወታደር ነክ አንተ 1ኛነክ::

  • @yaredyigezu7737
    @yaredyigezu7737 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you, የልቡን እንዲናገር ስለፈቀዳችሁለት, I was disappointed with interview of one youtuber, ሞቱን የናፈቀ, መጥፉቱ የተመኘ , መንፈሳዊ የሚመስል ነገር ግን በውስጡ ጥፉትን ያረገዘገ እሱን ልጅ ካገኛችሁት ጠይቁት, cHALLENGE አርጉት ለምን የልጁን መጥፉት እንደተመኘ,፡ እናንተ ግን ተባረኩ።

  • @ለወገኔሚዲያ
    @ለወገኔሚዲያ 4 หลายเดือนก่อน +3

    የእኔ እየሱስ ይለያል ክብሩን ጌታ ይውሰደው ናሆሜ በርታ ከጌታ ጋር ተስማማ ነገ በተለየ ክብር ትገለጣለህ

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ጌታ እየሱስ ዉይ በጌታ ወንድሜ አድለኛነክ እንዴት አየከና አዳነክ ዋዉ

  • @Brokflkr
    @Brokflkr 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ናሆሜ ምርጥ ወንድምችን እውነት እመን ጌታ ገና በብዙ ይርዳሀል ግና ጌታ እንዲ ረዳሀ እንፀልያለን

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምስክርነቱ የሚገገርም ነዉ ጌታ እየሱስ. ረዳው ክብር ለጌታ። ጠያቂዋ ምንም የማያውቅ ሕጻን ይመስል ታደባልቃለች ዝም በይ እ ንስማበት😮

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሔር የሐሳብህን ያሳካልህ ናሆም አንተ የዋህ ና ደግ ልጅ ነህ

  • @Sara-o8c1c
    @Sara-o8c1c 4 หลายเดือนก่อน +1

    Nahomiye degime minegirik yalefon hiwotin titek Matsaf qidus mabeb na metsaley new eshi berta ❤❤

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 4 หลายเดือนก่อน

    በጌታ ወንድሜ ናሆም ለጠላት ጆሮውህን አትስጥ ሰይጣን ውሽታም ነው የውሽት አባት ነው!!! ስውን ይጠቀማል የዮሐንስ ወንጌል 15:18-9 1 ዮሐንስ 4:4፤ ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።✝️ የመፀሃፍ ቅድስ ጥናት ተካፈል ቃሉን አንብብ ፀልይ ክቅዱሳንጋ ህብረት አርግ!!! በፀሎቴ አስብሃለሁ🙏🏼

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እግዚአሔበር ይባርካቹ ኢየሱሰ ጌታነው እናንተ ጌታ አበዚቶ ይበረካቹ❤❤❤❤❤

  • @TisgiHunde
    @TisgiHunde 4 หลายเดือนก่อน +7

    እንክዋን ጌታ ደረሰልህ አንተ ነፃ የወጣህ ቀን ሰው ጋብዞኝ እዛ ቸርች ነበርኩ ስትፈታ ካጋንንት እስራት ጌታ ወዶሀል ለጌታ ኑር ቀሪ እድሜህን ተባረክ።

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድሜ የምገርም ለውጥ በህይወትህ ሆኗል ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ክርስቶስ ጌተ ናው❤

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ ተቀይረ ስላየውክ ወንድሜ ደስ ብላኛል እኔ እዛ መከራ ቤት ሳይክ እንደዚህ በሒወት ትወጣለክ ብዬ አላሰብኩም ነበር አይዛክ በርታ ትላንት እንደዛ ስትዋን የትነክ ብላ ያልፈለገክ ሰው ዛሬ ሊያሸማቅክ ሲማክር ማንም እንዳት ሰማ መልካም ነገሮች እንዲገጥምክ ምኛቴ ነው

  • @zewdneshsinke5312
    @zewdneshsinke5312 4 หลายเดือนก่อน

    ሴቷ ናሆምን የምትጠይቂው ጥያቄ ስለልጁ ምንም background information እንደለሌሽ ነው የሚያሳየው እኛኮ ብዙ ምስክርነቱን ሰምተናልና አዲስ አይደለም ግን እንደፕሮግራም አዘጋጅ Please be informative otherwise the program will be boring. Just friendly reminder. ይስተካከል ለማለት ያህል ነው።

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንከፍልሀለን ተከፍሎኝ ነው በል የሚሉ ሴሴሽኒስቶች ይሆናሉ ተአምር ፈውስ ትንቢት ልሳን በአጠቃላይ የጸጋ ስጦታዎች ቀርተዋል የሚሉ ሰዎች ይሆናሉ ብዬ ገምታለው ስለማውቃቸው ነው

  • @fairywolde3737
    @fairywolde3737 4 หลายเดือนก่อน +3

    Enkwan gata redahe.....be ewenet egeziabher redetohale berta befetsume wede walla endatemelse. Adera!!! Berta!!!

  • @EvodeMuligo
    @EvodeMuligo 4 หลายเดือนก่อน

    የሐሰተኛው እዩ ጩፋ አጋንንት አለቃ ወደ ቦታው ከማምጣቱ በፊት በወንጌልና ኢየሱስ ክርስቶስ መለያ አስለብሶ በከፈተው የወላይትኛ ጭፈራ ቤትና ወደ ዘይት መሸጫ ሱቅ ሰውነቱን እንድቆራርጦ አድርጎ አስመስሎ የእዩ ጩፋ ደቀመዝሙር አድርጎ ነው ያመጣው።
    መናፍስት መንፈሱን ሞልቶት ድራማውን በድንቅ ሁነታ ነው ይሠረው።
    ከባለሱፉና ከባለሱቁ ጠንቆይ አውጥቶ እውነተኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ያግኝ ወንድሜ ከድራማው በላይ!

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ልጅ እራሱ በጌታ ቤት እንዲፀና ማድረግ ማስተማር ደቀ መዝሙር ማድረግ እንጂ በማባበያ እግዚአብሔር ቤት እንዲቆይ የሚደረገው ግርግር ያስጠላል ጌታን ከተቀበለ በቃ በቤቱ መፅናት ይጠበቅበታል እንጂእስከመቻ በማባበያ ስንት ዋጋ እየከፈሉ ጌታን የሚያመልኩ እንዳሉ ሁሉ ይሄም ልጅ ከእነርሱ አንዱ ነው

  • @solsenb9993
    @solsenb9993 4 หลายเดือนก่อน

    መልካም ነገር አላችሁ ለማስተማር ብላችሁ የወጣችሁበትን አላማ ሳይሆን ተቃራኒዉን እያደረገጋችሁ ነው
    11 ይህንንም የምናደርገው ሰይጣን መግቢያ ቀዳዳ እንዳያገኝ ነው፤ የእርሱን ዕቅድ አንስተውምና

  • @yegezu534erifo
    @yegezu534erifo 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ድንቅ እና አስተማሪ ምስክርነት ነው :ደግሞም ለማገዝም ሆነ በፀሎትም ለማስታዎስ ዎደሃል አንልም ::በናንተም በኩል ደግሞ ምን ደረጃ ላይ አንዳለ እስከ ቤቱ ድረስ መጠየቅ አለባቸው "ተባረኩ "

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 4 หลายเดือนก่อน

    እስር ቤቱን በምናቤ ስስለው ስንት የተኮላሸ ትውልድ እንዳላ ያስታውቃል የሚገርመው ፓሊሶቹም ለዛው መባባስ የሚሰሩ መሆናቸው ነው ጠያቄዎቹ ግን 👎👎

  • @Fevenwmariyam
    @Fevenwmariyam 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ናሆም አሁን ጌታ እየሱስ ዶርሶለሀል አትፍራ ጌታ ካአንተጋራ ነው ትናንት ያለፍክበት ሕይወት አይደገም

  • @MahiSura-fe6pz
    @MahiSura-fe6pz 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ወድሜ በጣም ወድጄዋለው የቱ ፖርት በበቃ እኔ የበበቃ ልጀ ነኝ እና ብዙ ወድሞች አግኝቻለው ሲሞቱ አልቅሰን ነዉ እምንቀብራቸው በጣም ከባዱ ጊዜ ነበረ ባንተ ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ርዳህ ወድሜ ይቅናህ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ብትታሰርም የበፊቱ አይነት ፈተና አይገጥምህም፡፡
    ተረጋግተህ እንብበህ ተለውጠህ ተሰርተህ በርትተህ ትወጣለህ፡፡ አትፍራ ❤ እንደአይኑ ብሌን ይጠብቅሀል፡፡

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 3 หลายเดือนก่อน

    ክርስቶስ ፍቅር ነው የዚህ አለም ገዤ ከሰዎች ጅርባ እደሚሰራ ከተረዳህ አትጎዳም ጌታ እያሱስ ሁልግዜ ከአንተ ጋር ነው በርታ ፅና

  • @GrmyGrm
    @GrmyGrm 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ አይነት ወሬ ግን አይሰለችም በጌታ ፣ችግሩን ከቤተክርስቲያኑ በውስጥ ይፍታ እንጂ በ አንድ ካሜራ ና ማይክ ለህዝብ TH-cam ፍርናክ መለቀሚያ

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ ታማኝ እና ብርቱ አምላክ ነው ምንም አይነት ማእበል እና ወጀብ ቢበዛብህም ጽና አዎ ዲያብሎስ አያርፍም የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራችኋል ተብሎ ተጽፎአል ግን አያሸንፍም አይዞህ የጌታ ጸጋ ይረዳሃል እጸልይልሃለው አንተም በርታ❤❤❤❤❤

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 4 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን" የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል። "
    (ትንቢተ ኢሳይያስ 61:1) እኛ ክርስቲያኖች ባንናናቅ ብንቀባበልና ብንከባበር እራሱ እግዚአብሔር ትውልዱን ይፈታ ነበር የዚህ ልጅ እስራት እጅግ ጥልቅ የሆነ ነው ልጁን የፈታው ደግሞ የጌታ መንፈስ የናዝሬቱ ጌታ የ እየሱስ ስም ነው እዩን ያዳነውና የቀባው ጌታ ከሆነ ቢያንስ እዩን ሳይሆን በውስጡ የሰራውን ጌታ ማክበር አለብን ትልልቆቹ ወጣቶችን ሲንቁ ሲያጣጥሉ ብዙ ትውልድ ሲኦል እየገባ ነው እስረኞችን ነፃ የሚያወጣው የጌታ መንፈስ የእየሱስ ስም ከሆነ ለምን እስከዚህ ደረጃ ቀለን ተገኘን መከባበረ በእግዚአብሔር ቤት ለምን እራቀ ይሄ ልጅ እንደዛ አይነስውሩ ሰው ነው የመሰለኝ ግራ ማጋባት ልክ የፈሪሳውያን ባህሪ

  • @babyhabte5611
    @babyhabte5611 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ወንድም ያለበት ቤ/ን እና አገልጋዬች ትልቅ ሀላፊነት አለባችሁ ስር እንዲሰድ እና እንዲጸና እሱን በእ/ር ቃል ማሳገድ !!!

  • @tearelemlem5049
    @tearelemlem5049 4 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ እናንተ ለምን ኣትረጋጉም ምን ማለት ነው ኣሁን ወደ ሚድያ ኣንጠልጥሎ መምጣት እኔ ኣስፈላጊ ሁኖ ኣልታየኝም። ናሆም ወንድሜ ኣንተ እድለኛ ነህ ከብዙ ወንድሞቻችህ ውስጥ ነህ ኣንተ ኣሁን የእግዚኣቢሄር ቃል ብላ ምንፈስ ቁዱስ ያግዛሃል ልክ መልኣኩ ለየውሃንስ ብላ እንዳለው ኣንተም ብላው ወንድሜ እንደዚ ስልህ እኔም ገና እንዳንተ ኣዲስ ክርስትያን ነኝ ምንረው ካኣገር ውጭ ነኝ ብጠግቤ ማንም የለም በከባድ ፈተና ላይ ነኝ ያለሁት ባሌ እኔ ጋር ጭፍን ጥላቻ ኣለበት ድያብሎስ በሱ እየስራ ነው😢ለዛ ነው እድለኛ ንህ ያልክህ ባጠገብህ ብዙዎች ኣሉ ስትደክም ምያጠንኩርህ ስለዚ ኣንተም ብርታ ናሆም ጊታ ከሁላችን ጋራ ይሁን❤❤❤ Oen Woman + Jésus= millions❤❤❤❤❤

    • @Jeremy29418
      @Jeremy29418 4 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህት በጌታ እና በ ሀይሉ ችሎታ በርቺ።

    • @PrinceTeel-hi3yy
      @PrinceTeel-hi3yy 4 หลายเดือนก่อน +1

      “እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቃቸውን ሕዝብ አልጣላቸውም። መጽሐፍ ስለ ኤልያስ በተጻፈው የሚለውን፥ በእግዚአብሔር ፊት እስራኤልን እንዴት እንደሚከስ፥ አታውቁምን?”
      - ሮሜ 11፥2 ጌታችን ከአንቺ ጋር ነው በርች የኔ እህቴ እወድሻለሁ

  • @Bara577
    @Bara577 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ የዚህን ብላቴና መጨረሻ በቤትህ ይሁን

  • @TgDiana-dh5rk
    @TgDiana-dh5rk 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ በቤቱ ይትከልሕ አንዳንድ ዩቱበሮች የስም ማጥፍት ዘመቻ የተያያዙ አሉ እውነትን ተናገር አይዞሕ

  • @WeyniAlem-g8g
    @WeyniAlem-g8g 4 หลายเดือนก่อน +1

    የምር ኣንተ ምን ያሃል ነው ጌታ ሚወድክ በጣም በጣም አድለኛ ነክ ጌታ ከስንት ነገር ነው የመለጠክ ኣሁንም የቀረ ሂወትክ ሁሉ ጌታ ይጠብቅህ ተባረክ ❤❤❤❤❤ አናንተም ተባረኩ

  • @EtuWelaye
    @EtuWelaye 4 หลายเดือนก่อน +1

    የዚህ ሁሉ ስራ ባለቤት ጌታ ኢየሱሰ ስሙ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤ ለዚህ ልጅ የሆነለት ነገር በጣም አስደንቆኛል ጌታ ማስደነቅ ይችልበታል!!!!!!ወንድሜ ናሆም ጌታ በጣም ይወድሃል ለቤቱ ስራም ይፈልግሃል መልካሙን ማን ያሳየናል የሚሉትን በጭለማ ውስጥ ላሉት ባንተ ተጠቅም ጌታ ወደ መንግስቱ ያፈልሳል❤❤❤❤ የብዙዎቻችን የጸሎት ፍሬ ነህ አንተ ስለጎዳና ልጆች ያነባችሁ እናቶች እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤ ዘር ተገኝቷል ይህ ዘር ደግሞ እንዳይበላ እና ብዙ ፍሬን እንዲያፈራ እንጸልይለት❤❤❤ናሆሜ እኛ በጌታ እህቶችና ወንድሞች በጣም እንወድሓለን❤❤❤❤አንድ የምልህ ግን እንዳትዘናጋ በቃሉ ላይ በደንብ ተተከል ዙሪያህን አትመልከት መሥቀሉን ተመልከት ምንም ደግም አትሆንም ጌታ ይረዳሃል ቃሉን መማር ላይ አተኩር ይህንን ምሥክርነትህ ለትውልድ መማሪያ ይሆን ዘንድ ደግሞ ጻፈው እሺ.....ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ ከዚህ በሗላ ግን ወደ ምሽግ ግባ አባትህን እ/ርን ምን ማድረግ እንዳለብህ ጠይቀው እሱ ይመራሃል ....

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ፡ ደግሞ መፀሀፍ ቅዱስ ቁጭብለህ አንብብ፡እርሱ ሲገባብህ ሌሎቹ እየወጡ ይመጣሉ፡ደግሞ ትበረታለህ❤❤😊

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 4 หลายเดือนก่อน +1

    Le Nahom yemitekmewu church "New CREATION " Church newo. Bible study & kittetel temhertachewo betam Tenkara & konjo newo

  • @tarikuabdurahman7276
    @tarikuabdurahman7276 4 หลายเดือนก่อน

    እሺ እኔ አዲሳባ ሱቅ አሪፍ ቦታ ይፍልግ ወድሜም ከነገወዲያ ይመጣል ሱስ እደሱ አለበት ግን አብረው ይስሩ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 4 หลายเดือนก่อน +1

    ናሆሚ ጥሬ ወንጌል አማኞች የድሮ ታሪክህን ሲያነሱና ስለ እዩ ጥላቻሲያወሩ ሰልብ ህ አይው ረድ ማሁtiktak ላይ ዋናው ነገር ከሲኦል ጌታ ስለታደገህ ደስ ብሎ ኛል በቤቱ ያጽናህ

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 3 หลายเดือนก่อน

    ናሆም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢንተርቪ አድራጊዎች ግን አስተዉሉ