I love you both. እዛው ጨርሱ። እድሜያቹ ከውዱ ከየሱሶ ጋር ይለቅላቹ። ያባቴ ልጆች። እንዴት ዓይነት ምሕረት ነው እህቶቼ። በሱ መወደድና መታሰብ ከሁሉም ነገር ሚያስደንቀኝ ነዉ። ዓለምን ሁሉ ያስንቃል። እንዴት እንደማመሰግነው አላውቅም No words at all. I am totally speechless.
i use to watch and listen most of yuor imterview but this one is so different. let the almighty Lord bless you both Hilna Dawit is like the sun which rise after rain የማትጠገብ ጨምሪ ጨምረሽ ሙቂን የምትባል አይነት ቅመም ናት ጌታ ዘመኑዋን ይባርክ እስከመጨረሻው ያፅናት ይጠብቃት Tg you are Amazing as always blessings
ይህቺን ድንቅ ዘማሪ ደዉዬ የብሱን ወደድሁት ን ወድጄሀለሁ ያለቸችዉነ ደዉዬ ከባህር ዳር ከተማ ጠይቂያት አዉቃለሁ በጊዜዉ አልነገረችኝም ነበር ጊዜዉ ግን አሁን ስለሆነ ምስክርነቷን ስሰማ ልክ እኔም ሁለቱም ኩላሊቴ ፌል አድርጎ ከሀኪምመርዶ ደርሶኝ ነበር እና መዝሙሩን ሰምቼ ለሞት ያለኝ አመለካከት ምንም እንዳልሆነ ከሞት በላይ ሆኜ ጠላት ሲያየኝ ሞት ትቶኝሄደና አሁን በሂወት አለሁኝ ተፈዉሻለሁ ሞት እርፍን ጨብጦ ሲመጣ ባየዉም የታመንኩትን ጌታ ከፊት ስለነበረ እርሱን አይቶ ጥሎኝ ሄደ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ያብዛልሽ ለብዙ ጉባኤ ያድርግሽ❤❤❤!!!!
Woo Jesus lord ❤
Gita ybark ፈውሰ ከጌታ አይደል ጌታ ህዝቡን ያለበትን ያውቃል
እግዚአብሔር ይክበር ዳስብሎኛል ❤
ውይ ወጣት ሆኖ እንዲህ ያለ ጸጋ ወየው ደግሜ ደግሜ ወደድኩት ጌታዬን ናፈኩት
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ይብዛልሽ
ዝማሬ መተዳደሪያ ሳይሆን ቅዱሱን ጌታ ማምለኪያ እንደሆነ ካሣዩን ጥቂት ወጣት ዘማሪያን መካከል ነሽ፡፡ ዘመንሽ ሁሉ የልምላሜ ይሁን🙏🙏 እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን..❤❤❤
ከለሊቱ 7:17 ይላል ሰምቼሽ ልተኛ እስኪ ብዬ ጀምሬ በእንባ ሰምቼሽ ወደፀሎት ሸኘሽኝ የምን መኝታ.. ደሞም ሁለታችሁም ወዳጆቼ ስለሆናቹ ጌታዬን እባርካለሁ ስሙ ይባረክ 🙏🏽
ኮኪዬ ምን አይነት ጌታ ነው ግን ? ሦስታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ እሱ ከዚህም ከተባለዉ ከሰማነዉም ካየነዉም በላይ ነው እኔም በእምባ እየሰማሁ ነዉ ተባረኩ እወዳችኃለሁ ❤
ኮክዬ አንቺም ተባረኪ❤❤
ይቺ ልጅ 1 ሰአት ተኩል ሳይሆን 24 ሰአት ብታወራ አትሰለችም!!!
እንዴት አንደምወዳት❤❤❤
ስትናገር ማር ከአንደበቷ ይንጠባጠባል❤❤❤
❤❤❤❤❤
Ena ersa ❤
Wow TGዬ ልዩ ነሽ እኮ አጠያየቅሽ ..ጠይቀሽ ጣልቃ አትገቢም.. አታkuarichiም እስከሚጨርሱ ተረጋግተሽ ነው ምትሰሚው ሁሌም ነው ማደንቅሽ ተባረኪ ❤
orthodox negn gin hiluye tileyalech, zemenish yilemlim, tigiye anch degmo tebarek. betam des bilognal.
የሚገርመው ሰሞኑን የሷን መዝሙሮች መዝሙሮች ደጋግሜ እየሰማሁ ነበር ህይወቴ ላይ የሆነ የለውጥ ክስተት እየተሰማኝ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ሂሉዬ!!! ታርክ የሚንቀርጽበትን ምስጥር የገለጠልሽ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤ ቲጂ ጌታ ይባርክሽ ለዚህ ትውልድ በረከት የሆነችን እህታችንን ስላቀረብሽልን💓💓💓💓💓💓
እረ ምን ጉድ ነው ስብከት መዝሙር ቃለ መጠይቅ ቲጂዬ የዛሬውን ፕሮግራም ምን እንደምለው ግራ ግብት አለኝ ተባረኩ ❤❤ ህሉዬ ይሄ መንፈስ መቼም አይወሰድብሽ❤
በጣም
እግዚአብሔር የኛን ሁኔታ አይቶ አይደለም እኮ መንፈስ ቅዱስ የሰጠን እግዚአብሔር እኮ እንደ ሰው አይደለም የኛን ብርታት አይቶ የኛን ድካም አይቶ አይደለም የሰጠን ሞትን እያለን ነው ሁሉም ነገር የተሰጠን ። አይወሰድብሽ የሚሊው ቃል Toxic የሆነ word ነው ባትጠቀመው ጥሩ ነው የጌታ የኢየሱስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ/ህ
ፀጋ ይብዛልሽ ነው የሚባለው።
ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ህሉዬ
ይብሱን ወደድኩህ ይህ ዝማሬ በሰሜኑ ጦርነት ጊዜ ትግራይ ውስጥ ነበርኩ ያ ጊዜ ምንም ተስፋ በሌለበት ይህ መዝሙር ተስፋ ሆነኝ በዛ ድቅድቅ ጨለማ ከፊቴ ብርሀን እንዳለ መንፈስ ቅዱስ አሳየኝ በዚህ መዝሙር ርሀቡ መከራው ሞቱ ጨለማው ተስፋ መቁረጡ ሁሉም እንደሚልፍ ጌታ በዚህ መዝሙር አስረዳኝ አቆመኝ እየዘመርኩ ወጣሁ ልክ እንደ መዝሙሩ ሆነልኝ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን ዝማሬ ህሊና ቲጂ ተባረኩልኝ
ድንቅ ቆይታ ዛሬም እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ትውልድ አለው እሰይይይይይ እልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤
ጌታ በየዘመናቱ ትውልድ አለው እናንተ ቲጂና ህሉ የዘመናችን ስጦታዎች ናቹ ::ህሉዬ ፀሎት የሁሉ በር መክፈቻ ነው ተባረኪ:: ቲጂዬ በእውነት ለጌታ የሚቀኑ ጤነኛ መንፈስ ያላቸውን የጌታ አገልጋዬች ስለምታገናኚን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ::
እህታችን ትግስት በምንወደው በዓል ቀን እጅግ የተወደደች ዘማሪ ህሊናን ስላቀረብሽልን ተባረኪ:: እንዲሁም በተቀቡ በዝማሬዎችሽ ወደ ህልውናው የምታስገቢን እህታችን ህሊና በእጥፍ ተባረኪ:: ለምልሙልኝ!!
33:29 እንዲህ አይነት መገለጥ ይገርማል
አሁንም ተባረኪ❤❤
መቼም እዳይወስድብሽ እፀልይልሻለሁ ዘመንሽ በቤቱ እንዲያልቅ የኔ ልጅ ቲጁ አንቺም ተባረኪ
ህሉየ አንች ትንሽ ብላቴና ባንችዉስጥ
ያለው የአእግዚአብር ፀጋ የሚገርም ነው ።ጌታ ዘመንሸን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የክፍለዘመናችን ድንቅ ስጦታ ጌታ ዘመንሽ ይባረክ
እናንተ ተገናኛችሁ! ጌታ ይባርካችሁ ቲጂዬ የሚያንፅ program ነው ጠያቂም ተጠያቂም ህሉዬ ስላንቺ ጌታ ይባረክ!!ቲጂ ቤቲ ወልዴ(መጥታለች አሁን)ሊሊ አዜብ interview ብታደርጊያቸው ብዙ እንጠቀማለን
በዚህ ቃለ ምልልስ በብዙ አትርፌአለሁ በእዉነት የወንጌል አርበኞች አሁንም ፀጋ ይብዛላቹሁ
መፅሐፍ ቅዱስን በልተሽዋል ሁሌም አንቺን መስማት ብንችል እንዳንቺ ጌታ ቢገባኝ 😭😭😭😭
የልብሽን መሻት ይስጥሽ እህቴ! እሱ እንደወገግታ ተዘጋጅቶ ይጠብቀናል እናውቀው ዘንድ አንቺ ጥግት በዪው
ሌላ መዝሙር ሰምቼ የማውቅ እስከማይመስለኝ ድረስ በዝማሬዋ ተጠምጃለሁ ፀጋ ይብዛላት እንዳው ተባረኪ አንቺ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ዝማሬውን ዓለም ለማስቀየር የተጠቀመብሽ ሴት ነሽ በርቺ
አንቺና አስቱ ብቻ ዘምሩ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ❤❤❤
ቲጂ እና ህሉ በጣም እወዳችሁለሁ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እኔም ለሊቴን አሳምሮልኝ እስኪነጋ እየጠበኩ ነው ልክ ነሽ ቲጂየ ለኔ መልዕክት ነው ተባረኩልኝ❤
ዋው መዓዛችንን የለወጠ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ 🙏🙏❤️❤️
ትንሽዋ የፍሬ ዛፍ ❤ በጌታ ቡእየሱስ ስም ከአፍዋ ሚወጣው ቃል በጣም ይገርማል እውነትም ጥበብ በእድሜ ሳይሆን ከእግዚአብሄር ሲሰጥ ነው. ሂሉዬ ተባረኪ ይጨምርልሽ እህቴ 🙏🏼 ቲጂዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እንደ ሁሌው ዛሬም ባርከሽናል thank you ❤❤❤
I love you both. እዛው ጨርሱ። እድሜያቹ ከውዱ ከየሱሶ ጋር ይለቅላቹ። ያባቴ ልጆች። እንዴት ዓይነት ምሕረት ነው እህቶቼ። በሱ መወደድና መታሰብ ከሁሉም ነገር ሚያስደንቀኝ ነዉ። ዓለምን ሁሉ ያስንቃል። እንዴት እንደማመሰግነው አላውቅም No words at all. I am totally speechless.
እሰይ አሜንንን እላለሁ በዚህም ዘመን እንዲህ የነቁ ትውልዶች ስላሉን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተባረኪልኝ ሄልዬ 🙏❤️
የተወደዳችሁ ያባቴ ልጆች ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙ ድመቁ ሁሌ ለጌታ ኑሩለት ተባረኩ❤❤❤❤
አቤት ዘማሪት ህሊና በውሥጥሽ የታጨቀው የጌታ ፍቅር, ቃልና መንፈስ ፍንትው ብሎ ይታያል. እድሜ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ. ብርክ በይ. አንቺ ላይ ያለው መጠማት ወደኛም ይጋባ. የልጅ አዋቂ. እወድሻለሁ 💕💕💕💕 ትግስት እጅጉ እኛን የሚያንፁ የሚያበረቱ የጌታ ሰዎች ስለምታመጪ ጌታ ይባርክሽ. አይወሰድብሽ. ለምልሚ 💕💕
ከመጀመሪያና መጨረሻ ንግግሯ እጅግ ውብ ና ድንቅ በእግዚሐብሄር ቤት ይደገች መሆኗ ያሳያል ጌታ ይባርክሽ ቲጂ ዘመንሽ ይባረክ
She is a kind of unique women of God....I couldn't manage to finish her encounter testimony
በተወደደ ቀን የተወደደች ዘማሪ አቀረብሽልን ሁልጊዜ ለምን እችን ልጅ ለምን ኢንተርቪው አያደርጋትም እያልኩ ነበር ዛሬ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወዳት ኢትዮጵያ ስመጣ ላገኛት የምፈልጋት ልጅ ናት
በጣም
ወይኔ ቀናውብሽ ህሉዬ😢😢ጌታ ይህን መንፈስ በኔና በዘመኔ ወጣት ያጋባብን🙏🙏ተባረኪ እናቴ
ውይይ ህልናዬ ! በርግጥ ልብ የሜነኩ ዝማሪሽ በእውነት የጌታን ክብሩን ይገልፃል ያፅናናል እንቼ ለኔ ስጣታችን (ዬ) ም ነሽ ሰምቼሽ አልጠግብም እንግዳዬዬዬ የቤታችን እንግዳ ትጅዬ ! እንዴት ግሩም ሰው ነሽ በጣም ልዬ ነሽ አንቼ በርግጥ በጌታ ዘንድ ብዙ ሽልማት
ያግኛሽ አክባሪሽ ነኛ ❤❤❤
ትጅዬ እናማሳግናሌ እንዲህ የተበርኩ የእግዚአብሔር ብሩካን ስለምታቃብ
ህሉዬ እንውድሻሌን ❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ አንቺን የመሰለች እህት ስለሰጠን ስሙ ይባረክ ዘመንሽ ከዚህ በባሰ በህልውናው ውስጥ በመሰወር ይለቅ በረከታችን ነሽ ወድሻለው
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ። ይጠብቅሽ። አንቺ የእግዚአብሔር ሴት።በህይወትሽ ለጌታ እያዜምሽለት ነው። በርቺ በርቺ ...ጌታ ይጠብቅሽ።❤❤❤❤❤❤❤
ህሊና የተወደድሽ ፀጋ ይብዛልሽ
ተባረኪ ቲጂ ብዙ ተጠቅሜያለው ህሊና ስለየሱስ ያላት መረዳት ከራሷ መስማት ፈልግ ነበር አመሰግናለው ❤❤
በጣም ነው ደስስስ የሚለው ተባረኪ ትጀዬ ህሊና ስላቀረብ ሺልን በጣም ቡዙ ሃሳቦችህ ነው የተጠቀምነው ክብር ለጌታ yihun🙏🏻🥰
የምትገርም ምትወደ ድ ዘማሬ ጌታ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽሽ
አውነት በቡዙ የሚፅናና መዝሙር ይብሱን ወደድኩት
ህሉዬ ቁጭ ብዬ ነው የሰማሁሽ የእኔ አስተዋይ🙏🥰 አቧራ በሚያጨሱ አስመላኪዎች ባሉበት ዘመን : ጌታ ቃሉን መዘምር እና ከእሱ ጋር መጠጋጋትን በዝማሬሽ ስላሳየሽን ተባረኪ🥰🙏 ጠረንሽ ጌታን ጌታን ብሎ ዘመንሽ ይለቅ ቲጂዬ ስወድሽ❤ አዳማጭ ነሽ ብሩክ ሁኙ
ከዝህ ዘመን አስጨፋርዎች የተለየሽ ልዮ ነሽ❤
እኔ እቺን እህት ስሰማ ጸጋ የሕይወት ልምድ ውጤት ሳይሆን የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ እንደሆነ ተረድቻለው::
ዋው እንዴት የበሰለት መንፈሳዊ እህት ናት ጌታ ይባርክሽ። ቃሉ ላይ ያላት መገለት ደግሞ ይገርማል
አንች ሴት ሆይ እልፍ ሁኚ ለአንች ከበዛልሽ በልጦ ለመህጻንሽ ፍሬዎች በብዙ ይተላለፍ ረጅም እድሜ ኖረሽ ያኖረሽን ኢየሱስን ለትውልድ እያስወረስሽ መኖር ይሁንልሽ አንች ባከሽበት ምድር የእግዚአብሔር የክብር ዳመና ይሞላ የረገጥሽበት ቦታ ዘይት ያፍልቅ የተከልሹ ሥር ይስደድ ታባረክልኝ❤🎉🎉🎉
ሁለታችሁም ተባራኩ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
እየሱስ ብቻ እውነተኛ ወደጅ ነው ።
ፍቅሩ ለዘላለም ነው ።
አሜን ።
Late night sitting in my leaving room watching in tears and feeling God’s spirit heavily .Thank you for bringing our beloved Hilina ❤
የአባቴ ብሩካን እህቶቸ ተባረኩ። ህሉ እንዴት የተባረክሽ ነሽ እኔም ቀናሁብሽ❤❤❤❤❤❤
ፀሎቴ ጋር ሚለውን መዝሙር አላቀውም ነበር እና ልክ ልመረቅ ስል ዜማውን እለው ነበር ሳላቀው ከዛን ጓደኛዬ ነገረቺኝ ፀሎቴ ጋር መሆኑን ዘመርኩት ከሳምንት በላይ። ከዛን ተመርቄ ለ 9 ወር ከጌታ ጋር ብቻ ልክ እንደመዝሙርሽ ከሁሉ ሽሽት አርጎ ብዙ አስተማረኝ። ተባረኪ
ሁሉም ዝማሬ በመንፈስ የተሞላ ነው
Ene bcha negn ስሰማ enbaye miwerdew 😢❤ geta yibarkachu “ኢየሱስ ጓደኛዬ”
ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ቲጂዬ ምናለ እንደሷባረገኝ ብይ ምደነቅባት ወጣት የኢየሱስ ዘማሪት ስለጋበሽልን ተባረኪ አደለም ዘምራ ሳያት ቅዱስ መንፈስ እካፈላለሁ ከህሉ ጌታን ሁሌ ሳልዘምርልህ እዳትገለኝ እለዋለሁ ግን ከምንምየማይነሳ ከማንነቱና ከፍቅሩ የተነሳ ❤❤❤❤ደጋግሜ ብሰማችሁ አይሰለቸኝም ልላችሁ ምችለው እንደጀመራችሁት ኢየሱስ ላይ ጨርሱ ተንጠፍጥፎ ይለቅለት ሁለታችሁም ብርክ በሉ❤❤❤
ይህችን ዘማሪ በጣም አድርገሽ ባርኪልኘ።መዝሙሯ ሕይወት የሆነ ነው።ትጌ አንቺም ተባረኪ።
Tg ህሊና በደሌ የመጀመሪያዋን አገልግሎት ስታገለግል ከዝማሬዋ በፊት የተናገረችው ቃል ይህ ነው 1ኛ ቆሮ 3:16-17 ህሊናን የማስታውሳት በዚህ ቃል ነው። ደግሞ ዘማሪ ብቻ አይደለችም ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤waw gobez
ወንድሜ @ShimelisZewide አንተ የተባረክህ ነህ አለመርሳትህ👏 እኔ የዚያን ቀን የነበርኩበትን ፍርሃት አልረሳውም 😥 ችላ ትዘምር ይሆን ብዬ ጌታ መልካም ነው❤
ለቤዛ ስነግራት ገና ልጅ ናት ብላ የተቆጣችኝስ ነገር 🥰 ይመስገነው
ህሉ ተባረኪ ኑሪልን ቲጂ አንቺም ተባረኪ በቃሉ የተሞላች ናት መዝሙሩ ከቃሉን ጋር የሞላ ስለሆነ ድንቅ ነው
ፈገግ እንዳልሆነ ጀምሮ ፈገግ ብዬ መሃል ላይ ስነቃ:: የሚያስቀኝና የሚያስለቅሰኝ ጌታ የሚወዱ ሰዎችን ሳይ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉
ተባረኪቆንጆ ዎው ክብር ለጌታ የሁን ትልቅ ምክር ነው ቲጂዬ መልካም ባአል ዩሁንላቹ🙏🏽
ከእሜዋ በላይ የዘመረች ድምጽ ግጥም ዜማ ሙዚቃ ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት ዘማሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ በመዝሙርሽ ተጽናንቼአለው አምልኬአለው ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ ።
በሒወት የተፈተነ መዝሙር አደለም ሒወትሽ ይፈውሳል እድለኛ ነኝ ይህን ቃለ ምልልስ በመስማቴ ጌታ ሰው አለው!!
እንደዚህ ገርሞኝ የሰማሁት ቃለምልልስ የለም❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይበርካችው።
በጣም
ዘማሪት ህሊና ጌታ ኢየሱስ ጸጋዉን ያብዛልሽ!ስለ ኣንቺ ጌታን ኣመሰግናለው!!!ጌታ ስሙ ለዘለኣለም ይባረኽ በጣም ተባሪክያለው!!!
i use to watch and listen most of yuor imterview but this one is so different.
let the almighty Lord bless you both
Hilna Dawit is like the sun which rise after rain የማትጠገብ ጨምሪ ጨምረሽ ሙቂን የምትባል አይነት ቅመም ናት
ጌታ ዘመኑዋን ይባርክ እስከመጨረሻው ያፅናት ይጠብቃት
Tg you are Amazing as always
blessings
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሄር ይጨምርላችሁ
ህሉዬ አንች ለዚህ ዘመን ምልክት እና ምሳሌ ነሽ:: እናንተን ስናይ እንፅናናለን :: ዘመንሽ ይለምልም የኛ ውድ ስጣታ :: ኢንተርቪው ሳይሆን ስብከት ነው::
የኔ ውድ ህሉዬ ከአፍሽ የሚወጣው የፀጋ ቃል በእውነት አይምሮን ያድሳል ተባረኪ
ምን አይነት ፍቅር የሆነች ልጅነች:: እግዚአብሔር ይባርክሽ
ድንቅ ጊዜ!
ህሉ ተባረኪ!
ቲጂም እግዚአብሄር ይባርክሽ!
ራሴን ሳየው የክርስቶስ በግ መሆኔን ተጠራጠርኩት ድምፁን የማይሠማ በግ መሆኔን ዛሬ ገብቶኛል …ፈተናውን ወድቄያለው ፡ የክርስቶስ እንቁ ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዋው …
ዛሬ ጌታን ባረኩት እውነትም ትውልድ አለው ጌታ ዛሬ ረክቸሰለሁ መሻቴ ስለተመለሰ ብሩክ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞህ የእኔ ወንድም ሁሉም የቆመው በጸጋው ነው እግዚአብሔር ይርዳህ
ዋውውውውውው ስለአንች ጌታ ይክበር የጌታን ፍቅር ምን አይነት መረዳት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋውን በእጥፍ ድርብ ያብዛልሽ እንደገና ወደ ጌታ እንድቀረብ አነቃቅሽኝ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ትጂዬ ተባረኪልን በብዙ ዘመንሽ ይባረክ ብሩክ ነሽ ❤❤❤❤❤
Egziabher zemenachun ybark tebarekulgn
enam Hilina Dawi zamenshn egziabher ybark mskrnetochshn sseman batam temrebatalewu degmon tebarkebetalewu tabareki
የህሊናን መዝሙሮች የወደድኳቸው ምክንያት ወንጌል በእያንዳንዳችን መነካትና መረዳት እንደሚለያይ ስለማስብ እሱን አብራርታልኛለች።
እግዚሃብሄር በኛ ላይ አንድ አይነት መነካት የለውም...ለእያንዳንዳችን የሆነው መዳንና ፍቅር ይደንቃል። ይህን ስሜት ልንገልፀው አንችልም። ለመግለፅም ስንሞክር ከሌሎች ይለይብናል ብዙ ግዜም ታይቶ ስለማይታወቅ ልክ እንዳልሆንን ይሰማናል ግራ ይገባናል።
ህሊና ግን ወንጌልን ትዘምራለች ወንጌሉ ደሞ ሳይጣረስ ሰው ከእግዚሃብሄር ጋር ያለውን ዕለት ተዕለት ግንኙነት ፣ ክስተት ፣ ግንዛቤ ፣ እውቀት ፣ ልምምድ ትገልፅበታለች።
ይህ መባረክ ይደንቃል
እግዚሃብሄር ይመስገን
አደራ ከከፍታሽ እንዳትዎርጅ
ውይይይ your song!!!! When l listen your song I am amazed the grace of God.
በጣም ምወዳትና ❤❤❤❤ የምቀናበት ህይወት ያላት ልጅ ናት ። እንግዳ ስለሆነች ደስስ ብሎኛል
ህሉዬ የኔ ፍቅር ❤❤እንዴት እንደምወድሽ እኮ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንሽ ተባረኪ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ስታወሪ 😢😢 እውነት ይህ ፍቅር ገብቶኛል ብዬ እንዳስብ ታደርጊኛለሽ በጥቅሉ አንቺ የኢየሱስ እብድ ብዬ እስልሻለሁ❤❤
ሕሊናዬ ጌታ ይባርክሽ፡፡ ምስክርነትሽ ለኔ ስብከት መስማት ሆነልኝ ፡፡ አሁንም ተባረኪ፡፡
168 አከባቢ ኮሜንት አየሁ ሁሉም❤❤❤ ነው እና የኢየሱስ መሆን ውጤቱ ነው ህሉ የቤቲን ❤❤❤
እህቴ ከሰማይ ነሽ ከምድር !!!
ምን ልበልሽ ፀጋ ይብዛልሽ
ዋው አላውቅም ምን እደሚሠማኝ ለመግለፅ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው
ሂሉዬ አይወሰድብሽ በየሱስም ስወድሽ❤❤❤❤❤
ህሊና መዝሙሮችሽ ብቻ ሳይሆን ንግግርሽም ይባርካል! የዘመናችን ድንቅ ዘማሪ ነሽ : ጌታ ይባርክ ይጠብቅሽ!
ህሉዬ ቲጂዬ የምር ሥለእናንተ አምላኬን አመሠገንኩት።በቆይታችሁ እጅግ ተምሬያለሁ ዘመናችሁ ይባረክ የአባቴ ብሩካን❤❤❤
ህሉዬ "ትናንትን ትናንት አልኩ ባንተ አልፌን"ቢያንሥ በሣምንት 4 ጊዜ ሣልሠማው የማላልፈው በከባድ ሁኔታ ውሥጥም እንኳን ሆኜ ለምሥጋናና ለጸሎት የሚጋብዘኝ ዝማሬሽ ነው።ረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁልሽ ይህ መነካትሽ አይወሠድብሽ የኔ ውድ እህት❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ግሩም ምክር ነው።አብዝቶ ጌታን የሙጥኝ ማለት÷ ፊቱን መፈለግ ÷ከሚሰጠን አብልጠን እራሱ መውደድ ÷በጌታ መታመን እንዳለብን የሚመክር ቃለ መጠየቅ ነው።ተባረኩ❤❤
በእንባ የጨረስኩት ፕሮግራም ነዉ 🔥🔥
ሰላም ቲጂ ተባረኪልኝ ፕሮግራሞችሽ የእውነት ሰውን ያንፃሉ ወንጌልን ይሰብካሉ በርቺ ለማለት እወዳለው ።ህሉ ስላንቺ እግዚአብሔርን እባርካለው መዝሙርሽ እራሱ በኔውስጥ ያለው ዋጋ እጅግ ይለያል ሁሌም አዲስ ነው አመት አመት እሰማዋለሁ ታክሲ ሹፌር ነኝ ፍላሼ ላይ ደሞ ያንቺን ብቻ መዝሙር ለአመት ነው ስሰማው የነበርው አይቀየርም ታክሲው ላይም ያንቺ መዝሙሮች ናቸው ዙሪያውን የተለጠፈው ምሳልዬ ፣ፀሎቴ ጋር ፣ይቅርታዬ ፣ይብሱን ወደድኩህ በቃ ቦታ ስላነሰኝ ነው ቀሪዎቹን ያልጻፍኳቸው ድሬ ላይ የኔ FORCE በዚህ ትለያለች ተባረኪልኝ እድሜሽን ያርዝምልን ቅባቱን ይጨምርልሽ በብዙ ተነሽ ።
በጣም ነው ምወደው መዝሙሩችሽን ❤ ትለያለሽ አይወሰድብሽ❤❤❤
ቲጂዬ ተባረኪ የምታቀርቢያቸው ሁሉ የተባረኩ ትምህርት የሚሰጡ ናቸው
ህሉዬ በረከታችን እንዴት እኮ እንደምሳሳልሽ ዘመንሽ ይባረክ
ለዚህ ነው ያማርሽው የተደመጥሽው ጣፋጭ
ህሊዬ ብሩክ ሴት ተባረኪ የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም ዘመንሽን ይሙላ!
በጣም ውሎ ይሰራል ልክ እንደ ጴጥሮስ ሲክደውም ንግግሩ ከኢየሱስ ጋር እንደዋለ ያስታውቃል ውሎቻን ከወንድሞች ጋር ይሁን
ውዶች በጣም ነዉ ደስ የምትሉኝ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዘለችው
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በጣም ተባርኬብሻለሁ ዘማሪት ህሊና፥ ቲጂ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ኣጠያየቅሽ ኣሰማምሽ በተምስጦ እና በጉጉት ነው በጣም ነው እምባረክብሽ፥ስለ እናንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እወዳቹሃለሁ❤❤❤❤❤
ላንቺ ይሔ ይሁንልሽ ሂሉ
“እንደዚህ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ ስትጠባበቁ አንድ የጸጋ ስጦታ እንኳ አይጎድልባችሁም፤”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥7
ተባረኪ በመዝሙራ ሁሉ ነው እኮ ምባረከው ቲጂዬ እንዳለሽው የትኛውን መዝሙር መለት የሚከብደኘ በመዝሙራ ሁሉ እኮ ነው የምባረከው ሄሉዬ ተባረኪ ጌታ ባንሺ በብዙ ዝማሬ ይባርክናል ቲጂዬም ዝማሬዎሽሽ ድንቅ ናሸው እነደናተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን ተባረኩ መልካም በአል እወዳሽዋለው ❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ሂሉ '' ወዳጅ ኢየሱስ አካትትሃለሁ'' ይመለከትሃል
በጣም የምወድሽ በቃ ከጌታ ጋር ህብረት ምን እንደሆነ ያየሁብሽ ፥ በጣም ነው የምወድሽ በርችልኝ።
የተወደዳቹ የአባቴ ብሩካኖች ተባረኩልኝ ህሉዬ ጌታ ያብዛልሽ እወዳችሆለዉ❤❤❤
ኢሉዬ እግዚአብሔርን በጣም ወድሻለው በጣም ተባረካለው ተፅናንቻለው ባቺ❤❤❤❤❤
Tigistye, I don't think you love her more than I love her. I love both of you. Tebarekulegn
ህሉዬ ጌታ ዘመንሽን የባርክው ❤❤❤
ዘመንሽ ይለምልም እናንተ ሀያላን ሰራዊቶች ተባረኩ በቃ