70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @esuyawkaladugna843
    @esuyawkaladugna843 13 วันที่ผ่านมา +66

    Wendme Solomon enkuan alfo awerahew, Yabatochachn Amlak kibr leEsu yhun lezelalem, Eshe ayzoh berta lehagerachn eyeserah new lante aydelem. 1 hasab gn alegn, meredadat melkamnet kegna bitefa aydelem, sewoch wedemayawkut bota eyetesededu lijoch asadagi alba yekerut, endesew endnasb Amlakachn yrdan. ykrta latin bemetekemie.

  • @KsaSaudi-j5v
    @KsaSaudi-j5v 15 วันที่ผ่านมา +189

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ጊዮርጊስ የአንተን ሂወት የቀየረ እኔንም ካለሁበት ስቃይ ያውጣኝ😢

  • @ዛይድየማርያምልጅ
    @ዛይድየማርያምልጅ 15 วันที่ผ่านมา +179

    እግዚኣብሔር ይመስገን በእውነት ስንቱ ፈተና ሱስ ወጥተህ ወደዚ መድረስህ ኣምላክ ቅዱስ ጊወርግስ ይመስገን 🎉🍃

    • @Fanoamharasfano
      @Fanoamharasfano 14 วันที่ผ่านมา +6

      የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ብላቹህ ፃፉ ወገን ቅዱስ ጊወርጊስ ሰማዕት እንጂ አምላክ አደለም

    • @DinkeWodajo
      @DinkeWodajo 13 วันที่ผ่านมา +1

      ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ነው?ኧረ እግዚአብሔር እውቱን ያብራልህ

    • @MakiKabxe
      @MakiKabxe 10 วันที่ผ่านมา +1

      ጊዮርጊስ አምላክ አደለም እየሱስ ብቻ ነው አምላክ

    • @MintiwabEyasu
      @MintiwabEyasu 10 วันที่ผ่านมา

      አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማለት እግዝሃብሄርስ

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 15 วันที่ผ่านมา +315

    የእኛ እቁ የሠማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋይ ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

    • @mamayesami4064
      @mamayesami4064 15 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen

    • @mulunehmashesha1978
      @mulunehmashesha1978 13 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen 🙏

    • @HiwotNega-w2r
      @HiwotNega-w2r 13 วันที่ผ่านมา

      እግዚሀቤር ይመስገን ወድሜ መጨርሻህ ይመር አሁንም

  • @ህይወትበደረጃ
    @ህይወትበደረጃ 15 วันที่ผ่านมา +78

    እንኳንም እረዳህ ወንድማችን እሚደንቅ ታሪክ ነው እንዴት ተመስጨ እንደሰማሁት የናትክን ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልህ 😢

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 15 วันที่ผ่านมา +112

    ኡፍፍፍ ሰሎምን ወንድሜ አልቅስህ አስለቅስከኝ የኔ አባት ጽናት ይስጥህ የእናትህ ነብሳቸው ይማርልን😢😢😢

  • @ethiopiancaa121
    @ethiopiancaa121 15 วันที่ผ่านมา +41

    አይዞህ ካንተ የባሰ ታሪክ ያለው ሰው ከኔም ጨምሮ አለን ጠንክር የኔ ልጅ አንተ ጠንክረህ ባለህ አቅም እንደ እናትህ ጠያቂ የሌላቸውን እያቸው

  • @takelederesa
    @takelederesa 15 วันที่ผ่านมา +608

    በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ለብዙ ውጤቶች የሚስተምር ታሪክ ነው እሼ እንዲህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤ ሁላቹንም ልደታ ማርያም ከክፉ መከራ ትጠብቃቹ ❤

    • @Ddfgtgghhhjkkjjmmkjjj
      @Ddfgtgghhhjkkjjmmkjjj 15 วันที่ผ่านมา +27

      🎉

    • @aletmedia
      @aletmedia 15 วันที่ผ่านมา +12

      ሰለሞን እኮ አስመሳይ ነው የሚያቀው ያቀዋል

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 14 วันที่ผ่านมา +11

      @@aletmedia ስም አታጥፉ

    • @takelederesa
      @takelederesa 14 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል ስም አታጥፉ❤​@@ጎጃሜዋየደብረወርቋን

    • @takelederesa
      @takelederesa 14 วันที่ผ่านมา +2

      እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ቪድዮ ነው ❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 15 วันที่ผ่านมา +139

    የእኛ ባለማተብ ወንድም ይህ ሁሉ ነገር አሳልፍህ😢 ዛሬ እዚህ ደርሰሀል እግዚአብሔር አይተውም ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ የምታገለግለው

    • @marmar2859
      @marmar2859 12 วันที่ผ่านมา +4

      ሆዴን ሆድ ሲብሰው ~አልችል ሲል አንጀቴ
      ስጨነቅ ሲጠበኝ~ ሲርድ ሰዉነቴ
      ባዶነት ሲሰማኝ ~ጠፍቶኝ እኔነቴ
      ስሟን ሳነሳሳት ~ስላት ያድዬ እናት
      በጣም ተጨንቄ ~እሷን ስማፀናት
      ሳለቅስ ስተክዝ ~ስወድቅ ከደጇ
      አይዞሽ ትለኛለች ~ድንግል ከነልጇ
      🙏🙏🙏
      እንኳን እመቤቴ ፀሎትክን ሰማች

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 11 วันที่ผ่านมา

      @marmar2859 ❤❤❤❤

  • @ሰላምፍቅር-የ6ረ
    @ሰላምፍቅር-የ6ረ 14 วันที่ผ่านมา +31

    እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ቀያሪ ነው የኛ አምላክ ...አቤት... የሰማዕቱ ድንቅ ስራ እግዚአብሔር ለብዙዎች መዳኛ ምክንያት አደረገህ ወንድማችን ተባረክ❤❤❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 14 วันที่ผ่านมา +38

    ደስ የሚል ታሪክ❤❤❤በምእነት መጠንከር መጨረሻዉን ነዉ ሚያሳምር ተመስገን👏👏

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 9 วันที่ผ่านมา +1

      ክብር ለድንግል ልጅ ክብር ለሰማህቱ ጊዮርጊስ

  • @alemgetachew1618
    @alemgetachew1618 10 วันที่ผ่านมา +11

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋይ ሰለሞን ወንድሜ ስለአየውህ ደስ ብሎኛል ፣ታሪክህ በጣም ከባድ ነው ያሳለፍከው የህይወት ውጣውረድ እጅግ ይገርማል።

  • @tigisttilahun6333
    @tigisttilahun6333 14 วันที่ผ่านมา +18

    የኔ አባት አይዞህ በጣም ጠንካራ ነን እኮ ። የእናት ሀዘን በጣም በጣም ከባድ ነው ታሪክ ህን ከመጀመሪያዉ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ይጠብቅህ።

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 14 วันที่ผ่านมา +66

    ዛሬ ነው ሙሉ ንሰሐህን ያወረድከው አስተማሪ ነው ሒወትህ የኔ ወንድም ባንተ ሒወት አልፎ ለመኖር አልተፈቀደለትም አርፎዋል አንተ እድለኛ ነህ የንሰሐን ሒወት ሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @ruhamaasfaw7709
      @ruhamaasfaw7709 9 วันที่ผ่านมา +1

      Yenem wendm besus miknyat arfoal ykochegnal gin min waga alew alefe

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 15 วันที่ผ่านมา +404

    እስኪ የሰለሞን አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Nimona-t6n
      @Nimona-t6n 15 วันที่ผ่านมา +5

      ኩሩ ኢትዮጵያዊ

    • @TegaMaryam
      @TegaMaryam 14 วันที่ผ่านมา +2

      መጨረሻው ደስ ቢልም አላደንቀውም ለምን የሰንት ድሀ እናት በልጄ ያልፍልኛል ያለች በሱ ሰበብ ጠፍተዋል ተቀጥፈዋል ቤት ይቁጠረው እኔ የማውቀው የሰፈሪ ልጅ አለ ሰቃይ ተማሪ ነበር ዬቨርስቲ ገብቶ ሱስ ጀምሮ አብዶ የተቀመጠ

    • @darn8822
      @darn8822 13 วันที่ผ่านมา

      Ewnet nw gn fetari ykr yalew egna mn bet nen , hiwet endezi nat esum endezi nw yejemerew yesu gn lebzuwoch tmhrt honual

  • @Tsigerada-dw5hx
    @Tsigerada-dw5hx 14 วันที่ผ่านมา +15

    በጣም በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ 🎉 ወንድሜ እድለኛ ነህ ቅዱስ ጊዬርጊስ እንኳን እረዳህ ያ ሁሉ እልፎ ለምስክር በመብቃትህ ደስ ብሎኛል 😊

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 14 วันที่ผ่านมา +17

    በጣም ነው ሚገርመው ላንተ የደርሰች እመብርሀን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ እኛንም ይርዱን

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 15 วันที่ผ่านมา +36

    የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጅ ሰለሞን መልካም ሰው

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold 14 วันที่ผ่านมา +25

    እናትህን ነብሷን ይማር ወንድም ...እግዚአብሔር ይመስገን የሚያስለቅስ ፈተና...ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ያብቃን❤ አሸ ተባረክ ""እኳን መጨረሻህ አማረ ወንድሜ

    • @MeseluSolomon
      @MeseluSolomon 14 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ አባት አይዞን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 15 วันที่ผ่านมา +42

    ሰሎሞን እናቴን አልቀበርኩም አትበል
    ልጅ እኮ ነበር ስለማታውቅ እርስህን አትውቀስ
    አንተ ልክ እኮ ነህ

    • @GanetGanet-ku6ic
      @GanetGanet-ku6ic 8 วันที่ผ่านมา

      ትክክል💔💔😔😔

  • @yeshumneshzeleke2354
    @yeshumneshzeleke2354 15 วันที่ผ่านมา +18

    አይዞህ እግዚአብሔር ያበርታህ እሷንም ነፍሶ በገነት ትረፍ አንተ ተፅናና።

  • @Meddatube
    @Meddatube 9 วันที่ผ่านมา +7

    ታድለህ ታሪክህን ጀምረህ እስክትጨርስ እያዳመጥኩ ነበር እና ነገ እኔም ነበር ብዬ አወራው ይሆን ብየ አለቀስኩ አንተን የሰማ በርሜል ጊወርጊስ እኔንም ይስማኝ አንተን ፈልጎ ያየህ አምላክ እኔንም ይየኝ ካለሁበት የጭንቀት ህይወት እንዲያወጣኝ ፀልዩልኝ

    • @yabasra2900
      @yabasra2900 7 วันที่ผ่านมา

      Medaniyalm ysemhal wendme ayzo Bertan tslyna tsbel gba !🙏🙏🙏

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 12 วันที่ผ่านมา +7

    የሚደንቅ ታሪከ ነው በጣም ነው ያዳመጥኩት ❤እግዚብሂር ያባርከህ ይህ ትልቀ ተምህርት ነዉ

  • @selamawitmebratie7181
    @selamawitmebratie7181 13 วันที่ผ่านมา +8

    ወንድሜ ሶል የእናትህን ነፍስ ይማርልን!!!❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥ይክበር ይመስገን ከዛ ሁሉ ነገር አውጥቶ ለዚ ከብር ላበቃ የኛንም ታሪክ ለቀየረልን ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥የቆራው ልዑል የበርሜሉ ንጉስ ቅድስ ጊዮርጊስ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥መረባችንን ለበጣጠሰው ምን ባደርግለት በምን ቋንቋ እንዴት ባለ ምስጋና ባመሰግነው ውለታውን መመለስ እችላለው ሶል ወንድሜ አንተን እና ከአንተ ጋር ነበሩ ወንድሞች የሚያውቀው እዛ የነበረ ሰው ነው❤️❤❤አንተና ከአንተ ጋር የነበሩ ወንድሞች ልዪ እና ዕንቁ ናችው ስላየው ደስ ብሎኛል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SamuelKebede-f7b
    @SamuelKebede-f7b 15 วันที่ผ่านมา +13

    እንደኔ እስከመጨረሻዉ ያየዉ

  • @SayedAhmada-e7w
    @SayedAhmada-e7w 15 วันที่ผ่านมา +68

    ገና ሙሉውን አልስማሁም ግን አርሲ ነጌሌ እኔም ብዙ ውጋ ከግምፍዬበታለሁ እርግጠኛ ነኝ ልጁ ያቀዋል ተወልጄ ያደኩት እዛው አርሲ ነጌሌ አካባቢ ነው እኔ 9 ክፍል ስደርስ እናቴ ታማ እዛ ገባን ጥሩ ኑሮ ነበርን ከዛ በፊት አርሲ ነጌሌ ልህክምና በሚል ስበብ ገበትን እጅግ በጣም ብዙ ዋጋ ከፍልን እኔ እና ውንድሜ ጎዳና ከመውጣት ያዳነችን እዛ አካባቢ በደግነት የምተተውቅ በአሁን ስዓት አሜሪካ ነው ያለቸው ወይዘሮ አልማዝ ውልዴ የምትባል እናት ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣት እና ውንደሜ ህመምህን አቀዋለሁ

    • @Yeshefanasemawasaye
      @Yeshefanasemawasaye 14 วันที่ผ่านมา +6

      Ahun min laye neshi

    • @hmerEthotube1122
      @hmerEthotube1122 14 วันที่ผ่านมา +1

      አሁን ምን ላይ ነሽ

    • @SayedAhmada-e7w
      @SayedAhmada-e7w 14 วันที่ผ่านมา +9

      አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ወጥቼ አዲሳባ አከባቢ ነው የምኖረው እናቴም በዛን ጊዜ በተጎዳቸው ጤነኛ ባትሆንም በሕይወት አለች እኔ እግዚአብሔር በፍሬ ባርኮኝ የአንድ ውንድ ልጅ እናት ነኝ ሳሁዲ አረቢያ ነው የምኖረው በሕይማኖትም ጠንካራ ነኝ ማለት ይቻላል በፀሎት አስቡኝ

    • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
      @ቦሩሜዳBoruMedaTube 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@SayedAhmada-e7wአብሺሪ በርች ጠካራ ሴት ሁኝ እኔም ሳአውድ ነኝ

    • @WedyWedy2000
      @WedyWedy2000 4 วันที่ผ่านมา

      የረሲ ልጆች እዴነቹ

  • @AzebHailemariam-jo7tk
    @AzebHailemariam-jo7tk 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርም ነው ስላየውክ በጣም ነው ደስ ያለኝ። እውነት ለመናገር የማውቅህ ... አንድ ወቅት አብይ ፆም መጨረሻ ላይ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ነበርኩ እና እዚያ ብዙ የቆዩ ልጆች ስለመጪው በዓል ይነጋገራሉ ... እንደዚህ '... መቼም ሠለሞን አይቀርም ፣ አይተወንም ይባባሉ ነበር ... ' የፋሲካ በዓላችን ደረሰና ሌሊት ከቅዳሴ በኃላ የተሰጠንን የማላውቀው ግን ደግሞ ደስ የሚል ጣዕም ያለው በሶ በተልባ ጠጥቼ ማረፊያዬ /ሠማዕቱ ግቢ ውስጥ ያለው አዳራሽ/ ላይ ለሽ ብዬ ተኛሁ ረፋድ ላይ ቀሰቀሱኝ .... ስነሳ ያ ሁሉ ህዝብ ቀይ አልጫ እንደዬምርጫው ደስ ብሎት ይፈሰካል። ገረመኝ። በዚያ ቦታ በዚያ ሀሩር በበዛበት ከራስ ፍስሃ ይልቅ ሠማዕቱን ብለው ቤቱ የወደቁትን መፃተኞች ለማሰብ በዚያ ልክ መሰጠት እንደምን ያለ መታደል ነው??? እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይድረሰውና ቀን ተጨምሮልኝ ሠኔ 09 ለ10 አጥቢያ ተርቢኖስ አዳራሽ አድሬ ..... ኡፍፍፍፍ .... ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዴት እንደሚወደን ??? ወንድሜ ስጦታህን መድኃኒዓለም ይቀበልልክ ... ሠው መጨረሻው ሲያምር ነው መጀመርማ ሁሉ ይጀምረዋል እና መጨረሻክን ያሳምርልክ።

  • @SanaSana-gb8ng
    @SanaSana-gb8ng 10 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም አዝኜ አልቅሼ ነሰማውት ታሪክ ይሄ ሁሉ አልፈቀ ለዚ ቀን ስለደረስ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ቢሆን በምንም መከራ ውስጥ ብንሆን የማይቸወን አምላክ አለን 🥺🙏🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤

  • @esheteatensa7686
    @esheteatensa7686 14 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንዲህ ነው ታሪክን የሚቀይር አምላክ አለን ሰምአቱ አሁንም ይጠብቅህ

  • @زينبمحمد-ه3ش7غ
    @زينبمحمد-ه3ش7غ 15 วันที่ผ่านมา +17

    ኡፍ ለምን ወሰዱህ ስትቀበር ብታይ ይቆርጥልህ ነበር አይዞህ ወንዲሜ ዱኒያ እንዲህናት

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 14 วันที่ผ่านมา +36

    ምስለ ስእልዋ እኛም ቤት ነበረች ብዙ ጊዜ ግጥሙን ሳነበው አለቅስ ነበር አሁን ሲገባኝ በሕይወቴ ሁሉ አይዞሽ ብላ ምደግፈኝ እናቴ እሷ ስለሆነች ነው ውስጤን ሚረብሸኝ የኔ አዛኝእናት እመብርሀን❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 14 วันที่ผ่านมา +18

    ለአንተ የሰማህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኛም ይስማን ቅዱስ ጊወርጊስ ፈጥኖ ደራሹ በጭንቃችን ሁሉ ይድረስልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠንካራ ነህ ወንድማችን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው 🙏❤️

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 15 วันที่ผ่านมา +64

    አይዞህ እግዚሐብሄር ያፅናህ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 15 วันที่ผ่านมา +44

    ❤ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሄር ያሳልፋል ልጆቹን መቼ ይረሳል ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ

  • @YonasAbaba
    @YonasAbaba 14 วันที่ผ่านมา +17

    እኔም ገና በ10 አመቴ ነው እናት አልባ የሆን ኮት የጎዳናን ኖሮን የጀመርኩት አፍነን ይዘነው ነው እንጂ የእኔ ታሪክ ካንተ የባሰ ነው ግን ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሁሉም አልፎ ታሪክ ብቻ ሆኖአል 🙏🥹

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 3 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔርን ይመስገን❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 15 วันที่ผ่านมา +13

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፍጻሜህን
    ያሳምርልህ ሚገርም የፍቅር ታሪክ
    ለወጣቱ ጥሩ ትምህርት ነው ሱስ ውስጥ ላሉ ወጣቶች
    እናመሰግናለን እሸቱ 🎉

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 14 วันที่ผ่านมา +11

    ሶልዬ የና ዉድ ወንድም የምኮራብ ጀግና የኛ እንቁ እመብርሃን እቅፍድግፍ ታድርጋ ትጠብቅ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 15 วันที่ผ่านมา +11

    ዋው የሰማዕቱ አገልጋይ ሰሊ ን እንኳን አቀረብክልን እሼ ጀግናው❤❤❤

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 14 วันที่ผ่านมา +10

    የእናታችንን ነብስ ይማር በአፀደገነት ከቅዱሳኑ እቅፍ ያሳርፍልን ሶል እመብርሃን ታፀና አይዞክ አናት አለች እመብርሃን ሁሌም ካንተ ጋር ናት እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @Efrata288
    @Efrata288 14 วันที่ผ่านมา +6

    አይ የሰው ልጅ የማይደርስበት ፈተና የለም ብዙ ሃብት ያላቸው ሰዎች እኮ አሉ ለታመመ ሰው ማትረፍ ልጅን ማሳደግ ፅድቅ ነበር በተለይ እንደዚህ በህፃንነት እናትን ማጣት እንባዬም አልቆም አለ አድጌ እናቴ ሞታ እንኳ አሁን ያንገበግበኛል የግር እሳት ነው ወንድም ብቻ ያበርታህ ግበዝ ጀግና ውድ ልጅ ነክ የእግዚአብሔር ይወድሃል ከሞት ተርፈሐል ፈጣሪ ምንግዜም ይጠብቅህ እግዚአብሔር እናትህን ነበስ በገነት ያኑር። የጫት ስሩ ይፍለስ ።

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 13 วันที่ผ่านมา +5

    በስማም እንደዚህ ልጅ ታሪክ መጨረሻው የአጓጓኝ የለም እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው አማረ ደስ ይላል 🙏

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 15 วันที่ผ่านมา +103

    ሰለሞን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋይ እሼን ከነ ክሩው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰድልን !!

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 15 วันที่ผ่านมา +7

      ይበልልልልል ሚባልልልል የተቀደሰ ሀሳብነውው🤝🤝🤝💚💛❤

    • @almaz7677
      @almaz7677 14 วันที่ผ่านมา

      ምን ምለት ንው??

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 14 วันที่ผ่านมา

      @@almaz7677 ማለቴማ ከላይ የተሰጠው ኮመት መልካምነው ክሮበአጠቃላይ ይሒዱ ኢ አማኝም ካለ ኦርቶዶክስ በግድ እመን አትልም ማለቴነው አሁን ግልጽ ይመስለኛል ሀሳቤ🤝🤝💚💛❤

    • @KiyaElias-ec2bl
      @KiyaElias-ec2bl 14 วันที่ผ่านมา +6

      @@almaz7677 የሰማዕቱ በረከት ይድረሳቸው ማለት ነው አልምዬ አንችም ካልሄድሽ ሂጂ በረከቱ ይድረስሽ እማዬ

    • @almaz7677
      @almaz7677 14 วันที่ผ่านมา +3

      @KiyaElias-ec2bl እህቴ የእግዚአብሔር በረከት በሁሉም ቦታ ነው ያለው ባለንበትም እግዚአብሔር ያድናል በሁሉም ቦታ የእግዚአብሔር ማዳን አለች በእርግጥ የተቀደሱ የተለዩ ቦታዎች ሊኖሩ ይችላሉ 🥰

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d 14 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድማችን ❤

  • @mahiderHagos
    @mahiderHagos 14 วันที่ผ่านมา +41

    እውነት ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት እግዝአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን እግዝአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @ሻሎምሰላም
    @ሻሎምሰላም 13 วันที่ผ่านมา +7

    ምን አይነት መታደል ነው ያ ሁሉ አልፎ የንስሀ ጊዜ ተሰቶህ አሁን ላለህበት ያበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰ ሊቀ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ
    @አብሳሪውገብርኤልአባቴ 15 วันที่ผ่านมา +9

    አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ያጽናናህ እናትክንም ነፍስ ይማር

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 15 วันที่ผ่านมา +11

    ሰለሞን ወንድማችን በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ በእንባ ጀመርኩት እፉፉ😢❤

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 14 วันที่ผ่านมา +7

    በስመአብ የእዉነት ትልቅ ነብስ የሚዘራ የሂወት ትምህርት ነዉ የሰማነዉ አብሶ በሱስ አለም ላሉ ወንድም እህቶቻችን ፈጣሪ ይመልሳቹ ላንተም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመዉ

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 14 วันที่ผ่านมา +4

    ሰዉ አይጣ 😢 ወንድሜ እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰህ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። እናትህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑር ።

  • @Honey2712.
    @Honey2712. 12 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ውድ ልቤ ተንሰፈሰፈ ባንተና በእናትህ ታሪክ። አምላክ ያበርታህ በቤቱ ያፅናህ እንወድሃለን

  • @piya66
    @piya66 13 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድሜ ሶላ አስተማሪ ታሪክ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይመስገን 👑

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 15 วันที่ผ่านมา +11

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር እንኳን በሰላም መጣቹ እሼ❤❤❤

  • @user-ie8zw6rd9r
    @user-ie8zw6rd9r 15 วันที่ผ่านมา +9

    አይዞ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጊዮርጊስ ላይ ትንሽ አውርተን ነበር በቅንነት ነበር ስታገለግል የነበረው ጊዮርጊስ በትዳርህ በኑሮህ ይከተልህ ።❤

  • @wyadudu
    @wyadudu 14 วันที่ผ่านมา +3

    የወንዜ ልጅ :የግሽ አባይ ልጅ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 14 วันที่ผ่านมา +25

    ሰሎሞን አንተን የረዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዚህ አይነት ችግር ውስጥ ያሉ ወንድም እህቶችን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስላቸው

  • @ቲጂ-f8c9r
    @ቲጂ-f8c9r 14 วันที่ผ่านมา +5

    በዉነት እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢 አተን የረዳ ፈጣሪ እኔንም ይርዳኝ ገና ዛሬ ይሄን ሠማሁ😢😢😢😢

  • @TsehayTadesse-v5r
    @TsehayTadesse-v5r 12 วันที่ผ่านมา +2

    እሺ በዚህ ውስጥ ለሚኖሩ ወጣቶች በጣም አስተማሪ የሆነ ነው በርታ ለትውልዱ

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 14 วันที่ผ่านมา +7

    በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም። ተመስገንን 🙏🙏🙏

  • @elshaddaitube
    @elshaddaitube 15 วันที่ผ่านมา +13

    በጣም አስተማሪ የሚያሳዝን የሚያስቅ የሚያስደስት የሕይወት ልምድህን ስላጋራኸን እናመሰግናለን

  • @tewodrosamsalu2582
    @tewodrosamsalu2582 14 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም የሚገርም ታሪክ በጣም ተመስጨ ነበር የሰማውት መጨረሻውም ያማረ በመሆኑ ተደስቻለው ደግሞም ተምሬበታለው
    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ሁሉም በጊዜው ይሆናል

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 14 วันที่ผ่านมา +3

    ውይ ወንድሜ ሰለሞን ኡፍፍፍ ይህን ሁሉ ያሳለፍክ ኣትመስልም ይገርማል በእሳት የተፈተነ ወርቅ የምታገለግለው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጎደለህን ይሙላልህ ወንድሜ እኔን እኔን ኣዎ ሁሉም ሰው ቢገለጽ ሁሉም ለካ መጸሃፍ ነው በቻ ስለሁሉም ነገር እግዚሓብሔር ይመስገን ታሪክን የቀየረ ምስጋና ይድረሰው

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 14 วันที่ผ่านมา +6

    በቅዱስ ጊዮርጊስ አማካኝነት ለሰራው ድንቅ አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን አንተንም ያፅናህ ።ድንቅ ታሪክ አንተን ከዛ ሁሉ ጉድ ያወጣ ለሌሎችም ይድረስላቸው።

  • @EhetMolla
    @EhetMolla 12 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መጨረሻህን እንዴት በጉጉት እንደጠበኩት እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል ሁሉም ነገር መልካም ሆኖልሃል እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እኔንም እንዳንተ ይስማኝ አሜን

  • @kukutube1550
    @kukutube1550 15 วันที่ผ่านมา +64

    በርሜል ጊዮርጊስን ደጅ የረገጠ ሰዉ ... በሰለሞን ፅኑ አገልግሎት ያልተገረመ አይኖርም ... የዛን ሁሉ ሰዉ ስም ካለ ማጉያ ጉሮሮዉ እስኪደርቅ እየጠራ ስርአቱ እንዲከበር በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ረድቶናል 😢😢❤❤ ስለ እዉነት ታሪክህን እጅግ አስተማሪ ነዉ በ ቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ሰለሞን❤❤❤

    • @AyalGebeyaw-u9h
      @AyalGebeyaw-u9h 13 วันที่ผ่านมา +1

      Elih asecherashinew

    • @elsakesete1770
      @elsakesete1770 10 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም ጎበዝ አገልጋይ ነው በ 2015 በርሚል ጊዮርጊስ አቀዋለሁ የዛን ሁሉ ፀበልተኛ ስም እየጠራ ከጥዋት እስከ ማታ ቁሞ ስያገለግል ነበር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካንተጋ ይሁን 🙏

    • @FikerGetnet
      @FikerGetnet 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @mahimahlet7914
      @mahimahlet7914 9 วันที่ผ่านมา +2

      ሰለሞን።በጣም የሚገርም የተዋህዶ ልጅ ነዉ በርሜር ጊዮርጊስ ነዉ እማዉቀዉ እንቅልፍ ብርድ ሳይበግረዉ ሲያገለግል ነዉ እማዉቀዉ አንድ ግዜ እንደዉም ከፀበል ስወጣ ሳለቅስ መንፈሴ አስቸጋሪ ስለነበር የሰማአቱን ስእል አድኖ ሰቶኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @Amm-y7v
      @Amm-y7v 7 วันที่ผ่านมา

      የት ሀገር ነው በርሚል ጊወርጊስ

  • @amenayelign4808
    @amenayelign4808 15 วันที่ผ่านมา +7

    ይሄን የመሰለ ታሪክ ርእሱ አይገልፀውም❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 15 วันที่ผ่านมา +164

    የስደት እሕቶቼ😢ወቶ ከመቅረት አላሕ ይጠብቀን😢የእርፍት እጀራ ይስጠን😢ጉሉ አሚን😢😭😭🤲🤲

    • @AyYeshiwas
      @AyYeshiwas 15 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን 🙏

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 15 วันที่ผ่านมา +2

      Amen amen amen

    • @zabebahmed7095
      @zabebahmed7095 15 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን ያረብ

    • @gdgddgdy9047
      @gdgddgdy9047 14 วันที่ผ่านมา +2

      አሏሁም አሚን ያረብ

    • @ነጃትነጃት-አ7ኸ
      @ነጃትነጃት-አ7ኸ 14 วันที่ผ่านมา +2

      አሚንንን

  • @TsionGezahgn
    @TsionGezahgn 8 วันที่ผ่านมา +1

    እንጃ በምን ልግለፅህ ወንድሜ ሁሌም እግዚአብሔር አለ እሼ ተባረክ

  • @SoihalVictorious
    @SoihalVictorious 15 วันที่ผ่านมา +6

    ምን ይሳነዋል ሰማእቱ አተ ጠብቀን አሁንም ይጠብቅህ ሰለሞን

  • @DemisewBeyene-lg5nx
    @DemisewBeyene-lg5nx 5 วันที่ผ่านมา

    እሼ ተባረክ እንዲሕ አይነት ታሪክ መሰማት እራሡ በረከት ነው እኛንም ለደጁ ያብቃን ሠለምንም በረከቱን ያብዛልሕ

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 15 วันที่ผ่านมา +14

    እፍፍፍፍ😢😢😢😢አይይ ችግር እኮበጣም ከባድነው የደረሰበት ያዉቀዋል😢😢😢

  • @Desalew-j6p
    @Desalew-j6p 8 วันที่ผ่านมา

    እሼ በጣም እናመሰግናለን ለመጀመርያ ጊዜ ነው የሰውን ሙሉ ታሪክ የሰማሁት ይሄ በጣም ትልቅ አስተምሮ ያለው ታሪክ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤቱ ያብቃኝ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 14 วันที่ผ่านมา +3

    የሚገርም ታሪክና ለዚህ
    ትውልድ የሚያስተምር ነው
    ብዬ አምናለሁ። እንደ ሱስ መጥፎ
    ከሰው በታች የሚያደርግ ነገር የለም
    ግን ሱስ መፍትሄ ሆኖ አያውቅም
    ጋንጃ የሚባው ነገር ግን ምን እንደሆነ
    ባላውቅም ትክክለኛውን ነገር ባላውቅም
    ሲጋራ ይመስለኛል ባልሳሳት።

  • @seadifkr12342
    @seadifkr12342 13 วันที่ผ่านมา +2

    አላህየ አደራህን ያለናቴ ይችን አለም አልፈልጋትም😢😢😢

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 15 วันที่ผ่านมา +4

    ሰለሞን ጠንካራ ወንድሜ ጥሩትምርትነው የሰመአቱቅድስጊዮርጊስ አገልጋይ በጣምጥሩሰው ሩኡሩህነው እግዛብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 7 วันที่ผ่านมา

    _ወንድማችን ድንቅ ታርክ በእውነት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የረዳህ ለሁሌም ስሶኛውች ይርዳችው🙏 እመ ብርሃን እመ ብዙሃን የልጅችው ደራሽ የሰደት ሰንቄ እናቴዬ ሰማ ትፀዋዕሎ ኻብደይ ሰፍ ስፍ ድብል ነገርስ🥺_

  • @sosetg1
    @sosetg1 14 วันที่ผ่านมา +6

    የኢትዮጵያውያን እናቶች በመንከራተት ህይወት ነው ብዙዎቹ የሚያልፉት 😢😢😢😢😢😢😢 አይዞህ እመቤቴ እናትህን በቅፋ አንተንም ታፅናናህ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሱስ የቁማር ዉድቀት በጣም ከባድ መሆኑን ተማርኩኝ።ግን እግዚአብሔር ቀን አለዉ ልጆቹን አይተወንም።ወንድማችን ሠለሞን በጣም ጀግና ነህ ከዉድቀትህ ያነሳህ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @መልካምይሁን-mr2pm
    @መልካምይሁን-mr2pm 13 วันที่ผ่านมา +4

    ግሩም ድንቅ ተአምር ነው ::የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ድረስልኝ ለእኔም ወንድም

  • @SefanitMekbib
    @SefanitMekbib 6 วันที่ผ่านมา +1

    ከንስሀ በላይ ብየዋለሁ ለአንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ለልጆቼም ለሀገሬም ይድረስልን

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 14 วันที่ผ่านมา +12

    በእውነት ተመስጫ ነው ያዳመጥኩት እናመሰግናለን እሼ ተባረክ 🙏🥰❤

  • @EmunegnyetewahedoLiji
    @EmunegnyetewahedoLiji 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሰው ነህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Seadayimar-o7t
    @Seadayimar-o7t 14 วันที่ผ่านมา +5

    የእውነት እሸቱመለስ በጣምእናመሰግንሀለን የምር እደዚህ አይነት ታሪክ ብዙነገር ተምሬበታለሁ ብቻ ቃላትየለኝም ይሄንን ፕሮግራም መግለፅአልችልም አላህይስጥልን እሸ

  • @TgistWalle
    @TgistWalle 15 วันที่ผ่านมา +25

    የሰማቱ ልጅ ሰለሞን ስላየዉሕ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሰማእቱ በጣም ጥሩ ወድሜ ነበርክ ባለቤትሕም ጥሩ እሕቴ ነበረች ስላየዋቹ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በተረፈ ተርቢኖስን ሰማእቱ አገልግሎቱን ያስፋልን

  • @kidanemhret206
    @kidanemhret206 13 วันที่ผ่านมา +3

    አባቴ ሰማእቱ እወድህ የለ አባዬ እንዴት አንደሚወድህ ታውቅ የለ ወንድሜን ፈውሰኸው በቅርቡ እንዲድህ ታሳየኛለህ አምንብሀለው ወንድሜን የያዘውን አጋንንት ፈርክሰህ ትጥልልኛለህ የዘካሪህ ልጅ ዘካሪህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071 13 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስለምን ሁለቴ ፀበሉን ቦታ አግኝቼዋለሁ በጣም የተርጋጋ እጅግ በጣም ትዕግስተኛ አስተዋይ ሰው ነው እግዚአብሔር መጨርሻህ ያሳምርልህ አሜን ።

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 14 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞኝ ወንድሜ መጨርሰ አቃተኝ😢😢😢😢😢😢 እግዛብሄር ካንተ ጋር ነው በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @asterendriaskabisso4701
    @asterendriaskabisso4701 13 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት በጣም አስተማር ታሪክ በጣም ተመስጨ የሰማሁት እና ብዙዎችን ስለሚያስተምር ቢቻል አርትስቶቻችን ወደ ፊልም ብቀይሩት እላለሁ

  • @BetelhemBirhanu-o8s
    @BetelhemBirhanu-o8s 14 วันที่ผ่านมา +5

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ኸረ እኔንም ልጂህን ጥራኝ እባክህ❤

  • @MimiAbiti
    @MimiAbiti วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እሂን ያሰማህኝ ተመስገን በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 14 วันที่ผ่านมา +7

    አየ ችግር 😢የኔ አባት ሰታለቅ ሆዴ እንደት እንዳለ 😢 አይዞህ ለናትህ ነፍሳቸዉን ያሣርፍልን

  • @BetiYilma-f5h
    @BetiYilma-f5h 6 วันที่ผ่านมา

    ሳል ከረዝም ጊዜ በአላ ሰላየውክ ደሰ ብሎኝል እንኳን ቅድሰ ገብሬል ደረሰልህ ድሮ ከነበርክበት ቦርድ ሰፈር እህትክሰ ታግዛታለክ ማለት ያለችበትን ሁኔታ ትከታተላለክ በተረፈ ጀግና ነክ

  • @Woletasenbet
    @Woletasenbet 15 วันที่ผ่านมา +6

    Ayzohu wondema. You Know your mama is VERY PROUD of you who you turn out to be.

  • @yacobg1456
    @yacobg1456 13 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር በሁሉ ምክንያት አለው።እግዚአብሔር አምላክ ናይ አገልግሎት እድመ ይጨምር።❤❤❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 15 วันที่ผ่านมา +8

    አይዞኝ
    በጣም ጎበዝ ነክ
    ጀግና ነህ

  • @tigistkidanie2006
    @tigistkidanie2006 14 วันที่ผ่านมา +19

    መሀል ላይ የእናትህን ሁኔታ ስታወራ እዉነት ነው የምልህ ከሃዘኔ የተነሳ ልቤን አሞኝ ነበር በመጨረሻው ተፅናናሁ እንጂ😭 ድህነት ግን ዓይኑ ይጥፋ😭

    • @WedyWedy2000
      @WedyWedy2000 4 วันที่ผ่านมา

      በጣም እደድህነት የሚስጣለነገረ የለም

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 15 วันที่ผ่านมา +12

    እፋፋ ሲያሳዝን አይዞህ💔 በቃ
    እኳንም አተ ኖረክላት ደሞ ፆናቱን ይስጥህ😢
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
    አሁን ሁሉም አልፏል

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 15 วันที่ผ่านมา +7

    አይዛህ ወንድሜ እናትህን ነብሰችውን ይማርው😢😢😢😢

  • @LiyuworkAytegeb
    @LiyuworkAytegeb 14 วันที่ผ่านมา +3

    በዕውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳው ነገር አለን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ የተመሰገነ ይሁን፡፡

  • @EsayasTeka-i7b
    @EsayasTeka-i7b 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም በጣም ይገርማል እባ ያመጣል ፈጣሪ ከመጀመሪያው መርጦሀል እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርህ እንዳተ የተፈተነ አለብየ ማመን ይከብደኛል ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ካረፈባቸው የበረሀ አባቶች ውጭ እናትህን በገነት ያኑራት

  • @ععع-ص1ز
    @ععع-ص1ز 15 วันที่ผ่านมา +75

    ያክስቴ ልጅ በቁማር ሱስ ህይወቱ ተበላሸ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ልቦናውን ይመልስለት🙏😔

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y 14 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን የሁላችንን ልቦና ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏😔

    • @hadasabraha1132
      @hadasabraha1132 14 วันที่ผ่านมา +1

      Yemehere girma wondemu video temelkchewe lesuse meaning newe

    • @SelamDestaw-r4z
      @SelamDestaw-r4z 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ❤

    • @tigistwoldeyesus928
      @tigistwoldeyesus928 11 วันที่ผ่านมา +1

      ሁሉም የሱስህ ታሪክ ከባለቤቴ ጋ ተመሳሳይ ነዉ ሰዉ ነኝና ትቼዉ ወጥቻለዉ እስከ ጥግ ታግሻለዉ ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ላንተ እንደደረሰ ለባለቤቴ ይድረስ

    • @bizuneh1000
      @bizuneh1000 11 วันที่ผ่านมา +1

      amen