ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክፍል አንድ👉 እዮሃ ሚዲያ ላይ የቀረበችው ወጣት ‘ልጄ ናት’! በ13 ዓመቴ ከቤት የወጣሁት እናቴን ፍለጋ ነበር! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshath-cam.com/video/4MSP5jA6EP8/w-d-xo.html
⁵
ምን ምስቅልቅሉን አወጣችዉ አነጋገር አትችልም የፈረንጅ ቋንቋ የሚቀናት ትመስላለች.
Denlyዲርጉ
ዲኤን፤yዲርጉ
ዲኤን፤yገላግላቸዋን
እርግጠኛ ነኝ እናትና ልጅ ናቸዉ በጣም ይመሳሰላሉ ልጅቷ ምን አይነት የተባረከች ናት እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏
እናሲዝ በመቶ ናቸው
Betam yemesaselalu enatna leje behonu demo yehonalu egzeabher yerdachu.
እውነት ነው በጣም ይመሳስላሉ
No aydelechim 😢
በጣም ስጠብቀው ነበር ውይ እናትና ልጅ በሆኑ ብላቹ ምትመኙ እስቲ በላይክ አሳዩኝ እኔ በሆኑ ብዬ ተመኘው❤❤❤❤❤
በሆኑ
ግን ይመሳሰላሉ
ታሪካቸው ይምሰስላል@@TegestAsrat
ቢሆኑ በጣም ደስ ይለኛል ለሁለቱም ጥያቄ መልስ ነው ለኛ ለተከታተልነውም ደስታ ነው።
ዲኤንኤ ቢሄዱ አሪፍነው
ቲጂ ስነምግባርሽ ስነስርሀትሽ የአንቺንም ብቻ ሳይሆን የነሱንም ስሜት እንዴት እንደምትጠብቂ በጣም ልዩ ነሽ
የኔ ካረገሽ አሉ እማዬ ኡፍ ደስ የሚሉ የፍቅር እናት። ❤100%እናትሽ ናቸው ልብሽን አዘጋጂ DNA ያረጋግጣል።
አክስትዮ ቤተሰብ ብላ ያስትወውቃቻች ጥያቂዋ ለመመልስ ይመስለኛል አውቃ
@@ተሽንፍአለውበምን እወቅሽ...? 😂
ግን ይመሳሰላሉ 😢❤
የሚገርመው መልካቸውም አነጋገራቸውም ዓንድ ነው 99% እናት ናቸው!
🙏❤️
ቲጂ የኔ ጨዋ , በጣም አስተዋይ ምስኪን ልጅ ነሽ ,,እግዚያብሄር ቀሪውን ጊዜ ብርሀን ያድርግልሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ያድርስልሽ , እኔ አላውቅሽም ግን እያለቀስኩ ነው ያየሁሽ , ጥሩ ልብ ያለሽ ልጅ, ፈጣሪ እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ, መቼም በናቶቾ አይፈረድም ባይመቻቸው ነው ብዬ አሰብኩ
ከዚ በፊት ቀርባ ነበር ታሪኳ ያሳዝናል ተሰቃይታለች በልጅነቷ🥺🤲ባረፈች እናቷ ሆነው
ወይ ጉድ. የኔን ታሪክ የሚመስል ታሪክ ነው ያለው ወንድሜ እኔ ራሴ አንተን ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል. እኔ ምኖረው ውጪ ነው ና በምን አይነት መልኩ ላገኝህ እንደምችል አላውቅም. please የአርባ ሶስት አመት. ታሪክ ነው. የእናቴ ፎቶ አለኝ የአባቴ ስለማላውቀውፎቶ አለ ቢሉኝ መለየት አልቻልኩም እና. አሳዳጊዎቼ ታሪኬን ደብቀው ያሳደጉኝ ይመስለኛል. ወንድሜ. ተባበረኝ. እህታችንም .አይዞሽ እናታችንም እግዚአብሄር አምላክ ከርሶ ጋር ይሁን. .
ያሳደጉህ ስዎች ከምን እንስተው ለምንስ ያሳደጉህ ይመስልሀል...??? እንድ ነገር ልንገርህ እንደ ልጃቸው እርገው በእቅማቸው ካሳደጉህ መውለድ ቃንቃ ነውና እሳዳጊዎችህን እክብር ልባቸውን እትስበር ነውር ነው!!!
ታሪክን የሚለውጥ የድንግል ማርያም ልጅ ከሀዘን ወደ ደስታ ያምጣቹ ❤ኤፍሬም Ebs ላይ ወደ 6 ጊዜ ነው ነው አደለም ሲባል ሲመላለስ በመጨረሻም ትክክለኞቹን አገኘ ያንቺንም ቸር ያሰማን እህቴ❤
በጣም ይመሳሰላሉ፡፡
ደስ የምትል ልጅ 😢😢 የሞተንም ፈልጎ ማግኘት ቢቻል እእእእእእእህህህ አላህ እናት ልጅ ያድርጋችሁ ያረብ❤❤❤
100 / 100 እናትና ልጅ ናቹ መልካም ዕድል ይሁንላችሁ ።
ትግስት በጣም ጎበዝና አስተዋይ ልጅ ናት
የኔ ቆንጆ ኢንሻ አላህ እናትሽ❤ይሆናሉ
የድንግል ማርያም ልጅ እዉነቱ ያዉጣ ትግስት እንዳንቺ አይነቱ ያብዛልን መልካም ሴት ነሽ በእዊነትሌላ ልጅ ቢሆን ለምን ጣለችኝ ይል ነበር አንቺ ትለያለሽ
ቲጂ ፍቅር ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ እህት ጌታ የወለደልሽ ብዙ ቤተሰብ አለሽ አይዞሽ ደስ የምትይ የጌታ ልጅ ደስ አልሽኝ
እሰይ በልቤ በጌታ ብትሆን እያልሰዠኩ ነበር ከሆነ ነገር ተነስቼ እሰይ እልል ጌታ ባዶነትን ሁሉ ይሞላል
የኔ እናት እኔን ይጭነቀኝ ❤ እመቤቴ ትርዳችሁ እኔ በጭንቀት ሞትኩ 😢
እናቱን የሚወድ ሁሉ እናትና ልጅ እንዲሆኑ ላይ አርጉ
እናት ልጅዋን እንዴት ታጣለች😊
በትክክል
@@hanna4751ف
ንግግራቸው የቲጂም የእናትዋም የአፋቸው መጣፈጥ ሁሉ ሳይቀር ይመሳሰላሉ
እኒም ብያለዉ ፈጣሪ ያርገዉ❤
I know right!
ቲጅዬ የኔ ቆንጆ ጌታ የልብሽን ስለሚያውቅ ነገሮችን እውነት ያድርግልሽ ለእኝህ እናትም ጌታ ይርዳቸው ❤❤❤
ስታዛዝን እግዚአብሔር ይረዳሻል ደሞ ልጅ አለሽ ልጅሽ ሁሉን ይተካልሻል ❤❤እኔ ልጆቼ ሳይ ሁሉን እረሳዋለሁ ❤
እናትዋንም ትፈልጋለች እግዚአብሄር ይርዳት
በትክክል እናትሽ ናቸው እንዳትሄጂባቸው ብለው ይሆናል እባክሽ በዲኤኒ ተገላገሉ
እናቷ ናቸው ገፅታቸው በደንብ ይመሳሰላል እና እውነት ያርግላችሁ❤❤❤
ትጅዬ ትመሳሰላላችሁ ግን ባይሆኑም አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ትልቅ ፈተና ነው ያሳለፍሽው መጨረሻውን መልካም ለመስማት ያብቃን
እግዚአብሄር ይርዳችሁ አንቺ በጣም ጨዋ የፍቅር ስው የሆንሽ ወጣት ነሽ❤❤❤
ይመሳሰላሉ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳቸው።❤
አሳዳጊዎች ታሪክ አትደብቁ እባካችሁ እጅግ በጣም ታሳዝናላችሁ ለምን የአባትሽን እና የእናትሽን ፎቶ ተደበቅሽ ? እሱ በህይወት ባይኖር ቀሪ ሃብት ፎቶ ነው የአባትሽን ፎቶ ወታደር ከነበረ የወታደር ልብስ ለብሶ እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠማችሁ በቸር ይግጠመን
እናትና፡ልጂናቸው፡ታሪኩም፡አንድነው፡ደማቸው ፡አንድነው የምትሉ❤
በጣም ስጠብቀው ነበር ማርያምን ግን እመብርሃን ሁሉቱም አንድላይ ታድርጋቸው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት በእውነት የኔ እናት ፀሎትሽን ትመልስልሽህ እመብርሃን ❤
እናትና ልጅ በጣም ይመሳሰላሉ የፊታቸው አወራረድ አፍንጫቸው ሁሉ አንድ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ መላ ፍጠር
አለም ሰገድ ዝግጅቶችህን ሁሉ እከታተላለሁ ለእንግዶችህ ውሀ የማቅረብ ልምድ ይኑርህ:: ለድንገተኛ ሁኔታዎች ስለሚረዳ አመሰግናለሁ
ጋዜጠኛዉ ጎበዝ, ሰዉ አክባሪ ነው # ግን ብዙ ነገሮች ይጎሉታል , for example ወንበር ቢቀየር 😳
በሲኒ የሚጠጣ ቀርቧል አይታያችሁም
ጥሩ ብለሻል በተጨማሪ ወንበሩ ቢቀየር ለእሱም ለእንግዶቹ የሚመች ቢሆንላቸው ። የግል አስተያየት ነው🎉
@@abebahabte8469በኩባያ ያለውኮ ውሃ ነው
, ዉይ 2ቲት ስኒ ብቻ ድንቄም 😳😂 @@andenetyemetal4102
ቲጂ በጣም ትመሳሰላቹ ጌታ ይርዳቹ
ግን ይመሳስላሉ ልበል😢😊
በጣም
😮😮😢😢አወ. መልካቸው. ይጠጋጋል
@@alainfef176 ቢመረመሩ ጥሩ ነበር የእኔ እናት አሳዘኙኜ
Bedenb
❤❤❤❤❤❤❤
አሉ እንጂ ebs ላይ አገናኙን ብለው ይመጡና ሲያገናኟቸው ምላሳቸውን የሚያጥፉ ቲጂ ምርጥ ሰው ነሽ ይመችሽ ህመማቸውን ተረድተሻቸዋል❤❤❤❤
ልጂቱ በጣም ጎበዝ ጎበዝ ናት ሰዉን ትርዳለች ታዝናለች የኔ እሩሩሩ ፈጣሪ እናትሺ ያርግልሺ የኔ ዉድ እህት ልጆችሺን ፈጣሪ ያሳድግልሺ❤❤❤❤
እናት እና ልጅ ናቸው እጅግ በጣም ይመሳሰላሉ ❤ እንደሚሆኑም እርግጠኛ ነኝ ❤👍
በሆኑ ብዬ ተመኘሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማረያም ናቸዉ የሚለዉን አሰሚን🙏🙏🙏
የዛሬው አማኑኤል እናዚህን ፍጡርህን እናትና ልጅ አንድ አድርጋቸውስምህ በብዙ ተመሰገነ ብለን እንድንዘምር ደሞም ይሆናል
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቲጂዬ🥰🤲🥺ባለፈው አሳዝነሽኝ ነበር እሳቸውም ያሳዝናሉ ቅፅ ላይ አስሞልቻለው ሲሉ ወይ እናት አልኩኝ በሁኑና ልባቸው ባረፈ🤲🥺ዲኤንኤውን አፍጥኑት አለምዬ ቶሎ በሉ
እናትና ልጅ ቢሆኑ ደስ ይለኛል እኔም እኮ የማላቃት እህት ትኖረኛለች ብዬ ሁሌ አስባለው ምክንያቱም እናቴ ድግት እሷን ይዛ እንደወጣች እሰው አገር ቀረች ሁሌም ጥያቄ ሆኖብኛል 😢😢😢 እግዚአብሔር እናትና ልጅ ያርጋችሁ
አፍላለጊያች
ጊዜው ብዙ መንገድ አለ በተለይ እናትሽ ካለች ኢብስ ትቅርብ
ቲጂዬኮ ጌታ እዚህ ስትቀርቢ ምክንያት አለው። የዘመናት ጥያቄሽ ይመለስ ይሆናል❤ ጌታ ይረዳሻል ደግሞ ጠፍተሻልኮ ቲጂዬ'ኮ💐
Senuye ወደ ቲክ ቶክ ተመልሻለሁ አለሁ
ቲጂ ፍቅር ጣፋጭ የሆነች ልጅ።አግዛኣብሄር አናትሽ ያርግልሽ።
የኔ እናት አይዞችሁ ፈጣሪ አዋቂነው🙏ትግስት 💞ንግግሯ ስርአቷ ሁሉነገሯ ጨዋናት👌ፈጣሪ ቤተሰቦችሺን ያገናኝሺ🙏
የእናትዬ ግባርና የልጁታን ፊት በደንብ ብታዩ አንድ ነው ሲቀጥል የእናትዬ ንግግር እውነት የባላቸውን ታሪክ ያቃሉ ለትግስት ተደብቆ ብሆንስ ቤተሰቤ ብላ እደታስቸግራቸው ይሆናል የምትሉ ላይክ ጉጩኝ
Awo debekewe ye lela seme setewate newe enata nachewe copy ❤
እንኳን እናቷ አክስቷም ይመስሏታል
እህህህ😢😢 እናት ነኝ ያሉት ሴቲዩ ፊታቸው ሲያሳዝን. አላህ ልጂወት ያድርግለወት
እውነቱን እግዚአብሔር አምላክ ነው የሚያውቀው ፣እኔ ግን ፕሮግራሙ ጀምሮ እስኪያልቅ እናት እና ልጅ አስለቀሳቹኝ😢😢😢😢 ሁለታቹም አንድ አይነት ናቹ አምላኬ ጣልቃ ይግባላቹ፣ ይሄ እንባ በደስታ ተቀይሮ ያሳየን ❤❤❤❤
መልካቸሁ ይመሳሰላል ሰታወሩም ድምፃችሁም ይመሳሰላል ለማንኘም ሰትመረመሩ ሁሉነገር የታወቃል እግዚአብሄር ይርዳችሁ
ልጀትዎ ግን ወርቅ ናት ንግግርዎ ተባረኪ አቦ 🥰🥰🥰🙏
Amen❤
እግዚአብሔር ይርዳቹ ቲጂዬ አይዞሽ ደስታሽን ለማየት ያብቃን
እኔ ሳያት በደንብ ብሬን ወሽ ተደርጋለች ባባትዋ ቤተስብ እነቴ ሞታለች ብላ ድምድማለች ስለዚህ እንግዲህ ለ2ቱም ፈጣሪ ይርዳችው ምን እላለሁ
እባካቹ አሳዳጊዎች የምታሳድጓቸውን ልጆች ማንነት ተናገሩ አሳዩ በእውነት እግዚአብሔር ይጠይቃቸዋል
እውይይይይ እኔ አውቀው አሎህ ከወታደር ባህሪ ሐይል የተወለዱ ከእናቴ ሴት እና ወንድ እህትና ወንድሜ የእናቴ ስቃይ ስሰማ አድጌ ፍለጋ የገባሁበት ግዜ እጅግ ከባድ ነበር 💔እኔ 100%ኤርትራዊ ነኝ አዲስ አበባ ስመጣ አማርኛ ስለማላውቅ አልፎ እስከ ባሌ ግንጭ ወለጋ አሉ የተባሉበት ግዜ ኦሮምኛ ቃንቃም ከአማርኛ የባሰ ጭንቀት ነበር 😨😨😨😨 ግን እግዚአብሔር ረዳኝ ደጋግ ሰዎች አጋጥመዉኝ ሁሉም ስፍራ ላይ ወተት እርጎ እየተሰጠኝ ቡና እየተፈላልኝ በተሳካ መንገድ አገኘሁአቸው 🙏ስማቸው የአባታቸው ስም ሳይቀየር መልክም ምንም ከቤተሰቡ የሚለያይ አይደለም ይሄው እህት ወንድም ከሆንን 19ዓመት ሆነን ጭራሹ የመጨረሻው ትንሽ እህቴ ከትልቅዋ እህቴ መኖር ጀምራለች እና እህት ወንድሜ የሚናገሩት ኤርትራዊ ስያዩ ዘመዳችን ቢሆንስ የሚል ጥያቄ ነበራቸው በፎቶ እናታቼው ስለምያውቁ ሹሩባ እና ወርቅ ጥልፍ የለበሰች ሴት ካዩ እችስ ብትሆን የሉ ነበር የወለጋ ኦሮሞ ነኝ ሲባሉ ዘመዳችን ቢሆንስ የሉ ነበር ለ 28ዓመት ገደማ አሁን በእናታቼው ወገን ስላገኝ እጅግ አርፈዋል የአባታቸው ወገን እንድያዉም ጭራሽ አንፈልግም ብለዋል ከስደት ስመለስ ግን 2ተኛ ስራዬ ይሆናል 😄እዮ ሀ ሚድያ ከጎኔ እንደሚሆን አልጠራጠርም 🙏ወንድም እና እህቴ እኛን ስያገኝ የዘመድ ጥያቄ እርግፍ አድርጌው ትተዉታል 😄😄😄😄😄
የኛ ግምት በእይታም ደረጃ ይመሳሰላሉ እናትና ልጂ ናቸው ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን አለምሰገድ በጉጉት ነው እምጠብቀው የዲኤንኤ ውጤቱንም አንቦ አካባቢ ስለነሱ የሜውቁ ሰዎችንም ስለነሱ እሜውቁት ካለ እንጠብቃለን ቀርበው እንዲናገሩ።
አላህ በረካ ያረግሽ
እኔ ግን የልጅቶ ቅንነት ደስ ብሎኝኛል ጌታ ይርዳሽ
እግዚአብሔር ይርዳቹ ግን መልካቹ ግን ይመሳሰላል እግዚአብሔር እናትና ልጅ ባደረጋቹ🙏🙏🙏
መልካቸው በጣም ይመሳሰላል ለምን አይመረመሩም
በጣም ነው ሚመሳሰሉ ግን እመቤቴ ትፍታላፈው የልባቸውን እቆቅልሽ( DNA ) ደሞ ምርጥ ነገር ነው የኔ እናት ተጨነቁ ሲያሳዝኑ ይቅናችሁ
ዉይ የአንቺን ጉጉት አይቶ እውን ያርገው በተለይ ለአባትሽ ቤተሰብ አንገታቸውን ያስደፋችሁ
አምላክ አድ ያድርጋችሁ ልጅቱ ትትናዋ እደት ደስ ይላል የልጆችሽ እናት ያርግሽ በልጅ ተባረኪ ❤
ያአላህ አሳዛናችሁኝ ሁለታችሁም አላህ እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ ያረብብብ መልካቸው ግን ይመሳሰላሉ አለምዬ ቅንልብ ያለው ጀግና ነው እኮ የሰውን ችግር ምስጥ ብሎ ነው የሚረዳው እኮ አፍፍ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
ቲጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
ያረቢ አንድ አርጋቸው 😢
1. እንግሊዘኛዉ ቢቀር ብዙ ልትረጂ ትችያለሽ 2. ለሴትየዋ አታልሺ እሳቸዉ ሰላም ናቸዉ3. አቅራቢዉ ምን አንጀራጀረዉ እናቷ ከሆኑ ሆኑ ካልሆኑ ምን ችግር አለ
እሕቴ እናትሽ ስላገኘሽ እኮን ደስአለሽ ግን መውለድ ሳይሖን ዋናው ማሳደግነዉ ያሳደጉሽ ከናትሽ ይበልጣሉ መውለድማ እበትም ትል ይወልዳል እናት ዋናዉ ማሳደግ ሽታዋ በራሱ አይምሮ ይፈውሳል❤❤
አቤት ያንተ ደስታ አምላክ ይባርክህ ላንተ ሲል እውነት ያድርገው ስራህ ሁሉ ይባረክ ልዩ ሰው ነህ
እግዚያብሔር የእውነት እንዲያደርገው ፀሎቴ ነው መልካቸው ድምፃቸው አንድ ነው ትጌ እርጋታዋ አስተዋይነቷ ደስስስስ ስትል❤
በጣም ቅን ልጅ ናት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ !!!ታሪኩ የተድበሰበሰዉ አክስቷ ጋር ነው ።በእኔ በኩል እናትና ልጅ ይመስሉኛል ።ቲጂ ሁለቱንም እቅፍ ብታደርጊያቸው ደስ ይላል ።
እንደው አለምዬ ምን ላድርግህ?????? እግዚአብሔር የጎደለህን ይሙላልህ 🙏🙏🙏 ማርያምን እንደ ቲጂ ነው ጉጉትህ ጎዶሎዋን በጣም የተረዳሀት 😢😢😢
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ደስ ትያለሽ ቲጂ ይቅናችሁ❤❤
እናትና ልጅ ናቸው ይመሳሰላሉ
የአባትዋ ዘመዶች ፎቶግራፉ ለምን አያይቱም?
They been hiding the information so they're not going to help it's better to do DNA
መልካቸው ግንከልጅቷ ጋር ይመሳሰላሉ ።ለማንኛውም፡ ዲ፡ኤን፡ ኤ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
ሁለቱም ከሚጨነቁ ዴኤንኤ ማድረግና ማወቅ ይሻላል ግን መልካቸው ይመሳሰላል
በጣም ደስ ስትል ተባረኪ።
ቲጂዬ መልካም ልጅ ነች ፈጣሪ ይርዳት ናዝሬት አቃታለው
እማይዬ😢❤አንጀቴን በሉኝ
የእውነት እናትና ልጅ ያርጋቹህ ሁለታቹህም ተጎድታቹሀል
ቲጂዬ አይዞሽ እናትሽ ናቸው:: በጣምነው የምትመሳሰሉት ያደግሽውም አያትሽ ጋር ስለሆነ ነው ያንቺም የአባትሽም የአባት ስም አንድ የሆነው እና በጣም ነው የማደንቅሽ
እንሻ አላህ እንት እነ ልጅ እንድትሁኑ አለህዬን ለመንኩት። ረጋ የልጅ ልጅ ነት። አላህ እድሜያቹሁን የርዝመው። አላህ በአንድ ቤት አብሯቹህ የምትቃመጡ ምትቀቀፉ የርጋውውው። ደስታ እንጠብቃለን።
በጉጉት ስጠብቀው ነበርመልካቸውም አነጋገራቸውም ይመሳሰላል እናትና ልጅ ናቸው ብዬ አምኛለው ❤❤❤ እውነት ያድርግላቸው
በስመአብ ስነስርአቷ አስተዋይ ልጅ ነሽ ቲጅየ አይዞሽ የኔ መልካም ጥሩ ውጤት ይሆናል እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ የኔ እናት ተባረኪ እኔ ጌን ውስጤ ነግሮኛል እናትሽ ናቸው❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትሽ ቢሆኑ ደስ ይለኛል ቲጂ ግን ቁርጥ ፍቅርአዲስ ዘፋኟን ቁጭ ነሽ እሷም መንታ እህትሽ እንዳትሆን😃
😂😂😂
በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ እግዚብሔር እድመና ጤና ይስጥሽ!!!!
ትሁት እሩህሩህ ልጅ እግዚያብሔር ይባርክሽ ይርዳችሁ
ይሄ ኮ' የ 30 ዓመት ታሪክ ብቻ አይደለም.. ከ 40 ዓመት በላይ ነው🤷🏽♀️ + ልጆቻቹን እንደዕቃ ጥላቹ አሁን መነፋረቅ ምን ይሉታል?!
አይባልም አጋጣሚ ይከሰታል
እናትና ልጅ ቢሆኑ ደስ ይለኛል በእውነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
❤❤❤🎉ትመስላለች ደሞ ደስስ ይላል እናት እኮ መተክያ የሌላት ፍቅራ ማይገኝ ነው 🎉❤❤
እግዚአብሔር እናትሽ ያርግልሽ
መልካቸው በጣም ነው ይመሳሰላሉ የኔ እናት ጨነቃቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁለታችሁንም!
Betam yemitigerm lij nat, bezih huneta lay hona yesetyewan chinket lemeredat yehedechibet riket. Respect!
Thank You❤
ልጅ ነሽ ማሬ ቤተሰቡን ነው የምትመስይው. ሚገርም ነው. ፈጣሪ እውነት ያርገው
አይዞሽ ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ እናትም አባትም ታላቅ ወንድምም ጋሻና መከታ ሆኖ ባለፍሽባቸው የህይወት ውጣ ውረዶችሽ ውስጥ አብሮሽ ነው ከልጅነት እስከ ሽምግልና የሚሸከም አመላክና አባትሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ቀላል ፈተና ኣይደለም በህይወትሽ ውስጥ ያለፈው ግን እስከመጨረሻው የማይጥል የማይተውሽ ጌታ አብሮሽ አለ እኚህ እናት በስጋ በ DNN ባትመሳሰሉ እንኳ ጥሩ ቤተሰብ እንደምትሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ ሌላው ልክ እንደ ትላንቱ ነገሽም በጌታ እጅ ነውና አትፍሪ አትረበሺ ሁሉንም ለጌታ ሰጥተሽ እርፍፍፍ በኢየሱስ እሺ እማ አይዞሽ ጌታኢየሱስ ታማኝ እረኛ ነው በርቺ
Alexy tebarek ante leji zemeneh yebarek
እውነት ያርገው ❤
መጨረሻውን አይቼ ኮምታለው እግዚአብሔር መልካም ያድርግላቹ❤
የኔ እናት ልጃቸው አንቺ ነሽ ሌላ ፍለጋ አትህጅ ትዕግስት 🎉🎉🎉🎉🎉ከወድው እንኩዋን ደስ አለሽ 🥰🥰🥰
ዲኤነኤ ያረጉ የምትሉ
እግዚአብሔር እውነቱ ያውጣላችሁ❤❤❤
ክፍል አንድ👉 እዮሃ ሚዲያ ላይ የቀረበችው ወጣት ‘ልጄ ናት’! በ13 ዓመቴ ከቤት የወጣሁት እናቴን ፍለጋ ነበር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
th-cam.com/video/4MSP5jA6EP8/w-d-xo.html
⁵
ምን ምስቅልቅሉን አወጣችዉ አነጋገር አትችልም የፈረንጅ ቋንቋ የሚቀናት ትመስላለች.
Denlyዲርጉ
ዲኤን፤yዲርጉ
ዲኤን፤yገላግላቸዋን
እርግጠኛ ነኝ እናትና ልጅ ናቸዉ በጣም ይመሳሰላሉ ልጅቷ ምን አይነት የተባረከች ናት እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏
እናሲዝ በመቶ ናቸው
Betam yemesaselalu enatna leje behonu demo yehonalu egzeabher yerdachu.
እውነት ነው በጣም ይመሳስላሉ
No aydelechim 😢
በጣም ስጠብቀው ነበር ውይ እናትና ልጅ በሆኑ ብላቹ ምትመኙ እስቲ በላይክ አሳዩኝ እኔ በሆኑ ብዬ ተመኘው❤❤❤❤❤
በሆኑ
ግን ይመሳሰላሉ
ታሪካቸው ይምሰስላል@@TegestAsrat
ቢሆኑ በጣም ደስ ይለኛል ለሁለቱም ጥያቄ መልስ ነው ለኛ ለተከታተልነውም ደስታ ነው።
ዲኤንኤ ቢሄዱ አሪፍነው
ቲጂ ስነምግባርሽ ስነስርሀትሽ የአንቺንም ብቻ ሳይሆን የነሱንም ስሜት እንዴት እንደምትጠብቂ በጣም ልዩ ነሽ
የኔ ካረገሽ አሉ እማዬ ኡፍ ደስ የሚሉ የፍቅር እናት። ❤100%እናትሽ ናቸው ልብሽን አዘጋጂ DNA ያረጋግጣል።
አክስትዮ ቤተሰብ ብላ ያስትወውቃቻች ጥያቂዋ ለመመልስ ይመስለኛል አውቃ
@@ተሽንፍአለውበምን እወቅሽ...? 😂
ግን ይመሳሰላሉ 😢❤
የሚገርመው መልካቸውም አነጋገራቸውም ዓንድ ነው 99% እናት ናቸው!
🙏❤️
ቲጂ የኔ ጨዋ , በጣም አስተዋይ ምስኪን ልጅ ነሽ ,,እግዚያብሄር ቀሪውን ጊዜ ብርሀን ያድርግልሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ያድርስልሽ , እኔ አላውቅሽም ግን እያለቀስኩ ነው ያየሁሽ , ጥሩ ልብ ያለሽ ልጅ, ፈጣሪ እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ, መቼም በናቶቾ አይፈረድም ባይመቻቸው ነው ብዬ አሰብኩ
ከዚ በፊት ቀርባ ነበር ታሪኳ ያሳዝናል ተሰቃይታለች በልጅነቷ🥺🤲ባረፈች እናቷ ሆነው
ወይ ጉድ. የኔን ታሪክ የሚመስል ታሪክ ነው ያለው ወንድሜ እኔ ራሴ አንተን ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል. እኔ ምኖረው ውጪ ነው ና በምን አይነት መልኩ ላገኝህ እንደምችል አላውቅም. please የአርባ ሶስት አመት. ታሪክ ነው. የእናቴ ፎቶ አለኝ የአባቴ ስለማላውቀውፎቶ አለ ቢሉኝ መለየት አልቻልኩም እና. አሳዳጊዎቼ ታሪኬን ደብቀው ያሳደጉኝ ይመስለኛል. ወንድሜ. ተባበረኝ. እህታችንም .አይዞሽ እናታችንም እግዚአብሄር አምላክ ከርሶ ጋር ይሁን. .
ያሳደጉህ ስዎች ከምን እንስተው ለምንስ ያሳደጉህ ይመስልሀል...??? እንድ ነገር ልንገርህ እንደ ልጃቸው እርገው በእቅማቸው ካሳደጉህ መውለድ ቃንቃ ነውና እሳዳጊዎችህን እክብር ልባቸውን እትስበር ነውር ነው!!!
ታሪክን የሚለውጥ የድንግል ማርያም ልጅ ከሀዘን ወደ ደስታ ያምጣቹ ❤ኤፍሬም Ebs ላይ ወደ 6 ጊዜ ነው ነው አደለም ሲባል ሲመላለስ በመጨረሻም ትክክለኞቹን አገኘ ያንቺንም ቸር ያሰማን እህቴ❤
በጣም ይመሳሰላሉ፡፡
ደስ የምትል ልጅ 😢😢 የሞተንም ፈልጎ ማግኘት ቢቻል እእእእእእእህህህ አላህ እናት ልጅ ያድርጋችሁ ያረብ❤❤❤
100 / 100 እናትና ልጅ ናቹ መልካም ዕድል ይሁንላችሁ ።
ትግስት በጣም ጎበዝና አስተዋይ ልጅ ናት
የኔ ቆንጆ
ኢንሻ አላህ እናትሽ❤ይሆናሉ
የድንግል ማርያም ልጅ እዉነቱ ያዉጣ ትግስት እንዳንቺ አይነቱ ያብዛልን መልካም ሴት ነሽ በእዊነት
ሌላ ልጅ ቢሆን ለምን ጣለችኝ ይል ነበር አንቺ ትለያለሽ
ቲጂ ፍቅር ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ እህት ጌታ የወለደልሽ ብዙ ቤተሰብ አለሽ አይዞሽ ደስ የምትይ የጌታ ልጅ ደስ አልሽኝ
እሰይ በልቤ በጌታ ብትሆን እያልሰዠኩ ነበር ከሆነ ነገር ተነስቼ እሰይ እልል ጌታ ባዶነትን ሁሉ ይሞላል
የኔ እናት እኔን ይጭነቀኝ ❤ እመቤቴ ትርዳችሁ እኔ በጭንቀት ሞትኩ 😢
እናቱን የሚወድ ሁሉ እናትና ልጅ እንዲሆኑ ላይ አርጉ
እናት ልጅዋን እንዴት ታጣለች😊
በትክክል
@@hanna4751ف
ንግግራቸው የቲጂም የእናትዋም የአፋቸው መጣፈጥ ሁሉ ሳይቀር ይመሳሰላሉ
እኒም ብያለዉ ፈጣሪ ያርገዉ❤
I know right!
ቲጅዬ የኔ ቆንጆ ጌታ የልብሽን ስለሚያውቅ ነገሮችን እውነት ያድርግልሽ ለእኝህ እናትም ጌታ ይርዳቸው ❤❤❤
ስታዛዝን እግዚአብሔር ይረዳሻል ደሞ ልጅ አለሽ ልጅሽ ሁሉን ይተካልሻል ❤❤እኔ ልጆቼ ሳይ ሁሉን እረሳዋለሁ ❤
እናትዋንም ትፈልጋለች እግዚአብሄር ይርዳት
በትክክል እናትሽ ናቸው እንዳትሄጂባቸው ብለው ይሆናል እባክሽ በዲኤኒ ተገላገሉ
እናቷ ናቸው ገፅታቸው በደንብ ይመሳሰላል እና እውነት ያርግላችሁ❤❤❤
ትጅዬ ትመሳሰላላችሁ ግን ባይሆኑም አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ትልቅ ፈተና ነው ያሳለፍሽው መጨረሻውን መልካም ለመስማት ያብቃን
እግዚአብሄር ይርዳችሁ አንቺ በጣም ጨዋ የፍቅር ስው የሆንሽ ወጣት ነሽ❤❤❤
ይመሳሰላሉ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳቸው።❤
አሳዳጊዎች ታሪክ አትደብቁ እባካችሁ እጅግ በጣም ታሳዝናላችሁ ለምን የአባትሽን እና የእናትሽን ፎቶ ተደበቅሽ ? እሱ በህይወት ባይኖር ቀሪ ሃብት ፎቶ ነው የአባትሽን ፎቶ ወታደር ከነበረ የወታደር ልብስ ለብሶ እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠማችሁ በቸር ይግጠመን
እናትና፡ልጂናቸው፡ታሪኩም፡አንድነው፡ደማቸው ፡አንድነው የምትሉ❤
በጣም ስጠብቀው ነበር ማርያምን ግን እመብርሃን ሁሉቱም አንድላይ ታድርጋቸው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት በእውነት የኔ እናት ፀሎትሽን ትመልስልሽህ እመብርሃን ❤
እናትና ልጅ በጣም ይመሳሰላሉ የፊታቸው አወራረድ አፍንጫቸው ሁሉ አንድ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ መላ ፍጠር
አለም ሰገድ ዝግጅቶችህን ሁሉ እከታተላለሁ ለእንግዶችህ ውሀ የማቅረብ ልምድ ይኑርህ:: ለድንገተኛ ሁኔታዎች ስለሚረዳ አመሰግናለሁ
ጋዜጠኛዉ ጎበዝ, ሰዉ አክባሪ ነው # ግን ብዙ ነገሮች ይጎሉታል , for example ወንበር ቢቀየር 😳
በሲኒ የሚጠጣ ቀርቧል አይታያችሁም
ጥሩ ብለሻል በተጨማሪ ወንበሩ ቢቀየር ለእሱም ለእንግዶቹ የሚመች ቢሆንላቸው ። የግል አስተያየት ነው🎉
@@abebahabte8469በኩባያ ያለውኮ ውሃ ነው
, ዉይ 2ቲት ስኒ ብቻ ድንቄም 😳😂 @@andenetyemetal4102
ቲጂ በጣም ትመሳሰላቹ ጌታ ይርዳቹ
ግን ይመሳስላሉ ልበል😢😊
በጣም
😮😮😢😢አወ. መልካቸው. ይጠጋጋል
@@alainfef176 ቢመረመሩ ጥሩ ነበር የእኔ እናት አሳዘኙኜ
Bedenb
❤❤❤❤❤❤❤
አሉ እንጂ ebs ላይ አገናኙን ብለው ይመጡና ሲያገናኟቸው ምላሳቸውን የሚያጥፉ ቲጂ ምርጥ ሰው ነሽ ይመችሽ ህመማቸውን ተረድተሻቸዋል❤❤❤❤
ልጂቱ በጣም ጎበዝ ጎበዝ ናት ሰዉን ትርዳለች ታዝናለች የኔ እሩሩሩ ፈጣሪ እናትሺ ያርግልሺ የኔ ዉድ እህት ልጆችሺን ፈጣሪ ያሳድግልሺ❤❤❤❤
እናት እና ልጅ ናቸው እጅግ በጣም ይመሳሰላሉ ❤ እንደሚሆኑም እርግጠኛ ነኝ ❤👍
በሆኑ ብዬ ተመኘሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማረያም ናቸዉ የሚለዉን አሰሚን🙏🙏🙏
የዛሬው አማኑኤል እናዚህን ፍጡርህን እናትና ልጅ አንድ አድርጋቸው
ስምህ በብዙ ተመሰገነ ብለን እንድንዘምር ደሞም ይሆናል
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቲጂዬ🥰🤲🥺ባለፈው አሳዝነሽኝ ነበር እሳቸውም ያሳዝናሉ ቅፅ ላይ አስሞልቻለው ሲሉ ወይ እናት አልኩኝ በሁኑና ልባቸው ባረፈ🤲🥺ዲኤንኤውን አፍጥኑት አለምዬ ቶሎ በሉ
እናትና ልጅ ቢሆኑ ደስ ይለኛል እኔም እኮ የማላቃት እህት ትኖረኛለች ብዬ ሁሌ አስባለው ምክንያቱም እናቴ ድግት እሷን ይዛ እንደወጣች እሰው አገር ቀረች ሁሌም ጥያቄ ሆኖብኛል 😢😢😢 እግዚአብሔር እናትና ልጅ ያርጋችሁ
አፍላለጊያች
ጊዜው ብዙ መንገድ አለ በተለይ እናትሽ ካለች ኢብስ ትቅርብ
ቲጂዬኮ ጌታ እዚህ ስትቀርቢ ምክንያት አለው። የዘመናት ጥያቄሽ ይመለስ ይሆናል❤ ጌታ ይረዳሻል ደግሞ ጠፍተሻልኮ ቲጂዬ'ኮ💐
Senuye ወደ ቲክ ቶክ ተመልሻለሁ አለሁ
ቲጂ ፍቅር ጣፋጭ የሆነች ልጅ።አግዛኣብሄር አናትሽ ያርግልሽ።
የኔ እናት አይዞችሁ ፈጣሪ አዋቂነው🙏ትግስት 💞ንግግሯ ስርአቷ ሁሉነገሯ ጨዋናት👌ፈጣሪ ቤተሰቦችሺን ያገናኝሺ🙏
የእናትዬ ግባርና የልጁታን ፊት በደንብ ብታዩ አንድ ነው ሲቀጥል የእናትዬ ንግግር እውነት የባላቸውን ታሪክ ያቃሉ ለትግስት ተደብቆ ብሆንስ ቤተሰቤ ብላ እደታስቸግራቸው ይሆናል የምትሉ ላይክ ጉጩኝ
Awo debekewe ye lela seme setewate newe enata nachewe copy ❤
እንኳን እናቷ አክስቷም ይመስሏታል
እህህህ😢😢 እናት ነኝ ያሉት ሴቲዩ ፊታቸው ሲያሳዝን. አላህ ልጂወት ያድርግለወት
እውነቱን እግዚአብሔር አምላክ ነው የሚያውቀው ፣እኔ ግን ፕሮግራሙ ጀምሮ እስኪያልቅ እናት እና ልጅ አስለቀሳቹኝ😢😢😢😢 ሁለታቹም አንድ አይነት ናቹ አምላኬ ጣልቃ ይግባላቹ፣ ይሄ እንባ በደስታ ተቀይሮ ያሳየን ❤❤❤❤
መልካቸሁ ይመሳሰላል ሰታወሩም ድምፃችሁም ይመሳሰላል ለማንኘም ሰትመረመሩ ሁሉነገር የታወቃል እግዚአብሄር ይርዳችሁ
ልጀትዎ ግን ወርቅ ናት ንግግርዎ ተባረኪ አቦ 🥰🥰🥰🙏
Amen❤
እግዚአብሔር ይርዳቹ ቲጂዬ አይዞሽ ደስታሽን ለማየት ያብቃን
እኔ ሳያት በደንብ ብሬን ወሽ ተደርጋለች ባባትዋ ቤተስብ እነቴ ሞታለች ብላ ድምድማለች ስለዚህ እንግዲህ ለ2ቱም ፈጣሪ ይርዳችው ምን እላለሁ
እባካቹ አሳዳጊዎች የምታሳድጓቸውን ልጆች ማንነት ተናገሩ አሳዩ በእውነት እግዚአብሔር ይጠይቃቸዋል
እውይይይይ እኔ አውቀው አሎህ ከወታደር ባህሪ ሐይል የተወለዱ ከእናቴ ሴት እና ወንድ እህትና ወንድሜ የእናቴ ስቃይ ስሰማ አድጌ ፍለጋ የገባሁበት ግዜ እጅግ ከባድ ነበር 💔እኔ 100%ኤርትራዊ ነኝ አዲስ አበባ ስመጣ አማርኛ ስለማላውቅ አልፎ እስከ ባሌ ግንጭ ወለጋ አሉ የተባሉበት ግዜ ኦሮምኛ ቃንቃም ከአማርኛ የባሰ ጭንቀት ነበር 😨😨😨😨 ግን እግዚአብሔር ረዳኝ ደጋግ ሰዎች አጋጥመዉኝ ሁሉም ስፍራ ላይ ወተት እርጎ እየተሰጠኝ ቡና እየተፈላልኝ በተሳካ መንገድ አገኘሁአቸው 🙏ስማቸው የአባታቸው ስም ሳይቀየር መልክም ምንም ከቤተሰቡ የሚለያይ አይደለም ይሄው እህት ወንድም ከሆንን 19ዓመት ሆነን ጭራሹ የመጨረሻው ትንሽ እህቴ ከትልቅዋ እህቴ መኖር ጀምራለች እና እህት ወንድሜ የሚናገሩት ኤርትራዊ ስያዩ ዘመዳችን ቢሆንስ የሚል ጥያቄ ነበራቸው በፎቶ እናታቼው ስለምያውቁ ሹሩባ እና ወርቅ ጥልፍ የለበሰች ሴት ካዩ እችስ ብትሆን የሉ ነበር የወለጋ ኦሮሞ ነኝ ሲባሉ ዘመዳችን ቢሆንስ የሉ ነበር ለ 28ዓመት ገደማ አሁን በእናታቼው ወገን ስላገኝ እጅግ አርፈዋል የአባታቸው ወገን እንድያዉም ጭራሽ አንፈልግም ብለዋል ከስደት ስመለስ ግን 2ተኛ ስራዬ ይሆናል 😄እዮ ሀ ሚድያ ከጎኔ እንደሚሆን አልጠራጠርም 🙏ወንድም እና እህቴ እኛን ስያገኝ የዘመድ ጥያቄ እርግፍ አድርጌው ትተዉታል 😄😄😄😄😄
የኛ ግምት በእይታም ደረጃ ይመሳሰላሉ እናትና ልጂ ናቸው ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን አለምሰገድ በጉጉት ነው እምጠብቀው የዲኤንኤ ውጤቱንም አንቦ አካባቢ ስለነሱ የሜውቁ ሰዎችንም ስለነሱ እሜውቁት ካለ እንጠብቃለን ቀርበው እንዲናገሩ።
አላህ በረካ ያረግሽ
እኔ ግን የልጅቶ ቅንነት ደስ ብሎኝኛል ጌታ ይርዳሽ
እግዚአብሔር ይርዳቹ ግን መልካቹ ግን ይመሳሰላል እግዚአብሔር እናትና ልጅ ባደረጋቹ🙏🙏🙏
መልካቸው በጣም ይመሳሰላል ለምን አይመረመሩም
በጣም ነው ሚመሳሰሉ ግን እመቤቴ ትፍታላፈው የልባቸውን እቆቅልሽ( DNA ) ደሞ ምርጥ ነገር ነው የኔ እናት ተጨነቁ ሲያሳዝኑ ይቅናችሁ
ዉይ የአንቺን ጉጉት አይቶ እውን ያርገው በተለይ ለአባትሽ ቤተሰብ አንገታቸውን ያስደፋችሁ
አምላክ አድ ያድርጋችሁ ልጅቱ ትትናዋ እደት ደስ ይላል የልጆችሽ እናት ያርግሽ በልጅ ተባረኪ ❤
ያአላህ አሳዛናችሁኝ ሁለታችሁም አላህ እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ ያረብብብ መልካቸው ግን ይመሳሰላሉ አለምዬ ቅንልብ ያለው ጀግና ነው እኮ የሰውን ችግር ምስጥ ብሎ ነው የሚረዳው እኮ አፍፍ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
ቲጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
ያረቢ አንድ አርጋቸው 😢
1. እንግሊዘኛዉ ቢቀር ብዙ ልትረጂ ትችያለሽ
2. ለሴትየዋ አታልሺ እሳቸዉ ሰላም ናቸዉ
3. አቅራቢዉ ምን አንጀራጀረዉ እናቷ ከሆኑ ሆኑ ካልሆኑ ምን ችግር አለ
እሕቴ እናትሽ ስላገኘሽ እኮን ደስአለሽ ግን መውለድ ሳይሖን ዋናው ማሳደግነዉ ያሳደጉሽ ከናትሽ ይበልጣሉ መውለድማ እበትም ትል ይወልዳል እናት ዋናዉ ማሳደግ ሽታዋ በራሱ አይምሮ ይፈውሳል❤❤
አቤት ያንተ ደስታ አምላክ ይባርክህ ላንተ ሲል እውነት ያድርገው ስራህ ሁሉ ይባረክ ልዩ ሰው ነህ
እግዚያብሔር የእውነት እንዲያደርገው ፀሎቴ ነው መልካቸው ድምፃቸው አንድ ነው ትጌ እርጋታዋ አስተዋይነቷ ደስስስስ ስትል❤
በጣም ቅን ልጅ ናት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ !!!
ታሪኩ የተድበሰበሰዉ አክስቷ ጋር ነው ።
በእኔ በኩል እናትና ልጅ ይመስሉኛል ።
ቲጂ ሁለቱንም እቅፍ ብታደርጊያቸው ደስ ይላል ።
እንደው አለምዬ ምን ላድርግህ?????? እግዚአብሔር የጎደለህን ይሙላልህ 🙏🙏🙏 ማርያምን እንደ ቲጂ ነው ጉጉትህ ጎዶሎዋን በጣም የተረዳሀት 😢😢😢
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ደስ ትያለሽ ቲጂ ይቅናችሁ❤❤
እናትና ልጅ ናቸው ይመሳሰላሉ
የአባትዋ ዘመዶች ፎቶግራፉ ለምን አያይቱም?
They been hiding the information so they're not going to help it's better to do DNA
መልካቸው ግንከልጅቷ ጋር ይመሳሰላሉ ።ለማንኛውም፡ ዲ፡ኤን፡ ኤ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
ሁለቱም ከሚጨነቁ ዴኤንኤ ማድረግና ማወቅ ይሻላል ግን መልካቸው ይመሳሰላል
በጣም ደስ ስትል ተባረኪ።
ቲጂዬ መልካም ልጅ ነች ፈጣሪ ይርዳት ናዝሬት አቃታለው
እማይዬ😢❤አንጀቴን በሉኝ
የእውነት እናትና ልጅ ያርጋቹህ ሁለታቹህም ተጎድታቹሀል
ቲጂዬ አይዞሽ እናትሽ ናቸው:: በጣምነው የምትመሳሰሉት ያደግሽውም አያትሽ ጋር ስለሆነ ነው ያንቺም የአባትሽም የአባት ስም አንድ የሆነው እና በጣም ነው የማደንቅሽ
እንሻ አላህ እንት እነ ልጅ እንድትሁኑ አለህዬን ለመንኩት። ረጋ የልጅ ልጅ ነት። አላህ እድሜያቹሁን የርዝመው። አላህ በአንድ ቤት አብሯቹህ የምትቃመጡ ምትቀቀፉ የርጋውውው። ደስታ እንጠብቃለን።
በጉጉት ስጠብቀው ነበር
መልካቸውም አነጋገራቸውም ይመሳሰላል
እናትና ልጅ ናቸው ብዬ አምኛለው ❤❤❤ እውነት ያድርግላቸው