ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo
ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo
  • 114
  • 1 143 757
የጡት ብግነት እና የጡት መግል መቋጠር ህክምና| Mastitis and Breast Abscess Treatment | ዶ/ር ዮናታን ከተማ| kedmia letenawo
ጡት ማጥባት ለአዲስ እናት ደስተኛ እና አስጨናቂ ተሞክሮ ሊሆን ይችላል። ምንም እንኳን ጡት ማጥባት ለእናቲቱም ሆነ ለልጁ ጠቃሚ ቢሆንም አንዳንዴ ጊዜ ጥንቃቄ ካልተደረገ ከጡት ማጥባት ጋር በተያያዘ የጤና እክሎችም ሊከቱ ይችላሉ።
ከነዚህ የጤና እክሎች መካከል በዋነኝነት ጡት የሚያጠቡ እናቶች ላይ የሚከሰቱት የጡት ላይ ችግሮች ናቸው። እነሱም 3 ሲሆኑ
1. የጡት መወጠር
2. የጡት ብግነት እና
3. የጡት መግል መቋጠር ናቸው።
እነዚህ ችግሮች በአግባቡ እና በጊዜ ካልታከሙ በጠቀስኩት መሰረት በቅደም ተከተል ሊከሰቱ ይችላሉ።
มุมมอง: 426

วีดีโอ

የሐሞት ጠጠር ሁሉ የቀዶ ህክምና አያስፈልገውም| Gallbladder stone Surgery| ዶ/ር ዮናታን ከተማ| kedmia letenaeo
มุมมอง 1.7Kหลายเดือนก่อน
የሀሞት ጠጠር የቀዶ ህክምናው ሁለት አይነት ሲሆን 1. ክፍት የሀሞት ፊኛ ማስወገድ ይሄ በቀኝ የላይኛው የሆድ ግድግዳ ክፍል ሆድ ተከፍቶ የሚሰራ የቀዶ ህክምና ነው። 2. በካሚራ የታገዘ ዝግ የሀሞት ፊኛ ማስወገድ የሆድ ግድግዳ ሳይከፈት አራት ቦታ ላይ ትናንሽ ቀዳዳ በመፍጠር በካሜራ እየታየ የሚሰራ የቀዶ ህክምና ነው። ከቀዶ ህክምናው በኋላ ቶሎ ማገገም ስለሚያስችል እና ተያያዥ ችግሮች የመፈጠር እድላቸው አነስተኛ ስለሆነ ከክፍቱ የቀዶ ህክምና በካሜራ የታገዘው የቀዶ ህክምና ተመራጭ ነው።
የጨጓራ በሸታ የቀዶ ህክምና የሚያስፈልገው መቼ ነው?| PUD Surgical Managment| ዶ/ር ዮናታን ከተማ| kedmia letenawo|
มุมมอง 6112 หลายเดือนก่อน
የጨጓራ በሽታ በአግባቡ ካልታከመ በጊዜ ሂደት ሂወትን አደጋላይ ሊጥሉ የሚችሉ ችግሮችን ያስከትላል። ስለዚ የሚመከረው ነገር የጨጓራ በሽታ ያለበት ሰው በአግባቡ እና በክትትል በጊዜ መታከም ያስፈልገዋል። የጨጓራ ህመም 2 መሰረታዊ መንስኤዎቹ አሉት 1. ምግብን ለመፍጨት የሚጠቅመን የጨጓራ አሲድ ከመጠን በላይ መጨመር እና የጨጓራ ግድግዳው ላይ ጉዳት ማድረስ 2. የጨጓራ ግድግዳ ሽፋን መሳሳት እና ለራሱ አሲድ ተጋላጭ መሆን ናቸው። ስለዚህ በዋነኝነት የጨጓራ በሽታ ህክምና እነዚ ሁለቱ መንስኤዎች ላይ ያተኮረ ነው። ማለትም የጨጓራ አሲድን ሊጨምሩ የሚችሉ ወይም የጨጓራ ግድግዳ ሽፋንን ሊያሳሱ የሚችሉ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ...
ተደጋጋሚ የጨጓራ ህመም መንስኤዎች | Recurrent Epigastric pain | ዶ/ር ዮናታን ከተማ| kedmia letenawo
มุมมอง 6732 หลายเดือนก่อน
የጨጓራ ህመም በተደጋጋሚ የመሚያስቸግራቹ እና የቆየባቹ ሰዎች ማለትም በተደጋጋሚ በጤና ተቋም ለጨጓራ ህመም ብቻ እየታከማቹ ወይም በቤት ውስጥ በባህላዊ ህክምና እራሳቹን እያከማቹ ያላቹ ከሆነ ምንአልባት ችግራቹ ከላይ የጠቀስኳቸው በሽታዎች ሊሆኑ ስለሚችሉ እና የእያንዳንዱ በሽታ ህክምናቸውም የተለያየ ስለሆነ ጊዜ ሳትሰጡ ለሀኪማቹ ህመማቹ መደጋገሙን በመንገር አስፈላጊውን ተጨማሪ ምርመራ እና ተገቢውን ህክምና ማግኘት ያስፈልጋቹሀል።
የጨቅላ ህፃናትን እንቅልፍ እንዴት ማስተካከል እንችላለን? Infant sleep cycle | Dr. Yonathan | kedmia letenawo |
มุมมอง 35Kปีที่แล้ว
የጨቅላ ህፃናትን እንቅልፍ እንዴት ማስተካከል እንችላለን? Infant sleep cycle | Dr. Yonathan | kedmia letenawo |
ምግብ መብላት የሚያስቸግሩ ህፃናትን እንዴት እንመግባቸው? Child feeding | Dr. Yonathan | kedmia letenawo |
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
ምግብ መብላት የሚያስቸግሩ ህፃናትን እንዴት እንመግባቸው? Child feeding | Dr. Yonathan | kedmia letenawo |
የእንጀራ እናት ጡጦ መጠቀም የሌለባቸው ህፃናት | pacifier contraindications | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 23Kปีที่แล้ว
የእንጀራ እናት ጡጦ መጠቀም የሌለባቸው ህፃናት | pacifier contraindications | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
የልጅዎ ክብደት መጠን ጤናማ መሆኑን በምን ያውቃሉ? Babies healthy weight | Dr. Yonathan | kedmia letenawo|
มุมมอง 22Kปีที่แล้ว
የልጅዎ ክብደት መጠን ጤናማ መሆኑን በምን ያውቃሉ? Babies healthy weight | Dr. Yonathan | kedmia letenawo|
ከ 1 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የላም ወተት እንዴት እንስጣቸው? | Cow's milk for infants | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 13Kปีที่แล้ว
ከ 1 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የላም ወተት እንዴት እንስጣቸው? | Cow's milk for infants | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
የዳይፐር (የሽንት ጨርቅ) ሽፍታ መከላከያ መንገዶች |Diaper Rash| Dr.Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 21Kปีที่แล้ว
የዳይፐር (የሽንት ጨርቅ) ሽፍታ መከላከያ መንገዶች |Diaper Rash| Dr.Yonathan | kedmia letenawo
ልጅዎን ፀሀይ ሲያሞቁ መጠንቀቅ የሚያስፈልጉ ነገሮች | Infants sun exposure | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 54Kปีที่แล้ว
ልጅዎን ፀሀይ ሲያሞቁ መጠንቀቅ የሚያስፈልጉ ነገሮች | Infants sun exposure | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
ለልብ ድካም አጋላጭ ሁኔታዎች | Heart Failure | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ለልብ ድካም አጋላጭ ሁኔታዎች | Heart Failure | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
ለሳይነስ ህመም አጋላጭ ሁኔታዎች | Sinusitis | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 727ปีที่แล้ว
ለሳይነስ ህመም አጋላጭ ሁኔታዎች | Sinusitis | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
የማህፀን ሉፕ መጠቀም የሌለባቸው ሴቶች | Intra uterine device (IUD) | Dr.Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 4.6Kปีที่แล้ว
የማህፀን ሉፕ መጠቀም የሌለባቸው ሴቶች | Intra uterine device (IUD) | Dr.Yonathan | kedmia letenawo
የድህረ ወሊድ ድባቴ አጋላጭ ሁኔታዎች| Postpartum depression risk factors | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
የድህረ ወሊድ ድባቴ አጋላጭ ሁኔታዎች| Postpartum depression risk factors | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
በክንድ ስር የሚቀበር የእርግዝና መካላከያ | Implanon / Nexplanon | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 38Kปีที่แล้ว
በክንድ ስር የሚቀበር የእርግዝና መካላከያ | Implanon / Nexplanon | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
ጤናማ የኮሌስትሮል መጠን ስንት ነው? Healthy cholesterol value | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
ጤናማ የኮሌስትሮል መጠን ስንት ነው? Healthy cholesterol value | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
የመውለጃ ቀን ማለፍ የሚያስከትላቸው ችግሮች/ Post term pregnancy complications | Dr Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 9K2 ปีที่แล้ว
የመውለጃ ቀን ማለፍ የሚያስከትላቸው ችግሮች/ Post term pregnancy complications | Dr Yonathan | kedmia letenawo
የጨቅላ ህፃናት ድንገተኛ ሞት መከላከያ መንገዶች/ Sudden infantile death syndrome preventions| Dr. Yonathan
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
የጨቅላ ህፃናት ድንገተኛ ሞት መከላከያ መንገዶች/ Sudden infantile death syndrome preventions| Dr. Yonathan
የማህፀን ኢንፌክሽን መዘዞች/ Pelvic inflammatory disease complication | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 4.6K2 ปีที่แล้ว
የማህፀን ኢንፌክሽን መዘዞች/ Pelvic inflammatory disease complication | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
ህፃናት ካደጉ በኋላ ሲተኙ ለምን ሽንት ያመልጣቸዋል? child bed wetting | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 2.4K2 ปีที่แล้ว
ህፃናት ካደጉ በኋላ ሲተኙ ለምን ሽንት ያመልጣቸዋል? child bed wetting | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
ለእሳት ቃጠሎ መደረግ ያለባቸው የመጀመሪያ እርዳታዎች/ Burn injury first aid | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
ለእሳት ቃጠሎ መደረግ ያለባቸው የመጀመሪያ እርዳታዎች/ Burn injury first aid | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
ልጅዎ ትኩሳት ካለው ምን ያደርጋሉ? Fever treatment in childrens | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 28K2 ปีที่แล้ว
ልጅዎ ትኩሳት ካለው ምን ያደርጋሉ? Fever treatment in childrens | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
የመርሳት ችግር መንስኤዎቹና መፍትሄው | Memory loss causes and treatment | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 34K2 ปีที่แล้ว
የመርሳት ችግር መንስኤዎቹና መፍትሄው | Memory loss causes and treatment | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
እርግዝና እና የደምግፊት መጨመር / Preclamsia | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 3.4K2 ปีที่แล้ว
እርግዝና እና የደምግፊት መጨመር / Preclamsia | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
የደም መርጋት በሽታ መንስኤዎች / Deep vein thrombosis (DVT) | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 22K2 ปีที่แล้ว
የደም መርጋት በሽታ መንስኤዎች / Deep vein thrombosis (DVT) | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
የጆሮ ደግፍ ህመም / Mumps | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 19K2 ปีที่แล้ว
የጆሮ ደግፍ ህመም / Mumps | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
የ1-2 አመት ህፃናትን ምን እና እንዴት እንመግባቸው? Toddlers feeding | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 75K2 ปีที่แล้ว
የ1-2 አመት ህፃናትን ምን እና እንዴት እንመግባቸው? Toddlers feeding | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
ለጡት ካንሰር አጋላጭ ሁኔታዎች/ Breast cancer risk factors | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 2.8K2 ปีที่แล้ว
ለጡት ካንሰር አጋላጭ ሁኔታዎች/ Breast cancer risk factors | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
ከ6-12ወር ያሉ ህፃናትን በቀን ምንና ስንት ጊዜ እንመግባቸው? How to feed infants? | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
มุมมอง 80K2 ปีที่แล้ว
ከ6-12ወር ያሉ ህፃናትን በቀን ምንና ስንት ጊዜ እንመግባቸው? How to feed infants? | Dr. Yonathan | kedmia letenawo

ความคิดเห็น

  • @Abu-m1n
    @Abu-m1n 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤

  • @marthakebeder8919
    @marthakebeder8919 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቅድሚያ ሰለትምህርቱ በጣም እነመሠግናለን የኔ ጥያቄ Hdl 51 ነወ Ldl 133 ከሆነ መደሀኒት መውሰድ ያሰፈልገዋል አመሠግናለሁ

  • @user-tw4ef9wb6m
    @user-tw4ef9wb6m 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @MastewalGedamu
    @MastewalGedamu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶር ዛሬ ጤና ጣቢያ ሂጀ እፌክሽ አለው አሉኝ የሐሞት ፊኛው የሚመኝ በግራ ጎኔ ብቻ ስተኛ ነው

  • @YohannesTeshome-ho3gg
    @YohannesTeshome-ho3gg 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-mn9sm6bs6w
    @user-mn9sm6bs6w 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ጆሮዩን ያመኛል መስማት በጣም ቀነሰምን ላድርግ ታክሚም ለውጥ ላመጣ አልቻልኩም ዶክተር እባክዎ መፍትሄው እድሜ 29 አካባቢ ነው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ በአጋጣሚ ለጤና ምርመራ ሄጄ ካወኩት ስድስት ወር ገደማ ሆነኝ ከዚህ በፊት እዚያ አካባቢ አሞኝ አያውቅም ዕድሜዬ ወደስባ እየተጠጋ ነው የተገኘብኝ ጠጠር ብዛት 3 ነው አንደኛው 2cm ነው ጉበቴም ቅባታማ ነው ከተነገረኝ ወዲህ ክትትል ሳደርግ አንዳን ቀን ትንሽ የመውጋት ሕመም ስሜት አለኝ ግን በግራ ጎኔ በኩል ከአንድም ሁለት ቀን ከባድ ሕመም ያለው ስሜት ለሆነ ደቂቃ ተስምቶኝ ወዲያው ተመለስ አሁን ጥያቄዬ በእኔ ዕድሜ ስርጀሪው ችግር የለውም ወይ? ሁለተኛ ጥያቄዬ በግራ ጎኔ በኩል ለምን በጣም ያመኛል ግን ወዲያው የሚመለስ ሕመም ነው መልስህን እጠብቃለሁ

  • @gravitymobile466
    @gravitymobile466 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር አይማኝም እዲሁ ይጮሀል

  • @dawittekiahd6319
    @dawittekiahd6319 4 วันที่ผ่านมา

    ደክተር ሰላም ነው ጨጎራ ህመም የፀጉር መሳሳት ልያመጣ ይችላል ኣይዳል 🙏 መልስልኝ

  • @Popo-jt4cb
    @Popo-jt4cb 4 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን አላህ ይባርክህ

  • @dawittekiahd6319
    @dawittekiahd6319 5 วันที่ผ่านมา

    ደክተር ሰላም ነው ጨጎራ ህመም የፀጉር መሳሳት ልያመጣ ይችላል ኣይዳል 🙏 መልስልኝ

  • @digafuYilma
    @digafuYilma 5 วันที่ผ่านมา

    የ 9 አመት ልጅ አለችኝ አፍንጫዋ እያፈናት ተቸገረች እናም ታከዋለች

  • @MaryeBizu
    @MaryeBizu 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እድሜ 30 ነው ግን ሁለቱም ጆሮየ እሽ የሚል አንዳዴ በጣም ድምፁ ይጭምራል አንዳዴ ይቀንሳል የሚጨዉ ድምፅ አለው እና በተደጋጋሚ እክምና ሂጃለዉ ምንም መፍቴ የለውም።እባክ ዶክተር መፍቴውን ንገርኝ??? 2:53

  • @KirosTeklay-c7t
    @KirosTeklay-c7t 5 วันที่ผ่านมา

    ሀይ ዶክተር እኔ በጆሮዬ ውስጥ የሆነ የሚሰማ ድምፅ አለ ሆስፒታል ለም ሀጂ ነበር ግን መፍትሔ አላገኘሁም ምን ለረገ

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 6 วันที่ผ่านมา

    ዱክተር ልጀ 2ወር 12ቀን ሁናት ድዱን በጣም ያሳካታል ምላሱን ትበላለች እያሳከካት ጥርስ ልታወጣነዉ ወይስ ምድነዉ የሚሳካት አሁን

  • @user-ho4sc8it4d
    @user-ho4sc8it4d 9 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ

  • @WoyniShefarwe
    @WoyniShefarwe 9 วันที่ผ่านมา

    Baqerbu lagaba new ena endagabawe gen mawelade alfaligemi indati aynati maklkaya lixaqami ?????

  • @BizuayehuMitiku
    @BizuayehuMitiku 9 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም አመስግናለሁ Cozila መድሃኒት ለሆድ ድርቀት አዘው ነበር ልጃችን ሆድ ቁርጠት አስቸግሮት እንስጠው

  • @MintamirTarekegn
    @MintamirTarekegn 10 วันที่ผ่านมา

    እኔ እብ አለኝ ምን ላድርግ

  • @EyayaGebre
    @EyayaGebre 11 วันที่ผ่านมา

    yet new

  • @user-ix9cc9em2v
    @user-ix9cc9em2v 12 วันที่ผ่านมา

    የቀረበው ነገር ጥሩ ነው እኔም የዚህ ችግር ተጋላጭ ነኝ 4 ዓመት ሆነኝ ህክምናም ሄጀ ነበር ለ6 ወር በመድሃኒት ስከታተል ብቆይም ምንም አይነት ለውጥ የለውም የማዞር ስምትም አለው ሙሉ ምርመራ አድርጌያለሁ ምንም ነገር የለህም ተባልኩ ግራ ገብቶኛል መፍትሄ ካለው ይነገረኝ

  • @HfjdJfjf-gi1ln
    @HfjdJfjf-gi1ln 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሶስት አመት አስቀበርኩ ስደት ላይ ነኝ እና አሁን አንድ አመት አለፈኝ የወራባ አይቸ አላውቅም ሶስት አመት ሳይሞላው አሁን ላይ ባስወጣው ቺግር አለው ደኩተር

  • @NarMulat
    @NarMulat 12 วันที่ผ่านมา

    Selam dokter lije 11 weruwa new keshiro wuchi minm atibelam min larg

  • @OliyadAbera-b3f
    @OliyadAbera-b3f 12 วันที่ผ่านมา

    Tell me solutions

  • @user-nt4vd8nb6j
    @user-nt4vd8nb6j 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ ችግር ፓፓዬ እግሬን ትቀባሁና በድንብ በሳሙና ሳልትጠብ ተውኩት በሁለተኛው ቀን በጣም እሳከክኝ እና ያከኩት ቦታ ነጭ ሆነ እያለ እያለ በከፊል እግሬላይ ለምፅ መምሰል ጀመረ ከጊዜ በኋላ የነጣው ይጠፋና ሌላው የእግሬ ክፍል ላይ ይወጣል ብቻ ሲያሳክከኝ ቆዳዬ ይላጥና ይነጣል ምን ባደርግ ይሻለኛል ???

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ በህይወቴ እንድህያለ ነገር አጋጥሞኚአያቅምነበር ከ6ወር ወድህ በወትሮዉለየትያለ ሆነብኚ ምንሆኘነዉ እያልኩ እጨነቅነበር ከዛ ጨኃራየን አሞኚሀኪምስሄድ አሁን የለም ከምር እናመሰግናለን

  • @pharesdaka5841
    @pharesdaka5841 14 วันที่ผ่านมา

    Dr betam be cheguwara hemem ena be gera gone bekul keftenga yemkatel semet yesemnagal ehem neger ke dero jemro yaltewgn be hekeman erasu yaltegenge selhoen meker ke ante felgalew ena adrashen betngeregn

  • @eyerusnigussie6181
    @eyerusnigussie6181 15 วันที่ผ่านมา

    Ke 15 amet belay lehonu setoch hpv kitibat ynoral?

  • @nitshugetachew
    @nitshugetachew 15 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @almukidane5985
    @almukidane5985 15 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር አመሰግናለሁ ከሴክስ በኃላ ሚስቴን ያቃጥላታል መንሴ ምን ይሁን!?

  • @user-te9fc6pe7x
    @user-te9fc6pe7x 16 วันที่ผ่านมา

    ከሠምንት በፊት የግብራ ስገ ግንኙነት ከተደረገ እርግዝነ ይፈጠረል❤

  • @user-wm6gs6xh8q
    @user-wm6gs6xh8q 17 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ያጀመአ እኔ በጣም እረሳልሁ ወላሂ በጣምነዉ የተቸገርኩት ስራ በስረአት አላሰራሽ አለኝ አሁን ያሰቀምኩትን እቃ በደቁቃ እረሳለሁ😢😢😢😢 አኪቤት እዳልሄድ እሰዉ ቤት ነዉ ያለሁት መሄድ እፈልጋለሁ ብላቸዉም እቢ አሉኝ ቀን በቀን እየማሰብኝ የነገሩኝ መርሳት ጀምርኩ እስኩ ዶአ አድርጉልኝ 😢😢😢

  • @SeidMekonen-ju5xu
    @SeidMekonen-ju5xu 18 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ወገቤን በጣም ያቃጥለኛል ይለበልበኛል እግርና እጅ ይደነዝዛል በተለይ እንደ ስፖርት በምሰራበት ጊዜ ምን ላድርግበት

  • @user-hh1dl3wf3b
    @user-hh1dl3wf3b 18 วันที่ผ่านมา

    ተቸገረኩ ብዙ ሰአት አለኝ ግን 10ደቂቃ እንክዋን አይዘኝም

  • @user-kp5if1ug6m
    @user-kp5if1ug6m 18 วันที่ผ่านมา

    Thanks ክላሲካሉ ግን በጣም ይረብሻል ለወደፊቱ ምንም አይነት ክላሲካል ባይኖር ባይ ነኝ

  • @user-ed1ye3tj2i
    @user-ed1ye3tj2i 19 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ዶክተር እባክህን እዳታልፈኝ ያልሁት ስደት ነው ወድሜን በአደጋ አጣሁ ስደት ሞተብኝ እና ይከው እሱን ታጣሁ ጀምሮ ጪቀት ነው እቅልፍ የለኝ እራስን ያመኛል የወድሜን ማጣቴ ብዙ ነገር ያሳስበኛል ምን ላርግ አሁንማ የማዞርም ስሜት እየተሰማኝ ነው ብሞት ምንም አይመስለኝም ግን እብድ መሆን አልፈልግም የምኖረውም ለናቴ ነው መኖር እራሱ አልፈልግም ወድሜ ብቻ አልነበረም በስደት አባቴ ነበር መከታዬ ነበር😢😢😢😢😢😢

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 19 วันที่ผ่านมา

    እናማሰግነን

  • @sadiye466
    @sadiye466 19 วันที่ผ่านมา

    Please madenatu ngerungi

  • @user-fd9tz6tx5t
    @user-fd9tz6tx5t 20 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪይጠብቀን😢😢😢😢

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp 20 วันที่ผ่านมา

    Selam Docktr Ine Bexam naw Yemi Meyi Wagaben Biyas 5 amet Belay Iye Honey nawBuzu negerochin Mokirelew Gin Minm Alteshaleym

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo 19 วันที่ผ่านมา

      መፍትሄ ብዬ ያስቀመጥኳቸውን ነገሮች በትግስት ይተግብሩ ጥንቃቄ መደረግ ያለባቸውንም ነገሮች ይጠንቀቁ።

  • @SaymenKan
    @SaymenKan 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እኔ ክብደቴ በጣም እየጨመረ ስለሆነ ሞርኒጋ መጠጣት ፈልጌ ነው ልጄ 10ወሯ እሷ ላይ ጉዳት ይኖረዋል ብጠቀመው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo 19 วันที่ผ่านมา

      ችግር የለውም።

  • @abrehamsolomon3864
    @abrehamsolomon3864 20 วันที่ผ่านมา

    የኔ LDL 209 Hdl 34.3 Cholesterol total,serum 271

  • @abrehamsolomon3864
    @abrehamsolomon3864 20 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ አገላለፅ

  • @serkealemu-d8x
    @serkealemu-d8x 20 วันที่ผ่านมา

    ልጄ አምስት ወሩ ነው ሲተኛ ያፈነዋል ያንኮራፋል ሀኪም ጋር ወስጀው አለርጂ ነው ብለው ሽሮፕ ታዞለት ለውጥ የለውም ምን ይሻለኛል

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo 19 วันที่ผ่านมา

      ጉንፋን ሳይዘው ከሆነና አፍንጫው በንፍጥ ካልተዘጋ ምን አልባት የአፍንጫ ውስጥ ቶንሲል ሊሆን ስለሚችል ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሀኪም ቢያሳዩት ጥሩ ነው።

    • @serkealemu-d8x
      @serkealemu-d8x 19 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y 21 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የተወደዳቹህ በኮሜንት ያየኋቹህ ሁሉ ለሁላቹህም እግዚአብሔር ይርዳቹህ በእውነት እኔ ብቻ መስሎኝ ነበረ ሁላችንም ተጠቂ ነን😭 ዶክተር እኔ ዕድሜዬ 26- 27 ባለው ነኝ ሁሌ አይደለም ከ3 ወይም ከ6 ወር ቆይታ በኋላ አይኔ ተከፍቶ የማየውን ሁሉ አላስተውለውም አይቼም ከሆነ እረሳዋለሁ የምናገረውን ሁሉ አላስተውለውም ነገር ግን በሚነሳብኝ ሰዓት ጓደኞቼን ስጠይቃቸው እንደማንኛውም ጊዜ ሁነሽ ነው ያወራሽን ይሁኛል እኔ ግን ምን እንዳወራኋቸው እራሱ አላስታውስም ላለመርሳት እጠነቀቃለሁ ግን እረሳለሁ በተለይ እንቅልፍ ከተነሳሁ በኋላ ስራየን በአግባቡ አልሰራም ምን እንደምሰራ ሁሉ ግራ ይገባኛል ሁሌ አይደለም ቀን ቀን አለው ይመጣል ይሔዳል ያደረኩትን እንኳ አላውቅም ምን ማድረግ አለብኝ አላውቅም😭

  • @BisratTsegaye-rh8qj
    @BisratTsegaye-rh8qj 21 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እባክህ አትለፈኝ መድሀኒት ኮቆምኩ ቆየሁ እናም ወር ሳይሞላኝ ሰባት ቀን ሲቀረው ነው እሚመጣው እናም ወፍራም የጓጓለ እና የተበጣጠሰ ነገር አለው ኪኒኑን ለተወሰነ ወራት ወስጃለሁ መርፌውን ለሶስት ወር እና እሚቀበረው በክንድ ለሰባት ወር ችግር አለው እንደ ዶክተር እባክህ መልስልኝ ማርገዝ እፈልጋለሁ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo 20 วันที่ผ่านมา

      ያንቺ አይነት ችግር ምክንያቱ ብዙ ስለሆነ ዘላቂ መፍትሄ ከፈለግሽ የማህፀን እስፔሻሊስት ሀኪም ብታማክሪ ጥሩ ነው።

  • @EyoelEyu-vz9yv
    @EyoelEyu-vz9yv 22 วันที่ผ่านมา

    Docter gngnunet saderg yakatlgnal mefthewn ngeregn

  • @user-kz8yv8fj2s
    @user-kz8yv8fj2s 23 วันที่ผ่านมา

    አኔምበጭረሽ አይኔ አይጨፈንም ከጀመረ ኝ3 ወርነው

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 23 วันที่ผ่านมา

    እደው በናትህ ወንድሜ መልስልኝ ስሞት ሰውነቴን ያሳከኛል በተለይ እጀን ብሗላ ያቃጥለኛል አሁን ደግሞ ማሀል እጀ ይላላታል እና ሀኪም መሄድ ያለብኝ የቆዳ ሀኪም ነው ወይስ ከማንኛውም ሀኪቤት ሂጀ በደም ምርመራ ያውቂታል በምታምነው ይዠሀለሁ መልስልኝ😢😢😢😢😢😢

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo 23 วันที่ผ่านมา

      የቆዳ ሀኪም ቢያይሽ የተሻለ ነው።

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ 23 วันที่ผ่านมา

      @@kedmialetenawo በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ኑርልኝ

  • @reality-dp3tv
    @reality-dp3tv 23 วันที่ผ่านมา

    የሀሞት ጠጠር ከተወገደ በሆላ በፍ መራራ የሚመጣው ለምንድን ነው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo 23 วันที่ผ่านมา

      አንዳንድ ጊዜ የሀሞት ፈሳሽ ወደ ጨጓራ እና አልፎም ወደ አፍ ሊመለስ ይችላል። ለዚ መፍትሄው ምግብ ትንሽ ትንሽ መብላት ከበሉ በኋላ ቶሎ ጋደም አለማለት እና ሲተኙ ከፍ ያለ ትራስ መጠቀም ነው ። ነገር ግን የደረት ቃር አለመሆኑን መጀመሪያ ማረጋገጥ ያስፈልጋል።