የ1-2 አመት ህፃናትን ምን እና እንዴት እንመግባቸው? Toddlers feeding | Dr. Yonathan | kedmia letenawo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ค. 2022
  • ህፃናት አንድ አመት ከሞላቸው በኋላ ዕድገታቸው ቀስ ብሎ ስለሚሄድ የምግብ ፍላጎታቸው በመጠኑም ቢሆን ሊቀንስ ይቺላል ይሄ ተፈጥሪኙዊ ነገር ነው።
    ሆኖም ግን በተቻለ መጠን የተለያዩ ጤናማ አና የተመጣጠኑ ምግቦችን እንዲመገቡ ማበረታታት አና አዳዲስ ጣአሞችን አንዲምክሩ ማድረግ ያስፈልጋል።
    አንዳንዴ በዚህ አድሜ ያሉ ህፃናት ከራሳቸው ምግብ ይልቅ የቤተስቡ ምግብ ሊመርጡ ይቺላሉ። ይሄም በሳይንሱ የሚመከር የሚጠበቅ ስለሆነ የቤተሰቡን ምግብ ቀስ በቀስ ማስለመድ ተገቢ አና ተፈጥሪኙዊ ነው። ሆኖም የቤተስቡን ምግብ ብቻ መስጠት ማግኘት ያለባቸውን ንጥር ነገሮች ሊያጡ ስለሚችሉ የራሳቸውን ምግቦች አና የቤተስቡ ምግብ አያፈራረቁ መስጠት ይቻላል።

ความคิดเห็น • 54

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተመሰገን እናንተን የሰጠን አምላከ

    • @PeaceTube83
      @PeaceTube83 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @lelekonjo3142
    @lelekonjo3142 ปีที่แล้ว

    Thaks Dr

  • @yeshiemebetwale4385
    @yeshiemebetwale4385 ปีที่แล้ว

    THANK YOU🙏

  • @MeseretGudets-fp2ql
    @MeseretGudets-fp2ql 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ ! ዶክተር በጣም በጣም አመሠግናለሁ

  • @zenebdemeke8147
    @zenebdemeke8147 8 หลายเดือนก่อน

    thank you dr

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @delinadelina9244
    @delinadelina9244 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @hdfg9786
    @hdfg9786 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @mehmetgulsoy2394
    @mehmetgulsoy2394 ปีที่แล้ว

    Thanks bro

  • @hirutteshe3661
    @hirutteshe3661 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @tesfudenbelo3368
    @tesfudenbelo3368 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @user-iw1vd5qs6q
    @user-iw1vd5qs6q ปีที่แล้ว

    አመስግነናል

  • @abinetabebe8588
    @abinetabebe8588 ปีที่แล้ว

    Wonderful Dr.

  • @PeaceTube83
    @PeaceTube83 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @danayitnega1032
    @danayitnega1032 5 วันที่ผ่านมา +1

    fetari yistrhe 10q

  • @ekrammohammed1342
    @ekrammohammed1342 ปีที่แล้ว

    Doctor lije migbe lay batam aschagere new bekenusete migbe 1dey bibela new esum batam tinsh wetetem ebi bilonale his 1years and five months now but his playing very well still feeding him breast but I am losing my weight very much his not eating food well so his focusing on breast only so what can do doc thank you

  • @sususelam8015
    @sususelam8015 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እኔ ልጀ በ 7 ወሩ ነው ከኔ ለይቸ የላኩት እስካሁን የላም ወተት ነው የሚያጠቡት አሁን 1 አመት ከ5 ወር ሁኖታል ሰውነቱ ሲውት ምንም አልሆነም ጉዳት ያመጣበት የሆን ደኩተር እስኪ ማሚወቹም ሹክ በሉኚ

  • @bintdawud7246
    @bintdawud7246 ปีที่แล้ว +1

    የፍየል ስጋስ?

  • @mesgurobi4116
    @mesgurobi4116 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶ/ር ልጄ ከ7 ወሯ ጀምሮ ስራ መግባት እንደጀመርኩ ጡት ተወችብኝ አሁን ላይ 1ዓመት ከ1 ወር ሆኗታል ምን ባደርግ ትመክረኛለህ፡፡ አመሰግናለው

  • @genetasefa4
    @genetasefa4 ปีที่แล้ว

    enamsganaln

  • @samuelbekele1540
    @samuelbekele1540 2 ปีที่แล้ว

    Amesegnalw betam

  • @firezertenaye1559
    @firezertenaye1559 5 หลายเดือนก่อน

    ልጄ 4 አመቱ ነው ግን ከሽሮ ውጪ ምንም ምግብ አይፈልግም ምን ላድርግ አዳዲስ ምግቦችን እንዲሞክር

  • @user-ct3bz1qm8f
    @user-ct3bz1qm8f 7 หลายเดือนก่อน

    Dr ልጄ አንድ አመት ከ አምስት ወሯ ነው ወተት እንቢ አለችኝ ምን ላርግ

  • @hirutendera5181
    @hirutendera5181 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ የምግብ ፍላጎት የለውም

  • @martaashebir6019
    @martaashebir6019 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር በቅድሚያ አመሰግናለሁ። ልጄ አሁን 4 ወሩ ነው ምግብ መጀመር እችላለሁ ?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      ከ6 ወር በፊት ህፃናትን ተጨማሪ ምግብ ማስጀመር አይመከርም። አንዳንድ ህፃናት በ4 ወር ተጨማሪ ምግብ ሲጀምሩ ምንም ላይሆኑ ይችላሉ። ነገርግን አብዛኛው ህፃናት ላይ ብዙ የጤና እክል ይፈጥርባቸዋል።

    • @geregg4239
      @geregg4239 ปีที่แล้ว

      ዶክተር ልጀምግብ አልበላአለኝ ምንምአይነት ምግብ እየወሰደልኝአደለም ምላድርግ ሐኪም ጋወሰድኩትና ቫይታሚን ተሰጠዉግን ምንም ለዉጥ የለውም 4አመቱነዉ

    • @geregg4239
      @geregg4239 ปีที่แล้ว

      ምንሻለኝይሆን

  • @user-jw3gl7ht9o
    @user-jw3gl7ht9o 8 หลายเดือนก่อน

    ልጄ ምግብ አይበላም ምን ይሻለኝል

  • @user-xk7px6ij3g
    @user-xk7px6ij3g ปีที่แล้ว +1

    ደክቶር እናመሰግናለን እና እንቁላል በየቀኑ ብንመግባቸው ችግር አለው ወይም በቀን ሁለት ግዜ ቢመገብ ጉዳትይኖረውይሆን ከጥቅሙ

  • @abelukelemu
    @abelukelemu ปีที่แล้ว

    ለ3አመት ህፃን600ml የላምወተት
    ወይም ከዛም በላይ መሥጠት ጉዳት አለዉ

  • @hanaasemamawe2153
    @hanaasemamawe2153 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ ልጄ ጨሌዋጠችብኝ 2 አመቷነው ምንላድርግ እባክህ ንገረኝ ጨነቀኝ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +1

      የባዕድ ነገር መዋጥ የሚያስፈራው ወደ ሳንባ ከገባ ነው። ወደ ሳንባዋ ከገባ ተደጋጋሚ የሆነ ሳል እና ትንፋሽ መቆራረጥ ይኖራታል።እነዚህን ምልክቶች ካሏት የልጆን ሀኪም ማማከር የግድ ያስፈልጋል። እነዚ ምልክቶች ከሌሉ ወደ ሆዷ ነው የሚገባው። ጨሌ ክብ እና ዙሪያው ለስላሳ ስለሆነ ስለ ሳይጎዳት ከካካ ጋል የመውጣት እድሉ ሰፊ ነው አይጨነቁ። ለወደፊቱ ጥንቃቄ ያድርጉ።

    • @hanaasemamawe2153
      @hanaasemamawe2153 ปีที่แล้ว

      እሽ አመሰግናለሁ ከዋጠችው 1ሰአት ይሆናታል እስከ ስንት ሰአት ባለው ልያት?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      1 ሰአት ካለፈው ችግር የመፈጠር እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነው። ሆድ ውስጥ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው። ቢሆንም ተደጋጋሚ ሳል ካለ እንደነገርኮት ያድርጉ። ልጅቷን ምንም እንዳልተፈጠረ ያረጓጓት።

  • @favenyeman9192
    @favenyeman9192 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ልጄ 1ዓመት 4ወሯ ነው ዓሣ አትወድም ትተፍዋለች አኝካ ውሃውን መጣ ትተፍለች እና የዓሳ ዘይቱን ነው የምሰጣት ሁል ጊዜ እሰጣታለው ጉዳት ይኖረው ይኦን

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 ปีที่แล้ว

      ምንም ጉዳት የለውም። አሳውንም ቀስ በቀስ በትግስት ትንሽ ትነሽ ይስጧት ትለምዳለች በሂደት።

  • @mimiyemaryam7788
    @mimiyemaryam7788 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነው ዶክተረ ልጄ1አመት 1ወር ሆናት ቶንሴል ታማ ሽሮኘ ታዞላት ለውጥ አላመጣም ከዛ 5 መርፌ ታዘዘላት በዚ እድሜ መርፎ ይታዘዛል እና ችግር ይኖረዋል ዶክተር ?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +1

      ከሽሮፑ በይበልጥ መርፌ ጥሩ ውጤት አለው። በዚህ እድሜ ይሰጣል ችግር የለውም። የቶንሲል ህክምናው በደረጃ ስለሆነ ነው መጀመሪያ በሽሮፕ ከዛም ለውጥ ካላሳዩ በመርፌ።

    • @mimiyemaryam7788
      @mimiyemaryam7788 ปีที่แล้ว

      ተባረክ

  • @IeJee-xg1ku
    @IeJee-xg1ku ปีที่แล้ว

    ከሁለት አመት በሆላ ላሉ ህፃናት እሳ

  • @samrawitpetros252
    @samrawitpetros252 ปีที่แล้ว

    መናገር የሚጀምሩት ሰንት አመታቸው ላይ ነው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      አብዛኛው ህፃናት በ 1 አመት እና 1 አመት ከ 5 ወር ውስጥ ከአንድ ቃል ጀምሮ መናገር ይጀምራሉ።

  • @bethelhemabebe1149
    @bethelhemabebe1149 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ልጄ ምግብ አልበላ አለ ምን ይሻለኛል 1አመት 2 ወር ነው መላ በለኝ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      ምግብ መብላት ለሚያስቸግሩ ህፃናት የሰራውት ቪዲዮ አለ ይመልከቱት ይረዳዎታል።

  • @amarehaymanot4281
    @amarehaymanot4281 ปีที่แล้ว

    ልጄ 1 አመት ከ3ወር ሊሆነው ነው ከአሁን በፊት እንቁላል ስመግበው አይመቸዉም ምን ላድርግ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      አንዳንድ ህፃናት በተፈጥሮ የእንቁላል አለርጂ ይከሰትባቸዋል። ስለዚህ ልጅዎን እንቁላል ሲመግቡት የማይስማማው ከሆነ ባይሰጡት ጥሩ ነው። ነገርግን አብዛኛው ህፃናት አምስት አመት ከሞላቸው በኋላና እየጠነከሩ ሲሄዱ ስለሚሻላቸው እንቁላል መብላት ይጀምራሉ። ስለዚህ እርሶም ልጅዎን 5 አመት ከሞላው በኋላ ቢሰጡት ጥሩ ነው።

    • @sabasyum
      @sabasyum ปีที่แล้ว

      Lije wetet Ena enkulal allergic nat bemin yitekal thank you

  • @habtamuabejehu1738
    @habtamuabejehu1738 ปีที่แล้ว

    እስከ ሁለት ዓመት መሄድ ያልቻሉ ህፃናት እንዴት ማድረግ ይቻላል

    • @haimanotabate9189
      @haimanotabate9189 ปีที่แล้ว

      እስከሁለት አመት የማሄድ ልጅ አለ እንዴ

    • @hjf1744
      @hjf1744 ปีที่แล้ว

      @@haimanotabate9189 የኔ 3 አመት ጨረሰ አይሄድም አይቀመጥም

  • @senaitfantahun4974
    @senaitfantahun4974 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር