ልጅዎ ትኩሳት ካለው ምን ያደርጋሉ? Fever treatment in childrens | Dr. Yonathan | kedmia letenawo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @lulumohammed9446
    @lulumohammed9446 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን D/rልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው ትግስት ያስጨርሳል ወላሂ

  • @netsanetshegaw684
    @netsanetshegaw684 ปีที่แล้ว +2

    ዶክ ተባረክ የሠራሀው ይባረክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @fitsumedegu7390
    @fitsumedegu7390 ปีที่แล้ว

    አምላክ ሥራህን ይባርክልህ በተጨማር ህጻናት አፋቸውን በመፍታት ቃላት መመስረት ያለባቸው እስከ ስንት ዕድሜያቸው ነው መደረግ ያለበትና ጉዳቱንም በተመለከተ ብታካፍለን መልካም ነው አመሰግናለው።

  • @RibkaErko
    @RibkaErko 9 หลายเดือนก่อน +2

    doctor lije ye2 wer nat lelit lelit mulu sewinetuwa betam yatekusal betam gin le 30 dekika new kezam temelisa tikezekizalechi ahun gin kenim enideza yaderigatal gin ayikoyibatim min ladirgilat?

  • @tewodrosmola3475
    @tewodrosmola3475 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ግንዛቤ አግኝተንበታል

  • @mediagraw6151
    @mediagraw6151 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @YAREDHASSEN
    @YAREDHASSEN 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @getugetachew1092
    @getugetachew1092 ปีที่แล้ว

    በጣምጀግና

  • @yetiluel113
    @yetiluel113 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen doctor

  • @aschalewabdishu2402
    @aschalewabdishu2402 8 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Andi seti kawaldechi buhal kasint war buhal nw mitaragzowu

  • @mellamella-ob1ke
    @mellamella-ob1ke ปีที่แล้ว

    amesegnalew doctorye

  • @AschuGraphics31
    @AschuGraphics31 ปีที่แล้ว

    thanks!

  • @ወይሀገሬ
    @ወይሀገሬ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጉፋን ወቅትም ቢሆን በተለየ ህመም ጊዜ በሚፈጠረው ትኩሳት ምክንያት እራሱን ይስታል አሁን 3አመቱ ነው 3አመት ሳይሞላውም ግን ተመሳሳይ ነው ምን እናድርግ???

  • @VlogRose07
    @VlogRose07 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven ปีที่แล้ว

    Thanks doctor

  • @mededeAbs
    @mededeAbs ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሰላም የመተፈሻ ጥበት አላርጂክ መዳኒት ብትነግረኝ

  • @AlisonSteverson-l6u
    @AlisonSteverson-l6u หลายเดือนก่อน +1

    Claire Islands

  • @SekrySereky
    @SekrySereky ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ልጅ ሶስት ዓመት ከዘጠኝ ወሩ ነው ከአንድ ሳምንት በፊት ሳል አሞት ሀኪም ጋር ወስድኩት እና መድሃኒት ታዘዘለት ግን መንም ለውጥ የለውም ትኩሳት በጣም እያስቸገርው ነው ማውራት ሁሉ አቅቶታል ምን ላድርግ

  • @hanadejene359
    @hanadejene359 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶክተር አንድ አንዴ ራስ ምታት አለብኝ እና ፖራሲታሞል ወይም ፓናዶል እወስዳለው እና ስለማጠባ ችግር ይኖረዋል?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 ปีที่แล้ว +2

      ፖራሲታሞል ሆነ ፖናዶል መውሰድ ይችላሉ ምንም ችግር የለውም።

  • @HiltonJennkie-o9l
    @HiltonJennkie-o9l หลายเดือนก่อน +1

    O'Conner Fields

  • @MewudedGezahegn
    @MewudedGezahegn 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልጄ 7ወሩ ነው ትኩሳት አለው ቶሎ ቶሎ ይተነፍሳል ይነጫነጫል ምን ይሆን መፍትሄውስ

  • @LuisLawson-p5o
    @LuisLawson-p5o หลายเดือนก่อน +1

    Phoebe Road

  • @mqdeslbswerqe4183
    @mqdeslbswerqe4183 5 หลายเดือนก่อน

    Le 7 were leje gemashiwon new yemntekemewo

  • @lidiyatamiru4726
    @lidiyatamiru4726 6 หลายเดือนก่อน

    Yene loje 14 amteu new gen tekusate becha sauehon erasemtate albete 2ghaw new

  • @EldonDigirolomo-s7v
    @EldonDigirolomo-s7v หลายเดือนก่อน +1

    Wunsch Inlet

  • @ShelbyHenderson-v6i
    @ShelbyHenderson-v6i หลายเดือนก่อน +1

    Octavia Passage

  • @zenaayalew2918
    @zenaayalew2918 7 หลายเดือนก่อน

    D,r 2amet me6 we're honotal gn yanechanchewall tkusat alew kesamnt belay honotal endet new d,r

  • @samuelteferi7486
    @samuelteferi7486 ปีที่แล้ว

    betam 10 q teru temhert new

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 23 วันที่ผ่านมา +1

    ልጅ4ወርነዉ ያስላታል አዳደ ምን ሊሁን ይችላል የጣሳ ወተት በቀን አደ እሰጣታለሁ እሱን ስሰጣት ደረቅ ሳል ያስላታል

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  23 วันที่ผ่านมา +1

      ሳሉ የቆየ ከሆነ በዋነኝነት ሳንባ እና ልቧን ቢያስመረምሩ ጥሩ ነው።