ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
👍🙏🙏 thank you doctor
how Can I Get U Dr
Doctor enem yelagnaw hode menefat ena kebelahu behuala wedyaw wede tache alew ayerem alew eskahune 1were alfegn lewete yelewem cheguara tebeye medanit ketesetegn mn yeshalegnal
የጠቀስኳቸውን ተጨማሪ ምርመራዎች ቢያሰሩ ጥሩ ነው።
ዶክተር በፈጠርህ መልስልኝ ሐኪም ቤት ህጄ ነበር ጨጎራ ነው አሉኝ መዳኒት ሰጡኝ ግን አልተሻለኝም ጭራሺ እህል ስበላ አይወድም ሺንቴ ደሞ ሙቅ ዉሐ ማለት ይቻላል😢 ወየው😢😢😢 ምንድነው ማድርግ የምችለው😭😭
እንደጠቀስኩት ተጨማሪ ምርመራዎች ማድረግ ያስፈልጎታል።
@@kedmialetenawo በጣም አድርጌ አመሠግናለሁኝ❤
እረ እኔም በቅርብ ነው የጀመረኝ ልክ ከጉሮሮዬ እስከ ሆደ ያቃጥለኛል እና አዳዴ መግብ ስመገብ ያቅለሸለሽኛል እባክህ ዶክተር ምን ትመክረኛለህ
የደረት ቃር ሊሆን ይችላል። በሱ ዙሪያ የሰራውት ቪዲዮ ስላለ ማየት ይችላሉ ይረዳዎታል።