የማህፀን ኢንፌክሽን መዘዞች/ Pelvic inflammatory disease complication | Dr. Yonathan | kedmia letenawo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @tigstaebte4746
    @tigstaebte4746 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናሏሁ ሰለሰጠህኝ እውቀት እኔ የምጠይቀው ተደጋጋሚ ታክሚለሁ ግን አልደነም

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  หลายเดือนก่อน

      ለመዳን ትክክለኛ ምርመራ እና መድሀኒት መውሰድ እንዲሁም ጥንቃቄ ማድረግ ያለብሽ ነገሮችም አሉ።

  • @frusye6380
    @frusye6380 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ❤

  • @martahagos8728
    @martahagos8728 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam Dr min endohon gera gebetugnil wesib sederg and and himam yesemagnil ye mahiten belet yabetal ena yekeletil shet seshen yakatelegnil buzey yemibal fesishe yelegnm gin sheta alew keze befet takemiy neberku eza gezey gin betam buzu fesishe neberen 🙏

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 ปีที่แล้ว +2

      ሲታከሙ እርሶ ብቻ ሳይሆኑ የወሲብ አጋሮም አብሮ መመርመርና መታከም አለበት። ታክመው ከዳኑ በኋላ ጥንቃቄ ካልተደረገ (ሁለታችሁም) ደግሞ ሊይዞት ይችላል። ይሄ ምልክት የማህፀን ኢንፌክሽን ብቻ ሳይሆን የአባላዘር በሽታም ወይም የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽንም ሊሆን ስለሚችል ከተቻለ ከፍቅር አጋሮ ጋር ሆነው በጊዜ ሀኪምዎን ቢያማክሩ ጥሩ ነው።

    • @martahagos8728
      @martahagos8728 2 ปีที่แล้ว

      @@kedmialetenawoamesegenalew dr🙏🙏

  • @EyoelEyu-vz9yv
    @EyoelEyu-vz9yv 3 หลายเดือนก่อน +1

    Docter gngnunet saderg yakatlgnal mefthewn ngeregn

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 2 ปีที่แล้ว +1

    የምጠይቅህ ነገር ይሄ በሽታ ከሰው ወደሰው ይተላለፋል

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ኦክተር እኔ አለብኝ ግን አኪም እየተከታተልኩ ነው እግዚአብሔር ይሁነኝ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 ปีที่แล้ว +1

      ከሰው ወደሰው ማለትም ከፍቅር አጋሮት ሊተላለፍ ይችላል። ነገርግን ቪዲዮው ላይ እንደጠቀስኩት ሌሎችም ምክንያቶች አሉት። ሀኪም ጋር መከታተሎት ጥሩ ነው። አይጨነቁ በደንብ ከተከታተሉና ከታከሙ ይድናሉ። ስለችግሩ ዘላቂ የሆነ መፍትሔ እንዲያገኙ የፍቀር አጋርም ካሎት በግልፅ ቢመካከሩ ጥሩ ነው።በተጨማሪ የመከላከያ መንገዶቹን በአግባቡ ይተግብሩ።

  • @alemyali
    @alemyali ปีที่แล้ว +1

    Ene yemahetsen efekshen getmognal salawkew le 3 amet tesekayichalew gn yetefeterew bewelid mekniyat new hekmenawen teketatiye chershalew gn medanen ena almedanen alawekum ekmenawen endecheresku new wede lela bota yehedkut

  • @Yeneneshawulachew-wm7po
    @Yeneneshawulachew-wm7po ปีที่แล้ว

    Ebakeh doctor address negrgne

  • @zaharaayalewu2534
    @zaharaayalewu2534 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ዶክተር በጣም ተቸገርኩ ታክሜ ነበር ግን አለቀቀኝም

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 ปีที่แล้ว +1

      ህክምናው ደረጃ ስላለው አንድ ተመሳሳይ ሀኪም ቤት ከተቻለ የሚከታተሎት አንድ ሐኪም ቢሆን ይመረጣል። በተጨማሪም የፍቅር አጋሮትም አብሮ ካልታከመ የእርሶ ብቻ መታከሞ መፍትሔ የለውም። በግልፅ ከፍቅር አጋሮ ጋር በዚህ ጉዳይ መመካከር ያስፈልጎታል። ሌላው መከላከያ መንገዶቹን ካልተገበሩ ቢታከሙም እንደገና ሊያዙ ይችላሉ።

    • @zaharaayalewu2534
      @zaharaayalewu2534 2 ปีที่แล้ว

      @@kedmialetenawo አመሠግናለሁ ዶክተር ኸረ ፍቅረኛ የለኝም በምን ምክንያት እንደያዘኝ አላወኩም ግን የቤት ውስጥ የበአል ህክምና የምታቀውን ተባበረኝ

  • @asresuNgatu
    @asresuNgatu 19 วันที่ผ่านมา

    የት ነው ህክምና ማግኘት ምንችለው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  17 วันที่ผ่านมา

      የትኛውም የጤና ተቋም። የማህፀን እና ፅንስ ስፔሸሊስት ሀኪም ያለበት።