ከ 1 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የላም ወተት እንዴት እንስጣቸው? | Cow's milk for infants | Dr. Yonathan | kedmia letenawo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @getlove9295
    @getlove9295 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ DC

  • @sarahailo-zg8pr
    @sarahailo-zg8pr 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @حسينإدريس-ز5ر
    @حسينإدريس-ز5ر ปีที่แล้ว

    ለመልካም ምክርህ እናመሰግናለን

  • @arsemawasiun3425
    @arsemawasiun3425 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመርያ መልካም አዲሰ አመት ጥያቄዬ ልጄ 3ወሩን እየጨረሰ ነው ነገርግን የተወለደው ቅዝቃዜ ቦታላይ ነው ከዶክተሮቹ እንደተረዳውት የሸርት ወሀ አፋንጫው ውሰጥ ገብቶ አል ነገርግን ሳክ አድርገን ወጥቷል አሉ ነገር ግን ከር ከር የሚል የሚርብሸ ድምፅ አለው ከተወለደ እሰካሁን ጉፋን የያዘው ነው የሚመሰለው አንዳንድ ሰው ሲያድግ ይተወዋል ይላል ግን ይጨንቃል ጥያቄ እንደምትመልሰልኝ እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @samrawitabate-p4d
    @samrawitabate-p4d ปีที่แล้ว +2

    Bemejemerya enamesegnalen bemeketel ye enat wetet beki (anestegna) be mihonbet gize yelam wetet kenaen new mnsetew weyis bememryaw meseret new mnsetew malet teklala endemayatebu enatoch enamesegnalen

  • @zerishmamilove
    @zerishmamilove ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር እባክህ መልስልኝ። ልጄ 5 ወር ከ 15 ቀኗ ነው። የዱቄት ወተት ላስጀምራት ብዮ ነበር ከሰጠዋት በኋላ ትንሽ ቆይታ vomit ታደርጋለች ሀሞት እስኪወጣት። ሌላ አይነት የዱቄት ወተትም ሞክሬ እንደዛው ነው። ከ5 ቀን በኋላም ሴሪፋም ትሞክር ብዮ ሳስሞክራት ያው ትንሽ ቆይቶ vomit አደረጋትት። እባክህ ጨንቆኝ ነው መልስልኘ

  • @yenesew719
    @yenesew719 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር ልጄ ስምንት ወሯ ነው የማጠባት ከስራ ስገባ ማታ ብቻ ነው ብዙም ወተት የለውም እና የላም ወተቱን ውሃ ጨምሬበት ምግቦቿን በሱ ብሰራው ችግር ያመጣባት ይሆን?

  • @fekadutechane9537
    @fekadutechane9537 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @getlove9295
    @getlove9295 ปีที่แล้ว +1

    DC በጣም እናመሰግናለን ፕሮግራምህን እከታተላለሁ እድሜ ና ጤና ዬስጥህ 1ጥያቄ ልጠዬቅህ ልጄ 7ወሩ ነው የለም ወተት የጠጣል እና ድርቀት በጣም ያስቸግረዋል መፍትሄ ካለዉ ??

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      ድርቀት ካስቸገረው ያው የእርሶ ውሳኔ ያስፈልገዋል። ማለቴ ልጅዎ በሂደት እንዳይጎዳቦት የላም ወተቱን ቢያንስ አንድ አመት እስኪሞላው ባይሰጡት ይመከራል። ነገርግን አስገዳጅ ሁኔታ ተፈጥሮ ከሆነ ለድርቀት የጠቀስኳቸውን መፍትሄዎች ለመተግበር ይምክሩ።

    • @yorsidani3856
      @yorsidani3856 ปีที่แล้ว

      Dr lije 8 weru nw ye lam wet yasjemerkut 5weru lay neber eskawnn metebaw esun nw neger gn ahun lay mnm negn sebela yaselsewal yaskemtewal mn ladrg Hakim bet wesjew bacteria teblo merfena sherop wesdwal gn aldanem mn larg

  • @mekdelawityilma5045
    @mekdelawityilma5045 ปีที่แล้ว +1

    Selam doctor bekdmya betam ameseginalegu yetasa wetet yetu new Teru yemibalew yetasa wetet yegonyosh gudatus mindenew?? Lije 6 weru new yelam wetet lasjemirew weyes yetasa wetet yeshalal???

  • @bruktibirukti8854
    @bruktibirukti8854 ปีที่แล้ว +1

    Please doctor lije 10 werua new yelam wetet 2 eje weha adrega esetatalehu cheger alew

  • @SaymenKan
    @SaymenKan 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ክብደቴ በጣም እየጨመረ ስለሆነ ሞርኒጋ መጠጣት ፈልጌ ነው ልጄ 10ወሯ እሷ ላይ ጉዳት ይኖረዋል ብጠቀመው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  3 หลายเดือนก่อน +1

      ችግር የለውም።

  • @kasiyee7334
    @kasiyee7334 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ልጄ 9ወሯ ነዉ የዓሣ ዘይት መጀመር እችላለሁ? ከጀመርኩ የትኛዉን ልጀምር?መጀመር ከሌለብኝ መቼ ልጀምር?

  • @abduadem1472
    @abduadem1472 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ

  • @Tilahun-n3b
    @Tilahun-n3b ปีที่แล้ว

    ልጄ 6 ወር ሆንታል የ ላም ወተት በርዤ አሰጣታለው ችግር አለው ወይ??? በማንኛው ም ሰአት ነዉ የምሰጣት

  • @girmawwondimalem9190
    @girmawwondimalem9190 ปีที่แล้ว

    enamsgenalen gn sanberze le megeb mazegaja bintekembets?

  • @fafifafi2931
    @fafifafi2931 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ....ለ4 ወር ህፃን በቀን ስንት ጊዜ ወይም በስንት ሰዓት ልዩነት ልስጠው

  • @NajatNajat-d7i
    @NajatNajat-d7i ปีที่แล้ว +1

    ልጄ 1አመት5ወሯ ነው እና የላም ወተት ስትጠጣ ሰውነቷ ሽፍ ብሎ ያሳክክታል

  • @wubebedo
    @wubebedo ปีที่แล้ว +2

    Selam doctor, lije 1amet k5wear new. ye iron etrat albt ye lam wetat atischiw tebalku. Min aynet wetat listaw?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +1

      አቅሞ የሚፈቅድ ከሆነ ለልጆ ይስማማዋል ብለው የሚያስቡትን የዱቄት ወተት መስጠት ይቻላል።

  • @abduadem1472
    @abduadem1472 ปีที่แล้ว +1

    የጣሳው ወተት ስንሰጥ እንዳይበዛና እንዳያንስ መጠን ይኖረዋል ልጄ 9 ወሩ ነው መጠኑን ማወቅ ፈልጌ ነበር ዶክተር ግብ ጀምሬለታለሁ ወተቱን መጠን ማወቅ ፈልጌ ነበር

    • @abduadem1472
      @abduadem1472 ปีที่แล้ว +1

      ምግብ ጀምሬለታለሁ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +1

      ህፃናቶች የተለያ አይነት የምግብ ፍላጎት ስላላቸው ይሄ ነው የሚባል መጠን የለውም። ነገርግን እርሶ የልጆን ፍላጎት አይተው የተጨማሪ ምግቡን በማይጋፋ መልኩ መጥነው ይስጡት። ምን አልባት ካበዙበት የተጨማሪ ምግብ ፍላጎቱን ሊቀንሰው ስለሚችል ሁለቱንም እያመጣጠኑ መስጠት ይኖርቦታል።

  • @tibebedesalegn5604
    @tibebedesalegn5604 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ልጄ 5 ወሯ ነው የአሳ ዘይት መስጠት እችላለሁ እንዴ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +2

      የአሳ ዘይት መስጠት የሚመከረው ከ አንድ አመት በኋላ ነው።

  • @hanah7561
    @hanah7561 ปีที่แล้ว

    1liter wetet le 24 seat yansewal doc? 9weru new?

  • @mekdesmaku6342
    @mekdesmaku6342 ปีที่แล้ว +1

    Hi doc leje 1 ametoa new yelam jemerkulat le gemash liter wetet weha men yahl lechimer pls

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +2

      ከ1 አመት በላይ ለሆኑ ህፃናት ወተቱ በውሀ መበረዝ አያስፈልገውም። ለብቻው መስጠት ይችላሉ።

    • @mekdesmaku6342
      @mekdesmaku6342 ปีที่แล้ว

      @@kedmialetenawo tnxs doc

  • @biruktilahun1454
    @biruktilahun1454 ปีที่แล้ว +1

    SElam dr lije 5 weru mw blastik tashgo ymishtewn wetet bsetew gudat alew ebakh btolo melslgn

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +1

      የታሸገውም ወተት ያው የላም ወተት ስለሆነ ከ 1 አመት በታች መስጠት አይመከርም።

  • @خديجه-ر9ي
    @خديجه-ر9ي ปีที่แล้ว +1

    ኒዶወተት ባስጥቅመውስ ያዋቂዎቹን ዳክተር ሰ7ወሩነው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +1

      ኒዶ ወተት ከ 1 አመት በታች ላሉ ህፃናት አይመከርም።

  • @samrawitabate-p4d
    @samrawitabate-p4d ปีที่แล้ว

    Bemejemerya enamesegnalen bemeketel ye enat wetet beki (anestegna) be mihonbet gize yelam wetet kenaen new mnsetew weyis bememryaw meseret new mnsetew malet teklala endemayatebu enatoch enamesegnalen

  • @sebleabel4577
    @sebleabel4577 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ የላም ወተት ከምጥን ጋር እየሰራሁ ከ6 ወሩ ጀምሮ እሰጠው ነበር 11ወሩ ላይ ደም ማነስ አለበት ተብሎ ሽሮፕ እየወሰደ ነው የላም ወተቱንም አቆምኩት። አሁን 1 አመት ሞልቶታል የላም ወተት መጀመር እችላለሁ? መድኃኒቱ ጋር ቢወስደው ችግር ይኖረው ይሆን ዶክተር? አመሰግናለሁ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +1

      መድሀኒቱን እስኪጨርስ እና የደም ማነሱ እስኪስተካከል ድረስ ባይሰጡት ጥሩ ነው።