ልጅዎን ፀሀይ ሲያሞቁ መጠንቀቅ የሚያስፈልጉ ነገሮች | Infants sun exposure | Dr. Yonathan | kedmia letenawo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 108

  • @karemetube7462
    @karemetube7462 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ምክር አላህ ይሰጥልኝ

  • @takelubayisa
    @takelubayisa 24 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @jemilajem4343
    @jemilajem4343 ปีที่แล้ว +2

    አላህይጠብቅልን

  • @fjykfj3743
    @fjykfj3743 ปีที่แล้ว +8

    ጎሽ👍 እምፈልገው ጥያቄነበር👍

  • @woinshetsemaghiwot1189
    @woinshetsemaghiwot1189 ปีที่แล้ว +1

    Amesegnalew Dr .

  • @seadaBusera
    @seadaBusera 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @user-uj7ys7qu2q
    @user-uj7ys7qu2q 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግንሃለን ዶ/ ር

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 ปีที่แล้ว +2

    ጠዋት ጠዋት ንፋስ አስቸገረኝ አስር ሰአት ባሞቀውስ ዶክተር

  • @nge.mlkame.yhnale
    @nge.mlkame.yhnale ปีที่แล้ว

    Thank you Doctor!

  • @serkalemhailu1517
    @serkalemhailu1517 ปีที่แล้ว +1

    tnx docter mirt temhert ahun agegew

  • @tsadkanea6811
    @tsadkanea6811 ปีที่แล้ว

    wow thank u Doctor

  • @eskedararsema5074
    @eskedararsema5074 ปีที่แล้ว +1

    Tnx Dr 👨‍⚕️

  • @fitsumtamene8754
    @fitsumtamene8754 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @user-go7ty8xy9y
    @user-go7ty8xy9y 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว +1

    Thank youuu

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead767 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @biloro5160
    @biloro5160 4 หลายเดือนก่อน

    Tnx doctor

  • @Beta21127
    @Beta21127 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እባክህን በአደጋ ጊዜ የተፈጠረን መረሳት እንዴት መመለስ እንደሚቻል ንገረኝ😥

  • @nardinardila1369
    @nardinardila1369 ปีที่แล้ว +2

    dr ጥያቄ ነበሩኝ ለጄ 4ወሩ ነው ምግብ ልጀምርለት

  • @fitsealemayehu9601
    @fitsealemayehu9601 ปีที่แล้ว +1

    Kodachew bichea yemihonew lemndnew

  • @AmirKemal-nn4my
    @AmirKemal-nn4my 2 หลายเดือนก่อน +1

    gerbachewn Snamokachew Dokter Dretachn Lay Degfe Bamok Chgr Alew

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 หลายเดือนก่อน +1

      ችግር የለውም።

  • @abiyotyilma2404
    @abiyotyilma2404 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ የአንድ እፃን የቫይታሚን ዲ ይዘት በደም ውስጥ ምን ያኽል ከሆነ ነው በቂ የሚባለው? ሲያንስ ወይም ሲበዛ ምን አይነት የማስተካከያ እርምጃ መወሰድ አለበት? ምላሾን አጠብቃለሁ። አመሰግናለሁ!!

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      ቫይታሚን ዲ በሰውነታችን በአግባቡ ስራውን ለመስራት 50 nmol/L ያክል መኖር ያስፈልጋል። ከ 30 nmol/L በታች ከሆነ የካልስየም እጥረትን ከ 125 nmol/L በላይ ከሆነ የካልስየም መብዛትና በአጥንት እንዲሁም ኩላሊት ላይ ህመምን ያስከትላል።

  • @GatuGatu-wc7pw
    @GatuGatu-wc7pw 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር አድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ የሆነ የሆነ ሰአት ላይ ትንፍሿ ቁርጥ ቁርጥ ይላል አንዳዴ ተኝታ አንዳዴ ደግሞ ጡት እየጠባች መፍትሄ ካለው ብትነግረኝ

  • @user-yf1xe3rt2u
    @user-yf1xe3rt2u ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen hula new gelachewen ateben menamokew?

  • @eskindirmathewos5205
    @eskindirmathewos5205 ปีที่แล้ว

    Lje 4 werua new gunfan yizuatal bexam yaslatal enam stasl deretuan seamat meselegn taleqsalech keyazat 3 qenua new Dr mn lxeqem xut bedenb txebalech techemari slemerejawo ejg bexam enamesegnalen

  • @MesratBahru-vf6bl
    @MesratBahru-vf6bl 10 หลายเดือนก่อน

    selam lante yhuen d/r lije 2 amet k 3weru new erasuen chelu mehed alchalem ena hekmenam asaychew neber ymegeb chger new aluegn btam yasmelsewal sewentu tenkara aydlem doctor btam chenkegn men laderg ?

  • @user-kj9cd5zk2f
    @user-kj9cd5zk2f ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ደክተር የአየሩ ሁኔታ ቡዙም አይመችም ነፋስ አለ እንዴት ላሙቃት

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      አየሩ እስከሚስተካከል ትንሽ ይታገሱ።

  • @naifadicho5821
    @naifadicho5821 ปีที่แล้ว

    ጡዋት ጡዋት ንፋስ እያስቸገረኝ ነው
    ለብርድ እንዳይጋለጥ ምን ማድረግ አለብኝ?🙏

  • @HayatHayat-de7bo
    @HayatHayat-de7bo ปีที่แล้ว

    ሰላም ዲር በስንት ቀናቸው ነው ፀሐይ ማስጀመር ከተወለዱ

  • @megefirakasim9
    @megefirakasim9 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ልጄ ጡት ወይ ወተት እደጠባ ካገሳ በዋላ ስቅታ ውሌም አለ መን ይሆን

  • @abubekerayketa5208
    @abubekerayketa5208 ปีที่แล้ว

    Lije gana 12 kana naw tute alebe naw bateto mesatate ena yalabkut watate tuto lay esekasent seat makoyat yechelal or matakam echelalahu

  • @RukiyaBedir-wk5qw
    @RukiyaBedir-wk5qw 10 หลายเดือนก่อน

    10q dr

  • @AmirKemal-nn4my
    @AmirKemal-nn4my 2 หลายเดือนก่อน

    Dokter etan Lgochn Kelachewn Beyesnt Ken Nw Gelachewn Mateb Yalebn Ena Gelachewn Balatebnachew Gze Tehay Bimoku Chgr Alew

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  2 หลายเดือนก่อน +1

      በየ 3 ቀኑ ቢታጠቡ ይመከራል።

  • @NahusenayKebede-sx3df
    @NahusenayKebede-sx3df 6 หลายเดือนก่อน

    ልጄ11ወሯ ነው ግቢው ዉስጥ ፀሐይ የሚወጣው ከአራት ሰዓት በኋላ ነው የሚወጣው ጥርስም አላወጣችም ለዚህ ነውጉዴ ፈላ ዶክተርዬ ምን ተሻለኝ

  • @enyatwubeshet3828
    @enyatwubeshet3828 8 หลายเดือนก่อน

    ጠዋት ፀሀይ ከመሞቁ በፊት ገላውን መታጠብ አለበት?

  • @natanhemel
    @natanhemel ปีที่แล้ว

    ልጄ ፀሀይ አላገኘችም 11 ወር ሞላት ጥርስ አላወጣችም አሁንም ፀሀይ ማግኘት አትልም እኔ ስራ ነው ምውለው እና በፀሃይ ፋንታ ምን ልስጣት

  • @user-kn7re5re8u
    @user-kn7re5re8u ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ልጄ 9 ወሯ ነዉ ጥርስ አላወጣችም ነገር ግን በወለድኳት ሰአት ከፍተኛ ንፋስ ስለነበር ከነልብሷ ነበር ማሞቃት አሁን ላይ ደግሞ ቆዳዋ ይላላጣል ምን ላድርግላት ። ስለምትሰጠኝ ምላሽ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @fasikalovelove2457
    @fasikalovelove2457 11 หลายเดือนก่อน

    ስላም ሀይ ፕሮቲን ልጃች ላይ ሲኖር ምን ችግር አለው

  • @fadelayassin4699
    @fadelayassin4699 ปีที่แล้ว

    በጠም ነዉ የመመሰግነዉ ዶክተር ልጄ 7 ወሩ ነዉ እሰከሁን ፀሀይ አለሞኩትም ነበር ከዝ ቦሀለ ግን አሞቀወለዉ እንሻ አለህ በድገሜ አመሰግነለዉ

  • @timacadeAxmed-jo3bk
    @timacadeAxmed-jo3bk 8 หลายเดือนก่อน

    ልጄ በእፃንነቱ ፀአይ አልሞቀም በእግሩ ትንሽ ክፍተት አለው አሁን 2 አመቱ ነው ከዚ በኀላ ባሞቀው ይመለሳል

  • @SelinaGirma-kh3lk
    @SelinaGirma-kh3lk 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልብሣቸዉን አዉልቀን ነዉ ወይስ እስከ ልብሣቸዉ ነዉ ምናሞቃቸዉ

  • @user-yf7qs4tm1k
    @user-yf7qs4tm1k ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዶክተር በስንት ቀን ልዩነት ነው ፀሀይ መሞቅ ያለባቸው ?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      በተቻለ መጠን በየቀኑ ቢሆን ይመከራል

  • @natotasew1938
    @natotasew1938 ปีที่แล้ว

    ከወለድኩኝ 17 ቀኔ ነው ፀሐይ ማሞቅ ይኖርብኛል ? ለአይንስ ጨረጨር እንዲያዬ ይደረጋል ወይ አመሠግናለው

  • @user-kh2wb5qq7t
    @user-kh2wb5qq7t ปีที่แล้ว

    ሰላም ደክተር ልጄ 1አመት ከ8 ወሯ ነው ፀሀይ እስከ 9ወሯ በደንብ አሙቃታለሁ ቢያንስ በሳምንት 5 ቀን አሞቃት ነበር አሁን ግን ሳያት እግሯ ትንሽ ክፍተት አለው ምን ባደርግ ይሻልኛል ደክተር

  • @sikosilo8846
    @sikosilo8846 11 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልጆት እስከስንት ወርድረስነዉ መሞቅ እሚሉት

  • @KasecheAbule-nm9rs
    @KasecheAbule-nm9rs 6 หลายเดือนก่อน

    ፀሀይ ኖሮም ነፋሻማ አካባቢ ከሆነስ? በልብስ ላይ ማሞቅ ይቻላል ወይስ የግድ ራቁት መሆን አለበት?

  • @bezaseli5625
    @bezaseli5625 ปีที่แล้ว

    ❤እናመሰግናለን ዶክተር አሁን ባለሁበት አገር ፀሐዩ ከባድ ነው ጠዋት 1 ሰሃት ላይ ለ10ደቂቃ አቆያት ነበር ግን ተውኩት ችግር ያመጣል? አሁንስ ልጀምር ምን ትመክረኛለክ ?

    • @sikosilo8846
      @sikosilo8846 11 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ልጆቹ እስከስንት ወር ድረስ መሞቅ ይችላሉ

    • @foziyaali4661
      @foziyaali4661 หลายเดือนก่อน

      የእኔም ጥያቄ ነው

  • @tigisthailu1135
    @tigisthailu1135 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ግን የዳይፐር ወይም የዋይብስ አላርጂክ የልጄ ሠውነት ችፍ ብሎ እየተላጠበት ነው ምን ይሻለኛል

  • @elyanadesalegntegegn6513
    @elyanadesalegntegegn6513 ปีที่แล้ว +3

    ፀሀይ መሞቅ ያለባቸው እስከስንተኛ ወር ነው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +10

      ራሳቸውን ችለው ማለትም መራመድ ሲጀምሩ እና ፀሀይ ላይ መውጣት እስከሚችሉ ድረስ

    • @foziyaali4661
      @foziyaali4661 หลายเดือนก่อน

      እኔ ልጄ ፀሐይ አሙቄያት አላውቅም አመቷ ነው ከአሁን በኋላ ባሞቃት ችግር አለው ?​@@kedmialetenawo

  • @abarraadame541
    @abarraadame541 ปีที่แล้ว

    Hi selam Doctor lije ke teweledech 1d wer ke samint nech gin inbirtuwa wede wuch abtowal chigir alew?? Min larg

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      አይጨነቁ ይሄ አንዳንድ ህፃናት ላይ በተፈጥሮ የሚከሰት ቀላል የሆነ ነገር ነው። እስከ 3-5 አመት ልጅዎ ስታድግ በራሱ ጊዜ እየጠፋ ይሄዳል። ነገር ግን የእንብርቱ እብጠትና ዙሪያው የሚቀላና ህመም ከፈጠረ, እብጠቱ በጣም እየጨመረ ከመጣ, እብጠቱ ጥንክር ብሎ በጣት ሲነካ ወደ ውስጥ የማይመለስ ከሆነ እና ከ 5 አመት በኋላም ወደቦታው ካልተመለሰ የልጅዎን ሀኪም ማማከር ያስፈልጎታል።

    • @abnetzewdu4634
      @abnetzewdu4634 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔም እንደዛ ነበር ዶክተር ሳማክር ይጠፋል በራሱ ጊዜ አለኝሦስት ወሩ ላይ ጠፋ

  • @tsehayyirbayegashawu9588
    @tsehayyirbayegashawu9588 ปีที่แล้ว

    ሰላም ልጅ 52ቀኑ ነው ግን በጣም ይወጣጠራል ይነጫነጫል ሲፈረጋገጥ በጣም ላብ ያልበዋል ሆዱ ይጮሃል ፈስ አለው ካካው ደግሞ አረፋ ያለው ቢጫና ንፍጥ ነገር ያለው እና ዛሬ ደግሞ ትንሽ ወደ አረጓዴ ወሰድ ያደረገው ውሃ አንድንድ ፍሬ ያለው ነው እቅልፍም እረጅም ጊዜ አይተኛም ምን ሊሆን ይችላል? please

  • @Tube-zs2kt
    @Tube-zs2kt ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶክተር ፅሐይ ሲሞቁ ከአይናቸዉ እና ከብልታቸዉ በስተቀር ምንም አይነት መሸፈኛ አይደረግም (ልብስመልበስ) የለባቸዉም ? ለሚሰጡኝ መልስ ከልብ አመሰግናለሁ!!

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      አዎ ልክ ኖት አይደረግም።ግን ይዘዋቸው ሲወጡ በዳይፐር ብቻ በፎጣ ጠቅልለው ከዛ ፀሀይ ሲያሞቁ አይናቸውን በፎጣው ከለል አድርገው ፎጣውን እየገለጡ ገላቸውን ተራበተራ ማሞቅ።

  • @SolomonKiros-hv7zc
    @SolomonKiros-hv7zc ปีที่แล้ว

    Please ansewer, kenelibsachew mamok yichalal?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      የፀሀዩ ጨረር ቆዳቸውን ካልነካው ምንም ጥቅም የለውም።

    • @SolomonKiros-hv7zc
      @SolomonKiros-hv7zc ปีที่แล้ว

      10q doctor

  • @leylaaman6138
    @leylaaman6138 ปีที่แล้ว

    ልጄ ቢጫ ሆናል 13 መጠኑ እና ፀሀይ አሙቂው ተብያለው 7ቀኔ ነው ምን ትለኛለህ

  • @user-hc4me9xw2b
    @user-hc4me9xw2b 11 หลายเดือนก่อน

    ዳክተርዬ አንድ ሴት እያጠባች ታረግዛለች እንዴ ?

  • @tizitaawel7366
    @tizitaawel7366 ปีที่แล้ว

    Selam docter bzu gize gunfan milkit kayew lijen wedetsehay alawetam…betelemdo yababsal silemibal yih mn yahl saynsawi new?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      ምን አልባት ፀሀይ የሚያሞቁበት አካባቢ ንፋስ ወይም ቅዝቃዜ ካለ የጉንፋኑን በቶሎ መሻል ሊያዘገየው ስለሚችል ነው። ነገርግን ንፋስ ወይም ቅዝቃዜ ከሌለ ቢያሞቁት ችግር የለውም።

  • @selamderje9887
    @selamderje9887 ปีที่แล้ว +1

    mata vaselin qabtnacew kehone xewat semoqu cigre yelwem ebak melselni

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      የማታ ከሆነ ወደሰውነት ስለሚገባና በልብሱ ስለሚጠረግ ችግር የለውም።

  • @wubetsige7199
    @wubetsige7199 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ፀሀይ ሳሞቅ ብልቱን ነካብኝ ምን ላድርግ?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  4 หลายเดือนก่อน

      ለአንድ ቀን ችግር የለውም። ለሌላ ቀን ጥንቃቄ ያድርጉ።

  • @tizita6363
    @tizita6363 ปีที่แล้ว

    ዶክተሪዬ አኔ ግቢ ዉስጥ ፀሀይ ሚመጣው ከአራት ሰአት በኋላ ሰለሆነ ከዛ እሰከ አምስት ባለው ነው ማሞቀው ችግር አለው

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      የፀሀዩን ጥንካሬ የስውሉ እንጂ ችግር የለውም።

  • @rutahaile9571
    @rutahaile9571 6 หลายเดือนก่อน

    Aynacew bicha kehone be tehay yatefal mels negereyn benat

  • @hanawubayehu8014
    @hanawubayehu8014 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር...ልጆችን ማስገሳት ያለብን እስከ ስንት እድሜያቸው ነው?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +3

      እራሳቸውን ችለው መቀመጥ እስከሚችሉበት እድሜ ድረስ ማለትም እስከ 6-7 ወር ድረስ

    • @jerusalemjerry8560
      @jerusalemjerry8560 ปีที่แล้ว

      tnx yenem teyake new

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ልጄ ቶንሲል አመመው የጤና ተቋም ወስጄው ሙቀቱ አልቀነሰም ምን ላድርግ?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +1

      ስለ ትኩሳት የሰራውት ቪዲዮ አለ ይመልከቱት ይረዳዎታል።

    • @haleluyatube19
      @haleluyatube19 ปีที่แล้ว

      @@kedmialetenawo አይቼዎለሁ አመሰግናለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      የቶንሲል መድሀኒት እስከነ የትኩሳት ማስታገሻው ከታዘዘና በአግባቡ ከሰጡት በደንብ እስከሚሰራ 2-3 ቀን ሊቆይ ይችላል። በ 2-3 ቀን ውስጥ ምንም አይነት ለውጥ ካላዩ በድጋሚ የልጅዎን ሀኪም ማማከር ያስፈልጎታል።

  • @SamriGebrekrstos
    @SamriGebrekrstos ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶጉተር እኔ ኣረብ ኣገር ነውያለሁት ልጄ ኣንድ ኣመት ከኣራት ወር ሁነታል ግን ሲራመድ እግሩ በጣም ተራርቀዋል ልክ በፈቶ እንዳስቀመጥከው በማህል ያለው ይመስላል ቡዙም ጸሃይ ኣላመቁትም እናም ምን ማረግ ኣለብኝ

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +1

      አይጨነቁ ከዚበኋላ ማድረግ ያለቦት በተቻለመጠን በራሱ ሲጫወት የፀሀይ ብርሀን እንዲያገኝ ማድረግ ለረዥም ሰአት በጀርባም ሆነ በማዘያ አለማዘል በተቻለ መጠን የተመጣጠነ ምግብ መመገብ በተለይ ወተት እና ፍራፍሬ
      ሌላው የእግሮቹ ጡንቻዎች እየጠነከሩ ሲመጡ እግሩ በጊዜ ሂደት እየተስተካከለ ይመጣል።

    • @SamriGebrekrstos
      @SamriGebrekrstos ปีที่แล้ว

      @@kedmialetenawo በጣም ነው ማመሰግነው ደጉተር

  • @AschalechDenekewu-bl3ui
    @AschalechDenekewu-bl3ui 6 หลายเดือนก่อน

    ልጅ 50 ቀን ሁኖታል ግን የፀሀይ ብርሃን አላገኘም

  • @MESERETMERGA-ex7vg
    @MESERETMERGA-ex7vg ปีที่แล้ว

    ዶክተር ልጄ 2 ወር ናት እግሯ ከጉልበቷ በታች ክፍት ነው ልክ በምስል እንዳሣየኸው ምን ላርግ

    • @KidistAbay
      @KidistAbay 3 หลายเดือนก่อน

      አረ የኔም ጥያቄ ነው

  • @obsatuli-vh9fg
    @obsatuli-vh9fg 4 หลายเดือนก่อน

    Be sament sent gize naw mamok yalebachu

  • @maryamtube1797
    @maryamtube1797 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ልጄን እንደተወለደች ፎርሙላ ወተት አስጀምሬያት ነበር ግን የበዛ ወደላይ ስለነበራት ተውኩት እና አሁን አራት ወር ሲሆናት ጡጦውን አልወስድም አለችኝ ፎርሙላውንም ጡቴንም አልቤ ሞከርኳት እና ስራ ስለምገባ ጡጦ እንቢ ማለቷ ጨነቀኝ። ጡጦ እንድትለምድ ምን መፍትሄ ይኖራል በዚሁ ቆንጆ ፎርሙላም ብትጠቁመኝ።

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว +4

      አይጨነቁ ይሄ የአብዛኛው ህፃናት ባህሪ ነው። ቀስ ብለው በትእግስት ደጋግመው በተለይ በራባት ሰአት ለመስጠት ይሞክሩ በሂደት ትለምዳለች። የሚስማማቸውን የፎርሙላ ወተት ለመምረጥ እንደ የህፃናቶቹ ይለያያል። የሚስማማትን አይተው የሚመርጡት እርሶ ኖት። አብዛኛው ህፃናት ሊፕቶሚል ይስማማቸዋል ቢሞክሩት ጥሩ ነው።

  • @ayidaafework5682
    @ayidaafework5682 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር በሳምንት ስንት ቀን ነው ፀሀይ መሞቅ ያለባቸው?

  • @argwamhmahed4368
    @argwamhmahed4368 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተይሁን ዶክተርጥያቄ ነበርኝ እንደምትመልስኝ ተስፋ አረጋለሁ መጀመሪያ ልጆች ክትባት እስከስንት ነው እሚከተቡትእና ልጀን እንደየ አስከትቤው ነበርግን አሁንላይ አቅም ስለለለኝ ሀኪሞቹ አምጭው ብለውኝ ነበር ያለሁት ስደት ነውለአንደየ ክትባት ያስከፈሉኝ 700 ሪያል ነውእና ወር በጨመረ ቁጥር እ የጨመረነው እሚህደው እና ባላስከት በው በልጀ ችግር ያመጣን እንደ በእግዚ አብሄር መልስልኝ

  • @abrehetkiros3179
    @abrehetkiros3179 ปีที่แล้ว

    Wiiiii drye Hulu yalekew yelibye tenagerk yenye lij key new gin ye 3 seat yakatlwal keza wede beatu asgbwalew enkuan lesu leniyem yakatlwal gin hakimoch endezi mebrerarya aysetum yewustye tiyakye neber hulum temeleselign tanx drye ende ante yabzalin

  • @genettelake5856
    @genettelake5856 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር ፀሀይ የሚሞቅ ህፃን ቫይታሚን D ቢወስድ ችግር አለዉ?

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም። ነገርግን ከፀሀይ ብርሀን በቂ ቫይታሚን ዲ ስለሚገኝ ተጨማሪ ቫይታሚን ዲ መስጠት አያስፈልግም።

    • @genettelake5856
      @genettelake5856 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ ዶክተር

  • @selamawityayina9567
    @selamawityayina9567 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ...ልጄ 5 ወር ገብታለች በፍጹም ጡጦ እንቢ አለችኝ .....ስራ ልጀምር ነው ...ምን ባደርግ ይሻለኛል ?🙏🙏🙏🙏

    • @kedmialetenawo
      @kedmialetenawo  ปีที่แล้ว

      ይሄ የብዙ ህፃናት ባህሪ ስለሆነ አይጨነቁ በትዕግስት ደጋግመው ይሞክሩ በተለይ በራባት ሰአት ይስጧት። የጡጦው ወተት ሞቅ ያለ ቢሆን ይመረጣል።

  • @user-sp2ow2kf9i
    @user-sp2ow2kf9i 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @AmalFayezSss
    @AmalFayezSss ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን