ጾመ ሐዋርያት እንዲቀነስ ጥናት ቀረበ | የሐዋርያት ጾም ሐዋርያዊ ነውን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 186

  • @AregagnAdefris
    @AregagnAdefris 3 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ደስ አላችሁ!! ታይቶ ማይጠፋ ታላቁን ዕጣ ስላገኛችሁ!! ይኸውም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ያገኛችሁ አሜን አሜን አሜን

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 3 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንንንን እልልልልልልል❤❤

  • @YonatanMenbere-l7y
    @YonatanMenbere-l7y 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሜላዬዬዬዬ ስወድህ እኮ.... እንዲ በእራሳቸው አስተምሮት እውነቱን ስትገልጥ እንዲት እንደሚያምርብህ ብታዬዬዬዬ ❤❤❤❤ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ እጥር ምጥን ግን ብዙ.... ቁምነገር ያለውን እውቀት እንድታካፍለን ያደረገህን አምላክ ስላንተ ባረኩት ❤❤❤❤

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio 3 หลายเดือนก่อน +10

    ምናለ ብንፆምበት ለእግዚያብሄር ፍቅር አትፁም የሚለዊ ዳቢሎስ ነው።

    • @fikrutadesse7659
      @fikrutadesse7659 3 หลายเดือนก่อน

      የመግቢያ አለት እናፈርሳለን ቪዲዮ እምነታችን የታነፀበት ትውፊት ማፍረስ ነው ለገባው ልቡና ይስጠው ይህን ሰው

    • @YonatanMenbere-l7y
      @YonatanMenbere-l7y 3 หลายเดือนก่อน

      ማን አትፁም አለህ.... ግን ሆድህን ስላስራብክ የእ/ርን መንግስት አታገኝም ነው ወንጌል እያለህ ያለው... ለመፆም ለመፆምማ ብዲስቶችም ይፆማሉ እኮ😅

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@fikrutadesse7659 ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ግንበኛዎች የናቁት ድንጋይእርሱየማእዘን ራስ ሆነ ይህም ከጌታ ዘንድ ሆነ፥ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው የሚለውን ከቶ በመጽሐፍ አላነበባችሁምን ስለዚህ፥እላችኋለሁ፥የእግዚአብሔር መንግሥት ከእናንተ ትወሰዳለች፥ፍሬዋንም ለሚያደርግ ሕዝብ ትሰጣለች። በዚህም ድንጋይ ላይ የሚወድቅ ይቀጠቀጣል ድንጋዩ ግን የሚወድቅበትን ሁሉ ይፈጨዋል። Matthew 21:42-44.
      How about this then?

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 3 หลายเดือนก่อน +4

    አገልጋይ ሜሎስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ይብዛልህ መገለጡ አሜን 🎉🎉🎉

  • @Melat_Melat
    @Melat_Melat 3 หลายเดือนก่อน +10

    የዘቤ ነገር ሁሉንም እኛ ላይ መለጠፍ ነዉ ስራዉ 😅። ሜላዬ ተባረክ

  • @selamn8459
    @selamn8459 3 หลายเดือนก่อน +5

    ENKUAN LE SENE TSOM ADERESEN.
    Lememher Doctor Zebene Lema kale hiwet yasemaln.ameen

  • @Seni1286
    @Seni1286 3 หลายเดือนก่อน +6

    መዝሙር 35:13፤ እኔስ እነርሱ በታመሙ ጊዜ ማቅ ለበስሁ፥ ነፍሴንም በጾም አደከምኋት፤ ጸሎቴም ወደ ብብቴ ተመለሰ።

    • @megdiesmiliey7267
      @megdiesmiliey7267 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዓውዱ አይገናኝም!!!
      እንደታዋቂ ሰው ዲስኩር በጥሰህ አትወርውረው የእግዚአብሔር ቃል አይዘበትበትም።

  • @eleni311
    @eleni311 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ሜላዬ 🙏❤ ፆምን በጌታ ከሆንኩኝ ፆምኩት በፅሞና የምፆመው ፆም አድራሻውን አውቀዋለሁ እና ደሰሰሰ እያለኝ ነው የምፆመው በድሮው ቤት ያነበረ ፆም ሳይገባ ቁርጡን ቅቅሉን እያሉ መጋጋጥ ቀረ ግን ኦርቶዶክሶች የምትፆሙት ለማን ነው? ለእግዚአብሄር ነው ወይሰ ለሰእል አድኖ ?

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤️❤️❤️

  • @Seni1286
    @Seni1286 3 หลายเดือนก่อน +6

    ኢዮኤል 2:12፤ አሁንስ፥ ይላል እግዚአብሔር፦ በፍጹም ልባችሁ፥ በጾምም፥ በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ።

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 3 หลายเดือนก่อน

      Ayi Orte Adis kidan eyetewera Beluy kidan texeqesalacheu? Ahunem ezalay nachehu?

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 3 หลายเดือนก่อน +3

    May God bless you abundantly Meloseyee!

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጾም የነፍስን ቁስል ትፈውሳለች ይላል ቅዱስ መፅሀፍ

  • @yalamish2719
    @yalamish2719 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙌🙌❤❤

  • @johnraju6372
    @johnraju6372 3 หลายเดือนก่อน +2

    exactly Melo 🙏

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน

      እናንተን ሆዳችሁ ነው አምላካችሁ ።ብሉ ብቻ የበላ አይወድቅም እያላችሁ ። ከርሳም ሁሉ። ትቀፋላችሁ።

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 3 หลายเดือนก่อน +13

    ሜሎስ የዘውትር ተከታታይህ ነኝ። ፕሮግራሞችህ አስተማሪና የሚያንጹ ናችው። ስለ ኦርቶዶክስ እምነት አመጣጥና ታሪክ በኢትዬጲያ በትክክል የሚያስረዳ ጥሩ መጽሀፍ ይምትለውን ብትጠቁመኝ።

    • @melos8013
      @melos8013  3 หลายเดือนก่อน +2

      ርዕስ ፦ እንታደስ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ውጣ ውረድ በታሪክ ውስጥ
      ጸሐፊ = ቴዎድሮስ ደመላሽ

    • @amanahmed8838
      @amanahmed8838 3 หลายเดือนก่อน

      @@melos8013 አመሰግናለሁ ወንድሜ። ጸጋ ይብዛልህ።

    • @amanahmed8838
      @amanahmed8838 3 หลายเดือนก่อน

      @@melos8013 ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ይህንን መጽሐፍ የት ልገዛው እንደምችል ብትጠቁመኝ። አሰቀድሜ አመሰግናለሁ ለትብብርህ።

    • @eftahtube7646
      @eftahtube7646 3 หลายเดือนก่อน

      ይህ ልጅ መናፍቅ ታሃድሶ ነው እህቴ ዝም ብለሽ አትድከሚ።​@@amanahmed8838

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน

      እሱ ሆድ ነው እንጂ ሌላ ምን ያውቃል ?

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @Feraol477
    @Feraol477 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tsegaw ybzalalchu ewnet tenagariwoch nachu❤🎉😊

  • @joeking2028
    @joeking2028 3 หลายเดือนก่อน +1

    GOD bless you and your family brother ❤❤❤

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 3 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ይመራል። እነደ እኔ ሰነፍ ሆነ ፆምን blame አታድርግ። ማን መብላት የጠላል???

    • @megdiesmiliey7267
      @megdiesmiliey7267 3 หลายเดือนก่อน

      ይሔ ስለመብላትና አለመብላት አይደለም ይልቅስ "ነው" እያሉ የሚነግሯችሁ ታሪክ ምንም መፅሐፍቅዱሳዊም ሆነ ክርስቲያናዊ ዳራ የለውም በህዝቡ ላይ ቀንበር ከመሆን በቀር

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ ተባረክ አንተ ብላቴና

  • @bekaluGizaw
    @bekaluGizaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks berther

  • @lilyadugna1473
    @lilyadugna1473 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @YonatanMenbere-l7y
    @YonatanMenbere-l7y 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን እየፈራው የመጣውት ዘቤ ካካው እራሱ እንቢ ቢለው ይሄ የጴንጤዋች ስራ ነው ሊል ይችላል😂😂.... ሜላ ተባረክ❤

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፀጋ ይብዛልህ ሜላዩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rolandroland7057
    @rolandroland7057 3 หลายเดือนก่อน +5

    Taberak 🙏❤

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน

      አዎ ብላ ከርስህን ሙላና አንዛርጥ።ፕሮቴስታንት ሆዳም ዘረጦ ናችሁ ።🎉

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 3 หลายเดือนก่อน +2

    አለማንበቤ

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ሜላዬ

  • @zewdutesfaye4655
    @zewdutesfaye4655 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you❤❤❤❤❤❤

  • @desta9900
    @desta9900 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሜላየ ጌታ ኢየሱስ ከአተ ጋር ይሁን በጣም ነው እምወድህ❤❤❤🙏🙏

  • @YerobeleMom
    @YerobeleMom 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመን ይባረክ 😘😘😘

  • @solomonasresahgn7576
    @solomonasresahgn7576 3 หลายเดือนก่อน +1

    God Bless You!

  • @getahunbelete-xp5uv
    @getahunbelete-xp5uv 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek mela

  • @redietendale226
    @redietendale226 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek melos😍

  • @alexchakiso311
    @alexchakiso311 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you more 🙏🙏🙏🙏

  • @meronsolomon5413
    @meronsolomon5413 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ዘቤ ሆይ ዘመንህ ሳያልቅ ጉልበትህ ሳይከዳህ ተረትህን ትተህ ሁሉም በሁሉም የሆነውን ኢየሱስ ሰብከህ ዘመንህ ይለቅ

  • @MelakuDegene
    @MelakuDegene 3 หลายเดือนก่อน +1

    He is a man
    Doing Good brother

  • @fikreya
    @fikreya 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebark mela

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 หลายเดือนก่อน +2

    Melos God bless you

  • @deseapp1451
    @deseapp1451 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bartabal wondime

  • @GelilaTensay
    @GelilaTensay 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mela geta eyesus kante gar new ❤

  • @MichealeAklilu
    @MichealeAklilu 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሎስ የእግዚአብሔር ልጅ ደውንሎድ ማድረግ ግን ለምን አልተቻለም? ተዘግቷል

  • @meseretassefamariyam
    @meseretassefamariyam 3 หลายเดือนก่อน

    በእናንተ ቸርች ይሆናል የእኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዛውም ፆም ትጨምራለች እንጂ አትቀንስም

  • @joybootube2117
    @joybootube2117 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሜላዬ መቼም ለኦርቴ የሚሆን ትኩሳት አታጣም😂😂😂❤

  • @addisuamare6922
    @addisuamare6922 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሜሎስ በእውቀት ደረጃ ብዙ እደምታውቅ ይገባኛል ግን እኔ ካንተ ባንስም መንፈስ ግን ስላን እየጠፋህ መሆኑን ይነግረኛል እባክህ አስተውል ከታችያለው ጥቅስ ላንተ ነው
    1ኛ ጢሞቴዎስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁰ ጢሞቴዎስ ሆይ፥ በውሸት እውቀት ከተባለ ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍና መከራከር እየራቅህ፥ የተሰጠህን አደራ ጠብቅ፤
    ²¹ ይህ እውቀት አለን ብለው፥ አንዳንዶች ስለ እምነት ስተዋልና። ጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን።

    • @eftahtube7646
      @eftahtube7646 3 หลายเดือนก่อน

      ታሃድሶ ነው።

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል 3 หลายเดือนก่อน

      ስህተቱን ሚያሳይ ሀሳብ ወይም ጥቅስ አቅርብ እንጂ ምንም ግንኙነት የሌለው ጥቅስ ነው የጠቀስከው!

    • @addisuamare6922
      @addisuamare6922 3 หลายเดือนก่อน

      @@ኢየሱስዛሬምያድናል የጌታ መንፈስ ስለራቀህ ንስሃ ግባ

    • @AmarechAmarech-st9uq
      @AmarechAmarech-st9uq 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @Seni1286
    @Seni1286 3 หลายเดือนก่อน +1

    ነህምያ 1:4፤ ይህንም ቃል በሰማሁ ጊዜ ተቀምጬ አለቀስሁ፥ አያሌ ቀንም አዝን ነበር፤ በሰማይም አምላክ ፊት እጾምና እጸልይ ነበር፥

    • @megdiesmiliey7267
      @megdiesmiliey7267 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ሰምቶ? የመንፈስቅዱስን ወደ ደቀመዛሙርት መውረድ ሰምቶ ነው ያዘነውና የፆመው?

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@megdiesmiliey7267 አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። Matthew 4:3. What of Jesus why did He fast? Seeking the Holy Spirit? Yet He did it before He began His ministry? Are you greater than Him?

    • @megdiesmiliey7267
      @megdiesmiliey7267 3 หลายเดือนก่อน

      @@panaceasolutions5031 what ministry are you starting then?...is even your fasting "Fasting"? dude you just imprison your flesh from animal's products and some of you from beverages for a specific period of time and then you'll get back to your wrong doings! you just do it for rituals nothing more... everyone including our lord fasts for some reason sometimes as repent, sometimes to start ministry and some of them seeking answers that's it. If fasting doesn't have a reply it's a ritual!

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 3 หลายเดือนก่อน

      @@megdiesmiliey7267 Oh no, I do it to follow not to start a ministry! If He did it, then who am I to reject? Even He had declared,
      "For I have given you an example, that ye should do as I have done to you. Verily, verily I say unto you, the servant is not greater than his lord, neither he that is sent greater than he that sent him." In John 13:15-16. Thus it is written.
      Jesus answered, “I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me. John 14:6. Thus, I follow "the way" in "the truth" of what is written so that I can have "the life". That's why!

    • @megdiesmiliey7267
      @megdiesmiliey7267 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@panaceasolutions5031 The verses you referenced appear disconnected and lack contextual coherence. Specifically, the passage from John 13:15-16 recounts Jesus washing the disciples’ feet-an act of humility and service. As their rabbi, Jesus exemplified selflessness, teaching them to do likewise for future generations. However, this passage does not explicitly endorse an annual ritual of fasting.
      Explore the concept of fasting more deeply. Fasting in biblical contexts serves distinct purposes, each tied to specific circumstances. When individuals fasted, they sought divine intervention, guidance, or transformation.
      Consider the following questions: Why do you fast? Is it merely a ritual, or does it have a meaningful purpose? Biblical fasting was purpose-driven, often leading to answers or breakthroughs.
      what about your personal Experience? Have you experienced spiritual growth, clarity, or answers during these times? Or has fasting become a routine without deeper engagement?
      for instance there is a season of fasting carrying the reason of prophets’ fasting in anticipation of Jesus’ coming. Did other disciples or followers continue this practice? The disciples themselves did not consistently fast in the same manner as Jesus did during His 40 days and nights in the wilderness.
      Whose footsteps are you truly following? Are you emulating Jesus’ example of selflessness and service, or are you adhering to external rituals without understanding their significance? You need to seek a deeper understanding of fasting-one that transcends mere tradition and aligns with the heart of spiritual seeking.
      The point is that our actions should reflect genuine devotion and connection with God, rather than rigid adherence to rituals.

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @Seni1286
    @Seni1286 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሐዋ. ሥራ 13:1፤ በአንጾኪያም ባለችው ቤተ ክርስቲያን ነቢያትና መምህራን ነበሩ፤ እነርሱም በርናባስ፥ ኔጌር የተባለው ስምዖንም፥ የቀሬናው ሉክዮስም፥ የአራተኛው ክፍል ገዥ የሄሮድስም ባለምዋል ምናሔ፥ ሳውልም ነበሩ።
    ሐዋ. ሥራ 13:2፤ እነዚህም ጌታን ሲያመልኩና ሲጦሙ መንፈስ ቅዱስ፦ “በርናባስንና ሳውልን ለጠራኋቸው ሥራ ለዩልኝ፡” አለ።
    ሐዋ. ሥራ 13:3፤ በዚያን ጊዜም ከጦሙ ከጸለዩም እጃቸውንም ከጫኑ በኋላ አሰናበቱአቸው።

    • @megdiesmiliey7267
      @megdiesmiliey7267 3 หลายเดือนก่อน

      ይሔ ከፆመ ሐዋርያትም ሆነ ነብያት ጋር ምን አገናኘው?!
      ደግሞስ እሺ ፁመው ግን ምን ልታገኝበት ነው? ነው ወይስ ፆመህ እንደጨረስክ ታገለግላለህ?!🤔

  • @abrahamgeb6757
    @abrahamgeb6757 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሜርሎስ ምን ነው እኛ ለጾምነው አንተ ከበደህ ምን አገባህ ዝም ብለህ እምነትህን ብቻ አስተምር ምን ነው ይህችን ቤተክርስቲያን አልፋታ አላችሁ ዳሩ ግን ማንም አይሰማችሁም ምክንያቱም ከቤተክርስቲያን አስኮብል ብላችሁ የነ እስራኤ ዳንሳ መጫወቻ አደረጋችሁ አሁን ማንም አይሸወድም

    • @megdiesmiliey7267
      @megdiesmiliey7267 3 หลายเดือนก่อน

      ይሔ ስለመብላትና አለመብላት አይደለም ይልቅስ "ነው" እያሉ የሚነግሯችሁ ታሪክ ምንም መፅሐፍቅዱሳዊም ሆነ ክርስቲያናዊ ዳራ የለውም በህዝቡ ላይ ቀንበር ከመሆን በቀር

    • @kidisttafesse455
      @kidisttafesse455 3 หลายเดือนก่อน

      Abereham. Ante Wend lij ayidelehim ende? Agenazib enji atetsum man aleh? Ewnetin terefireh tsum new le weshet weta new

  • @Wendesen-y8o
    @Wendesen-y8o 3 หลายเดือนก่อน

    Minew Anigebegebek tsu tebalek enga letsomenew

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 3 หลายเดือนก่อน

    Orthodox enkoan Menfeskidusen Geta Eyesusen enkoan besereat meche gelexut?

  • @SimegnYakob-dp5or
    @SimegnYakob-dp5or 3 หลายเดือนก่อน

    ጾም የአገልግሎት መጀመሪ መሆኑን እነ ትርጉም ለራሴ አታዩትማ
    Acts 13- ሐዋ. ሥራ
    2: እነዚህም ጌታን ሲያመልኩና ሲጦሙ መንፈስ ቅዱስ፦ በርናባስንና ሳውልን ለጠራኋቸው ሥራ ለዩልኝ፡ አለ።
    3: በዚያን ጊዜም ከጦሙ ከጸለዩም እጃቸውንም ከጫኑ በኋላ አሰናበቱአቸው።

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጴጥሮስ መንፈስ ቅዱስን እንደተቀበሉ ወዲያው እዛው ነው መስበክ የጀመረው

  • @tzm6910
    @tzm6910 3 หลายเดือนก่อน

    የማእረግ ማት ተሸክመው ውስጣቸው ባዶ ። የሰጎን እንቁላሉ እጂግ በጣም ይገርማል ። የኔ ጥያቄ ሙታን ከመቃብር ሳይነሱ በሕይወት ያሉት ከመቅፅበት ሳይቀየሩ እና ዋናው ጌታ ሳይመጣ ሐጥአን በግራ ፃድቃንን በቀኙ አቁሞ ሳይፈርድ ክርስቶስ ሰምራ ሶስት ሺህ ነፍስ እስትንፋሰ ክርስቶስ አእላፋት ነፍስ በየቀኑ ከሲኦል ወደ ገነት ይሚያመላልሱት?

  • @Seni1286
    @Seni1286 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዳንኤል 10:3፤ ማለፊያ እንጀራም አልበላሁም፥ ሥጋና ጠጅም በአፌ አልገባም፥ ሦስቱም ሳምንት እስኪፈጸም ድረስ ዘይት አልተቀባሁም።

    • @elbetlegirma7612
      @elbetlegirma7612 3 หลายเดือนก่อน

      ከአዲስ ኪዳን እግዚአብሄርን ቃል ጥቀሱ

    • @TalemotraTrading
      @TalemotraTrading 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​ብሉይ ተሻረ እንዴ?

    • @elbetlegirma7612
      @elbetlegirma7612 3 หลายเดือนก่อน

      @@TalemotraTrading አልተሻለም እሱ ለትምህርታችን ነው የተፃፈ እንጂ ልደንበት አይደለም

  • @adugnagirmay6020
    @adugnagirmay6020 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 3 หลายเดือนก่อน +1

    Waaqayyoo si haa eebbisu

  • @ትርሲተ
    @ትርሲተ 3 หลายเดือนก่อน

    መብላት የፈለገ ይብላ ቤተ ክርስቲያን አታስገድድም ብሉ ጠጡ የሚልም ልታሳየን አትችልም እኔግን ለስጋ ለነፍሴም መፆም ይሻለኛል። ተመስገን ፆም ስላለ።

  • @yonimekonnen7466
    @yonimekonnen7466 3 หลายเดือนก่อน

    አድልው ለፆም ይላል ፍትሃነገስት
    በማንኛውም ጊዜ የፆም ክርክር ቢነሳ ወደ ፆም ማድላት ይገባል ።

  • @panaceasolutions5031
    @panaceasolutions5031 3 หลายเดือนก่อน

    For your claim at 3:45,
    እነዚህም ጌታን ሲያመልኩና ሲጦሙ መንፈስ ቅዱስ።በርናባስንና ሳውልን ለጠራኋቸው ሥራ ለዩልኝ አለ። በዚያን ጊዜም ከጦሙ ከጸለዩም እጃቸውንም ከጫኑ በኋላ አሰናበቷቸው። Acts 13:2-3.
    As can be seen, the Holy Spirit Himself demands that we pray and fast before receiving the gifts!

  • @HanaBekele-d8k
    @HanaBekele-d8k หลายเดือนก่อน

    Melosyeeeeeeee❤😊

  • @Seni1286
    @Seni1286 3 หลายเดือนก่อน +1

    Sele orthodox kemnagerhe befit lmn yetomalu belhe ? Sele rashe lay yalwen gudf ansa:: ewkena lemageget orthodox orthodox atebel

  • @WediBabo-f1l
    @WediBabo-f1l 3 หลายเดือนก่อน

    Geta ka mote tanasa???

  • @Seni1286
    @Seni1286 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዕዝራ 8:21፤ በአምላካችን ፊት ራሳችንን እናዋርድ ዘንድ፥ ከእርሱም የቀናውን መንገድ ለእኛና ለልጆቻችን ለንብረታችንም ሁሉ እንለምን ዘንድ በዚያ በአኅዋ ወንዝ አጠገብ ጾም አወጅሁ። ante nbeb first before you speak about orthodox fasting

  • @addisabab1226
    @addisabab1226 3 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ የሚጾም አይነት ጾም መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ ወይ Please አስረዱኝ ?

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 3 หลายเดือนก่อน

      የለም

    • @Seni1286
      @Seni1286 3 หลายเดือนก่อน

      Anbebhe terda Tsom yenfs kulsn tefwesalech , orthodoxn kmtel ante egziabher mewdewn sera tesralhe wey first thing first.

    • @soliyanaalebachew
      @soliyanaalebachew 3 หลายเดือนก่อน

      Yelem

  • @GiftyHmaryam
    @GiftyHmaryam 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፆም አለ የለም አልተባሐም ግን የአዲስ ኪዳን ፅምግንአንደዚህ አይደለም እየሱስ እንዳለው ሰትፆሙ ማንም እንዳያውቅባችሁ አለእንጂ ድሮ የተፆመ ፆም ምክንያት የሊለው ፆም ወቅእታዊ ያልሆነፆም ከጊታ መልስየሊለውፆም የረሀብ አድማነው መፀሐፍቅድስ አንብቡ የሰውድረሰት አታንብቡ ሕዝቢ እውቀት ከማጣቱ የተነሰ ጠፍ ተብሏልእና እዝቢ ሆይ ንቃ።

    • @axumtsion21
      @axumtsion21 2 หลายเดือนก่อน

      ፆምን አውጁ የሚለውስ

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. 3 หลายเดือนก่อน

    ጾሙን፡እንደተውክ፡ቀሚሡንም፡ብታወልቀው፡ጥሩነው፡ስለዚ፡አኛ፡አርቶዶክሶች፡እንጾምለን።
    ለምን፡ብትል፡በጾም፡የተገኘውን፡በረከት፡አኛ፡እናውቀዋለን።ስለዚ፡አሑን፡እኛ፡ተሠብከናል፡አውቀናል፡አትድከም።

  • @YayaAbesha
    @YayaAbesha 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ፆም የማውራት ሞራል ግን አለህ ? አታፍርም ፆምን ለመቃወም ለመተቸት የፆም ልምድ ያስፈልግሀል፣ፆም ለኛ መሰረታዊ ነው ፣ሆዳም ካልሆንክ በቀር ይሄንን አታነሳም

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 3 หลายเดือนก่อน

    ፆም አይፆምም ይፆማል በሚል ለሚከራከሩት ፍትሐ ነገስት ለፆም ማድላት ይገባል ብሎ ተናግሯል። ፆም መፆም የኦርቶዶክስ ደንብ እንጅ ሀይማኖትን ለሰው ፍቃድ ለሚያስገዙት ተሀድሶዎች አይመጥንም። መጽሀፍ ቅዱስ መሸምደድ ብቻ ከሆነ ክርስቲያንነት ተሳስተሀል መሸምደድ መሸምደድ እማ በገዳመ ቆሮንቶስ ዲያብሎስም ጠቅሶ ጌታችንን ፈትኖታል።

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ዘቤ ውሸቱን እውነት ለማድረግ የወንጌል አማኝን ይጨምራል ጌታ አይኖቹን ይክፈት ብዙ ሕዝብ ነው የሚከተለው ያሳዝናሉ 😢😢 ኦርቶዶክስ ወገኖች መምህራኖቹ የሚሉት እውነትና ውሸት መሆኑን ለመለየት መጽሐፍ ቅዱስ በግላቹ አንብቡ እንደ ማታነቡ ስለሚያቁ ነው ሚዋሹባቹ ። ሜላ ጸጋ ይብዛልክ።❤👏

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 3 หลายเดือนก่อน

    Hodam

  • @computerpillar8285
    @computerpillar8285 3 หลายเดือนก่อน

    Egna leminitsemew anten min abesache wondimachin, Egnan metew atichilumaa, kezih wuch min sira alachihu, edme likachihun eyetechachihun tinoralachihu!

  • @Wendesen-y8o
    @Wendesen-y8o 3 หลายเดือนก่อน

    Yebeg lemid yelebesu kenegi meshesh new

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 3 หลายเดือนก่อน

    ልቦና ይስጣችሁ። ልቦና ድንጋይ ካልሆነ በስተቀር እንዲህ ማሰብ ስለማይቻል:: ግል ፅና ግልፅ ነው እኛ ፀመን መልካም ነገሮችን ሁሉ ቸርነቱ ድልብ ምህረቱ ወስን ከሌለው ከጌታችን ከእየሱስ ክርስቶስ እንቀበላለን ብለን እናምናለን። 2 / እኛ እኮ Oብይ ፆምን ከፆምን በኋላ 50 ቀን ሙሉ ሰንበላ ሰንጠጣ ስለ ነበር ፆመ ልጓም በማስፈለጉ እንፃማለን:: (አንተ እንኴ በፈለከው ቀን ሰዓት ትፆም የለ??? እየ በምክንያት ነው እናንተ የምታመልኩት እየሱስ ሓሳዊ እየሱስ ነው የሚባለው አምላካችን ፆሙ ይላል እናንተ ደግሞ ፀጉር ስንጠቃ። እንደ በአዋርያቶች እንኮራለን ቢቻለን የሰሯትን እያንዳንዷን ነገር ብናደርግ እንዴት መልካም ይሆን ነበር??
    እንደአንተ እንደ ጓደኞችህ ከልክ ያለፈ በልተው የሐረር ሰንጋ አክለው አላለፉም:: ቅዱስ ጳውሎስ በረከታቸው ይደርብንና "በብዙ መከራ መንግስተ ሰማይ መግባት ይገባል። '' ብሏልና ከብዙ በትንሹ ካደረጓት መስቀል፣ መገራ ፍ፣ በጥፊ መመታት ስጋቸው እስከ መመተር.....ይሄን ማድረግ ባንችል እንደ እነርሱ ብንፆም ያውም ጌታችን የደገፈውን ፆም.....ብንፆም ወንደሜ ውስጥህ ያለዉ ጠላት ሰይጣን ምን አንጨረጨረው??? ሌላው እንደአንተ ዓይነቱ ሆድ አምላኩ መ/ርዶ/ርፕ/ሮ ዘበነ ለማ ን በመማማር በማወቅ ካልሆነ በእንደዚህ በወረደ የዱርዬ አቀራረብ መቅረብ በራሱ በአንተ ቤት ቆፍረህ ቆፍረህ ..... ያገኘህ መስሎአል፡ ውርደትን ነው ያተረፍከው:: ፆም፣ ስግደት ምፀዋት 'ማ ለ ተዋዕዶ ኦርቶዶክስ ቤተክስርስቲያን መሰረቶቿ ናቸው። ዛሬም ነገም ሁሌም እንፆማለን። ልቦና ይስጣችሁ። እውነትም አፍራሽ ናችሁ። ነገግን ወዮልህ ለአንተ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፈተነዋ ብዙ አልፏል። ሰዎች አለፉ እንጂ እርሷ ለምልማ፣ ፈክታ፣ በዝታ..... ጌታችን አምላካችን በክብር እስከመጣ ድረስ ትኖራለች። እንተ ግን ታልፋ ለህ። እድለኝ ከሆንክ በንሰኣታጥበህ ካልሆንክ ግን በክፍት በሴራ የሞላከውን ቀፈትህን ይዘህ ተሸክመህ ታልፈላህ። የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንማ ሙሉ ዝግጁ ናት። የሲዖል ደጆች የማይችሏት ናት። አሁንም ልቦና ይሰጣችሁ፡፡

  • @soliyanaalebachew
    @soliyanaalebachew 3 หลายเดือนก่อน

    Ezih yalachu orthodoxsawiyan wendemoch,,, ehtoch,,, Geta Eyesus yewedachuhal,, selante,selanchi, #hatiyat meskel lay bante metek yemoteleh EYESUS #becha#new

  • @kalkidannegash-tc4kf
    @kalkidannegash-tc4kf 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይገስፅህ ልቦናህን ይመልስልህ

  • @KidanemariamGebreyesus
    @KidanemariamGebreyesus 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ከሃዲ መንፈስ ቅዱስን በፆም ካልተቀበልክ በመብል በመጠጥ ልትቀበል ፈለግክ?

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል 3 หลายเดือนก่อน

      መንፈስ ቅዱስን በጾም በጸሎት ሳይሆን የእግዚአብሄር ልጅ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን በማመንህ የምትቀበለው ፡ የጾሙን ትክክል አለመሆን መናገር ያሻውም ለዚህ ነው፡፡

  • @nanamrkonn4424
    @nanamrkonn4424 3 หลายเดือนก่อน +1

    Berta wndmachin melos

  • @efratajo434
    @efratajo434 3 หลายเดือนก่อน

    Atasekerim lemin seyitan des endilew, ante gin sew sitsom des lilesh sigeba lenegeru ke seyitan wegen neh

  • @AmanuelGebrel
    @AmanuelGebrel 3 หลายเดือนก่อน +1

    Melsye yih inafarsalan studio Batam garami naw iwunat m hassatin bakalu iyefatashu mafrasha agalglot naw timhrhn bagagnehu agatam imaralahu yegeta tsega ybzalsh krstos kemanfash gar yihun🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😮😅😅😊

  • @abdujobir1197
    @abdujobir1197 3 หลายเดือนก่อน

    ሲያሻ መጨመር ሲያሻ መቀነስ ሚቻለው ህግ ምን አይነት ህግነው?

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ አይነት ውሸት በዘራችሁ አይድረስባችሁ።አቶ ዘበነ ጌታ ምህረት ያድርግልህ።ብሩክ ነህ ሜላ።

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 3 หลายเดือนก่อน

    Andun Amlak Eysusen kedachu 3 Adrgachw selase belachu tamelkalachu selezeh hultachehum taot amlake nachu selase demo taot nw

  • @beereal-u2l
    @beereal-u2l 3 หลายเดือนก่อน

    ምግብና ፕሮቴስታንት የሚል documentary መሰራት አለበት።😜😜

  • @EzekielMicheal-qp8eh
    @EzekielMicheal-qp8eh 3 หลายเดือนก่อน

    ያልታነጸ እንዴት ያፍርሳል !!! 😢😢😢

  • @Masi-o8t
    @Masi-o8t 3 หลายเดือนก่อน

    #አክሊሉ

  • @girafqui
    @girafqui 3 หลายเดือนก่อน +1

    ante yematreba,oethodox yemtqensew tsom yelem

  • @Joakin17
    @Joakin17 3 หลายเดือนก่อน

    Ye metsihafun kifil photo ansteh letiflin

  • @tesfahunendalew
    @tesfahunendalew 3 หลายเดือนก่อน

    Afrash Melos bezu gezi eyeraseh haymanot lay betsera teru neber gen menem slelelachehu besew bet stamaselu new mtwulut. qirakinbo hula. 😃

  • @addisabab1226
    @addisabab1226 3 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ስኖዶስ ስትሉ ስኖዶሱ ያለበት ግብ ነው ?

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 3 หลายเดือนก่อน

    Ke Ege ayshalm doma hultachwm yaw nachu 3 Amlake amlakewoch selase taote nw

  • @dagnachewmerawi9896
    @dagnachewmerawi9896 3 หลายเดือนก่อน

    ፆምን የሚነቅፍ ከሰይጣን ብቻ ነው
    ዞሮ ዞሮ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተሰርታ ያለቀች
    ሐዋርያዊት ስለሆነች ማን የዲያብሎስ የግብር ልጅ አጥሯን አይነቀንቋትም ።

  • @beereal-u2l
    @beereal-u2l 3 หลายเดือนก่อน

    pew research ላይ እንዲህ ሚል አነበብኩ።"In U.S., Decline of Christianity Continues at Rapid Pace."
    ለምንድን ነው?🤔🤔ኢትዮጵያም እንዲህ እንዲሆን ነው ምትፈልጉት እናንተ ፕሮቴስታንቶች። ሲጀመር የትኛው የprotestant ክንፍ አባል ናችሁ?(Pentecostal,Anglicanism,Baptist,Lutheran,Adventist,Methodist,Assemblies of God,Evangelicalism,.....እያል ይቀጥላል)🤣🤣

  • @abdujobir1197
    @abdujobir1197 3 หลายเดือนก่อน

    ሠውሰራሽ የሆነን ብቻ ነው ሠዎች ሚያሻሽሉት ።

  • @beletenega-pe7yg
    @beletenega-pe7yg 3 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ነው ምን እያሰብክ ነው እረ እንደንሰሳ ብትሆኑ ሌሎችን አታስቱ ባካችሁ እርኩስ መንፈስ ያደረባችሁ

  • @guredokelalibela6871
    @guredokelalibela6871 3 หลายเดือนก่อน

    እኛ ኦርቶዶክሶች እሚያብራራ እሚተነትን የውሸት ትርክት አንተ ላመንክብት የምትከተለውን ሃይማኖት ተከታዮች እንደእመነታችሁ እንደምትመሩበት መመሪያ እራሳችሁን ችላችሁ በእራሳችሁ ተማምናችሁ እንደ አስተምሮአችሁ ለአባላቶቻችሁ የእራሳችሁ በሆነ ነገር ላይ ተመርኩዛችሁ እንደመስበክ እሰው ቤት ዘው ብላችሁ መቀላወጥ ምን አስፈለጋችሁ እኛ አማኞቹ በምታዘን ትእዛዝ በምታስተምረን አስተምሮ አምነን ተቀብለን ስንተገብር እንጂ የተቃውሞ ሰልፍ ወጥተን አልተመለከታችሁንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከማንም ምንም አትፈልግም የምታሻሽለው የምታድሰው የምትቀያይረው አሮጌ ያረጀ ያፈጀ የማይጠቅም እሚጣል በየጊዜው አዲስ ጎጆ ወጪ ይመስል እምታወጣው እምታገባው አንዳችም ቅራቅንቦ የላትም ቤተክርስቲያናችን ሁሌም አዲስ ፀአዳ እንቁ ናት ለምን ቀናህ መፆም ከፈለግህ ፁም ያንተ ምርጫ ነው ፁሙ ብላ አታስገድድም እያንዳንዱ አማኝ ፈቅዶ ገብቶት አተርፋለሁ ብሎ ይፇማል እከሌ እንዲህ አለ እነእንትና ፃፉት እኛ ምን አገባን እነሱም እንደፈቃዳቸው መሆን መብታቸው ነው አንድ ለአቅመ አዳም የደረሰ ሰው አይደለም ህፃን ልጅ እሳት እና ውሃን ይለያል ወደ ወደደው መሄድ ነው ዩቱብ መሸቀያ ወሬ ያረረብህ የነጠፈብህ ትመስላለህ የእራስህ የዐይንህን ጉድፍ ወይም ጭቅቅትህን ከልብህ ላይ እንደማራገፍ ያልበላህን እሰው ቤት ዘው ብለህ ገብተህ አትፈትፍት ስራፍጠር የዩቱብ ጡረተኛ