ለዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ የተሰጠ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ ከሜሎስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ‪@melos8013‬

ความคิดเห็น • 98

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 3 หลายเดือนก่อน +16

    ዲያቆኑ ድርሳናትና ገድላትን ለመደገፍ ጥረት እያረገ ነው ። እንደ እግዛብሄር ቃል ያልሆነ ትምህርት ሁሉ የፈረሰ ይሁን።

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ይፍ ረስ!!!!!!

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs 3 หลายเดือนก่อน +11

    ሜላዬ ተባረክ ይኸንን የዘመናት የሐሰት አስተምሮ እናፈርሳለለን ጌታ ካረዳ ጨለማው ጥልቀት ከባድ ነው ሐሌሉያ

  • @hanamehid5214
    @hanamehid5214 3 หลายเดือนก่อน +13

    ሜላዬ በረታ ጌታ ከንተ ጋራ ይሁን❤❤

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 3 หลายเดือนก่อน +8

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ሜላዬ በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤️❤️❤️

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 3 หลายเดือนก่อน +12

    ከሞት የምያድን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ በእጥፍ ፀጋውን ይስጥህ ብራዘር ❤❤ ይሄን አይነት ለዘመናት ስር ሰዶና ተደላድሎ የተቀመጠን አጋንንታዊ አስተምህሮ ለመናድ ቀላል አደለም ነገር ግን ግዜው የመንፈስ ቅዱስ ነውና እውነትን ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር እንገልጣለን ጌታም ይረዳናል ለውጥም እናያለን በአንዳንድ ቦታዎች ላይ እያየንምነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ. መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው ማንም አያስቆመንም ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሎስ በርታ በአንተ እግዚአብሔር ለትውልዱ ስራ እየሰራ ነው! እነዚህ አላዋቂ መምህሮች ህዝቡን ከእውነት ፈቀቅ እንዲሉ ማድረጋቸው በጣም ያሳዝናል! አንተ ግን በርታ የተሰጠህን አደራ ፈጽም!❤❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ወንድሜ ይህንን አዝም የሆነ ትምህረት አጥሩልን❤❤❤🎉

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጸጋ ይብዛልክ ሜላዬ በቃሉ እውነት ይሄን ኮተት የልብ ወለድ ገድል እናፈርሳለን።❤👏

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ሜላዬ ሐሰት ብዙ ዘመን ቢያስቆጥር እውነት መሆን አይቻለውም ሠባኪው የተሠጠውን መመሪያ ነው ለሕዝቡ የሚተርከው ደሞዙ ነው ይኸንን ተረት መቃወም አችልም ደሞዙ እንጀራው ስለሆነ ነው መዋሸት ግድይላል

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m 2 หลายเดือนก่อน

    የወንጌል አርበንኛ ጸጋው ይብዛልህ ሜሎስዬ ተባረክ

  • @joeking2028
    @joeking2028 3 หลายเดือนก่อน +4

    GOD bless you and your family Brother ❤❤❤

  • @rutht9104
    @rutht9104 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ እየሱስ አይናቸውን ያብራላቸው።

  • @delebodetebo1328
    @delebodetebo1328 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሜሎስየ ጌታ አምለክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ታበራክ ፀጋ ይብዘልህ።

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ሜላ መሬት ጠብ የማይል ውብ አገላለፅ ነው👍

  • @YerobeleMom
    @YerobeleMom 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ mela

  • @GeneDikale
    @GeneDikale 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @saramekonnen5127
    @saramekonnen5127 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረከ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elias.k
    @elias.k 2 หลายเดือนก่อน +1

    GOD bless you and your family ❤❤❤

  • @samcomnow
    @samcomnow 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ ይብዛልክ ሜላ

  • @brightpicture1049
    @brightpicture1049 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤ Melos

  • @bizebekele5889
    @bizebekele5889 3 หลายเดือนก่อน +1

    Good

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m 2 หลายเดือนก่อน

    ስለሕይወት የሚያወራው መጸሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው

  • @user-nw5zw2xs9t
    @user-nw5zw2xs9t 21 วันที่ผ่านมา

    Melosiye tebarek zemenik hulu yetbareke yehune geta kekfu hulu yitebkeh ❤😊🎉🎉

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 3 หลายเดือนก่อน

    Bless u ሜላዬ❤

  • @Mihirethailu
    @Mihirethailu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Geta zemenehen yebarek❤❤❤

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 3 หลายเดือนก่อน +2

    ገድላትን ማንበብ ገደል የሚከቱ ናቸው ደህንነትን አያስገኙም :መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ በቂ ከበቂም ባላይ ነው::

  • @Caylas999
    @Caylas999 3 หลายเดือนก่อน

    You already blessed❤❤❤

  • @exodus5593
    @exodus5593 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሜላዬ ምርጥ ወንድሜ ወድሀለው !!

  • @eyerusalemzegeye2925
    @eyerusalemzegeye2925 3 หลายเดือนก่อน

    God bless u 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @AksheZed
    @AksheZed 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🙏 ❤️

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 3 หลายเดือนก่อน

    ሜላዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርህ!

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሜሎስ ፀጋውን ያብዛልህ:

  • @Eme-el3uc
    @Eme-el3uc 3 หลายเดือนก่อน

    እውነትና ንጋት ቀስ በቀስ ነው ይባላል ጥሩ ነው በዲ ኤን መመርመርያው ምክንያትማ አዋልድ መፅሃፍቱ ወደ አባታቸው አጋንንት ይመለሳሉ ። ሕዝቡ ጉዱን አወቀ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አባታቸው ይመለሳሉ

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሜሎስ አምበሳው እውነት አርነት ያወጣል

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሎስ ከእውቀት ነፃ መናፍቅ ለኦርቶዶስ ጥላቻ አለህ

    • @user-mk7tw2bl3s
      @user-mk7tw2bl3s 2 หลายเดือนก่อน

      እውነትን መናገር ጥላቻ አይደለም ወንድሜ

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.M หลายเดือนก่อน

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።” - ሐዋርያት 10፥43

  • @DemelashBekele
    @DemelashBekele 2 หลายเดือนก่อน

    እባካቹ ኦርቶዶክሶች አንዱን ፈጣሪ በተለያዩ ፍጥረታት አባዝታችሁት የፈጠረንን አንድ አምላክ አታብዙብን!!አንዱን ጌታ እግዚሐብሔርን እናምልክ!!

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያቆኑ እያወቀ ስለዋሽ ስህተትን ስላጠናከረ ምህረት አያገኝም

  • @ana8712
    @ana8712 3 หลายเดือนก่อน

    ye hatheyate seryet eyesus becha newe. ye eyesus ne sera lemewesede yefelege yye kefu menfese be eyesus seme serawe yeferse yehun Amen. eyesus geta newe yadenal yemesgen

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 3 หลายเดือนก่อน

    Diaqon Henok haile ye Haimanot dilela lay nuw yalew🪱🦂hon tebilo hizbun wede gehanem lemekitet yetederege Seytanawi sera nuw.Melos Egziabher yibarkih.

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 3 หลายเดือนก่อน +1

    መፅሐፍ ከዚህ ሁሉ ቢያነቡ ምን ችግር አለውና ይደግፋል ዲያቆኑ ወይ ጌታ ሆይ ልቦናቸው ክፈትላቸው 😢

  • @bsratsolomon8178
    @bsratsolomon8178 3 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @Bahar-uf3zb
    @Bahar-uf3zb 2 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 3 หลายเดือนก่อน

    ክርስቶስን የሚያስክድ የኢትዮጲያ አዋልድ በኢየሱስ ስም እየተናደ ነው አሑንም በጌታ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሑን

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky 3 หลายเดือนก่อน

    wenidme getayesus abizto ybarkih berta yhen yetilikun hasab mafresihin ketil wagah besemay talak newna

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 3 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ አዋልድ መፃህፍቱን አሥወግዱና ቢያንሥ እኛም እንምጣ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 3 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ዲያቆኑ በዚህ ዘመን ላይ ሆኖ የተረት መፅሐፍት ህይወት አይሆንም ይልቅ አንተም ስተህ ለብዙዎች የስህተት መንገድ አትሁን ተመለስ መነበብ ያለበትን እውነተኛውን ወንጌል እንድታነሳ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ:: ሜላዬ ጌታ ዘመንህን ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤ “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 3 หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ የሆነ ቃል ስብከት አመለካከት ሁሉ ሀሰት ነው ይፍረስ ሌሎች መጽኃፍት የሚዳኙት ከቅዱስ ቃሉ ጋር በማመሳከር ነው!

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 3 หลายเดือนก่อน

    Meli I love you bro
    May God bless you ❤❤

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 3 หลายเดือนก่อน

    ይመርመር ማለት ብቻ በቂ አይደለም እየመረመሩ ማሥወገድ
    ታዲያ አዋልድ መፃህፍቱን አሥወግዱና ቢያንሥ እኛም እንምጣ

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 3 หลายเดือนก่อน

    ሜሎስ እንወድሐለን በጌታ በኢየሱስ ስም እድሜሕ ይለምልም

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y 3 หลายเดือนก่อน

    Melaye tebareek ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @user-nu9re4iv2i
    @user-nu9re4iv2i 3 หลายเดือนก่อน

    ገድለ ክርስቶስ ሳምራ ከተባለች አንደኛዋ ሐሰተኛ ክርስቶስ ነች ማለት ነው ከአንዱ ከኢየሱስ በቀር ሌላ ክርስቶስ የለምና !!!!!!!!!!!!!"

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 3 หลายเดือนก่อน

    የተክለ ሐይማኖት። ተቅማት እንደ ኢየሱስ ደም አደርጎለታል እንዲሕ ያለ ቃልኪዳን በተለይ በተክለሐይማኖት ቤተክርስቲያን /በደብረሊባኖስ/የተቀበረ ተብሎ የተፃፈዉ ቃልኪዳን ክርስቶስ የመጣበት መንገድ የሚያስክድ ነው ታዳያ እንዴት የሰይጣን ስራ ነው የማንለው?

  • @Emabet4
    @Emabet4 3 หลายเดือนก่อน

    Salama mela❤

  • @anashorani5292
    @anashorani5292 3 หลายเดือนก่อน

    mamhirachin henok kali hiwot yasemalin edemen tena yestik .tewahedo lezelalem tinur

  • @user-fy1ft2jb5h
    @user-fy1ft2jb5h 3 หลายเดือนก่อน

    ሜሎስዬ የተክለ ሐይማኖት መቃብር ቤዛ ነው የሚል ካለ ገፁን ንገረኝ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 3 หลายเดือนก่อน

      በተክለሃይማኖት ምክንያት የሸዋ ህዝብ በሙሉ ያመነም ያላመነም መንግስተ ሰማይ በነፃ መግባት ይችላል ይላል፤ አንድ ስሙን ያላስታወስኩት ገዳም አለችና እዛው ገዳም የተቀበረ ሰው ሙስሊምም ብሆን በነፃ መንግስተ ሰማይ መግባት ይችላል ፤ወይ ቀልድ፡ ወይ ቀልድ አለ ኤርሚ 😂😂😂😂😂

  • @user-cx2nt2wc5o
    @user-cx2nt2wc5o 3 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን ሄኖክ የሚባል ሰው ከመፅሃፍ ቅድስ ተቃራኒ የሆነን ትምህርት ቃል እየጠቀሰ ትክክል ያልሆነ የኦርቶዶክስ አስተምሮ እንዲስተካክል ሳይሆን እንዲቀጥል የሚፈልግ የጥፍት መምህር ነው እውነትን በጥቅስ የሚቃወም ሰው ነው

  • @Jonon852
    @Jonon852 3 หลายเดือนก่อน

    BERTA WEDEMENET

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 3 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ብቻ ያድናል

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እንደዚህ አይነት ክህደት ትምህርት ማፍረስ ብቻ አይደለም ሜላ ለቃቅሞ ለአንዴና ለመጨረሻ መማገድ እንጂ

  • @natnaeltefera1386
    @natnaeltefera1386 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርታ!
    በአንድ ጉዳይ ላናግር ነበር እንዴት ነው ማገኝህ?

  • @AMEN271
    @AMEN271 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሄኖክ ምንም ቢጋጋጥ ፈፅሞ አይሳካትም የሌለ ንው የሚቀባጥረው

  • @Ella_1994
    @Ella_1994 หลายเดือนก่อน

    በውስጥህ ያደረውን አጋንንት አቡነ ተክለ ሀይማኖት ይንቀሉልህ! እመ ብርሃን ልብ ትስጥህ!

  • @danieladamu3975
    @danieladamu3975 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ እውነት ልመስክር ሰይጣን ገድላት እንዲሰበኩ ይፈልጋል ይተጋልም ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 หลายเดือนก่อน

    ገጠሞቻቸውንና ጌታ የደረገላቸውን ምስክርነት ቢጻፍ ይሻላል. ወይስ ከጌታ ይልቅ፣ ተክላይማኖትና ማሪያም የዓለም ብርሃን ናቸው፣ መንግስተ ሰማይ ያስገባሉ ማለት ይሻላል??? የእግዚአብሔርን ቃል እንስማ ወይንስ ሰዎች የጻፉት ሃሳባቸውን እንስማ?? ጌታ ትናንሽም ሆነ ትላልቅ አምላኮችን አልፈጠረም!! ከወንጌሉ ይልቅ በሰው ሃሳብ የተጻፈውን ስለመረጣችሁ፣ የጥንት ኃይማኖታችንን አንለቅም በማለታችሁ ነው ልዩነታችን፣ አሁን ወደ እግዚአብሔር ቃል ተመልሳችሁ መጽ/ቅዱስን ብታጠኑ ይሻላል እላለሁ፣ አመሰግናለሁ፣

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 3 หลายเดือนก่อน

    የማያሥፈልጉትን የውሸት መፃህፍቶች አሥወግዳቹ አሣዩን
    ይመርመር ማለት ብቻ በቂ አይደለም እየመረመሩ ማሥወገድ
    ታዲያ አዋልድ መፃህፍቱን አሥወግዱና ቢያንሥ እኛም እንምጣ

  • @filiyhailu7217
    @filiyhailu7217 3 หลายเดือนก่อน

    🤔🤔🤔

  • @asmeromtesfai5107
    @asmeromtesfai5107 3 หลายเดือนก่อน

    ድያቆን ኣትበለው

  • @EYOBSIUOM
    @EYOBSIUOM 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከተፃፈው አትለፍ ተብሎ ተፅፎአል!!

    • @EYOBSIUOM
      @EYOBSIUOM 3 หลายเดือนก่อน

      በርታ

  • @danieladamu3975
    @danieladamu3975 3 หลายเดือนก่อน

    ሰይጣን የማይወደው ብቸኛ መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ።

  • @MichaelGusikam
    @MichaelGusikam 3 หลายเดือนก่อน

    የበለዓም አህያ እንደሰው ተናገረች የሚለው በመፅሐፍ ቅዱስ ባይፃፍ አታምኑም ነበር፤ዮሐንስ በወንጌሉ በዚህ መፅሐፍ ያልተፃፉ ብዙ ታምራት አሉ፤እየሱስ ክርስቶስን ሐምን ከፃድቃን ጋር ታመሳስለዋለህ?አንዳንዶች የመስቀሉ ጠላት ሆነው መጥተዋል።እንደአንተ አይነቱ።በራስህ ሐይማኖት ግፋበት ለዩቱብ ንግድ ይጠቅምሃል፤የዘሬ መምህር¡

    • @BeMihret5909
      @BeMihret5909 3 หลายเดือนก่อน

      May God help you! May your eyes be opened , may His spirit help you!

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነጣቂ ተኩላ ነህ ኦርቶዶክስ መስለህ ታጭበርራለህ አስመሳይ መናፍቅ አዉቀ ሞተሀል

  • @Ethiotech_21
    @Ethiotech_21 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተ joroachu aysmam ende gedlat dersanat lay ytmsrte tmhrt ylnm .......zelachu gedlat dersanat ser hedachu lmndn nw ymtdbkut

  • @MichaelGusikam
    @MichaelGusikam 3 หลายเดือนก่อน

    ጨቅለው ጥያቄ ካለህ ጉባኤ ዘርግተህ ፊት ለፊት መነጋገር ነው በዩቱብ ጫካ ተደብቀህ አይደለም፤እኔን ብቻ ስሙኝ ፈሪነት ነው፤አሁንማ ሸዋፈራውም ፓስተር ሆኗል!

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 3 หลายเดือนก่อน

      ዩቱዩብን ጫካ አልከው?

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 3 หลายเดือนก่อน

    አው እናምናለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትሳሳትም እናምናታለን

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 3 หลายเดือนก่อน +7

      ሀይማኖት (ተቋም) መንግስተ ሰማያት አያስገባም:: የመዳን ቀን ዛሬ ነው ከንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ጨለማ አምልጥ/ጪ

    • @zewditudano5897
      @zewditudano5897 3 หลายเดือนก่อน +3

      እንደ ኦርቶዶክስ የሚያሳስት የለም ይልቁንስ መጽሐፍ ቅዱስን እንብቡ ::

    • @acint-bq5hk
      @acint-bq5hk 3 หลายเดือนก่อน +4

      ገደላት ድርሳን ታምራት ልያድን አይችሉም ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ያሸንፋል ወደ ጌታ ተመለሱ ይወዳቸዋል

    • @emebettemesgen9901
      @emebettemesgen9901 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 3 หลายเดือนก่อน

      ወይ ቀልድ፣ወይ ቀልድ ፣ወይ ቀልድ አለ ኤርሚ 😂😂😂😂😂😂

  • @-betesaida8661
    @-betesaida8661 2 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ብቻ

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 3 หลายเดือนก่อน

    ይመርመር ማለት ብቻ በቂ አይደለም እየመረመሩ ማሥወገድ
    ታዲያ አዋልድ መፃህፍቱን አሥወግዱና ቢያንሥ እኛም እንምጣ

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 3 หลายเดือนก่อน

    የማያሥፈልጉትን የውሸት መፃህፍቶች አሥወግዳቹ አሣዩን
    ይመርመር ማለት ብቻ በቂ አይደለም እየመረመሩ ማሥወገድ
    ታዲያ አዋልድ መፃህፍቱን አሥወግዱና ቢያንሥ እኛም እንምጣ

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 3 หลายเดือนก่อน

    የማያሥፈልጉትን የውሸት መፃህፍቶች አሥወግዳቹ አሣዩን
    ይመርመር ማለት ብቻ በቂ አይደለም እየመረመሩ ማሥወገድ
    ታዲያ አዋልድ መፃህፍቱን አሥወግዱና ቢያንሥ እኛም እንምጣ