ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤❤❤
ዋው! በእውነት ድንቅ ማብራሪያ! I have never heard such best explanation! ሰማያዊ ቲሸርት የለበሰው ወንድማችን..የኢየሱስን መካከለኝነት ምልጃውን የገለፀበት መንገድ ግልፅና በሚገባ ሁኔታ ነው..ሁላችሁም ተባረኩ! ይኼ ቪዲዮ ሼር ይደረግ! የኢየሱስ ምልጃ የመዳናችን ሚስጥርና አሁን ላይ መተማመኛችን ነው! ይሄ ሁሉ ለእኔ ነው ❤
ሜሎስ።።።።
❤ በርቱ... እውነቱን በቃሉ በትህትና ግለጡት... መንፈስ ቅዱስ እንዲያግዛችሁ ፀሎቴ ነው
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
በርቱ ጌታ ፀጋውን ያብዛለቹ❤
አሜን
Mala getan agichalew bezi mitakerbw program ❤❤❤
ዮሐንስ 16¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹² የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም።¹³ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።¹⁴ እርሱ ያከብረኛል፥ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና።መንፈስ ቅዱስ እንደገና ኢየሱስን አስተምረን🙏🙏🙏 ፀጋ ይደግፋቹ የተባረካቹ!!🙏
The best tiching with the right knowledge ❤❤❤
Wow waaqayyoo gooftan maccaa baraf jireenya keessan haa ebbisu 🙏akkam namatti tolaa isin irra sagalee waaqayyoo dhagefachuf isaa carra naf latee waaqayyoof galanni haa ta'uu ameen 🙏
Ameeeen
ተባረኩ ቤተሰቦች
ፀጋ ይብዛላቹ ወንድሞች❤❤❤❤
Amen eyasuse yadenale semu yebirek ❤
ተባረኩልኝ ቤተሰቦች ❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ወልድ እግዚአብሔር ነው ወደ እዚህ ምድር ሲመጣ ሰው ሁኖ ነው የመጣው። ፍፁም አምላክ ፍጹም ሰው ነው። የሚማልደው ደግሞ ወደ እግዚአብሔር አብ ነው። ምልጃው ለዘላለም ለዘላለም ለዘላለም ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም ነጻ ያወጣችዋል ተባረኩዕብራውያን 7²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።ሮሜ 8¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።1ኛ ዮሐንስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።1ኛ ጢሞቴዎስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³-⁴ ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤አንድ አንድ አንድ አንድ አንድ መካከለኛ ብቻ ነው ያለውዕብራውያን 8¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤² እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ነው፥ እርስዋም በሰው ሳይሆን በጌታ የተተከለች ናት።“ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።” - ዕብራውያን 9፥24ኢሳይያስ 53¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ #ስለ_ዓመፀኞችም_ማለደ።
Yetbarekachu nachu ❤
Yemnafik thadiso shektoch atelawoch nachu ortodox yemismachu yelem
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
GOD bless you all ❤❤❤
Ymnafik trikm awkachalu wde menafik adarshachu hedu yemismachu yelem
Ye metsehaf kdus kal atkebeyim?
C🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
God bless u guys
God bless you
Kannuma
ኢየሱስ ማለት ከአብረሃ:ከሙሴ:ዩሱፍ:ከዳዊት ከመሀመድ አንድም የተለየ ነብይ አይደለም።
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው! የተለየ ስለሆነማ ነው ከመሃመድ ይልቅ የእየሱስ ስም ቁርአን ላይ በብዛት የተፃፈው? ቼክ አድርግ/ጊ
ኢየሱስ ፍፁም ሰዉ ነዉ ፍጹም አምላክ ነዉ አብረሃምና ሙሴና መሀመድ ሰዉችሁ በልጁ የማያሰናል የዘላለም ህይወት አለዉ የምሠናከል ህይወት የለም
አንድን የድንግልና ህይወት የሚመራ ሰዉ(ኢየሱስን) እና አንድን የ ዘጠኝ አመት ሴትን ( አይሻን) የሚያገባ ሰዉ(ሙሀመድ) እኩል ማየት አልችልም ::
ምን??😭🤔 መፅሃፍ ሁሉ ስለ ኢየሱስ ይናገራሉ....ዕብራውያን 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤³ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤⁴ ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።enezih hulu be and kutr lay tekatewal ...ebakh /ebaksh ye eyesusn blcha lewawek ebrawiyann btanebew / btanebiw emekralehuዕብራውያን 10¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁸ የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርኅራኄ ይሞታል፤²⁹ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?🙏 ወንጌል ለ ሁሉም ሁሉም ለ ወንጌል 🙏
ኢየሱስ ስለሚለይማ ነው ከመሐመድ የተለየ ካለወንድ የተወለደው። ከመሐመድ ስለሚለይማ ነው።የአላህ መንፈስ የተባለው።
❤❤❤
ዋው! በእውነት ድንቅ ማብራሪያ! I have never heard such best explanation! ሰማያዊ ቲሸርት የለበሰው ወንድማችን..የኢየሱስን መካከለኝነት ምልጃውን የገለፀበት መንገድ ግልፅና በሚገባ ሁኔታ ነው..ሁላችሁም ተባረኩ! ይኼ ቪዲዮ ሼር ይደረግ! የኢየሱስ ምልጃ የመዳናችን ሚስጥርና አሁን ላይ መተማመኛችን ነው! ይሄ ሁሉ ለእኔ ነው ❤
ሜሎስ።።።።
❤ በርቱ... እውነቱን በቃሉ በትህትና ግለጡት... መንፈስ ቅዱስ እንዲያግዛችሁ ፀሎቴ ነው
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
በርቱ ጌታ ፀጋውን ያብዛለቹ❤
አሜን
Mala getan agichalew bezi mitakerbw program ❤❤❤
ዮሐንስ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም።
¹³ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።
¹⁴ እርሱ ያከብረኛል፥ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና።
መንፈስ ቅዱስ እንደገና ኢየሱስን አስተምረን🙏🙏
🙏 ፀጋ ይደግፋቹ የተባረካቹ!!🙏
The best tiching with the right knowledge ❤❤❤
Wow waaqayyoo gooftan maccaa baraf jireenya keessan haa ebbisu 🙏akkam namatti tolaa isin irra sagalee waaqayyoo dhagefachuf isaa carra naf latee waaqayyoof galanni haa ta'uu ameen 🙏
Ameeeen
ተባረኩ ቤተሰቦች
ፀጋ ይብዛላቹ ወንድሞች❤❤❤❤
Amen eyasuse yadenale semu yebirek ❤
ተባረኩልኝ ቤተሰቦች ❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ወልድ እግዚአብሔር ነው ወደ እዚህ ምድር ሲመጣ ሰው ሁኖ ነው የመጣው። ፍፁም አምላክ ፍጹም ሰው ነው። የሚማልደው ደግሞ ወደ እግዚአብሔር አብ ነው። ምልጃው ለዘላለም ለዘላለም ለዘላለም ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም ነጻ ያወጣችዋል ተባረኩ
ዕብራውያን 7
²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
1ኛ ጢሞቴዎስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³-⁴ ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።
⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
አንድ አንድ አንድ አንድ አንድ መካከለኛ ብቻ ነው ያለው
ዕብራውያን 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤
² እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ነው፥ እርስዋም በሰው ሳይሆን በጌታ የተተከለች ናት።
“ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።”
- ዕብራውያን 9፥24
ኢሳይያስ 53
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ #ስለ_ዓመፀኞችም_ማለደ።
Yetbarekachu nachu ❤
Yemnafik thadiso shektoch atelawoch nachu ortodox yemismachu yelem
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
GOD bless you all ❤❤❤
Ymnafik trikm awkachalu wde menafik adarshachu hedu yemismachu yelem
Ye metsehaf kdus kal atkebeyim?
C🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
God bless u guys
God bless you
Kannuma
ኢየሱስ ማለት ከአብረሃ:ከሙሴ:ዩሱፍ:ከዳዊት ከመሀመድ አንድም የተለየ ነብይ አይደለም።
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው! የተለየ ስለሆነማ ነው ከመሃመድ ይልቅ የእየሱስ ስም ቁርአን ላይ በብዛት የተፃፈው? ቼክ አድርግ/ጊ
ኢየሱስ ፍፁም ሰዉ ነዉ ፍጹም አምላክ ነዉ አብረሃምና ሙሴና መሀመድ ሰዉችሁ በልጁ የማያሰናል የዘላለም ህይወት አለዉ የምሠናከል ህይወት የለም
አንድን የድንግልና ህይወት የሚመራ ሰዉ(ኢየሱስን) እና አንድን የ ዘጠኝ አመት ሴትን ( አይሻን) የሚያገባ ሰዉ(ሙሀመድ) እኩል ማየት አልችልም ::
ምን??😭🤔 መፅሃፍ ሁሉ ስለ ኢየሱስ ይናገራሉ....
ዕብራውያን 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥
² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
³ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
⁴ ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።
enezih hulu be and kutr lay tekatewal ...ebakh /ebaksh ye eyesusn blcha lewawek ebrawiyann btanebew / btanebiw emekralehu
ዕብራውያን 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርኅራኄ ይሞታል፤
²⁹ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?🙏 ወንጌል ለ ሁሉም ሁሉም ለ ወንጌል 🙏
ኢየሱስ ስለሚለይማ ነው ከመሐመድ የተለየ ካለወንድ የተወለደው። ከመሐመድ ስለሚለይማ ነው።የአላህ መንፈስ የተባለው።