116ኛA ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የከተማ ቅድስና ሲገለጥ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 653

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 ปีที่แล้ว +57

    አባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ 👌ዘራቸውን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን :: 😭አንተም የድካማቸው መልካም ውጤት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ::

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
    @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 3 ปีที่แล้ว +38

    መምህር ግርማ ናቸው በመናፍስት ላይ እውቀት እንዲኖረን አይናችንን የከፈቱልን አባት ናቸው። ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።

  • @zeze4837
    @zeze4837 3 ปีที่แล้ว +23

    ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን ለመለወጥ ያብቃኝ መምህር ተባረክ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +66

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር እንደምን ዋልክ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹህ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የተወዳጁ መምህራችን የተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን ልጆችህ ጠፍተናል ተጨንቀናል😭😭😭

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን የአገልግሎት ዘመንህ አምላከ ቅዱሳን ይባርክልን አሜን
    የአባታችን የመምህር ግርማ እድሚአቸው እንተ የማቱሳላ ያርዝምልን አሜን

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 3 ปีที่แล้ว +24

    ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
    የትዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ የፃዱቁ የአቡን ገብር መንፍሰ ቅዱሰ ወራዊ ባእል እንኳን በሰላም በጤና አደርሳችሁ ፀሎት በርከቱ አይለየን አሜን

  • @ወቅሸትወቅሸት
    @ወቅሸትወቅሸት 3 ปีที่แล้ว +13

    መምህር በጸጋው ላይ ጸጋ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን ትምህረት መከታተልከጀመረኩኝ ጀምሮ ወደራሴ ሰመለከት በዙ ነገር ተምሬአለሁ ሺ አመት ኑሩልን

  • @farwen9124
    @farwen9124 3 ปีที่แล้ว +11

    ወለተ ገብርኤል እባላለው ገጠመኝ በጉጉት ነው እምጠብቀው እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ሰላምህ ይብዛ የኔ መምህር በርታልን

  • @ሶሊያናነይበደመና
    @ሶሊያናነይበደመና 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ !!!፤
    አሜን ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 3 ปีที่แล้ว +179

    በጉጉት ነው የምጠብቀው እኔም በስሱ እየተቀየርኩበት ነው ጫት እና ሲጋራን ከተውኩ ወር ሊሆነኝ ነው መምህር ባንተ ምክንያት ነው ብቻ ስላሴች ያጠንክሩኝ

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 3 ปีที่แล้ว +10

    ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ እርጂም እድሜን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን ።

  • @hiwotberehanu8391
    @hiwotberehanu8391 3 ปีที่แล้ว +20

    አባታችን መላእከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ።ናቸዉ አይናችንን ያበሩልን

    • @abrahampeace8372
      @abrahampeace8372 3 ปีที่แล้ว +2

      ልዑል እግዚአብሔር: መላከ መንክራት ቀሲስ ግርማን አስንስቶ መሳሪያ አድርጎ አስተማረን አነቃን:: ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን:: ለመላከ መንክራት ቀሲስ ግርማ ጸጋውን ያብዛሎት: ይጠብቅልን:: አሜን::

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +8

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰው ልሆን ነው መሰል በደንብ ነው የምከታተልህ😭😭😭የኔ መዳኋኒአለም ምን ይሳንሀል ጌታ ሆይ ሰው አድርገኝ በፀሎት አስቡን ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ ከእኛ የበርታቹህ🙏

  • @meri1193
    @meri1193 3 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
    የሚያዳምጥ ልቦና የሚያስተውል አእምሮ ይስጠን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 ปีที่แล้ว +20

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣክልን ሁሉም ትምርቶችህን በጉጉት ነው እምንሰማው እግዚአብሔር ደሞ የሰማነውን በተግባር እድንፈፀም ያድርገን ልቦናም ይስጠን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว +5

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ እንዴት አመሻችሁ እኔ ደናነኝ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለአባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ሀረግየያቡእናት
    @ሀረግየያቡእናት 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ግርማ ወንድሙ ናችው እድሜ ከኔ ላይ ቀንሶ ይስጥልኝ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ምስጋና ለሱ ይሁን እርጅም እድሜ ይስጥልን

  • @mana6355
    @mana6355 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣህልን እንዴት ደስ እንዴት ደስ እንደሚል ገደጠመኝህ ብዙ ሰው እየተለወጠነው ከኔ ጀምሮ

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
    @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ተስፋ ስላሴ እንኳን ደና መጣሕልን
    ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ
    እንኳን አደረሰን ስለ ጻድቁ አባታችን ብሎ
    አምላክ ምህረቱን ይላክልን አሜን አሜን አሜን
    ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቡና ይስጠን አሜን፫

  • @እሪታእሪታ
    @እሪታእሪታ 3 ปีที่แล้ว +16

    እረዥምእድሜናጤናይስጥክ መምህራችን

  • @sosetg1
    @sosetg1 3 ปีที่แล้ว +8

    ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት እግዚአብሔር ሃጥያተኛን እንደማይንቅ እን ማንኛውንም ሰው ወደንስሃ ከተመለሰ ወደቅድስና ህይወት እንደሚያመጣ. መስነፍ እንደሌለብን .

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 3 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን መምህራችን ግርማ ወድሙ ናቸው እድሜ ይስጣቸው

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋህን ያብዛልህ

  • @elsa7399
    @elsa7399 3 ปีที่แล้ว +2

    ሐዋርያ መላከ መክራት መምህር አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸው ተስፍዬ ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤናቸውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥!!!

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን መላእክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድማችውን ያብዛልን 💒🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌼🌿🍀🌼🌿🍀🌿🌼🌸🌸💐🙏🙏🙏

  • @ወለተስላሴአለምነሽሞገስ
    @ወለተስላሴአለምነሽሞገስ 3 ปีที่แล้ว +9

    እዉነት ነዉ
    እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን መስቀላቸዉን ለመሳለም ያብቃን

  • @senayitsm9690
    @senayitsm9690 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከናቤተሰቦችህ በጣም ብዙ ትምህርቶች እያገኘው ነዉ ይሄን ትምህርት የምትዘሙት በፀሎተችህ አዝቡን ወለተ ገብርኤል፣ ፍቅርተ ማርያም ፣ ወለተ ገብርኤል ፣ መዓዛ ኪሬስ እግዚአብሔር ሀገረችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @ሶልያናነይእመቤቴነይ
    @ሶልያናነይእመቤቴነይ 3 ปีที่แล้ว +8

    መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን እረ ከኛም ቀንሶ ይስጥልን

    • @abrahampeace8372
      @abrahampeace8372 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ ምን በወጣሽ:: የማያልቅበት ልዑል እግዚአብሔር ለመምህር ተስፋየ ላንቺም ለሁላችንም ረዥም እድሜ ጤናና ሰላም ለሁላችን ያድለን:: አሜን::

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    የአባታችን መምህር ግርማን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያኑርልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አንተ ቅዱስ ነህ እንየም ቀድሰኝ አሜን

  • @የተዋህዶልጅ-ኸ7ገ
    @የተዋህዶልጅ-ኸ7ገ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ መመህር ከክፉ ነገር ይጠብቅሁ እግዚአብሔር ✝️

  • @addiwale8851
    @addiwale8851 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ምንኛ መታደል ነው በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ምህረተ ገብርኤል ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @milliaba3965
    @milliaba3965 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣ መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቃለ ህይወት የሰማልን ቅድስተ ሀና ወለተ ማርያም ብለህ በጸሎት አስበን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መምህር ግርማ እድሜያቸውን የመቶሳላን እድሜ ይስጥልን ትግህስታቸው ይገርማል ።

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር አምለክ ቅዱስ ስሙ የተመሰግን ይሁን መምህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በአንተ ለይ የደረ መንፈስ ቅዱስ በሁላችንም ይደርብን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ።

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ
    @ድንግልማርያምለእኔየህይወ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን በብዙ ፈተና እያለፍህ በምታቀርብልን ገጠመኖች በብዙ እያነቃህን ነው በብዙ እናመሰግናለን እንደናተ እንቁ መምህራኖችን እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብት ያብዛልን በመንፈሳዊ ህይወታቸው በመናፍት ሴራ ላይ ነቅተው በርትተው በቅድስና ህይወት የሚኖሩ ወገኖቻችን በረከታቸው ይደርብን ለእኛም ብርታቱን ያድለን አሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    ለባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sameerakhader1456
    @sameerakhader1456 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ፀጋሁን የላብስክ ፍቅርተ ስላሴ እና አስራተ ኩዳን በፀሎት አስበን 🙏🙏🙏

  • @ኃይልአንድፀጋየ
    @ኃይልአንድፀጋየ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንቅ ነዉ። የቅዱሱ ሰው ረድኤት እና በረከት ይደርብን እንዲሁም እኔን ገብረአማኑኤልን በፀሎትህ አስበኝ። ቃለህይወት ያሰማልን

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
    @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማህ ይብዛ መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን
    እግዚአብሔር ሁላችንምንም ልቦናችን ይከፈትልን

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መምህር ግርማ ናቸው እኔም መናፍቃንን ሲያዋርዱ አይቻለው እኔም እውነት ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን ለአባታችን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 3 ปีที่แล้ว +71

    የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ መምህራችን መጣልን እንማር

    • @hiwotbelete1511
      @hiwotbelete1511 3 ปีที่แล้ว

      Eftah bye jemriyalehu mamher betam aeserar gentlemen new kale hiwot yasemaln

    • @betigebeyehu2171
      @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @salemdemek3548
      @salemdemek3548 3 ปีที่แล้ว

      ወለተ ሰበት

    • @g.t.n3861
      @g.t.n3861 3 ปีที่แล้ว

      Kale hiwet yasemalen ,fikerte gebereal..betselot asebugn

  • @meseretgetnet4047
    @meseretgetnet4047 3 ปีที่แล้ว +13

    መምሬ በጣም ነው የምንወድህ በጣም አተን እና ቤተስብህን እመብርሀን ትባርካችሁ

    • @halimacop1911
      @halimacop1911 3 ปีที่แล้ว +1

      እናመሠግናልን መምህራቸን እድሜ እና ጤና የሠጥልን

  • @alemgebra6041
    @alemgebra6041 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እጅግ በጣም ነው እኔ የማመሰግነው እኔ የምኖረው አሜሪካ ሀገር በሜሪላድ ግዛት ነው የቅድስት አርሴማ ገዳም አለ ፀበል ልጠመቅ በዛውም አባቴን ለማየት ብየ ነበር የሄድኩት እና አንድ እህቴ በደብተራ ድግምት ትለፈልፍ ነበር እና ይሄ መምህር ተስፋየ ነው ያስተማረብኝ ቀጠቀጠችኝ ሳምንቱን ሙሉ ያለምግብ እየፆመች እያለ ይለፈልፍ ነበር እና የህዝቡን የእህት ወንድሞችን መንቃትና ማወቅ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።እኔም እንደህቴ ከስራት የምፈታበት እና ቤተሰቦቸ የሚድኑበት ቀን እንዲመጣ በፀሎት አስቡኝ ወለተመድህን ።

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 3 ปีที่แล้ว

    ውድ እና እቁ መምህራችን ጠጋውን ያብዛልህ እዲያሰተምረን እዲገሰጠን አተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ሌላ ቃል የለኝ

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 3 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን መላክ መንካራት መምህር ግረማ እና አባታችን አባዮሐንስ ተስፍ ማሪያም በረከት ይድረበን አባቶቻችን እረጅሜ እድሜ ይስጠልን አሜን

  • @hebtamhana832
    @hebtamhana832 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ጋር ይሁን እንኳን ደህና መጣህ

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እንኳን በሰላ መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን 🌹🌻🌹🌻🌹🙏🙏🙏🙏

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
    ወንድማችን ወለተስላሴ ብለህ በፀሎትህ አስበኝ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክህ
    ወለተ ማሪያም ብለህ አስበኝ
    ከኔ በየተሻላችሁም አስቡኝ

  • @kibrombelay5460
    @kibrombelay5460 10 หลายเดือนก่อน

    ለኣባታችንም ለአንተም መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን

  • @ronnen-12
    @ronnen-12 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እመቤታችን ትቁምልህ፡፡ ወንድማችን ስርጉተ ገብርኤል እባክህን በፀሎት አስብኝ፡፡ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ፡፡

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ
    @ድንግልማርያምለእኔየህይወ 3 ปีที่แล้ว +6

    መናፍስትን ካሰርን በኋላ እንዲህ እያልን እንቀጠቅጣለን፦
    ☞ በሥላሴ ስም ተቃጠሉ
    ☞ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተቃጠሉ
    ☞ በወላዲተ አምላክ ስም ተቃጠሉ
    ☞ በቅዱስ ሚካኤል ስም ተቃጠሉ
    ☞ በቅዱስ ገብርኤል ስም ተቃጠሉ (ሌላም ወዘተ..)
    ☞ የአብ፣ የወልድ፣ የመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ጅራፍ ይሁንባችሁ
    ☞ የኢየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል መለኮታዊ ኃይል ይቀጥቅጣችሁ
    ☞ የድንግል ማርያም የጸጋ ኃይል ያንድዳችሁ
    ☞ የቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ይቆራርጣችሁ
    ☞ የቅዱስ ገብርኤል የእሳት ሰንሰለት ይገረፋችሁ (ሌላም በምንቀጠቅጥ ሰዓት መንፈስ ቅዱስ ወደ አእምሮአችን የሚያመጣውን የቅዱሳንን ስምና ኃይል መጥራት)
    መናፍስቱን ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ስንቀጠቅጣቸው፦
    ➊• ጀርባን መውረር ማሳከክ አሊያ የአንዳች ነገር መሯሯጥ
    ➋• እንደ ድንጋይ መክበድና ምንም ስሜት አልባ መሆን
    ➌• ልክ እንደ እሳት ማቃጠልና መብላት
    ➍• አስቀድሞ ያልነበረ ሽፍታ፣ ብጉር፣ እብጠት፣ ቁስል መውጣት
    ➎• ቦታው ላይ ልክ ጸጉር የወጣበት ይመስል መጥቆርና ጥላሸት መልበስ
    ➏• በሌላ ቀን መቁጠሪያ ሲያዩ ፍርሃት ፍርሃት ማለት፣ መጨነቅ፣ መቁጠሪያ ላለመጠቀም ከውስጥ የራስ አሳብ የሚመስል ድምፅ መወትወት እና ሌሎችም ምልክቶች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡

  • @eyerusmekonnen3926
    @eyerusmekonnen3926 3 ปีที่แล้ว

    በዚህ ዘመን አንተን የመሰለ መምህር ስለሰጠን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን፣ በፀሎትህ አስበን እሴተ ማርያም፣ ወለተ ፃዲቅ፣ ገ/ኪዳን ፣ ወ/ቂርቆስ

  • @hanateshome8199
    @hanateshome8199 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናዉ ይስጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ ለሁላችንም የነብስ መሻታችንንህ ይስጠን

  • @emebett1989
    @emebett1989 3 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ተቀድሜአለሑ መምህሬ እንኳን በሰላም መጣክልን እድሜና ጤና ያድልልን።

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን ጌታችን መድሀኒታችን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤🙏

  • @ጽጌሐናየተዋህዶልጅ
    @ጽጌሐናየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለኛ እየሰጠህን ያለው ትምህርት በጣም በጣም ለህይወታችን ታስፈልጋታለች ጸጋውን ያብዛልህ

  • @hanamolla9420
    @hanamolla9420 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ልን የአገልግሎት ዘመን ያሪዝምልን

  • @najjjnajjjh9504
    @najjjnajjjh9504 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ቤተሳይዳመዝሙር
    @ቤተሳይዳመዝሙር 3 ปีที่แล้ว +2

    አስካለ ማርያም
    በእደማርያም
    ሀይለገብርኤል
    ገብረእግዛብሄር
    ጽጌማርያም
    ፅጋውን ያብዛላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @ieur2191
    @ieur2191 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ. አሜን አሜን አሜን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እደሜ ነጤና ይሰጥ መምህራችን በእወነት

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እምላክ ባለህበት ትጠብቅህ አሜን💕💕💕💕💕💞💞💞

  • @መሲየተዋህዶልጅነኝ
    @መሲየተዋህዶልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባቶቻችን በረከት ይደርብን ፀጋና በረከታቸው ይብዛልን አሜን ምን አይነት ፀጋ ነው የተዋህዶ ልጅ መሆንኮ መመረጥ ነው አቤቱ እንደ ቸርነትህ ብዛት እንደምህረትህ አስበን አሜን

  • @helenwube825
    @helenwube825 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ለዚህች የተባረከች እለት አበቃህ እንኳን ለቅድስት አርሴማ ሰማዕት ክብረ በአል አደረሰክ አደረሰን እግዚአብሄር ይመስገን። ውድ ወንድማችን አንተ ብርቱ ሰው ነህና በብዙ ፈተና ውስጥ ያለሁ ስለሆነ እባክህ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ መድህን ብለህ ጸልይልኝ እባክህ

  • @የድግልማራምልጅወለተሚካኤ
    @የድግልማራምልጅወለተሚካኤ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን

  • @selamgezahagn1090
    @selamgezahagn1090 2 ปีที่แล้ว

    ምንም አልሊም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው። ወንድማችን በረከተ ይደርብን
    ወለድ ማርያም
    ወለተ ስላሴ
    ወለድ አረጋዊ
    ወለተ ጎርጎርዮስ
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    ወለተ መድህን
    ወለተ ኪዳን
    ወለተ ኪዳነምህረት
    ሚስጥራ ስላሴ
    ወለድ ኪዳን
    ወንድማችን ፃልሊን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
    ጎዶልያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ብያለሁ

  • @getiemnzebenu7473
    @getiemnzebenu7473 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሲምርጥ እዴዝህ ነው ወንድሜ ተመሰገን እግዚአብሔር ወለተ ቂርቆሰ ኪዳነ ማርያም ፍፄሜውን ያሳምርልህ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

    Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የወንድማችን በረከት ለሁላችን ይደርብን መምህር

  • @a.m5875
    @a.m5875 3 ปีที่แล้ว +2

    ፩.ገብር ማርያም
    ፪. ወለተ ማርያም
    ፫. ወለተ ማርያም
    ፬. ገብረ ጊዮርጊስ
    ፭. ወለተ ኪዳነ ምህረት
    ፮.ገብረ ማርያም በጸሎታችሁ አስቡን። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን። ለመምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @zenash4659
      @zenash4659 3 ปีที่แล้ว +1

      እማምላክ ታስባቹ

    • @a.m5875
      @a.m5875 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህ.ወለተስላሴ
    @ኤፍታህ.ወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፈጣሪ ይባረክህ ብዙ ነገር እያወኩነው ባንተ ትምርት በርታልን የኛ እንቁ

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የመስገን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አመላክ አሁን ከዘህ በላይ ይመታገልበትን ጴጋ አባዝቱ አበዚት ይስጥህ እግዚአብሔር አመላክ መመህር በጣም አስችጋር ሁኔታላይ ነው ያለሁት በ ጰሎትህ አስበኝ በእግዚአብሔር ስመ አሳባችው ወለት ማርያም ሃለ ገብርኤል በላችሁ ይወደማቺን በረከት በሁላቼን ላይ ይደርበን

  • @ማራናታጌታሆይቶሎና-ጀ6ፐ
    @ማራናታጌታሆይቶሎና-ጀ6ፐ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @fikirtedamena9866
    @fikirtedamena9866 3 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የተዋህዶ አርበንኛ ኑሩልን አባታችን
    እድሜና ጤና ይስጥልን ።
    መምህር ተስፋዬ በርታልን አንተም ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተም ይሁን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    መምህር የኔ ውድ አባት መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸዉ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን የአባቴ ፍሬ አደለህ አንተስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነመላው ቤተሰቦችህ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 3 ปีที่แล้ว +4

    የቅዱሳን በረከት ይድረሰን ለአንተም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ መምህራችን እንኳን ዳና መጠን እግዚአብሔር ፀገውን የብዛልህ እመምለክ ትጠብቅህ ቃላህወት የሰማልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ አሜን አሜን አሜን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና በጣህልን በጣም ደስ የሚል ቅድስና ነዉ በአባታችን መላከመንከራት ያልቀዬሩት ሰዉ የለም እኮ ስንት ፓስተር ነዉ የተቀዬረዉ በሳቸዉ ክብሩ ይስፋ ለድንግል ልጂ ለኢየሱስ ክርስቶስ

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን መምህር ግርማ ናቸዉ እድሜአቸዉን ያስረዝምልን!

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @biziayehuwakene8450
    @biziayehuwakene8450 3 ปีที่แล้ว

    መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እረጂም እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን።

  • @zenash4659
    @zenash4659 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለናተ እንኳን አደረሳቹ ለፃድቁ አቡዬ ወርሀዊ ክብረ በአል እንዃን ደህና መጣክ ረቡኒ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว +4

    የክርስቶስ ሰላም ብዝት ይበልል መምህራችን
    ፀጋውን ያብዛልህ አይዞህ በርታ እነሱ ጋ ካለው እኛጋ ያለው የድንግል ማርያም ልጅ
    የናዝሬቱ ኢየሱስ ይበልጣል ➕🙏 ።።።

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን አባታችን መምህር ግርማ ናቸው ጠላትን ድባቅ መተው ለሁላችን ያስተማሩን ሳይገባን እሳቸዉን የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ሌላ ምን እላለሁ

  • @yeneneshasifaw5601
    @yeneneshasifaw5601 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለመምራቺን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በውነት የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @መአዛአፀድማርያም
    @መአዛአፀድማርያም 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መህጣ 💠💠

  • @ሙልዬየድንግልልጂሙልዬየድ
    @ሙልዬየድንግልልጂሙልዬየድ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ያንንተ ትምህርት በጉጎት ነው የምጠብቀው

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛለወት መምህር በእውነት አንተን ወደቅድስና የመረጠ ጸሎትህን የሰማ አምላክ የኔንም የተጎሳቆልኩት ይለወጠኝ ይቀይረኝ አሜን በጸሎት አስቡን ወለተ ኢየሱስ ወልደ ጊዮረጊስ ወለተ ኢየሱስ ወልደ ሰንበት

  • @nuhamealemu2267
    @nuhamealemu2267 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸው መናፍስትን ያዋረዱልን ያጋለጡልን ያስተማሩን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችንን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @Semiraasmara
    @Semiraasmara 3 ปีที่แล้ว +9

    መምራችን እንኮን ድህና መጡልን። ጸላኢኩም ዓይኑ ድፍን ይበል እግዚአብሔር ምስ ስድራቤትኩም ሰላምኩም የብዛሐዬ ንሀገርና ኤርትራ ጸሉይልና።