ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

102ኛ ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng) የዶክተሩ መንቃት በመንፈስ ጉዳይ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2020

ความคิดเห็น • 644

  • @meazasiltan748
    @meazasiltan748 3 ปีที่แล้ว +132

    ተመስገን ኣንድ የነቃ ዶክተር መገኘቱ 🙏 bless you

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +43

    እልልልልልል ተመስገን ምንው ቸሩ የኢትዮጵያ አምላክ የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ እደናንት አይነቱ ይብዛልህ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @user-kh5jg8bm5n
    @user-kh5jg8bm5n 3 ปีที่แล้ว +60

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው የዛሬው የእውነት ሙሉ ቤተሰቡን እግዚአብሔር ያክብርልን በፀሎታቹ አስቡን እኛንም ወለተ ትንሳዔ እና ብርሃነ መስቀል ብላቹ በእግዚአብሔር እለምናለሁ

    • @hanabrhane7956
      @hanabrhane7956 3 ปีที่แล้ว

      Wd yetekeberaschu beteseb egzabher ybarkaschu lenanm kenante yschemren lenante yederese lenam ydresln ebakaschu betslot asbun tsgehanana gebremeskel blaschu betselot
      Endtasubun adera elaluhun

  • @meseretgetnet4047
    @meseretgetnet4047 3 ปีที่แล้ว +38

    መምህር አግር ልገባ ነው ሁለት ወር ቀርይ እናም የማፈቅርው ልጅ ከሱ ነው ያለው ያተን ምክር እንፈልጋለን አብርን ለመኖር መምህር በፆለትህ አስበን በጣም ነው የምንዋደድ የኔ እና የሱ ግንኙነት በጣም ብዙ መስዋትነት ተከፍሎበታል መምህር እዲሁም ትምህርቱን የምትከታተሉ በሙሉ አምላክ ይባርካችሁ በሉን

    • @egzabeherfkrnew4921
      @egzabeherfkrnew4921 3 ปีที่แล้ว

      Yyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

    • @aresamwmeftahgetahoye6275
      @aresamwmeftahgetahoye6275 3 ปีที่แล้ว +1

      Ezabeiher kenate gayeuin hulim begzabiher fekade yehuinali

    • @maskiyemaryemlijimaskaram6579
      @maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 ปีที่แล้ว

      Xale eshi

    • @user-br1jv9ru3u
      @user-br1jv9ru3u 3 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ እግዚያብሄር ይባርካችሁ

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว

      መልካም ይሁንልሺ መምህር አስተምሯል ገብተሺ ይጠቅመኛል የምትይዉን ውሰጅ ብዙ አስተምሯል

  • @user-bt5gl6fn4j
    @user-bt5gl6fn4j 3 ปีที่แล้ว +32

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን. ይሄ ሁሉ የመምህር ትምህት ነው. እድሜ ይስጥህ አባታችን❤

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 ปีที่แล้ว

      ተመስገንእግዚአብሔረይመስገንይሄሁሉየመምህርትምህርትነውእድሜናጤናይስጥህ

  • @user-cg1ig7dp3t
    @user-cg1ig7dp3t 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ወገቤን አሞኝ ብዙ ሀኪም ቤት ሄጃለሁኝ ግን ምንም መፍትሄ አላገኘሁኝም ነበር ብዙ ብርም ጨርሻለሁ ግን ምንም መፍትሄ አላገኘሁኝም የመድሀኒት አይነቶች በውጤ አለቀ ጨጓራዬ ቆሰለ እናም ይህ ሁሉ ከህነ ቦሀላ አንድ ነገር ትዝ አለኝ የአባታችን ትምህርት ያለሁት በሰው ቤት ስለሆነም ቤተክርስቲያንም ለመሄድ ክልክል ነው አሰርዬም ትወደኝ የነበረው ሰለቸችኝ ግራ ገባኝ ስራዬንም ተውኩት ከቤቱዋም አስወጣችኝ አዲስ ቤት ገባሁኝ ፀበል ስለሌሌኝ ውሃ እየቀዳሁኝ በሱ ፀሎት አድርጌበት እጠጣለሁኝ ወገቤን እቀባለሁኝ ማታ ማታ ብቻ ነው ሳአት ያለኝ ክፍል ስገባ እስኪያልበኝ እሰግድበታለሁኝ አሁን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አያመኝም
    አንዳንዴ ትንሽ ትንሽ ህመም ስሰማኝ ቆይ ጠብቀኝ ማታ አሰግድሀለሁ እለዋለሁ ከዛ ስሰግድበት ይተወኛል እግዚአብሔር ላገሬ ምድር በሰላም ያብቃኝና ብዙ የምመሰክረው የእግዚአብሔር ታአምራት አሉኝ እኔን ቆሻሻዋን እኔ ሀጥያተኛዋን ረድቶኝ ለዚህ አብቅቶኛል አሁንም እግዚአብሔር አመስግኑልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ አመሰግናለሁ።

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d 3 ปีที่แล้ว +35

    መምህር እንዴት ነህ እረ ትምህርቶችህ ምክርህ ናፈቀን በሰላም ነው የጠፍኸው

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ሸር አድረጉ ጎበዝ ያስተምራል እርስ በርሳችን እንማር ።ገና አገራችን በመንፈስ ቅዱስ ትሞላለች ዳቢሎስ ድራሹ ይጠፍል

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +40

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ! እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን የፍታህ ብዬ ጀመርኩ የት ናቹህ መምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ አብርን እንማር👏እንኳን አደርሳቹህ ለልደታ ማርያም የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏

    • @user-vb6th1vl3y
      @user-vb6th1vl3y 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-vb6th1vl3y አሜን ፫ እህታለም🌷🌷🌷😘

    • @user-ei6gj1rd2z
      @user-ei6gj1rd2z 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ei6gj1rd2z አሜን ፫ እማ🌷🌷🌷😘

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እሜን እሜን እሜን ።ልልልልልልልልል።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።

  • @magdagenno8679
    @magdagenno8679 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን እግዚአብሔር እኛንም ለመፍውስ ያአብቃን ቤተስቡችን እግዚአብሔር ለንስሀ ያአብቃልኝ አሜን መምህር በፀሎት አስብኝ ቤተስቡች ያአመልካሉ እግዚአብሔር ከዚህ እርኩስ መንፈስ ያአልቅልኝ አሜን

  • @user-qe1qx3el4i
    @user-qe1qx3el4i 3 ปีที่แล้ว +21

    ስለማይናገረው የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነይሁን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ስግደት እኔ ተለውጨበታለሁ

    • @selamyemariyamleji823
      @selamyemariyamleji823 3 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት ስለ እማይነገርው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እራሳችንን እንድንመርምር አድርገሀናል

  • @pezapet411
    @pezapet411 3 ปีที่แล้ว +18

    አሜን አሜን አሜን ።ስለማይነገራ።ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    አቤቱ አምላክ የአተስራድንቅነው. ።
    ሁልየም። ከኔ ከባራያህ. አትራቅ. አምላኬሆይ

  • @user-hc6un4wo3j
    @user-hc6un4wo3j 3 ปีที่แล้ว +25

    በስመአብ እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ዶክተር ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም ዶክተር እንዳንተ ልቦናቸው ይከፈት ቢቻ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ቤታችሁን ይባርክ ተባርኩ 👏👏👏👏👏👏

  • @buzenigatu5336
    @buzenigatu5336 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው እሄ ነዉ ለዉጥ እግዝአብሔር ይመስገን ብዙ ፍሬ አፍርተሃል መምህራችን በርታ ፈተናዉ ቢበዛም ደግሞ በጣም ብዙዎችን አንቅተሃል እድሜ ለመምህር ግርማ ሲጋልበን የነበረዉን መንፈስ አሁን ተፋጠናል እግዝአብሔር ይገስፀዉና በርታልን እድሜ ይስጥህ

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአቤሔር ስሙ ዬተማሰጋና ይሁን ይህ ውጤት የማምህር ግርማ ነው እድሜ ይስጥልን አበተችን

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว +18

    በጣም እሚገርም ትምህርት ነው በዚህ ዘመን እደዚህ እሚያስብ ዶግተር መገኘቱ በጣም ደስ ይላል እወነት እመብረሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ከነቤተሰብህ እግዛአብሔር ይጠብቅ የተዋህዶ እቁ መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @edentegena6088
    @edentegena6088 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ስራው ድንቅ ነው እኔም ስለመንፈሳዊነት ስግደት በቤት ውስጥ አላውቅም ነበር ልጅ ሆነን ግን አንቀርም ነበር ቤታችን እስከ ዘጠኝ ሰሀት ቤተክርስትያን እንድ ነበር ግን ስደት ስመጣ ቤተክርስትያን አንድም ግን እግዛብሔር ይመስገን ሚዲያ ለይ ዮትይብ ለይ እያየን ብዙ ነገር ተምረናል በዚህ አጋጣሚ ጓደኛዬም ቀይራት መንገድ ለይ ሳላውቅ ሰላም ስላት እንደ በፊታችን እሷ አደለችም አለኝ ሞጆ ወንዝ ልወስዳት ነው አለን አንዷ ጓደኛዬ ሙስሊም ነበረች እያወራነው ስንዬድ
    ጀላቲ ገዝተን ሰጠናት ሶስት ነበርን አራት ነን ሲል ጓደኛዬ ለሷም ስጣት ስትለው እሺ ይላል ልጆች ነበርን ግን አስማለኝ ወደ ቤተሰቧ ጋር ወሰድናት ሁሌ ስለሚቀይራት ለነሱ የተለመደ ነው ቤተክርስትያን ስትሄድ እራሱ ይጮህ ነበር በዚህ አጋጣሚ ጓደኛዬ ክርስትያን ሆናለች አሁን ለይ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ገጠመኝ ሳይገባኝ በማይመች ሁኔታ ሁኘ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ!
    #መንፈሳዊ ዶክተር የእውነት ጀግና ነህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን! #እህቴ እግዚአብሔር ያክብርሽ ሰራተኛሽን እንድትፀልይ እንድትሰግድ ስላደርግሻት!# ብሩክታይት ከነጓደኞችሽ በርቱ ፀጋውን ያብዛላቹህ ብዙ አስተምራቹህናል! #መምህር ተስፋ ስላሴ በምን ቃል ልግለፅህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ልፋትህ ፍሬ እያፈራ ነው ደስስስስስስ ይበልህ በተለይ ስለ ቤት ሰራተኛ ብዙ ጊዜ አብርዋቹህ ይፀልዮ ይስገዱ ትላለህ! እማምላክ ወላዲተ አምላክ ፍቅሯዋ ጣዕሟ በርከቷ በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን ፫ 🌷🌷🌷

    • @0user-fb3dy8gr5c
      @0user-fb3dy8gr5c 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️

  • @edenaraya6643
    @edenaraya6643 3 ปีที่แล้ว +10

    በትክክል ዶክተር የወገብ በሽታ የሰይጣን ነው እኔ ከ12 ዓመት በፊት በጣም አሞኝ ነበር ያልሄድኩበት ህክምና የለም የማይሉኝ የለም በሀላ ግን መንፈስ መሆኑን አወቁ በሀላ መስገድ ጀመርኩ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላክ የአተ ስራ ድንቅ ነው.

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን በእውነት እንዴት መታደል ነው ለእናንተ የደረስ አምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለሁላችንቤት ሰላሙን እና ፈውሱን ይዞልን ይግባልን አሜን 🙏💒

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i 3 ปีที่แล้ว +7

    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለልደታ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ልደትየ ሀገራችንን ተዋህዶን ትጠብቅልን ሁላችንም በያለንበት በምነታችን በተዋህዶ ታፅናን ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ ከኔ የበርታችሁ ወለተ ኪዳን ብላችሁ

    • @user-fl1tw5pk6t
      @user-fl1tw5pk6t 3 ปีที่แล้ว

      እንካንደናመጣክልን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬዉ ደሞ ከህስከዛሬዉ በተለዬ በጣም ደስ ይላል የነቃ ዶክተር መገኘቱ ክብር ምስጋና ለድግልማርያም ይደረሳት ሀዘን ልቦና የሁላችንም ልብ ትመልስልን በምልጃዋ

  • @user-bc4ly1zr8o
    @user-bc4ly1zr8o 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የመናፍስት አሰራርና ውጊያው ይገርማል በእውነት እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ፀንተን እንድንፀልይ እንድንፆም እንድንሰግድ በሰዎቹ እያደረ እያስተማረን ነው እና መንቃት ያለብን እራሳችን ነን እና መምህራችን ወንድማችን ተስፍዬ እረጅም እድሜ ያድልልን እና እናመሰግናለን ግን መምህር ስልክህን ፈልጌ ነበር

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s 3 ปีที่แล้ว +15

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
    ሰው እሆን ዘንድ

    • @aresamwmeftahgetahoye6275
      @aresamwmeftahgetahoye6275 3 ปีที่แล้ว

      Azoshi egzabiher kanchi ga yehuin

    • @user-kp2wt4ov1s
      @user-kp2wt4ov1s 3 ปีที่แล้ว +1

      @@aresamwmeftahgetahoye6275 አሜን እህት አለም እህት አለም ህይወቴ ቤተሰቤ ባቢሎን ነው
      ብቻ እመቤቴ አዛኝቱ ትርዳኝ

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭 እረ አልቀናል አልቀናል ወገኔ እንንቃ የመናፍስትን ስራ እንወቀው ከተኛንበት እንንቃ ሁላችንም ተይዘናል መምህር ግርማ ናቸው ከእግዚአብሔር በታች የተሰጡን የጠላት ስራን ለመዋጋት መምህር ተስፋዬ እናመሰግናለን 🤲

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በእውነት መምህራቺ እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን አስተማሪ ገጠመኝ ነው የዶክተሩ ብርታት ቤተሰቡንም አዳነው እራሱን አድኖ ለሰውም ትርፍ ደሲላል እኛንም እግዚአብሔር ልቦና ሰቶ ለመኖር ያብቃን

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 3 ปีที่แล้ว +2

    በሰመአብ የሚገርም ነው መምህር በእውነት እንደዚ አይነት ዶክተር ያብዛልን እግዚአብሔር ሰራው ደንቅ ነው
    መምህር በእውነት ርጀም እደሜ የሰጠልን የደክተሩን ከነቤተሰቡ የእግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነት ነው መምህር በርታልን 🙏🙏🙏

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 ปีที่แล้ว +14

    አሜን ፫ እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ለእመቤታችን ቅድሥትድንግልማሪያም ልደታ አደረሠን አደረሣችሁ መልካም ቀን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +2

    ወድም አለም በጣም እናመሰግናለን ወተክ ወርደክ በጣም ደክሞክ ስለምታቀርብልን የገጠመኞችክ መረጃ በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስክ ቸሩ መድሀንያለም ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌ በአማላጅነቶ አትለይክ መካሪያችን በፀሎትክ አስበኝ ወለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል ብለክ እግዚአብሔር ይባርክኽ እኛንም ይባርከን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት የዛሬው ትምህርት በጣም መስልጭና ደስ እሚል ትምህርት ነው የቤተስቡ በውእነት በፆሎታችሁ አስበኝ እኔንም ወለተ ስንበት እያላችሁ ሀጢአት ነኝ የምድር ትል ነኝ በእውነት አስቡኝ ወገኖች ሁላችሁም...

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @user-hc6un4wo3j
    @user-hc6un4wo3j 3 ปีที่แล้ว +15

    በጉጉት የምንጠብቅህ መምህራንችን እንኳን ደሆና መጣህ እሺ መምህር

  • @mulugetasishagn2245
    @mulugetasishagn2245 3 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ግርማ ደቀመዝሙር በማግኘታቸው በጣም ደስ ብሎኛል እንደ በሽተኞች ብዛት የመፈወስ ጸጋ ብርክት ላሉ ሰዎች እንዲሰጥልንና በየቦታው ሕዝብ እንዲፈወስ ከባዕድ አምልኮ እንዲላቀቅ ያስችላል ብየ አምናለሁ።
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በእውነት መምህር በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመአም እንዴት ደስ ይላል የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች አይዛቹ በርቱልን እኔም ለዛ ያብቃኝ

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c 3 ปีที่แล้ว +5

    የዛሬው ደግሞ እጅግ እጅግ በጣም ደሰ ይላል
    ዶ/ር እግዛብሔር ይጠብቃችሁ!!!!!!

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እኔም ድክተሬ ናት እኔ እኮ እግዚአብሔር አይደለሁም አለችኝ ለዛውም በውጭ ሀገር የውጭ ዜጋ ናት ከዛ ነው በእዛው እለት ወደ ቂስ (አባት)ሄጄ ንስሀ እንዴት እንድሚገባ ጠይቄቸው አስረዱኝ ከዛ ቀን ጀምሮ እምንቴ በእግዚአብሔር ላይ አደረግሁ ከዛ ደግም አባታችንን መላካ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን አገኛሁ በደንብ ተማርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላቸው ለሳቸው የሰጠውን ትእግስት ለእኛም ያድለን ትእግስት መድሀኒት ነው መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @hananegasi5630
    @hananegasi5630 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen. Amen. Amen

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 3 ปีที่แล้ว +7

    እንካን ደህና መጣህልን መምህሬ
    እህት ወንድሞቼ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራቹ በፀሎታቹ አስቡኝ
    የኔ ጌታ እንደ ጠፋው እንድቀር ስላልተውከኝ አመሰግንሃለሁ በደጅህ ብጣል ይሻለኛል አባቴ
    ተመስገን 🙌

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ ያለ ዶክተሮች ያብዛልን መምህር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን

  • @henokfseha8164
    @henokfseha8164 3 ปีที่แล้ว +8

    በናንተ የተደረገ ታምር በኛም ይደርቡን በጾሎት ኣሱብን እሜቤቴ ትጠብቀን።

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የዛሬው ገጠመኝ በጣም ደሰ ይላል የአንድ ቤተሰብን አባል ሰብሰብ አድርገህ ሰላቀረብክልን እናመሰግናለን በገጠመኙ ላይ የቀረባችሁ ቤተሰቦች እግዚያብሔር ያክብርልን ጸጋው ያብዛላችሁ ወለተ ሰንበት ብላችሁአሰቡኝ

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስግን እመቤቴ ማርያም ይሰጠችህን በረከት ጨምራ ጨማምራ ትስጥህ ዶክተር

  • @salam5113
    @salam5113 3 ปีที่แล้ว

    ብጣም ይደንቃል የእግዚአብሔር ስራ በረከታቹ ይድረሰን ፍፃምያቹ ያሰምር እግዚአብሔር እኛም ኩፋ የሆን ጠላታችን እንድናውቀው እግዚአብሔር ጥበቡ ይግለጽልን በእውነቱ በብዙ ነገረ ተመተናል እግዚአብሔር ከመከተል የሳይጣንን ስራ እየተከተልን እናመስግናለን መምህራችንም በርታልን ሃገራችንን በምሕርቱ ይቅር ይበላት

  • @user-jx5pg1fk7o
    @user-jx5pg1fk7o 3 ปีที่แล้ว +4

    እጹብ ድንቅ መልእክት( ትምህርት) መምህር እናመሰግናለን። እንድንበረታ ማበረታቻ መዳኒት ስለሰጠኸን። እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜንፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መድሃኒአለም አባቴ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ አብዝቶ ይስጥልን አቤት መታደል እንዲህ በፀሎት በመፈሳዊ መተጋገዝ በጣም ደስ ይልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናንተን የጎባኘች እኛንም ለመሰረክርነት ታብቃን መምህራች በገጠመኝህ ብዙ ትምህርት አግቻለሁ እግዚአብሔር ፍፃሜየን እናዲያሳምርልኝ ፀሎታችሁ አይለየን ቃል የለኝም መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዋጋህን ይክፈልህ አሜን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣቹልን መምህራችን የዛሬዉ ገጠመኝ ከነሙሉ ቤተሰብ በጣም አስተማሪና በደብ እንድንጠነክር እድንነቃ ቆም ብለን እድናስብ የናተ ትጋት ጠንካሬ አስተማሪ ነዉ አይነ ልቦናችንን ያብራልን በፀሎታቹህ አስቡኝ አፀደ ማረያም ብላቹህ ስለ ወላዲት አምላክ መምህራችን እጅግ በጣም አመሰግናቹሃለዉ ሺ አመት ኑሩልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የድንግል ማረያም አማላጅነት የቅዱሳን መላይክት ተራዳይነት ዘመናቹህን ሁሉ ከናተጋ ይሁኑ አሜን፫

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i 3 ปีที่แล้ว +10

    መምህራችን በፀጋ በበረከት እግዚአብሔር ያኑርህ

  • @tgyemaramlij5484
    @tgyemaramlij5484 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም አስተማሪ የሑነ ነው. መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
    በጽሎታችሁ ረስቡኝ እህት ወድሞቼ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንደዚህ አይነት ዶክተርም አለ ለካ። ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል አስተማሪ ታሪክ ነው ያንተ አይነት ዶክተር ያብዛልን ወንድማችን ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
    አሜን አሜን አሜን መምህራችን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን እኛን ለማንቃት ብዙ እየሰራህ ነው እመቤቴ ትርዳህ🙏🙏🙏

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 3 ปีที่แล้ว +4

    የድንግል ማርያም ልጅ ሰም የተመሰገን ይሆን ቃል ሕይውት ይሰማልን ፍፃሜችሁ የሰምራልችው የኔ ታራክ የቀየሪ የሁልችንም ታርክ የቀያሪ መድኒዓለም🙏🙏🙏

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ የታደሉ ቤተሰብ ነው የናንተ እድልም ለሁላችን ይድሰሰኝ። እኔም ይህንን ገጠመኝ ለማዳመጥ በጣም እየከለከለኝ ተቸግሬነበር የመምህርን ዮትዮብ የያውት 2011ዓ/ም ነበርግን ማደመጥ አልቻልኩም። አንዳንድ አንዳን እያየሁ ቆዬሁ። በ2015ዓ/ም ለማዳመጥ የማከለክለኝነገር ተወግዶልኝ አሁን ሁሉንም ከዚሁላይ ከዮቱዮብ ላይ ሁሉንም ከዚህ ድረስ አየሁት እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም እያለቀስኩ ሠምቸዋለሁ። እኔም በጣም ደሰተኛነኝ ከሀገሬ ስገባ ያለብኝን ሰይጣን አስወግዳለሁ።መምህር ተስፋዬ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን።

  • @yasminyasmin7174
    @yasminyasmin7174 3 ปีที่แล้ว

    ቃልህይዉት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ልቡና ይሰኝ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይል ብዙ ትምህርት አግቻለው አውቃለው ሁሉም ገጠመኞቹ በጣም አስተማሪ ናቸው ፀጋውን ያድልል እንደ እርሶ ያሉትን እውነት አስተማሪዎችን ያብዛልን መምራችን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዝያብሄር በወደደው ላይ አድሮ ያስተምራል ሁላችሁንም እናመሰግናለን እኛንም እግዝያብሄር ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 3 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው እኔ ወገቤን በጣም ያመኝ ነበር አንዳንዴ እንደውም መንቀሳቀስ አልችልም ነበር አሁን ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒአለም አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ፀበላቸውን ተጠምቄ ሌላም ጉድ ከሆዴ ወጣ ደጃቸውን ዳግም ለመርገጥ እግዚአብሔር ይርዳኝ።በየውጭ አገር ያላችሁ እህቶች በተለይ አረብ አገር ቅባ ቅዱስ ተቀቡ

  • @mekedemlema2387
    @mekedemlema2387 3 ปีที่แล้ว

    ሰለምህር ማውራት የሜችል አንደበት የለኝም ግን በደፈናው መምህር ግርማ እውነት ግርማ ናቸው ለዚ ትውልድ ከተጠቀምንባቸው መምህር ዘመኖት ሁሉ እንደፀሀይ ያበራ ይሁን ጠላት ይፈር ዶክተር በጣም የታደልክ ሰው ነክ በሁለት በኩል የተሳልክ ነክ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን

  • @user-js2ft7xp8j
    @user-js2ft7xp8j 3 ปีที่แล้ว +2

    የዚህ ቤተሰብ ፀጋ ለሁላችንም ይድረስ መምህር ፀጋና ሞገስ አምላከ ቅዱሳን ያላብስህ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋዬ ቃላት የለኝም የአቅምህን ሁሉ እየተጠቀምክ እኛን ለማስተማር በደንብ እያስተማርከን ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን አንተንም ቤተሰቦችህንም እመብርሀን ትጠብቃችሁ። ዶክተር በጣም ትደነቃለህ ትመሰገናለህ የመንፈስን ውጊያ በስራህም ላይ መጠቀምህ ትደነቃለህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክል ቤተሰብህም በጣም ጎበዞች ናቸው መታደል ነው የመንፈስን ውጊያ ማወቅ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው። እኔም እንደ ብሩክታዊት የመምህርን ግርማ ትምህርት በደንብ ተከታትዬ ነው መንፈሳዊነቴን ያጠነከርኩት እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን ማንም ስለ እሳቸው ሳይነግረኝ በዮቱብ ላይ አቢሲኒያ በሚለቀቀው ነበር ያገኘሁት እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @adu-genet
    @adu-genet 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እጅግ ይገርማል የዛሬው የመምህር ግርማ ድካም እና ያንተ ገጠመኝ ትልቅ መናፍስት ተዋጊን መከላከያ ሰራዊት ትውልድ ስላፈራችሁ አምላክ እድሜ ይጨምርላችሁ ታዲያ አምላክ ዶክተሩን ያነቃው በሱ በኩል ብዙ ተደራሽነት ፕላን ስላለ ነው ይህ ዶክተር በቀን ስንት ሰው ያክማል ተመልከቱ በትንሹ 10/ሰው በቀን ቢያነቃ ያ አስር ሰው ቤተሰቦቹን ቢታስተምር ስንት ትውልድ እንደሚድን ለምን የስጋዊ ህክምና ፈልጎ ሄዶ ይህን የመንፈስ ህክምና ማግኘት ያለ ክፍያ አይደንቅም ።በጣም ነው የተማርኩት ከዚህ ቤተሰብ

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት ቃል ሂወት ያስማልን ።
    በእድሜ በጤና ከነቤተስቦችህ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ፀበቡን አብልጦ ይገለፅልህ በእውነት ።

  • @user-cg9yi6hk2i
    @user-cg9yi6hk2i 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ አምላካቺን መዳህኒታቺን እየሠሥ ክርሥቶሥ የኔ አባት ለኔም ድረሥልኝ የኔ አባት ይቅር በለኝ መምህር ተሥፈየ በቴሌ ግራም ጽፌ እል ነበር ግን የለህም እባክህ እርዳኝ ወገኖቼ ከኔ የበረታቹህ በጾለታቹህ አሥቡኝ ወለተ ሀና ብላቹህ አህታቹህ ቺግር ውሥጥነኝ ገጠመኙ በጣም ደሥ ይላል

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህርችን እንኳን በስለም መጠህል እውነት ሁሌም ብስመ አልጠግብም ያአንቴን ትምህርት ግን በጠም እዬ ጨነቄኝ ነው በፀሎታቹ አስብኝ ወለታ ማርያም ብለቹ

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን. ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በርቱ. እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ የነቃ ትውልድ ያብዛልን

  • @user-co5qe2qi1q
    @user-co5qe2qi1q 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አንተ የሰማይ አምላክ ሁሉ ይቻልሃል ተመስገን ብቻ
    ይችን መዝሙር ተጋበዙልኝ ምንም ማለት ስላልቻልኩ ፋንቱ ወልዴ እጹብ እጹብ ልበል ጌታ ያንተን ስራ በምን አንደበቴ በምን ቋንቋ ላውራ እድሜ ይስጥልን ለአባታችን የኔ አባት የኔ ሚስኪን በረከታቸው ይደርብኝ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እኛን ለማንቃት ለማስተማር የማትፈነቅለው ድንጋይ የለም የኛ መልካም መምህራችን ከነቤተሰቡህ ይጠብቅልን የነዚህ ቤተሰቡ ታሪክ ሊያስተምረን ይገባል

  • @mahiletbekele295
    @mahiletbekele295 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናተ ይሁን የመምህር ትምህርት የምታዳምጡ በሙሉ በጣም ይገርማል
    ሁላችንም መንቃት ያስፈልገናል ቤተሰቦች
    መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ወንድማችንም በርታልን

  • @MohamedAli-er8gr
    @MohamedAli-er8gr 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሠግናለን እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t 3 ปีที่แล้ว +3

    *የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የወላድት አምላክ እረደት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፫ እህቴ አንደበቷን ይይዛታል ለእናተ የደረሰ እለኛም ይድረስልን በእዉነት በጣም መታደል ነዉ እድህ ክእግዚአብሄር ጋር መገናኘት ነዉና እግዚአብሄር መመረጥ አየ የእኔም ቀን ናፈቀኝ የምድንበት ቤተሰቦቸ ተፈዉሰዉ የማይበት ቀን ናፍቆኛልና በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ በጣም ገራሚ ነዉ በጣም እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ በእዉነት አንድ የሆነ ቤተሰብን ማየት ደስስስስ ይላል*

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ዶክተር እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ ጸጋው ያብዛላቹ እኔ ደካማ እህታቹ በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም ብላቹ

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ፍቅሯ በረከቷ ሁሌ ለዘለአለም ካንተ ይሁን አሜን የተባረኩ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @user-cg1ig7dp3t
    @user-cg1ig7dp3t 3 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬስ ጉድ ነው እግዚአብሔር የሰጣችሁን ፀጋ ያብዛላችሁ የምገርመው እኔም ልክ እንደ ናኒ የፕሮስቴስታት እምነት ተከታይ ነበርኩኝ በአባታችን መላእክ መንክራት መምህር ግርማ ትምህርት ነው የተመለስኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ተመለስኩኝ ግን ሙሉ ቤተሰቤ እዛው ውስጥ ናቸው እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብረኤል ነኝ አንድ. እግዚአብሔር በተሰቤን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመልስልኛል ብዬ አምናለሁ እናንተም በፀሎታችሁ አስቡልኝ መምህራን እድሜና ጤና ያድልክ አሜን አሜን አሜን

    • @NaniNani-ph3kn
      @NaniNani-ph3kn 3 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh berchi le enesum tseleyilachew

    • @user-cg1ig7dp3t
      @user-cg1ig7dp3t 3 ปีที่แล้ว

      @@NaniNani-ph3kn እሽ እህቴ በተቻለኝ አቅም እፀልያለሁኝ

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ህታችን የዝህ ገጠመኝ ባለቤት የሆናቹሁ በጣም እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር ይባርካቹሁ የህፃን ድምፅ ሰምች አለሁ እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ

  • @user-pu5mv2zv7r
    @user-pu5mv2zv7r 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ደስ ያለኝ Dr ውል ሀይማኖት ሲገባ ለሁሉም የህክምና በለሙያዋች ያስተምራል ስይጣን ይፍራል ሁሉም ወደ ፅሎቱ ቢገባ እግዚአብሔር ይርዳን ይሄን ነው እኮ አባታችን የሚያስተምሩን ተመስገን አምላክ መምህር ተስፈዬም ፅጋውን ያብዛልህ ጉልበትህ ይባረክ በዝሎታችሁ አስቡኝ እርግበ ስለምን ብላችሁ

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ትምህርት የሚሠጥ ታሪክ ነው በጣም እናመሠግናለን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል የዶክተር ማስተዋል እንዳይት ደስ ይላል በደምብ ይገባቹው ናቹው ስለ መንፈስ ደስ ይላል እኛንም እንንቃ ወገን መምህራን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @dinyedina6001
    @dinyedina6001 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ዶክተር በጣም ደስ ይላል መላው የውልንጭቲና የናዝሬት ልጆች እንዲነቁ አድርግልን እግዚያብሄር ይርዳን ወንድማችን በርታ በጣም ደስ አለኝ የእውነት

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ግርማ ያገልሎት ዘመንህ የተባረከይሁ እባክ ስልክ ላናግርህ ቤተሰቤ አደጋላይነው ወንድሜን ሰምኑ አጣሁ በመተት እባክህ ላናግርህ በድንግል ማሪያም ስም

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እንዴት አስቀኑኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቸው
    መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ውዱ መምህሬ

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት በጣም የሚገርም ነው ኧረ እኔስ ግራ ገባኝ ሁሉ ነገሬ ከንቱ ውዳሴ ነው እባካችሁን በፆሎታችሁ አስቡኝ ደካማዋ እህታችሁ ወለተ ቸክለሀይማኖት ብላችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ
    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በአንተ ትምህርት ብዙ ነገሮችን እየተማር ነው በተለይ በመንፈሳዊ ህይወት እንድንበረታ በርታልን💒💠🌿🌾🍃🍃🌾🌿🌿🕊🕊🕊🕊

  • @asterwagaye125
    @asterwagaye125 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዶክተር እመብረሃን አንደአንተ አይነቱን የህክምና ባለሞያ ታብዛልን እባካችሁ የህክምና ባለሞያዎች እንደዚህ ወንድማችን በርቱ ምክንያቱም ጥበቡን የሰጣችሁ እሱ እግዚአብሔር ነዉና የስላሴን ህንጻ ለማደን እርዳን በሉት

  • @user-ys3tk5tu7n
    @user-ys3tk5tu7n 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሰተማሪ ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በረከታችሁ ይደረብን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት አንድ ዶክተር ተነቃ ብዙዎችን የማቃት እድል አለው

  • @tsehaytsehay3881
    @tsehaytsehay3881 3 ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ስሙ የተመስገን ይሁን የእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በረከታችሁ ይድረሰን ሁላችሁም በቤቱ እስከመጨረሻው ያጽናችሁ

  • @birhangebremariyam3954
    @birhangebremariyam3954 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየይ እንኳን ለልደታ ማርያም በሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመበቴ ዘመንክን ትባርክልህ መምህራችን ፀጋው ይብዛልህ ኣሜን ታድለው ለእኛም ፀልዩልን እህት ወንድሜ በቤቱ ያፅናቹሁ👏👏👏👏🙏

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ!!! ስለ ጽንሱ በጣም ይገርማል። እግዚኦ መሐረና ክርስቶስ።

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁል ጊዜ ተደጋጋሚ ሕይወት ለምን እንደምኖር አላውቅም በግል ሕይወቴ በኩል ከትናንት ዛሬ የተሻለ ሕይወት ጀመርኩ ብዬ አመስግኜ ሳልጨርስ ደስታዬ ከኔጋር ውሎ ሳያድር በማግስቱ ለቅሶና ብሶት ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል ሕይወት አስጠላኝ መኖር ደበረኝ እናቴ ባትኖረኝ ኖሮ ቦሞት ደስ ይለኛል መንኩሼ ገዳም እንዳልገባ የሴት ልምዴ ይመጣል ወጣት ነኝ ገና 20 አመቴ ነው ብቻ እግዚአብሔር ያስተካክልልኝ አዳምጬ ስጨርስ እኮሜንታለሁ በጣም ሰለከፋኝ ነው ከምር ባለቅስም አይወጣልኝም የሚረዳኝ ሰው ማንም የለም ከድንግል ማርያም ውጪ 😭😭😭😭

    • @tube4569
      @tube4569 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ አንቺ ብቻ አይደለሽም እኔም ነኝ ፀልይ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tube4569 መኖርን ስትፈልጊ ሞት ይመጣል ሞትን ስትመኚ ደስ የሚል ሕይወት ላትጨርሽ ትጀምርያለሽ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን በጣም ከፍቶኛል ከምር

    • @tube4569
      @tube4569 3 ปีที่แล้ว

      @@enatmesfin አይዞሽ የተዳፈነ እሳት አለ በሁሉም ቤት እህቴ እመብረሀን ካንቺ ጋር ትሁን አይክፋሽ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 3 ปีที่แล้ว

      @@tube4569 አሜን እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ አመሰግናለሁ

    • @kindness4049
      @kindness4049 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ ማያልፍነገር የለም ጌታ ሚወደው ሁሌ እደተፈተነው አንቺ ብቻ አይደለሽም ሁሉም እንዳንቺ ግራ ይገባል ፀልይ ስገጂ መዝሙር ስሚ ስብከት ስሚ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @user-xr3vq1wd4o
    @user-xr3vq1wd4o 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ለእኛም እግዚአብሔር ከስደት መልስ ንስሐ ለመግባት ያብቃን መጽሐፈ ለማንበብ ለማጸል ያብቃን እግዚአብሔር ይርዳን በጸሎት አስብኝ አፀዳ ማርያም እያላችሁ መምህሬ በእውነት የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ውዶቼ እኔም እንድፈወስ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ ፀልዩልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ይገርማል እንዲህ የተማሩ ወገኖቻችን የእግዛብሄርን መንገድ እንዲህ ሲያውቁ በጣም ነው ደስ የሚለው ። ሁሉም የህክምና ባለሙያዎች እንዲህ ቆራጥ ሲሆን በመንፈሳዊ መንገድ ስራቸውን ቢስሩ ወገኖቻችንን ታደጉልን ። መምህር ተስፈዬ ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን ወንድማችን

  • @saralove7139
    @saralove7139 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሠላም መጣችሁልን ውድ መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን አብዝቱ ያድልልን መምህራችንን ወንድማችን እኔም በፀሎት አስቡኝ በመንፈሳዊ ህይወቴ ጥንካራ እንድሆን በጣም ደካማ ነኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ዛሬ ደሞ ለየት ያሉ በጣም ደስ እሚሉ እና አስተማሪ ቤተሰቦች አቀረብክልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃል ህይወት
    ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
    የብዙዎቻችን ማንቃ ደወል ሰለ አደረከን
    ፀጋውን ያብዛልህ !!! ክብር ምስጋና
    ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ይሁን !!!
    ወንድሞቻችን ከልብ እናመሰግናለን ለናተ
    የደረሰች እመ አምላክ ሁላችንም ትፈውሰን !!!

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun

  • @fitsumtadese6799
    @fitsumtadese6799 3 ปีที่แล้ว +2

    Dr bexam enameseginalen bewunet yager sew endezi endate endineka lemareg bexam efeligalew bemichilew akim ke fexari ga ke sidet mels ehe nw programe Welenchitin kemenafisit aserar netsa yemitotabet gize derisual fexari yimsign sisemah bexam nw ds yalegni dr fexari betesebihin yibark memihir tesifaye e/r yakibirih bewunet