Agegnehu Yideg አገኘው ይደግ አንተን ካገኘሁ ጀምሮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Singer Agegnehu Yideg (Pastor)
    አንተን ካገኘው ጀምሮ
    Amazing Worship Video Clip
    Official Video Clip
    #agegnehuyideg
    Follow us on Facebook: / singeragu
    Subscribe us on TH-cam: / @agegnehuyideg
    Copyright © Singer Agegnehu Yideg (Pastor)
    God Bless You

ความคิดเห็น • 275

  • @JJHouse-1
    @JJHouse-1 ปีที่แล้ว +61

    አንተን ካገኘው ጀምሮ
    ህይወቴ ባንተ አምሮ
    የፍቅርህን ብዛት አልችልም ልገልጠው
    የምህረትህን ብዛት አልችልም ልገልጠው (2x)
    የፈሰሰው ሰማያዊ ጸጋ አኑሮኛል ካንተ ጋር
    የመረጥከኝ ተባረክለኝ
    የወደድከኝ ተባረክልኝ
    በመስቀል ላይ ስለ እኔ ሞተሃል
    አበሳዬን ወስደሃል
    (ምን ልክፈልህ እንዳው ልገዛልህ) 2x)
    ሰው ያረገኝ ጸጋህ ነው ታሪኬን ለውጦ
    ክሞት አስመልጦ ጌታ ሆይ ተመስገን (2x)
    አንተን ካገኘው ጀምሮ
    ህይወቴ ባንተ አምሮ
    ይፍቅርህን ብዛት አልችልም ልገልጠው
    የምህረትህን ብዛት አልችልም ልገልጠው
    የአለም ክብር ሃብት አያጓጓኝም
    ከአንተ አይበልጥብኝም
    መርጬሀለው እከተልሃለው (2x)
    የምህረትህ ይፍቅርህ ብዛቱ
    አልበረደም ግለቱ
    ያዘምረኛል ተድላዬ ሆኖኛል
    ያዘምረኛል ሞገሴ ሆኖኛል
    ሰው ያረገኝ ጸጋህ ነው ታሪኬን ለውጦ
    ክሞት አስመልጦ ጌታ ሆይ ተመስገን (2x)
    አንተን ካገኘው ጀምሮ
    ህይወቴ ባንተ አምሮ
    ይፍቅርህን ብዛት አልችልም ልገልጠው
    የምህረትህን ብዛት አልችልም ልገልጠው
    በመረክልኝ አዲስ ህያው መንገድ
    ደስ እያለኝ ልራመድ
    መጨረሻዬ እየሱስ ጌታዬ
    መጨረሻዬ አንተ ነህ ጌታዬ
    የሩቅ ሃገር የጺሆን ተጓዥ ነኝ
    በሰማይ ሃገር ያለኝ
    ታድያለሁ ሃገሬ እገባለሁ
    ታድያለሁ ዘላለም አርፋለሁ
    ሀሌሉያ !!
    ሰው ያረገኝ ጸጋህ ነው ታሪኬን ለውጦ
    ክሞት አስመልጦ ጌታ ሆይ ተመስገን (2x)

  • @abiybekele3720
    @abiybekele3720 3 ปีที่แล้ว +120

    I am Orthodox Christian! But I can't live without this sweet gospel songs. God bless Agegnew Yideg!

    • @genetworku4206
      @genetworku4206 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን ሀሌሉያ

    • @lidiyasolomonofficial1790
      @lidiyasolomonofficial1790 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/3Lf62Iw94ro/w-d-xo.html

    • @mistireworku2872
      @mistireworku2872 ปีที่แล้ว +1

      እኔም!
      ከ 2008 ጀምሮ ሁሌ እንደሰማሁት ነው

    • @kalebdida
      @kalebdida 11 หลายเดือนก่อน

      may god open your heart

    • @tenesitenesi9620
      @tenesitenesi9620 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@mistireworku2872i4k55k😮3ztt4😢th4h4h4h4h

  • @hayutiyee
    @hayutiyee 2 ปีที่แล้ว +160

    ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ከልጅነቴ ደምሮ አዳምጠዋለው

    • @josephpancrassghally8333
      @josephpancrassghally8333 ปีที่แล้ว +4

      Nimekua mtanzani ambaenapendasana kusikiliza nyimbo za gospel kutoka Ethiopia japo nakuasielewi ilahuanabalikiwasana

    • @semariaaddisu
      @semariaaddisu ปีที่แล้ว +24

      እውነት ነው ሰው የሚያደርገው የእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ ነው። እባክሽን ተስፋ ወዳለው እና ዘላለምንም የክብር ወደ ሚያረገው ወደ ክርስቶስ ነይ። በምድርም ሆነ በሰማይም እረፍት ይሆንልሻል።

    • @henoketesfahun5024
      @henoketesfahun5024 ปีที่แล้ว +8

      Because Jesus loves you, He died for everyone for the human race,

    • @henoketesfahun5024
      @henoketesfahun5024 ปีที่แล้ว +4

      Jesus loves everyone ask Him to reveal to you.

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +8

      ጌታ እየሱስ ይወድሻል ::እኔም እነደአንቺ ነበርኩ 🙏🙏🙏

  • @diborazewude5559
    @diborazewude5559 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አሜንን አሜንን ታባርክ🎶🎶😭😭❤❤❤❤❤❤❤

  • @m.j9886
    @m.j9886 2 ปีที่แล้ว +32

    Amen ኢየሱስ ካገኔሁ ጀምሮ ህይወቴ አምሮ#🙏🙏🙏🙏🇪🇷 ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🇪🇷

    • @lolomomo9784
      @lolomomo9784 2 ปีที่แล้ว

      AemmWe
      Awwmmawe
      Aawmmaemnaeawe
      Aeliturt🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @hannibalbeyene9975
    @hannibalbeyene9975 2 ปีที่แล้ว +21

    ጌታየ እንዴት እንደሚወደኝ ሁሌ ሳስብ እደነቃለሁ! ጌታ ሆይ እወድሀለሁ።

  • @senaittamirat3508
    @senaittamirat3508 ปีที่แล้ว +7

    I'm obsessed with this gospel song.

  • @mimikassa3433
    @mimikassa3433 3 ปีที่แล้ว +7

    Ortodox nene gene mezmurh kelgente gemero esemawalw geta yebarkh

  • @DagmawiEphrem-s3u
    @DagmawiEphrem-s3u 6 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄንን መዝሙር ልጅ እያለዉ ነበር የሳማዉት ከስንት ግዜ በኃላ አገኘዉት እጅግ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

    • @DagmawiEphrem-s3u
      @DagmawiEphrem-s3u 6 หลายเดือนก่อน

      ስፈልግ አበር ግን አላገኘዉትም ነበር ትናንትመዝሙር ልከፍት ስል አገኘፈዉት አሁንም ድረስ እየሰማዉት ነዉ

  • @hableasfaw2268
    @hableasfaw2268 3 ปีที่แล้ว +29

    ስለአንተ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን።

  • @israelejigu7006
    @israelejigu7006 2 ปีที่แล้ว +13

    ምን ልክፈልህ
    እንዳዉ ለገዛልህ
    ሰዉ ያረገኝ ፀጋህ ነዉ
    ታሪኬን ለዉጦ ከሞት አስመልጦ
    ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @giemaabune7806
    @giemaabune7806 2 ปีที่แล้ว +13

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው

  • @esayasdemelash1304
    @esayasdemelash1304 3 ปีที่แล้ว +56

    እወድሃለው ጌታ ኢየሱስ :: እድሜ የጨመርክልኝ ጌታ ተመስገን:: አጉ አሁንም ጌታ በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርብህ ተከናወን

  • @Woyinutube
    @Woyinutube 9 หลายเดือนก่อน +6

    የፈሰሰው ሰማያዊ ጸጋ አኑሮኛል ከአንተ ጋር
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    በኢየሱስ ስም ታባረክ ዘመንህ ይባረክ ሰማያዊ ጸጋ እንደገናም ይፍሰስልህ ለዘለዓለም❤❤😘😘

  • @2217.K
    @2217.K 2 ปีที่แล้ว +11

    በከፈለው በታላቅ ክብር ደሙ የወደደን ክርስቶስ ይበረክ አንተም በጌታ ስም በብዙ ፀጋ ተበረክ ።

  • @elroidesta
    @elroidesta ปีที่แล้ว +5

    ልብን የሚነካ መዝሙር ነው።
    እግዚአብሔር ይባርክህ አገኘው (አጌ)

  • @haymanot.daneal3984
    @haymanot.daneal3984 ปีที่แล้ว +9

    ጌታን ሳላውቅ እንኳን በዝማሬዎችሕ እባረክ ነበር

  • @MonaZowe
    @MonaZowe ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን

  • @helenhaile6827
    @helenhaile6827 2 ปีที่แล้ว +4

    Yehen mezmur sansema tegeten anawekem kemelaw betesebye ga aguye tebarkelegen ende mezemurh!!!!!! Amennn

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 ปีที่แล้ว +8

    It is prepared By the help of Holy Spirit . always fresh and water of heart and soal .

  • @elsatades2885
    @elsatades2885 2 ปีที่แล้ว +10

    አንተም የሚበልጠው የልብ ብርሀን ያለህ ጌታ ቤትህንም ልጆችህንም በሰላሙ በፍቅሩ ያረስርሳችሁ

  • @Renewedlifeinchrist1993
    @Renewedlifeinchrist1993 ปีที่แล้ว +7

    Hearing this wonderful gospel song Monday 11-07-2022 10:47 PM. " ኢየሱስ ቶሎ ናልን 💙 "

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰዉ ያረገኝ ጸጋህ ነዉ። 😭😭😭😭

  • @ESEMIES-d9v
    @ESEMIES-d9v 14 วันที่ผ่านมา +2

    Yewededkeny tebareklny😢😢😢😢😊😊😊❤

  • @drabe1466
    @drabe1466 2 ปีที่แล้ว +8

    አቤት የምህረቱ ብዛት እየሱስ ተባረክልኝ አባቴ

  • @aronkb8217
    @aronkb8217 3 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከድሮ ጀምሮ ባንተ መዝሙር ተባርኬለው ተጽናንቻለው ዘመንህ ይባረክ።

  • @maskarmmaskarm1065
    @maskarmmaskarm1065 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜሪካዊ✋✋✋✋✋✋✋✋😭😭😭😭😭💒💒💒💒💒💒💒📖🙏❤❤💖💖😔😔😔😔🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐

  • @EndlessLove21
    @EndlessLove21 หลายเดือนก่อน

    ኣልቻልኩም 😭😭😭 ጌታ የሱስ ይባረክ ሰው ያረገኝ ጸጋህ ነው😢 ወንድም ኣገኘሁ ተባረክልኝ❤❤

  • @SerkalemMolla-f1k
    @SerkalemMolla-f1k 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wenedema egezeabehare yebarkeh❤

  • @bekiy8355
    @bekiy8355 ปีที่แล้ว +3

    Am still listening to this song after many years

  • @badegberada9342
    @badegberada9342 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነዉ ምወድሕ ጌታ የበለጠ ይባርክሕ
    I love you so much

  • @godblessyoualliam7304
    @godblessyoualliam7304 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ስሙ ይባረክ ለዘላለም አሜን አሜን አሜን

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 8 หลายเดือนก่อน

    Amen You are Blessed You look so Awesome Agegnehu Yideg I love u All God bless u All May God bless u All More & More in the name of Jesus Christ All by the power All & I love this song (አንተን ካገኘሁ ጀምሮ) (Anten Kagenehu Jemro Hiwete Bante Amro). Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @unnecessaryhuman2615
    @unnecessaryhuman2615 2 ปีที่แล้ว +7

    I love this song from the deep bottom of my heart

  • @mihirette6953
    @mihirette6953 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Tebareki bebizu tsaga yichemerllik ♥️♥️♥️♥️♥️♥️💯💯

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን ይህን መዝሙር ከልጅነት ጀምሮ እስካሁን ስምች ስምች ማልጠግበው መዝሙር ነው እግዚአብሔር ጸጋ በሀይል ይጨመርህ ዘማር አገኙ 😭😭🇪🇹💘👌🙌

    • @ephremjbesssa1645
      @ephremjbesssa1645 ปีที่แล้ว

      this comment 1 year ago the song 3 years from now that means 2 years ታደያ ይምናባስሽ ልጀነት ነው ይምተየው

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ አባቴ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው አንተ በረከታችን ነህ ተባረክ በብዙ ስለ አንተ እግዚአብሂር ይመስገን አሜን

  • @tinsutesema8857
    @tinsutesema8857 3 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ይባርክህ

  • @mekaashekush6328
    @mekaashekush6328 2 ปีที่แล้ว +1

    Egizyabiher yebarekih tsagawun yabzalh

  • @SosinaTomas
    @SosinaTomas 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Ameni aniteni kageymawu jemiro

  • @yesusgoyta5115
    @yesusgoyta5115 ปีที่แล้ว +2

    Amennn yesus 😭😭😭🙏❤

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 3 ปีที่แล้ว +12

    በረከት ነህ ጸጋው ይብዛልህ 😍😘😘😘

  • @DeginetEdilu
    @DeginetEdilu 3 หลายเดือนก่อน +1

    የፍቅር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @aronkb8217
    @aronkb8217 3 ปีที่แล้ว +22

    We sang it today in our worship time. Thank you Agegnehu and team. Great composition. Thank you Jesus forever.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @henihd6546
    @henihd6546 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርክ

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 3 ปีที่แล้ว +9

    Amen god bless you😍😍

  • @marjesus4263
    @marjesus4263 ปีที่แล้ว +1

    የምወድህ!ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ።ብርክ በልልን

  • @merontekeletsadik3999
    @merontekeletsadik3999 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek kelgnete eske ewkete adamchewalew des ylal

  • @dawitworku3375
    @dawitworku3375 4 หลายเดือนก่อน

    sew yaregegn tsegah new
    Amazing song!!!!!!

  • @teferitadessekusheno
    @teferitadessekusheno 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

  • @W0rkDebiso
    @W0rkDebiso 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ!!!!

  • @rehobothhomes7470
    @rehobothhomes7470 ปีที่แล้ว +1

    የሩቅ ሀገር የፅዮን ተጓዥ ነኝ ፥ በሰማይ ሀገር ያለኝ ፥ ታድያለው ሀገሬ ገባለው ታድያለው ዘላለም አርፋለው

    • @rehobothhomes7470
      @rehobothhomes7470 ปีที่แล้ว

      ላይህ እናፍቃለሁ
      ካንተ ጋር በሰማይ ልኖር 😭😭
      እየሱስ

  • @alemutegegne5889
    @alemutegegne5889 ปีที่แล้ว

    Geta hoy yezarewun ayeche alamarerem ante bezu melkam negr argehegnal beyewalehu tebarek yideg

  • @lozatamirat6079
    @lozatamirat6079 3 ปีที่แล้ว +10

    Heavenly Song, still new still non stoppable . Thank you, you' re such a blessing!

  • @mecha236
    @mecha236 ปีที่แล้ว +2

    Blessings to your Brother Agegnew!

  • @Sammy-y9l
    @Sammy-y9l 4 ปีที่แล้ว +11

    may God bless you....

  • @Servingthetruth24.
    @Servingthetruth24. 2 ปีที่แล้ว +5

    I am So blessed by what jesus puts his grace up on you.

  • @SapphireKiya
    @SapphireKiya หลายเดือนก่อน

    Jesus is my shepherd

  • @zekariasmilkias5733
    @zekariasmilkias5733 11 หลายเดือนก่อน

    የተባረክ ሰው የአባቴ ብሩክ ጌታ በዘመንህ እየከበረ ነው

  • @Jesus.2123
    @Jesus.2123 6 หลายเดือนก่อน

    How much he loves me have no words ....my lord my home jesus

  • @FikirAddis
    @FikirAddis 2 หลายเดือนก่อน

    Hule sesemaw malekesebet mezmur❤❤

  • @tigistniguse2308
    @tigistniguse2308 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውም ይብዛልህ

    • @SelamMenini
      @SelamMenini 9 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር❤ይባርክህ

  • @danielgoitom887
    @danielgoitom887 ปีที่แล้ว +3

    I would like to thank God, for the precious grace he gave to this man specifically in this song as almighty God used it to bring the light into my life and depart me from the darkness of this world. ሰው ያረገኝ ፀጋህ ነው!!!

  • @Yegetanehbarena4679
    @Yegetanehbarena4679 9 หลายเดือนก่อน

    I love this song ohhhhh!❤❤

  • @tigistadele9227
    @tigistadele9227 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen 🙏🙏
    Geta. Eyesus yibreki

  • @senaihibtes4907
    @senaihibtes4907 3 ปีที่แล้ว +6

    I really love this song God bless you I'm leasing this song for 1000 ❤❤❤❤❤

  • @princessshahamo7414
    @princessshahamo7414 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen tebareku 🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍💕💕💕💕💕💕

  • @gemechuderessa
    @gemechuderessa 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ንጉስ የዘላለም ጌታ የካህኖች አለቃ ነዉ። እሱ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ !

    • @merimeri673
      @merimeri673 3 ปีที่แล้ว

      Siwodih iko gar biruk yadirgih

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 3 ปีที่แล้ว +1

    Menfesen wedelayi wesedkew, hulem bezmareh ebarekalehu tebareklign Aguye!

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 2 ปีที่แล้ว +2

    How deep meaning does this give to me how he able to give his life for God
    May God bless him
    Woow he may most lucky person in world woow beautiful

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንንአሜንንንን የአባቴ ብሩክ ዛማንህ ዛር መንዛርህ አጋልግሎትህ የተባራኬ ይሁን

  • @firehiwotkassahun6021
    @firehiwotkassahun6021 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን😢❤🙌

  • @Esubalew-k3r
    @Esubalew-k3r 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 amen 🙏 God bless you 🙏 nothing is compared with God amen

  • @misskren6720
    @misskren6720 2 ปีที่แล้ว

    Amen.amen.amen amen.amen.amen taberki taberki taberki

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 3 ปีที่แล้ว +3

    የፍቅርህን ብዛት አልችልም ልገልፀው ኦኦኦ

  • @tsgatube7534
    @tsgatube7534 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💖💖💖💖

  • @ወንድሙማዳሞኩርካ-ወ3ገ
    @ወንድሙማዳሞኩርካ-ወ3ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ፡ፀጋውን፡ያብዛልህ

  • @ermiasnegash2900
    @ermiasnegash2900 11 หลายเดือนก่อน

    እደነቃለው በዚ ዝማሬ ሽርትት ይላል ልቤ አበሳ

  • @salagiovanni-px9et
    @salagiovanni-px9et 7 วันที่ผ่านมา

    THIS ONE BLESSED MI & IS BLESSING MI TILL NOW 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹

  • @selamawitgirma5630
    @selamawitgirma5630 ปีที่แล้ว +1

    GOd bless you 😊

  • @MariamFawaz-nu9zq
    @MariamFawaz-nu9zq 5 หลายเดือนก่อน

    ፉጣረ የጣብቃ🙏

  • @eyasutsegaye2810
    @eyasutsegaye2810 2 ปีที่แล้ว +4

    i love this song

  • @askaledukesa3749
    @askaledukesa3749 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow zamanikin yibarkawu tabarikebetalow

  • @alemetegne605
    @alemetegne605 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነውየማደንቅክ ጌታይባርክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😁😁😁😀😀

  • @hopeeleverlast3092
    @hopeeleverlast3092 2 ปีที่แล้ว

    Ye Amlakachine Ye serawit geta EGZIABHER tsega meglecha yehonh tsegaw degmo yebzalih
    tebarkenal tetsnantenmal.......!!!

  • @elsabetdubai3074
    @elsabetdubai3074 2 ปีที่แล้ว +1

    Amn amn amn amn amn

  • @AbdiWakuma-e4p
    @AbdiWakuma-e4p 7 หลายเดือนก่อน

    I don't hear Amharic effectively but i love agenyu song forever

  • @yoeeran3286
    @yoeeran3286 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @tesfugirma8826
    @tesfugirma8826 ปีที่แล้ว

    Geta iyesus absto yibarki zamnki yibarki 💯🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘

  • @erimeyasermi
    @erimeyasermi หลายเดือนก่อน

    yihe comment manim yanibibew aynibibew ayagebagnim gin nebise siticheneki wod sibisegn esemawalew keza egiziabiher lene yalewu mihiret endastawisew yadergegnal geta yibarek

  • @Kilolearts
    @Kilolearts 2 หลายเดือนก่อน

    Agegnehu yidegye tevareklgn

  • @Someone-ri7nv
    @Someone-ri7nv 4 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for the awesome song

  • @elsatades2885
    @elsatades2885 2 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ነዉ የጌታ መንፈስ ያለበት መዝሙር ጌታን ያከብራል ሰዉንም በመንፈስ ይባርካል ዘመንም ተሻጋሪ ነዉ

  • @baraketbaraket6224
    @baraketbaraket6224 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen

  • @mabratturbo6355
    @mabratturbo6355 6 หลายเดือนก่อน

    Ewnet new Eyesusn kagegnew gemro new hiywote yamarew Eg/r yibarkek❤❤❤