'መንገዴን አደራ' | መጋቢ አገኘሁ ይደግ | ጥቅምት 25 2016/ November 5, 2023 | ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @abrhambk9467
    @abrhambk9467 3 หลายเดือนก่อน +177

    ባለፈው ዘመኔስ ብዙ አጥፍቻለሁ
    ባለማስተዋሌም ተጐድቻለሁ
    ፍቅርን የተሞላህ ባታግዘኝ ኖሮ
    እንዴት ይዘለቃል የዚህ ምድር ኑሮ
    አሁንም ጌታዬ መንገዴን አደራ
    ታዳጊ አንተ ነህ በሚያገኘኝ/በሚገጥመኝ መከራ (2x)
    መንገዴን አደራ አደራ
    በቀረው ጉዞዬ ኢየሱስ
    ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x)
    እስካሁን እንዳየሁ በዕድሜ ዘመኔ
    ማንም አላገኘሁ እንዳንተ ለእኔ
    እናትና አባት ጓደኛ ሆንክልኝ
    ማንም ያልሰማውን ሚስጥሬን ያስክልኝ
    አዝ፦ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
    እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
    እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝ
    እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
    እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
    ወዳጄ ካለ አንተ ማንም የለኝ
    አንተን ችላ ያልሁ ፀጋ ሲርቃቸው
    አይቻለሁ ጌታ ቀን ሲመሽባቸው
    እስካሁን ያለፍኩት ሸለቆ ተራራ
    ምን ይውጠኝ ነበር ባልሆን ከአንተ ጋራ
    አዝ፦ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
    እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
    እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝ
    ለሥጋዬ ምኞት በከንቱ ስገዛ
    ስንት ጊዜ አቃጠልኩ እንዲሁ በዋዛ
    ለቅዱሱ አደራ ታማኝ አልነበርኩም
    እንደ ልብህ ደስታም አላገለገልኩም
    ከእንግዲህስ ጌታ ሥራብኝ እንደ ሰው
    በጭንጋፉ/በትንሹ ባሪያ ከሁሉም በማንሰው (2x)
    መንገዴን አደራ አደራ
    በቀረው ዘመኔ ኢየሱስ
    ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x)

    • @SpenserXo-ci7wj
      @SpenserXo-ci7wj 3 หลายเดือนก่อน +10

      ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

    • @amenujaleta7095
      @amenujaleta7095 2 หลายเดือนก่อน +4

      👍

    • @zewduadera4526
      @zewduadera4526 2 หลายเดือนก่อน +3

      ወንድም አገኘሁ ዘመንህ ይለምልም

    • @lemlembeyene3365
      @lemlembeyene3365 2 หลายเดือนก่อน +1

      😊😊

    • @asratkassa1171
      @asratkassa1171 2 หลายเดือนก่อน

      Ene orthodox nene kelgente gemero agenwe yedegede mezmurune adametewalwe mesnanaye new agenwe yedege lela MN elalwe Geta egzabhere wedesu behedke geze zemare melakete yasmalne edeme yestheh🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 3 หลายเดือนก่อน +291

    እኔ እኮ ጴንጤ ሲባል ንስሃ ኑዛዜና ጸጸት የረሱ መስሎኝ አዝኜ ነበር። የመንፈስ ቅዱስ ስራ እንዲህ ራስን ከትቢት ወረድ አድርጎ በእንባና በጸሎት ወደተሰቀለው ኢየሱስ ያመለክታል ስሙ ይባረክ

    • @birhanemelese2078
      @birhanemelese2078 3 หลายเดือนก่อน +22

      tebareki indachi yalu positive yehonu sewochin yabzalin

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 3 หลายเดือนก่อน +25

      እግዚአብሔርን ሁልጊዜ ደጅ መጥናት ይናፍቀን ፤ ንሰሀ ገብተን ስሜታችን ደህና ሲሆን መልሰን በጌታ ላይ እንዳናምፅ ጸጋው ያግዘን። በቃ መዝሙሩ ደስ ይላል ፤ መልዕክት አለው።

    • @ForaKotola
      @ForaKotola 3 หลายเดือนก่อน +10

      ትኩረት ወደ ኢየሱስ ሲሆን ሁሉም ግልፅ ይልልናል.

    • @matimengesha
      @matimengesha 3 หลายเดือนก่อน +10

      እንዴ ጰንጠ ኔታ የምያመልክ የለም ❤❤❤❤

    • @nebyuelias-d9s
      @nebyuelias-d9s 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኛስ ንሰሀ ገብተን ተመለስን።እናንተ ግን ምነው ባሰባችሁ?

  • @davedula7
    @davedula7 3 หลายเดือนก่อน +99

    ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ እውቅና አንጋፋ በሕይወት ከተመሰከረላቸው ሰዎች መካከል የድሮም ያሁንም የሆነ በዜማ በግጥም ድንቅ መዝሙሮችን እያቀረበልን ያለ ዘማሪ አገኘው ይደግ በጣም እንወድሃለን 😍😍🥰🥰

  • @zelalemtesfaye-official8856
    @zelalemtesfaye-official8856 3 หลายเดือนก่อน +70

    አጉዬ ኑርልን አባቴ ምንም ማለት አልችልም#🥰🥰❤

  • @King-27
    @King-27 3 หลายเดือนก่อน +32

    መንገዴን አደራ 🥺🤲

  • @BEREKETDesta-om5er
    @BEREKETDesta-om5er 3 หลายเดือนก่อน +38

    አጉዬ ፀጋው ይብዛልህ
    ከበዛው ጫጫታ ይልቅ እንዲህ ራሳችንን እያየን እንድንፀልይ የሚያነሳሳ ዝማሬ ስላበረከትክልን እናመሰግናለን

  • @gospelsingerlukasdod
    @gospelsingerlukasdod 3 หลายเดือนก่อน +30

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወይኔ ወይኔ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ይህንን መዝሙር ስሰማ😭😭😭😭😭😭 የዘመኔ ቅን ትሁት እግዚአብሔርን ፈሪ አገልጋይ አጉዬ እኔ በቃ እወድሃለሁ ❤❤❤❤የኔ አባት

  • @EmuTadele-m1k
    @EmuTadele-m1k 3 หลายเดือนก่อน +13

    እምነቴም ባይሆን ያንተ መዝሙር ግን በጣም ነው ክብዙ ፈተና ያፀናናኛል ሰለዚህ በጣም እውደሃለሁ ውንድሜ አገኘው ምንም አይንካህ ጌታ ይጠብቅህ

  • @JABAMOMEKONINJIKAMO
    @JABAMOMEKONINJIKAMO 2 หลายเดือนก่อน +12

    “የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ።”
    - መዝሙር 19፥13
    Aguye❤ ጌታ ስለባረከህና ስለሚባርክህ ክብር ለእርሱ ይሁን።

  • @MekdesFikreSeba
    @MekdesFikreSeba 3 หลายเดือนก่อน +12

    አሁንም ጌታ ሆይ መንገድ አደራ አደራ
    ጉዞዬን አደራ በአድሱም ዓመት
    ሥራህን ስራ
    ታዳጊ አንተ ነህ በሚያገኘን ፣መከራ
    መንገዴ አደራ፣በቀረው ዘመኔ ስራህን ስራ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ ብቻ ጌታ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባርክ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 หลายเดือนก่อน +20

    የመላእክትን ዝማሬ ያስማህ አዎን መንገዴን አደራ መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @liliwina9768
      @liliwina9768 3 หลายเดือนก่อน +2

      መጨረሻህ እንዲያምርልህ ከፈልክ ከክርስቶስ ጋ ከሞተልህ ጋ በህይወት እያለህ ህብረት ማድረግ ጀምር

  • @tsegawadane2932
    @tsegawadane2932 3 หลายเดือนก่อน +23

    በዚህ አስከፊ ዘመን መንገድን ለ እ/ር አደራ መስጠት ትልቅ ጥበብ ነዉ።

  • @Jeremy-n1k
    @Jeremy-n1k 3 หลายเดือนก่อน +48

    አንተን ችላ ያሉ ጸጋ ሲርቃቸው 😭😭😭😭

  • @ermiyasharkiso5989
    @ermiyasharkiso5989 3 หลายเดือนก่อน +19

    "ታዳጊ አንተ ነህ፣በሚያገኘኝ መከራ፤
    መንገዴን አደራ፣በቀረው ዘመኔ ሥራህን ስራ።"
    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏😍

  • @amanualaregahegn3116
    @amanualaregahegn3116 3 หลายเดือนก่อน +16

    እባካችሁ ኢየሱስን አንበድል እሱ አይገባውም በቅድስና እንኑር wow አጉ ክረምልን ተባረክ

  • @Elsa_Samuel_Official
    @Elsa_Samuel_Official 3 หลายเดือนก่อน +10

    መዝሙር + ህይወት = ለሕዝብ በረከት እና ለጌታ ክብር
    ከመዝሙሩ ያስተወቃል ዘመንህ ይለምልም አጉዬዋ

  • @nothing2682
    @nothing2682 หลายเดือนก่อน +2

    መንገዴን አደራ አደራ
    በቀረው ጉዞዬ ኢየሱስ
    ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x) 🙏🙏🙏

  • @yitagesulegesse9110
    @yitagesulegesse9110 3 หลายเดือนก่อน +7

    መንገዴን አደራ የኔጌታ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @YakMms
    @YakMms 3 หลายเดือนก่อน +11

    ጉዞየ አደራ😭😭😭😭😭😭😭እየሱስ 😢😢😢 ተባረክ ዘመን የተባረከ ይሁን😢

  • @biftuanteneh2938
    @biftuanteneh2938 3 หลายเดือนก่อน +12

    Anten chila bilo wedet yikedal geta hoy😭....here I am again surrendering my way to you lord
    endanbedilih tebiken
    bekrew zemenachin sirahn sira....zemenih yibarek Aguye

    • @BantayehuJifara
      @BantayehuJifara 3 หลายเดือนก่อน +2

      '“ዳዊት በራሱ ዘመን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ካገለገለ በኋላ አንቀላፍቷል፤ ከአባቶቹም ጋር ተቀብሮ ሥጋው በስብሷል። '
      ሐዋርያት ሥራ 13:36

  • @show8133
    @show8133 3 หลายเดือนก่อน +8

    ምን አይነት ደስ የሚል መዝሙር ነው በጌታ

  • @mezmurlegeta4617
    @mezmurlegeta4617 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር አገኘሁ ፈጽሞ ጌታ ይባርክህ። አሜን ጌታ ሆይ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ

  • @CommanderKutayto
    @CommanderKutayto หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት የነፍስ መታደስ ይሁን በኢየሱስም አሜን !!!

  • @MedanBeza
    @MedanBeza 7 วันที่ผ่านมา

    አልቻልኩም ኡኡኡኧረየህወቴዋናኢየሱስ❤❤❤😭😭😭🥰

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 3 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድሜ ረዥም እድሜ ይስጥህ

  • @DanelKebde
    @DanelKebde 15 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታን ጠዋት ጠዋት ብርታት የሚሆነኝ መዝሙር ነውጌታ ይባርክህ አጌ

  • @EyasuMensido
    @EyasuMensido 14 วันที่ผ่านมา

    መንገዴን አደራ

  • @habtemelaw9968
    @habtemelaw9968 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ሆይ መንገዴን አደራ😢❤❤❤❤❤❤

  • @SamrawitDana-tn4lz
    @SamrawitDana-tn4lz หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaTadesse-d8d
    @EthiopiaTadesse-d8d 9 วันที่ผ่านมา +1

    🎉❤🎉❤

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 3 หลายเดือนก่อน +6

    መንገዴን አደራ በቀረው ዘመኔ እየሱስ ስራህን ስራ😭😭❤❤ አጉዬ ተባረክ

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 2 หลายเดือนก่อน +1

    When I listen those precious singers always I feel remember and think the love of Jesus is how deep, how high for us ❤❤❤❤

  • @Henokyohanis
    @Henokyohanis 3 หลายเดือนก่อน +5

    መንገዴ አደራ😭😭

  • @NisaGeche
    @NisaGeche 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ ዘመኔን አደራ 🙌🙌🙌🙌🙌 እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባሪክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ComCeill-ro9uw
    @ComCeill-ro9uw 12 วันที่ผ่านมา

    አዳራ አባ መንገዴን 🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታሆይ እባክህ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ እረዳኝ ሁሌም አደራራራ

  • @TejeTigst
    @TejeTigst 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜንንንን መንጋዴን አደረ 😢😢😢 ተበርክ ፀጋው ይብዛልክ Pastreye

  • @winta3914
    @winta3914 หลายเดือนก่อน

    ኣባ መንገዴን ኣደራ ያላንተ ማንም የለኝም ❤❤❤

  • @IsraelTesfalem
    @IsraelTesfalem 3 หลายเดือนก่อน +2

    የዚ ተወዳጅ ዘማሬ ባለቤት ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን መገደን አደሪ ጌታዬ ተባርክልኝ ዘመን ይባርክ ❤❤👏👏👏👏✋✋💪💪❣️💔🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢💔💕

  • @EmebetTesfaye-u2d
    @EmebetTesfaye-u2d 6 วันที่ผ่านมา

    Aguye enwedhalen❤

  • @Samuel.Anulo.
    @Samuel.Anulo. 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን መንገዴን አዳራ ጌታ ሆይ በቀረው ዘመኔ ❤

  • @MesayMark-s3z
    @MesayMark-s3z 3 หลายเดือนก่อน +7

    የቀረው ዘመኔ በፍቃድህ ውስጥ ይጠቅለል❤❤❤

  • @betelhemshimeles-yz4bp
    @betelhemshimeles-yz4bp 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እየሱስ እስከ ፍፃሜ በቤትህ ይለቅ ዘመኔ😢😢

  • @bitanyamesfin1947
    @bitanyamesfin1947 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Jesus my king. Bekerew zemene serhe sera ebakhe yene wed

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሆይ መንገዴን አደራ የእኔ አባት😢❤

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 3 หลายเดือนก่อน +3

    it's one of my favorite songs 🎶 , Agegnehu you are blessed❤ 🙏

  • @mahiletadmasu636
    @mahiletadmasu636 3 หลายเดือนก่อน +2

    amen amennnn. our Blessing Aguye

  • @EyuelAklilu-y7u
    @EyuelAklilu-y7u 27 วันที่ผ่านมา

    ❤😢አልቻልኩም በእውነት 😢😢😢😢

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 3 หลายเดือนก่อน +3

    አበት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይጌርማል
    ጌታ ሆይ ስተተን ሀጥሀተን በደለን ለኔ ብለ ያፈሴስከሁን ደም በየሱስም እጠበልኝ ጌታ ሆይ መንጌደን አደራ እድሜህ ስጨምር እንድህ ሀይልና ፀጋ ጌታ እየሱስ ይጨምርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amyjordan508
    @amyjordan508 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ እዬሱስ ዘመንህን ይባርክ ዘመንህ ይባርክ ዋው ዋው ቃል አጣሁ 🥰🥰

  • @Backwelt2876
    @Backwelt2876 3 หลายเดือนก่อน +1

    መንገዴን አደራ አደራ በቀረው ዘመኔ ስራህን ስራ❤❤

  • @DawitBalcha-i3w
    @DawitBalcha-i3w หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiAbebe-p1q
    @MimiAbebe-p1q หลายเดือนก่อน

    Ameni igizabiher inenim tabiqagn kazih alam matifo mikir.....

  • @NatinaelShibruOfficial
    @NatinaelShibruOfficial 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሕይወቴን ፣ መንገዴን ፣ ዘመን ሁሉ ጌታ ሆይ አደራ! ❤🙏

  • @GirumAbebe-x1e
    @GirumAbebe-x1e หลายเดือนก่อน

    አሁንም ወዳጄ ኢየሱስ ዘመነን አደራ!! አባቴ ከዚህ በላይ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ❤

  • @faresdima2625
    @faresdima2625 3 หลายเดือนก่อน +3

    agu geta yesus yibarkhi

  • @monaliyo1468
    @monaliyo1468 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ
    መንገዴን አደራ

  • @Mihretwendmagegn
    @Mihretwendmagegn หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU

  • @wondimagegntumicha9825
    @wondimagegntumicha9825 3 หลายเดือนก่อน +2

    ብቻ ጌታ ይባርክህ

  • @tadelegezu6689
    @tadelegezu6689 3 หลายเดือนก่อน +2

    Agu
    Our blessings we love u we respect God bless u more and more ❤

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 3 หลายเดือนก่อน +14

    🥰🥰🥰ይለቀቅ ፋስተርዬ ደግሞ እባክን ስልክን እፈልጋለሁ ያንተን አልፌ ሂድ ከኔ ዘርመዘር የየሱስ ምርጥ ዋታደር ነክ በቡዙ ተባርከለው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼እውነት

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 3 หลายเดือนก่อน +3

      ተባረክ

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Biniyam3832 አሜን አሜን የፋስተር ስልክ ፕሊስ 🙏🏼🙏🏼

    • @nathansis2396
      @nathansis2396 หลายเดือนก่อน +1

      ፓስተር ​@@Adele-qc6kk

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt 3 หลายเดือนก่อน +2

    በቀረዉ ዘመናችን እግዚአብሔር የምንፈራ ያድርገን❤ 🙏

  • @TegegnBogale-yy7mc
    @TegegnBogale-yy7mc หลายเดือนก่อน

    wow wedalehuuuuu i love so mush

  • @azalecheAshagere
    @azalecheAshagere 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Geta hoye menigeden adera

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ዘማሪ አገኘ❤❤❤❤ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ😢😢😢😢😢😢

  • @lemlembeyene3365
    @lemlembeyene3365 2 หลายเดือนก่อน

    መንገዴን አደራጌታዬ

  • @jovane4920
    @jovane4920 29 วันที่ผ่านมา

    Haleluja kibr la Egizhabher yhuni
    Samiye silante Egizhabherni amasaginalaw tabarikealaw tadarakiligni tsagawuni yabzalhi👏👏👏👏👏🎵🎶

  • @leul_47
    @leul_47 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
    እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ

  • @fekereabeeribeto7412
    @fekereabeeribeto7412 หลายเดือนก่อน

    አደራ ጌታ ሆይ😭😭😭

  • @meseretdaniel2204
    @meseretdaniel2204 6 วันที่ผ่านมา

    You have a unique sound that one can copy.please don't stop to 2:46 sing keep up the good work be blessed.

  • @eshetukedir5311
    @eshetukedir5311 3 หลายเดือนก่อน +1

    Manganese adara ufffffff yihen mezmur sisema gena nebseHaset adergach...

  • @user-abenezerzerihun
    @user-abenezerzerihun 3 หลายเดือนก่อน +1

    መንገዴን አደራ❤

  • @danielworku8991
    @danielworku8991 2 หลายเดือนก่อน

    ከአዲስ ከተማ የቀድሞ ተማሪዎች ዳንኤል አጉዬ ፀጋው ደግሞ ደግሞ ይደረብልህ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ሆይ መንገዴን አደራ የተባረክ አጉዬ ለምልም

  • @salomonweldeab6975
    @salomonweldeab6975 หลายเดือนก่อน

    My Great Lord Jesus bless you my brother ❤

  • @EyobYared-c1c
    @EyobYared-c1c 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባብዬ መንገዴን አደራ

  • @simontewelde738
    @simontewelde738 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 መንገዴ ኣደራ ❤

  • @MamushDegu-nk3bm
    @MamushDegu-nk3bm 2 หลายเดือนก่อน

    Zemenhi begezaber yelemelim❤❤❤❤❤❤❤

  • @fmgmhnj797
    @fmgmhnj797 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ብቻውን በቂ ነው

  • @oldmezmurtube8226
    @oldmezmurtube8226 หลายเดือนก่อน

    ዋው❤❤❤❤

  • @EThiopiaChristianTubeOfficial
    @EThiopiaChristianTubeOfficial 3 หลายเดือนก่อน +2

    Agu አንተ በረከታችን ነህ Ameeeeeen

  • @kuruArifu
    @kuruArifu หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @s.alattawi2840
    @s.alattawi2840 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤geta tsaga yicemri tebarke amen amen tebarki 📚🍇💯♨️

  • @hiwotfekadu8404
    @hiwotfekadu8404 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእኔ የጀመርከውን መልካሙን ስራ አይቶ
    ሊገለኝ ሊያጠፋኝ ጠላት ተቆጥቶ
    አንተ ግን እግዚአብሔር በፍጥነት ገሰፅከው
    ሰልፍን በተንክና ወጥመዱን ሰበርከው

  • @ehitneshmola
    @ehitneshmola 2 หลายเดือนก่อน

    እ/ ር ይታደገንፀልይልኝ

  • @MuleNiguse-l4h
    @MuleNiguse-l4h หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ዝማሬ ተባረኩበት

  • @TadeseTekle-c9v
    @TadeseTekle-c9v หลายเดือนก่อน

    እግ/ር ይባርክ❤❤

  • @AdiszemenTeka
    @AdiszemenTeka 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤አሜን❤❤

  • @user-vl8jc6qd5v
    @user-vl8jc6qd5v 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርክ
    ዘማሪ መጋቢ አገኘሁ ይደግ

  • @zd3765
    @zd3765 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you 🙏 ❤ 🙌 ♥

  • @TamiratAlemu-m4l
    @TamiratAlemu-m4l หลายเดือนก่อน

    Uffff😢😢ameeeeen god bless U🎉

  • @solomondawit8866
    @solomondawit8866 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭 😭😭😭 Dear Jesus, I am here again

  • @TemesgenTesfaye-z4s
    @TemesgenTesfaye-z4s 3 หลายเดือนก่อน +3

    Geta yibarek❤

  • @YaredMitiku-vw3pi
    @YaredMitiku-vw3pi 2 หลายเดือนก่อน

    Eyesus semu yebarek kene atsatchen yewededen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mareBerga
    @mareBerga 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ይጠብቀኝ

  • @AsalBasrah
    @AsalBasrah 2 หลายเดือนก่อน

    Amenamenamen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebark tebark tebark tebark tebark tebark tebark tebark tebark tebark tebark tebark wawawawa wawawawa wawawswawsewawaw ❤❤❤❤❤❤

  • @FaroAmuOfficial-i4s
    @FaroAmuOfficial-i4s 22 วันที่ผ่านมา

    Ameen

  • @danieltame4823
    @danieltame4823 2 หลายเดือนก่อน

    Amen praise lord

  • @kidanetune
    @kidanetune หลายเดือนก่อน

    ውጫዊ አይን ተከፍተው የውስጥ አይን ከምጠፋ ኑሮ ከእየሱስ ጋር ስያምር እንድነው ። ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር መሆን እረፍቴን ይሰጣል ለህወይት ዘመን ሙሉ