Agegnehu Yideg (አገኘሁ ይደግ) - ውለታው(Weletaw) / ብዙ የሆንክልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 129

  • @senyseny7153
    @senyseny7153 3 ปีที่แล้ว +37

    ሙሉ ካሴቱ አለኝ የሚገርመው ባልሳሳት 30 አመት ይበልጣል ከወጣ እስከአሁን ግን አገኘሁን ቆሜ ማዳማጥ አልችልም እቺ አለም አትሞላም ሲሮጥ ከሰማሁት ረጅም ጊዜዬ እንደአዲስ የተወለድኩ ነው የመሰለኝ ደምፅ ይቀባል እንዲህ ነው ጥሪ ለአምልኮ እንዲህ የጊዜው ይከደን

  • @amareadugna1320
    @amareadugna1320 2 ปีที่แล้ว +24

    ጴንጤስ የድሮ ጴንጤ የእውነት ወንጌል ተከታዮች ❤ ገንዘብ የማይገዛቸው ጥጋብ የሌለባቸው

    • @yeabsiralemma3340
      @yeabsiralemma3340 2 ปีที่แล้ว +2

      100% correct

    • @lalibelatesfaye2322
      @lalibelatesfaye2322 2 ปีที่แล้ว

      Tikekel senesereat yalachew ke Azemamer eske alebabeschew.

    • @jeremiah-rr3ni
      @jeremiah-rr3ni 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ዛሬ ላይ እየተሸማቀኩኝ ነው እያሳፈሩኝ ነው

    • @molomolo5249
      @molomolo5249 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @molomolo5249
      @molomolo5249 2 หลายเดือนก่อน

      Amen amenamen

  • @lidiyazewdneh2143
    @lidiyazewdneh2143 3 ปีที่แล้ว +52

    እጅግ ከምወዳቸው መዘምራኖች አንዱ አገኘሁ ነዉ ጌታ ይባርክህ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว +18

    ውለታው በዛብኝ እግዚኣብሔር አምላኬ ድንቅ አደረገልኝ

  • @meserttaddesa5067
    @meserttaddesa5067 3 ปีที่แล้ว +18

    አገኘሁ ድንቅ መዝሙር ነው።እ/ር ለእኔም ያደረግልኝ ውለታው ቆጥሬ አልጨርሰው፣ ዕድሜ ዘመንህ ጌታ ይበርክህ ድንቅ ዘማሪ ነህ።

  • @zayankasim2550
    @zayankasim2550 2 ปีที่แล้ว +7

    በልጅነቴ ከቤተሰብ ጋር ሣይሠለቸኝ ምናዳምጠው መዝሙር ነበር ከ 25 በፊት አባቴ ከሞተ በሆላ ከጌታ ቤት ወጣው። ከረጅም አመት በሆላ ሠማውት እንዴት ደስ ይላል

    • @yibel527
      @yibel527 2 ปีที่แล้ว +5

      ተባረክ ወንድሜ, እኔም እንዳንተ ሆኜ ነበር በክርስቲያን ቤት አድጌ ወደ አለም ጠፍቼ እኔም መዝሙሮችን ስሰማ ያድሰኝ እና የእግዚሃብሄር ቸርነት ምህረት በምዝሙሮች በልቤ እነካ ነበር።በቸርነቱ ወደ ቤቱ መልሶኛል።የልጅነትህ አምላክ እግዚሃብሄር ቸር ነው ተባረክ።

    • @hiwotmulugeta6089
      @hiwotmulugeta6089 4 หลายเดือนก่อน +2

      ዛሬም ይዎድሃል ዎንድሜ

    • @Lifewith_Jesus
      @Lifewith_Jesus 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሁንስ ወደ ልጅነትህ/ሽ አምላክ ተመለስክ/ሽ?

  • @tibebuwodajo9915
    @tibebuwodajo9915 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ.....

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 2 ปีที่แล้ว +5

    (በከበረ ደሙ በውድ ዋጋ ገዛኝ) ጌታዬ እና መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስግና ለዘላለም ይገባሃል ጌታዬ።

  • @NatinaelShibruOfficial
    @NatinaelShibruOfficial ปีที่แล้ว +3

    ክብሬ ማዕረገ ነህ ጌታዬ ❤

  • @fekefre9616
    @fekefre9616 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ስሰማው ብውል ደስ የሚለኝ መዝሙሮች ውስጥ አንዱ ነው ዘማሪ አገኘሁ ጸጋው ይብዛልህ

  • @genenehaile6760
    @genenehaile6760 ปีที่แล้ว +2

    Bezih mezmur yaltebareke man ale ....Egziabeher yebarkeh ..

  • @berzailenahum
    @berzailenahum 3 หลายเดือนก่อน +2

    eyesuse amseginhalehu wendime agegnehu tebarek geta yibarkih

  • @kenaabdi1593
    @kenaabdi1593 2 ปีที่แล้ว +9

    ዘመን ዘላል የሆነ መዝሙር ፖ/ር አገን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @AbrehamsmehmuAbrehMsmehmu
    @AbrehamsmehmuAbrehMsmehmu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እኮ ነው ሁለሉም የሚያደረገው

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን በለዉለታዬ ጌታ ስሙ ይባራክ ተባራክልኝ አገኝዬ ዛር መንዛርህ የጣለትን ዳጅ ይዉራስ

  • @konjitbirhanu5104
    @konjitbirhanu5104 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እሳይ ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +9

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @AbrehamsmehmuAbrehMsmehmu
    @AbrehamsmehmuAbrehMsmehmu 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታዬ ጌታዬ ተባረክ

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 ปีที่แล้ว +8

    አጎ ለምልምልኘ 😭❤🙌👏❤🙌👏👈

  • @mihirette6953
    @mihirette6953 3 ปีที่แล้ว +6

    AMEN 🙏 Amen 🎻 ❤️❤️🧡🧡🇪🇹🇪🇹 Amen 🙏 Amen 🙏 AMEN 🙏🙏 Tebareki bebizu tsaga yichemerllik wendimachin🙏 Amen 🎻🙌🙏♥️♥️♥️💯💯

  • @yohannesjohn4326
    @yohannesjohn4326 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርን ብቻ ከፍ የሚያደርግና የሚያከብር ድንቅ መዝሙር ተባረክ ይብዛልህ ይጨምርልህ❤

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 3 ปีที่แล้ว +19

    ጌታችን ሰም ይባረክ

  • @yoditkonjo296
    @yoditkonjo296 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ውለታህ በዛብኝ ብዙ አደረገልኝ ❤❤❤

  • @mickeygezae5905
    @mickeygezae5905 ปีที่แล้ว +6

    I always feel the presence of God when I hear your song since when I was child and it's still z same bro " Stay Blessed bro " ...!!!

  • @TilahunTegegn-qr6gm
    @TilahunTegegn-qr6gm ปีที่แล้ว +2

    I'm not protestant. But really truthful blessed with your best siprtual song . Thank you brother.

  • @MulugetaBerhane-wi6db
    @MulugetaBerhane-wi6db 7 หลายเดือนก่อน

    አገኘሁ ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ይባርከው ።።!!

  • @tesfayemolla7293
    @tesfayemolla7293 3 ปีที่แล้ว +6

    አገኘሁ ይደግ ተባረክ

  • @ketiel4925
    @ketiel4925 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዘለአለም።

  • @Abenezre
    @Abenezre หลายเดือนก่อน

    Ara tawu gn liqaqellin enda masik edayesaraqebiki batami now mazemurun yewodaddeku❤❤❤❤
    Banate leqaqelen

  • @degefechtedewos5155
    @degefechtedewos5155 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን ❤❤❤ታባረክ

  • @YonatanMamuna
    @YonatanMamuna 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ ልበ ብረሐን

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว +11

    የሚባርክ የሚያድስ የሚለውጥ አምልኮ

  • @thomaztsegaye3059
    @thomaztsegaye3059 2 หลายเดือนก่อน +1

    One of the greatest songs

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ተባረክ 😭👏🙏🙌👈

  • @RabaaCell
    @RabaaCell 3 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰♥️🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን 😭አሜን 🥰🥰🥰አሜን አሜን

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว +11

    ኢየሱሲ ለኔ በመስቀል ሞተልኝ

  • @abigailwilson8254
    @abigailwilson8254 3 ปีที่แล้ว +18

    Thank you Lord Jesus for your precious blood 🩸

  • @perffsgty5819
    @perffsgty5819 2 ปีที่แล้ว +5

    ቢሰማዉም ቢሰመዉም የማይሰለች ዝማሬ 🙏🙏🙏ተባረክ ዎንድሜ

  • @mulua1255
    @mulua1255 3 ปีที่แล้ว +5

    Ameeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeen
    Tabaeki

  • @mekdes.ashenafi6457
    @mekdes.ashenafi6457 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekilign ya abate buruki

  • @buzuneshdersaye1195
    @buzuneshdersaye1195 2 ปีที่แล้ว

    Betam yemwdew mezmur new wndme ewnet getanew yegna mareg zemenh yebarek

  • @shewangzawyacob4410
    @shewangzawyacob4410 ปีที่แล้ว +1

    GOD bless you

  • @neon-genesis2yk
    @neon-genesis2yk 3 ปีที่แล้ว +11

    My childhood

  • @BelayAdmassie-v6i
    @BelayAdmassie-v6i หลายเดือนก่อน

    አሜን!!አሜን!!!!አሜንንንን!!!!

  • @hailemichaelnegesse6770
    @hailemichaelnegesse6770 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ልብ የሚነካ መዝሙር

  • @selamselam657
    @selamselam657 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 9 หลายเดือนก่อน

    Amen You are Blessed You look so Awesome Agegnehu Yideg I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ውለታው (Weletaw) \ ብዙ የሆንክልኝ Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn.abet wiletaw getaye😭😭😭😭😭 keff bel yene geta 🙏🙏🙏🙏🙏 aguye kenen banite mezmuroch new yejemerikut tebarekilign betifu

  • @hanahana7810
    @hanahana7810 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንክ ይባረክ

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 2 ปีที่แล้ว

    Pente diro kere.
    Agegnhu ante ye diro nehe ❤

  • @TigistBelayGelelcha
    @TigistBelayGelelcha 21 วันที่ผ่านมา

    የጌታ ይባርክክ

  • @nefisa
    @nefisa ปีที่แล้ว

    በመዝሙርህ እጅግ ባርከህኛል ተባረክ

  • @bsjsjxdbdjds8081
    @bsjsjxdbdjds8081 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Tabareki 📖📖📖📖❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @gebrehiwetteklehailemicael8091
    @gebrehiwetteklehailemicael8091 3 ปีที่แล้ว +7

    I love this song
    Wonderful

  • @YihuneAdane
    @YihuneAdane 4 วันที่ผ่านมา

    Amen wuletawu bezabgn🙏🙏❤❤

  • @EsrealGudiso
    @EsrealGudiso 4 หลายเดือนก่อน

    Tabarki wondime

  • @tamiratabayne
    @tamiratabayne 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️🙏አበታችን ዘማንህ ይበርክ

  • @Elsa_Jesus
    @Elsa_Jesus 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኽ ዘመንህ ይባረኽ.

  • @gizachewkinde6063
    @gizachewkinde6063 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እወድሀለሁ።

  • @yimtachewayelesfamily7579
    @yimtachewayelesfamily7579 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ

  • @guenetgebre1584
    @guenetgebre1584 2 ปีที่แล้ว +2

    Timeless beautiful song

  • @mimmmex
    @mimmmex 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen

  • @AYNTUS-n8n
    @AYNTUS-n8n 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen yene geta

  • @mekedshaile4896
    @mekedshaile4896 4 ปีที่แล้ว +4

    Hullem bademetw yemwdew sadametew yemyaselkesegn mezmure

  • @MayaChaka-m7r
    @MayaChaka-m7r 3 หลายเดือนก่อน

    My favorite song😢❤❤❤❤🙏🙏

  • @yeshiwastikimu2701
    @yeshiwastikimu2701 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ጌታዬ

  • @MichaAsefa
    @MichaAsefa หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን 🥰🥰

  • @luvben1
    @luvben1 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless bless you

  • @berhanudheressa3280
    @berhanudheressa3280 2 ปีที่แล้ว

    Hallelujah

  • @mekdes.ashenafi6457
    @mekdes.ashenafi6457 3 ปีที่แล้ว +3

    Ameeeeen😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @melkamufeyissa7439
    @melkamufeyissa7439 5 หลายเดือนก่อน

    wooww..

  • @kibromtsegeyohannes1595
    @kibromtsegeyohannes1595 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabire melkam new

  • @tarakagnbediru838
    @tarakagnbediru838 2 ปีที่แล้ว

    God bless you I love this songe 👏😘

  • @asinkchyasine8439
    @asinkchyasine8439 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤ 👏 ☺

  • @danigirma7413
    @danigirma7413 3 ปีที่แล้ว +3

    ሃሌሉያ

  • @TsehayneshYimer-h2c
    @TsehayneshYimer-h2c หลายเดือนก่อน

    Ameeeen❤

  • @abenezeryilma7547
    @abenezeryilma7547 2 ปีที่แล้ว

    God is with us!

  • @pipoetana381
    @pipoetana381 3 ปีที่แล้ว +2

    Bzu wuleta yewalelgn man ale endene ..wuletawu yakomewu sewu ...wuletak ejeg bezabgn zefank kef kef ybel

  • @firaol81
    @firaol81 2 ปีที่แล้ว

    Ameen!

  • @tsigeredasisay6119
    @tsigeredasisay6119 3 ปีที่แล้ว +2

    Geta zemenhn ybarkew wendme

  • @ewnetalemayeho4958
    @ewnetalemayeho4958 2 ปีที่แล้ว

    Tebark

  • @amanuelwolde8454
    @amanuelwolde8454 ปีที่แล้ว

    tabrki

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek!

  • @tamachchico2151
    @tamachchico2151 2 ปีที่แล้ว

    Amen.amen

  • @ruthzegeye5023
    @ruthzegeye5023 3 ปีที่แล้ว +1

    Weletaw bezabgn 🙏🙏🙏

  • @sarayedemufere3042
    @sarayedemufere3042 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን

  • @yohanesgebriel3485
    @yohanesgebriel3485 3 ปีที่แล้ว +1

    My God bless u

  • @amanuelsol
    @amanuelsol 3 หลายเดือนก่อน

    የድሮ ጲንጤዎች እንጂ የአሁኖችማ መሳቂያ መሳለቂያ ናቸው።

    • @nanimolshe402
      @nanimolshe402 14 วันที่ผ่านมา

      እነሱን ትተክ አምላካቸውን ተከተል

  • @takkoushcell4070
    @takkoushcell4070 3 ปีที่แล้ว +3

    zmnek bgata yebarhk

  • @ashouredotamo5930
    @ashouredotamo5930 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameen

  • @hawigento9926
    @hawigento9926 2 ปีที่แล้ว

    Ameeen tebaeki

  • @dawitsiltan5109
    @dawitsiltan5109 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏

  • @legessewodajo8412
    @legessewodajo8412 2 ปีที่แล้ว +1

    Temagn adregew leagelglot shomegn.

  • @kokeburga
    @kokeburga 2 หลายเดือนก่อน

    Amennn

  • @legesseroberto2487
    @legesseroberto2487 2 ปีที่แล้ว

    WOW wow

  • @GemachuBiru
    @GemachuBiru 9 หลายเดือนก่อน

    የምድረበዳው መዝሙር

  • @mulukenabebe8515
    @mulukenabebe8515 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etagegnnurama575
    @etagegnnurama575 2 ปีที่แล้ว

    𝐀𝐦𝐞𝐧 𝐀𝐦𝐞𝐧😍👏

  • @ayeleadane4412
    @ayeleadane4412 3 ปีที่แล้ว +1

    WELTAWE BEZABEGE

  • @Yabsiraoko9982-s3g
    @Yabsiraoko9982-s3g 2 หลายเดือนก่อน

    😊