ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አገኘው የኔ በረከት በብዙ ዝማሬዎችህ የተፅናናሁኝ የተፈወስኩ ሰው ነኝ እየለመለምክ ኑርልኝ ❤ 🙏
አጉዬ አንተ የምድር በረከት ነህ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ❤❤❤
0pp
th-cam.com/video/Lq0FTCnFzkw/w-d-xo.html
😂aguye temchetogial
Daniel Kass
@@ieufjfjdu😊
አጉዬ ለዘላለም የምንገረምበት የክርስቶስ ብርሃን ማሳያችን!!!!
ይሄንን ዝማሬ የሰጠህ አምላክ ይባረክ ፥ የ ህይወት ምንጭ እየሱስ።
በዚህ መዝሙር አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ስንቴ በመንፈስ ቅዱስ ቀጥጥር ስር ሁኜ አለቀስኩ አንተነሀ እንጂክብሬ ሌላ ክብር የለኝኢሱሴ
እንጃ ብቻ ሁሌ ይህን መዝሙር ስሰማ ውስጤ በሀሴት ይሞላል ❤❤❤😞🙏🙏🙏
በእውነቱ በዚህ መዝሙር አራት ለሊቶችን ሥራ እያደርኩ ሳመልክበት ሰነበትኩ በሰማሁት ቁጥር እንደገና እንድሰማው መንፈሴ ይቀጣጠል ነበር ጌታ ይባርክህ እኔና ቤተሰቤ እንወድሃለን ይህ መዝሙር አለምን አስርሰቶ የሚመጣውን ያስናፍቃል የሚጠብቀንን ታላቅ የደስታ ጊዜና ጨለማን ለዘልአለም ወደማናይበት እና ብርሃኗ ክርስቶስ ወደሆነላት አገር ያስገሰግሳል ጌታ አንተንና ያንተ የሆኑትን ይባርክ ይጠብቅ ተባረክ!!!!! ያንይባርክህ
እገረማለሁ እግዚአብሔር ክብርህን እያየሁ ያደረክልኝን ድንቅ እና ተዓምራትን እያየሁ ጌታ ሆይ ክብርን ጠቅልለህ ውሰድ
የሕይወት ምንጭ ኢየስስ መቸም የመይነጥፍ የዘላለም ጌታ ይባርክህ ውንድማችን ዘማሪ ፖስተረ አገኘሁ ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ሲመጣ የምንዘምረው መዝሙር አሜን በሉ እስቲ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤
የህይወት ምንጭ እየሱስ አልፋ ና ኦሜጋ ስምህ ይባረክ....ድንቅ ዝማሬ
ልበ ብርሀን የእግዚአብሄር መገኘት ያለበት ዝማሬው መልዕክቱ ዘመን ተሸጋሪነቱ ልብን ስርስር አድርጎ የሚገባ እግዚአብሄር እናንተን እንደ ቅሬታ ባያስቀርልን የዘመኑ ነገር መዝሙር እንድጠላ ሚያደርጉን ዕይንቶችን ባየንበት ……….የተባረከ መዝሙር የእግዚአብሄር መገኘት ዘመንህ ይለምልም ለበረከት ሁን እንወድሀለን፡፡ እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚያስገርም ሁሉም ነገር ይሰለቻል…….
የሕይወት ምንጭ ኢየሱስ ሁልጊዜ አመልክሃለሁ ደግሜ ደግሜ ባነሳህ እኔስ መች ጠግባለሁ የነፍሴ ንጉሥ ነህ አንተ የሕይወቴ መሪ የፍጥረት አብ ጌታ ለዘለዓለም ነዋሪ አዝ፦ እኔ እገረማለሁ (3x) ፊትህን እያየሁ እኔስ እደነቃለሁ (3x) ማዳኑን እያየሁ ሃሌሉ ሃሌሉያ ልዘምር ልዘምር ሥምህን ላክብር ልዘምር ልዘምር ጌታዬ ላክብር በገናን ልደርድር በፊትህ ሥምህን ልቀድስ ጣቶቼን ዘመቻ ያስተማርካቸው አንተ ነህ ኢየሱስ በክብር ላይ ክብር ይጨመርልህ በሰማይ በምድር አንተን አጣ የሚመስልህ አዝ፦ እኔ እገረማለሁ (3x) ፊትህን እያየሁ እኔስ እደነቃለሁ (3x) ማዳኑን እያየሁ ሃሌሉ ሃሌሉ-ያ ልዘምር ልዘምር ሥምህን ላክብር ልዘምር ልዘምር ጌታዬ ላክብር በነጋ በጠባ ከውስጤ ምሥጋና ይፈልቃል ያረክልኝ ተነግሮ ተዘምሮ መች ያልቃል አንተ ነህ እንጂ ለእኔ ክብሬ ሌላ ክብር የለኝ ከኃጢአት አጥበህ ቀድሰህ ሥም ያወጣህልኝ አዝ፦ እኔ እገረማለሁ (3x) ፊትህን እያየሁ እኔስ እደነቃለሁ (3x) ማዳኑን እያየሁ ሃሌሉ ሃሌሉ-ያ ልዘምር ልዘምር ሥምህን ላክብር ልዘምር ልዘምር ጌታዬ ላክብር
ኢየሱስዬ ምን ልበልይ ከጨለማ ያወጣሄኝ እወድዳለሁ ለዘላለም አንተ ፍቅር ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ በጣም እወድሀለሁ በኢየሱስ ደም አስተማሪዬነህ በእውነት የእውነት ጌታ በፀጋው ያትረፍርፍህ ።ዘር ማንዘርህ ይባረክ : ስላንተ እንዲሁም በሁሉ ነገራችሁ ኢየሱስን ለምታሳዩ ስለናንተ መንፈስ ቅዱስን አመሠግናለሁ።
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ቸርነት እገረማለሁ እኔ ይገረማለሁ🧎♀️🧎♀️🧎♀️🧎♀️🧎♀️🧎♀️🧎♀️🙌🙌🙌🙌🙌
ድንቁ እየሱስ በልባችን ይህን ብርሃን ያበራ ስሙ ይባረክ ሃሌሉያ አጉዬ አንተ ከክብር ወደ ክብር እየለመለምክ ኑርልን❤❤❤
እሄኑን መዝሙር ስሰማ ልቤ 💗መስርት ይጀምራል በደንብ መተንፍስ እችላለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ መጋቢ አጉዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤
አሜን አሜን አሜን ዘመነ ይባረክ ተባረክ ዘመነ ይባረክ ተባረተ መግባት በኢየሱስ ደም የተባረከ
እየሱስ ክርስቶስ የከፈለልንን ድንቅ ማዳን ከፍ አርጎ የሚያሳይ ሁሌም ዘወትር ልሰማዉ የምሻው ዝማሬ አገኘው ተባረክልን
ኡኡኡፊፊፊፊ የእኔ እየሱስ ምን አይነት ድንቅ አባት ነክ ❤❤❤❤እኔ እግርማለሁኝ እደነቃለሁኝ ❤❤ምህረትህን ፍቅርክ ቸርነትህን እያየሁኝ❤
ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚጠራ አየሱስ ! ስሙ ይባረክ
አሜን የኔ ጌታ ተባረክ የምታስገርም የምታስደንቅ አንተ ብቻ ነህ ሁሉን የምትችል አምላክ ተባረክ!!!!ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድም አገኘው ይደግ ይጠብቅህ ያንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅ
ከዘመን እስከ ዘመናት ለዘላለም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን !!!
እኔ እገረማለሁ እደነቃለሁ ማዳኑ እያየሁ ❤❤❤
ፓስተር ጥበቡ ወርቅዬም በዚህ መዝሙር ኣስደምሞናል🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ፥ በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው። መጽሐፍ ዳዊት 145:18
ምን ደስ የሚል አምልኮ ነው አጉ እና መዘምራኖች ተባረኩ
ተባረክልኝ በመዝሙርህ በጣም ተባርኬልሁ ስለጥበቃው ስለ መሪነቱ ስለ መዳኑ አሜን
ይሄንን መዝሙር በጣም እንድወደው እና ሁሌ እንድዘምረው ያደረገኝ ጥበቡ ወርቂዬ ነው። ጥቤ ተባረክ
Me to😇😍😊
እኔም 😊❤
አረ ጥበቡ ትላንት ነው እኮ የዘመረው
እኔም ❤
🙏በጣም
የህወት መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ኢየሱስ ፓስተር አጌኑ ልዩ ሰው ነው እኔስ እገራማለሁ እደነቃለሁ መዳኑን እያያሁ የኢየሱስንክብር ለእርሱ የኢየሱስን የመዳኑን እውነት በሰዎች ሕይወት ላይ በእውነት እንድገለጥ እያደረጉ ስላሉ ከልብ እጅግ እናመሰግኖታሌን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ኖሩ ጸጋ ይብዝሎት
ፖስተሪዬ ዘመንህን ህይወትህን ሁሉ ለጌታ የሰጠህ የትውልድ መምህረ ነህ ተባረክልኝ የኔ አባት
ከአፌ የማይጠፋ መዝሙር እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው አሜን❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉😭😭😭😍😍😍😍
የእግዚአብሔር መሆን ምንኛ መታደል ነው! ኦ! ጌታ ሆይ ተባረክ❤
የህይወት ምንጭ ኢየሱስ
በእዉነት ደግሜ ደገግሜ ስለ አንተና ስለ ማሰዮቹ እግዚአብሐር አመሰግነለሁ ቡሩከን ነቹ ሰምቼ የመያስጠግብ ነዉ❤❤❤❤
አገኘው ይደግን ከልጅነቴ ጀምሮ ሳደምጠው ነው ያደግኩት ተባረክ ወንድሜ
ሁሉንም አሰረሰቶ ወደ ላይ ወደ ሰማይ ብቻ የሚየሰመለክት መዝሙር ❤😍🥰😘በተለይ በጠዋት ይህን ስሰማ ደስተኛ ሆኜ ነዉ የምውለው
አሜን እኔ እግርማለሁኝ እደነቃለሁኝ አሜን ኢየሱስ አሜን ኢየሱስ ሀሉያሃ አሜንን ኡኡኡኡ ፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤😢😢❤️❤️❤️😘😘😘😘🙏🙏👏👏🙌🙌🥺
አሜን አሜን አሜንበምህረቱን በቸርነቱ ዕለት ዕለተ ለሚያስገርመን እግዚአብሔር ይባረክእግዚአብሔር ይባርኮት ♥
የምንወድህ በረከታችን ነህ
🙏🙏👍👍
ተባረክ ተባረክ ህይወት ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ መዝሙርህ የዛሬ 28 ዓመት ሰመሰቼ ህይወቴን ለጌታ የሰጠሁኝ ነኝ ዛሬም እንደ ኣዲስ ስሰማዉ ይባርከኛል መንፈሴም ይረካብሃል መፈጠርህ ለዚህ ነው በሰማይም የምትዘምር ያድርግህ ❤❤❤❤❤
Kyitohli maltenwo? 28 Amate ❤ Egezaberi yemasigeni
Ehen mezmur be tibebu werkiye mknyat new bedenb yesemahut betam konjo zmare new
🎉❤❤🎉
አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንህ ይባርህበዝማሬዎችህ ተባረኬ ተፅናንቼ የጌታ ፊት እንድፈልግ ጉልበት ሆኖኛል በባአድ ሀገር ዝማሬዎችህ ደጋግሜ ነው የምሰማቸው ከጉኔ የኔ የምለው ሰው የለኝም ኢየሱስ ሁሌ አኔጋር እንዳለ ይሰማኛል ክብር ሁሉ ለልኡሉ በዙፍኑ ላለው ለሱ ብቻ ይሁን
እኔስ እገረማለሁ ማዳኑን፣ጸጋውን ፣ፊትህን እያየሁ ❤❤❤❤❤❤❤ ተመስገን ክበርልኝ የሱስዬ ተባረክልኝ
ጸጋ ነው አሁንም ይብዛልክ
...የነብሴ ንጉስ ነህየሕይወቴ መሪ!!እንስ እገረማለው ማዳኑን እያየሁ❤God Blesss you more Aguye❤
ለምልምልን በረከታችን
አጉዬ ተባረክ ብዙ አርቲስቶች እና ዘፋኞች የተነኩበት ዝማሬ ነው ፀጋውን ከዚህ በላይ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ይጨማምርልህ ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
❤❤❤ አጉዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለጌታ መኖርስ ልክ እንዳንተ ❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት ሃሌ ሉያ ኢገርማለዉ
እኔ እገረማለሁ እገረማለሁ ማዳኑን እያየው😢😢😢😢😢❤❤❤
አገኘሁ ይደግ እግዚአብሄር ለአገልግሎት የመረጠህ ብሩክ ወንድሜ:: 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽
ቃላት የለኝም ከመገረም ውጪ ተባረክ ተባርክ የእግዚሐቤሄር ልጅ ጌታ እየሱስ ከሀጢያት አጥበ ቀድሰ ሰም የውጣህልኝ ክብር ክብር ክብር ክብርክብር ይሁንል
Yes Lord, Jesus! Nothing amazes me than your wonderful love to all mankind. What an amazing grace!
የተባረከ ልብ !
Sewu yemichohew lemuzikaw new lemezmuru new ene lemuzikaw yemeselegnal
Agehnehu yideg kal yelegnm wngel yemsrachun adrash
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዘንህ ይባረክ🙏🙏🙏
የተወደድክ የተባረክ ድንቅ ፓስተር ዘማሪ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤😂
አሜን አሜን📖📖📖🙋🙋🙋🙋
የነፍሴ ንጉሥ ኢየሱስ የህይወቴ መሪ አሜን 😭😭
ተባረክ ሁሌምየአንተ መዝሙሮች የሚደነቁ ናቸዉ❤❤❤
Anten say lbe haset yadergal egzabhew fegeg kemibachew sew andu neh tebarek
ዋው በጣም የምያደነቅ ውድ አገልጋይ ተባረክ ክፉ አይንካክ
Aguye❤❤❤❤
Zemari agegnehu yideg bante mezmurich wede geta metaw ...agegnehu zemari bicha sayhon ye wengel sebaki new be mezmurochu
Amene Amene 💓
ደንቅ መዝሙር ተባርከንበታል
Lezeh mezemur Tebabu warkeya nebse zerabete.
Ewnet new amlakachin erasu yemigerm amilak new!!!❤
አንተ ወደምድር ስትመጣ ለዚህ purpuse ነዉ። ለዚህ ጌታ ዘምርለት እዉነተኛ አምልኮ ዘመን የማይሽረዉ ይህ ነዉ ዘመን ህ ይባረክ
tebarek
አጉዬ የተወደድክ በእውነት እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ። ሕይወትክም ዝማሬዎችም ጌታን ስለሚያወሩ🙏🙏
አሜን አሜን አሜን. 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🩷
ወንድማለም በጣም እንወድሃለን!!!!
አጉዬ ፀጋውን እንደካባ ያለበሰህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ።❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ 😢😢😢
የህይወት ምንጭ እየሱሳችን ላልቀመሱህ እንዲቀምሱህ ጩኸቴ ነው
አንተ የምድራችን በረከት ነህ አጉ በዝማሬዎችህ ተባሪኬያለሁ
How would be luckier than a person whose soul is committed to worship the living God through Christ ....
Bruk ye egziabhiar sew geta anten sleseten smu ytbareke yhun enwedhalen
Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ❤️❤️
ለብዙዎች የመፅናናት በጌታ የመደነቅ እና ወደ እግዚአብሔር መንግስት ለመምጣት ምክንያት የሆነ መዝሙር ነው ወንድም አገኘሁ ይደግ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜንን አሜንን አሜንን
አቤት የጌታ ፀጋ ግን! እንዴት ድንቅ ነው! አጉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ጌታ ይባረክ
ልብ የሚነካ መዝሙር ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወንድማችን አገኘሁ የእግዚአብሔር ማዳን በእየሱሰ ሥራ በእውነቱ የሚያስገርም ነውና። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን!
ጌታ እድሜ ይጨምርልክ ❤
Egzabher yibark Nuriln enwadhalen agengaw
Zemeneh yilemlem aguye
አሜንን አሜንን ተባረክ🙌
Amen,tebrki❤❤❤❤❤
ደስ አለኝ ይሄንን ስሰማ አጌ ተባረክ
Amen hallelujah praise God.
አገኘው የኔ በረከት በብዙ ዝማሬዎችህ የተፅናናሁኝ የተፈወስኩ ሰው ነኝ እየለመለምክ ኑርልኝ ❤ 🙏
አጉዬ አንተ የምድር በረከት ነህ
አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ❤❤❤
0pp
th-cam.com/video/Lq0FTCnFzkw/w-d-xo.html
😂aguye temchetogial
Daniel Kass
@@ieufjfjdu😊
አጉዬ ለዘላለም የምንገረምበት የክርስቶስ ብርሃን ማሳያችን!!!!
ይሄንን ዝማሬ የሰጠህ አምላክ ይባረክ ፥ የ ህይወት ምንጭ እየሱስ።
th-cam.com/video/Lq0FTCnFzkw/w-d-xo.html
በዚህ መዝሙር አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ስንቴ በመንፈስ ቅዱስ ቀጥጥር ስር ሁኜ አለቀስኩ አንተነሀ እንጂክብሬ ሌላ ክብር የለኝኢሱሴ
እንጃ ብቻ ሁሌ ይህን መዝሙር ስሰማ ውስጤ በሀሴት ይሞላል ❤❤❤😞🙏🙏🙏
th-cam.com/video/Lq0FTCnFzkw/w-d-xo.html
በእውነቱ በዚህ መዝሙር አራት ለሊቶችን ሥራ እያደርኩ ሳመልክበት ሰነበትኩ በሰማሁት ቁጥር እንደገና እንድሰማው መንፈሴ ይቀጣጠል ነበር ጌታ ይባርክህ እኔና ቤተሰቤ እንወድሃለን ይህ መዝሙር አለምን አስርሰቶ የሚመጣውን ያስናፍቃል የሚጠብቀንን ታላቅ የደስታ ጊዜና ጨለማን ለዘልአለም ወደማናይበት እና ብርሃኗ ክርስቶስ ወደሆነላት አገር ያስገሰግሳል ጌታ አንተንና ያንተ የሆኑትን ይባርክ ይጠብቅ ተባረክ!!!!! ያንይባርክህ
እገረማለሁ እግዚአብሔር ክብርህን እያየሁ ያደረክልኝን ድንቅ እና ተዓምራትን እያየሁ ጌታ ሆይ ክብርን ጠቅልለህ ውሰድ
የሕይወት ምንጭ ኢየስስ መቸም የመይነጥፍ የዘላለም ጌታ ይባርክህ ውንድማችን ዘማሪ ፖስተረ አገኘሁ ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ሲመጣ የምንዘምረው መዝሙር አሜን በሉ እስቲ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤
የህይወት ምንጭ እየሱስ አልፋ ና ኦሜጋ ስምህ ይባረክ....ድንቅ ዝማሬ
ልበ ብርሀን የእግዚአብሄር መገኘት ያለበት ዝማሬው መልዕክቱ ዘመን ተሸጋሪነቱ ልብን ስርስር አድርጎ የሚገባ እግዚአብሄር እናንተን እንደ ቅሬታ ባያስቀርልን የዘመኑ ነገር መዝሙር እንድጠላ ሚያደርጉን ዕይንቶችን ባየንበት ……….የተባረከ መዝሙር የእግዚአብሄር መገኘት ዘመንህ ይለምልም ለበረከት ሁን እንወድሀለን፡፡
እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚያስገርም ሁሉም ነገር ይሰለቻል…….
የሕይወት ምንጭ ኢየሱስ ሁልጊዜ አመልክሃለሁ
ደግሜ ደግሜ ባነሳህ እኔስ መች ጠግባለሁ
የነፍሴ ንጉሥ ነህ አንተ የሕይወቴ መሪ
የፍጥረት አብ ጌታ ለዘለዓለም ነዋሪ
አዝ፦ እኔ እገረማለሁ (3x) ፊትህን እያየሁ
እኔስ እደነቃለሁ (3x) ማዳኑን እያየሁ
ሃሌሉ ሃሌሉያ
ልዘምር ልዘምር ሥምህን ላክብር
ልዘምር ልዘምር ጌታዬ ላክብር
በገናን ልደርድር በፊትህ ሥምህን ልቀድስ
ጣቶቼን ዘመቻ ያስተማርካቸው አንተ ነህ ኢየሱስ
በክብር ላይ ክብር ይጨመርልህ
በሰማይ በምድር አንተን አጣ የሚመስልህ
አዝ፦ እኔ እገረማለሁ (3x) ፊትህን እያየሁ
እኔስ እደነቃለሁ (3x) ማዳኑን እያየሁ
ሃሌሉ ሃሌሉ-ያ
ልዘምር ልዘምር ሥምህን ላክብር
ልዘምር ልዘምር ጌታዬ ላክብር
በነጋ በጠባ ከውስጤ ምሥጋና ይፈልቃል
ያረክልኝ ተነግሮ ተዘምሮ መች ያልቃል
አንተ ነህ እንጂ ለእኔ ክብሬ ሌላ ክብር የለኝ
ከኃጢአት አጥበህ ቀድሰህ ሥም ያወጣህልኝ
አዝ፦ እኔ እገረማለሁ (3x) ፊትህን እያየሁ
እኔስ እደነቃለሁ (3x) ማዳኑን እያየሁ
ሃሌሉ ሃሌሉ-ያ
ልዘምር ልዘምር ሥምህን ላክብር
ልዘምር ልዘምር ጌታዬ ላክብር
ኢየሱስዬ ምን ልበልይ ከጨለማ ያወጣሄኝ እወድዳለሁ ለዘላለም አንተ ፍቅር ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ በጣም እወድሀለሁ በኢየሱስ ደም አስተማሪዬነህ በእውነት የእውነት ጌታ በፀጋው ያትረፍርፍህ ።ዘር ማንዘርህ ይባረክ : ስላንተ እንዲሁም በሁሉ ነገራችሁ ኢየሱስን ለምታሳዩ ስለናንተ መንፈስ ቅዱስን አመሠግናለሁ።
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ቸርነት እገረማለሁ እኔ ይገረማለሁ🧎♀️🧎♀️🧎♀️🧎♀️🧎♀️🧎♀️🧎♀️🙌🙌🙌🙌🙌
ድንቁ እየሱስ በልባችን ይህን ብርሃን ያበራ ስሙ ይባረክ ሃሌሉያ አጉዬ አንተ ከክብር ወደ ክብር እየለመለምክ ኑርልን❤❤❤
እሄኑን መዝሙር ስሰማ ልቤ 💗መስርት ይጀምራል በደንብ መተንፍስ እችላለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ መጋቢ አጉዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤
አሜን አሜን አሜን ዘመነ ይባረክ ተባረክ ዘመነ ይባረክ ተባረተ መግባት በኢየሱስ ደም የተባረከ
እየሱስ ክርስቶስ የከፈለልንን ድንቅ ማዳን ከፍ አርጎ የሚያሳይ ሁሌም ዘወትር ልሰማዉ የምሻው ዝማሬ አገኘው ተባረክልን
ኡኡኡፊፊፊፊ የእኔ እየሱስ ምን አይነት ድንቅ አባት ነክ ❤❤❤❤እኔ እግርማለሁኝ እደነቃለሁኝ ❤❤ምህረትህን ፍቅርክ ቸርነትህን እያየሁኝ❤
ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚጠራ አየሱስ ! ስሙ ይባረክ
አሜን የኔ ጌታ ተባረክ የምታስገርም የምታስደንቅ አንተ ብቻ ነህ ሁሉን የምትችል አምላክ ተባረክ!!!!
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድም አገኘው ይደግ ይጠብቅህ ያንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅ
ከዘመን እስከ ዘመናት ለዘላለም እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን !!!
እኔ እገረማለሁ እደነቃለሁ ማዳኑ እያየሁ ❤❤❤
ፓስተር ጥበቡ ወርቅዬም በዚህ መዝሙር ኣስደምሞናል🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ፥ በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው። መጽሐፍ ዳዊት 145:18
ምን ደስ የሚል አምልኮ ነው አጉ እና መዘምራኖች ተባረኩ
ተባረክልኝ በመዝሙርህ በጣም ተባርኬልሁ ስለጥበቃው ስለ መሪነቱ ስለ መዳኑ አሜን
ይሄንን መዝሙር በጣም እንድወደው እና ሁሌ እንድዘምረው ያደረገኝ ጥበቡ ወርቂዬ ነው። ጥቤ ተባረክ
Me to😇😍😊
እኔም 😊❤
አረ ጥበቡ ትላንት ነው እኮ የዘመረው
እኔም ❤
🙏በጣም
የህወት መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ኢየሱስ ፓስተር አጌኑ ልዩ ሰው ነው እኔስ እገራማለሁ እደነቃለሁ መዳኑን እያያሁ የኢየሱስን
ክብር ለእርሱ የኢየሱስን የመዳኑን እውነት በሰዎች ሕይወት ላይ በእውነት እንድገለጥ እያደረጉ ስላሉ ከልብ እጅግ እናመሰግኖታሌን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ኖሩ ጸጋ ይብዝሎት
ፖስተሪዬ ዘመንህን ህይወትህን ሁሉ ለጌታ የሰጠህ የትውልድ መምህረ ነህ ተባረክልኝ የኔ አባት
ከአፌ የማይጠፋ መዝሙር እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው አሜን❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉😭😭😭😍😍😍😍
የእግዚአብሔር መሆን ምንኛ መታደል ነው! ኦ! ጌታ ሆይ ተባረክ❤
የህይወት ምንጭ ኢየሱስ
በእዉነት ደግሜ ደገግሜ ስለ አንተና ስለ ማሰዮቹ እግዚአብሐር አመሰግነለሁ ቡሩከን ነቹ ሰምቼ የመያስጠግብ ነዉ❤❤❤❤
አገኘው ይደግን ከልጅነቴ ጀምሮ ሳደምጠው ነው ያደግኩት ተባረክ ወንድሜ
ሁሉንም አሰረሰቶ ወደ ላይ ወደ ሰማይ ብቻ የሚየሰመለክት መዝሙር ❤😍🥰😘በተለይ በጠዋት ይህን ስሰማ ደስተኛ ሆኜ ነዉ የምውለው
አሜን እኔ እግርማለሁኝ እደነቃለሁኝ አሜን ኢየሱስ አሜን ኢየሱስ ሀሉያሃ አሜንን ኡኡኡኡ ፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤😢😢❤️❤️❤️😘😘😘😘🙏🙏👏👏🙌🙌🥺
አሜን አሜን አሜን
በምህረቱን በቸርነቱ ዕለት ዕለተ ለሚያስገርመን እግዚአብሔር ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርኮት ♥
የምንወድህ በረከታችን ነህ
🙏🙏👍👍
th-cam.com/video/Lq0FTCnFzkw/w-d-xo.html
ተባረክ ተባረክ ህይወት ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ መዝሙርህ የዛሬ 28 ዓመት ሰመሰቼ ህይወቴን ለጌታ የሰጠሁኝ ነኝ ዛሬም እንደ ኣዲስ ስሰማዉ ይባርከኛል መንፈሴም ይረካብሃል መፈጠርህ ለዚህ ነው በሰማይም የምትዘምር ያድርግህ ❤❤❤❤❤
Kyitohli maltenwo? 28 Amate ❤ Egezaberi yemasigeni
Ehen mezmur be tibebu werkiye mknyat new bedenb yesemahut betam konjo zmare new
🎉❤❤🎉
አሜን አሜን አሜን
ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንህ ይባርህ
በዝማሬዎችህ ተባረኬ ተፅናንቼ የጌታ ፊት እንድፈልግ ጉልበት ሆኖኛል በባአድ ሀገር ዝማሬዎችህ ደጋግሜ ነው የምሰማቸው ከጉኔ የኔ የምለው ሰው የለኝም ኢየሱስ ሁሌ አኔጋር እንዳለ ይሰማኛል ክብር ሁሉ ለልኡሉ በዙፍኑ ላለው ለሱ ብቻ ይሁን
th-cam.com/video/Lq0FTCnFzkw/w-d-xo.html
እኔስ እገረማለሁ ማዳኑን፣ጸጋውን ፣ፊትህን እያየሁ ❤❤❤❤❤❤❤ ተመስገን ክበርልኝ የሱስዬ ተባረክልኝ
ጸጋ ነው አሁንም ይብዛልክ
...የነብሴ ንጉስ ነህ
የሕይወቴ መሪ!!
እንስ እገረማለው ማዳኑን እያየሁ❤
God Blesss you more Aguye❤
ለምልምልን በረከታችን
አጉዬ ተባረክ ብዙ አርቲስቶች እና ዘፋኞች የተነኩበት ዝማሬ ነው ፀጋውን ከዚህ በላይ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ይጨማምርልህ ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
❤❤❤ አጉዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለጌታ መኖርስ ልክ እንዳንተ ❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት ሃሌ ሉያ ኢገርማለዉ
እኔ እገረማለሁ እገረማለሁ ማዳኑን እያየው😢😢😢😢😢❤❤❤
አገኘሁ ይደግ እግዚአብሄር ለአገልግሎት የመረጠህ ብሩክ ወንድሜ:: 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽
ቃላት የለኝም ከመገረም ውጪ ተባረክ ተባርክ የእግዚሐቤሄር ልጅ ጌታ እየሱስ ከሀጢያት አጥበ ቀድሰ ሰም የውጣህልኝ ክብር ክብር ክብር ክብርክብር ይሁንል
Yes Lord, Jesus! Nothing amazes me than your wonderful love to all mankind. What an amazing grace!
የተባረከ ልብ !
Sewu yemichohew lemuzikaw new lemezmuru new ene lemuzikaw yemeselegnal
Agehnehu yideg kal yelegnm wngel yemsrachun adrash
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዘንህ ይባረክ🙏🙏🙏
የተወደድክ የተባረክ ድንቅ ፓስተር ዘማሪ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤😂
አሜን አሜን📖📖📖🙋🙋🙋🙋
የነፍሴ ንጉሥ ኢየሱስ
የህይወቴ መሪ አሜን 😭😭
ተባረክ ሁሌምየአንተ መዝሙሮች የሚደነቁ ናቸዉ❤❤❤
Anten say lbe haset yadergal egzabhew fegeg kemibachew sew andu neh tebarek
ዋው በጣም የምያደነቅ ውድ አገልጋይ ተባረክ ክፉ አይንካክ
Aguye❤❤❤❤
Zemari agegnehu yideg bante mezmurich wede geta metaw ...agegnehu zemari bicha sayhon ye wengel sebaki new be mezmurochu
Amene Amene 💓
ደንቅ መዝሙር ተባርከንበታል
Lezeh mezemur Tebabu warkeya nebse zerabete.
Ewnet new amlakachin erasu yemigerm amilak new!!!❤
አንተ ወደምድር ስትመጣ ለዚህ purpuse ነዉ። ለዚህ ጌታ ዘምርለት እዉነተኛ አምልኮ ዘመን የማይሽረዉ ይህ ነዉ ዘመን ህ ይባረክ
tebarek
አጉዬ የተወደድክ በእውነት እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ። ሕይወትክም ዝማሬዎችም ጌታን ስለሚያወሩ🙏🙏
አሜን አሜን አሜን. 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🩷
ወንድማለም በጣም እንወድሃለን!!!!
አጉዬ ፀጋውን እንደካባ ያለበሰህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ።❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ 😢😢😢
የህይወት ምንጭ እየሱሳችን ላልቀመሱህ እንዲቀምሱህ ጩኸቴ ነው
አንተ የምድራችን በረከት ነህ አጉ በዝማሬዎችህ ተባሪኬያለሁ
How would be luckier than a person whose soul is committed to worship the living God through Christ ....
Bruk ye egziabhiar sew geta anten sleseten smu ytbareke yhun enwedhalen
Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ❤️❤️
ለብዙዎች የመፅናናት በጌታ የመደነቅ እና ወደ እግዚአብሔር መንግስት ለመምጣት ምክንያት የሆነ መዝሙር ነው ወንድም አገኘሁ ይደግ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜንን አሜንን አሜንን
አቤት የጌታ ፀጋ ግን! እንዴት ድንቅ ነው!
አጉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ