Egzihabher Aleh - "እግዚአብሔር አለ " የአቶ ካሳ ቤተሠብ መዘምራን (JOSSY KASSA ) New 2021 (Official Video )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4.2K

  • @yosefkassajossykassaoffici1565
    @yosefkassajossykassaoffici1565  3 ปีที่แล้ว +2938

    ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ
    ዘላለም የሚኖር የከበረ
    ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    ምስጋናውም ብዙ ብዙ ነው

    እግዚአብሔር አለ
    ከእኔ ጋራ አለ እየሱስ አለ
    ወጀብ ማእበሉ ሲነሳ
    ችግር ፈተናው ሲበዛ
    ሲጨላልምም ነገሩ
    ሁኔታዎችም ሲያስፈሩ
    ለተጨነቁት ሚራራ
    የሱስ አለ አለ ከእኔ ጋራ
    ያስደነገጠኝ በሙሉ
    ፀጥ አለ ወጀብ ማዕበሉ
    ከእስትንፋሴ ይልቅ ይቀርበኛል ለኔ
    የሩቄ አይደለም አጠገቤ
    ከእኔ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል
    በእኔ እና በቤቴም ይመለካል
    ጦሳይ ታናራዴስ ዴስ
    የሱሲ ዴስ
    ሀሌሉያ

    • @wengelkenea6154
      @wengelkenea6154 3 ปีที่แล้ว +23

      Amen yosefiye egziabher yibarikachu

    • @genethabtay4411
      @genethabtay4411 3 ปีที่แล้ว +10

      አሜን አሜን አሜን

    • @tututube7062
      @tututube7062 3 ปีที่แล้ว +48

      ጦሳይ ታናራ ዴሰ ዴሰ የሱሲ
      ጦሳይ ኑናራ ዴሰ ዴሰ የሱሲ
      ጦሳይ ኡባራ ዴሰ ዴሰ ሀሹ ሀሹ ሀሹ ወላይታኛ በጣም አሳጥራችሁ ትንሽ በታረዝሙ ደስ ይላል ተባረኩልኝ እኔ ግጥም እጽፈዋለሁ❤❤❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏

    • @bekiyqueenyoutube5060
      @bekiyqueenyoutube5060 3 ปีที่แล้ว +13

      Teberakulign

    • @yttube7392
      @yttube7392 3 ปีที่แล้ว +25

      ከእሰትንፋሴ፡ይልቅ፡ይቀርበኛል ለኔ
      የሩቄ አይደለም አጠገቤ🙌
      ከእኔ፡ጋር፡ያለው፡ከሁሉም፡ይበልጣል።
      በእኔና፡ቤቴ፡ይመለካል🙌
      አሜን!!!!

  • @metykasu
    @metykasu 8 หลายเดือนก่อน +84

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደስ የሚል መዝሙር ነው ዮሴፍ እኔ ከልጅነቴ በጣም የምወድክ ዘማሪነክ ተባረክ አዎ እግዝአብሄር አለ

  • @Temesgenmarkos0757
    @Temesgenmarkos0757 3 ปีที่แล้ว +1205

    ኸረ ኡኡኡኡኡኡ ምን አይነት ነገር ነዉ አልቅሼ ሞትኩኝ .....እግዚአብሔር በዙፋኑ ዛሬም አለ የተባረከ ቤተሰብ......ጆሲዬ አንተ እኮ ልዩ ነህ ለቤተሰብህ ያለ ፍቅር ........ላንተም የራስህ የሆነ ቤተሰብ ቶሎ አቋቁም .......ቶሎ መስርት ከልጆችህ ጋር ደግሞ ዘምርልን...In Jesus mighty name ፈትቼሃለዉ.....😂🙏🏾

    • @yosefkassajossykassaoffici1565
      @yosefkassajossykassaoffici1565  3 ปีที่แล้ว +181

      Hahahha temuyeeee eskezare asrehegn nebera Eshe tefetichalew beka

    • @mogesmtube8104
      @mogesmtube8104 3 ปีที่แล้ว +11

      @@yosefkassajossykassaoffici1565 hhhh yes amen

    • @KhadijaKhadija-li5bc
      @KhadijaKhadija-li5bc 3 ปีที่แล้ว +15

      @@yosefkassajossykassaoffici1565 ክክክክ ደስ ስቱሉ

    • @GlobalEnglishWorld
      @GlobalEnglishWorld 2 ปีที่แล้ว +18

      አሜን!
      ተመስገን ማርቆስ።
      መገፋት መሰደዴ ወደግብፅም መውረዴ
      ወዶኝ ነው ያደረገው አላማ በኔ ስላለው።
      የሚለው መዝሙርህን ስሰማ ልቤ ይነካል።

    • @eyobedpetros9048
      @eyobedpetros9048 2 ปีที่แล้ว +12

      Send you big hug and love Temie and Josii . 🙏🏼❤️🌻

  • @sabakasaye2749
    @sabakasaye2749 3 ปีที่แล้ว +516

    ይንን ቤተሰብ የመሠረተ ደግሞም ለኛ የሠጠ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ!

  • @helenlove4359
    @helenlove4359 ปีที่แล้ว +72

    የእውነት ደስ የሚል መዝሙር ነው እኔ ኦርቶዶክስ። ነኝ ግን በመዝሙሩ ሁሉጊዜ አለቅሳለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ አጥንትንየሚለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር አለ አለ❤❤❤❤❤❤❤

    • @atnafuharo1575
      @atnafuharo1575 7 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር እኮ አንድ ነው ልቡ ለእግዚአብሔር የተማረከ ሰው ዶክትሪን አይገድበውም። እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ስልኬና ላፕቶፔ ላይ ብዙ የኦርቶዶክስ መዝሙሮችና ስብከቶች አሉኝ።

    • @dagmawiterbelo9688
      @dagmawiterbelo9688 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@atnafuharo1575ይገርማል እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለእግዚአብሔር ወይም ለክርስቶስ ኢየሱስ የተዘመሩ የጴንጤ ይሁን የማንም አዳምጣለሁ እኛ በሃይማኖት ብንከፋፈልም አንድ የሚያደርገን ስም አለ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ። የእግዚአብሔር ፍቅር እኮ ሃይማኖት ቦታ አይገድበዉም እግዚአብሔር ንጹሕ ልብ ነዉ የሚፈልገዉ 😥

    • @mema197725
      @mema197725 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳንቺ ነኝ እውነት ግን ጌታን ልቀበል ነው ❤

    • @molmalgigi9757
      @molmalgigi9757 หลายเดือนก่อน

      ዮርቶደክስ ነኝ ማሌት ምንማሌት ነዉ እግዝኣብሄር ቅን ልብ ነዉ የሚያስፈልገዉ ማንም ሁን ማንም ማህበር ተደራጅ እግዛብሄር ኣንድ ነዉ ፡ኣምልኮና ምስጋና ለሱ ብቻ ይሁን

  • @ruthmekonnen7979
    @ruthmekonnen7979 3 ปีที่แล้ว +470

    እግዚያብሄር የለም በሚል ትውልድ መካከል የእግዚያብሄርን መኖር ማወጅ እንዴት ደስ ይላል..praise God

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ 3 ปีที่แล้ว +242

    እናንተ አባት በህይወታቸው እያሉ አብሮ ጌታን ማምለክ መቻል መታደል ነው

    • @Souheil-nj9rm
      @Souheil-nj9rm 3 ปีที่แล้ว

      Ewunet new ! ! ! ! Enkuwan geta redachihu des yilal ! ! ! !

    • @rediettamirat-b6d
      @rediettamirat-b6d 17 วันที่ผ่านมา

      Kelal yimeslal enji metadel new ❤

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +836

    ጌታ ኢየሱስ ምን አይነት የሚባርክ መዝሙር ነው 😱 😱😱....!!!! ገና እንደሰማሁት ነው ውስጤ የተነካው የእውነት ስሜቴ ሳይሆን መንፈሴ ተነክቶበታል በዚ ዝማሬ...!!!! ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ የተባረከ ቤተሰብ የእውነት ተባረኩ.....!!!!🙏🙏🙏🙏 👏💎🥁🎻🙌🎷🎼🎹🎺🙏🙏🙏🤗🤗🤗❤

    • @yosefkassajossykassaoffici1565
      @yosefkassajossykassaoffici1565  3 ปีที่แล้ว +73

      surayeeeee my bro bless you more

    • @-Tarik814
      @-Tarik814 3 ปีที่แล้ว +9

      ልዩ ዝማሬ ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይበርካቸው

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +28

      @@yosefkassajossykassaoffici1565 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጆሲዬ የእውነት በጣም ነው የተባረኩት በጣም ተባረኩልኝ ...!!!🙏🙏🙏🤗🤗

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +16

      @@-Tarik814 አሜን ይባርካቸው ተባረኪ

    • @eshetazerefegn7348
      @eshetazerefegn7348 3 ปีที่แล้ว +3

      OMG What A Blessd Family
      I Wish A Member Of This Family I Swear!!!!!

  • @kibinsh
    @kibinsh ปีที่แล้ว +97

    ተጨንቄ በነበረኝ ጊዜ ይህ መዝሙር በውስጤ😢 መጥቶ ስዘምር ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከዛው ከመከራው ሁሉ አሳረፈኝ❤ አምላኬ

  • @esrwol3484
    @esrwol3484 2 ปีที่แล้ว +326

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!
    ኦርቶዶክሳዊ ወንድማቹ ነኝ

  • @hsbsbssn9084
    @hsbsbssn9084 3 ปีที่แล้ว +171

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሁሌም የድንግል ማርያም ልጅ ይከብር ይመስገን

  • @birhanudebela138
    @birhanudebela138 8 หลายเดือนก่อน +13

    ይህን መዝሙር ሳዳምጥ የናፈቀኝን ሰው ስለሚያስታውሰኝ ያስለቅሰኛል።
    እየሱስ ይባረክ❤❤

  • @MamusheRasta
    @MamusheRasta ปีที่แล้ว +24

    እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ያለው ሰው በጣም ታድሏል ❤❤❤ በላያቹ ላይ የእግዚአብሔር ሞገስ አለ ተባረኩ

  • @MimiMimi-wt3fn
    @MimiMimi-wt3fn 3 ปีที่แล้ว +635

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እውነት ይባርካል እግዚአብሔር አለ ተባርካቹ ቅሩ🙏🙏

    • @bethangel3806
      @bethangel3806 3 ปีที่แล้ว +12

      Yene konjo tebarki 😘💐

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 ปีที่แล้ว +4

      ሀሰተኛውን ክርስቶስ እንደሚያመልኩ ተረድተሽ ፀልይላቸው! ተታለዋል! አንቺ እራስሽ እንዳትሳሳች ተጠንቀቂ!

    • @tigistwerku7519
      @tigistwerku7519 3 ปีที่แล้ว +47

      @@ንፁህዘርበቀለ ሁሉም የራሱ መንገድ ትክክል ነው እግዚአብሔር አንድ ነው የምናመልክበት መንገድ ይለያይጂ ሰማይና ምድርን የዘረጋው አምላክ እግዚአብሔር አንድ ነው

    • @natanaelt8543
      @natanaelt8543 3 ปีที่แล้ว +5

      Blessed Family, Are they all siblings?

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 3 ปีที่แล้ว +17

      @@ንፁህዘርበቀለ እግዚአብሔር ምህረት ያርግልሽ

  • @kalkidanersawo8792
    @kalkidanersawo8792 11 หลายเดือนก่อน +19

    ሁሌ ሲጨንቀኝ ይሄን መዝሙር አስባለው እጽናናለሁ የተወደዳችሁ ጌታ ያስፋችሁ❤

  • @phoenixphoenix8868
    @phoenixphoenix8868 5 หลายเดือนก่อน +29

    I love Ethiopian worship. I am a black American and dint understand a word of it but my spirit understands this worship! I love it!

    • @azmerawwole
      @azmerawwole 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @samrawittadesse4728
      @samrawittadesse4728 29 วันที่ผ่านมา

      Ma dear 😘 it means God is alive and he's there for me despite the trials in this world

  • @Selukko
    @Selukko 3 ปีที่แล้ว +123

    እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን፡፡
    ተባረኩ!

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ፀሎቴን መለስለኝ ምህረቱ ብዙ ነውና ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለጨነቀን መፍትሄ የሌለው ለመስለን ነገር ሁሉ ሀያሉ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር አለ ❤😢 ዛሬም ማዳኑን አድረጎ አሳይኝ በድጋሚ እግዚአብሔር ይስማል በእርሱ ላይ የመታመንን መንፈስ ያብዛልን

    • @Eyob-qf4dv
      @Eyob-qf4dv 11 หลายเดือนก่อน +1

    • @mekdestesfaye275
      @mekdestesfaye275 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን 😢

    • @ayantuayantu6300
      @ayantuayantu6300 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤​@@Eyob-qf4dv

  • @biruktadese8263
    @biruktadese8263 ปีที่แล้ว +15

    ይህንን ቤተሰብ የመሠረታ እና ለእኛ የሰጠን አምላክ ይባረክ !! ጆሲዬ አንተም የራሲን ቤተሰብ አቋቁማ ከልጆች ጋር አምላክን እናመስግን❤❤❤

  • @HenokLulu-p9v
    @HenokLulu-p9v 3 วันที่ผ่านมา

    እግዝሔብሔር አለ ከሞት ያደነኝ ከከባድ ህመም ያዳነኝ። በዘመነ ሁሉ አልክደውም! እወዳችሀለሁ።❤❤❤

  • @ሰብለ-ዐ9ጠ
    @ሰብለ-ዐ9ጠ 3 ปีที่แล้ว +21

    እኔም ቤተሰቦቼ ለጌታ ተማርከው አብረን ጌታን የምና መልክ በት በዘመን ይናፍቀኛል💒💒💒
    የህይወት ቃል ያሰማልን ተባረኩ 🥰❤❤❤

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 3 ปีที่แล้ว +154

    ይህንን ዝማሬ የሰጣችሁ ጌታ ለዘላለም ይባረክ።

    • @merigeto6002
      @merigeto6002 3 ปีที่แล้ว

      😍👍

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว +2

      th-cam.com/video/NZ4Rnu03Zjw/w-d-xo.html

  • @daveabraha3274
    @daveabraha3274 ปีที่แล้ว +16

    ጌታ ኦይ ዝም ኣስባልከኝ ፡ስርህን ገረመኝ፡ በማበል እና ንፋስ እያሉ እየተደነቁ እንድይ ኣሉ ማነው እሱ ፡፡ ትላንትናም ዛርየም ለዘላለም እየሱስ ክርስቶስ ህያው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarikuGetachew-z5t
    @TarikuGetachew-z5t 5 หลายเดือนก่อน +10

    ጅማሬ የሌለው አስጀማሪ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው።መውጣቴ፤ መግባቴ፤መተንፈሴ፤ፀሀይ በምስራቅ ውጥታ በምዕራብ መግባቷ በጥቅሉ ፍጥረት ሩጫው ያላቆመው እግዚአብሔር ስላለ ነው!!!ተባረኩ 😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonastadesse1665
    @yonastadesse1665 3 ปีที่แล้ว +132

    ይሄንን ቤተሰብ አለመባረክ እንዴት ይቻላል ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ይሄው መዝሙሩን ከሰማሁ ጀምሮ ማቆም አልቻልኩም ድንቅ ዝማሬ የሚያስቀና ቤተሰብ ።

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም እኔም ታምሜ በከባድ ስቃይ ነኝ ፀልዩልኝ በጌታ

    • @KirebuealAdena
      @KirebuealAdena ปีที่แล้ว

      AE

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው 3 ปีที่แล้ว +26

    ወይኔኔኔኔ በየሱስም ምናይነት እሚባርክ መዝሙር ነው የጌታ ህልውና ይሸታል እኔ በጣም ተባርኬበታለው እውነተኛ አምልኮ ነው ተባረኩ ውይ ይልመድባቹ ደሞ❤❤❤

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NZ4Rnu03Zjw/w-d-xo.html

  • @MartieA-Cooking
    @MartieA-Cooking 3 ปีที่แล้ว +64

    ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ሁሌም ከእኛ ጋር ነው። ሀሌሉያ። አሜን። በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው። ጆሲ ቤተሰብህ እና ሁላችሁም በብዙ ተባረኩልን።

  • @abelwondmu1310
    @abelwondmu1310 5 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረኩ ሁሌም ጠላቴን በዚ መዝሙር አስፈራራበታለው. ውስጤን አድሳለው. በአምላኬ እጅግ እኮራለው. እኔ ምንም የሌለኝ እጅግ ታናሽ ልጁ ነኝ ግን guess what አግዚአብሄር አለ ከኔ ጋራ አለ እየሱስ አለ. አሜን

  • @yemiesa7925
    @yemiesa7925 3 ปีที่แล้ว +47

    እኔ እሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ደጋግሜ ነው የሰማው ውስጤ ይነካል አውነት ነው እግዚአብሔር አለ

  • @Luliak-v9t
    @Luliak-v9t ปีที่แล้ว +23

    I am Eritrean, i don't understand Ethiopian language very much, but i love yosief kasa mezmur. God bless Ethiopia and Eritrea.

  • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
    @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 3 ปีที่แล้ว +11

    ይሄ የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችው ይለምልም ድንቅ ነው ብቻ አቶ ካሳ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት የእርሶ የፍሬ ውጠት ነው ለኛም ተረፋችው!!!!!!!

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NZ4Rnu03ZjwL/w-d-xo.html

    • @besaalamayo2847
      @besaalamayo2847 3 ปีที่แล้ว

      www tebareku love this family

  • @AynadisAdmassu
    @AynadisAdmassu 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዮሲዪ ተባረክ ልጅ ሆነህ ሹሮሜዳ ሙሉ ወንጌል አውቅህአለሁ የናትህና ያባትህ ቸርች ማለት ነው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ እኔም አሁን እዛው ነኝ ያን የመከራ ዘመን የችግር ዘመን ያሳለፈ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ !!!!!!!!!!!!!
    መከራህን ትረሳውአለህ እንዳለፈ ውሃ ታስበዋለህ እዮብ11*16

  • @emusha
    @emusha 2 ปีที่แล้ว +65

    ከእስትንፋሴ ይልቅ ይቀርበኛል ለእኔ
    የሩቄ አይደለም አጠገቤ
    ከእኔ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል
    በእኔና በቤቴም ይመለካል
    እግዚአብሄር አለ አለ ከእኔ ጋራ አለ እየሱስ አለ
    ለምልሙልኝ ዘመናችሁ ይባረከ

  • @martawendim8705
    @martawendim8705 2 ปีที่แล้ว +88

    እኔ የድንግል ማርያም የመሰቀል ሰር የዓደራ ልጅ ነኝ ግን መዝሙሩን በጣም ነው የውደድኩት ፍጣሪ ይባርካችሁ

    • @take9336
      @take9336 ปีที่แล้ว +3

      Mine Ayinte negare now maryame bemasikle tasiklhaleche Eyakne endyihone

    • @tewoderossefisatarzan6300
      @tewoderossefisatarzan6300 ปีที่แล้ว

      @@take9336 sayhon.. Geta Iyesus be Meskel lay huno siru lalut le Enatu Kidest Dingel Maryam ena le Kedus Yohanes yeTenagerachewun yeAdera Kal lemamelaket newus Yohanes 19 26-27

  • @jerusalemhagos3065
    @jerusalemhagos3065 2 ปีที่แล้ว +57

    በእውነት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር እንዳለ ያስታውቃል !!! ምታስቀኑ ቤተሰቦች ተባረኩ!!

  • @destina_bk
    @destina_bk 3 ปีที่แล้ว +29

    Omg 😱😱ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭አሜን አሜን እግዚአብሔር አለ ✝️🙏🙏🥰🥰🥰🥰 ዘላለም በኔ እና በቤቴ ይመልካል

    • @denekedemise8835
      @denekedemise8835 3 ปีที่แล้ว +1

      Geta yibarikachu betami tebarikalehu geta tesegahun yabizalachu family whorishp god blessed you

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NZ4Rnu03Zjw/w-d-xo.html

  • @allaboutmovies4821
    @allaboutmovies4821 3 ปีที่แล้ว +175

    Who else can't stop listening to this amazing music?

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 ปีที่แล้ว +7

    ለተጨነቁት የሚራራ እግዚአብሔር አምላክ አለ ከእኔ ጋር አለ! አሜን
    ጌታዬ መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ከፍ ጋር አለ! አሜን

  • @iamfree347
    @iamfree347 3 หลายเดือนก่อน +1

    thank you ልክ ነው እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ባይሆን በዙርያችን ያሉ ጠላቶቻችን በዋጡን ነበር ሰማይና ምድርን በጥበቡ የዘረጋ የእግዚአብሔር ቃል እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው

  • @ferhiwotsolomon1467
    @ferhiwotsolomon1467 3 ปีที่แล้ว +36

    ይህ ቃል ጥልቅ ነዉ በዚህ ግዜ ግራና ቀኙ ነዉጥ በሆነበት መቅበዝበዝ በበዛበት እረፍት በሌለበት ግን ብርቱ ተስፋ ልብን የሚያሳርፍ እግዚአብሔር አለለለለለለለ እሰይ ልቤ እርፍ ተባረኩ።

    • @aregashadmasu8321
      @aregashadmasu8321 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እግዚያቤር ውሌም ከኛጋር ነው።

  • @hfbtube560
    @hfbtube560 3 ปีที่แล้ว +15

    ሁልጊዜ ቅዱሣን አባቶች እና እናቶች ያሉበት አገልግሎት ትልቅ ነው

  • @debrituteka3136
    @debrituteka3136 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋውውውውው ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ
    ዘላለም የሚኖር የከበረ አሜን አሜን አሜን ከኔ ጋራ
    ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ውስጥን ሚያረሰርስ ሀዘንን የሚያስረሳ መዝሙር ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ🙏🙏🙏🙏

  • @asegedechabate
    @asegedechabate ปีที่แล้ว +4

    ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው አለ። በቃ ይህ ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ትልቅ ነው ከኛ ጋራ አለ አማኑኤል። ተባረኩ

  • @eebetguade7422
    @eebetguade7422 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ የአንድነት ቀን ነበረን መዝሙሩ ተዘመረ ተባረክንበት ተባረኩ። እግዚአብሔር የሚከብርበት ሰይጣን የሚናደድበት መዝሙር ይብዛልን።

  • @fasikahailu
    @fasikahailu ปีที่แล้ว +10

    በየቀኑ ነው የመጀመሪያ ቀኔን የምጀምረው በዚህ መዝሙር ነው በጣም ነው የምወደው መዝሙሩንም ቤተሰቡንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸው

  • @kalesho2966
    @kalesho2966 ปีที่แล้ว +4

    ምን ያህል ልቤን እንደደገፈ!! ብዙ የህይወት ፈተና ላይ በሆንኩበት ጊዜ እግዚአብሔር የሰጠኝ ዝማሬ( መልዕክት ) ነዉ .... ከዝማሬ ያለፈ ህይወታቸውን በእግዚአብሔር መኖር ዉስጥ ጥገኛ እንደሆኑ የሚመሰክር ለትውልድ የሚሆን በረከት ነዉ.... ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤!!!

  • @bzunshbekele949
    @bzunshbekele949 3 ปีที่แล้ว +19

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ነው በእውነት እግዚአብሔር ትልቅነው
    እሱም ይላል ያከበሩኝን አከብራለሁ አሁንም ያክብራችሁ 💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @tsttk9165
    @tsttk9165 3 ปีที่แล้ว +64

    wawww God bless you etopiya people 🙏 my mom sudan muslim🇸🇩 my father catholic eritrea 🇪🇷 but I'm catholic I love more mezmur protestant

  • @mercyeya
    @mercyeya 3 ปีที่แล้ว +46

    የተወደደ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ።

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NZ4Rnu03Zjw/w-d-xo.html

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩልኝ እንዴት የሚባረክ ዝማሬ ነውመቼም ለኔ የእግዚአብሔር ከመኖር በላይ ምን ዋስትና አለኝ??????ማንም እግዚአብሔር ብቻ የኔ ተስፋ ተባረኩ

  • @hawassacatholicchurch1291
    @hawassacatholicchurch1291 2 ปีที่แล้ว +17

    እጅግ የሚያፅናና ድንቅ ዝማሬ ከወደቁበት የሚያነሳ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከኛ ጋር አለ🙏🙏🙏..እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ አብዝቶ ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @ፀሐይምንዳፀሐይምንዳ
    @ፀሐይምንዳፀሐይምንዳ 3 ปีที่แล้ว +8

    ዮሲ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በጣም ተባርከበታለው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩልኝ በጌታ ስም

  • @yared4crist823
    @yared4crist823 2 ปีที่แล้ว +5

    የበረታሁበት በብዙ የተፅናናሁበት ተስፋዬ የታደሰበት መስማት ማቆም ያልቻልሁት ዝማሬ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ እርሱ ገናና የሇነ እግዚአብሔር ብቻ ነው ተባረኩልኝ ወገኖቼ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካችሁ!!!!!!!❤

  • @hiwotabebe106
    @hiwotabebe106 3 ปีที่แล้ว +446

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ጆሲ የአንተ መዝሙር ልብ ይነካል በተለይ ተረጋግቷል ልቤ የሚለው ስምቼ አልጠግበውም !

    • @_trendsheger_trend2413
      @_trendsheger_trend2413 3 ปีที่แล้ว +1

      Tebareki

    • @teketelgodebo2260
      @teketelgodebo2260 2 ปีที่แล้ว

      Eyasus yadenal ahunim

    • @tekleshishayabraham4696
      @tekleshishayabraham4696 2 ปีที่แล้ว

      Tdya ante ortefks khonke lemn yemnafk zfen tsmale ale mzmhur yertodks sma

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว +1

      እባክሽ hiwot እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ..... 🙏🙏

    • @tigist5851
      @tigist5851 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ የዮሐንስ ወንጌል 1÷12እና 14÷6ጀምሮ አንብቢው ሂወትሽ ተቀይሮ አንቺእራስሽ ለዚለሚገባው ጌታ ዘማሪ ትሆኛለሽ የረዳሽ ይባረክ አይኖችሽን ይክፈት አሜን።

  • @woyinishetwoynua2296
    @woyinishetwoynua2296 2 ปีที่แล้ว +21

    የፀሎት ዉጤት ናቹ ለእማማ 🥰❤️

  • @woinshetamare165
    @woinshetamare165 3 ปีที่แล้ว +17

    ይህንን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ዘመናችሁ ይባረክ፡፡

    • @Elyana8480
      @Elyana8480 3 ปีที่แล้ว

      josiye Teberk Famil Bemulu Tebsrrku haliluya

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርካችሁ ይህንን መዝሙር ጧት ስነሳ ለመፀለይ ውስጤ ሲዘምረው እግዚአብሔር ከኔ ጋር ለመሆኑ ማረጋገጫ ነው ብዬ ከሰማሁት ቦኃላ ፀሎት ጀመርኩ ።እውነትም እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው። ጆሲ ጌታ ይባርክህ ዳርቻህ ይስፋ ከነ ቤተሰባችሁ ።

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 ปีที่แล้ว +32

    ቀይ ጃኬት ነገር የለበሰቺው ውስጤ ናት ደስ ትላላችሁ ተባረኩልኝኝ የማይጠገብ ዝማሬ ነው ይደገምምም ለቤተሰቦችህ ረጂም እድሜ ይስጥ ዮስዬ🙇💞🙏

    • @marumalako242
      @marumalako242 2 ปีที่แล้ว +1

      ere hulum wuste nachew

  • @REDBLOSSOM112
    @REDBLOSSOM112 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃላት የለኝም ይህንን መዝሙር ምገልፅበት እራሱ ጌታ የፃፈው ብል ይቀለኛል ተባረኩኩኩ

  • @etsegenettekola2472
    @etsegenettekola2472 2 ปีที่แล้ว +7

    የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!!!!!!!!በእውነትም እግዚሐብሔር አለ፡፡

  • @Ana-bela123
    @Ana-bela123 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት በጌታ የተባረከ ቤተሰብ ጆሲ ጌታ ዘርማንዘርህን ይባርክ አንተን ሳስብ የጌታን ቅሬታ አስባለሁ

  • @barbegambo
    @barbegambo 3 ปีที่แล้ว +172

    I have seen the purpose of family through this song.
    When families come together the nation is healed.
    May God continually bless this family.

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @yttube7392
      @yttube7392 3 ปีที่แล้ว

      Yes

    • @mach_dan2049
      @mach_dan2049 3 ปีที่แล้ว

      So true.
      AMEN

    • @godisgood4021
      @godisgood4021 3 ปีที่แล้ว

      Yes Amennnnn

    • @constancenambule9945
      @constancenambule9945 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen in Jesus name amen indeed it's a blessing I have this prayer over my family all the time I believe God will unite us as well .........God bless you 🙏 amen eyesus

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 ปีที่แล้ว +5

    አዎ እግዚአብሔር አለ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን እሰይ የኔ ጌታ ስምህ ይባረክ የ አቶ ካሳ ቤተሰቦች ጌታ ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክ ከቁጥር አያጉድላችሁ

  • @loza6137
    @loza6137 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር የከበበኝን ፀጥ ያረገዋል ደሞም ይዋጋልኛል በቃሉ የታመነ አባት ያሸንፍልኛል........ ተስፋ ባጣሁኝ ግዜ ይህ መዝሙር አፅናንቶኛል ተባረኩ 😘

    • @Makonibedelu
      @Makonibedelu ปีที่แล้ว

      Amen

    • @Elubabor-r9g
      @Elubabor-r9g 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለኔም ይሁንልኝ

  • @zewdietura3515
    @zewdietura3515 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታዬ ትወደኛለህ ማለት ነው?! በዚህ ጭንቅ ሰዓት በመዝሙሩ በኩል ደረስክልን!! አመሰግንሃሁ የኔ ጌታ የሱስ ራሴ እንዳላጠፋ ታደከኝ፡፡ አሁንም ነገሬ በንተ እጅ ነው፡፡

  • @SaharSaharali-y7t
    @SaharSaharali-y7t 9 หลายเดือนก่อน +9

    እድለኝ፡ነህ፡ጌታ፡ቤተሰቦችን፡አስመልጦልሃል፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድለኝ፡ነህ፡ጌታ፡ቤተሰቦችን፡አስመልጦልሃል፡

  • @jesussonofgod9235
    @jesussonofgod9235 3 ปีที่แล้ว +23

    ይህ የመሰለ ድንቅ ዝማሬ ለሰጣቹ እ/ር ስሙ ይባረክ።
    እንደዚ ኣይነት ጸጋ የበዛለት ቤተ ሰብ ስያይ በጣም ያስቀናኛል (ቅዱስ ቅን) ማለቴ ነው።
    ኣንድ ቀን ከኣባቴ እና እናቴ ወንድም እሀቶቼ ሆኜ ጌታን የሚያምልክበት እየቀረበች እንደሆነ በ እየሱስ ስም ኣምናለው።
    ጆሲ እ/ር ይባርካቹ።

  • @Elohim2
    @Elohim2 ปีที่แล้ว +39

    I was working listening to Amharic worship in the background as I often do, many songs passed but this one made me stop what I was doing. The authenticity is unexplainable. I do not understand the language but can sense the depths of worship. The God Lord grants you favor in all your endeavors.

    • @lightning369
      @lightning369 ปีที่แล้ว +3

      I thought i am the only here in our country Kenya falling in love with Ethiopia, especially these worship songs sung by these beautiful children of King Solomon. I can't understand Amharic but there is something far more glorious about their singing.

    • @wakeyologerfo12
      @wakeyologerfo12 ปีที่แล้ว +2

      Yes! Right on my friend! Many blessings and love from Ethiopia 💚

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 ปีที่แล้ว

    የተቀባ
    የተመረጠ ትውልድ
    መዝሙሩ እጀግ ልብ የሚነካ
    ትውልድን ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ
    የእግዚአብሔርን አብሮነት የሚያስረዳ ነው
    አማኑኤል
    እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ነው።

  • @ኪጃን-tw2gu
    @ኪጃን-tw2gu หลายเดือนก่อน +10

    ይህ መዝሙር ስለቀቅ በአንዲት ትንሽዬ የገጠር ከተማ ቁርሳቁርስ ሸይ ቡና ምሰራ ቤት ተቀጥሬ እሰራ ነበር ልክ ጠዋት ስራ ስንጀምር ይህ መዝሙር ይከፈታል በጣም ተጠቃሚ ከስተመር የለ ቤት ነው ይህ መዝሙር ስከፈት ሰው ልክ እንደ ቤተክርስቲያን ዝም ፀጥ ባለ ሁኔታ ተረጋግቶ ነበር ምሰመው የየትኛውም ሀይማኖት ተከታይ ይህን መዝሙር የማይወድ አልነበረም ሰው ለስጋዊው ምግብ መጥቶ የመንፈስንም ጭምር አግኝቶ ነበር ምመለሰው እግዚአብሔር በዙፋኑ እንዳለ አስረግጦ ምናገር መዝሙር ነው አህዛብን ሳይቀር የማረከ ነው
    ለዚህ እንቁ ለሆነ ቤተሰብ ፀጋ ያብዛላቸው

    • @AbduachedaAcheda
      @AbduachedaAcheda 20 วันที่ผ่านมา

      አቺክፉነሽ

    • @ኪጃን-tw2gu
      @ኪጃን-tw2gu 19 วันที่ผ่านมา

      @AbduachedaAcheda ምን አጠፋው?

  • @Yohanneskhm
    @Yohanneskhm 3 ปีที่แล้ว +38

    My tears were flowing from beginning to end when I projected their story to my family's. We share same story that was written only by God. God bless you to be a witness to His blessings. Tuma!

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NZ4Rnu03Zjw/w-d-xo.html

  • @mintwababrham6012
    @mintwababrham6012 2 ปีที่แล้ว +7

    ምን እንደምል ግራ ነዉ የገባኝ ከአይምሮ በላይ የሆነ መዝሙር ነው ጌታ ዘመናቹን ይባርክ.

  • @amanuelbogale-k2j
    @amanuelbogale-k2j 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባተ ወደ ጌታ ስጠራ የሰማሁት መቼም ቢሆን ከወስጤ የማይጠፋ " መዝሙር " እግዚአብሔር አለ!

  • @meskeremmussie4961
    @meskeremmussie4961 3 ปีที่แล้ว +11

    ይሄ መዝሙር የእግዚአብሔርን መናኖር የሚያውጅ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው። የተፈታሁበት መዝሙር ነው!

  • @girumtesfaye
    @girumtesfaye 3 ปีที่แล้ว +7

    wow 😲 ድንቅ ቤተሠብ፣ ድንቅ መልእክት!! አሜን!! እግዚአብሔር አለ!!! 😱 😱😱

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 3 ปีที่แล้ว +31

    ይሔን መዝሙር በሰማው ቁጥር ታላቅ ደስታ እና ሐይል ወደ ውስጤ ይገባል አሜንንንንንንንንንንን ጆሲዬ እና ቤተሰቦቹ ለዘላለም ተባረኩ የተቀባ ታላቅ ዝማሬ ነው

  • @TemesgenB-o3c
    @TemesgenB-o3c หลายเดือนก่อน

    ሁነትም አለ እግዝአብሄር ይህንን መዝሙር ስሰማ south africa ዝርፊያ ተነስቶ በሰላም አለፈን ስሙ ይባረክ

  • @aberasheaberashe1458
    @aberasheaberashe1458 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን እግዝአብሄር አለ ዘሬም በዙፋኑ ለይ
    ተባረኩ ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ 📣📣📣🎵🎶🎵🎶🔥🔥🔥🔥በዚህ መዝሙር ውስጥ በርካታ አለ ::

  • @meazahiwet3634
    @meazahiwet3634 3 ปีที่แล้ว +16

    መንፈስህን የሚነካ ትልቁ መልእክት ነው ።
    ኣማኑኤል ኣማኑኤል ኣማኑኤል እግዚኣቢሀር ከኛ ጋራነው ።

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NZ4Rnu03Zjw/w-d-xo.html

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 3 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ያለ መታደል ነው በቤታችሁ እግዚአብሔር ብቻ ሲመለክ ። ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን። 😍😇🙏🏼

  • @tezetajesus860
    @tezetajesus860 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርን ማምለኩ በአደባባይ የታየለት ቤተሰብ ሁሉም ይኼን ዕድል አላገኘም ዕድለኞች ናችሁ የአባታችሁ እና የእናታችሁ ፀሎት ተሰምቷል ወደተባለላችሁ ደርሳችኋል ለሁሉም ይኼ ዕድል አልደረሰውም

  • @ethiopiatinurtube4009
    @ethiopiatinurtube4009 3 ปีที่แล้ว +5

    ዘማናችሁ ይባረክ
    እንባዬ ፈሰሰ እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ዉስጤን ነው የነካው

  • @tegitubechannel5592
    @tegitubechannel5592 2 ปีที่แล้ว +6

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ምን አይነት ነው? ይኸው እየደጋገምኩ እየሰማሁት ፖስት ከተደረገበት ቀን አንስቶ አመት ሞላኝ በእውነት ጆሲዬ ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @danielweldu6399
    @danielweldu6399 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚኣብሄር በጤና በሁሉ በረከት ይጨምራቹ፡ ዘመናቹ በሙሉ ስትዘምሩ ኑሩ፡ እውነት ስታስቀኑ ውድድድድድድ ነው ማረጋቹ

  • @TigisitDelelegnAnulo
    @TigisitDelelegnAnulo 2 หลายเดือนก่อน

    ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ ዘላለም የሚኖር የካበረ ከኔ ጋራ ያለ የእግዚአብሔር ትልቅ ነው ሚስጋናም ብዙ ብዙ ነው እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ ከኔ ጋራ አለ አሜን

  • @mesganae
    @mesganae 3 ปีที่แล้ว +26

    God bless this family.
    It's great privilege to see such a big family to praise God together.

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NZ4Rnu03Zjw/w-d-xo.html

  • @Bekyj
    @Bekyj 3 ปีที่แล้ว +16

    ኡፍፍፍፍፍፍ
    ተባረኩ ቅዱሳን!
    አዎ አግዚአብሔር አለ::

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NZ4Rnu03Zjw/w-d-xo.html

  • @TemesgenBirhanu-h3c
    @TemesgenBirhanu-h3c 16 วันที่ผ่านมา

    ክርስቶስ ሲባርክ ልክ እንደዚህ ቤተሰብ የመንግስቱ ወራሽ ያደርግሀል ተባረኩልኝ የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ❤

  • @ሃናተኽለ
    @ሃናተኽለ 3 ปีที่แล้ว +8

    ከኔ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል ዕልልልልልልልልል ኣሰይይይይይይ ክብር ለጌታ ዋውውውውው ❤️❤️

  • @MrChinna777
    @MrChinna777 3 ปีที่แล้ว +36

    I'm unable to understand this song but it's touch my heart. God bless you Yosef brother...and family..
    Love from India...

    • @kishetamara2851
      @kishetamara2851 3 ปีที่แล้ว +2

      Me too jst to love say hallelujah hallelujah...i feel the spiritual connection in this song.

  • @berketshanka2232
    @berketshanka2232 3 ปีที่แล้ว +5

    በዚህ ዘመን ይህንን ቤተሰብ የባረከ አምላክ ይባረክ

  • @Me-sv2vw
    @Me-sv2vw 2 หลายเดือนก่อน

    My baby stops crying whenever I opened this song. So my son says mommy open that magic song so the baby stops crying. A wonderful song. Be blessed

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመናችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ይለምልም ።

  • @a.g5472
    @a.g5472 3 ปีที่แล้ว +79

    I didn’t want it to end🙏 such a blessing song and what a lucky family worshipping together, you are all blessed 🙏

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NZ4Rnu03Zjw/w-d-xo.html

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NZ4Rnu03Zjw/w-d-xo.html

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 2 ปีที่แล้ว +31

    ሁላችንም እንዲህ አይነት ቤተሰብ ቢኖረን ብዬ ተመኘሁ። እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርክ። በጣም የተደሰትኩበት መዝሙር ነው።

  • @JudyJosiny
    @JudyJosiny 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ ካሳ እና ቤተሰባቸው ተባርከው ለሌሎች በረከት የሆኑ።በምስክርነታቸው ተባርኬአለሁ።

  • @ShaShlom
    @ShaShlom 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰውቢጠላኝም እሱ ይወደኛል 😢❤

  • @yoelestifanos880
    @yoelestifanos880 3 ปีที่แล้ว +33

    What a blessed family. You are God’s precious gift to the body of Christ.
    My life is restoring by this song. I can’t stop listening this!😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌💓💓💓💓

    • @dagimmelese8370
      @dagimmelese8370 3 ปีที่แล้ว

      Gata ymsgan

    • @tgbekele1509
      @tgbekele1509 2 ปีที่แล้ว

      Wow blessing.....ufffff egziabher ale .....

  • @erieritrea6645
    @erieritrea6645 3 ปีที่แล้ว +10

    I dont understand amharic language perfectly.
    it is a touching song . Blessed family.
    From ERITREA.