ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ ምንም እንከን የለባቸውም።ግን ማን ይስማ እጅግ በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያዊነት ሥነ ምግባር እና ባህል ምነው ጠፋ።እግዚአብሔር ይርዳን።
ሰሜ❤❤❤🙏 በጣም የማከብርክ ጥሩ ትምህርት የማገኝበት ! ከማዝናናት ጋር ።
ሰሜ እንኳን አየሁህ።ያንተ ገለፃና ዕይታ ሁሌም እንዳስደመመኝ አለ።ኑርልኝ በርታ።በህይወቴ ከማይረሱ ሰዎች ዋናው ሰመረ ባሪያው በርታልኝ።የምትለው ነገር በሙሉ ሀሳቡ ጥልቅ ነው
በጣም የሚገርመው 'እንትና ቤቷን አሰጎበኘችኝ ' ' 'የእንትናን መኪናን አየኋት ' ብለው 500000-700000 ቪው እያገኙ ይሄን አስተማሪም አዝናኝም የሆነን ፕሮግራም እንደዚህ ትንሽ ቪው ሲኖረው እንዴት ያሳዝናል ? በዛውም የወጣቱን መውረድ ያሳያል ።አንተ ግን በርታ
Lik belehal/shal Ejege betam yemigerm gizea lay dersenal
True
ወሬ እና እንቶፈንቶ ለምደን 😂
እውነት ልክ ብለካል
በጣም ❤ ጠቃሚዉ ፍሬዉ ከገለባዉ በጣም ያንሳል።
👏👏👏👏👏👏👏👏👍🤝 በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ጎበዝ
(የኢትዮጵያ አየር ጠባይ ከገነት ተቀንሶ የተሰጣት ናት! ፈጣሪ ኤሲ (AC) የተገጠመላት የኢትዮጵያ ሃብት ውድመትና ብክነት)
ወይ ሠሜ እድሜህ ይርዘም
Thank you ❤
ሰመረ እጅግ በጣም እናመሰግናለን መቼም አደለም በኮሜንት በዱላም የሚገባቸው አይደለም ግን አንተ አሁን በርታልን የገባው ከተኛበት ይነቃል
Wish you happiness and success in your life!!! I'm always admire your programs!!!
አንዳንድ በማህበረሰብ ውስጥ ያሉ ሰዎች በትውልድና በሀገር ተስፋ እንዳትቆርጥ ያደርጋሉ:: ከነዚህ ሰዎች መካከል አንዱ ሰመረ ባሪያው ነው:: መልከ ጥቁር ልበ ብርሀን!!👍💪🇪🇹🇪🇹 ያዕቆብ ከ🇳🇴 በርታ ሰሜ!!
Seme good job Keep it up ! All the time I support u
Seme, God bless you
Thanks brother❤🙏
የመንገዱ ፈጣሪ ጀምሮ መጨረሻውም ያምራል ኣንድ ኣንድ ሰው ግን ኣወቅሁ ብሎ ወከባ ብቻ።
ፈጠሪ ይርዳን።
Thank you
ስወድህ ባርቾ ሳቅህማ አይጠገብም❤
berta seme❤❤❤❤❤
Same..lkneh btely mngdu mhle ytesraw ydesh kftet eyteser bhonm.mlkte weyme gzywe mklya bedergbt..👍👍👍mknytum adega en gdat bsew ly bksbet slmysektel
እንኳን ደህና መጣክ ሰሜ
ሰሜ ወንድሜ የአንተምክር እኮ ለመሬዎቻችንም በጣም ይጠቅማል ምነው ለመልካም ምክር ከአንተቢጠይቁ ጥሩ ነበር
ሠላም ወዳጀ
ende sewyew perfect hono soundu gen lemin qey eskemihon "gainun" tichemirubetaachu
Seme yihegnawu tiyake temechegne melisu chat new/
Semi ❤😊
አንተ ሰው በርታልን
ሰሜ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ ።
አይ ሰሜ በርታ !!!
ስወድህ እኮ
ግን ሰሜ ይቅርታ አድርግልኝና ዕዉቀት ያለዉ አይመስለኝም መሥርያ ቤቶችን የሚመረዉ አካል፤ ዝም ብለን በደመ-ነፍስ እያተጓዝን ነዉ፡፡ የምታነሳቸዉ ችግሮች ከዚህ የመነጨ ይመስለኛል፡፡
ene bevan betam #
ከሚታኝከው እጽ ጥያቄ ውስጥ ይሳቀኝሀ . አረቄ😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰሜ በርታ
😂😂😂😂 አይ ባርዬ የመጨረሻ እኮ የተለየህ ነህ
ሰሜ አጀቴን ቂቤ አጠጣኸው።በአካል ጉዳተኞችን ደራሽ (አካታች) ግንባታ ግነባታ መመሪያ አተገባበር ዙሪያ ከፍተኛ ንቀት ማላገጥ በየሄድኩበት የእርማት ስሰጥ ገጥሞኛል። ምንአገባቹ ለሚሉት ይድረስልኝ
ሠመረ፣ባሪያ፣ምንአለበት፣ጠቅላይሚንሥተር፣፣በሆነልን፣ወላሒ፣፣ከልቤነው
ጮንጫጪት😂😂😂😂😂😂 አይ ሰሜ😂😂😂😂 ጉድ ምንኛ እውቀት ጠልቆታል ተርጓሚው😂😂😂😂
ሰሜ !! በዚህ ክፍት በተተወ ጉድጓድ ምክንያት ከ3 አመት በላይ ተሠቃይታ የሞተች ወጣት አቃለሁ። ጉርጓድ ውስጥ ገባች ተሠበረች ኢንፌክሽን ሆኖ ገደላት!!!
ያደገ ትውልድ አልክ😢😢 እንደካሮት ወደውስጥ እያደገ ላለ ትውልድ አይ በኛ ግዜ ባባቶቻችን ቀረ😊😊
ያየነው አስር ሰዎች ለዛሬ እንበቃለን
የእጣኑ እና የጠንቋዩ ነገር ሆዴን እስከሚያመኝ ነው ያሳቀኝ ::
ካላወቅሁ ጻፉልኝ ማለት ምን ይከብዳል?
ሠላም
Ere semere google map gotera akebabi "yetesereke mekina kelem kebi "milalle
👍👍
ምን ይላል 😂😂😂
ኡኡ እቃና ሰውን አንድ ላይ ማጎር በጣም የነውር ነውር ነው thanks for bringing this to public awareness
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ሠሜ እጣናችንንማ አትንካ አብሮን የሚሠደደዉን😂😂😂
እየቃመ ነው ያወጣው😅
🎉🎉🎉
kkkkkkkkkkkkk መ Wye Teyakena Mels Aye Semr Edma Ktenagar Yestk wendema
አስተሳሰብ፣
አግብተሓል ?
ጮጯጭች
ክክክክክክ😂😂😢
አረ የአይነስውራን መሄጃ ቢጫ መንገዱንማ ሁሉም ጋር እንዲህ ነው ጦር ሀይሎች ጋር ያለውማ ጭራሽ ዚግዛግ ራሱ አለው
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂 ትርጉም ትጠላለህ 😂
😂
ሰውና ከሰል፣
ሰሜ ዛሬ የተከሠተ ነው አሉ። የቦሌ ክ ከ የኮሪደር ለማት ተጠሪ ነወ አሉ። በሞተር ላይ ሆነው ሞባይሉን ቀምተው ጠፉ አሉ.....
ሰውና ውሻ ይጫናል እዚህ
ክፍያው ይጨምራል በዛላይ ፍቃድ ኛ ከሆንሽ ነው እኔ ውሻ አልጭንም ሰው ብቻ
ሰሜ የምትለው የሰው መቀበጫ ላይ እቃ መጫን ተገቢ አይደለም ግን ድህነታችን ነው ምን ይደረግ ህዝቡ እኮ ሊታዘንለት ይገባል አዳነች አበቤ የምታዋክበውን ተቋቁሞ እየታፈነ እየተገደለ ያለን ምስኪን ህዝብ ብዙም አትፍረድበት።

Seme good job
Keep it up ! All the time I support u
Seme, God bless you
Thanks brother❤🙏
የመንገዱ ፈጣሪ ጀምሮ መጨረሻውም ያምራል ኣንድ ኣንድ ሰው ግን ኣወቅሁ ብሎ ወከባ ብቻ።
ፈጠሪ ይርዳን።
Thank you
ስወድህ ባርቾ ሳቅህማ አይጠገብም❤
berta seme❤❤❤❤❤
Same..lkneh btely mngdu mhle ytesraw ydesh kftet eyteser bhonm.mlkte weyme gzywe mklya bedergbt..👍👍👍mknytum adega en gdat bsew ly bksbet slmysektel
እንኳን ደህና መጣክ ሰሜ
ሰሜ ወንድሜ የአንተምክር እኮ ለመሬዎቻችንም በጣም ይጠቅማል ምነው ለመልካም ምክር ከአንተቢጠይቁ ጥሩ ነበር
ሠላም ወዳጀ
ende sewyew perfect hono soundu gen lemin qey eskemihon "gainun" tichemirubetaachu
Seme yihegnawu tiyake temechegne melisu chat new/
Semi ❤😊
አንተ ሰው በርታልን
ሰሜ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ ።
አይ ሰሜ በርታ !!!
ስወድህ እኮ
ግን ሰሜ ይቅርታ አድርግልኝና ዕዉቀት ያለዉ አይመስለኝም መሥርያ ቤቶችን የሚመረዉ አካል፤ ዝም ብለን በደመ-ነፍስ እያተጓዝን ነዉ፡፡ የምታነሳቸዉ ችግሮች ከዚህ የመነጨ ይመስለኛል፡፡
ene bevan betam #
ከሚታኝከው እጽ ጥያቄ ውስጥ ይሳቀኝ
ሀ . አረቄ😂😂😂😂😂😂😂😂