Seme you are the best example of A real Ethiopian.I love my country and the job you doing in your part to protect our traditions and Ethiopian values makes me proud of you my brother.
Semye welcome brother my kids and i celebrate ethiopian gena even if my kids are born here in canada they are very excited to go church and break their fast we don't celebrate Xmas and they don't even care about it.
Actually its the same hair and dress code even the tatoo has to cover as adress code its really we have to accept it dont blam every thingits common all over the world unless you want be negative mind the human hair will creat the completion in between them
Semereye my precious 🥰long life My hero !!!!
ራስን መምሰል የስልጣኔ ጥግ ነው እንደው ይሄ ነው የትልቅ ሰው ንግግር ተባረክ
ምርጥ,የአራዳ,ልጅ,እንዲህ,ብለህ,ንገርልን,ተባረክ,አቦ,ኢትዮጵያ,ውስጥ,ብቻ,የአሜሪካንን,ባሕል,ኮፒ,የሚያረጉት,ሲያስጠላባቸው,ደሞ,ቢያውቁትማ,እንደ,,ኢትዮጵያ,በዓለም,ላይ,ቆንጆ,ባሕል,ያለው,አገር,,የለም,ሥልጣኔም,ከአፍሪካ,,,,የመጀመሪያዋ,,ኢትዮጵያ,ናትእኞ,እዚህ,አገር,አድገንበት,ልጆቻችንም,ተወልደውበት,የኢትዮጵያን,ባሕል,አጥበቀን,ነው,የያዝነው,ፀሐይ,ላልከው,ግን,አሜሪካን,ፀሐይዋ,ሲጀምር,አይለኞ,ነው,ጃንዋሪ,ዲሰምበር,ሁለቱ,ናቸው,ብርድና,በረዶ,,ፀሐይ,አለን,እሺ,ሿሿ,ሀንግ,አፋኝ,አለ,ብለውን,ፈርቼ,ጃንዋሪን,አ,አበባ,,,,,,,አሳልፋለሁ,ብዬ,ፈራሁ,በተለይ,ጥምቀትን,በጣምነው,የምወደው,ታክሲነጂውም,ሁበሩም,ዘራፊዎች,ናቸው,ይባላል,እውነት,ነው,ይሄ,ነገር,እንዴት,ተብሎ,ይመጣል,ታዲያ,ተቀባይ,ለሌለው,ሰው,ሰመረ,ባሮቾ,አመሠግንሀሁ,በርታ
ሰሜ ስለ ገና ያቀረብከው አስተማሪ ነውና ቀጥልበት
እውነት ነው እራስን መሆን የራስን ማክበር ስልጣኔ የማይመስላቸው እስከጥጉ ሊነገራቸው ይገባል ተባረክ ሰሜ❤
የቤቲንግ ቁማር ቤቶችን በተመለከተ መንግስት መላ እንዲያበጅላቸዉ ብዙ ጊዜ ፕሮግራሞች ሰርተሀል ምክንያቱ ምንም ይሁን መዘጋታቸው ግን በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው ። ሌሎች ችግሮችም መፍትሄ ቢያገኙ ጥሩ ነበር ።
ቀላል እናሻቃብጣለን ፡ ሰሜ መቼ ሰሚ አለ አንተ የምተሰራውን ሳላመሰግን ማለፍ ንፍጉነት ነው ።
Semi anjete arese ❤
እውነት ሰሜ ስለ ገና አከባበር ያነሳህው ነገር አንጀቴን ነው ያራስከው። እኔ ውጪ ብኖርም ልቤ ግን ያለው ሀገሬ ነው በተለይ በዓል ሲመጣ በጣም ይከፋኛል 😥😥
Very true ❤
ወይ ሰሜ የራሳችንን እየጣልን የሰው ማንጠልጠሉን ተያይዘነዋል ለመውደቅ እየሮጥን ይመስላል የቡዙወቻችንን ሀሳብ ነው የተናገርከው በርታልን
Seme you are the best example of A real Ethiopian.I love my country and the job you doing in your part to protect our traditions and Ethiopian values makes me proud of you my brother.
ልክ ነህ አግባብ አይደለም ከተባለ ወደ ሀገር ሲገባ ነው ማስቆም ህግ ሲያወጡ እንደ ጋሪ ፈረስ ወደ ፊት ብቻ ነው የሚያዮት
እውነት ነው እኛ ሃበሾች ውብ ባህል ኣለን ። የበኣል ኣከባበራችንም ይለያል ውብ ነው ።
ፈረንጆቹ ዳንኪራውንና ብልጭልጩን እንጂ ለምን የገና በኣል እንደሚከበር እንኳን ኣብዛኞቹ ኣያውቁትም ። ራስን መምሰል የመሰለ ነገር የለም ። ሰመረ ሁሌም ትዝብትህን ሳላደንቅ ኣላልፍም በርታ
ዘንድሮ ገና ታህሳስ 29 ሳይሆን በ28 ነው ይህም በ4 አመት አንዴ መሆኑ ነው። በተረፈ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በርታ።አመሰግናለሁ ።
በጣም ነው የምወድህ ማርያምን ሰላምህ ብዝት ይበል ሰሜ
ሰሜ እንዴትነህ እኔ ያለውት አውሮፓነው ግን የፈረንጆችን አላከብርም ያገሬን አመትባል ነው የማከብረው ተባረክ❤❤❤
You're very smart and professional. Anyone from anywhere across the globe could learn from you.
ሰሜ ሳላመሰግንህ ግን አላልፍም
እውነት ነው በርታ ወንድሜ።
ሰሜ human hair መከልከሉ ጥሩ ነው ንፅህና በጣም ይፈልጋል
ንቅሳት ግን typical ኢትዮጵያዊት ማየት ናፍቆናል ❤
ስሜ ተባረከልኝ የልቤ መዳህኒት ውይ አንተንስ ለአገር መሪ ብትሆን ብዬ ተመኝሁ ❤🙏❤ 👏👍✌️
እኳን አደረሰህ ለሊቀመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ትክክል ምታነሳቸው ነጥቦች እርድና የራስን መጣል አደለም ገብርኤልን ልክ ነህ
ወንድሜ ኢትዮጵያን ክዶ እዚያ እየተረማመሰ ይኖርና ፣ እዚህ መጥቶ ያንን የራሱን ቀውስ ሌሎች ላይ ሊጭን ይሞክራል። በነገራችን ላይ በዚህ የህይወት ቀውስ የሚነግዱና ገንዘብ የሚያገኙ እንዳሉ መርሳት የለብንም። ሌሎችን ይሸውዱ እንጂ እኛን የከተማ ልጆች አይሸውዱም።
እኔ በውጪው አለም ልጆቼን እንዳይለምዱ ዛፉን ገዝቸ አላውቅም ቤቴም አይከበርም ነበር የገና በአል የራሳችን አለን እሄ የፈረንጆች ባህል ነው የኛ አይደለም እላለሁ ኢትዮጵያዊን ደሞ ወርቅ ባህላችንን ትተን የሰው እንቀላውጣለን ያሳዝናል በጣም
Semye welcome brother my kids and i celebrate ethiopian gena even if my kids are born here in canada they are very excited to go church and break their fast we don't celebrate Xmas and they don't even care about it.
ስለገና በደንብ ንገርልኝ ...እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባርቾ
በጣም ትክክል እውነተኛ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ።
በጣም ይገርምሀል እኔ ጃፓን አገር ነው የምኖረው እንግሊዘኛ እንካን አንድ ቃል መናገር አይፈልጉም እንድያዉም አሁን አሁን ወጣቱ እንግሊዘኛ ይማራል ምክንያቱ ሲወጡ ከአገራቼው ስለሚቸገሩ ስራ ባህል 100%ንቅት ያሉ ናቸው ::ህንድ ቻይናም ጃፓን ይኖራሉ የሚወልዷቸው ልጆች ህንዱም ቃንቃው ምግቡን ቂጣዉን አስተምሮ አብልቶ ነው ቻይናም እንዲሁ ::-ኢትዮጵያዊ ኤርትራዊ እንካን ልጆቻቸው ቃንቃ የባህላቼው ምግብ አለባበስ ልያስዋቼው ባልና ሚስት እንካን እንደስልጣኔ እየተኮላፉ ቢሆንም ጃፓንኛ ነው የምያወሩት 😄😄😄😄😄ምክንያቱ ጃፓንኛ ከባድ ነው ጥርት አድርገህ ማውራት አትችልም በተለይ ኤርትራዊ 🤔እራሳቸውን መግለጥ አይፈልጉም 😄😄😄😄
ስሜ ባርያው keep it up
Seme ትችላለህ
Watching you from Texas.
እጅግ በጣም አመሰግንሀለሁ እኔ ከሀገር ዉጭ ነው የምኖረው ልጆቼን ባገሬ ባህል ሀይማኖት እያስተማርኩ ነው ከሀገር ይህን ስሰማ በጣም አዝናለሁ ለምን እምንኮራበት ባህል ሀይማኖት እንጂ ምናፍርበት አይደልም
ወደፊት እነዚህ የሰበሰብካቸዉን ምስሎች መመዘኛ ቀርፀህ ፍትሃዊ በሆነ መንገድ በይፋ አወዳድረህ ላሸነፉ ሽልማት በመሰጠት ልታበረታታ ይገባል። የደረቅ ሳቅህን ደግሞ ቀንስ ወይም ወዛ አድርገው ማ።
😂Ginger bread competition Christmas tree .......... please take this people to Amanuel or birsheleko....
Semere I love your program so much,
ሰመረ ንቅሳት ድሮም የኢትዮጵያ አየር መንገድና የኢትዮጵያ አየር ሐይል ያለበት ሰው አይቀጠርም እንኳን ንቅሳት አይደለም ትልቅ ጠባሳ ራሱ አይቀበሉም ስለዚህ የወጣው ሕግ ትክክል ነው ምንም ክለሳ አያስፈልገውም ትክክለኛ እርምጃ ነው ያገር ቤት የውጭ አገር አትበል ይልቅ ለወጣቱ በጉርምስና የተነቀሳችሁት እንጀራችሁን ያበላሻል ብለህ ምከራቸው
ንቅሳት አለመቀበል ትክክል ባይሆንም ማጥፋትም ስለሚቻል እሺ እንበል፡ ጠባሳ ያለበትን ሰው አለመቀበል ግን አሳፋሪ ነው፡ ኋላ ቀርነትም ነው። ንቅሳት እኮ ባህል ነው።
Yes you are brave
Nigerachew enye be sweden new mekemete and yegena Krismas ebete alaregim lijwechem tenkikew yawkalu bezi destega neg salmesgnhim alalfim❤
keep it up seme (Bartaa)👌
በደንብ ንገርልኝ ወንዴሜ ፈረንጅ አምላኪ አጨብጫቢ ሆነናል
Seme ⭐⭐⭐⭐⭐
ወንድማችን እሰግናለን ስለ ገና ስለተናገርከው! አፈርን ተሳቀ ቅንኮ
መስቀልም ቢሖን አልነቀስም❤❤ምክኛቱም መስቀሉ የማነዉ ❤በግራ በኩል የተሰቀለዉ ቢሖንስ በምን አቃለሑ❤❤
ሰመረ አንተ ደሞ አታብዛው ልክ ነው ምክንያቱም human hair is expensiveበዛ የተነሳ ነው ሰንቱ ነው afford የሚያደርገው በዛ ላይ ደሞ ፌኩን ቢገዙ competition እንዳይመጣም ታሰቦ ይሆናል ንቅሳቱ ደሞ unnecessary የፈረንጆቹን አይነት ሰውነታቸውን የሰእል ደብተር የሚያስመስሉ ሰዎች ሰለተፈጠሩ እንደነሱ አይነቱን ይመስለኛል እንጂ ንቅሳት በባልሃችን አይነት ሳይበዛ ማለት ይመስለኛል ንቅሳት ድሮም ያለ ሰለሆነ። 💚💛❤️🙏
😂😂😂😂😂 እኔ እንኳን ዋሽንግተን ዲሲ እየኖርኩ የራሴን ትልቅ ባህል ነው የማከብረው
ሀገር ውስጥ ያላችሁ ግን ምን ይመለከታችኋል
ይህ መሳቂያ መሆን ነው 😂😂😂😂
ኧረ ለሰሜ like ያንሰዋል ስድድብ ቤሆን በሺዎች like ያደርጉት ነበር
ትመቸኛለህ
Santa Claus minamin ...yegermal ? Denkoro yehonu sewech nachew endeza yemyadergut..
ትክክል
Ke nitsehena gar yemeselegnal seme enji ke lela ayemeselegnemm
እኔ ውጭ ሀገር ሆቴል ውስጥ ኪችን ነው የምሰራው ከጋብቻ እና ከእጮኝነት ቀለበት ውጭ አይፈቀድም የጆሮጌጥ አይፈቀድም ሄርኔት ግዴታ ነው ለወንዶችነም የጺም ግዴታ ነው በቃ ጥፍር በስነስርዓት የተቆረጠ ቀለምማ አይፈቀድም ይሄ ካልቲፋድና ሔልዝ ሴፍቲ ነው መዋባቢያ ዕቃዎች የሚደረግበት ቦታ አለው ኢንኪዝ አንድ ሴት አፍንጫዋ ላይ ጌጥ አድርጋ ምግቡላይ ቢወድቅስ አንዳድ ሃይማኖቶች ለምሳሌ ሕንዶች በእጃቸው ላይ የሚያሥራት ክር አለ አንዳንድ ሬስቶራስቶች አይፈቅድም ምክንያቱም ምግብ ላይ በስህተት ከተገኘ ኪሣራው ከባድ ነው ከንፅሕና እንየው ባለቤቶቹም ህንዶችም ቢሆኑም
እንዴት ነው የተረዳኸው አይደለም ሀገራቸው ላይ እዚህ ያደጉትም ሀበሾች ምንም ቢሆን አሜሪካዊ እንሁን ካሉ በመጨረሻ ማንነታቸው መጥፋቱ ግራ መጋባታቸው ግድ ነው
ሀቀኛ የሆቴል በለቤት ነኝ ለሚሉ *ሲጀመር ሴት የምግብ አስተናጋጆች ፀጉራቸው መሸፈን አለበት
*የውሸት ፀጉርማ መታሰብ የለበትም
🙏
😂😂abo feterari yakbrlen
ሰሚዬ ዘድሮ 28 ነው እሁድ
😂😂😂😂😂 ምድረ አሽቃባጭ ንገረው ይሄን አቃጣሪ ህዝብ😅😅
Lik blhal wendme
Adkm barya
ሰሜ ባርያው ንገርልኝ
ልክ ነው ይጥበቅ አትከሓከል ምነው የንቆሳት አፍቃሪ ነህ እንዴ ፀጉር ከምግብ ጋ ስለማይሄድ ነው የተከለከለው ሳይገባህ ቀርቶ ነው ወይስ ለማውራት ነው?
hi
😂😂😂
Seme be 28 nw ye ahunu
ደግሞ ምነዉ ጠፋህ ባሪያዉ?
Actually its the same hair and dress code even the tatoo has to cover as adress code its really we have to accept it dont blam every thingits common all over the world unless you want be negative mind the human hair will creat the completion in between them
ሲጀመር ተሳትተካል ቅዱስ ኒኮላሁስ በኦርቶዶክስ አባያተ ክርስትያን ሁሉ ቅዱስ አባት ናቸው በቤተክርስትያናችን ስንክሳር ላይ ተጽፎ ይገኛል አንተ እንደምትለው አይደለም መጀመሪያ አንብብ ስለ ቅዱስ ኒኮላወስ ምን አይነት ሌላ ታሪክ የለም ሐይማኖታዊ ነው ብዙ ግዜ ከኛ ውጭ የሌላው ሁሉ መጥፎ ብሎ ማለት በሽተኝ ካልሆንን በስተቀር የተሳሳተ መረጃም መስጠት ተገቢ አይደለም ስለ ቅዱሱ ለጥሩ ልጆች ጥሩ ስጦታ ለደሀ ደግሞ ከሰል ያልከው ከየት አግኝተከው ነው አፍ ስለተከፈተ አዋቂነት አይደለም መጀመሪያ አንብብ እና ተረዳ
Great! Let wisdom lead us
Ahun seletesadebek awek ante
santa gn anakewm yeferneju wofram sewye egna aywoklm semer yalwn bdnb adamchi
Semea lik new anchi tilacha alebesh,leba zemedocheshen tenagerobeshal meselegn
Complexam
እሄን ደንቆሮ ለምን መድረክ ትሰጡታላችሁ!!!!ክፍት አፍ
ሰሜ human hair መከልከሉ ጥሩ ነው ንፅህና በጣም ይፈልጋል
ንቅሳት ግን typical ኢትዮጵያዊት ማየት ናፍቆናል ❤
😂😂😂😂😂😂
ሰሜ human hair መከልከሉ ጥሩ ነው ንፅህና በጣም ይፈልጋል
ንቅሳት ግን typical ኢትዮጵያዊት ማየት ናፍቆናል ❤
ሰሜ human hair መከልከሉ ጥሩ ነው ንፅህና በጣም ይፈልጋል
ንቅሳት ግን typical ኢትዮጵያዊት ማየት ናፍቆናል ❤