Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | San Fransico| Golden Gate

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 97

  • @derejeabahineh5394
    @derejeabahineh5394 วันที่ผ่านมา +19

    ሰላም ለአንተ ይሁን የዘመናችን ምርጥ ሰው ሁሌም የምታስተላልፈው በጣም ጥሩ ነገር ነዉ እባካችሁ የማይረባ ነገር ከምሰሙ ሰመረን ሰሙ ታተርፋላችሁ 🙏🙏🙏

  • @AbelkalidSemuti
    @AbelkalidSemuti วันที่ผ่านมา +28

    መጀመሪያ የኛ ህዝብ ጭንቅላቱላይ
    ነዉ. መሰራት ያለበት ባይ ነኝ ሰሜ
    ብቻ እንወድሀለን

  • @dawit5033
    @dawit5033 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ እንደ ሰመረ አይነት ሰው አላየውም ለትውልድና ለሀገር የሚጨነቅ። ሲጀመር ብዙ አይደሉም በዩቲዩብ ደረጃ ለሀገርና ለትውልድ የሚጠቅም ስራ የሚሰሩ ሰዋች የሚገርመኝ የእይታቸው ማነስም ነው እግዚአብሔር አምላክ የህዝባችንን ጭንቅላትና አስተሳሰብ ይቀይርልን። አንድ ሀገር ነው ያለን ይጠብቅልን አምላክ። #respect_samei

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰመረዬ በጣም እናመሰግናለን ። እኛማ በዘርና በክልል እየተቧደንን ሀገራችንን ማፍረስ የሚሰራ ሲገኝ አይንህ ላፈር ነው። እመነኝ ብንተባበር የት በደረስን። እኛ እኮ በደርግ ዜ ጀምሮ ችግኝ ትከሉ ሰንባል ስሩን ወደላይ አድርገን የተከልን በሀገራችን የምንቀና ተምች ህዝቦች ነን እኔም አነተም የመሳሰልነው በሰው ሀገር እየቀናን መኖር ብቻ።
    እያለን እንደሌለን ጠኔአሞች የራሳችንን አራክሰን የፈረነጅ ትራፊ የምንቃርም የመጨረሻ ክፉ ሰዎች ነን። አዝናለሁ።ነጮቹም ትነሽ ቀና ስንል እርስ በ እርስ እያኮራኮሙን እንዳነሞት እነዳንሽር እነዲሁ ዘመናችንን እነጨርሳለን ።

  • @marthagirma-km4dk
    @marthagirma-km4dk วันที่ผ่านมา +39

    ሀብታም የመሆን ሚስጥሩ ዲሲኘሊን ነው

  • @AbiAndarge-cf2lw
    @AbiAndarge-cf2lw วันที่ผ่านมา +6

    WOW!!!ሰሜ የልቤ እጅግ በጣም አክባሪህ ነኝ አንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!💚💛❤

  • @yoneszeyne4739
    @yoneszeyne4739 วันที่ผ่านมา +5

    በዓለም ላይ የሰው ልጆች የሰሯቸው ነገሮች ሁሉ በየትኛውም ሀገር መሰራት የሚችሉት ፍፁም ሰላም ፍትሕ ና የሕግ የበላይነት በየሀገሩ ሲተገበር ነው።

  • @AliMengesti
    @AliMengesti วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና ያኑርልን ይመችህ 💖❤🙏

  • @henocktube
    @henocktube 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow you are amazing Gift for Ethiopia 🇪🇹

  • @anonymoususer66
    @anonymoususer66 วันที่ผ่านมา +10

    This man needs more subscribers for all the nice content he keeps uploading. Why doesn’t he have at least a million subscribers in a country with over a 100 million people 🤷🏾

  • @MasereshaYitaferu
    @MasereshaYitaferu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሥራህ ሁሉ ያዝናናኛል

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 วันที่ผ่านมา +3

    ሰሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ያልከው ሁሉ ልክ ነው።እኛ ታሪክ መጠበቁ ቀርቶ ማፍረሱን በተውነው።የኛ ውድቀትና መላሸቅ በቃላት አይገለጽም።አወ ልክ ነህ እጅግ በጣም የሰለጠኑ ናቸው ለዚህ ስልጣኔ ብዙ ትውልድ አልፎበታል እንደኛ ስህተትን የበለጠ በመጨመር ሳይሆን ከስህተታቸው በመማርም ጭምር ነው።ህጉ ደግሞ ከፈረስ ጭራ የቀጠነ ነው።

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tekekele thanks brother 🙏 🇺🇸

  • @misiyas1014
    @misiyas1014 วันที่ผ่านมา +4

    ሰሜ የምር እንዴት አንቀና ያስቀናል ለሰዉ ጥሩ ስብእና ማሳየት እራሱ ትልቅነት ነዉ እኛ እኮ በባዶ ነዉ ተራራ አክለን ምንኮፈሰዉ

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you Seme,you are right ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል❤ To be honest, their principle, respect and discipline you see every day are the other factors that keep diasporas in the country. Coming back home tends to be a cultural shock once we are used to those things you mentioned. However, those are not the only things you look forward for in life.

  • @tireshopsaddis
    @tireshopsaddis 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you Seme ❤

  • @Somer7719
    @Somer7719 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you our brother

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሌም የልቤን ነው የምታወራው

  • @samikaza6735
    @samikaza6735 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amelekaketek betam yegermsl

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀይማኖት ባይኖራቸውም ሰበአዊነትን ያውቃሉ ።የኛኮ ወይ እምነታችን የሚለውን አናከብር ወይ ሰበአዊነትን አናከብር ።አዋቂነን የሚለውን ብቻ ነው የምናቀው😊😊😊😊

  • @MercyChaka-c2f
    @MercyChaka-c2f วันที่ผ่านมา +1

    Thank you so much for always telling the truth! ሁሉም አገር መልካምና መጥፎ አለው. ጥሩውን መጠበቅና ማጉላት መጥፎውንም ነቅሶ አውጥቶ ማረምና ማሻሻል መልካም ነው. በአብዛኛው ጊዜ ፅንፍ እንይዝና ከአፈርኩ አይመልሰኝ እንላለን.ያ ደግሞ እንዴልከው ንቅዘት 😊 እና መቀንጨርን ያመጣል. we gotta be open minded about other cultures and try to be involved and learn with good intentions if we would like other people to know the truth about us and respect our cultures as well. IT IS MUTUAL!! መልካም ቀን.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks!

  • @enayko5471
    @enayko5471 วันที่ผ่านมา

    Selam Semey barechi welcome😘🙏 yes Bezo Afte Alene gin Yemibalate new yebezaw Hagerachin Ethiopia

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 วันที่ผ่านมา +1

    I love your message

  • @junefirst500
    @junefirst500 วันที่ผ่านมา +4

    ልክ፡ ነህ፡ ወንድሜ! እኔ፡ያለሁበት፡ አገር ቱሪስቱ፡ ብዙ፡ ሚሊዮን፡ ዶላር፡ ገቢ፡ የሚያገኙት፡ ከውጭ፡ አገር፡ ሰዎች፡ ነው! እነሱ፡ በጽዳት፡ በአበባ፡ በድንቅ፡ ትህትና፡ በእኩልነት፡ ማስተናገድ፡ ነው!

  • @michaelbekele2667
    @michaelbekele2667 วันที่ผ่านมา +1

    I have lots of respect for you. I agree with most of your views. There are many positive things we can take from USA. Rule of law, respect, discipline at work place, transparency.............. Welcome to America, the land of opportunity, a country we all love

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 วันที่ผ่านมา

    Seme ene Ayechewalew betam dese yelal gn yaseferal

  • @BemenetAsefa
    @BemenetAsefa วันที่ผ่านมา +11

    እንጭጮች ታላላቅ ቅርስ እያፈረሱ እንደ ህፃን ብልጭልጭ ባፈረሱት ላይ ያቆማሉ የኛዎቹ በዘር ደዊ የተመቱት ።

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉 you are 👍

  • @BuzeAbera-i7v
    @BuzeAbera-i7v 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Are inerasu banite kenawu idme yisiti🙏

  • @abinet111
    @abinet111 วันที่ผ่านมา

    Sami welcome to cali it’s nice to see you🙏🙏🙏

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሜ👉❤❤❤

  • @tsionmulugate891
    @tsionmulugate891 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም እውነት ነው

  • @meserbeye
    @meserbeye วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዬጲያ እንድትቀየር ያለህ ፍላጎት ሌላዉን አገር አገር አይተህ መንፈሳዊ ቅናት የሚያድርብህ ሀገርህን ከመዉደድህ የተነሳ ነዉ ኢትዬጲያ እንድታድግ ምንም የተለየ ነገር የለዉም የማያድገዉ 1ኛ ምቀኛ ነዉ 2ኛ አስመሳይ ህዝብ ነዉ 3ኛ ማመስገን አያዉቁም 4ኛ ልመናን እንደባህል ተያይዘዉታል 5ኛ ጊዜዉን በአግባቡ መጠቀም አይችልም የተሻለ ኑሮ ሳይኖር ለአክተሮች ለፊልም ማሽቃበጥ ከዛ በኋላ ማልቀስ ሲቸገሩ ማልቀስ ልመናን እንደትልቅ ክብር የሚያይ እንደ ኢትዬጵያ የትም አለም የለም እና ይሄ ድክመት ከተሻሻለ ሊቀየር ይችላል እዉቀት ከሆነ ኢትዬጲያ ዉስጥም አለ ችግሩ የኢትዬጲያ ህዝብ አስተሳሰቡ በጣም ይቀረዋል።

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 วันที่ผ่านมา

    የኛ ምርጥ ልጅ❤❤❤❤

  • @HABTEYRDAW
    @HABTEYRDAW วันที่ผ่านมา

    MARIAMN YIMECHIH SEME .....MIRT SEW🙏 RESPECT

  • @kumetanyomendertudima6846
    @kumetanyomendertudima6846 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ ሰሜ ድፍረትህ ሳን ፍራንሲስኮ በቲሸርት ትሄዳለህ ጉደኛ ነህ
    አፍሪካ በወዜር ብቻ ትበልጣለች
    የተበላነው ( ኃላ የቀረነው) እኛ እኛ እኛ እልን ስንታበይ ነው:: ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 วันที่ผ่านมา

    They live with schedule!! Time has value ! System! Working habit ! So many things

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 วันที่ผ่านมา

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @Salahayoub-p4s
    @Salahayoub-p4s 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    100 % ❤❤❤❤

  • @AlteBekeleAltesa-mi8kg
    @AlteBekeleAltesa-mi8kg วันที่ผ่านมา

    በሰላም ተመለስልን ወንድሜ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 วันที่ผ่านมา +2

    እኛ ኢትዮጵያዊያን የውጭ ሀገር ሕግ ሰርዓት እናከብራለን ከእግረኛ መሄጃ መንገድ ጀመረን ኢትዮጵያ ሀገራችን ግን ስንገባ ንፍጥ የጠረግንበትን ሶፍት በመጣል ነው የሀገራችን ኢትዮጵያን የምንንቃት አይ ሀበሻ የዳቦ መጥበሻ 🤣ይመችህ ሰመረ 🤣🤣

  • @AtakltiZeray
    @AtakltiZeray 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bertalgn semere baryaw

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg วันที่ผ่านมา

    መልካም ሰው በርታ 🙏

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 วันที่ผ่านมา

    Seme ymechih abo❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ወዳጀ

  • @rado7282
    @rado7282 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነት ነዉ 20 አመት ዲሲ ኖሬያለሁ ወደ ኢትዬዽያ ነዉ የምሮጠዉ በተረፈ የማገኝህ እየመሰለኝ መንገድ ላይ ግራ ቀኝ ሳይ ነበር የከረምኩት

  • @AbrahamYohans
    @AbrahamYohans วันที่ผ่านมา

    Man nek keyte metak behrek mdnew aylum😢😢😢

  • @Bnnbvj
    @Bnnbvj วันที่ผ่านมา

    Wow bro, it is a chance I didn’t get you because I am leaving San Francisco city downtown. It is a chance it’s OK. How’s your experience to visiting you like it our city next time when you came I will meet you. God bless you.🙏👌❤️👍🇪🇹🇺🇸

  • @hanahana5577
    @hanahana5577 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ መጀመሪይ አክባሪህ ነኝ አሁን ይልከው ነገር ትክክል ኡ

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 วันที่ผ่านมา +1

    Endii it is cold and u are with t shirt Seme 🥰!!!! U here now??? Anyways ! Civilization comes from discipline, hard work and willingness to a change!!!

  • @ashenafi725
    @ashenafi725 วันที่ผ่านมา +1

    አሜሪካ land of opportunity ብቻ ሳይሆን ""Land of Innovation"" ስለሆነ የራሳቸውን ችግር ሲፈቱ ለሌላውም ይተርፋል....የራሳችንን ችግሮች የሚፈቱ ፈጠራዎች የበዙ ቀን ያኔ ተወዳዳሪ ሀገር ይኖረናል ካለበለዚያ ሁሌ ተቀባይ ትሆናለህ!!!

  • @abrehamdejene7497
    @abrehamdejene7497 วันที่ผ่านมา

    Keep going ✌️

  • @ነገመቼነው
    @ነገመቼነው วันที่ผ่านมา

    ሰምየ❤

  • @yimenashuwendimgizaw6589
    @yimenashuwendimgizaw6589 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ነው

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 วันที่ผ่านมา

    Keep it up 👍🏿

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰመረዬ ምነው ጃኬት ሳትለብስ ወጣህ ከባድ በርድ ነው። እኮ ያለው። እኔም የበይ ተመልካች ሆኜ ለሀገሬ እየቀናሁ እየኖርኩ ነው ።

  • @Ethmath
    @Ethmath 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ebakachu ye university temari negn tinish ahun silechegeregn bemitichilut agizugn bekininet

  • @SevenApp21
    @SevenApp21 วันที่ผ่านมา +1

    welcome

  • @bisratmengistu8674
    @bisratmengistu8674 วันที่ผ่านมา

    10:12 እኛ አገርም አይፈለግም ( በስህት ነዉ ወንዝ ላይ የተሰራ ድልድይ ላይ ትልቅ ጉድጓድ የምንተወው) 😅

  • @AbissiniaGtsadik
    @AbissiniaGtsadik วันที่ผ่านมา

    Semy endew zmmmmmm nŵ 😊😊😊😊😊

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግርም ያለኝም አንተን ሳይ ደግሞ የቆጨኝ እዚያ ሀያ ዐመት ስኖር አንድ ቀን እንኳን ሔጄ አልጎበኘሁም የምሮጠው እዚቹ መናጢ አገሬ ነበር አሁን ደግሞ ጭራሽ ጠቅልዬ ገባሁ ያው እንግዲህ እየኖርኩ ነው

  • @afrahabdo6264
    @afrahabdo6264 วันที่ผ่านมา +3

    አትመለስ በቃ

  • @yoni.t2217
    @yoni.t2217 วันที่ผ่านมา

    በጀልባ ብትጎበኘው አሪፍ ነበር

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 วันที่ผ่านมา

    Welcome

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 วันที่ผ่านมา

    የወተር ጌቱን ቅሌት አስታወስከኝ 🤔🤔

  • @seafnaf7376
    @seafnaf7376 วันที่ผ่านมา

    Still when you go to Ethiopian grocery store, they don't say Hi or thank you.

  • @MulugetaAsefa-s6o
    @MulugetaAsefa-s6o วันที่ผ่านมา

    ሰመ አከብረሓለው ወንድሜ
    እኔ ደግሞ ባንተ እቀናለው።

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግንኮ ሳሜ እኛም ለእንግዳ አሽቃባጭ ነን + እንግዳም ተቀባይም ነን። ባይሆን እርበራስ ያለመከባበር አለ። ፈረንጆቹስ እርስ በርስ እንደት ናቸው? ብቻ ሰውን ማክበር ትልቅነት ነው። አሜሪካን ጨምሮ ሰለጠኑ የምንላቸው ሀገሮች በትልቁ የዘቀጡ ናቸው እኛ ጋር ኡ የሚያስብሉ ብዙ ጉዶች እነሱ ጋር ኖርማል ናቸው። ብቻ ኢትዮጵያዊነት የሆነ ልክ አለን! አንዳንዶቻችን ብናልፈውም ከውጭ ኮርጀነው ነው። እና ብዙ ዋጋ የማይተመንላቸው እሴቶች አሉን። ከሰራን እንደርስባቸዋለን ግን ስንፍና አለች፡ የኛ ኢንቫይሮመንቱም ለስንፍናችን ምቹ ነው። ውጭ ሀገር ሰነፍ መሆን ምርጫ አይደለም ከቶም አይቻልም ግደታ መስራት አለብህ!! ኢትዮጵያ እኮ ብትተኛ አፈሩ ይመቻል አየሩ ሁሉ ነገሩ አሁን ትንሽ ሰው ነው የከፋብን። እና ብዙ ነው በተፈጥሮ ነበር የተመቻቸልን ነገር ግን አልተጠቀምንበትም። የምንጠቀምበት አሏህ ያድርገን።

  • @jemalseid4762
    @jemalseid4762 วันที่ผ่านมา

    You are realy ethiopian 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KIDUS-LODGE
    @KIDUS-LODGE วันที่ผ่านมา

    I can’t wait to finish your video bro, I respect your content and program, please just to advise you, use Abel birhanu videos and record system. Thanks 🙏

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀላል ያስቀናል😢

  • @YePiassaLij
    @YePiassaLij วันที่ผ่านมา

    እኛም እኮ የራስ መኮንን ድልድይን ፏ አድርገን ሠርተነዋል 😅
    ትላንትና ነው ያየሁት 😊

  • @mesaymoola
    @mesaymoola วันที่ผ่านมา

    hi sema hegum yemeslgnal

  • @BirihanAmare
    @BirihanAmare วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @meskermassaye4254
    @meskermassaye4254 วันที่ผ่านมา

    Bertalen

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉም ነገር ጭንቅላት ላይ ነው።

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አድ ቀን ይኦናል

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 วันที่ผ่านมา

    ምነው ተመላለስክ ልትቀር ነው😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ วันที่ผ่านมา

    እረ ሰሜ Golden Gate Bridge እኔ ካለሁበት 45 min ነው እኔ ግን …..😂😂 አመሰግናለሁ ሰላስገበኘኸን እደኔ ላሉ በ Bay Area ህዝ ብ ስም🙏

  • @haileeyasu5977
    @haileeyasu5977 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰሜ በቲሸርት? እውነት ብርቱ ነህ ብርዱ እኮ ከመብረድ አልፎ ያቃጥላል። የኛ መጠፋፋት ተወው በትንሹ አ/አ ላይ ስንት ቅርስ ወደመ እስኪ ተወን

  • @KIDUS-LODGE
    @KIDUS-LODGE วันที่ผ่านมา

    Gobeze berta, but use selfie stick bro

  • @AbebinaAbay
    @AbebinaAbay 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገብቶኛል እኔ መሴ

  • @mamok3479
    @mamok3479 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርስ በርሰ እሚባላ ፣ታሪኩን የማያቅ ህዝብ መቼም አያድግም።

  • @BitaMiki
    @BitaMiki วันที่ผ่านมา

    የት ነን😂😂

  • @EyobWeldeyes-c9p
    @EyobWeldeyes-c9p วันที่ผ่านมา

    ሰሜ አሁን ሳንፍራንሲካ ነህ

  • @chefbuzyeshemlise7917
    @chefbuzyeshemlise7917 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene wendem wey America sew hube hagrru web nw ena ye America citizen negne gen ke buzu amet wed wed ethiopan le business sira gbeche wey hager betam aznku sew betam leba nw office yalhu saw aysra aysrra im going to crazy here in ethiopa

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 วันที่ผ่านมา

    Where is the prison ? It’s around there

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 วันที่ผ่านมา

    Believe me they are even using gun !! Not bridge is is sad

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel วันที่ผ่านมา

    እንዴ ኣንተ ኣሁን በቅርቡ አይደል እንዴ የተመለሰከው? እንዴት ተመችቶሃል ሆይይ እንደውሃ መንገድ ምን ያመላልሰዋል😅

  • @girimatizita
    @girimatizita วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @hiwte7303
    @hiwte7303 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebahaile2399
    @abebahaile2399 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤