Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V20

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025
  • ตลก

ความคิดเห็น • 682

  • @sirajhamid8561
    @sirajhamid8561 2 ปีที่แล้ว +24

    ሰሜ ከባድ ሚዛን ነው።ሀገርን ከመቆሸሽ ከመግማማት ለመታደግ ብቻውን እየታገለ ያለ ጀግና ነው።በሚሊዮኖች ከጎኑ አሉ

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 2 ปีที่แล้ว +282

    ሰመረን እደኔ የሚወደው🥰

  • @AbduselamMusa-y8n
    @AbduselamMusa-y8n ปีที่แล้ว +7

    ሰመረ ትንሽ እውቀት ሳይሆን ትልቅእውቀት ያለው አሰተዋይ ሰውነው ለማሸማቀቅ አትሞክር እንደሀገር ትልቅስራእየሰራነው አይዞን በርታ ሰሜ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 2 ปีที่แล้ว +99

    ሰመረ መልካም እይታ ያለው ሰው ልጆችህን በመልካም ያሳድግልህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ተባረክ!!!

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰመረ ሁሌ አንደኛ ነህ ምን አለበት የአንተ አይነት ሰወች ቢበዙ።

  • @fibinachi7586
    @fibinachi7586 2 ปีที่แล้ว +34

    ሰሜ ሰሜ ሰሜ ሰሜ👏👏👏
    errr ስንት ጊዜ ነው ግን subscribe "ማድረግ የሚቻለው for this legend

  • @Greatful5
    @Greatful5 ปีที่แล้ว +9

    " በናትሽ አትምጪና አውጥተን ስልክ እንስጥሽ" 🤣🤣🤣🤣 እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሰሜ እኔ ጴንጤ ነኝ አሳብህ ግን ይገርማል በጣም አደንቅሃለሁ ተባረክ

  • @yosephzewdie9949
    @yosephzewdie9949 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰመረ ጀግና ነህ እኛ የአዲሳባ ልጆች ቸገረን ሰገጤ በዛብን ወደን አይደለም ሀረብ አገር የተሰደድነው

  • @faruzmoha3047
    @faruzmoha3047 2 ปีที่แล้ว +19

    ሰመረ ባሪያው የተናገረው ትክክል የሆነ ነገር ነው ምክንያቱም እነዚህን ሰዎች አጋልፁ ማለት ሰውን ማንቃት ስለሆነ 🙏🙏🙏🙏🙏 ሰመረ በርት የተናገረውን ነው የደገምከው ።

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 2 ปีที่แล้ว +10

    በፉዞ እና በነፈዝ መሐል ተመችቶኛል አይ ባርች ከልቤ እሚመቸኝ ሰው ነህ 🙏👍👍👍በርታ ብቻ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን እያስተማርክ ነው እሚገባው ከተገኘ

  • @wendeyemana5135
    @wendeyemana5135 2 ปีที่แล้ว +9

    ያራዳ ልጅ ይግደለኝ ባርያው፣blessed you and your family

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 2 ปีที่แล้ว +29

    ሰላም ሰመረ , ከመስመር የወጡ ሰዎች መድሃኒት ያውም በነፃ ያለክፍያ የምታድል ወንድማቸን ከልብ አመሰግንሃለሁ ተባረክ ኑሩልን👏

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 2 ปีที่แล้ว +51

    በፉዞና በነፈዝ መካከል ምርጥ ገለፃ

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 2 ปีที่แล้ว +9

    Good job ሰመረ እያዝናናህ የምታስተምረን ምርጥ መምህራችን ነህ እኔ ካንተ ንግግር ብዙ እየተማርኩ ነው thank you for sharing

  • @jerryshege9841
    @jerryshege9841 2 ปีที่แล้ว +1

    በፊዞና በነፈዝ አቦ ይመችህ።ይሄ ልጅ የሆነ ጊዜ ፊልም ተሰርቷል ።ሌቦችን በማጋለጥ በርታ ሰሜ ትውልድ መትረፍ አለበት

  • @aynalemgebrmedhenfanta242
    @aynalemgebrmedhenfanta242 2 ปีที่แล้ว

    ሰመረ በጣም አሥተዋይነው አንተ አዋቂነኝ ያለከው አንተነሕ እሱ የሚያውቀውን እየተናገረኘው ምንም ነጥብ የለሕም ሰነፍ ነሕ አንተ አሥተያየትሰጪው ሰመረ አጥፎ ይመልጥሓል ሰመረባርያው ቀጥልበት በርታ

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood5999 2 ปีที่แล้ว +20

    ሰሜ አንደኛ አንተን ያኑርልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sentayehumeshesha4888
    @sentayehumeshesha4888 2 ปีที่แล้ว +10

    የእኛ ድምፅ ሥለሆንክ እናመሠግናለን!!!! እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን!!!!ያኔ ወደቀልባችን እንመለሣለን!!!

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ አቦ መረን የለቀቁ ትማሪዎችም ቤተሰብም እየበዙ ነው አንድ ካልተበሎ ትውልድ ይጠፋል

  • @solomonabebe8766
    @solomonabebe8766 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰሜ ሁሌም አንተ ለማህበረሰቡ የምትኖር ሠው ነህ ! አየህ ሰው ልክፍት ሲነሳ የማይመጣበት የለም ። አንተ ለማህበረሰቡ እና ለልጆቻችን የምትኖር ታላቅ ሰው ነህ።

  • @newlife2805
    @newlife2805 2 ปีที่แล้ว +12

    ባርችዬ ኡ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልክ ልኩን እንዲህ ስትነግርልኝ👏👏👏👏 ግዜ ቢወስድም ለለውጥ ፍሬ ማፍራቱ አይቀርም🙏🙏🙏🙏""are you one የማነሽ ድንቡሼ""🤣🤣ውስጤ ነው ተመቸኸኝ ክፉ አይንካህ ሁሉም ያነሳሀቸው ጉዳዮች በጣም ወሳኝ ናቸው🦁🦁🦁🦁🦁👍👍👏👏👏

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሰመረ ማለት ሰውነትን ሀይማኖትን ብሄርን እያከበረ የዜግነት ግዴታውን እየተወጣ ያለ ለዘመኑ ትውልድ ኢትዬጵያ ያበረከተችልን ትልቅ ቤተ መፃህፍት ነወ ብልጥ የሆነ ይጠቀምበት ሰመረ የወለዱህ ይባረኩ
    ❤❤❤❤❤

  • @eyobabraham4813
    @eyobabraham4813 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰው ልትመስል ትችላለህ....ኡኡኡኡኡኡኡ
    በፉዞና ማቶ መካከል...ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ
    ወጥ በወጥ መጨረሻው እስፖንጆ ዋው.... በርታ

  • @buruklove21
    @buruklove21 2 ปีที่แล้ว +8

    ትችላለህ ሰሜ በርታ

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 ปีที่แล้ว +1

    አረ ጉድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tube5169
    @tube5169 2 ปีที่แล้ว +27

    እንኳን ደህና መጣህ ሰመረ ወንድማችን
    ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን

  • @לגסהאינגדה
    @לגסהאינגדה 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰመረ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ያንተን ፕሮ ግራም ሁሉንም እከታተላለሁ የምትናገረው ሁሉ አስተማሪ ነው በርታ

  • @asahseid689
    @asahseid689 4 หลายเดือนก่อน

    ሰመረ ባሪያው የምታነሳቼው ነጥቦች በጣም ወሳኝ ነው እጅግ ብዙ ኢትዮጵያውያን ከጎንክ ነን ቀጥልበት አስተማሪ ነጥቦች ናቼው

  • @afeworkdesta127
    @afeworkdesta127 ปีที่แล้ว

    ሤም በጣም ግብረገብ ያለህ በእዉቀትህ ጥሩ ዜጋ እየፈጠርክ ነዉ ሠመረ brave guy.

  • @ተፈሪመኮንን
    @ተፈሪመኮንን 2 ปีที่แล้ว +20

    ሰሜ አባቴ እንኩዋን ሰላም መጣህ አንጀቴን እኮ ነው የምታርሰኝ

  • @haregewoinhailu5906
    @haregewoinhailu5906 2 ปีที่แล้ว +21

    Thank you for doing this show! You are impacting a lot in our society!

  • @ቅንነትግንፊቱንታየዋለች
    @ቅንነትግንፊቱንታየዋለች 2 ปีที่แล้ว

    ሰመረ በርታ ቀጥል ሌላም ለህዝብ ይጠቅማል የምትለውን ሁሉ ሥራ!!! አትስማ ምድረ አጁዛሙን!!!

  • @fikrtegeb4886
    @fikrtegeb4886 2 ปีที่แล้ว +6

    ስወድህ እኮ ያራዳ ልጅ ይመችህ

  • @EmebetWorku-w8e
    @EmebetWorku-w8e หลายเดือนก่อน

    ሰም አተን በቃል አልገልጽህም አምላክ ይጠብቅህ አሜን 👌👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 ปีที่แล้ว

    ሰመረ ባርያው በርታ ጥሩ ተግፃፅ ነው ሰሚ ካለ እግዚሓብሔር እድሜ ና ጤናይስጥህ

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 2 ปีที่แล้ว +11

    Thank You for your concern about this generation funny at the same time has a good massage ❤

  • @emmeradv1
    @emmeradv1 2 ปีที่แล้ว

    ሠመረ እይታህ ድንቅ ነው ተባረክ

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰሜ የእኔ ልበ ቀና እይታክ ለእኛ ለትውልድ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 2 ปีที่แล้ว +12

    አንደኛ ሰሜ

  • @mahieticha1513
    @mahieticha1513 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት በጉጉት እንደምትጠብቅ ብታቅ ባርዬ 💚💛❤️

  • @lamlamlamlam273
    @lamlamlamlam273 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንዳንተ ያለሁን ያብዛልን ስሜ

  • @messiab8307
    @messiab8307 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታ ሀይ ሚል በጠፍበት ሀገር ኧረ አንተ መኖርህ በራሱ ግሩም ነው ከልቤ ደጋፊህ ነኝ

  • @abisha6904
    @abisha6904 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰሚ ትክክል እኔ እስማማለው የወንጌል አማኝ ነኝ።ሀሳብክ በትክክል እደግፈዋለዎ

  • @ውቢትኢትዮጵያ
    @ውቢትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +4

    Hahaha በሳቅ እኮ ነው የምትገለኝ

  • @mentiwabmekuria3372
    @mentiwabmekuria3372 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ፡ ምርጥ ፡ ሰው ፡ እዳንተ ፡ 2,3ቢኖር ፡ እዴት ፡ አሪፍ ፡ ነበር።
    ኑርልን ፡ ልክ ፡ ልካቸውን ፡ ንገርልኘ ፡ ከገባቸው። በጣም ፡ ከማያቸው ፡ ነገሮች ፡ ሁሉ ፡ የሚያስደስተኝ ፡ ያንተ ፡ ነው ፡ አመሰግናለሁ። ❤

  • @yemeserachshibru2453
    @yemeserachshibru2453 2 ปีที่แล้ว +4

    Endante ayenetun yabezalene! Tebareke!

  • @tarikudubale7402
    @tarikudubale7402 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ገልጸከዋል። 'በነፈስና በፉዞ መሀል ያለሰው' ይህንን ድርብ ሰገጤን ይገልጸዋል።

  • @gedionnegash9734
    @gedionnegash9734 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደውም ለኛ ለፕሮቴስታንቶች ድምፅ ሆነህልናል እናመሰግናለን ተባረክ 😍🙏

  • @ebesamekonnen2119
    @ebesamekonnen2119 2 ปีที่แล้ว +10

    respect u and ur point of view as usual💪💪

  • @Gabriel-bp7mb
    @Gabriel-bp7mb ปีที่แล้ว

    አንቴ በጣም የተባረክ ሴው ፈጣሪ ያኑሪልን

  • @rahele564
    @rahele564 2 ปีที่แล้ว +9

    Thank you Semere! You’re very smart!! Hope these people understand and respect our beautiful culture. I love and proud of my Ethiopian culture!!!!

  • @miracleabayneh8370
    @miracleabayneh8370 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰምዬ የሳምንቱ ተናፋቂ 😍😍😍😍😍😍እንዴት ቀኔን እንደምታሳምርልኝ ማርያምን

  • @sadamjibril340
    @sadamjibril340 2 ปีที่แล้ว +2

    እጠብልኝ በናትህ የዚህ አይነቱ ነው ሀገርና ትውልድን የሚያጣምሙት

  • @yonathanashenafi6629
    @yonathanashenafi6629 2 ปีที่แล้ว +3

    ይመችህ bro አድናቂህ ነኝ እያሳሳቀቀ ትልቅ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ፕሮግራም ነው

  • @adanesima8671
    @adanesima8671 2 ปีที่แล้ว

    Guuuuuuud bey hagere Yemirekebsh yale Aymeslegnim

  • @AbexZalex-rf8iy
    @AbexZalex-rf8iy ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ወንድሜ ሌላ ምንም አልልም!!!!!!

  • @melkamubogale2555
    @melkamubogale2555 2 ปีที่แล้ว +6

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁በፉዞ ና በነፈዝ መካከል ያለክ ሰው ነህ እናም "ወለፈንዲ" 😅😅😅😅😅😅ብሎ ቁርጡን ነገረው ሰመ ይመችህ

    • @berhanu9307
      @berhanu9307 ปีที่แล้ว

      እርግጠኛ ነኝ የሸርመሌ ልጅ ነህ!!

  • @elsakonjo3931
    @elsakonjo3931 2 ปีที่แล้ว +1

    ውፍ እንደው ምን ላድርግህ ሰመረ ውፍ የልቤን እኮ ነው የምትናገረው ውፍ ቃል የለኝም❤❤❤

  • @ridiculous622
    @ridiculous622 2 ปีที่แล้ว

    Semere, የሀይማኖቱ ተከታይ ባትሆንም እንኳን አስተያየትህ 100% ልክ ነው።

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 ปีที่แล้ว

    ሰሜ ትክክል ነህ የስራ ዘርፋቸው ማጉላላት እስኪመስል ድረስ ነው ሰው የሚያጉላሉት

  • @danielbiru6782
    @danielbiru6782 2 ปีที่แล้ว

    የምትገርም ጎልማሳ ሀገሩን እያዳነ ያለ በርታ

  • @yalem
    @yalem 2 ปีที่แล้ว

    ሰመረ ምርጥ ምርጥ እይታዎችህን እወዳቸዋለሁ በርታ

  • @abonehtesfa2293
    @abonehtesfa2293 ปีที่แล้ว +1

    ሰሜ በርታልን እግዚአብር ይባርክህ

  • @yordanoshagosmichae912
    @yordanoshagosmichae912 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰሜ ክክክክክክክክ ነገርክልኝ ይሄ ወለፈንዲ እንከፍ እስፖንጅ ጭንቅላት ቢዝነሱ ተነካበታ

  • @wubemekonnen8118
    @wubemekonnen8118 2 ปีที่แล้ว +2

    The right answer to that of protestant's representative. Thank you, seme.

  • @alemenshshiferaw2405
    @alemenshshiferaw2405 2 ปีที่แล้ว

    መስልጠን፡ህዝብን፣ማገልገልነው።!!!!! Wow you are so right! In addition to that እየተከፈለህ ስራ ላይ ሆነህ ባለኣግባብ ግዜን ማባከን ሀጥያት ነው

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ እይታ ነዉኮ ያለህ❤❤

  • @tirnesh3066
    @tirnesh3066 2 ปีที่แล้ว

    ሰሜ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደማከብርህ እኮ ሁሉንም እንደየአመጣጡ ልክልኩን ስለመትነግርልን!!!

  • @yefikirmekesyefikirmekes
    @yefikirmekesyefikirmekes 2 ปีที่แล้ว

    ሰሜ ምርጥ ሰው አስተማሪ ሀሳብን ስለምታጋራን እናመስግናለን አድናቂህ ነኝ

  • @zerfuashewaamare
    @zerfuashewaamare 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰመረ ከፍተኛ ችሎታ ያለህ ስለሆንክ ቀጥል በርታ

  • @ኪድዬ
    @ኪድዬ 2 ปีที่แล้ว

    ሰመረ በጣም የልቤን የምትናገር የድሮ የኔ ጊዜ ልጅ ነህ 👍 በርታ እንደዚህ ልጆችን ግብረገብ እያስተማርክ ያባትህን ስም ፅፈህ በቅንፍ ዉስጥ ባርያው ብትል ኖሮ እነ ቴዲ ዮ, ወንዲ ማክ ሌላም ታናናሾችህ ያለአባት ባልቀሩ ነበር. በርታ ግረፍልኝ ምድረ ባለጌ.

  • @meseretayalew9219
    @meseretayalew9219 5 วันที่ผ่านมา

    16 production ቀጥረህ 8ዳቦ ትሰጣለህ😂😂😂😂 ( ጎስሽ❤) ሰሜ ❤❤❤❤❤

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነህ ሰመረ ሰሚ የጠፋበት ሀገር ሆነ ጉድ እኮ ነው!!

  • @saradawit
    @saradawit 2 ปีที่แล้ว

    ሰመረ ሰላምህ ይብዛ አንተ እኮ የውስጤን ነው እኮ የምትናገረው ይመችህ

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 ปีที่แล้ว +6

    የገንዘብ ስፓንሰር ብታገኝ 😊 ምኞቴ ነዉ መሸለም ይገባሀል💙

  • @solomon6733
    @solomon6733 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አድንቄሃለሁ !!!!! በርታ ብዙ አስተማሪ ነገር ነው ተባረክ!!!

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 2 ปีที่แล้ว +1

    ፉዞና ነፈዝ ክክክክክ አይ ሰሜ አንተን ተተርሰው ለመፈመስ የሚሯሯጠው እኮ ነው የሚያደነቁረን

  • @issacharheylu6002
    @issacharheylu6002 2 ปีที่แล้ว +2

    😁😁😁 ወለፈንዲው ደና ኣርገህ ስለጠበጠብከወ ተመችቶኛል

  • @asmabarch7575
    @asmabarch7575 2 ปีที่แล้ว +2

    አጥቦ አሰጣው 😂 ሰሜ 🙏🙏🙏

  • @metiabera980
    @metiabera980 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ አድርገህ አስረዳዉ ያልገባዉን በርታ ሰሜ

  • @topfanueal7482
    @topfanueal7482 2 ปีที่แล้ว

    ትንሺ ነካካህው ለዚ ነው ያበደው ስሜ በርታልን ትንሺ እውቀት ያለው ህራሱን ነው አትቀየመው

  • @emu88
    @emu88 2 ปีที่แล้ว +5

    In between "fuzo" and "nefeze" 🤣🤣🤣🤣

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 2 ปีที่แล้ว +1

    ስምየ እውነት ምርጥ ስው መልስህ ይለያል ኑርልን ዶማና ማጭዶቹን እንደዚህ ታስተካክላችዋለህ🤣🤣🤣❤️❤️❤️

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you semere! I really like your programme keep it up brv. Just subscribed.

  • @meseret5377
    @meseret5377 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ትክክል ነህ ሰመረ እውቀቱ ያላቸው ሰዎች ዝም ስላሉ አንተ ተናገርክ

  • @مونىمونى-ع9ز
    @مونىمونى-ع9ز 2 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣 እይታችንን ከፍ ያርልን ሹክረን

  • @tadeab4566
    @tadeab4566 2 ปีที่แล้ว

    salasebew alekebegn ....bravo

  • @tamirualemayehu5250
    @tamirualemayehu5250 9 หลายเดือนก่อน

    haha kiki yh artist negn bay ewket kene belay le asar ale eko any ways we proud of semere thank you

  • @meklitwoldetsadik4687
    @meklitwoldetsadik4687 2 ปีที่แล้ว +1

    Gobez Sema bertalen hak neew yemtenagerachew bemulu

  • @Abu-Ferd
    @Abu-Ferd 2 ปีที่แล้ว

    kkkkkkk.......... ሰሜ በጣም የሚመች ሰው ....... እድሜና ጤና

  • @eyasuzemedkun4251
    @eyasuzemedkun4251 2 ปีที่แล้ว +1

    ከእውቀት ከፍለን እናውቃለን የሚለው መንፈሳዊ እውቀትን ነው፡፡ እንጂ የምድር አኗኗርን ያለውን እውቀት ማንም ይማራል ያውቃል በቃ የመን ማለባበስ ነው እኛንም አቃጥለውናል

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 ปีที่แล้ว

    ፅናቱን ይስጥህ ሰሜ እንደው ሌላ ምንም አልልም

  • @afeworkdesta127
    @afeworkdesta127 ปีที่แล้ว

    semere ur very smart brother from addis tnx bro for ur brillnt service. ur rel ethiopian citizen

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሜገርም እይታ ነው ያለክ በርታ

  • @weyneshet
    @weyneshet 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰመረ ፈጣሪይጠበቅህ

  • @kassasel2169
    @kassasel2169 2 ปีที่แล้ว +20

    I really enjoy watching your videos. It's legit and timely. Keep going 💪🏿! Looking forward to seeing more reaction videos ☺️

  • @MsMetada
    @MsMetada 6 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ለትውልድ እየሠራ ያለ ሠመረ ባሪያው አብረነው ልንቆም ይገባል❤❤❤

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge5582 10 หลายเดือนก่อน +1

    DESTROY THESE HYPOCRITICAL ONES MR.SEMERE!
    YOU ARE ABSOLUTELY RIGHT TO CRITICISE THE FALSE PROPHETS! GREAT JOB!!!

  • @zemaax
    @zemaax 2 ปีที่แล้ว +13

    ለቀጣዩ ትውልድ በትክክል የሚያስብ ሰው::
    ወጣቶችን/ወላጆችን ከስነ-ልቦና ባለሞያዎች ጋር ተባብረህ የምታማክርበት Consultancy ብትመሠርት ብዙዎችን መታደግ የምትችል ይመስለኛል::