Semere Bariaw| Ethiopian TV| ሰመረ ባሪያው| Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ| ባርያው Week 95-2|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 196

  • @Jenberu-c9g
    @Jenberu-c9g 17 วันที่ผ่านมา +72

    ሰሜ እባክህ በትርፍ ግዜህ የግብረገብ መምህር ብትሆን ጥሩ ነበር!!!

    • @SabaGebeyehu
      @SabaGebeyehu 17 วันที่ผ่านมา

      i wish
      I love this guy

    • @zenithbhier5634
      @zenithbhier5634 16 วันที่ผ่านมา +1

      I am agree with it❤

  • @addissinke3803
    @addissinke3803 15 วันที่ผ่านมา +7

    ተባረክ ወንድሜ እንደሀገርኮ ከጠፋን ቆየን እግዚአብሔር ያስበን

  • @tr7094
    @tr7094 17 วันที่ผ่านมา +40

    Thank you EBS ዪኒ ማኛውን የጋበዘ ጌዜ ነው የበቃኝ

    • @kokebalemu248
      @kokebalemu248 17 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል!!!! Exactly!! Thank you.

    • @senaitm2897
      @senaitm2897 17 วันที่ผ่านมา

      እኔም !! ሰይፉ ፋንታሁንም normal እንዳልሆነ የገባኝ እሱን ልጅ ያቀረበ እለት ነው !!

    • @semeticmedia675
      @semeticmedia675 15 วันที่ผ่านมา

      😅እኔም ያኔ ነው

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 16 วันที่ผ่านมา +5

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @tigestdejene1556
    @tigestdejene1556 17 วันที่ผ่านมา +9

    ሰሜ ኑርልን ልጅነቴን ነው ያስታወስከኝ እድሜ ይስጥክ ::

  • @Aklilu-l7r
    @Aklilu-l7r 17 วันที่ผ่านมา +21

    ሰሜ ስርአት አስከባሪያችን✌️

  • @elshadaymulat4419
    @elshadaymulat4419 17 วันที่ผ่านมา +22

    ሰሜ አንተን ሳስብ ሀገሬ ተስፋ አላት ተባረክ ወንድሜ።

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 17 วันที่ผ่านมา +33

    ትክክል ወላሂ ንገርልኝ በተለይ አባይ ሚድያዎች ሰከላሾው የሚያቀርቡትን አያውቁም በዚና ቢድዎ የሚሰሩና ታናናሾቻቸውን የሚመርዙትን ምርጥ ጥንዶች ብለው ያቀርባሉ

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz 17 วันที่ผ่านมา

      ምን ይሄ ብቻ " ማን ይቀነስ" የሚለዉ ጥያቄና መልሥ ፕሮግራም ላይ የሚያቀርቧቸዉ ሠዎች ብቃታቸዉ እጅግ አሳፋሪና ሚዲያ ላይ ለመቅረብ የማይመጥኑ ናቸዉ !

  • @abrhamSila
    @abrhamSila 17 วันที่ผ่านมา +20

    በርታ ሰሜ ከጎንህ ነን ድካምህ አንድቀን ፍሬያፈራል

  • @Sara-j2y2p
    @Sara-j2y2p 17 วันที่ผ่านมา +13

    ፈጣሪ ያክብርህ ሁሌም መናገር ያለብህን የምታዉቅ ትልቅሰዉ !!!!!

  • @adanemeneberu8087
    @adanemeneberu8087 17 วันที่ผ่านมา +9

    ሰሜ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ!!
    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
    ሰው የመሆን ሚስጢር ቅንነት ነው
    ትውልድ ይድን ዘንድ ሁሌም
    በምትችለውን ሁሉ ተደራሽ እንዲሆን
    እያደረክ ነው ከልብ እናመሰግናለን በርታልን !! 🙏

  • @ruthmulei4005
    @ruthmulei4005 10 วันที่ผ่านมา +2

    ሚዲያውን የተቆጣጠሩት ሰዎች ቢለቁና እንዳንተ አይነት በጎ ሀሳብ ያላቸው ሰዎች ወደፊት ቢወጡ ለውጥ ይመጣ ነበር❤❤

  • @mafifree8072
    @mafifree8072 17 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄ በጣም የሚያስቀና ሀሳብ ነው እኔ በዙ ነገሬን እዳይ አድርጎኛል አመሰግናለው!!!! ሰሜ

  • @EmebetWorku-w8e
    @EmebetWorku-w8e 17 วันที่ผ่านมา +9

    ሰም አሁንስ በጣም እያዘንኩ ነው ሰም አተን ግን አግዚአብሔር ይርዳህ 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ShewaregaEndale-ck2km
    @ShewaregaEndale-ck2km 17 วันที่ผ่านมา +7

    ሰሜ ትልቅ ሰው: እግዚአብሔር ያክብርህ!

  • @danitybaraki6595
    @danitybaraki6595 17 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ ሰሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት እንዴ በዘመኑ ልጆች ስራ እኛ ተሳቀቅን እኮ በስመ አብ እኔ ወላጆቼን በጣም ነው ያመሰገንኳቸው በግብረገብ ስላሳደጉኝ አንተ ግን ተባረክ እድሜ ይስጥህ

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 17 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት የልብ አድርስ ነህ በናትህ..
    ያንተ አይነቱስ ያብዛልን.. 👌🏿

  • @abdunasirseid
    @abdunasirseid 17 วันที่ผ่านมา +5

    Allah yakoyih allah yitebikih wendime sewigna program malet yante new 👍👍👍

  • @KUA18118
    @KUA18118 17 วันที่ผ่านมา +5

    ሰሜ እረ እስቲ እንተባበር ትውልድን ለማዳን ወንድሜ እግዚአብሔር ያጠንክርህ

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 17 วันที่ผ่านมา +3

    ሁሉም ግድ የለሽ ሆነ። እባካችሁ ቢያንስ እኛ የሰሜ ተከታዮች የሚጠበቅብንን እናድርግ ።።። ያገባናል !!

  • @YohannisLibsewerk-z9j
    @YohannisLibsewerk-z9j 17 วันที่ผ่านมา +2

    ሰሜ፡ሰላምህ፡ይብዛ፨ እኔም፡እንዳንተ፡ሐሳቤን፡በዩቲዩብ፡ብገልጽ፡ደስ፡ይለኛል፡፡

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 17 วันที่ผ่านมา +4

    You are right Semeye, that old African saying ''It takes a village to raise a kid'' is dead. We are totaly messed up !! Sad to see 😪😢

  • @aberaberega3961
    @aberaberega3961 17 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ተናግረሀል ወንድሜ የሁላችንም ሀላፉነት ነው!!!

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 17 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ እደዚሂ የሚገስፅ ሰው መገኘቱ እኛ ልቦና ይስጠን ዘመን እኛን ትመስላለች ሀፂያ ባደባባይ መስራት

  • @amentube4210
    @amentube4210 14 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ ባርዬ ቃላት ጉልበት ያጡብኛል ሀሳብህን ለመግለጽ ክብረት ያድልህ ማህበረሰብ ላይ ሁሌም መስራትህን ቀጥል ወንድሜ ቤተሰብ ማህበረሰብ ከሰራን ሀገር መስራት ያኔ ቀላል ይሆናል

  • @tigistlegesse
    @tigistlegesse 6 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ ሁሌም አስተያየትህ ይገርመኛል... መናገር የምፈልገውን ነገር ሁሉ አፍ ስለሆንከኝ አመሰግንሃለሁ 🙏🙏🙏

  • @BirtukanYimer-rv9hj
    @BirtukanYimer-rv9hj 17 วันที่ผ่านมา +3

    እኔም በጣም ግራ ግብት ነው የሚለኝ የቱ ጋር እንደተበላሸን እኔጃ ፣የሁላችንም ስህተት ነው ሁላችንም መስተካከል አለብን፣ያገባናል ማለት ይገባናል!!!

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 17 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪን ከምንም በላይ ማከብርህ ስብዕና ያለህ ኩሩ!!!

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 17 วันที่ผ่านมา +8

    ምንአገባን ገደለን በጣም

  • @Namilleworknh
    @Namilleworknh 17 วันที่ผ่านมา +11

    ሴሚ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ተኝቶል ወይስ ያለው ነገር ተቀብሎት ነው? ሁሉ ነገር እኮ ተበላሸ ወዴት ነው ነገሩ ሰዉ ሁሉ ሚስበው ብር እና ስልጣን እንዲሁም ስነ ስነስርዓቱስ ወዴት እየሄድን ነው እዚ እኮ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች ሁኑ ይባላሉ እዚ ያሉ ወላጆች የትኛውን ነው ግን ?
    አንተን ግን በጣም እንወድሀለን መድሀኒዓለም ይጠብቅህ🥰

  • @Purple-f6b
    @Purple-f6b 17 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ! ትክክል, ሁሉም ልጆች የኛ ልጆች ናቸው. ይመለከተናል.ደፍረን መናገርን መማር አለብን! አንድ ልጅ ህይወቱ ችግር ላይ ሲወድቅ,ሲበላሸ, በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መከራው እና ሸክሙ የሚተርፈው ለወላጅም, ለዘመድም,ለገረቤትም, ለሀገርም ነው

  • @ruthmulei4005
    @ruthmulei4005 10 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ሰሜ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 17 วันที่ผ่านมา +1

    1000,000 % I'm with you Seme. 🙏🙏🙏

  • @MohammedJemal-ee4ij
    @MohammedJemal-ee4ij 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሜ በጣም አመሰግንሀለዉ ይህ የምትናገረዉ ነገር ከጥቂት አመታት በፊት የነበረን በጎ ነገር ነበር ትክክልም ወደዛ መመለስ አለብን በርታ ሰሜ አላህ ይርዳህ፡፡

  • @zufanTaye
    @zufanTaye 15 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ እጅግ መልካም ምክር ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ይሄ እኛ ያደግንበት አስተዳደግ ለአሁን ልጆች እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ እንደው እንደስልጠና ራሱ ቢሰጠን በጣም መልካም ነው፡፡

  • @yeshem
    @yeshem 16 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነህ እንኳንስ እናትና አባት ብቻ አልነበረም ሚቀጣህ ሁሉም ነው ሚቀጣህ

  • @mimmielias717
    @mimmielias717 17 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏እግረመንገድህን የኛአገር አርቲስቶችን አንሳልኝ አዲስአበባ ን የሚያስተዋዉቁ አንድ ቀንእንኳን የተቸገረች እናት እንርዳእንተባበር የማይሉ የራስ ዝናን ማካበት ለሚሮጡ💁🏽‍♀️

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 17 วันที่ผ่านมา +1

    always Positive brother ሰሜ🙏🙏🙏🙏

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 15 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ ተባረክ በእዉነት ኢትዮጵያዊነት የተፈተነበት ዘመን ፈጣሪ ይታረቀን😢

  • @33fetlework
    @33fetlework 17 วันที่ผ่านมา +2

    I salute you my brother you are the best one that I follow on social medias keep up the good work God bless you my dear

  • @NahomSisay-f7l
    @NahomSisay-f7l 14 วันที่ผ่านมา

    ሰመረ ትለያለህ እዉነት ተባረክ.

  • @fab2187
    @fab2187 17 วันที่ผ่านมา +1

    O my Allah, I never seen like u .I can call u semer bright instead of semer bariyaaw .may Allah protect u, brother. u are hero 🙏

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 17 วันที่ผ่านมา +4

    ስላም ለአንተ ይሁን ስሜ

  • @alexayenew4629
    @alexayenew4629 17 วันที่ผ่านมา +3

    ሠሚየ ተረግመን ካልሆነ በቀር ሌላ ምንም አይመስለኝም፡፡ አጥፊዎቹም ጠፊዎቹም እኛው ነን፡፡

  • @Mamaye12
    @Mamaye12 17 วันที่ผ่านมา +1

    እግዝያብሄር ይባርክህ ወንድሜ እኔም ኢትዮጵያ ውስጥ after long time መጥቼ እና የባይተዋርነት ስሜት እንዲሰማኝ ያደረገኝ ማሀበረሰብ ሆኖ ነው ያገኘሁት , ይሄ ትውልድ ጠፍታል በህይወት ያሉ ስነምግባር ያስተማሩን እናቶች የስነምግባርትምህርት ቤት ሊከፍቱልን ይገባል. By the way thank you so much for your help , last time ከዲሲ አብረንነው የመጣነው እና luggage claim ላይ ሻንጣዬን እገዝከኝ , የተግባር ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርልኝ !

  • @almaztedla7521
    @almaztedla7521 17 วันที่ผ่านมา +1

    I wish I could find a word to tell you how much I appreciate you. We need a lot of people like you who are concerned about Ethiopian culture and society. Keep up the great work you are doing. Blessings to you 🙏 and your family.

  • @meaziethio991
    @meaziethio991 15 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ይስጥህ ሰሜ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 17 วันที่ผ่านมา +2

    ሰሜ ኢትዮጵያዊያን ፈጣሪ መኖሩን ዘነጋን ሳይሆን ረሳን ያኔ ነው ነገር የተበላሸው
    ሁሉም ባይሆን አብዛኞቻችን ተደበላልቆብን በህልማችን ቅዠት በቁማችንም ቅዠት ውስጥ ነው ያለነው የማንቀባጥረው ነገር የለም 💔

  • @muluebuy
    @muluebuy 16 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እግዛብሄር ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ እንደው ቢቻልህ እሄ ነገር ሰፋ ኣድርገውና ትንሽ ማሰልጠኛ ነገር ቢኖርህ እና ያንተን ቅን ሃሳቦች በብዛት የሚያሰራጩ ሰዎች ቢበዝሉን የማህበረሰባችን ገመድ እንደገና እንዲተሳሰር ሁሌ እሳሳልሃለው ወንድሜ በርታልን ቅን ኢትዮጵያዊ ተስፋ ኣለን🎉🎉🎉

  • @azebacc8706
    @azebacc8706 17 วันที่ผ่านมา +1

    እ/ግ ይባርክህ እመቤቴ እስከ ቤተሰብህ ትርዳህ ልጆችህ ይባረኩ የኔ ጨዋ ሰዉ አሁን እኮ አዋቂ ዉ ብሶበታል የኔ ጨዋ

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 17 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ በሞገስ ይጠብቅህ እኔ ጆሮ ያለው ይስማ እላለሁ

  • @betelhemkidane7692
    @betelhemkidane7692 17 วันที่ผ่านมา +1

    👏 የተናገርከው ጠብ አይልም

  • @SenayHaileselassie
    @SenayHaileselassie 17 วันที่ผ่านมา +5

    በርታ 🎉❤

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 17 วันที่ผ่านมา

    ሰሜያችን ክበርልን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ፣ክበርልን።👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💯

  • @AlekaAlemayw-ex1xg
    @AlekaAlemayw-ex1xg 4 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ፣እድሜ ፣ይስጥልኝ

  • @seniyashifa3343
    @seniyashifa3343 5 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ በርታ ከመቶ 5 ሰው ምክርህን ከሰማ እንኳን ትልቅ ነገር ነው

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ በናፍቆት ነው የምጠብቅህ ምናለ ነውር ቢኖረን ምናለ እፍረት ብኖረን እውነት ለመናገር ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት እያፈርክ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሜ እኔኮ የሚያስገርመኝ ቀልዶችህ ናቸው

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 17 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you, Seme!

  • @yordanossolomon439
    @yordanossolomon439 14 วันที่ผ่านมา

    ምን አለ ብዙዎች ሰምተን ብናግዝህ ጨዋነት ኃጢያት የሆነበት ጊዜ ላይ ደረስን

  • @samrawityohannes4250
    @samrawityohannes4250 17 วันที่ผ่านมา +1

    good job

  • @binyamsolomon185
    @binyamsolomon185 15 วันที่ผ่านมา

    Yeseletenen meslon..
    Mn agebagn beza

  • @Muzeyin_Aman
    @Muzeyin_Aman 17 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ

  • @Abawtes
    @Abawtes 16 วันที่ผ่านมา

    " SHAY BEDABO BECHA YEMITAFITELESH" 😁😁😁.. Semi Yenager👍👍👍

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 17 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወንድሜ ሰሜ ወገኔ እኮ የሚል ጠፋ ቤተሰብም እኮ እያየ ዝም ነዉ የሚለዉ ምናገባኝ በዛ

  • @MenaleGatachwe
    @MenaleGatachwe 16 วันที่ผ่านมา

    የጀግና ጀግና የተዘፈነው ላንተ ነው ሰሜ

  • @MeazaMekonnenAli
    @MeazaMekonnenAli 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሰም ዬ ፣።
    "" ላፕቶፓቸዉን ይይዛሉ ፕሌይ ስቴሽናቸዉን ይይዛሉ ካዛ እልም ብለዉ ይጠፋሉ"
    እንደዉ ኑርልን ።

  • @Yomom2kYodad3000
    @Yomom2kYodad3000 17 วันที่ผ่านมา +1

    Thank ❤

  • @rahelhilufe143
    @rahelhilufe143 13 วันที่ผ่านมา

    SEMERE YE, “Thank you! I deeply appreciate your thoughtfulness and concern

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፕሮግራምህ በሁሉም ይዘት ከየትኛውም ፕሮግራም በቀዳሚነት የሚቀመጥ ነው❗
    ችግሩ የሚመነጨው ከቸልተኝነት እና ምናገባኝ ከሚል እራስ ወዳድነት ነው።
    ግለኝነት እና የሌሎችን ስርአት እምነት ሀሳብ በጠበቀ መልኩ መከባበር አለመቻላችን በምን አገባኝነት ትውልዱን ገደል እየከተትን ነው።
    በጎረቤት በሩቅም ባሉ ሰዎች ስናጠፋ በኩርኩም በቁንጥጫ ላደግን ይህን መስማት ያማል።
    ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ።
    ይበቃል እንበል።
    ዝምታው እና ምን አገባኝነቱ ይብቃን።
    💚💛❤

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሠሜ ፍቅር ጠፍቶ ተቃጠልን እኮ!!!!!የኛ ጊዜ እኮ በነበር ቀረ።የሠፈር ልጅ አይደለም መንገደኛኛኛኛኛኛ እኛ አሁንም ያው ነን ያገባናል እንላለን መጪው ሲታሰብ ያሳዝናል ።እግዚአብሔር ፌቱን ይመልስልን!!!!!!!

  • @munashemsu
    @munashemsu 16 วันที่ผ่านมา

    Yena wed semr ant bicha tenger welahi ❤❤❤❤

  • @AaAa-mm5tq
    @AaAa-mm5tq 17 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Semrere Wariaw ❤❤❤❤

  • @blackeagle27
    @blackeagle27 16 วันที่ผ่านมา

    ቫይራል …..ቫይረስ ይመችህ ሰሜ እንዲህ ልክ ልኩን ተናገርልን✌✌✌

  • @merons4981
    @merons4981 16 วันที่ผ่านมา

    ውይ ሰሜ የልቤን እኮ ነው የምትነግርልኝ እንደው እግዚአብሔር ልብህን አይቀይርብን።

  • @yohannestaye5406
    @yohannestaye5406 16 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነው

  • @Mekdes-jq4pt
    @Mekdes-jq4pt 17 วันที่ผ่านมา +1

    Bravo Semere keep it up

  • @adamnati8429
    @adamnati8429 17 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you sime ❤

  • @muhabhamideno7832
    @muhabhamideno7832 17 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል ውንድሜ❤❤

  • @KUA18118
    @KUA18118 17 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ቲክቶኮሮችን EBS እንተዋወቃለን ABBAY TV SEKELA SHOW እያቀረባችሁ እንደ ደህና ነገር

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 17 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ምንም ማለት አይቻልም።ሁሉም ነገር ቀይ መስመር አልፏል።በእንቁላሉ በቀጣሽኝ ነው ነገሩ ዛሬ ተነስተህ እንኳን የጎረቤት ልጅን ይቅርና የራስህን ልጅ ልገስጽ ብትል ዱላ ያነሳብሀል በጊዜው አልተሰራማ።ዙሪያውን በሙሉ የብልግናና የነውር ስራ ነው ሚሰራው።ወዳጀ $700 ዶላር በቀን 12 ሰዓት በሳምንት 6 ቀን ሁሉ ሰርተህ ሽንት መሽኛ ጊዜ ሁሉ አጥተህ ላይሞላ ይችላል ብቻ ትውልዱ ተሸውዷል ሰሜ እንዳልከው ብልጽግናና ዕድገቱ ቀርቶብን ምነው በጨዋ ሥነ-ምግባራችን በተገኘን።ጽድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ ነው።ብቻ አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት የሆነ ነገር ነው ሁሉም ፀጥ ብሎ ተኝቷል የሁሉም በር ግን እየተንኳኳ ነው።ሰሜ በርታ።

  • @djej2821
    @djej2821 17 วันที่ผ่านมา

    Thank you Seme,for your hard job May God bless you.

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 17 วันที่ผ่านมา +3

    እሺ ለማን ነው የሚጮኸው!!

  • @seidalene5368
    @seidalene5368 17 วันที่ผ่านมา +2

    👍🙏

  • @agdan2717
    @agdan2717 17 วันที่ผ่านมา

    Well said, thank you!!!

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 16 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ምን አገባኝ ነው ሀገር ያጠፍው ።
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 15 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much

  • @SolomonTefera-n5c
    @SolomonTefera-n5c 11 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ

  • @Somer7719
    @Somer7719 17 วันที่ผ่านมา

    God bless you Semere!

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ 17 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ ሰመረባሪያው አዋርድ እንዲትሸለም የበኩሌን እወጣለሁ ።

    • @senaitm2897
      @senaitm2897 17 วันที่ผ่านมา

      እኔም

  • @tsiondejene9936
    @tsiondejene9936 17 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ ተባረክ 🙏🏾🙏🏾

  • @samikaza6735
    @samikaza6735 16 วันที่ผ่านมา

    Areeeeeeee Huooooo Man yeseman

  • @ShimelisShime-w5u
    @ShimelisShime-w5u 16 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ሆይ የ ሠመረን ኢትዮጲያ አቤቱ መልስልን…❤❤❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 17 วันที่ผ่านมา

    WOW I AM HAPPY TO FOLLOW YOU MY BROTHER GO FOR IT GOOD JOB GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY ♥️ 🙏 👍

  • @zemzemahmed6121
    @zemzemahmed6121 5 วันที่ผ่านมา

    አስተሳሰቡ ደስ ይለኛለል በሀይማኖት ምን ሊሆን እደሚችል ባላቅም

  • @ruthmulei4005
    @ruthmulei4005 10 วันที่ผ่านมา

    Thanks!

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 14 วันที่ผ่านมา

    መሰሎችህ ዪብዙ ሰሚ

  • @richojovani2141
    @richojovani2141 17 วันที่ผ่านมา

    ያኑርልን ወንድም ዓለም ከፋኝ 😢 ፈራሁ 😢 ተጨነኩ😢 ሀገሬ ሳስብ የሚናፍቀኝ ሁሉ እየጠፋ 😢

  • @konjittedla2099
    @konjittedla2099 17 วันที่ผ่านมา +1

    Respect

  • @BesratMuleta
    @BesratMuleta 17 วันที่ผ่านมา +2

    ሰሜ አንደኛ