Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V15

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @automotive797
    @automotive797 6 หลายเดือนก่อน +145

    የማይነጋ ህልም ሳልም
    የዘመን ደዌ ሳስታምም
    የማያድግ ችግኝ ሳርም
    የማይድን በሽታ ሳክም
    የሰው ህይወት ስከረክም
    እኔ ለኔ ኖሬ አላውቅም።
    ነብስህ በሰላም ትረፍ 🙏

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 6 หลายเดือนก่อน +62

    ሰመረ እድሜ ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም ❤❤❤ተባረክ ለእነዚህ ለላሸቁ ሰዎች መድሃኒት ነህ

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 6 หลายเดือนก่อน +94

    "ቫይራል ለመሆን የስድብ ቫይረስ መልቀቅ" ዘመን የማይሽራቸው ሊቃውንቶቻችን እንኮራባቸዋለን እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር❤

  • @hussenseid2
    @hussenseid2 6 หลายเดือนก่อน +41

    ሎሬት ፀጋዬ እንኳን በህይወት አልኖረ።በዚህ አይነት የንግዴ ልጅ በተፈጠረበት ዘመን ሎሬቱ ተፈጥሮ ቢሆን ኖሮ ምን ያህል ክስረት እንደሆነ አስቡት።አወይ ያያያያያያያ ዘመን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @honeywine1
    @honeywine1 6 หลายเดือนก่อน +48

    ሰሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ምንም አልልም እንደ እነዚህ አይነቱን እንሰሳ ልኩ ልኩን ስትነግርልኝ አንጀቴ ይርሳል ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bekelegechi5109
    @bekelegechi5109 6 หลายเดือนก่อน +109

    ሰሜ አንተ እስክትመጣ ሁሌ ይናፍቀኛል...ሰሜ አንተ ምርጥ ጀግና ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ነህ!!!...አንተ እይታህ፣አስተሳሳሰብህ ፣እውቀትህ ሁሉ ትልቅ ነው!!!...እጅግ የማከብርህ ወንድሜ ነህ፤በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!በርታ!!!

    • @elsabethe
      @elsabethe 3 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ድራማ ነው ሰው እንዲያይላቸው ነው ግን ብዚህ ዕድሜ ልጅ ነው ደስ አይልም የልጆችን ጭንቅላት አታበላሹ ሴትየዋ መታሰር አለባት አይ አሜሪካ ቢሆን ዕድሜ ይፍታሽ ነበር የምትታሰሪው ባለጌ ጋጠወጥ ሲያስጠሉ

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ጥበብ ይብዛል
    ቃል አያሳጣህ ዘመንህ ይርዘም ዘርህ ይባረክ
    ብድራት ይግባህ

  • @KetemaGetachew-h7p
    @KetemaGetachew-h7p 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሜ ተባረክ ለእንዲህ አይነት ክሻፋና የእንሽርት ውሃ ልኩን ነግረኸዋል. ዳሩ የሚረዳበት አእምሮ የለውም.

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 6 หลายเดือนก่อน +17

    አላህ እድሜህን ያስረዝመው።እምትናገረው ሁሉ እቤታችን ሆነን ተቃጥለን ልንሞት ነው አንተ የጀግና ጀግና ነህ ለኔ።አሳስራት በናትህ

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 6 หลายเดือนก่อน +12

    ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን የመጣበትን ማህበረሰብ የመናቅና የማጥላላት ዘመቻው አንዱ አካል ነው።

  • @viber907
    @viber907 6 หลายเดือนก่อน +70

    እንዲህ አይነት ድፍረት እውቀት ከሌለው ብቻ የሚመጣ ነው። ልኩን ነገርክልን!!!

  • @abione-1414
    @abione-1414 6 หลายเดือนก่อน +14

    Really thank you. ባርዬ ማርያምን እንደዛሬ አንጀቴን አርሰከው አታቅም በይበልጥ በሎሬት ፀጋዬ ጉዳይ በጣም አመሰግናለው።

  • @GenetAlemayehu23
    @GenetAlemayehu23 6 หลายเดือนก่อน +41

    እረ ወዲያ ፈጣሪ ይታረቅህ እራሱ ቀንጭሮ የቀነጨረ ይላል ልቅ አፍ

  • @seasea3019
    @seasea3019 6 หลายเดือนก่อน +33

    ሰመረ ባርያው በርታልን 🙏🙏🙏

  • @adey1782
    @adey1782 6 หลายเดือนก่อน +23

    We appreciate your hard work, intellect and sense of humor! 💚💛❤️

  • @nathanmitiku9240
    @nathanmitiku9240 6 หลายเดือนก่อน +16

    ሰሜ አንተ እኮ አትናገር ከእውቀት ጋር ስለሆነ እርቃናቸውን ነው የምታስቀራቸው😂😂😂

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i 6 หลายเดือนก่อน +49

    አይ ሠመረ ይሄ ትዉልድ አማረልኝ ብሎ ያማይሉት የለም ትልቅ ማዋረድ ስራአርገውታል

  • @MemeGetachew-d8c
    @MemeGetachew-d8c 6 หลายเดือนก่อน +72

    እራሱ ሲያዩት በአስተሳሰብ የቀነጨረ ነው ሎሬት ጸጋዬ ሞተው እራሱ ይበልጡካል እንዳንተ አይነቱ ደደብ ዕውቀት ሲርቀው በሞተ ይቀናል እነደሳቸው መሆን ስለማትችል በድድብነቱ በዚህ ታዋቂ መሆን ፈልጎ ነው ግን ተተፋ ሰመረ እግዚአብሔር ይስጥ ልኩን ነግረከዋል ይሄን የሰይጣን ጭፍራ

  • @nejatnuru1240
    @nejatnuru1240 6 หลายเดือนก่อน +8

    ተባረክ ወንድሜ:: በሰለጠነው ዓለም የህፃናት አጥፊዎች የሚታረሙበት አሰራር አለ :: ይሄ ባለጌ ልጅ በሕግ መቀጣት አለበት :: መብት ሌላ ብልግና ሌላ.::

  • @AmeleworkShanka
    @AmeleworkShanka 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ ❤❤❤❤ በጣም የምታወራው ሁሉ ትምርት ነው በጣም ትናፍቀኛለህ እግዚአብሔር ይስጥህ የተበላሸነው እንደዚ እውነት የሚናገር ሰው ስለሌለን ነው ከለብ እናመሰግናለን

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 6 หลายเดือนก่อน +12

    እጅግ ያሳዝናል ሎሬት ፀጋዬን እንዲህ ማለት !?
    ከየት ከየት የመጣ ነው ?
    ለመታወቅ እያለ መኮሰስና ማነስ ይታይበታል ።
    ሰሜ ኑርልን ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ !!

  • @danielmekuria2212
    @danielmekuria2212 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወገኖች ፣ የሚመጣውም ትውልድ እንዲ እንጨት ራስ እንዳይሆን እኛም ወንድም እህቶቻችንን ፣ ልጆቻችንን በአግባቡ ሰው አድርገን እናሳድግ ። ከዚ ውጭ ምንም መፍትሄ የለውም ። ሰሜም በርታበት ጥሩ ስራ ነው የያዝከው ፣ ምናልባት ተመክሮ የሚመለስ ሰው ይኖራል።

  • @SurprisedDancing-sy7bz
    @SurprisedDancing-sy7bz 6 หลายเดือนก่อน +34

    ላቃቃሚ ጭንጋፍ ስለ ሎሬቱ የማውራት ምንም የለውም ። ለምን ይህን ትልቅ ሰው ደግሞም በሕይወት የሌለን እንድ መናገር አተላነቱን ያሳያል።

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 6 หลายเดือนก่อน +6

    ባርዬ የተችው ጉዳይ ምን ትዝ አስባለኝ መሰለህ ኡስታዝ ኑሩ ያሲን አንዴ በትምህርቶቹ መሃል አንዴ የተናገረው...
    ሰውየው ሳልለፋ ታዋቂ የምሆንበት መንገድ ሲለው
    ቀላል ነው ከታዋቂ ሰዎች መሃል አንዱን ጠቅ አድርግ አለው ከዛ
    አሃ እንትናን ጠቅ ያደረገው ትባላለህ አለው አለ
    ይኸው ነው እንግዲህ ፊጥ አናት ላይ!!!!
    እንደው እንዴት የልቤን ነህ እኮ ባርዬ አላህ ይስጥህ ወላሂ ኡፍፍፍ

  • @SittySabir
    @SittySabir 6 หลายเดือนก่อน +21

    ሰሜ አፌ ይቆረጥ ያራድዬ ልጅ የመጨረሻ ተመቸከኝ😂😂😂😂😂

  • @wendem739
    @wendem739 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሰሜ ይሄንን ልጅስ ብትተወው ይሻል ነበር፤ ሃሳቡ ራሱ ያሳምማል እኮ፤ ለወሬም የማይመቹ በርታልኝ

  • @natandawit8179
    @natandawit8179 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጉራጌማ ምርጥ ናቸው ስወዳቸው እኮ ጉራጌ ብሆን እንዴት ደስ እንደሚለኝ እወዳቹሀለው

  • @MashoAli-tr4gf
    @MashoAli-tr4gf 6 หลายเดือนก่อน +39

    እውነትም ደፋር በግም አፉ የሎሬትን ስም መጥራቱ ይገርማል

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th 6 หลายเดือนก่อน +34

    እራሱ የቀነጨረ ወራዳ ነው ሰመረ ቋንጃውን ስበረው።

  • @YT-uo6ou
    @YT-uo6ou 6 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you for giving this guy the right answers. Little knowledge is dangerous.

  • @habtamubelete5794
    @habtamubelete5794 6 หลายเดือนก่อน +4

    አድናቂህ ነኝ ሰሜ። እተማመንብሃለው። ፈጣሪ ሁሌ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 6 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ 🙏🙏🙏 የተከበሩ በነበሩበት ጊዜ ዘመን ማይሽራቸውን ስራ ሰርተው ያለፋ አርቲስቶቻችን፣ገጣሚዎቻችን እና ሌሎችም በሰላም ይረፉልን ስራቸው ዝንታለም ሲታወስ ይኖራል🙏🙏🙏እንዲህ አይነቱ ሊያቃልላቸው አይችልም

  • @Jenberu-c9g
    @Jenberu-c9g 6 หลายเดือนก่อน +22

    እንደው ሰሜ ምን ሰም ልሰጥህ ነገሮችን ከእውቀት አንግል የምትተነትን ትልቅ ሰው ነህ!!!እንዲያው እውቀት የሌላቸው ሰዎች እንበላቸው እንጂ ከመሬት ተነሰተው የማያውቁትን እናውቃለን የሚሉን ጅሎች

  • @rosemarybereket
    @rosemarybereket 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴ ቤት ቢመታ እኮ ሰሜዋ ያንተ ራሱ ሰምና ወርቅ ያለው ግጥም ነው ምትናገረው በእውወነት መልካም አልኽ❤❤❤❤

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 6 หลายเดือนก่อน +4

    The best lawyer in the city seme...🤙🏿🤙🏿🤙🏿

  • @tselatt
    @tselatt 6 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you Seme.He will pay for this kind of exposure.

  • @meserachbekele5368
    @meserachbekele5368 5 หลายเดือนก่อน +1

    እደው ሰመረ ባሪያው ምን ላድርግህ ይሄንን አፉ እዳመጣለት የሚናገር ደነዝ ሁሉ ልክልኩን ትነግርልኛለህ እድሜህ ይስጥህ ቸሩ መድሐኒያለም የምታኮራ ነህ

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 6 หลายเดือนก่อน +26

    ከ18 አመት በታች ከሆነ ጋር ግነኙነት ማረግ በህግ መጠየቅ አለበት!!

  • @EliasAbdulaziz-bm3zj
    @EliasAbdulaziz-bm3zj 6 หลายเดือนก่อน +7

    ቃል አጣው። ሰመረ ...... አንደኛ ነህ❤❤❤❤❤

  • @elsabethe
    @elsabethe 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነህ ሰመረ እንዳንተ ያለ ሰው ብዙ ቢኖር ጥሩ ነው ለእንደእነዚህ አይነት ባለጌ ሰዎች ምድረ ወጠጤ መሀይም ዝም ብሎ አፉን ይከፍታል በርታ ሰመረ እንደዚህ ልካቸውን ንገርልኝ

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 6 หลายเดือนก่อน +11

    ሴትዮዋም ቀራጯም ይታሰሩ!!!! ሚዲያው የዘጋ። እፍረት የሌለበት ህብረተሰብ ! አምላክ ያጥፋችሁ። እነዚህን ሁለቱን መቅጣት ግድ ነው። ልጁን ተመክሮ ይሰጠው።

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 6 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ባርያው ኑርልን ኣንተ ባትኖር ማን ይታዘብልን ነበር .ወይ መጠራራት ከ ሎረት ጋ ሆ

  • @TigistWakjira-gq2or
    @TigistWakjira-gq2or 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሜ በርታ ብዙ ፕሮግራህምህ ለሀገር ለማህበረሰብ ለትውልድ የሚጠቅም ነው እንዳንተ አይነት ብዙ ሰው ቢኖር እመኛለሁ!!!

  • @SevenApp21
    @SevenApp21 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ ጀግናችን ነህ በርታ የተሰማህን ከመናገር መቼም ወደኃላ እንዳትል ብሮ

  • @merkebnigusie
    @merkebnigusie 5 หลายเดือนก่อน +1

    ክቡር ሰመረ የበራው!
    እባክሕ
    እነዚህ ኩታራዎችን እራሳቸውን ያላገኙትን እራሳቸውን እንዲያገኙ
    ልክ ልካቸውን ንገርልኝ።
    እባክህ!
    እግዚሐብሔር ይስጥህ!

  • @TeLa-u8l
    @TeLa-u8l หลายเดือนก่อน

    ኸረ ያሳፍራል እግዚአብሔር ይገስጸው ስሜ ተባረክ

  • @N33Natty
    @N33Natty 6 หลายเดือนก่อน +26

    ሰሜ እንኳ ደና መጣህ ልክ ልካቸውን ንገረልን እስኪ።

  • @Eri--wl3ik
    @Eri--wl3ik 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ሰሜ ወንድሜ !!!
    በርታ ይህን ነገር ፈጽሞ እንዳታቆም፣ እንዳትደክም፣ እንዳትሰለች። ምክንያቱም ባህል ልምድ ነው፡ ያን የመሰለ መልካም እና ለዛ ያላው የአባቶቻችን እና እናቶቻችን ባህላችን እነዚህን በመሰሉ አስተዳደግ የበደላቸው ሰዎች እንዲጠፋ እየተሞከረ ነው። አደጋኘነቱም አንተ ሁሌ እንደምታሰምርበት ለልጆቻችን ነው። ስለዚህ በርታ ይህ ትግልህ ይህ ለትውልድ ያለህ ተቆርቋሪነት ፈጽሞ እንዳይነጥፍ። እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ከዚህ TH-cam ከመንፈሳዊ አባቶቻችን ውጭ በስነምግባር ፍሬ ያፈራውባችሁ ምርጥ ሰዎች ብትኖሩ አንተ እና ዶ/ር ወዳጀነህ ብቻ ናችሁ።
    ከልብ እወድሃለው አከብርሃለው።
    ጸጋህን ያብዛው።
    የቀንየልና !!!

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu 6 หลายเดือนก่อน +4

    Man, i could watch this all day,. especially your reaction to the first video,. seme we love and respect you,. we need more of your videos,.

  • @munaadamu8720
    @munaadamu8720 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዞ ምናይነት ዘመን ደረስን
    እነዚህን ሰወች ላለማዬት እራሳችንን እናጥፋ ።እነሱ ካልጠፉ ምን እንሁን የት እንግባ።
    ልጆቻችንን የት እናሳድጋቸው ወዴት እንግባ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን።

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሰሜ ምንአይነት ድንቅ ትችት ድንቅ ሀሳብ አቅራቢ ማህበረሰብን አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @PrincesAlmaz
    @PrincesAlmaz 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን ሰዉ ያብዛልን እዉቀት ከርዕቱህ አንደበት ጋ ተሰጥቶሃል❤

  • @selammergia173
    @selammergia173 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት አቤት አቤት እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ 😢😢😢😢😢😢😢 ወደት እየሄድን ነው ሁሁሁሁሁሁሁ ይሄ ህጻልጅ አደባባይ ላይ ሁሁሁሁሁሁ እግዛብሄር ይይልሽ ይሄ ምን ተብሎ ይቀርባል አንቺስ አቅራቢዋ አቤት አቤት 😢😢😢😢😢 የቁጣው ዘመን እድሜሽ ይጠር ቅሌታም ባለጌ

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜያችን ክበርልን በተናገርከው ላይ ምንም መጨመር አያስፈልግም የልቤን ነው የተናገርክልኝ እና እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በርታልን።

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 6 หลายเดือนก่อน +2

    በናትህ ሰሜ እነዚህን ይቱበሮች እነዳትለቃቸው።

  • @MimiMimi-iu3yj
    @MimiMimi-iu3yj 2 หลายเดือนก่อน

    አይማሮችንን እያለማመዶን እኮ ነው አረአረረረረረ ሰሜ የትእንሂድ አንተ ግን በርታ

  • @Brainwaves640
    @Brainwaves640 6 หลายเดือนก่อน +1

    እረረ ወዴት እየሄድን ነው😢😢 ፡ፈጣሪ ይድረስልን፡ ሰው ብር እያሳበደው ነው ፡፡ሴሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ፡፡የኛ አንደበትና ተስፍችን ነህ

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader8771 6 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ለዚህ ሶሽያል ሚድያ ለሚባለው ሰይጣን ላይክ ሳብሰክራይብ ሼር የሚባሉ ነገሮች ከመጡ ቦሀላ ነው እንደዚህ የዘቀጥነው።

  • @bulgaw
    @bulgaw 6 หลายเดือนก่อน +2

    Seme semre .. spot on as usual. Thank you so much.

  • @mihiretawdie1639
    @mihiretawdie1639 3 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ እንደው ለእንደዚህ አይነት ሰው አስተያየት መስጠትም አያስፈልግም ከባድ የሆነ የእውቀት ማነስ ስለሆነ እንደው ተወው ልበል ግራ ገባኝ ፣ማርያምን ያንተን ንግግሮች ስሰማ ጥቂት ተስፋ አለኝ ።በቃ ቃል የለኝም አንድ ቀን በአካል አግኝቼህ ብዙ ነገር ካንተ ብማር ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ።

  • @teshomeabebedegnetu999
    @teshomeabebedegnetu999 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሜ ባሪያው ! አንጀቴን አራስከው፣ አረሰረስከው። ጥበብ ሀይማኖት ስትሆን ጋሽ ፀጋዬ ደግሞ ካህኗ ፣ ነብይ ነው። ልጁ ቆንጆ የድንቁርና መገለጫ ነው።😅😅😅😅😅

  • @mekdeslakew5811
    @mekdeslakew5811 6 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ

  • @habtamuzeleke7954
    @habtamuzeleke7954 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘንድሮ ሰመረዬ አይናችን ጥሩነገር ማየት ናፍቆናል ከየት እንደፈለሱ አይታወቅም

  • @fantunegussie5647
    @fantunegussie5647 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ ክበርልን እረ አሁንስ በዛ ስንቱን ባለጌ ጋጠወጥ ነው የተሸከምችው ሀገራችን እረ ምንጉድ ነው 😭
    በርታልን ወንድሜ ያንተአይነትን ልባም ሀገሩን ከነ ባህልና ክብሯ በልቡ ያተመ ያዛልን እንዴት እንደማክብርህ ማርያምን❤❤❤

  • @metibeb1240
    @metibeb1240 6 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይይይ ሰሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስወድህ ጥልቅ እውቀት ያለህ ማታውቀውን ማትናገር ጥንቁቅ ❤

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 6 หลายเดือนก่อน +1

    መታሰር አለባቸው ወራዶች ፈጣሪ ይቅር በለን ለገንዘብ ብለው ህፃናቶችን እየተጫወቱባቸው ነው

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 6 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ በርታልን ምሁር ነህ ብዙ ሰርተው ባላቸው ሙያ የተደነቁ ሰዎችን መሳደብ ማንቋሸሽ የሚወድ ሰው የሰይጣን ወዳጅ ነው ቀናተኛ ስለሆነ ሎሬት ፀጋዬ ን ነብሱን በአፀደ ገነት ይኑረው

  • @ambassel.2516
    @ambassel.2516 6 หลายเดือนก่อน

    በስንቱ ልረር አለች ብረት ምጣድ። በዚህ መልኩ መዝቀጥ ከባድ ትግል ይፈልጋል። ሠመረ በርታ ጥሩ ማጋለጥ ነው

  • @MubarekAhmed-ul7kg
    @MubarekAhmed-ul7kg 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ keep up !!🥰 እነዚን ትዉልድ ገዳይ የሆኑ የአሮጊት ስብስብ ።

  • @alemufenta8322
    @alemufenta8322 6 หลายเดือนก่อน +2

    Keyet new yametut yihen ንፍጥ አሮጌ! ፀጋዬን ሆሆሆ

  • @alemuserawit
    @alemuserawit 6 หลายเดือนก่อน +12

    ይመችህ

  • @wegayehualem9947
    @wegayehualem9947 6 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ እንደዚህ ዓይነቶች ድንጋይ ራስ ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ያላቸው አዋቂ ነን ብለው ዝምብለው ለሚቀደዱ ልክ ልካቸውን ንገራቸው ❤❤❤❤

  • @aguakl8732
    @aguakl8732 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ የምታቀርበው ሁሉ ሕይወት አለዉ አስተማሪና ገንቢ ነው በዚሁ ቀጥልበት

  • @tselatt
    @tselatt 6 หลายเดือนก่อน +2

    BRAVOOOOOO!!!!!THANK YOU WENDIM ALEM😂😂😂😂

  • @DerasaAbomsa
    @DerasaAbomsa 3 หลายเดือนก่อน

    ሰምዬ እንደዚህ አይነት ትውልድ እየገነባን እኮ ነው እየጠፋን ያለነው ሎሬት የተሰጣቸውን ትልቅ የተከበሩ ሰውን የማንም ጨበሬ አንደበት መሰደብ በጣም ያሳዝናል🎉🎉🎉

  • @abelardost8013
    @abelardost8013 3 หลายเดือนก่อน

    We need...... 1000 Seme baryaws❗️❗️❗️
    ጉግል እንግሊዝኛ በል አሉህ ደሞ❗️❗️😊

  • @aschenakimelese8861
    @aschenakimelese8861 6 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ እንዳንተ አይነት 10 ኢቱ በር ቢኖረን ቆሻሾቹ በአጭር ጊዜ ይጠፉልን ነበር በርታልኝ ጀግናዬ

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 6 หลายเดือนก่อน

    ሰምዬ ነብሴ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሰምዬ ሀገሬ ስገባ አንደኛ አንተን ነው ማግኘት እምፈልገው የሳቄ ምንጭ ስወድህ❤❤❤

  • @dagibab
    @dagibab 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰመረ ተባረክ የዚ ነፈዝ ድፍረት ገራሚ ነው

  • @BinMehari
    @BinMehari 4 หลายเดือนก่อน +1

    You are indeed my hero,semi!!sir loret tsegaye Gebremedhin is one of the most influential figure who ever lived.may God place his soul in heaven!

  • @መሌ
    @መሌ 6 หลายเดือนก่อน +11

    ታዋቂ ለመሆን የሚረክሱ ሰወች በዙብን

  • @GirmaMideksa
    @GirmaMideksa 6 หลายเดือนก่อน

    ሠመረ እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ሃሳብህ ይመቸኛል ፡፡ በርታ ሃሳብህ አስተያየትህ ብዙ ሰዎችን ማለት የሆነ የሰውኛ ባህሪ ያላቸውንና እየተሳሳቱ ያሉትን ያስተምራል ብዬ አስባለሁ ፡፤ እግዚአብሄር ይባርክህ ፈርሃ እግዚአብሄር ያለህ ሰው ነህ፡፡ሁሌ ስለምከታተልህ የህግ ዕውቀትህንም ተጠቅመህበታል፡፡ በርታ፡፡

  • @asnakechwolde1167
    @asnakechwolde1167 3 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ንገርልን ለስገጤዎች🙏🏾🙏🏾

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu 6 หลายเดือนก่อน +1

    Semere Pls pls pls pls,. Betam teftekal eko,. we misss your reaction videos,. i didn't even watch this gen i am so excited to watch it now,.

  • @rahelsoli
    @rahelsoli 6 หลายเดือนก่อน

    ሎሬት ፀጋዬ ይሄን እና መሰሎቹን ሳያዩ ማለፋቸው ዕድል ነው ሙት ነህ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰመረ ወንድሜ ሃቀኛ ስው የተከበረ ባህላችን ሌያፈርሱብን ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷ፍቅር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bishawwondale
    @bishawwondale 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከእንደዚህ አይነት ጠማማ ትውልድ ጋር እንዴት መኖር እንደምንችል እንጃ!!እንጃ !እንጃ!!!

  • @JeaferBedru
    @JeaferBedru 6 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ በርታ እውነትህን ነው ይቀየራል ከጎንህ ነን በበኩሌ ደጋፊህ ነኝ

  • @belongtojesus1497
    @belongtojesus1497 6 หลายเดือนก่อน

    ሰሚዬ የኔ አንበሳ ❤ አግዚአብሄር ያክብርህ
    መፅሀፉን ማንበብ አይደለም ከቨሩንም አላየውም
    ምን ይመስላል😂

  • @countrystayletub
    @countrystayletub 6 หลายเดือนก่อน +3

    የማፈንደድ መንፈስ የተመታ ይሁን አሜን

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 6 หลายเดือนก่อน

    ሳሚዬ እር እድሜ ጤናክን ያብዛልኝ እንድው ምላሰርግ🙏🙏🙏😭 ያማል ከደቆሮ ምን እንጠብቃለል ሳሚዬ🙏ሎሬት ፀጋየ የማይነካ ሰው በመሀይም አፍ በዝይ መልኩ ያሳዝናል

  • @kidsolomonjida3522
    @kidsolomonjida3522 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ ሰውዬውን እኮ አወዛገብከው!?😁
    "የጎግል እንግሊዝኛ" ተመቸችኝ!🤣🤣🤣

  • @teddydebebe3962
    @teddydebebe3962 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ሰመረ እንደዚህ አይነት ደካመማ አስተያየት ሰምቼም አላዉቅ

  • @JeaferBedru
    @JeaferBedru 6 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ በርታ ከጎንህ ነን በበኩሌ ደጋፊህ ነኝ ተስፋ እዳትቆርጥ በርታ

  • @begnatube9402
    @begnatube9402 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ልጅ በአማራ ስም የተከሰተ ሴረኛ ነው ተኪላ ነው ሚለው እራሱን በጉግል እንግልዝኛ (whatever his name is)....መሀይሞች እውቀት ያላቸውን ሰዎች መተቸት እና መሳደብ ውስጣቸው ነው ግን ምን ያድርጉ ጊዜው ነው ፤ጊዜው እራሱ አፋቸውን ያዘጋቸዋል ። ሰሜ (ሰመረ) ትችላለህ ሁሌም ምትሰራቸው ቪዲዮዎች ህብረተሰቡን አንቂ አስገንዛቢ ናቸው በርታ :: አገራችን ብዙ ሰዎች ለዛውም 120 ሚልዮኖችን ይዛ በተለያዩ አሳፋሪ ሚድያን እና መድረኮችን በተቆጣጠሩ ተጠያቂነት በሌላቸው ጋጠዎጥ ግለሰቦች የሀይማኖት የባህል የስነምግባር/የግብረገብ (ፈርሀ እግዚአብሔር) የአብሮነት እና ሌሎችም ጠቃሚ እሴቶቿ ጥሰቶች ሲደረግባት እያዩ እንዳላዩ እንዳልሰሙ በዝምታ ተሸብበው ባሉበት በዚህ ዘመን ላይ አንተን እና እንዳንተ እይነቶች ቢበዙ አገሪቷ ተስፋ ይኖራት ነበር ከገባችበት መቀመቅም ልትወጣ ትችል ነበር።🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 6 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ አንተ የልብ አድርስ እኮ ነህ እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ

  • @belayassefa-v6t
    @belayassefa-v6t 5 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ እ/ር እድሜ ና ጤና ይስጥህ አስተሳሰብህና አይታህ ሁሌም ይደንቀኛል ያኑርልን

  • @GetuWoldesemayat-js7ks
    @GetuWoldesemayat-js7ks 6 หลายเดือนก่อน

    አጃይብ ነው! ይባላል አንዳንድ ሰውና አንዳንድ ጉዳይ ሲያጋጥም። አሁን ለታ ሰለ ሉሬት ፀጋዬ ገ/መድህን በድንቁርና ሀሳብ ይሁን አሰተያየት ሰለሰነዘረ አንድ አላዋቂ የሰራህውን የምላሸ ቪዲዮን ተመልክቼ አንጀቴ ቅቤ ጠጣ አንጀትህ ቅቤ ይጠጣ። ከእንደነዚህ አይነት ትናንሽ ክፍታፎች ይሰውረን። አንተንም እ/ቤር ይባርክህ!

  • @gizawnegash6180
    @gizawnegash6180 6 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ ከምንም በላይ ያንተ ስሜትህን የመቆጣጠር ብቃት ይገርመኛል። እኔ ጨዋ ነኝ። ግን እንደዚህ አይነት ዝቃጭ ተግባራትን የሚፈፅሙ ግለሰቦችን በጨዋ ቃል አልገልፃቸውም። ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ። ለጨጓራ ህመም እንዳትዳረግ። ፈጣሪ ይጠብቅህ!!! ጉድ እኮ ነው...

  • @hilinaemeshaw
    @hilinaemeshaw 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you for being caring and loving human being. God bless you!