TEMESGEN G|EGZIABHER(TEMU)- KALAT ተመስገን ገ /እግዚአብሄር - ቃላት - NEW ETHIOPIAN MUSIC VIDEO 2021punt media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @PUNTMEDIA2021
    @PUNTMEDIA2021  3 ปีที่แล้ว +64

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
    The waiting is Over!!
    don’t Forget to Subscribe PUNT-Media
    th-cam.com/video/yU-D4muRsGQ/w-d-xo.html

    • @berofayohagermedia9215
      @berofayohagermedia9215 3 ปีที่แล้ว +4

      ፍቅሪ ይውዳእ.ዩ ሰብ ምስ ሰኣነ
      ውሽጡ ኣንጺሁ ዘይ ቀርብ ካብ ኮነ
      ፍቅሪ ፈልፋሊዩ ግዜን ልብን ተረኺቡ
      ፍቅሪ ንፋስ.ዩ ሕቁኡ እንተ ሂቡ
      Gize hibna nfaqer lbi ykeft
      Subscribe kea ygeber fquratey

    • @linamuligita4328
      @linamuligita4328 3 ปีที่แล้ว +2

      ቪዥን

    • @roserosanna750
      @roserosanna750 3 ปีที่แล้ว +1

      Kong

    • @hanabekele5551
      @hanabekele5551 3 ปีที่แล้ว +1

      Iololll lo oilii

    • @daviddirass7007
      @daviddirass7007 2 ปีที่แล้ว

      @@berofayohagermedia9215 0ףףףףףףףףףףף0ףףף

  • @GAMER-rv7fj
    @GAMER-rv7fj 3 ปีที่แล้ว +134

    እስኪ የተሙ ዘፈን የተመቸው 👌👌👌👍👍👍👍👍

    • @belaymekonen147
      @belaymekonen147 ปีที่แล้ว

      አንደኛው ምርጫዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it ปีที่แล้ว

      አድነቂዉ ነኝ አለዉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tayetaye5271
      @tayetaye5271 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tatekasmamaw8742
    @tatekasmamaw8742 3 ปีที่แล้ว +264

    የነገሮች ሁሉ ማስሪያ ፍቅር ነው ማፍቀር ፀጋ ነው በፍቅር ውስጥ ይቅርታ ትልቅ ቦታ ሊኖረው ይገባል ምክንያቱም ስው በስህተት የተጀበ ፍጡር ነው ሀገራችን ስላም ያድርግልን

    • @mekonenbelay3013
      @mekonenbelay3013 3 ปีที่แล้ว +5

      እግዜር እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 3 ปีที่แล้ว +4

      አሜን እዉነት ነዉ ፍቅር ደስ የሚለዉ መኮራረፉ ይቅርታ መባባሉ ነዉ ደስ የሚል

    • @tesfamlakuyoutub6030
      @tesfamlakuyoutub6030 3 ปีที่แล้ว +2

      ደምረኝ ወድ

    • @abebanati574
      @abebanati574 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @fireabn5182
      @fireabn5182 3 ปีที่แล้ว

      Yeah

  • @tewodrosgetasew5096
    @tewodrosgetasew5096 3 ปีที่แล้ว +147

    በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው የቴዎድሮስ ካሳሁን ድንቅ ግጥም እና ዜማ

    • @ggb8506
      @ggb8506 3 ปีที่แล้ว +4

      ዶክተር መሆኑን እረሳችሁት በቃ 😂

    • @fireabn5182
      @fireabn5182 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ggb8506 yeah eskilemdut mezenagat minm aydel 😁

    • @samisolman271
      @samisolman271 3 ปีที่แล้ว

      ከ🔞 አመት በታች የተከለከለ የፍቅር ግብዣ 👇
      th-cam.com/video/va7PHTS1sLY/w-d-xo.html

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 ปีที่แล้ว +1

      ድምፁ እራሱ የሱን የቴዲን ነው እሚያመስል

  • @bereketwassie3871
    @bereketwassie3871 3 ปีที่แล้ว +103

    ይህን ሙዚቃ የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡

  • @wudealam4359
    @wudealam4359 3 ปีที่แล้ว +101

    ማፍቀርም መፈቀርም ሀገር ሲኖር ነዉ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያዉርድልን

    • @birukiros
      @birukiros 3 ปีที่แล้ว

      Amen ewunet nw

    • @igo1071
      @igo1071 3 ปีที่แล้ว

      Yes it is🙏🏼💚💛❤️🙏🏼

  • @kiraabigarotube2217
    @kiraabigarotube2217 3 ปีที่แล้ว +83

    ዋውውውው በጣም የሚያምር ስራ። የሚገርም የግጥም አሰዳደር፤በጣም የሚያምር ዜማ!!ከጀርባው ቴዲ አፍሮ ካለ የማያምር ስራ አይኖርም

  • @tube-wp4mc
    @tube-wp4mc 3 ปีที่แล้ว +62

    ይችን ኮመት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቀን🙏

  • @hulumtayebirhanu7269
    @hulumtayebirhanu7269 3 ปีที่แล้ว +59

    ቃላት ሰውን ይጠግናል የሰውን ቅሰምም ይሰበራል መረጦ መናገር ወዳጅን ያተርፋል Temu ምርጥ ስራ ነዉ

    • @asmaasma-lz9bn
      @asmaasma-lz9bn 3 ปีที่แล้ว

      ወዋየተለየይጋደኛአሰታዋሰከኝ

    • @asmaasma-lz9bn
      @asmaasma-lz9bn 3 ปีที่แล้ว

      አረአሰለቀሰከኝበጠምየሚወደውልጅአኩሮፈኛል

  • @sinkiayano1302
    @sinkiayano1302 3 ปีที่แล้ว +50

    👂ቴዶ የዘፈነው ነው የመሰለኝ ዋው ❤❤❤❤

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ምዝቃ ነው ተመስገን

  • @tadelegetachew2279
    @tadelegetachew2279 3 ปีที่แล้ว +31

    ኡፍ ጥሜን ቆረጥከው ተሙ አንተም ድንቅ ነህ ቴዲ አፍሮ❤ ምን ተአምረኛ ነክ አቦ ይመቸን❤❤❤❤

  • @መስኪየማርያምልጅ
    @መስኪየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +13

    ማነው እንደኔ ተሙዬን የሚወደው❤❤❤❤
    በጣም ምርጥ ስራ ነው 👌👌👌👌

  • @paulosgetachew6359
    @paulosgetachew6359 3 ปีที่แล้ว +2

    temu betam mrt music wedjewalew

  • @-tube9243
    @-tube9243 3 ปีที่แล้ว +15

    ግጥምና ዜማው የቴዲ አፍሮ ስለሆነ ነው ይሄንን የሙዚቃ ክሊፕ በጉጉት የጠበኩት ። እንደ ጠበኩትም ቆንጆ ግጥምና ዜማ ነው ።

  • @sadatnuredin2003
    @sadatnuredin2003 3 ปีที่แล้ว +13

    ፍቅር ያሽንፋል እንጂ አይሽነፍም። ለፍቅር ዝቅ ማለት ውርደት አይደለም የህይወት ብቸኛ
    ማጣፈጫ "ፍቅር" ናት ፍቅር የሌለው ፍቅርን የማያውቅ ከንቱ ስው ነው። "
    ~~~~ፍቅር ያሽንፋል~~~
    ✨ ቴዳ ❤❤❤

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ተመስገን ወድሜ ባዳምጠው የማይሰለች ድምጽክን ይዘክ ብቅ አልክ አቤት ድክም ብሎኝ ወደ አልጋዬ ሳርፍ ያተ ሙዚቃ ሳዳምጠው አገሬን በሀሳብ ደርሼ እመለሳለሁ ተባረክ አቦ♥♥♥

  • @zidaneasefa165
    @zidaneasefa165 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሙዚቃ እኮ እንደ ቀልድ ሁለት (2) አመት ከ አስር (10) ቀን ሆነዉ

  • @genettomas9912
    @genettomas9912 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ለሰው ልጅ ይቅርታን የመሰለ ነገር የለም እግዛቤር ይቅር ባይ ልብን ይስጠን ተበዳይ ብንሆንም ይቅርታ ማለት ይልመድብን

  • @brtkanbrtkan2908
    @brtkanbrtkan2908 3 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ትግሬ ነኝ ግን አማርኛ ሙዚቃ ዉሰጤ ነዉ ተሙ ❤🌻

    • @amendani2644
      @amendani2644 2 ปีที่แล้ว

      ባክሽ ደሙ ጠርቶሽ ነው ፂላ ነው ያውም ተንቤን ሰው

  • @yabu-jr2824
    @yabu-jr2824 3 ปีที่แล้ว +4

    ዘፈን ብሎ ዝም እሄ ነው ደስ የሚል music ነው ቴዲያችን, ተሙ wow

    • @neimamusa557
      @neimamusa557 ปีที่แล้ว

      edet new zefen miseman😅

  • @mediahouse6575
    @mediahouse6575 3 ปีที่แล้ว +18

    ትለያለክ ተሙ የውነት የቴዲ አፍሮ ግጥም በሚገባ ሰርተኸዋል እናመሰግናለን

  • @mehariendarghezeray1192
    @mehariendarghezeray1192 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔ አርትራዊነኝ ግን አማርኛ ዘፈን በታናሼ ነው መስማት የጀመርኩ በጣም ዘፈን ነው የሰራህው ተሙየ ይመጭህ

  • @mohamednurhabib5638
    @mohamednurhabib5638 3 ปีที่แล้ว +3

    "በቃል የተወጋን ልብን ሽረው በይቅርታ
    መጀመር ደስ ይላል ፍቅርን ካቆሙበት ቦታ....."
    እውነት ነው
    "ቃላት"
    ከአንደበት የሚወጡ ቃላቶች ናቸው
    አንድን ሃሳብ በተለየ መልኩ ትርጉም የሚሰጡት። ምርጥ መልእክት ያለው ስራ ነው ተሙ

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 3 ปีที่แล้ว +2

    ዜማ ግጥም /100
    አደኛ እውነት
    ማነው እዴኔ ንጉሱ የዘፈነው የመሰለው

  • @שבעראוטר
    @שבעראוטר 3 ปีที่แล้ว +4

    ተሙዬ ጠፍተሕ ነበር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🤙👌❤💋

  • @abdulkaerim3610
    @abdulkaerim3610 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሙዚቃ በእምነት ምክንያት ለተለያየን ፍቅረኞች መታሰቢያ ይሁንልን 🙏

  • @yakobhassen4226
    @yakobhassen4226 3 ปีที่แล้ว +5

    Wowww 👍👍👏👏 ደስ የሚል የይቅርታ ቃላት አጠቃቀም ፍቅር ያሸንፋል

  • @queenheavu1040
    @queenheavu1040 3 ปีที่แล้ว +9

    Love your song temuye from ur sis Eritrea 🇪🇷🙏❤️❤️

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 ปีที่แล้ว +2

    ግጥምና ዜማ ዶ/ር ቴድሮስ ካሳሁን ገርማሞ ምንም አይወጣለትም 101% አሪፍ ነው ኦክታቩን መውጣት ትንሽ ከብዶሀል ተሙዬ ሌላው ቴዲ እራሱ ነው ዜማ ያስያዘህ ልበል አንዳንድ ቦታላይ ድምፁ ቴዲን የመምሰል በሀሪ አለው በአጠቃላይ ቆንጆ ነው ብዙቆይተህ ሰለተመለስክ ደስ ብሎናል በርታ ብራዳ🤔

  • @ጀበናሚዲያ
    @ጀበናሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል ቀስስስ እያለ ልብን የሚያመረቅዝ ሙዚቃ!!!ተሙካ ዋዋዋዋዋዋዋውውውውው።።።

  • @teddyafro4118
    @teddyafro4118 3 ปีที่แล้ว +14

    አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድሜ🇪🇹🇪🇹

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 3 ปีที่แล้ว +1

      ተመቸህኝ ቴዲን መስሎ መከሰት አይነፍም ብራዳ ዪቲዩብህ ከተከፈተ 6 ወሩ ነው ቴድሮስ ካሳሁን 6 ሰብስክራይብ ብቻ ነው ያለው እያልከኝ ነው ዱዝ ነህ አባቴ እራስህን ሁን ዥልጥ ምን ይመስላል

    • @edendiy3722
      @edendiy3722 3 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @jemilahussen7559
    @jemilahussen7559 3 ปีที่แล้ว

    Yene wedd ውዴታዬ ላተ ሁሌም በልቤ ነው ።በማያልቀው ውድድ ተሙዬ

  • @Dure34
    @Dure34 3 ปีที่แล้ว +4

    ተመችቶኛል ተሙ በርታ ወንድሜ ቆንጆ ስዕራ ነው ጋላቶሚ ✌️🙌💚❤️💚

  • @tizitalema2959
    @tizitalema2959 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow mirt sira temuye

  • @aliousman3915
    @aliousman3915 3 ปีที่แล้ว +3

    Ye fkr musika betam nw yemiamribih 👌👍

  • @akiashiferawshiferaw4491
    @akiashiferawshiferaw4491 3 ปีที่แล้ว +2

    ተሙየ ድንቅ ነህ 💜🥰

  • @ሕድሮምወዲሕድሪወዲይከኣሎ
    @ሕድሮምወዲሕድሪወዲይከኣሎ 2 ปีที่แล้ว +3

    I am Eritrea I lave you Ethiopian music❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇹

  • @tilahunbaye3625
    @tilahunbaye3625 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት ሰውን ይጠግናል የሰውን ቅሰምም ይሰበራል መረጦ መናገር ወዳጅን ያተርፋል

  • @tube6375
    @tube6375 3 ปีที่แล้ว +3

    ግጥም ዜማ ሁሌም ከ ቴዲ ቅንብር አቤል አጭሩ good Job

  • @awabalde8567
    @awabalde8567 3 ปีที่แล้ว +19

    Hi everyone I am a senegalese girl. I don't even understand the language but I love everything he sings 🥰

    • @johannaboulle8839
      @johannaboulle8839 2 ปีที่แล้ว

      He talks about in this song, the power of forgiveness in couple relationship.

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 3 ปีที่แล้ว +1

    2014 ልብ. ብላቹታል ዘፈን የሚለቅ በዛ አልበም ነሸ ነጠላ ተለቀቁበት ለሰላም ያድርገው

  • @amanuelaschalew615
    @amanuelaschalew615 3 ปีที่แล้ว +15

    ምርጦች ሲገናኙ ድሮም❤❤❤
    ዶ/ር ቴዲ
    ተሙ
    አቤል
    👌👌👌

  • @reta752
    @reta752 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲ ያልተመቸው ዘፈን በዘመዴ ልጅ ልስማው ብሎ የሰጠኽ ነው የመሰለኝ !!! ሁሉም ነገር እሱ ነው !!!!

  • @mereb7880
    @mereb7880 หลายเดือนก่อน

    ይህን ሙዚቃ የምታዩ በሙሉ _ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ።

  • @abebanati574
    @abebanati574 3 ปีที่แล้ว +2

    ማፍቀር መፈቀር ጥሩ ነው ያ የሚሆነው አገር ሰላም ስተሆን ነው ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤

  • @etessema
    @etessema 3 ปีที่แล้ว +2

    Temu did a great job.የቴዲን ቀለል ያሉ የጨዋታ ዘፈኖች ለናፈቅን ሰዎች አሪፍ ማስታገሺያ ነው። younge Teddy afro right here.

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 3 ปีที่แล้ว

    እርጋታው ደሰ ይላል ተሜ ማራኪ ድምፅ የታምራት ደሰታ ድምፅ ይመሰላል

  • @mekdi7602
    @mekdi7602 3 ปีที่แล้ว +1

    ማነዉ እንደኔ በፉቅር የተጎዳዉ 😥

  • @ErmiasFilfiluGebru
    @ErmiasFilfiluGebru 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ዋው ቀሽት የሆነ ሙዚቃ ቴዳችን እንደሁሌው ፍቅርና ይቅርታን ይሰብካል:: ተሜክስ ግሩም አርጎ ነው ያቀነቀነው::

  • @selahta5252
    @selahta5252 3 ปีที่แล้ว

    Temye ambesa bezefenhn lk ende junta bekuttr sr wiyalow gorebeth Eritrea 🇪🇷 selam yaznblachu amlak 👏

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 3 ปีที่แล้ว +6

    የቴዲ ምርጥ ግጥም እና ዜማ ፡በምርጥ ድምፅ ተሙ ፡ደስ ይላል።

  • @tgtube845
    @tgtube845 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ 💚💛❤️በስደት ከእናት ሀገራቹ ርቃችሁ ያላችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 2014 የሰላም የፍቅር ያድርግላችሁ🙏🙏 ክብር ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን በግጥም ተጠበበ ተሙዬ በውብ ድምፅ እንዲህ አሣምረው ቴዲ ና ተሙ ምርጥ ልጆች በርቱ ውድድድድ 😘😘😘

    • @abebayehubeletew2334
      @abebayehubeletew2334 2 ปีที่แล้ว

      343246 አች ነቪ ማለት ነው የኔ አጥፊ

  • @Tube-bg7nu
    @Tube-bg7nu 3 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ተሙየ + ቴዲየ እናመሰግናለን የኔ ልኡል

  • @betelhemabera6800
    @betelhemabera6800 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam temchtogal tedyy fetari yetabkek ewodhalw

  • @mr_gem1010
    @mr_gem1010 2 ปีที่แล้ว +2

    This song is so emotional that it makes me cry every time I listen to it, can someone please help interpret.
    Love all the way from Nigeria 🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬.

  • @ismaelyasin6013
    @ismaelyasin6013 3 ปีที่แล้ว +1

    arif sra nbr gn tewezawaznethn resahew beza dereja btmeta arif new

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ዘፉኝ ነህ እኮ ተሜ በርታ እና ከእሷ ጋር በጣም ነዉ ምትመሳሰሉት

  • @visitmotherland-ethiopia8949
    @visitmotherland-ethiopia8949 3 ปีที่แล้ว

    ተሙ ድምፅ ብቻ ነው ያዋጣከው እንጂ ቴዲ ቴዲ የሚሸት ዘፈን ነው። ቆንጆ ዘፈን ነው በርቱ💪

  • @mintesinotabera1317
    @mintesinotabera1317 3 ปีที่แล้ว

    በቃ ሰጪው ቴዲ ነው ማለቴ ክቡር ቴድሮስ ካሳሁን እድሜህ ይርዘም አቦ

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +1

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!!!

  • @amanoria5301
    @amanoria5301 3 ปีที่แล้ว +7

    Owww what a heart touching music🤔🤔 ተሙ ስራዎች ይመስጡኛል ሁሉንም የምያስማማ ዘፈን ነው ❤❤ቃላት ❤👏👏👏አቦ ይመቺክ

  • @sirakhabtom8529
    @sirakhabtom8529 3 ปีที่แล้ว +4

    From eritrea i love temu

  • @topvideos9963
    @topvideos9963 3 ปีที่แล้ว

    አምስት ጀግና ጓደኞች ካሉህ ስድስተኛ ጀግና ትሆናለህ ተሙ የቴዶ ምርጥ ጓደኛ ብልህን ብልህ ያውቀዋል ክብር ለ ዶ/ር አርቲስት ቴወድሮስ ካሳሁን

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 3 ปีที่แล้ว +1

    Anybody who’s listening this nice song on January!really I’m in love with this song ❤️😥❤️‍🔥

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ተመስገንየ የምሰራቸውስራወች ሁሉምተወዳጅናቸው ፈጣሪይብቅህ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +2

    የቴዶ ድምጽ ይመስላል 👌

  • @sewasewseyoum8558
    @sewasewseyoum8558 3 ปีที่แล้ว

    ተሙየ ምርጥ ሰራ ነው ትችላለክ በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም ምርጥ ሰራ ነው ግጥሙ ዜማው ክሊፑ ምንም እንከን የለበትም መልካም ሁሉ ይግጠምህ ገና ብዙ ስራ ትሰራለህ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @amendereje1146
    @amendereje1146 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ቴዲ እችማ ስለ Ethiopia ነዉ

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ተሙ

  • @ashenafiadugna8867
    @ashenafiadugna8867 3 ปีที่แล้ว +3

    የቴዲ አለቅላቂ🙄 ተሙዬ በጣም ተመችቶኛል

  • @sisayhigbrael5311
    @sisayhigbrael5311 3 ปีที่แล้ว +12

    ልብ የሚሰርቅ ዘፈን ነው i love it

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 ปีที่แล้ว

    ተመስገን በጣም የሚመቸኝ ዘፋኝ ታይታ የማይወድ cool የሆነ ሁለገብ ዘፋኝ ዳንሰኛ ቆንጆ .. አራፍ 🥰

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 3 ปีที่แล้ว +26

    I am in love with this music 😍
    Can't stop listening 🎶🎧💖

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +7

    ተሙ አሪፍ ስራ ነው ለኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን !!!

  • @fetumahussin6238
    @fetumahussin6238 3 ปีที่แล้ว

    ከጠበኩት በላይ ነዉ ተም ፈጣሪ ካተጋር ይሁንልህ

  • @ትእግስትቲዩብ
    @ትእግስትቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    በህይወት መኖርህን ካሳየህ ጥሩ ነዉ በጣም ጠፉተህ ነበር ከሚዲያላይ

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 6 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን በጣም እንወድሃለን በሙሉ አልበም ናልንን ።

  • @Wolaita-tube
    @Wolaita-tube 3 ปีที่แล้ว

    Temu በኢትዮጵያ አሉ ከሚባለው ሙዚቀኞች አንዱ አንተ ነህ Nice

  • @Esromtesfay772
    @Esromtesfay772 3 ปีที่แล้ว

    Temie 👍👍👍👍

  • @mahifkrtube8311
    @mahifkrtube8311 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ሥራ ነው የምትሉ በላይክ አሣዩት እሥኪ ላይክ ምርጥ ብየሀለሁ

  • @amennmedia6096
    @amennmedia6096 3 ปีที่แล้ว +1

    ene melew yehen leje betam nawe mewedew ..lemen endehone ,,,enja

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 3 ปีที่แล้ว +1

    ተሙዬ በርታልን የኔ ውድ አሪፍ ስራ ነው

  • @saramiheretu9008
    @saramiheretu9008 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ልጅ ድምፅህ እንደመልክ ያማረ ገጣሚውና የዜሜውን ደራሲ በጣም በጣም አደንቄዋለሁ የሚያኮራ ስራ ነው። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ደ

  • @azmarinoay7600
    @azmarinoay7600 3 ปีที่แล้ว +3

    D.r Tedi Afro🔥🔥🔥🔥 mert zema!!! Much love from🇪🇷

  • @መስኪየማርያምልጅ
    @መስኪየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ከምር ከዘመኑ ግራ ከሚያጋባ ዘፈን አስር እጥፍ ይሻላል ተሙዬ ሁሌም የምትዘፈነውን ከልቤ ነው የማዳምጠው አቦ ሁሌም ይመችህ 😘😘😘😘

  • @hgyr6297
    @hgyr6297 2 ปีที่แล้ว

    Liju yamiral best Ethiopian artist konjiyee nek

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 ปีที่แล้ว

    ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ተሜ

  • @jewadmohamde3797
    @jewadmohamde3797 3 ปีที่แล้ว

    ስትደጋግመው ምትወደው አይነት ዜማ ነው ግጥሙ ምንም ጥያቄ የለውም አሪፍ ነው

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    የቴዲ አፍሮ እጅ እንዳለበት እንዲሁ ያስታውቃል ብራቮ ተሙ

  • @khadijaah2618
    @khadijaah2618 3 ปีที่แล้ว

    ድምፁ እራሱ የቴዲ ይመስላን ዋውውው ተሙየ ልዩ ነህ

  • @AsratAbebe-r2o
    @AsratAbebe-r2o 3 หลายเดือนก่อน

    አገጋጣሚ ነው ታስቦ እእስፖኪዮ❤❤❤❤❤❤

  • @أحمدالمازمي-ج8ت
    @أحمدالمازمي-ج8ت 3 ปีที่แล้ว

    Wow Temu andegna new leza yalew dmts nafkon nebere Thank you

  • @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ
    @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ተሜ ምርጥ ድምፅ
    ለዛ ያለዉ ዘፈን ለኔ አንደኛ ነህ

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 3 ปีที่แล้ว

    ቴኤዶዶዶዶዶ 😀😀 ተአሜኤም ! ተአሜኤ ነአውእ 💐💐💐💐❤❤🙌🙌🙌 WAW ❤🙌❤

    • @SolodaEntertainment
      @SolodaEntertainment 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ የፍቅር ግብዣ ነው ❤️🥰👇
      th-cam.com/video/va7PHTS1sLY/w-d-xo.html

  • @adesador854
    @adesador854 3 ปีที่แล้ว +2

    I am eritrean .much love love my favour artist temu welcome💐💐💐💐🌷🌷🙏🙏

    • @SolodaEntertainment
      @SolodaEntertainment 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ የፍቅር ግብዣ ነው ❤️🥰👇
      th-cam.com/video/va7PHTS1sLY/w-d-xo.html

  • @wer1715
    @wer1715 3 ปีที่แล้ว +22

    አይ ዶክተርዬ እንደዚ ኣክመን እንጂ ሁሉም ነገር እኮ ባሩድ ብቻ ሆነ ሚሸተው ዙሪያችንን! አንድ አገራችንን የ ሁላችንም ኣምላክ ይጠብቅልን።

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ድምፅና ዜማ ያለው ሙዚቃ ነው ዘፈኖችህ በሙሉ ሀሪፍ ናቸው የቴዲ ምትክ ብዬሀለሁ 😍❤❤❤❤❤❤❤

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ 21 ጊዜ ያዳመጥኩት ሙዚቃ!

  • @emawayshtekola4162
    @emawayshtekola4162 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነትም የቴዲ ግጥም ይለያል ስልህ ማር ነው😘😘😘