ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደስ እሚል ስራ ነው ትውልድ ሁሉ የድሮን ናፍቁዋል ግን ልባችን እንደድሮዎቹ የዋህና ንፁህ አይደለም
የዋህና ንፁህ ነው ያልከው😂😂
Wel said👍👍👍
🤣🤣🤣🤣ድሮም እንደዚ መሽፋድድ አለ እንዴ😳😳
It's true
እውነት ነው ያን ዘመን የኖሩት እንዴት ታድለውታል:: ፍቅር በፍቅር በንፅህ ልብ ጎደኝነት እራሱ ልዩ: ሙዚቃ ሳይቀር ያ ዘመን በኖርን ስንል እንድንመኝ ያደረገን
Betam mirt ena weta yale sira nw berchi betam des yilal Ayu!!!!
Waw wed hwala endnastaws selrdashin arif sera new brci
አዩየ ምርጥ ሰራ ነው በረችልኝ ውዴ
Betam konjo sera new
በጣም ጎበዝ ዳይሬክተር በጣም ፤ጎበዝ ካሜራማን፤ በጣም ጎበዝ አቀናባሪ ፤ አንቺ ደግሞ በጣም በጣም ጎበዝ🤙🤙🤙🤙
ዋዉ አደኛ የሆነስራ በጣምነዉ የወደድኩት ክሊቡ ዋዉ ብቻ ባጠቃላይ ያንን ደጉን ዘመን የሚአስታዉስ ስራነዉ በርችልን እህቴ
በ 20 ሳንቲም በህዝብ ስልክ ደውዬ እባኮ እከሊትን ነበር ከጎረቤት ስል እሽ ጠብቅ ብለው የሚያስጠሩልኝን ግዜ ትዝ አለኝ እንደዛሬው ሞባይል ሳይኖር አይ ግዜ አይ ዘመን
Wow betam arif sera nw ayu የታሰበበት ክሊፕ 👍👍👍👍
እረ ሞን ይሻለኛል ከይወዘውዘኝ በስተቀረ ምንምማየት አልቻልኩም ደጋግማችሁ አንደዚህ የሚወድ ሰሩ ሬከርዱን በጣጥሳችሁታል 🙏🙏🙏💚💛❤👍
ኧረ በዚህ ውዝወዛ ተጠርንፌ ስራ አቁሚያለው በቃ በትዝታ ምስጥ ብዬ ይወዘውዘኛል ብቻ ሆንዋል ስራዬ በቃ መዳም ልታባርረኝ ነው አዩዬ የኔ እንቁ አስቢበት ስራዬን ካጣው ሰበብዋ አንችው ነሽና ፐፐፐ እሚባል ቃል ባይኖር ምናአባቴ ብዬ አደንቅ ነበር በርቺ ጀግኒት 👑 💐😍💃🕺🥂🍾😘💪👏👏👏👏👌💐🙏 በጣም አከብርሻለው ደግሞም በማያልቀው ፍቅር ውድድድድድድ 💚👌🙏
ለሙዚቃ አቀናባሪው ትልቅ ቦታ አለኝ ምርጥ ቅንብር በርታ
በዚህ ዘፈን ላብድ ነው የድሮ ሰሜቴን ነው የቀሰቀሰው በጣምነው የምታምሩት መቁጠርከሚቻለው በላይ ነው ያየሁት ሌላ ዘፈን መሰማት ትተነል በጣም እናደንቃችዋለንደጋግማችሁ ስሩ
Woww እዬ ገራሚ ነውው
Arif sra new sistu berchi
በጣም ማራኪ እና ድንቅ ስራ ነው የምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ በሀልን የጠበቀ ሀበሾች ዘመናዊነት በዚህ መልኩ ነው እሚያምርብን
በጣም ምርጥ ስራ ነው አዩዬ እንደዚህ አይነት አለባበስ እስኪ ተማሩ አርቲቶቻችን አንዴ መቀመጫ አንዴ ጡት ከምታሳዩን ከዚህ ትምህርት ውሰዱ ውይ ሰለቻችሁን እኮ
🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
wow ዳይሬክተሩ አማኑኤል ይባላል በጣም ጎበዝ ልጅ አማንዬ ምርጥ ሥራ።❤😘
VIDO EDTING TELAHU th-cam.com/video/-vNQEEuOUo8/w-d-xo.html
Betam gobez new alemadnek aychalim
እንቺ ልጅ .... በጥልቀት ሙዚቃዎችን ተከታትያለሁ .... በጣም ጥልቅ የሆነ መልዕክት አለው .... this song it’s amazing I have a message for eyu don’t never give up…. ምሽት ክለብ ስትገቡ ተምታቶቦችሁ ገራ ታጋቡናለችሁ... አንቺ ጅምርሽ ምርጥ ነው ብዙ ነገር የመስራት አቅም አለሽ ... እንጠብቅ… ቃል ካለሽ.... Thankyou from Texas
የእውነት ድስ የሚል ስራ የድሮ ትውስታን ይቀሰቅሳል የድሮ ነገር ሁሉ ደስ የሚል ለዛ ያለው ስለሆነ የእናቶቻችን ያሳለፉትን እንድናይ ስላረጋቹን አንቺንም ሆነ በዚህ ምርጥ ስራ ላይ ከትልቅ እስከ ትንሽ ለተሰማራቹት ሁሉ ምስጋና ይገባችኃልና በጣም እናመሰግናለን በርቱልን አዩቲ የኛ ጀግና ትጉና ጠንካራ ሴት በርቺልን ስራሽ ሁሉ በረከት ያግኝልሽ ጀግኒት
በርች አዩዬ💚💛❤️
የሚገርም ክሊፕ በርቺ ምርጥ
I'm amassed how this music don't have 10 millions viewed ? this music is qualified in all angles. You do good job girl, keep doing .
እዩ ምርጥ ነው የድሮ ሙዚቃን ለዛ የያዘ ዋው
በውነት ቪዴውን ሳላደንቅ ማለፍ ኣቃተኝ፡በጣም ደስየሚል ቪዲኦ ነው ለማየትም የሚያስደስት ነው፡እና በዚው ቀጥይበት፡እውነትም ይወዘውዘኛል ቪዲዮውን ለማየት kkkkkkk
ሆ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ ቁጥር ሁለት መጣ ዋዉ ደጉ ዘመን ጊዜ ዋዉ ነው😘😘😘😘
ዘዲሮ ሙዚቃ እና ፖለቲካ በዛ የትኛውን እናዳምጥ በየሳምቱ ሙዚቃ እረ ዲሮ አንድ ሙዚቃ አንድ አመት እናዳምጥ ነበር ለማኛውም አዩ ልዩንሺ ይመችሺ ዋው ንው 💚💛❤
አውን ለዛም አጣጥመን አሁን እማ ከመብዛታቸው የተነሳ የዘፍዮቹ ስም መጥፍት የዘፈኑ ዕርእስ መመሰል ተኝ እመ
anchi amerersh ende beka
ዋዉ ክሊፑፑ 👌👌👌
እዩዬ በርቺልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ማበረታታት አለብን አዳዲስ ዘፋኞችን ይመችሽ
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርች ከዚህም በላይ እንጠብቃለን
እዩ ግርማ ዛሬ በ ebs ባየሁ ብሗላ ነው ያየሁሽ እወድሻለሁ thanks ebs!
ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ደሞ አለባበሳቹ እናም በጣም የማከብረው የማደቀው ሰው አለበት ዮናታን ምርጥ ሰራ ነው 💚💚💚
ቀላል ያወዛውዛል ግሩም ስራ ነው 👍
ያበደ ነው
ዋው የክሊፑ ውበት
ዋው አዩዬ አንደኛ አሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት የኔ ውድሰላም ለሀገራችን
አዩቲ ትችያለሽ💜
የዘንድሮ ወንዶች ክህደታቸው እንጂ ፍቅራቸው መች ይወዘውዛል ፍቅርም ህይወትም ድሮ ቀረ እናትና አባቶቻችን ምንኛ ታደሉ
Kkkkkkkk hahaha
ወዝወዝ ነዉ እንግዲህ
What a number lady?! didn't see it until today, z best return, z video is the whole 70s even 60s. Great number!
በጣም አሪፍ ስራ ነው አዩ። በተለይ ማድነቅ የምወደው camer man እና Director ነው :: የአዮ እንቅስቃሴ በጣም ይጋባል ባሪፉ የተቀለፀ ስራ ነው ::
አስተናጋጅ እና ተወዛወዥ ከሚሆን ተወዛዋዥ ብቻ ብትሆን የበለጠ የግጥሙን ሀሳብ መግለፅ ይችል ነበር ።የአስተናጋጁን ቦታ ሌላ ውሰው ቢደረግ ሀሳቡን በድርጊት ለመግለፅ የጎላ ሚና እና ተአሚኒ ያለውን ምስል ማግኘት እንችል ነበር ።ለማንኛው ጥሩ ስራ ነው
በጣም ተመችታኛለች። ዳንሷ ደግሞ በቃ ከሆነ አይቀር ሰው ለቪዲዮ ቀራጾች ሲመች አሪፍ ነው። ቆንጆ ውዝዋዜ ከሙዚቃው ጋር የሚሄድ የቪዲዮውም ታሪክ እና የአሰራር ቦታ በጣም አሪፍ ነው።
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እናመሰግናለን። ጥበብ ጠራን እያሉ አቃጥለው ሊደፉን ትንሽ ሲቀራቸው ደርስሽልን አቦ።
ምርጥ ድባብ ያለው ዘፈን አለባበስ ዋው
O mg የአሁኖቹ ዘፋኞች አዉቀዉታል ህዝቡ ምን እንደሚፈልግ እሠይ ደስ የሚል
የተዋጣለት ክሊፕ ደስ የሚል ቅንብር
ምርጥ ስራ ነው በርች ። ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😥😥😥
ደስ የሚል ስራ ነው ጠጅ ቤቱ ተቀዪሯል ይደብራል በጣም
አንደኛ ሙዚቃ። እውነትም ይወዘውዝሻል እኛንም ወዘወዝሽን ፤ አወዛወዝሽንም ጭምር
የኢትዮጵያ የትንሳኤ ቅርብ ነዉ ይህን ዘመን ይመልስልን!!
ለምንድነው በደንብ ያልታየዉ ? በጣም ምርጥ ስራ ነዉ 🙏አዮ በርቺ ❤
Wow WoW...amazing pictures with video!!!
ይወዘውዘኛልይወዘውዘኛልአሪፍ💔❤️👌
The most under rated music. You have to promote it more. I love .... love....everything of it.
Oh My... Egnanem eco Wezewezshin .. One of A kind...
ድንቅ ስራ ከድንቅ ቀረፃ ጋር አዩ 🥰🙌🤜🤛
Betam wedijewalew. It really show that good old time. techenkeshibetal
ወይኔ በጣም ደስ የሚል ቪድዯ ክሊፕ ነውLove it👍
አርፍ ስራ ነው ግን ከዚ ቦሃላ ዘፋኞችን ማበረታት ማቆም አለብን ሁሉም ወደ ፈጣሪ ተመልሶ በዝማሬ እግዝአብሔርን ማመስገን አለበት 👌😀
አረ ምን ጉድ ነሽ በጣም የሚያምር ቪዲዮ ክሊፖ ነው በርቺልን👏👏👏💕💕💕💕💕💕
ይህን የዋህ ግዜ ሳስበው ይህ ጥቅስ ትዝ አለኝ ማን እንዳለው ባላስታውስም...\\ሁሉም ህብረተሰብ የሚገባውን ሌባና ግፈኛ ነው የሚያገኘው\\...
ክሊፑ በጣም ያምራል👍
Wow amazing clip or vibe it reminds me back old day
እስኪ ልባችንንም ወደ ድሮው እንመልሰው!
አሪፍ ስራ💚💛❤💔💕💞
ጎበዝ ነች የምር ተዋናይ ብቻ ትመስለኝ ነበር ዘመን ድራማ ላይ ካራክተርሽን በፍቅር ነበር የምወድሽ
"ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው። አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!ስኬታማ አመት ተመኘሁ🙏
በጣም ነው የምታምሩት አይቼ አአልጠገብብኩም ለዛችሁ አለባበስ አሁንም እኔ እንደዚህ ነው መልበስ የምወደው 💚💛❤
Wow ayuye so so nice
Good luck 👍
Thanks 👍
6/10 ለድምጽሽ9/10 ለmusic video
ዋዉ ነዉ ደሥ ሢሉ ተመችቶኛል😁😁😘😘
ቀኑብሽ! ምርጥ ስራ ነው!
Wooooooooow yasblal Video Kojo new , Habeshawiy new des Ylal
Wooow uuuu tizetachen uuuuu ere yiwezewezegnal aaaaa
እዩ በጣም አሪፍ ሙዚቅ ነዉ በርችልን ከዚህ በላይ እጠብቃለን ዋዉ ።
IDK why this music is underrated...very nice music
ዛሬም ኑጉሶች ነን እኞ ኢትዮጵያኖች ምርጥ ና ተወዳጅ ስራ እሄን ስራሽን ሁሌም የዘፈን ስታይልሽ አርጊው አንደኛ 👍🏽💚💛❤️
አዩ ምርጥ ተዋናይ ትመስለኝ ነበር ለካ ምርጥ ዘፋኝም ነች ❤️
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 😘
ይሄን ዘመን ማነው እንደ እኔ የናፈቀው አይመለስ ነገር
አዩዬ የኔ ምርጥ ቆንጆ ስራ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን ህዝቦቿን ከሰቆቃና ችግር አድነን
this girl is talented in many ways
ይገርማል፨ የች ረጋ የለችዉ የዘመን ድራማአዋ ሶፊ ነች ቆጆ ማሬ😍👍
Wow Des Yilal Awo Wedehuwala Heden Erasachenen Enehun
አሁን አሁን የድሮ ዘፈኝችን እስታይል እያመጣችሁ ነው ሊበረታታ ይገባን በርቱ ቆንጆ ስራ ነው
Betam harf sera new berchi❤
ፍትህ ለደጉ ለገራገሩ ወሎ እንድረስለት😭🙏
ይህ ዘመን ውብ ግዜ ነበር የእውነት ምርጥ ስራ እዬየ 🔥🔥🙌🙌🙌🙌
keep going my dear good work it's massive ok dear keep
Ohhh አዩ በጣም እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ አርቲስቲክ ስራ ለህዝብ በማድረስሽ:: የሀገራችን ሙዚቃ አንድ ስቴፕ ወደፊት እየተሻገረ ነው:: አዩ ወደፊትም ለህዝብ ጣዕም ያለው ዜማ እንደምታመጭ እንጠብቅሻለን
good job
ክሊፑ በጣም ያምራል 👌
ዋው ምርጥ ስራ ነው! ይሄ ስራ viral እንዲሆን በtiktok የራሴን አስተዋፅኦ አደርጋለሁ! 👍
Andeya, ምርጥ እይታ
በጣም የወደድኩት ክሊፕ
Nice production
አሁን፡ ወደ፡ ቦታው፡እየገባ፡ ነው፡ሙዚቃዎችን፡በጣም፡ያምጣል።
I never saw such interactive habesha artist, great job.
Wow arefe Sera new
ደስ እሚል ስራ ነው ትውልድ ሁሉ የድሮን ናፍቁዋል ግን ልባችን እንደድሮዎቹ የዋህና ንፁህ አይደለም
የዋህና ንፁህ ነው ያልከው😂😂
Wel said👍👍👍
🤣🤣🤣🤣ድሮም እንደዚ መሽፋድድ አለ እንዴ😳😳
It's true
እውነት ነው ያን ዘመን የኖሩት እንዴት ታድለውታል:: ፍቅር በፍቅር በንፅህ ልብ ጎደኝነት እራሱ ልዩ: ሙዚቃ ሳይቀር ያ ዘመን በኖርን ስንል እንድንመኝ ያደረገን
Betam mirt ena weta yale sira nw berchi betam des yilal Ayu!!!!
Waw wed hwala endnastaws selrdashin arif sera new brci
አዩየ ምርጥ ሰራ ነው በረችልኝ ውዴ
Betam konjo sera new
በጣም ጎበዝ ዳይሬክተር በጣም ፤ጎበዝ ካሜራማን፤ በጣም ጎበዝ አቀናባሪ ፤ አንቺ ደግሞ በጣም በጣም ጎበዝ🤙🤙🤙🤙
ዋዉ አደኛ የሆነስራ በጣምነዉ የወደድኩት ክሊቡ ዋዉ ብቻ ባጠቃላይ ያንን ደጉን ዘመን የሚአስታዉስ ስራነዉ በርችልን እህቴ
በ 20 ሳንቲም በህዝብ ስልክ ደውዬ እባኮ እከሊትን ነበር ከጎረቤት ስል እሽ ጠብቅ ብለው የሚያስጠሩልኝን ግዜ ትዝ አለኝ እንደዛሬው ሞባይል ሳይኖር አይ ግዜ አይ ዘመን
Wow betam arif sera nw ayu የታሰበበት ክሊፕ 👍👍👍👍
እረ ሞን ይሻለኛል ከይወዘውዘኝ በስተቀረ ምንም
ማየት አልቻልኩም ደጋግማችሁ አንደዚህ የሚወድ ሰሩ
ሬከርዱን በጣጥሳችሁታል
🙏🙏🙏💚💛❤👍
ኧረ በዚህ ውዝወዛ ተጠርንፌ ስራ አቁሚያለው በቃ በትዝታ ምስጥ ብዬ ይወዘውዘኛል ብቻ ሆንዋል ስራዬ በቃ መዳም ልታባርረኝ ነው አዩዬ የኔ እንቁ አስቢበት ስራዬን ካጣው ሰበብዋ አንችው ነሽና ፐፐፐ እሚባል ቃል ባይኖር ምናአባቴ ብዬ አደንቅ ነበር በርቺ ጀግኒት 👑 💐😍💃🕺🥂🍾😘💪👏👏👏👏👌💐🙏 በጣም አከብርሻለው ደግሞም በማያልቀው ፍቅር ውድድድድድድ 💚👌🙏
ለሙዚቃ አቀናባሪው ትልቅ ቦታ አለኝ ምርጥ ቅንብር በርታ
በዚህ ዘፈን ላብድ ነው የድሮ ሰሜቴን ነው የቀሰቀሰው በጣምነው የምታምሩት መቁጠር
ከሚቻለው በላይ ነው ያየሁት ሌላ ዘፈን መሰማት ትተነል በጣም እናደንቃችዋለን
ደጋግማችሁ ስሩ
Woww እዬ ገራሚ ነውው
Arif sra new sistu berchi
በጣም ማራኪ እና ድንቅ ስራ ነው
የምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ በሀልን የጠበቀ
ሀበሾች ዘመናዊነት በዚህ መልኩ ነው እሚያምርብን
በጣም ምርጥ ስራ ነው አዩዬ እንደዚህ አይነት አለባበስ እስኪ ተማሩ አርቲቶቻችን አንዴ መቀመጫ አንዴ ጡት ከምታሳዩን ከዚህ ትምህርት ውሰዱ ውይ ሰለቻችሁን እኮ
🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
wow ዳይሬክተሩ አማኑኤል ይባላል በጣም ጎበዝ ልጅ አማንዬ ምርጥ ሥራ።❤😘
VIDO EDTING TELAHU th-cam.com/video/-vNQEEuOUo8/w-d-xo.html
Betam gobez new alemadnek aychalim
እንቺ ልጅ .... በጥልቀት ሙዚቃዎችን ተከታትያለሁ .... በጣም ጥልቅ የሆነ መልዕክት አለው .... this song it’s amazing I have a message for eyu don’t never give up…. ምሽት ክለብ ስትገቡ ተምታቶቦችሁ ገራ ታጋቡናለችሁ... አንቺ ጅምርሽ ምርጥ ነው ብዙ ነገር የመስራት አቅም አለሽ ... እንጠብቅ… ቃል ካለሽ.... Thankyou from Texas
የእውነት ድስ የሚል ስራ የድሮ ትውስታን ይቀሰቅሳል የድሮ ነገር ሁሉ ደስ የሚል ለዛ ያለው ስለሆነ የእናቶቻችን ያሳለፉትን እንድናይ ስላረጋቹን አንቺንም ሆነ በዚህ ምርጥ ስራ ላይ ከትልቅ እስከ ትንሽ ለተሰማራቹት ሁሉ ምስጋና ይገባችኃልና በጣም እናመሰግናለን በርቱልን አዩቲ የኛ ጀግና ትጉና ጠንካራ ሴት በርቺልን ስራሽ ሁሉ በረከት ያግኝልሽ ጀግኒት
በርች አዩዬ💚💛❤️
የሚገርም ክሊፕ በርቺ ምርጥ
I'm amassed how this music don't have 10 millions viewed ? this music is qualified in all angles. You do good job girl, keep doing .
እዩ ምርጥ ነው የድሮ ሙዚቃን ለዛ የያዘ ዋው
በውነት ቪዴውን ሳላደንቅ ማለፍ ኣቃተኝ፡በጣም ደስየሚል ቪዲኦ ነው ለማየትም የሚያስደስት ነው፡እና በዚው ቀጥይበት፡እውነትም ይወዘውዘኛል ቪዲዮውን ለማየት kkkkkkk
ሆ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ ቁጥር ሁለት መጣ ዋዉ ደጉ ዘመን ጊዜ ዋዉ ነው😘😘😘😘
ዘዲሮ ሙዚቃ እና ፖለቲካ በዛ የትኛውን እናዳምጥ በየሳምቱ ሙዚቃ እረ ዲሮ አንድ ሙዚቃ አንድ አመት እናዳምጥ ነበር ለማኛውም አዩ ልዩንሺ ይመችሺ ዋው ንው 💚💛❤
አውን ለዛም አጣጥመን አሁን እማ ከመብዛታቸው የተነሳ የዘፍዮቹ ስም መጥፍት የዘፈኑ ዕርእስ መመሰል ተኝ እመ
anchi amerersh ende beka
ዋዉ ክሊፑፑ 👌👌👌
እዩዬ በርቺልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ማበረታታት አለብን አዳዲስ ዘፋኞችን ይመችሽ
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርች ከዚህም በላይ እንጠብቃለን
እዩ ግርማ ዛሬ በ ebs ባየሁ ብሗላ ነው ያየሁሽ እወድሻለሁ thanks ebs!
ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ደሞ አለባበሳቹ እናም በጣም የማከብረው የማደቀው ሰው አለበት ዮናታን ምርጥ ሰራ ነው 💚💚💚
ቀላል ያወዛውዛል ግሩም ስራ ነው 👍
ያበደ ነው
ዋው የክሊፑ ውበት
ዋው አዩዬ አንደኛ አሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት የኔ ውድ
ሰላም ለሀገራችን
አዩቲ ትችያለሽ💜
የዘንድሮ ወንዶች ክህደታቸው እንጂ ፍቅራቸው መች ይወዘውዛል ፍቅርም ህይወትም ድሮ ቀረ እናትና አባቶቻችን ምንኛ ታደሉ
Kkkkkkkk hahaha
ወዝወዝ ነዉ እንግዲህ
What a number lady?! didn't see it until today, z best return, z video is the whole 70s even 60s. Great number!
በጣም አሪፍ ስራ ነው አዩ። በተለይ ማድነቅ የምወደው camer man እና Director ነው :: የአዮ እንቅስቃሴ በጣም ይጋባል ባሪፉ የተቀለፀ ስራ ነው ::
አስተናጋጅ እና ተወዛወዥ ከሚሆን ተወዛዋዥ ብቻ ብትሆን የበለጠ የግጥሙን ሀሳብ መግለፅ ይችል ነበር ።የአስተናጋጁን ቦታ ሌላ ውሰው ቢደረግ ሀሳቡን በድርጊት ለመግለፅ የጎላ ሚና እና ተአሚኒ ያለውን ምስል ማግኘት እንችል ነበር ።ለማንኛው ጥሩ ስራ ነው
በጣም ተመችታኛለች። ዳንሷ ደግሞ በቃ ከሆነ አይቀር ሰው ለቪዲዮ ቀራጾች ሲመች አሪፍ ነው። ቆንጆ ውዝዋዜ ከሙዚቃው ጋር የሚሄድ የቪዲዮውም ታሪክ እና የአሰራር ቦታ በጣም አሪፍ ነው።
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እናመሰግናለን። ጥበብ ጠራን እያሉ አቃጥለው ሊደፉን ትንሽ ሲቀራቸው ደርስሽልን አቦ።
ምርጥ ድባብ ያለው ዘፈን አለባበስ ዋው
O mg የአሁኖቹ ዘፋኞች አዉቀዉታል ህዝቡ ምን እንደሚፈልግ እሠይ
ደስ የሚል
የተዋጣለት ክሊፕ ደስ የሚል ቅንብር
ምርጥ ስራ ነው በርች ። ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😥😥😥
ደስ የሚል ስራ ነው ጠጅ ቤቱ ተቀዪሯል ይደብራል በጣም
አንደኛ ሙዚቃ።
እውነትም ይወዘውዝሻል እኛንም ወዘወዝሽን ፤ አወዛወዝሽንም ጭምር
የኢትዮጵያ የትንሳኤ ቅርብ ነዉ ይህን ዘመን ይመልስልን!!
ለምንድነው በደንብ ያልታየዉ ? በጣም ምርጥ ስራ ነዉ 🙏
አዮ በርቺ ❤
Wow WoW...amazing pictures with video!!!
ይወዘውዘኛልይወዘውዘኛልአሪፍ💔❤️👌
The most under rated music. You have to promote it more. I love .... love....everything of it.
Oh My... Egnanem eco Wezewezshin .. One of A kind...
ድንቅ ስራ ከድንቅ ቀረፃ ጋር አዩ 🥰🙌🤜🤛
Betam wedijewalew. It really show that good old time. techenkeshibetal
ወይኔ በጣም ደስ የሚል ቪድዯ ክሊፕ ነው
Love it👍
አርፍ ስራ ነው ግን ከዚ ቦሃላ ዘፋኞችን ማበረታት ማቆም አለብን ሁሉም ወደ ፈጣሪ ተመልሶ በዝማሬ እግዝአብሔርን ማመስገን አለበት 👌😀
አረ ምን ጉድ ነሽ በጣም የሚያምር ቪዲዮ ክሊፖ ነው በርቺልን👏👏👏💕💕💕💕💕💕
ይህን የዋህ ግዜ ሳስበው ይህ ጥቅስ ትዝ አለኝ ማን እንዳለው ባላስታውስም...\\ሁሉም ህብረተሰብ የሚገባውን ሌባና ግፈኛ ነው የሚያገኘው\\...
ክሊፑ በጣም ያምራል👍
Wow amazing clip or vibe it reminds me back old day
እስኪ ልባችንንም ወደ ድሮው እንመልሰው!
አሪፍ ስራ💚💛❤💔💕💞
ጎበዝ ነች የምር ተዋናይ ብቻ ትመስለኝ ነበር ዘመን ድራማ ላይ ካራክተርሽን በፍቅር ነበር የምወድሽ
"ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።
በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው።
አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!
ስኬታማ አመት ተመኘሁ🙏
በጣም ነው የምታምሩት አይቼ አአልጠገብብኩም ለዛችሁ አለባበስ አሁንም እኔ እንደዚህ ነው መልበስ የምወደው 💚💛❤
Wow ayuye so so nice
Good luck 👍
Thanks 👍
6/10 ለድምጽሽ
9/10 ለmusic video
ዋዉ ነዉ ደሥ ሢሉ ተመችቶኛል😁😁😘😘
ቀኑብሽ! ምርጥ ስራ ነው!
Wooooooooow yasblal Video Kojo new , Habeshawiy new des Ylal
Wooow uuuu tizetachen uuuuu ere yiwezewezegnal aaaaa
እዩ በጣም አሪፍ ሙዚቅ ነዉ በርችልን ከዚህ በላይ እጠብቃለን ዋዉ ።
IDK why this music is underrated...very nice music
ዛሬም ኑጉሶች ነን እኞ ኢትዮጵያኖች ምርጥ ና ተወዳጅ ስራ እሄን ስራሽን ሁሌም የዘፈን ስታይልሽ አርጊው አንደኛ 👍🏽💚💛❤️
አዩ ምርጥ ተዋናይ ትመስለኝ ነበር ለካ ምርጥ ዘፋኝም ነች ❤️
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 😘
ይሄን ዘመን ማነው እንደ እኔ የናፈቀው አይመለስ ነገር
አዩዬ የኔ ምርጥ ቆንጆ ስራ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን ህዝቦቿን ከሰቆቃና ችግር አድነን
this girl is talented in many ways
ይገርማል፨ የች ረጋ የለችዉ የዘመን ድራማአዋ ሶፊ ነች ቆጆ ማሬ😍👍
Wow Des Yilal Awo Wedehuwala Heden Erasachenen Enehun
አሁን አሁን የድሮ ዘፈኝችን እስታይል እያመጣችሁ ነው
ሊበረታታ ይገባን በርቱ ቆንጆ ስራ ነው