ewnet new ene lefkre minm yalonkulet yelegnim gn kuratu mekera new ke ethio wedezi ene negn yasmetahut ena sidewul litegna new emilegn ena degmo yiwutalet bye 3ken saldewul zim alkut besewstegnaw ken rasu dewulo telashign aydel mama eneko yalanchi menor alchlim gele mele😂 alegn ena wudoche kora enbel kora kalin egna setoch kewerk belay nen💓💓💓💓💓💓💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Loving someone without getting love back is waste of time!! So RUN AWAY 🏃🏻 to look for BALANCED LOVE! I was foolish to love someone not loving me back!! BUT now I live with the love of my life happily!
የዘፈኑ ጉልበት እንኳን አፍቅሮ ላጣ ይቅርና አፍቅሮ አብሮ ላለው እራሱ በእውነት የሆነ ይመስላል፡፡ ትክክለኛ የግጥም ደራሲና ባለድምፅ ሰው ተገናኝቷልና እጅግ ደስ ይላል፡፡
በጣም💔💔💔💔😢
mulugeta
💯💚💛♥️🙏👌👍💓💕💚🌷Love you👌
@@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ ሽሥፍ
@@nooralbadry9710ም
የፕሮፌሰር ሙሉጌታን ነገር መሰረት አድርጌ ወደ እዝህ የመጣቹ እስቲ ✍🏻
Me❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤
እኔ የሰማሁትም ለመጀመሪያ ግዜ አሁን ግን ከመስማት ማ ያቁመኝ ቀኑን ሙሉ
እኔ 😢😢😢
እኔም
ይሄን ዘፋን 20 ጊዜ ሰማሁት አንድ ስው ብቻ እያስብኩ!!! ያማል በጣም😭😭😭 የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም ።
እኔም አፍቃሪ ባሌን ከድቸው ነበር ቆጨኝ ምን አባቴ ልሁን እኔም እወደው ነበር የነካኝን ሳላውቅ እንለያይ አልኩት ተደፍቶ ከጉልበቴ ላይ አልቅሶ ለመነኝ ግን ልሰማው አልቻልኩም ልዳማ ልሞት ነው ወይ አለመታደሌ 💔💔💔😭😭😭😭
@@mlove4025 yekrta teykew
😢😢😢😢😢😢😢እኔም@@mlove4025
@@mlove4025 abisher sister take your time to think about it and tell him that it was your fault trust me the majority of us were flexible Till now 😢
የሙሉጌታ እና ገነት video ኣይቶ የመጣ💔ፀፀት😢
Professor በል ተደክሞ የተገኘ ነው እንደ ተራ አትየው!
😢😢☝️☝️☝️
እኔ
እኔ💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ክክ😂😂
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ሚኪዬ ምርጥ ክሊፕ ነው እስኪ የተመቸው👍
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤
ትክክል ለ ትግራይ ህዝብ እንዲት ናቅናቸው በ እጃችን ስላሉ
@@alexlondon3659 የትግራይ ህዝብ ማነው የናቀው ፓለቲከኞች ከርሳሞች ለሆዳቸው የሚያጠላሉት ነው የዘሩት የዘርና የክፍት መርዝ ነው የሚታይክ እንጂ የትግራይ ህዝብ የሚጠላው የለም ቢጠሉት ለምን የሩቁን ተወውና ባድመና ሽራሮ ላይ ሂወታቸውን ይሠጣሉ
ምርጥስራንው ሚክየ ምርጡምንጃሬ። ቤተሰቦችህ ምንጃሬውችደህናናችወይ ሚክየበናትህ ያተዘመዶችለም ክሊብላይ የማታስገባችው ቆንድጆችናችው መወራራጃናችው የኔነሺ አካልጎሳእነሱንክሊብላይ አስገባችው። ።
በተረፈውድድድድድድድድድድድድንው የማርግህከነቤተስብህ።
genet&mulugatan video ayto yemetachu eski like ❤❤❤❤❤❤❤🙋♂️🙋♂️🙋♂️💬💔💔
☝🏽
𝘒𝘦𝘦𝘢𝘣𝘭𝘦𝘧𝘳𝘦𝘦𝘮❤❤❤❤𝘴𝘤𝘻𝘨𝘯𝘴𝘣𝘊𝘣𝘢𝘷𝘸𝘢𝘤𝘣𝘸𝘩𝘰𝘸𝘷🎉🎉🎉🎉𝘧𝘢𝘷 𝘯𝘫𝘥𝘣𝘴𝘬𝘴💐💐💐💐🦸🦸🦸🧚🧚👸👸🤴🤴🤴👸
ሳንጣላ የኔ ልብ መንሰፍሰፉ ለምን ነው ግን።እንኳን ለተለያየ ላልተለያየም የሚከብድ ሙዚቃ ነው😢😢
ምርጥ ስራ ነው ሚኪዬ እስኪ የሚኪ አድናቂዎች በላይክ 😍😍
እኔ ደግሞ በኮሜት ልግጭሽ ከዚህ ሁሉ ላይክ አንድ ለመዳኒት ኮሜት ያስፈልግሻል ብየ ነው
@@tizubi1526 amhriya alchlm gn ymiki music mesmat betam ywdh alew trgumu alawqm
@@tizubi1526 eeerrer erereeeee wa errererrrrrrefssiswfffreefrreerrreeee errererrrrrrefssiswfffreefrreerrreeeeerreeegderreeegdr racial rrrrreeeeeeeeeeerrreeeeeeeeeeereeeeeeeereeererwrweerrereeerewrrrrrererreeferrgr reeeeeeeereeererwrweerrereeerewrrrrrererreeferrgrererrererreeerewrr eeerewrrreerdw
በርታ ቆንጆ ነው
እኔ ዜድ ወሎየዋ አድናቂው ነኝ ስደተኛዋ ሚኪ ኑርልኝ ዘላለም ድንቅ ስራ
ከወጣ አራት አመት ሁኖታል ግን አሁን ገና ሙዚቃውን አየሁት እሱንም በገነት ንጋቱ. ላይ የተሰራው ቲክቶክ ላይ ግን በጣም አሪፍ ስራ ኑው
ወይኔ ኮሜንታቶች ብዙወቻችው በፍቅር የተጎዳችው የተለያያችው ናችው አሳዘናችውኝ ፈጣሪ የተሰበረ ልባችውን ይጠግንላችው የተሻለውን የተሻለችውን ጥሩ አፍቃሪ ይስጣችው
ተህያ ሀሰን Amen 🙏 🙏🙏
አሚንንንንንንንን
ተህያ ሀሰን ena erasu teshemeteku adelde salasebew Allah yehunegn
Ameennn
አሜን አሜን አሜን ማሮች ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በቅንነት
ሚኪኪ ምርጥ ሙዚቃ ነው💪❤
ፍቅር ተራራን ይንዳል።
ብዙ መሰዋእትነት የተከፈለበት ፍቅር እንደ ጉም ተኖ ይጠፋል።
ከሚወዱት ጋር ያለመሆን ልብን ይሰብራት
በትናት ትዝታ ውስጥ ዛሬን መኖር ይከብዳል
ውይ፣በጣም፣አንጀት፣የሚበላአ፣መልክት፣ነው፣ያለው፣እውነት፣ነው፣ሁሉም፣የዘርውን፣ያጭዳል፣አሪፍነው፣እስኪ፣አገራችን፣ሰላም፣የሚመኝ፣ላይክይጨኝ፣እህህህህ😭😭😭😭😭❤❤❤❤
Esh
ዱባይ የት አካባቤ
በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው! ሚኪዬ እግዚያብሄር ይቅናህ ያሰብከውን ያሳካልህ! ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እንወድሀለን!!!!💚💛❤
እስኪ ማነው እንደኔ ይሄ ዘፈን የተመቸው
እኔኔኔኔኔ
እኔኔኔኔኔ
፨
ለእኔም በጣም ተመችቶኛል ህመሜን አስነሰኝ
እኔ
የሆነ ነገሩ የ 90 ዎቹን ግዜ አያስታዉሳችሁም ? እስኪ እንደ እኔ የተሰማችሁ
ትክክል! ሲገርም!, አሁን ስል ነበር ከጓደኞቼጋር ስናወራ!
እኔም
90chu, ayrse
ትክክል
Bini Habesha sesemaw endewem yemawekew zefen new yemeselegn bedeneb semtehewal
ሚኪ በጣም የምወድህ አርቲስት ነህ ስራዎችህ በሙሉ ከከፍታዎች በላዎች ናቸው 💔💕💕💕💕❤👌እንደኔ የተመቻችሁ ላይክ እርገጡት
enens
@@amdegetahun5267 hhhhhhhh amreki ende mewededii
@@عشقراجينيلاكشيسواراسنسكار awona
Song to mean
Tree u now circle
በውነቱ ይህን የመሰለ ምርጥ ስራ አስካሁን ሳልሰማው የት ነበርኩ፣ ጥሎብኝ ሚኪ ይመቸኝ ነበር ከበፊትም። WoW!! ያስብላል😎 --
ሙዚቃው ደሞ ለሴቶችም፣ለወንዶችም ይሰራል guys ገልብጦ ማዳመጥም ግድ ይላል።
የብዙዎቻችን ችግር ነው አጠገባችን ያለውን ፍቅር ሰቶ ከመደሰት የሩቅ የሰው ናፋቂዎች ነን መጨረሻው ለፀፀት
ልደበቅ ቢልስ ሰዉ ከህሊናዉ ወዴት ይሸሻል እዉነት ነዉ 👌ሚኪዬ ምርጥ ስራ ዘፈኖችክን ሁሉ ነዉ ምወድልክ ሁሉም መልክታቸዉ ዉስጤ ነዉ መልካም ሰዉ እስኪ ሚኪን የምትወዱት በላክ 👍👍😍😍😍
እቴ ልማልልሽ (2) እኔ ልማልልሽ
አስቀይሜሻለው ጥፋቴ ገብቶኛል ፀፅቶኛል
ሆዴ ልማልልሽ እኔ ልማልልሽ (2)
አስቀይሜሻለው ህመምሽ አሞኛል ተሰምቶኛል
መቼም አውቃለው
ሀዘን ትካዜው አይገባኝም አልልም ደርሶ
የእጁን ያገኛል
ሰው የዘራውን ያጭዳል መልሶ .........
ሚኪዬ ምርጥ ስራ ነው 👌
❤️😭
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ወንድሜ ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ
ሚኪዬ ሁሌም አንደኛ ነህ የኔ ድሃ በሚለው ዘፈንህ ብዙ ትዝታ አለበኝ
እኔም እጂግ በጣም
አን ሀብታም ሆነሽ ነው 😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂😂 lol
እኔም በመገፋቴ ደስታኛ ነኝ ስላልገፋሁ ማን ነው እንደ ልቡ የተሰበረ 😢😢😢😢
Lik enda ene
@@sanyihacee7871 አይዞኝ ፈጣሪ ለበጎ ነው ተሰብረን አንቀርም
እፍፍፍፍፍፍፍ
እኔ አለሁ
😭😭😭😭ዝም ይሻለኛል 😭
ሚኪ የልጂነት ፍቅርኛየ ሙዚቃወችህን ጋብዞኛል አሁን ግንከሱተለይቸ ሌላ አግብቸ እየኖርኩ ነዉ ሂወት ፈተናናት የምትወደዉን ትወስድና የማትወደዉን ትሰጥሀለይ ዉድ እህቶቸ የምቶዱትን ሳይሆን የሚወዳችሁን አግቡ የምቶዱት ሳይሆን የሚወዳችሁ ነዉ አብሮችሁ እሚዘልቀዉ !!
ልክ ብለሻል እኔ አብሮ አደግ ፍቅረኛዬን ከተለያየን ቆየን አሁን የምወድኝ ላገባ ነው አንድ አመት በኃላ አገባለው ለምወድሽም መኖረ ጥሩ ነው
Hulem gen ewnet new bilesh nw?
የመጀመሪያ ፍቅር አይረሳም እግዚአብሔር የሚዋደድን አብሮ አያደርግም😭😭😭
ልክ ነሽ እኔም የምወደው ነበር ከሱ ሌላ ሰው በአለም ያለ አይመስለኝም ነበር አሁን ግን እድሜ ለስደት 8 አመት
አብሽሪ እህቴ ፍጣሪ ላንች የሚሆንሽን አዋቂ ነውና አትስቢ
እኛ ሰወች ግን የሚጠቅመንን አናውቅም:: ከግዜ በሆላ ነው አንዳንድ ነገሮችን የምንረዳው:: የሆነው ሆኖ እግዚአብሄር ለሁሉም የሚያስፈልገውን ይሰጣል:: እርሱን እንጠይቀው::
ተመሰገን ጀሮየ በዳዊትና በሚኪ ሊታከም ነው ❤️🙏🙏🙏
Erife inde naw 😜😜😜😜
እውነትም
Who watched after M/mulgeta video 😢
እኔም አጠያይቄ ነው ያየሁት ይገርማል ትክክለኛ ማጀብያ።
Mee
ስደት ያለን በሰላም
ኣገራችን ያሳይን
ኣሜን በሉ
like demo atrsu
ameenn
Amen
@@tezutube6127 አሜን
አሜን
Amia
እንዴት አባቱ ዉሰጥ እሚገባ ሙዚቃ ነዉ
በጣም ምርጥ ነዉ ሚኪያችን.
የምንወደው ወይም ሚወደን ሰው ካለ ህይወት ታጓጓለች እኮ ሁፍፍፍ ትልቅ ትምህርት አለው በውስጡው ለሰማው ከልብ ሚኪዬ ኑርልን
የ 90 ዎቹ እየተመለሳቹልን ነው ሚኪ ምርጥ ስራ 😍😍😍
ፍቅር ዘፈንና ፍልም ላይ ሆን ቀረ አይ ዘንድሮ ለኔስ ፍቅር ይቆይ ከ10 /0 😃💚💛❤
ፈጣሪ ለሀራችን ሰላም ለበተስብ ፍቅር ያብዛልን
ደጋግሜ የስማሁት ሚኪየ የልጅነት ፍቅረ ላይ ነበረን በአንተ ሙዚቃወች ጉልበቱ ከባድ ነው የሙዚቃው 💔💔💔💔😢😢😢😢😢ስንቱ አለፈ ብቻ ከባድ ነው ኡፍፍፍፍ
ከበዴሌ ርቃ አሁን ወዴት ይሸሻል የሁለት ልጆች እናት ሁናለች አየ የኔ ክፉት እግአዛበሔር ይቅር ይበለኝ
እኔ.ፍቅረኛዬ.በጣም.ጎድቶኝነበር.4አመት.በኻላ.ስደትመረጥኩ.ግን.ይሄዘፈንእየጋበዘኝ.ያለቅሳል.ካለፈበኾላፀፀት.ብቻ.መልካም.እናስብ.ፈጣሪያለውነው.ሚሆነው.
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በዚህ ዘፈን ፋና ላምሮት ላይ የተወዳደሩ ልጆች የሰጠሀቸው አስተያየት በጣም የሚገርም ከ አክብሮት ጋ የሰጠሀቸው ጥሩ ነው እግዚያብሄር ከፍ ከፍ ያርግህ
ሚኪያስ ቸርነት በጣም ትችላለህ ፡፡ድሮም ዘፈኖችህን እወዳቸው ነበር ፤ስለሆነም አሁን ነው የገባኝ የሚለወን ዘፈን ጧት ማታ ብሰማው የማልሰለቸው ነው፤ከእኔ ህይወት ጋር ይሄዳል፤ዜማ እና ግጥሙም በጣም ተስማምቶል ከዘፈኑ አይቀር እንደዚህ ነው
በምድር ላይ ምን እንድ ፍቅር ደስስስስ የሚል ነገር አለ
እግዚአብሔር ፍቅርር ያብዛልን
Tikekel❗
I couldn't agree more ❤
እውነት ነው እህቶች ግን እኛም እኮ አናውቅም የምንውድውን ስንከተል የሚወድንን እናጣለን ሁሌ እምፅፅትበት ነገር ቢኖር ይህ ነው የልጅነት ፍቅሬ
Enas bety besewu wera ytewukut lje betam ytetteghal emjemeray gen lebogo newu ftare yalewu ybeltal temesgen
እኔም
እዚህ ስራ ላይ በግጥምና በሳክስፎን በመሳተፌ ወጉም ክብሩም ማዕረጉም ለኔው ነው ሚኪሻ የኔ መልካም ሠው
If you played the saxophone, you’re the best my brother.
ስማማ ልምከርህ አትቀላቅል
ጥሩንባና ብእር ለየቅል!
.
.
እውነት ከህሊና እንጂ ከሆድ አታብርም!!!!!
አሁን ድረስ እየሰማሁት ያለሁት ሙዚቃ ።
ፀፀት ብቻ 😣❤😥😥
ሚኪየ አቤት የማደንቀው እና የምወደው ሠው ከች አለ በድንገት እግዚአብሄር ሠላም ፍቅር ያብዛልህ
ቲክቶክ ላይ ሰምቼው ደጋግሜ እየሰማሁት ነዉ ከባድ መልክት ያለው ሰራ ነዉ ጸጸት የዘላለም ህመም ነዉ
የኔ ውድ ናፍቀኸኛል አዲስዬ ይቅር በለኝ ከሚወዱት መለየት እንዴት ያማል ኡፍፍፍፍፍ
ዋው በጣም የውደድኩት ዘፈን
የ ሚኪ voice ደግሞ አንደኛ. The right lyrics wid the right singer
💔💔💔💔💔 በማላቀው ምክንያት ስለራቀኝ እንዳልገባኝ ይቅር ገብቶኝ ..
በዚ ዘፈን ሁሌም ሲያየው ከ ኣይኖቼ እምባ ያፈሳል ግጥም 100% ዜማ100% ድምጽ100% ሚኪያስ በጣም ነው ምወድክ ንሩልኝ ❤❤❤❤❤❤
ውይ በጣም አጀት የሚበላ መልክት ነው ያለው 😭😭😭😭😭😭 የጁን ያገኛል ሰው የዘራውን ያጭዳል እውነት ነው በመለየቴ ሳይሆን አተን ባለመርሳቴ ውስጤን ያመኛል 😭😭😭 ምን አለ ሰው ከሚወደው ጋር መኖር ቢችል ሚክዬ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ ብዙ እጠብቃለን
Man kimewodew ga norbelish new enjoy ur life lelaw ziiiiiiiiiiiiim nw eeeeeeee
የበደላቹሁ ሰዎች ከዚህ ሙዚቃ ትምርት ውሰዱ ሚኪ እናመሰግናለን💕
ሚኪዬ ስወድህ እኮ ምርጥ ስራ ነው አይላቪዩ ግምጭጭጭጭጭ ክሊፑን በናቲ ማሰራትህ ደግሞ የበለጠ ለሙዚቃው ውበት እዲኖርው አድርጎታል ናትዬን ስወደው እኮ ግርማ ሞገሱ ብቻ በቂ ነው የሀበሻ ውበት አለው ውድድድድድድ እጥግ ድርስ
ሰዉ የሚወደዉን አግብቶ አይኖርም ሲሉኝ እስቅ ነበር ግን ለደቂቃወች መለየት የማልፈልገዉ የማፈቅረዉ ሰው ሲደርስብኝ አመኩ ለካ የሚወደን እጅ የምንወደዉን አናገባም በቅርብ ቀን ሌላ ላገባ ነው የሚወዳችሁን እጅ የማይወዳችሁን አትከተሉ !!!!
ወንዶቺ ልባቸው አይገኚም ሴቶቺየ እራሳቺንን እጠብቅ ማለው እደኔ የተጕዳ በላይኪ አሳዩኚ
ካስብኩት ይልቅ እግዚአብሔር ያስበልኝ ይበልጣል ብየ ትችዋለሁ አንተም እንኳን ገባህ የኔው ትዝብት ባለህበት ስላም ሁንልኝ
እንኻን በደህና መጣህ ሚኪ አስቲ ለ ታገቱት እህቶቻችን ፍትህ በ laik
4 ኪሎ ነው ያለት
@@atakltiataklti7862 ትክክል
እዉነት ወንዶች እንደ ወደድናችሁ ስታዉቁ እንዴት እንደምታሰቃዩን ከዛ ሁሉም ነገር ከአይምሮ በላይ ስሆንብን እየወደድናችሁ እንለያችሁ አለን ደስ ባይለንም እኛም ለስቃይ ትዳርጉን አለችሁ እናንተም ደስ ብሎአችሁ ላትኖሩ ልብ ይስጣችሁ እግዝአብሄር ይስጣችሁ
ልክ ነሽ ሲገባቸው ነው የሚባንኑት
ሳህ ሁቢ
አሪፍ ስራነው በርታ። እኔግን ይቅታ ቢለኝም አስጠላኝ ድጋሜ ልቤ አልመለስ አለ ኡፍፍፍ
ካቃጠሉና ቆሽታችንን እርር ካረጉ በሁአላ ይቅርታ ጥቅም የለውም
@@hanichoyenobelehanichoyeno8664 ትክክል ነሽ የኔ ቀሽጥ
😭😭😭😭
የኛ ጥቅም የምታውቁት ስንሄድ ብቻ ነው ከሄድን በኋላ ልመናችሁ መከራ ስንኖር ።።።።።ሚኮ የማልሰለቸው ምርጥ ሙዚክ
Gedel gibu setoch
ዝም ፍዝዝ ድንዝዝ ጭንቅ ብዬ ነው ያዬሁት 😢አሪፍ ስራ ነው ሚኪዬ በርታ
Leke enedene bewenet
ፈቅር ማለት ከባድ ነው ግን ለሁሉም በትግሰት። ያልፋል
enam denezez byalu
ይሄን ሙዚቃ ሥሠማ ውስጤ ሁሌም ይከፋል ያዝናል አለቅሳለሁ😭😭😭😭😭😭 በጣም የምንፋቀር የልጅነት ፍቅሬ እስካሁንም የማፈቅረው የሚያፈቅረኝ ግን ደግሞ በሥደት ምክንያት ተለያይተን እሱም አገባ ግን ሁሌም እያለቀሠ እንደሚያፈቅረኝ እና ባጋጣሚ እንደሆነ ይነግረኛል የምር ኮመንቱን ጨርሼ መፃፍ አቃተኝ በቃ ያፈቀሩትን ማጣት በጣም ከባድ ነው አልቻልኩም እንባዬንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እራስሽህ ሰብስቤ በጣም ብትፋቀሩ ነገር ግን አያያዝ ለይ አመለጣችሁ ፍቅራችሁ እደሚገባኝ ከሆነ ያለፈ አይመለስምና አሁን እራስሽን ሰብስቨሽ በቀረሽ እድሜ ሌላ ፍቅር ሲመጣ እዳትለቂ ብዙዎች ኑሮን ለማሸነፍ ወደ ዉጪ ይሰደዳሉ ነገር ግን ከፍቅር አይበልጥም አልያም አብሮ መሄድነበር ሁለተኛ ፍቅር ሲመጣ አትልቀቂዉ
እውነት ነው ሴት ልጅ አንድ ጊዜ ከሄደች አትመለስም 😨😴በርታልኝ ሚኪዬ ሙዚቃዎችህ ሁሉ መልክት አዘል ናቸው😍😍💕
በጣም አትመልስም
@@loulouloulou983 ሚኪዬ፡ዋው፡በጣም፡ያምራል
ሴት ልጅን ተንከባክቦ መያዝ ለማይችሉ ወንዶች ጥሩ መልእክት ያስተላልፋል።❤❤❤❤❤
Gedel gibi
በጣም በጣምምምም😢
እናቶቻችን ለዘላለም ይኑሩልን አሜን በሉ
አሜን ያረብ ሀቢቢቲ ያኑርልን
አሚን
Amen amen
አሜንንን
አሜን
I don't know why this guy is underrated!!!
Yeah..
All the way from Eritrea 🇪🇷 mikiye arif zefen 💯🥰
¹¹1
Get the hell out of here we don't want Eritrea here .... Telat honachu bagoresnachu emeye Ethiopia only
የገባኝ እንዳልገባኝ እንዳልገባኝ
ያልገባኝ እንደገባኝ አሁን ገባኝ !!!
ውይይይይይ በለቅሶ በፍቅር ስሜት ተቃጠልኩ እኔን ብቻነው ወይስ እንደኔ አሉ ?
😢ልክነዉ❤❤❤❤
አይ የሰራብኝ ግፍ አለፈህ ይድፋህ ማፍቀር አስጠላኝ በአንተ የተነሳ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አይዞን እህቶቼ
ተሁለት አመት መለያየት ቧኋላ በዚህ ሙዚቃ ታረቅን ተልጅነት ፍቅረኛዬጋ❤❤
😎ወንዶች እኮ ሲፈቀሩ አቤት ኩራታቸው 🙉 አይጣል 🤔ነገራቸው ሁሉ እንዲህ ነው 🤨''በጅ የያዙት ወረቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል''😎 ወረቅነቱን የሚያቁት ዳይመድ ፈለጋ 🚶♂️ሄደው ድጋይ ሲያገኙ ነው የተመቸው 👉👍
👍ሴቶች እህቾች በራሳችሁ ተማመኑ👌 ያኔ ሁሉም ነገሮች ውብ ይሆናሉ ለወንድ ቦታ አትስጡ🤨
እኔ እኮ ግርም ሚለኝ ሴቶች እልሀቹን በ P.p ena በ Comment mitiwexut ngr nw😜😜
ewnet new ene lefkre minm yalonkulet yelegnim gn kuratu mekera new ke ethio wedezi ene negn yasmetahut ena sidewul litegna new emilegn ena degmo yiwutalet bye 3ken saldewul zim alkut besewstegnaw ken rasu dewulo telashign aydel mama eneko yalanchi menor alchlim gele mele😂 alegn ena wudoche kora enbel kora kalin egna setoch kewerk belay nen💓💓💓💓💓💓💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@@Zahrabintislam ዘበይው እኔም ትናት ተጣላን እነሱ ፍቅረ አይገባቸውም
@@NafTech00 🙈🙈🙈🙈🙊🙊🤔
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ endatdewuy zim bey tagesh yimetal eytentoletele
ይህን ዘፈን ከወጣ ጀምሮ ነዉ የምሰማዉ እና አሁን ደሞ የነገኒን ሁኔታ ሳይ እንደ አድስ ሌላ ትርጉም ይዞ ባድስ ስቃይ ተቀበለኝ😢
በርግጥ እኔ አልገፋሁም ግን የገፋኝን እወደዋለሁ እና አሁን እሱ አይምሮ ጭንቀት ይዞት ያልሆነ ሁኖ በገዛ እጀ አጣሁዋት እያለ ይጮሀል ብለዉኝ በጣም ልቤ ተሰበረ😢😢😢😢😢
አናቴ አስቀያሚሽሎ ጠፍቴ ገብቶኝይል ለክ ሁሉም ነግር ላኔ ብለሽ ነው የሆንሽ ልብሽን ሰብረሎ የቅርታ አማዬ ❣️
አሪፍ ለኔ1ኛ🎉🎉🎉🎉
*እስኪ ማንው የዚህን ሙዚቃ ታሪክ በህይወቱ ውስጥ ያሳለፈ* ? መቼም በጣም ብዙ ሰው አለ በላይክ አሳውቁኝ
የመጀመራዬ ፍቅርኛዬ ጋብዞኝ እኮነዉ ልሰማዉ የገባሁት አሪፍ ይመስላል
በጣምአሪፍስራነዉ ብሠማዉ ብሠማዉ የማይሠለቸኝ ሙዚቃ
ወይኔ ጉዴ ለኔ ነው የተዘፈነው እይሂ ሙዚቃ ደጋግሚ እያደመጥኩት ነው ።
አሪፍ ስራ ነው ግን በዚ አመት ከወጣ ሙዚቃ ቢደመጥ የማይሰለች ለኔ 1ኛ ዳዊት ፅጌ ነው!!
የሜላት እህት ኤዱ የድግል ልጅ .....ኮሜንት መሆኑ ነው ዱቄት
Tekkle
@@markonhede745 💪💪😸😸😸
አመዳም ታዳ ከዛው አትኮምችምደ ዱቄት
አረይሄም ሀሪፍ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት
ሚኪዬ አንደኛዬ ስራዎችህን በፍቅር ነው እምወደው ተደምጦ አይሰለችም እውነት ነው ሰው የዘራውን ነው እሚያጭደው ምርጥ መልክት እድሜና ጤና ይስጥህ ሚኪዬ💞🙏🙏
am from sweden this is my situation with broken heart but i love my lovely girl friend for ever .thanks Mikyas cherenet .
በትክክልም እሷ ነበረች። ደግሞ በጣም ናፍቃኛለች።
ይህ ዘፋን ለ ኣማራና ለ ትግራይ ህዝብ ትዝታ ይሁነብኝ መከፋፈል ሃገር ከመጣ በህሎቱም ኣገር 😥😭😭😱😱😱😭
ምን ያገናኛቸዋል ✊😜😜😜😜
YEAH I ALWAYS CRY ABOUT IT
አሁን እንኳን የፈስስ ውሀ አይታፈስም የለም ለዳኒ ይህን ዘፈን ባለበት ሀገር ይስማው ይቅርታ ያርግልኝ
😭😭😭😢 ትዝታ አይ ሂወት የሚወዱት ጋር መኖር መታደል ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እሡም የሌላ እኔም የሌላ
😢😢😢😢😢
😥😥😥
😥😥
በመገፋቴ አልቆጨም የነገን ማንያውቃል አላህቢሆንእንጂ
Loving someone without getting love back is waste of time!! So RUN AWAY 🏃🏻 to look for BALANCED LOVE! I was foolish to love someone not loving me back!! BUT now I live with the love of my life happily!
Exactly.
ወይኔመቸምሰምቸዉየማላቀዉእዉነተኛሙዚቃሠማሁኝ"ለጆሮየእደተመቸኸዉአተንምምችትይበልህ
እደዚ ያለ ዘፈን ስሰማ በውነት የበደለኝ ፍቅረኛዬ አድቀን እደዚ ያለ ዘፈን የሚጋብዘኝ ይመስለኛል ወዶች ልብ ከሠበሩ በዋላ የሚፀፀቱት ጥሩ ደረጃላይ ወይም ከሱ በላይ ስንይዝ ብቻ ነው
እዉነትነዉ
Einasuko mibidel yetiserubet new
Ewent new
Ewnet bileshal ehite enen yebedelegni lijj awin see ager kemetaw bohala lemenegni gn esun eyelemenkut bozu smet norehalew awin gin ewnetaw gebaw ene gin yemwedegnin agchealew
ትክክል በድጋሚ ሰባብረውን ለመሄድ..... እውነተኛ አፍቃሪ ሲጀመር ቢናደድም እንኳን አይሄድም ሂዱ የሚመለስ ለነገር ነው።
የሙሉጌታ ጀዋሬ ነገር ይዠ መጣሁ ወይ ሙዚቃ ለሱ ሳይሆን ያዎጣዉ ዋዉ ያስብላል
ዉድጀዉ ልሞት ነዉ ሙዚቃዉ ❤
እኔም
ሚኩ ምን ልበልህ በቃ ምርጥ ሰው ነህ ስራወችህን እወድልሀለው የኔ ጀግና በርታ እሺ ፈጣሪ ባለህ ነገር ላይ ጨማምሮ ይስጥህ 💋💋💋💋💋💋💋
Welcome back Miko ma fav ❤️!
🇪🇷
ዋዉ ልዩየ
እሄን ዘፋን ስሳማ የሆነ ነገር ይሰመኛል 😢
እስክ እንዴ እኔ የተሰማው ለይክ ይአርጉ........?
:የገባኝ እንዳልገባኝ ያልገባኝ እንደገባኝ : ይችን ቃል ልፈተት ብየ ጭራስ ግራገባኝ😀
እያውቅሽ እንዳላወቅሽ ያላወቅሺው እንዳወቅሽ ሲሆን ማለት ነው
ውይ አሁን ገባኝ
ያወቀውን እንዳላወቀን ያላወቀውን እንዳወቀን
ሙዚቃ በሰማው ቁጥር ብቸኝነቴ ትዝ ይለኛል እረ አትቀስቅሱን እንኑርበት
🤨ሰው ሁሉ ከሜወደ ጋር ቢሆን
አለም ገነት ነበረች ''የገባኝ እንዳልገባኝ
ያልገባኝ እንደ ገባኝ አሁን ገባኝ '' ግፍ ሲሰረቱ ቀላል ነው ሲደረሰ ግን ከባድ ነው
ሙዚቃ አልወድም ግን እህቴ በጣም ትወድሀለች እኔም ሲከፋኝ ደስ ሲለኝ ይችን እና እኔ ነኝ ላንች እምትልዋን ነዉ እማዳምጥ በርታ አልልህም መንግስተ ሰማያት ስለማያገባ ግን ተመችቶኛል
ዋው ሚኪዬ ምርጥ ስራ ነው ምርጤ 🙏😍😍😍
ውንዶችዬ አስቡበት እሺ ስታጡን ከማለቃቀስ 😜😜😜
👍👍👍
Moni ልማልልሽ አስቀይመሽኛል
ግን ሁሌም እወድሻለሁ ባለሽበት
ሁሌም የእግዚአብሔር ሰላም ካንቺ
ጋር ይሁን 💚💛❤️ ሚኪዬ አንደኛ ነው👍👍👍
ናቲ የድሬ ቆንጆ ተጫውተኽዋል በደምብ ብራቮሚኪ ምርጥ ስራ ነው🥰🙏✌️
አቦ ለሁላችንም ስለምን ጤነን ፍቅርን የሰው መውደድን ጀበ❤