ela tv - Mastewal Eyayu - kefagn - | ከፋኝ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 193

  • @aregashabera2558
    @aregashabera2558 10 หลายเดือนก่อน +55

    ውይ ይሄን ሙዚቃ እንደኔ😢 በስደት. ልጅነቱን እድሜውን ፍቅር እምነት ተስፋውን መልኩን ላጣችሁ በሙሉ መታሰብያ ይሁን 😢

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤እሺ እናቴ ደርሶኛል 🙏

  • @abrahamkebede7505
    @abrahamkebede7505 10 หลายเดือนก่อน +9

    በሶሺል ሚዲያ ኮመንት ስሰጥ ይህ የመጀመሪያዬ ነው፡፡ በእውነት እጅግ በጣም የሚያስደስት ድንቅ ሥራ ነው፡፡ሁላችሁም የዚህ ዘመን ድንቅ ባለውለታዎች

  • @edomaklilu3761
    @edomaklilu3761 10 หลายเดือนก่อน +18

    astory of my mom😢😢..... በአንድም በሌላም የብዙዎቻችን ታሪክ ይመስለኛል።

  • @haymanotchane4257
    @haymanotchane4257 10 หลายเดือนก่อน +23

    ሺ ገዳይ ሺ ገዳይ
    ሺ ገዳይ በቀኗ
    ጠወለገች ዛሬ
    የሰው የለው ጀግና
    አወይ ዘመን ባዳው
    አቤት ጊዜ ክፉ
    ለምልክት እንኳ
    አንድ አለማትረፉ።
    👌👏👏👏

  • @andtech-o9f
    @andtech-o9f 10 หลายเดือนก่อน +38

    ማዲንጎን አስታወስከን Rest in power Madingo🥺

  • @natnaeladdisu8433
    @natnaeladdisu8433 10 หลายเดือนก่อน +13

    ይሄ ዘፈን የግርማ ተፈራ ማን ነበር ያላንች ዘፈን ቀጣይ ክፍል ይመስለኛል።
    ሥራ ፈቶ ሲያይሽ ያንች ተመልካች
    በውበት ቁንጅና ማን ነበር ያላንች
    ጊዜው ሲለዋወጥ ሁሉም ጥሎሽ ሸሸ
    ትርንጎ 'የሚመስለው ጉንጭሽም ሟሸሸ
    This track carries a profound message; we've encountered many whose beauty surpassed our imagination. However, as time progresses, everything, including beauty, undergoes change. It's a melancholy truth, but an inevitable one - nothing on this earth stays constant; everything evolves, including beauty.
    Hats off to Mastewal and the whole crew. Respect!

    • @welloDK
      @welloDK 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ብለሃል ! ሁሉም በጊዜው ነው የሚያምረው፣ ውበትም ጊዜውን ጠብቆ ረጋፊ ነው !

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሙዚቃ ከነፍታዋ እና ክብሮ በዚህ መልክ ስትመጣ አቤት እንዴት እንደሚያስደስት
    በኑሮ ውጣ ውረድ ልጆች በማሳደግ የወጣትነት ውበታችሁን ላጣችሁ ምርጥ እህቶች እና እናቶች ትልቅ ክብር ለእናተ ይሔ ሙዚቃ መታሰቢያነቱ ለእናተ ይሁን👍👍👍

  • @hayathayat9049
    @hayathayat9049 10 หลายเดือนก่อน +46

    ከ10አመት ስደት በሆላ እራሴን መስታወትላይ ሳይው የሚሰማኝ ስሜት ይሄሙዚቃ ይገልፀዋል 😢

    • @teddy6326
      @teddy6326 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzone

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 10 หลายเดือนก่อน +42

    ለሁሉም እናቶቻችን እኛን ሲያሳድጉ ሁለት ሆና ለተቀየረችው ይሁን

  • @Tesfegnaw21
    @Tesfegnaw21 10 หลายเดือนก่อน +77

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ማዲንጎን እየሰማው አይነት ስሜት የተሰማኝ

  • @eyerusgirmay587
    @eyerusgirmay587 10 หลายเดือนก่อน +25

    የዚህ ዘፈን ስህተቱ ማለቁ ነው 💜💜💜

    • @yosefsahle3214
      @yosefsahle3214 5 หลายเดือนก่อน

      "6 43 " የሀጥያ ቁጥር ይመስል አስፈሩኝ

  • @abysiniatube1828
    @abysiniatube1828 10 หลายเดือนก่อน +8

    The new Madingo, melodically rich musician from the beautiful city of Bahirdar!!!!

  • @solomontigabieofficial9211
    @solomontigabieofficial9211 10 หลายเดือนก่อน +15

    May bro 🔥🔥🔥 የኔ ጀግና ሁሌም ይህንን ቀን በጉጉት እጠብቅ ነበር !!!
    ደረሰ እንኳን ደስ አለን ❤ መልካሙን ሁሉ እመኚልሀለው ❤❤

  • @alex1992-Lij
    @alex1992-Lij 10 หลายเดือนก่อน +13

    ወገኖቸ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤!!
    የወገን ሞት የማንሰማበት ጊዜ ያድርግልን❤❤!!
    ሁላችሁ በያላችሁበት ፀልዩ!!!!!

  • @astermekonen8274
    @astermekonen8274 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ትችላለህ ኢትዮጵያዊ ሀሳብ ያለው ዜማው ግጥሙ ሁሉ ጥሩ ነው በርታ የሙሉቀን መለሰን አይነት ድምዕ በጣም ቆንጆ አልበም ነው፡፡

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 10 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ማዲንጎ እንዳልሞተ ነው የገባኝ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታ ጎበዝ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ ለጆሮአችን የማይሰለች ስራ ስለሰጠኸን አመሰግናለሁ

  • @hdfyjfjy9876
    @hdfyjfjy9876 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቃላት የማይገልፀው ስራ
    አቤ ቃላት የለኝም ትችላለህ

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 10 หลายเดือนก่อน +4

    ምን ልበል ቃል አጠሑልሕ👏👌👌👌

  • @MituT53
    @MituT53 10 หลายเดือนก่อน +4

    ድሮም ከዛች ሀገር ሚመጣ ሰው እኮ ይዝፈን ደሜ ትችላለህ❤

  • @mrantube142
    @mrantube142 10 หลายเดือนก่อน +2

    What A Lyrics What Melody And Amazing Voice And Compostion bravoooooo❤❤❤❤❤

  • @MelakAlem-c3d
    @MelakAlem-c3d 10 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ሙዚቃ ብሎ ዝም ነው የግሸኗን የ2016 የመጨረሻው የሙዚቃ ምርጫየ ማስተዋል እያየ በስመአብ የውስጤን የገለፀልኝ ሙዚቃ

    • @kirosalemayehu2293
      @kirosalemayehu2293 10 หลายเดือนก่อน

      መዝሙር አታዳምጥም/ጭም ግሽኗን እያለክ/ ሸ እማይገባ ቦታ ከምትጠራ

    • @MelakAlem-c3d
      @MelakAlem-c3d 10 หลายเดือนก่อน

      @@kirosalemayehu2293 እምነት የግል ነው

  • @OmAyman-m8y
    @OmAyman-m8y 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይይይይይ እድሌሌሌሌ 😭ለኔ ነውዴ የዘፈንከው ወንድሜ ስደት አይኑ ይጥፍ

  • @ephrem19911
    @ephrem19911 10 หลายเดือนก่อน +7

    Mastewal my#1 favorite of the generation👏👌

  • @teddy6326
    @teddy6326 10 หลายเดือนก่อน +6

    Beautiful ❤adisu MADINGO❤

  • @mekdessahle
    @mekdessahle 10 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ስሰማው ከመሬት ተነስቶ ከፋኝ👏👏👏👏ትችላለህ

  • @tizitaashenafi5271
    @tizitaashenafi5271 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ አንተ አየነት ዘፋኝ በዚ ዘመን መኖሩ በጣም ደስ ይላል

  • @ZeyeAli
    @ZeyeAli 10 หลายเดือนก่อน +7

    ከፋኝ በጣም ሙዚቃው ሲያልቅ

  • @mesu1278
    @mesu1278 10 หลายเดือนก่อน +2

    I heared some flavour of Mandingo??❤ Wow u r amazing 🎉🎉🎉🎉 congratulations 👏👏👏

  • @samsontemsgne-dp7xn
    @samsontemsgne-dp7xn 10 หลายเดือนก่อน +3

    😭😭😭ልብ የሚነካ ሙዚቃ በየሠፈሩ ያለ ታሪክ 😭😭😭

  • @AbdulRahaman-n9n
    @AbdulRahaman-n9n 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያለንበትን የሚገልፅ ነው ምንም ውሸት የለውም አገላለፅህ ሀቅ ነው በፊትም ስራህን እወድ ነበር አሁን የበለጠ ወደድኩህ በገባኝ ልክ ከፋኝ ከፋኝ ሰላም ለሀገሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondekassa6058
    @wondekassa6058 10 หลายเดือนก่อน +13

    ማስቴ ያንተን አቅም ያሳየህበት አልበም ነው እናመሰግናለን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hopedonewell2671
    @hopedonewell2671 10 หลายเดือนก่อน +1

    I love all the work
    You guys did an amazing work,
    And thank you for that.
    I am enjoying the album.
    አመሠግናለሁ !!!!

  • @Dfresh-tr8dh
    @Dfresh-tr8dh หลายเดือนก่อน

    You have a great strong voice. THANKS for what you do!

  • @Derashimarket
    @Derashimarket 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማስተዋል!
    እንደ አንተ አይነት ዘፋኝ ባለበት የዘመኑ እንከፎች ሙዚቃ እያሉ ሲጮሁብኝ በጣም ነበር የሚከፋኝ ዛሬ ግን እንተ ክሰኸኛል።
    አመሰግናለሁ!ወንድሜ
    ......ምስክር ነኝ .......

  • @anwarahmed4077
    @anwarahmed4077 10 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም በሳል ዘፋኝ። በሲንግሎችህ ብዙም አትመቸኝም ነበር። ይህ አልበም ግን ልዩ ነው። የሚገባህን ዋጋ ታገኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 10 หลายเดือนก่อน +3

      የሰርው እኮ አንድ ሲንግል ነው እሱም በጣም ተወዶለታል😊

  • @coollyrics-hh6du
    @coollyrics-hh6du 10 หลายเดือนก่อน +2

    its just a master class masti betammm akebrihalew bertalignnnnnn

  • @Tadworldtravel
    @Tadworldtravel 10 หลายเดือนก่อน +3

    ምስክር ፡ ነኝ ፡ ቢሆን ፡ ተመኘው ፡ ከከፋኝ ፡ ምርጥ ፡ ዘፈን ፡ ከምንጠብቀው ፡ የሚጠበቅ ፡ ስራ ፡ መልካም ፡ እድል ፡ ተመኘው ፡ ክበርልን።

  • @YohanesDebesay
    @YohanesDebesay 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amezing idea, amezing flow , it is like a story of a film , wow my brother you are special congratulation for this best and life time art work .Thank you so much🎉🎉🎉

  • @Girumsol
    @Girumsol 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እንደኔ ማዲን ያስተወሰው በዚ ቅላፄ😍😘 ናፍቀኛል ማዲ😭

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 5 หลายเดือนก่อน

    የማዲንጎ ምትክ ነህ ጀግናዬ ሀሪፍ ነው በርታ እናመስግናለን ይህን የመስለ ሙዚቃ ስርተህ ስለስጠህን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 10 หลายเดือนก่อน +3

    ግጥሙ ኩልልል ካለ ድምፅ ጋር እጅግ የሚገርም ስራ ነው ማስቴ!❤❤❤

  • @EdenAli-oc5ip
    @EdenAli-oc5ip 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ነብስሽንይማረው ይህሙዚቃ ላንቺ ነው❤😢

  • @yohannesyirdaw216
    @yohannesyirdaw216 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @eyueleyu8961
    @eyueleyu8961 10 หลายเดือนก่อน +2

    You are a great musician 🙏 Mastewal

  • @RegassaKiya
    @RegassaKiya 10 หลายเดือนก่อน +2

    Andunm salmerte new yaweredkut endante aynetun yabzalen tebarek
    Yemuzika indusstriachen endante ayenetu kaldegefew mewdeku neber
    😊😊😊enamesegnalen demo like share comment argulet kokeb new tebarek

  • @chubiowado9586
    @chubiowado9586 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ሙዚቃ

  • @mengedenaewnet
    @mengedenaewnet 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ይሄ ዘፈን 😍 ትችላላችሁ ሁላችሁም 👌👌👌

  • @mikiyaslegesse3919
    @mikiyaslegesse3919 10 หลายเดือนก่อน +32

    በጌታ ስም😮🎉!!....ይህ አልበም ሀገሩን ባይቆጣጠር፤ኮንሰርቱን ለማየት ዉጪ ተሰልፈን ባናድር ይኸዉ...ቱ😮👌

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 10 หลายเดือนก่อน +1

      የአምላክ ስም የሚጠሩበት ቦታ ይወቁ

    • @RegassaKiya
      @RegassaKiya 10 หลายเดือนก่อน

      Ewneteshin/hen new

  • @luelhailu9157
    @luelhailu9157 10 หลายเดือนก่อน +3

    ታምሩ አማረ የነካው
    ተባርኮ አየነው

  • @hadassabast4184
    @hadassabast4184 หลายเดือนก่อน

    Mastewal my favorite..❤❤🎷🎷🎼🎼❤❤

  • @mitikukurabachew2586
    @mitikukurabachew2586 10 หลายเดือนก่อน +10

    ማዲንጎ ን አስታወሰኝ

  • @Wasetineshu
    @Wasetineshu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፀፀት

  • @alemayehuseyoum1007
    @alemayehuseyoum1007 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ እነኳን ተፈጠርክ ለዛ ያለው ዘፈን ሰማሁ

  • @wowtube
    @wowtube 10 หลายเดือนก่อน +3

    Just wonderful 🔥

  • @misganaassefa4041
    @misganaassefa4041 10 หลายเดือนก่อน +3

    Exceptional indeed!

  • @MERONSOLOMON-g3m
    @MERONSOLOMON-g3m 10 หลายเดือนก่อน +1

    ህይወት ያለዉ ስራ

  • @teshaletafa5223
    @teshaletafa5223 10 หลายเดือนก่อน +1

    Maste you Remind me Madingo Afework .....Good job bro 😍🥰😍🥰

  • @tarikumengistu2965
    @tarikumengistu2965 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ማስትዬ አንደኛ ዘፍኝ ነህ አራጋቢ ስለሌለህ እንጂ ጀግና ነህ ሌላ ምን ይባላል።

  • @yedilfanaadinew9282
    @yedilfanaadinew9282 10 หลายเดือนก่อน +4

    MY YOUNG MADINGO

  • @dagemawibirhane7117
    @dagemawibirhane7117 10 หลายเดือนก่อน +1

    What a melody Abebe birhane

  • @Hanna-cd4pn
    @Hanna-cd4pn 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wow what voice❤❤❤

  • @mamilata5901
    @mamilata5901 10 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ሙዚቃ ብቻ ስንቱን ገለፅከዉ ? እናትን ሀገርን በፊት ያኔ ሁላችንም ሰፈር ቆንጆ የነበረች ሁሉም የተመኛት ግን ዛሬ ህይወት ፊቷን አዙራባት የጎሳቆለችዋን መልከመልካም ነው በ ሙዚቃ መልክ የሰጠኸን እናመሰግናለን. ገጣሚውን ግን አለማድነቅ ከባድ ነው

  • @habtamualexe3158
    @habtamualexe3158 หลายเดือนก่อน

    አሁንም አሰየሠማሁ ነው

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሙዚቃ ሙሉ ሲሆን እንዲህ ነው ዜማው እያንደረደረኝ ግጥሙ መስመር ሆን በግብሩ ሲያስሮጠኝ ሃሪፍ ስራ ሃሪፎች የተሳተፉበት የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሌላ ትውልድ እየተረከበው እንደሆነ ያየውበት ከዘፋኙ እስከ ግጥም እና አቀናባሪዎች

  • @zafuzembel7087
    @zafuzembel7087 10 หลายเดือนก่อน +3

    Just wow ❤❤❤❤❤

  • @eyobb8280
    @eyobb8280 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ድምፅ : ጥሩ ግጥም : ጥዑም ዜማ 👏👏👏

  • @kiyeberhane1259
    @kiyeberhane1259 10 หลายเดือนก่อน +2

    wow love this song, good luck bro

  • @HelenAzanaw-c7i
    @HelenAzanaw-c7i 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤jegnaw telyalh eko

  • @abiotbelachew
    @abiotbelachew 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጦርነት ላይ ላሉት እናቶች........
    መታሰቢያነቱ።

  • @meazasemaw1063
    @meazasemaw1063 10 หลายเดือนก่อน +2

    Well done bro. Very proud ❤

  • @waleligntamru5710
    @waleligntamru5710 10 หลายเดือนก่อน

    ማስቱ አንደኛ
    ዜማው 👌👌

  • @yenuworku2793
    @yenuworku2793 6 หลายเดือนก่อน +1

    Besmeam 🔥🔥🔥

  • @Selemon999i
    @Selemon999i 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማስተዋል እሳት ነዉ ነበልባል፣
    እንዝራ ከኛ አልፎ ለ ማዲንጎም ተሰምቷል፣

  • @amenfilmproduction1139
    @amenfilmproduction1139 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ❤❤❤❤

  • @Jemeso07-h6q
    @Jemeso07-h6q 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ማዲን ብናጣ ባንተ ተክሰናል ❤❤❤❤❤

  • @AbdulRahaman-n9n
    @AbdulRahaman-n9n 10 หลายเดือนก่อน +7

    የምር አለቀስኩኝ የሰው ልጅ ዋጋው ስንት ነው?????? በጣም ስለተሰማኝ ነው እና ደሞ እናት ነኝ እናትነቴ በጣም ከልክ በላይ ያስጨንቀኛል

  • @TigestTg-n9c
    @TigestTg-n9c 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wowww❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelHadish
    @RahelHadish 4 หลายเดือนก่อน

    Emaye❤❤❤❤❤

  • @btbiruktayit
    @btbiruktayit 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ lifeን ይገልፃል

  • @HabtuAyalneh
    @HabtuAyalneh 8 หลายเดือนก่อน

    Betame emigrem eyta,geteme,tariff,melode❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤............

  • @abigaildamte4288
    @abigaildamte4288 10 หลายเดือนก่อน +2

    The best song I heard before

  • @NazretTeame
    @NazretTeame 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow nw Broo🔥🔥

  • @nebiyattigist9906
    @nebiyattigist9906 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ❤❤❤❤

  • @danboy5626
    @danboy5626 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔስ ለሀገሬ ጋበዝኳት

  • @ZagoL_Music
    @ZagoL_Music 10 หลายเดือนก่อน +4

    Ye Madingo Afework _-_ kemegerem ke kalm belay
    Yemilewn eyemeselegn new

    • @AlNej
      @AlNej 10 หลายเดือนก่อน +1

      Same goes here bro

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 10 หลายเดือนก่อน +3

    good job good lyrics🙏🙏🙏

  • @tsionalene5862
    @tsionalene5862 10 หลายเดือนก่อน

    Tilye you nailed it...Betam betam Gerami gitm new

    • @TilahunSemaw
      @TilahunSemaw 10 หลายเดือนก่อน

      ጺየ የእኔ እመቤት አመሰግናለሁ ዉዴ!

  • @HassenHawa
    @HassenHawa 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ ነው ብሮ

  • @bereketkasahun7732
    @bereketkasahun7732 10 หลายเดือนก่อน +28

    What a melody abe

  • @mikalubeder
    @mikalubeder 10 หลายเดือนก่อน +1

    Zares betam kefagn zefenu aleke......😢😢😢

  • @ኩአኩዬኮረኮንች
    @ኩአኩዬኮረኮንች 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትችላለህ ኣቦ

  • @YohanisBobBirku
    @YohanisBobBirku 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow mom ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukgegziabher5744
    @birukgegziabher5744 22 วันที่ผ่านมา

    Special thanks to Lyrics writer Tilahun Semahu and Melody...Abebe Brhane

  • @wendwessenameha
    @wendwessenameha 10 หลายเดือนก่อน +1

    Madingo melody

  • @adidassaadidassa3331
    @adidassaadidassa3331 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢❤❤❤❤ቃል አይገልፀውም

  • @dejenereda8976
    @dejenereda8976 10 หลายเดือนก่อน +2

    I like it🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seidintube6526
    @seidintube6526 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow maste

  • @sabawiyan-Design
    @sabawiyan-Design 10 หลายเดือนก่อน +3

    ይችን ኮመንት ለምታነቡ ያላሰባችሁትን እንጀራ ይስጣችሁ

  • @ER_Computer
    @ER_Computer 10 หลายเดือนก่อน +2

    Good luck❤

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማስትዬ በዚህ ድምፅህ
    ለዘመነ ካሴ ዝፈንልት🙏😍