ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሳይ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነክ እንወድካለን መሳይን የሚወደው በ like
ይህ አልበም ከ90 ዎች አልበም ይደመርልን thank you messay you took me back to that good time ❤
እስቲ ለዚ ቆንጆ ሙዚቃ የፈጠነ 10M ቪው ተባብረን እናስገባው አለበለዚያ የሰጠን ቆንጆ አልበም ይፋረደናል! plis Let'as go 🔥
Ewnethn new yemigebawn yakl altayem mulu albemu mesaye king❤❤❤
በጣም ነው የወደድኩት አንድ ላይክ ብቻ መውደዴን ሊገልፅልኝ አልቻለም የኔ ሀበሺት ❤❤
❤😊😊🎉
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Amen... Amen
ከተለቀቀ ጀምሮ ሙሉ አልበሙን ሳልሰማ ውዬ አላውቅም ጀግናዬ ትለያለህ
መሴ የዓመቱ ምርጥ ከሚባሉት አልበም አንዱን ነው የሰራኸው ግን አኔም እንዳንተ እንድሆን ብታገዘኝ ደስ ይለኝ ነበር
መሳዬ የኔ ምርጥ ከፍቶኝ ነበር አስረሳሀኝ በጣም ምርጥ ስራ ነው ለየት ያለ ልዩ ሁሉ ነገር እናመሰግናለን
እንደቤተሰብ ነው እንዴ ይሄ ነገር?ተፈራ ካሳ❤ግርማ ተፈራ❤መሳይ ተፈራ❤ትችላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተፈራ ካሳ ታዋቂ ዘፋኝ የነበረ አሁን በሕይወት የሌለ የግርማ እና የመሳይ ተፈራ ወላጅ አባታቸው ነው።
መሳይ በጣም ነው የማደንቅህ የምወዲህ ሙዚቃህ ድራማህ ሁሉ ሱስ ሁኖብኛል
Thank you for this awesome clip. Your album is Album of the year!!!
ከ Dubai እንደማያልፍ ገምቼ ነበርAnd it is cool ❤
እንደቤተሰብ ነው እንዴ ይሄ ነገር?ግርማ ተፈራ❤መሳይ ተፈራ❤መሳይ እጅግ ምርጥ አልበም ነው የሰጠከን በርታልን
ሙሉ ቀን ሳዳምጠው የምውለው ሙዚቃ I Love this song
فنان رائع ولديه صوت رائع تقبلو تحياتي من السودان ❤❤🇸🇩🇪🇹
❤
❤❤@@SaraYu-gd7ms
Sudan and Ethiopian one blood❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@teshomebitta7373 Habibi ❤❤❤
@@teshomebitta7373 ❤❤❤
this is totally different. አል ሀበሺት ናት ሀበሻ..😍🖤!! thanks mesay.
Much love to the Ethiopian music all the way from South Sudan .the land of abundant oil reserves and lovely people .
መሳይ ምርጡ የምርጥ ቤተሠብ ልጅበጣም የወደድኩት ዘፈን ነው።
መሳይ በጣም አሪፍ ችሎታክን ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤ እንደው ዘፈን ባንተ ያብቃ
ድንቅ ግጥም ከድንቅ ሙዚቃ ጋር ሲዋሀድ አቤት ደስ ሲል
መሳይ እጅግ ምርጥ አልበም ነው የሰጠከን በርታልን
Mese Altechalkim !!! Mirt ena Nefsin Yemiyadis Wub Sira !!! Fetari Muyahin Abzito yibarklih Wendme 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
መሳይ ወንድሜ አሪፊ ስራ ነው በጣም ያምራል ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ካአንተጋር ይሁን 🙏🙏🙏👍
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።Godana Tube🙏🙏🙏
ያበደ ሙዚቃ በተለይ ክሊፑን ለመስራት የተመረጠበት ቦታ 🎶💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏🤙
i am from germany and i like ethiopia
አበሻ የኔ እበሻ የልቤ ረሀብ ማስታገሻ💚💛❤️‼️ ምርጡ ኑርልን🎉
መሣይ ምወድህ ማከብርህ ምርጥ ሥራ ነው አብሦማ ህሊና ድራማ ላይ 😢
Memorable melody ,there is no word , thank you bro ,
ይህን፡ባሌቤቱ ሰዘፍን ሰመቼው አላውቅም ነበር ዛሬ በዝች ልጅ ሰማውት በእውነት ተለያለች
በጣም ነው ደስ የምትለው ሁሉም ዘፈኖችህ ሱስ ሆኖብአኛል
No comment I was expecting the video clip for this song I swear❤
አንተ ልዩ ሰው 🤴🤴🤴
የውነት ልዩ ስው❤❤❤❤❤❤ መሳይን ነው ደግሞ
ከባሌ ጋ በርቀት ነው ያልነው አይይይ አብረን መኖር በጣም ነው የናፈቀኝ ማነው እንደኔ 😢በስደት ብቻ ተመስገን
Mesayye always no 1 artist king of artists we love you❤❤❤
2024 # 1 album for me is Mesay Tefera
በጣም ጡሩ ስራ ነው እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን❤🙏🏻
ሰላምና ፍቅር ላሀገራችን ሁሌም እመኘለሁ ሰላሙን ያምጣልን
በጣም ምርጥ ስራ መስሻ 1የኛ ይለያል 👑👑👍👍
Betam naw yame wadeh ba talay helina movie lay ❤❤❤big respect ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ቆየት ያለ ከዘመንኛዉጋ የተጣጣመ ኩልል ባለ ዜማ የተሠራ
መሳይዬዬዬዬ ❤❤❤❤ትችላለህ ድምፀ መረዋ👌👌👌👌
ምርጥ ስራ ነው መሳይ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቦታው ሲያምር የት ነው እንደኔ የተመቸው👍🔥 ድምፅ መሲዬ 🤗😍
እሪያድ ነሲብ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜😜😜
Multi talented mesay tefera kasa,, ,, bravo bravo 👏👏👏👏👏👏🎉
የአመቱ ምርጥ አልበም🤝
keep going Mes it's Great Job🎉
ዋው መሲ ድምፅ፡ ስብና ሙሉ የሆንክ ልጅ። ግብ አብዛኛው ሰው እንዲህ አይነት ሙዚቃ ቀርቦለት እንዴት አንድሚሊዮን እይታ ወዲያኑ አላስገባውም ስትል ሙዚቃን የሚያውቅ ትውልድ ቀንሶ በማሽቃበጥ ያበደ ተንሳፋፊ ትውል ሶሻል ሚዲያውን እንደተቆጣጠረው ታያለህ
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ 😢ስወዳችሁ🙏🙏🙏
al-habesha የደግነት መጨረሻ 😎👍 ይመችሽ ብሮ ❤❤🙏
እስቲ ሀበሻና ሀበሺት በለይክ ተደመሩልኝ ውድድድ መሳይ ልክ እንደ አባቱ
Abiy የተከለዉ ችግኝ ለምን ክልፑ ላይ የለም ሙዝቃው ተማችቶኛል 🤞🔥
ሜስዬ ዋዉ የኔ ጀግናሙዚቃዉም ክሊፑም አንደኛ
ዋው ሜስ ምረጥ ሙዚቃ ነዉ 💟💟💟💟
ዋው:በጣምነው:የወድኩት❤❤❤❤
መሳይዬ ምርጥ ስራ❤❤❤
እባካችሁ ልጄ እንዳልክን ተዉት እኔዳል እኮ አሁን በጣም መቡላት ሰለጀመረ አርቡ እሮቡን መፆም ሰለማይፈልግ ጊዜዉም የአድር ባይነትና ሆዳምነት ሰለሆነ ነዉ እንዳልክን ተዉት ጥሩ ጨዋ ነዉ ትንሽ በግርግር ኮመዲያን ሆነና ሰዉ እይታዉስጥ ገባና አለሁ አለሁ ሰለአለ ሲያስበዉ እሰዉ አይን ዉስጥ ገባና በእዉቀት የተሞላ መስሎት እኮ ነዉ ። ኦርቶዶክስ እኮ ለሆዳሞችና ለአድር ባዮች በጣም ከባድ ነዉ ስለሆነ ይበልጥ አቴንሽንለማግኘትና የአለገደቡ እንደአሳማ ያለገደቡ የሚበላበት ያለ ግቡረገቡነት የሚበጠረቅበት ቦታ ሰለሆነክቡር ሰታችሁ ከዚህ እዉቀት አልባ ጋር መከራከር ተገቢ አይደለም ጌዜአችሁን ፍሪ ሜፍራት ከሚችሉ ወንድሞች ጋሮ አዉሉት ።🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መሳይ ትመቸኛለህ እስከ ወንድምህ ግርምሽ 🙏🙏🙏
Great voice, great video. My #1 choice is "nuri". THANK YOU!
መሳይ አሪፍ ስራ ነው ❤❤❤❤❤
አረ መሳይ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በነስጢፎ ዘፈን ደነቆርን እኮ
ዋውውውውውውው በርታ ቡዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What an amazing melody & lyrics Respect Bro 🙏🙏🙏
ገራሚ ስራ ነው መሴ ግን ሀረር ነበር የጠበኩት ክሊፑን
የመሳይ ስህተት አብዱ ኪያር በለቀቀበት አመት መልቀቁ ነው ግን ትችላለህ ጀግናዬ
Nice keep going mesay
Sol real legend singer i always appreciate you for what you do all
ድንቅ ግጥም ከድንቅ ሙዚቃ ጋር 🔥
ወገኖች እርዱኝ 😢🙏🙏
Mnew wendm?
@@Jodigere3017 betam chegrognal 😔😔
@@Jodigere3017 betam chegrognal😔😔
Betam chegrognal😔😔
@@abrshhagergna6988 ayzoh wendme egziabher yirdah bredah des yilegn neber gn temari negn
ትለያለህ በርታ❤❤❤❤❤
This Music is many people's story ,Good job Mesay
Great job! Keep it up, bro. You just earned our respect!
the right place of this music bro besties
mesay eye betam gobez arif musika new berta lelam arif zefen entebkalen betam enwedhalen👏👏👏🥰🥰😘
አንደኛ ❤❤❤❤
መሳይ ተፈራ አሪፍ ስራ ነዉ♥️♥️👏
What a Album ❤❤
መሳይን በጣም ነው ምወደው ይመቸኛል
Yhen yemesele demts semten enezan ensemalen 😢😢mesay andenga berta❤❤❤
እንዴት ልግለፀው ከድምፅ እስከ ግጥም ዜማ🙏🙏🙏
Lovely and Unforgettable #Messay#
Bro best of best music and albums 💪❤
እሄን ኮመንት የምታነቡ ያልታሰበ እንጀራ አይስጣችሁ😂😢
በጣም ምርጥ ስራ ❤❤❤❤
ገራሚ ስራ ነው 🤗❤❤❤❤❤
Great ደህና ይግጠምሽ ደሞ ይሰራልን
ህመማቹን በፈገግታ ለምትደብቁ ድንቅ እህቶቻችን ይሁን ሙዚቃው ደሞ አይሰለችም!!!
ምርጥ 👏👏👏👑
Best music video of the year In Africa
ምርጥ ሙዚቃ ! ነው ይልመድብህ ዘንድሮ አልተቻለም
ዋው መሳይ ግሩም ነው አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤
አሪፍ ዘፈን ነው wow❤❤❤❤
ዘፈንን ዘፈንከው የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያመቱ ምርጥ አልበም ነዉ ለኔ. 🙏🙏🙏
ከጠበኩት በላይ ነው ብሮሮሮ👍👍👍👍
በጣምነውየሚያምረው❤❤
ቃለ የልምኝ ለዚህ ሙዚቃ ❤️❤️❤️❤️
መሳይ ተፈራ የፍቅር አዚያሚ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቆንጆ ስራ ነው ሀሉም👏👏
Love you boy teleyaley❤❤❤
መሳይ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነክ እንወድካለን መሳይን የሚወደው በ like
ይህ አልበም ከ90 ዎች አልበም ይደመርልን
thank you messay
you took me back to that good time ❤
እስቲ ለዚ ቆንጆ ሙዚቃ የፈጠነ 10M ቪው ተባብረን እናስገባው አለበለዚያ የሰጠን ቆንጆ አልበም ይፋረደናል! plis Let'as go 🔥
Ewnethn new yemigebawn yakl altayem mulu albemu mesaye king❤❤❤
በጣም ነው የወደድኩት አንድ ላይክ ብቻ መውደዴን ሊገልፅልኝ አልቻለም የኔ ሀበሺት ❤❤
❤😊😊🎉
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Amen... Amen
ከተለቀቀ ጀምሮ ሙሉ አልበሙን ሳልሰማ ውዬ አላውቅም ጀግናዬ ትለያለህ
መሴ የዓመቱ ምርጥ ከሚባሉት አልበም አንዱን ነው የሰራኸው ግን አኔም እንዳንተ እንድሆን ብታገዘኝ ደስ ይለኝ ነበር
መሳዬ የኔ ምርጥ ከፍቶኝ ነበር አስረሳሀኝ በጣም ምርጥ ስራ ነው ለየት ያለ ልዩ ሁሉ ነገር እናመሰግናለን
እንደቤተሰብ ነው እንዴ ይሄ ነገር?
ተፈራ ካሳ❤
ግርማ ተፈራ❤
መሳይ ተፈራ❤
ትችላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተፈራ ካሳ ታዋቂ ዘፋኝ የነበረ አሁን በሕይወት የሌለ የግርማ እና የመሳይ ተፈራ ወላጅ አባታቸው ነው።
መሳይ በጣም ነው የማደንቅህ የምወዲህ ሙዚቃህ ድራማህ ሁሉ ሱስ ሁኖብኛል
Thank you for this awesome clip. Your album is Album of the year!!!
ከ Dubai እንደማያልፍ ገምቼ ነበር
And it is cool ❤
እንደቤተሰብ ነው እንዴ ይሄ ነገር?
ግርማ ተፈራ❤
መሳይ ተፈራ❤
መሳይ እጅግ ምርጥ አልበም ነው የሰጠከን በርታልን
ሙሉ ቀን ሳዳምጠው የምውለው ሙዚቃ I Love this song
فنان رائع ولديه صوت رائع تقبلو تحياتي من السودان ❤❤🇸🇩🇪🇹
❤
❤❤@@SaraYu-gd7ms
Sudan and Ethiopian one blood
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@teshomebitta7373
Habibi ❤❤❤
@@teshomebitta7373
❤❤❤
this is totally different. አል ሀበሺት ናት ሀበሻ..😍🖤!! thanks mesay.
Much love to the Ethiopian music all the way from South Sudan .the land of abundant oil reserves and lovely people .
መሳይ ምርጡ የምርጥ ቤተሠብ ልጅ
በጣም የወደድኩት ዘፈን ነው።
መሳይ በጣም አሪፍ ችሎታክን ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤ እንደው ዘፈን ባንተ ያብቃ
ድንቅ ግጥም ከድንቅ ሙዚቃ ጋር ሲዋሀድ አቤት ደስ ሲል
መሳይ እጅግ ምርጥ አልበም ነው የሰጠከን በርታልን
Mese Altechalkim !!! Mirt ena Nefsin Yemiyadis Wub Sira !!! Fetari Muyahin Abzito yibarklih Wendme 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
መሳይ ወንድሜ አሪፊ ስራ ነው በጣም ያምራል ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ካአንተጋር ይሁን 🙏🙏🙏👍
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
Godana Tube🙏🙏🙏
ያበደ ሙዚቃ በተለይ ክሊፑን ለመስራት የተመረጠበት ቦታ 🎶💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏🤙
❤
i am from germany and i like ethiopia
አበሻ የኔ እበሻ የልቤ ረሀብ ማስታገሻ💚💛❤️‼️
ምርጡ ኑርልን🎉