ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከባድ ነው መኖር ያላንቺ ኢትዮጵያዬ ከባድ ነው መኖር ካንቺጋር ኢትዮጵያዬ
ከባድ ሁኗል መኖርም አለመኖርም ኢትዮጵያ ዉስጥ ✌️
Btekekel 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱
Hahhaha
I love you I love you
ምን ይሻላል ታድያ ?
አይኔን ጨፍኜ ሰሰማው ቁርጥ የቴድአፍፎ ድምጽ በርታ ምርጥ ነው ከባድ
ግጥምና ዜማው ብዙው የቴድ ስለሆነ የሱ ድምፅ ጋ ይመሳሰላል
ግጥሙን የፃፈው ቴዲ ነው
ጆሮህን ይዘህ ብትሞከረው ጥሩ ነበር
@@Ultimate_underdog አንተ ደሞ በቂጥ ሰማው
@@ማርያምፍቅር ድምፁም ይመሳስላል እኔ በበኩሌ የቴዲ ምትክ ብዬዋለሁ
ፍቅርሽ በመላው ልቤ ገብቶ መስኮት ይከፍታ በሩን ዘገቶ ለመሄድ ማስብ እንቺን ጥሎ ከባድ ሆነበኝቀለል መስሎ ባንድ የኖሩ ለት ውሀ እና እሳት ከባድ አይደል ወይ ቀላል ማንሳት ❤️❤️❤️❤️ ግጥም እና ዜማ ቴዲ ትችላለህ 🙏🤝
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
lemehed sayhon lela lemayet new bemeskot ayikedm
፧
Tigrinya teranslet pls 🙏
Pls Tigrinya teranslet i need this muziek
የሰዉን ህይወት እንዲህ አጣብቂኝ ዉኔታ ዉስጥ የሚከቱ ሰዎቹ ብዙ ናቸዉ የዉስጤን በዘፈን ለመግለፅ አዉን አገኘዉ አሪፍ ስራ ነዉ ተሙዬ በርታ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከባድ ነው የሐገራችን ነገር አዎ ከባድ ነው በጣም የወገኖቻችን እልቂት መፈናቀል ረሀብ እረ ስንቱን በጣም ከባድ ነው ፈጣሪያችን አንተ ሁነን እያልን ነው በጣም ከባድ
ተሙ የ ቴዶ ወዳጅ ኑርልንጨዋነትንም ከንጉሱ ወርሰሀል
Tegerawaye mehonune ateresute ethiopiaweyane 👎❌🇪🇹🤮👎❌🇪🇹🤮
@@lucibrhane8037 so what? እንግዲ ስታበዙት ማርም ይመራል ትግራዋይ ቢሆን በጣም ጥሩ ዘፋኝ ነው ጎበዝ ልጅ ምን አገናኛው ዘረኞች አለም የት ደርሶዋል ታሳዝናላችሁ ትግራዋይ ቢሆን ኢትዮጵያዊነቱን ማን ሊወስድበት የስልጣን ጥመኞቹ እንጂ ህዝቡን ለቀ ቅ አርጉት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይኑርበት ?💚💛❤️🙏🏼
@@igo1071 kkkkkk yewegae beresae yetewegae ayeresame ethiopiane adelenme tegarunene ente erkusane egzyabhare yeferdebachewe ente sewe belawoche🤮🦓🦓🦓🦓
"ከባድ ነው መኖር ያላንቺ፣ ከባድ ነው መኖር ካንቺ ጋር" 😀 መጀመሪያ ላይ ግራ ገብቶኝ ነበር። ምርጥ ስራ ነው፤ ቴዲ እና ተሙ። 👋
ውቀሳና ምስጋና ባንድ ላይ ክክክክክ
@Ethio ሐበሻ EYEAT Tube እራሴን ነው የወቀስኩ።
@@speakzworld ይመችህ ሙዝቃው ተመችቶኛል ♥
እኔም አልገባኚም አሁንም አስረጂኚ😀
I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭
💙🇪🇹🇬🇭🇳🇬💙🥰🥰🥰one love
i love Ganian people
music international laguage. Plus we are connected.
@@medihabesha1541 thanks
@@aboltv546 thanks
ማነው የተሙ ሙዚቃ እና ድምፅ እንደኔ ሚመስጠው😌ለጀሮ ሚማርክ ሙዚቃ ስላቀረብክልን ክብር ይግባህ 🙏💕
ቴዶ ምርጥ ምርጥ ስራወችን ፓስ እያደረገ ነው ተሙ ያምራል አልበምህን እንጠብቃለን😍
ያምራል ተሙ ይመችህ 🥰🥰🥰
አቦ እኔም ከብዶኛል ተሜ አንገበገበችኝ 🥲 ልብ አወቅ ምርጥ ሙዚቃ 👌🤭🥰
ማነው እንደኔ ይሄ ዘፈን መጀመርያላይ ግራ ያጋባው ግን ምርጥ ስራ ነው በርቱ
ይመችህ ተመችቶኛል ሀገግራችን ሰላም ያድርግልን በሳውዴ እሚሰቃዩትን ፈጣሪ ይያቸው
አኔ አሁንላይ አንደዚህ አይነት ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ በመስራትህ ከልብ አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው ጀግና ፈጣሪ አድሜ አና ጤና ያደለህ🎧🎻🎺🎼⌨️🎺
ተሙዬ ቆንጆ ዘፈን ነበር ግን ግዜው እንድንሰማው አላደረገንም ፍትህ ፍትህላጡ💔
ተምዬ የኔ ድምፅ መረህዋ እስኪ እራስህን ጠብቅ እሄ ያውሬ ዘመን እኪያልፍ አንዱ አዱን ጠልፎ የሚከብርበት ዘመን ስለሆነ ወንድሜ ዋ
ይህን ኮመንቲ እያነበብክ ነው ብለሽ ደስ ይልሃል። ልባችሁን ደስ ያሰኝና ከሚወዱት ቤተሰባችሁ ከፈጣሪ ጋር በሰላም ያገናኛችኋል።ሳብስክራይብ ሳትልፉኝ አታልፍብኝ እነዚህ ፈዋሽዎቼ ናቸው።
ቴዲዬ ልክ ነህ ኢትዮጵያ ከባድ ሁኖብናል ሁሉ ነገር ክሊቡ ሴት ቢሆንም የቅኔ ባለቤት ለእምዬ ኢትዮጵያ መሆኑን እናውቃለን እናመሰግናለን ንጉሱ ቴሙ ብርታ ወጣቱ ብዙ እንጠቃለን
ከባድ ነው መኖር ያላንተ👌 ይሄ ዘፈን የኔን ስሜት ይገልጻል😢 ይመችህ ተሙ ቆንጆ
I am Sudanese, but I love Ethiopia's songs very much. I love you guys 🇪🇹🇸🇩❤️❤️❤️❤️
👍👍👍👍👍
يوسف اللحوي Yousef allahwy s. so do I.
@@tahirismail5561 ⁰
Op
Y. Yee
ብዙሕ የድንቀካ እዩ ተሙ ብጣዕሚ ጸቡቅ ደርፊ🤗🥰
Yekenyeley😀
ለወንድ ያለሴት ራሱ ሲያድር አምስት የሌለው ሀምሳ ቁጥር50 ---->0 ባዶ 👌🏾
Amesegnalew
ለወንድ ያለሴት ራሱ ሲያድርአምስት የሌለው 50=0 የፈጣሪ ያለህ ሰው በዚ መጠን ይገለፅለታል ምን አይነት ተሰጦ ነዎ
ቴዲ ወጣትነቱን ባንተ ላይ የሚያይ ይመስለኛል በጣም ተመችቶኛል ተሙ 😉👌
ትክክለኛውን የኔን ህይወት የሚገልፅ ሙዚቃ 👌
ተሙ ባለማህተቡ ምርጥ ስራ ነው
ተምየ ሽኮር ብጣዕሚ ኢየ ዘድንቀካ ወገነይ ብዙሓት ኤረትራውያን ኢና ንፈትወካ
ወንድሜ ያምራል የድንግል ማርያም ልጅ ለሐገራችን አንድነትን ሰላምን ፍቅር መተሳሰብን ይስጥልን ሰላም ለኢትዮፕያ
እስቲ ተይ ዘፍን እየሰማሽ ማርምን አትጥሪ ሀሳብሺን ብቻ ገልፀሽ ውጪ
የኛ ወዶች በሙዚቃ እና በፊልም ብቻ ነው ፍቅር የሚይዛቸው
ምን እናርግ አንድ ጎልና አንድ ሴት አያስተማምንም ሲባል አልሰማሽም።
Lol 👍
ምርጥ ቅኔ ያለው ዘፈን ደጋግመው ካልሰሙት ቅኔው አይገባውም... Good Job Temu
ገራሚ ስራ ነው ተሙዬ ቴዲዬ እኮ ስራዎቹ ሁሉ ቅኔ ናቸው ምርጥ ግጥምና ዜማ ነው የሰጠህ አልበምህ ናፈቀኝ ተሙዬ በርታልኝ
መልካም እድል 👍👍👍👍
ሁሉሙላ ለኔ የተዘፈነች ነው 100% ምርጥ ዘፈን።
ገና ሲጀምር ቆንጆ እንደሚሆን ገምቻለው በጣም ቆንጆ ነው
Wey yene kabet dess stl Kebet set wuste new Temuye yabede sira new wow🤙
ከባዱ ነው መኖር ያላንቺ ከባድ ነው መኖር ካንቺ ጋር እያለቀስኩ ነው ደጋግሜ የሰማሁቱ ይገርማል ዘፈኑ ለኔ የዘፈነው ያክል ነው የተሰማኝ ሁሉ ነገር ግጥሙ ይሁን ኪሊፑ ከኔ 'ጋ ይመሳሰላል 😢😢😢
ተሙ ምርጤ በአሪፍ ስራ እንደገና ከች111111111111111
Temie temeles bejaka 😭 come back pls i love u 😭❤️
Much love from Kigali Rwanda 🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼
ዋውውውው ግን አሪፍ ስራ ነው በነገራችን ላይ ልጁ የሚጫወታቸው ሚዚቃዎች ሁሉም ይመቸኛል በጭፍን ብሰማው ልብ ነው እሚነካው👍👌❤
ገራሚ ስራ ነዉ ተሙዬ Good luck
ተሙ ሃሪፍ ስራግጥም እና ዜማ ቴዲ አፍሮ 👌
አይንን ጨፍኖ ብትደመጥ ከሽዉስጥ እደ እጣ ያንተ ድምጠ ይመዘዛል ተሙ ይመችህ ሁሌም በከፍታ ላይ አለምን እያት ከፍታም ሆነ ደስታ ባገር ላይ ነዉ አገር ሰላም ሲሆነ ነዉ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
ዋው መልካም እድል ቆንጆ ሙዝቃ 💚💛❤️👍👍👍👍
ከባድ ነው በዚህ ሰአት ሙዚቃ መስማት እረ ፍትህ እረ ፍትህ ለወገኖቻችን አሁንስ ሰሚ አጣን 😢
አለመስማት ትችያለሽ እኮ ግጥም አድርጎ ሰምቶ ከጨረሱ በሀላ ምን የሚሉት እስተያየት ነው
ቻናል እየሳታችሁ የተወዛገባችሁ ሰዎች ተዉን እንጅ!
adamchwu ehtay bdanb
ከፍቅርኛዬ ጋር ከተለያየን ድፍን 6 አመት ሞላን እሷ አግብታ 3 ልጆች ወልዳለች ሚስተካከል ነገር እንደሌለ ልቤ እያወቀው እንኳን እንዲህ አይነት ሙዚቃችን ስሰማ አይምሮዬ ላይ ምትመላለሰው እሷ ብቻ ነች :: እስካሁን ሰው መልመድ አቅቶኝ ብቸኝነት ኑሮ እገፋለሁ :: 😭 ይሄንን ሙዚቃ ደጋግሜ ስሰማ ደግሞ ከፋኝ😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
Absheri ibaye
😢😢😢
በዚህ ምድር ሰወዶ ሰዉ ማጣት በኔ ይብቃ ❤ከልብ ከልብ በዚህ ዘመን የሚታመን የለም 😢😢
Just wawww one love 🇪🇹 from Eritrea 🇪🇷
ተሙዬ ሁሌም ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው ምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤️❤️❤️❤️በርታለን ምርጥ ስራ 👌👍
ያማል ቅኔው😥👌❤ግሩም ነው በርታ ተሙ🥰🥰ቴዳችን ምርጥ አገላለጽ ነው🙏🙏
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ለምድነው ይሄ ዘፈን ስሰማው ውስጤ ሚረበሸወሰ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተሙ እንኳን በሰላም መጣክ ጠፍተክ ነበር እና ድንቅ ስራ ነው ሁለት የምወዳቹ ተሙ እና ቴዲዬ እውነት ነው በአሁን ሰሀት ሀገራችን ያለችበት በጣም ከባድ ነው ለሴት ይመስላል እንጂ ለሀገራችን ነው
Wow እንደ ርዕሱ ከባድ ስራ ደስ ይላል በርታ ተሙ
ቆንጆ ስራ ነው አሁን እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው የኔን ህይወት ነው የዘፈንከው በጣም ነው የገረመኝ
ተው ተው ወለበላ deserves millions views . Having said, እስኪ ደግሞ ከቨሮች ልቀቂብን እያስፈቀድሽ 👏👏👏
Beautiful song. Great choreography! The girl is restless & full of life & fits the role flawlessly. Sis I admire you. Live it!
ምርጥ ግጥም ተሙዬ ላዳመጠው ሰው
🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷💐💐🌺🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹long live for these two beaitful countries...... ❤️❤️💞💞Teme u are always amazing & handsome 🙏😎
ምርጥ ስራ ነዉ። ከቃል በላይ ምን ማለት እንዳለብኝ አላዉቅም።
I love his voice since his first song Even I didn't understand Amharic language.. At this moment I listen this song 10 * a day!!!
Teme swedh eko❤❤❤❤❤❤❤
haha
ተሙ ተመቼኝ ሙዚቃህ አተም ሠውነትህ አሁን ያምራል ሥትወፍር ብዙ አይደለህም ሥትከሳ በጣም ቆጂዬ የምትሆነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ስራ ነው ተሙየ ደስ ይላል በጉት ነበር ሥጠብቀው የነበርው I like
ቅኔ ትጠላለህ አባዬ ቴዳ & good job
ወንዶች እኮ ቅብጥ ቅብጥብጥ እብድ የምትል ሴት ውስጣቸው ነው ሳቅ ጨዋታዋ እብደቷ ደስ ይላቸዋል በርታ ቴዲዬ
ተሙ ምርጥ ስራ ነዉ እግዜሐብሄር ኢትዮጵያንና ሕዝቦአን ይባርክ
የገባውያልገበውግን ግራ የገባው የኔ ሂወት አዝህጋከባድ ነው የኔነጨ ያለ ጥቆር መች ይፈካልጨለማ ሳይኑር መች ይነጋልሳህ ሳቃይና ደሰታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ከባድ ነው ከባድ ነው ሁሉም ከቅሜ በላይ
ተሙ ምርጥ ሙዚቃ ነው ተመችቶኛል በርታልኝ
ወንድ ያል ሴት ራሱን ሲጥር፤አምስት የሌለው ነው ሃምሳ ቁጥር።ቴዲ የነካው መቼም :)👍👍
kebad new waww Arif sera new enkuan dehna meth tefthah neber❤️
ተሙ ቆንጆዎቹ ስራ ነው 👍👍👍
ከባድ ነው መኖር ካንቺጋ ከባድ ነው መኖር ያላንቺ ሁሉም ከባድ ነው ፈጣሪ ያቅልልን እንጂ ተሙ ምርጥ ስራ ነው
Tedi Afro always the best ...good performance by Temu🤗
Ene music bizum aladametem gin temu love you always.....Hulunm betenkake naw meserswe
ዋውውውውው እናመሰግናለን ❤
በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው bro ,,👌👌👌👌👌👌👌
Wow የምርጦቹ ሥራ ምርጥ ነዉ
Temesgen ye fikir sew betam konjo musik from eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ኤጭ
እናት ሀገር እህት ፍቅረኛ ወዘተ ይወክላል ምርጥ ስራ ነው ፅድት ያለ ❤👍
🇪🇷🇪🇹🇩🇯🇪🇬 I love so much Ethiopia music
5 የለለው 50 which is zero. ከባድ የሚሆነው temporary ነው if you leave b/c time heals everything. But if you stay ከባድነቱ ይቀጥላል ማለት ነው ። Life is full of choice. Decide wisely.
Agree
50-5 =45
@@Ultimate_underdog ጂኒየስ 😃
Are yewnet kebad new yisewuren fetar kedez aynet fikir gin wow wow biyalew betam yamiral teme❤❤❤❤😍
ከባድ ነው መኖር ያላንቺ፣ ከባድ ነው መኖር ካንቺ ጋር::
Arif new temu Kebab ayhonem emnetuna mechachlu fekrum ketchmrebet .
ተሙን ያላቹህ እስኪ በላይክ-----"ሰለም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን!!!
Btame.trnu
ዋውውውውው ምርጥ ስራ ተሙየ እረጅም እድሜ ይሰጥህ አምስት የሌለው አምሳ ቁጥር
አሪፍ ነው ቴዲዬ ተሙ 💯🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹
ተሙ ሀሪፍ ስራ ነው አገራችን ሰላም ያድርግልን
ከባድ ነው መኖር ያላንተ ውዱ ባሌ 💞
😂😂😂
@@abebatube6227 ሌሺ ትስቅባታለሺ😁😁😁
ብጣዕሚ ከቢድ እዩ ምስ ኣዋልድ ምንባር ሓቅካ ተመስገን ጎበዝ 🙏🏿❤️🙏🏿🇪🇷🙏🏿👍🏿
Gebain damn the best music I have ever heard love you guys from Asmara 📍🇪🇷❤️❤️
ተመስገንየ በጣምትለያለህ ፈጣሪይጠብቅህ
Temie the one and the only much love from Eritrea 🇪🇷👊✊❣️
ኤጭ አንተ ደግሞ የእንጀራና የዳቦ ለማኞች
@@samaraharelm6979 why u crying wiegin
ደሞ አትረካ አሶ አይበቃ ከባድ ነው መኖር ካችጋ WOW አሁን ካለው ትውልድ ጋ የሚመጥን ዘፈን የሚገርም ግጥም ሚገርም ድምፅ ሚገርም ክሊፖ በርታልኝ ምርጥ ስራ ነው እድሁሌየው ተሜ
የዘፈኖቹ የዜማ መመሳሰል አለው ግን አሪፍ ሙዚቃ ነው 😍😍
ምርጥ ጥዑመ ዜማ ያለዉ ሙዚቃ !!! ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልክ፡፡
Wow betam Arif Music new bro berita enameseginalen temuye ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መጀመሪያ ምንም አልገባኝም ነበር 🤔 ኮሜንት ካነበብኩ በኋላ በደንብ ገባኝ 😍🇪🇹
ግራ ገብቶኝ ግን 10ጊዜ ያዳመጥኩት ዘፈን😥😥😥😥😥😥👏👏👏
wow ድንቅ ስራ ነው ሰጪውም ተቀባዩም ትችላላችሁ
ነው ወንድ ያለሴት እራሱ ሲያጥር5 የሌለው ሃምሳ ቁጥርወተት ቢታገስ መቻል አውቆይሆናል ቅቤ ተነቅንቆየ90 ዎቹ የዜማ ስልት ይመስላል፡፡ ምርጥ ዜማና ግጥም እንዲሁም ቅንብር፡፡
ግጥም አንደኛ ነው
Teddy Afro, thank you for continuing to show us your talent through another incredible talent.
ከባድ ነው መኖር ያላንቺ ኢትዮጵያዬ
ከባድ ነው መኖር ካንቺጋር ኢትዮጵያዬ
ከባድ ሁኗል መኖርም አለመኖርም ኢትዮጵያ ዉስጥ ✌️
Btekekel 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱
Hahhaha
I love you I love you
ምን ይሻላል ታድያ ?
አይኔን ጨፍኜ ሰሰማው ቁርጥ የቴድአፍፎ ድምጽ በርታ ምርጥ ነው ከባድ
ግጥምና ዜማው ብዙው የቴድ ስለሆነ የሱ ድምፅ ጋ ይመሳሰላል
ግጥሙን የፃፈው ቴዲ ነው
ጆሮህን ይዘህ ብትሞከረው ጥሩ ነበር
@@Ultimate_underdog አንተ ደሞ በቂጥ ሰማው
@@ማርያምፍቅር ድምፁም ይመሳስላል እኔ በበኩሌ የቴዲ ምትክ ብዬዋለሁ
ፍቅርሽ በመላው
ልቤ ገብቶ
መስኮት ይከፍታ
በሩን ዘገቶ ለመሄድ
ማስብ እንቺን
ጥሎ ከባድ ሆነበኝ
ቀለል መስሎ
ባንድ የኖሩ
ለት ውሀ እና
እሳት ከባድ
አይደል ወይ
ቀላል ማንሳት
❤️❤️❤️❤️
ግጥም እና ዜማ ቴዲ ትችላለህ 🙏🤝
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
lemehed sayhon lela lemayet new bemeskot ayikedm
፧
Tigrinya teranslet pls 🙏
Pls Tigrinya teranslet i need this muziek
የሰዉን ህይወት እንዲህ አጣብቂኝ ዉኔታ ዉስጥ የሚከቱ ሰዎቹ ብዙ ናቸዉ የዉስጤን በዘፈን ለመግለፅ አዉን አገኘዉ አሪፍ ስራ ነዉ ተሙዬ በርታ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከባድ ነው የሐገራችን ነገር አዎ ከባድ ነው በጣም የወገኖቻችን እልቂት መፈናቀል ረሀብ እረ ስንቱን በጣም ከባድ ነው ፈጣሪያችን አንተ ሁነን እያልን ነው በጣም ከባድ
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
ተሙ የ ቴዶ ወዳጅ ኑርልን
ጨዋነትንም ከንጉሱ ወርሰሀል
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
Tegerawaye mehonune ateresute ethiopiaweyane 👎❌🇪🇹🤮👎❌🇪🇹🤮
@@lucibrhane8037 so what? እንግዲ ስታበዙት ማርም ይመራል ትግራዋይ ቢሆን በጣም ጥሩ ዘፋኝ ነው ጎበዝ ልጅ ምን አገናኛው ዘረኞች አለም የት ደርሶዋል ታሳዝናላችሁ ትግራዋይ ቢሆን ኢትዮጵያዊነቱን ማን ሊወስድበት የስልጣን ጥመኞቹ እንጂ ህዝቡን ለቀ ቅ አርጉት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይኑርበት ?💚💛❤️🙏🏼
@@igo1071 kkkkkk yewegae beresae yetewegae ayeresame ethiopiane adelenme tegarunene ente erkusane egzyabhare yeferdebachewe ente sewe belawoche🤮🦓🦓🦓🦓
"ከባድ ነው መኖር ያላንቺ፣ ከባድ ነው መኖር ካንቺ ጋር" 😀 መጀመሪያ ላይ ግራ ገብቶኝ ነበር። ምርጥ ስራ ነው፤ ቴዲ እና ተሙ። 👋
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
ውቀሳና ምስጋና ባንድ ላይ ክክክክክ
@Ethio ሐበሻ EYEAT Tube እራሴን ነው የወቀስኩ።
@@speakzworld ይመችህ ሙዝቃው ተመችቶኛል ♥
እኔም አልገባኚም አሁንም አስረጂኚ😀
I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭
💙🇪🇹🇬🇭🇳🇬💙🥰🥰🥰one love
i love Ganian people
music international laguage. Plus we are connected.
@@medihabesha1541 thanks
@@aboltv546 thanks
ማነው የተሙ ሙዚቃ እና ድምፅ እንደኔ ሚመስጠው😌
ለጀሮ ሚማርክ ሙዚቃ ስላቀረብክልን ክብር ይግባህ 🙏💕
ቴዶ ምርጥ ምርጥ ስራወችን ፓስ እያደረገ ነው ተሙ ያምራል አልበምህን እንጠብቃለን😍
ያምራል ተሙ ይመችህ 🥰🥰🥰
አቦ እኔም ከብዶኛል ተሜ አንገበገበችኝ 🥲 ልብ አወቅ ምርጥ ሙዚቃ 👌🤭🥰
ማነው እንደኔ ይሄ ዘፈን መጀመርያላይ ግራ ያጋባው ግን ምርጥ ስራ ነው በርቱ
ይመችህ ተመችቶኛል ሀገግራችን ሰላም ያድርግልን በሳውዴ እሚሰቃዩትን ፈጣሪ ይያቸው
አኔ አሁንላይ አንደዚህ አይነት ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ በመስራትህ ከልብ አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው ጀግና ፈጣሪ አድሜ አና ጤና ያደለህ🎧🎻🎺🎼⌨️🎺
ተሙዬ ቆንጆ ዘፈን ነበር ግን ግዜው እንድንሰማው አላደረገንም ፍትህ ፍትህላጡ💔
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
ተምዬ የኔ ድምፅ መረህዋ እስኪ እራስህን ጠብቅ እሄ ያውሬ ዘመን እኪያልፍ አንዱ አዱን ጠልፎ የሚከብርበት ዘመን ስለሆነ ወንድሜ ዋ
ይህን ኮመንቲ እያነበብክ ነው ብለሽ ደስ ይልሃል። ልባችሁን ደስ ያሰኝና ከሚወዱት ቤተሰባችሁ ከፈጣሪ ጋር በሰላም ያገናኛችኋል።
ሳብስክራይብ ሳትልፉኝ አታልፍብኝ
እነዚህ ፈዋሽዎቼ ናቸው።
ቴዲዬ ልክ ነህ ኢትዮጵያ ከባድ ሁኖብናል ሁሉ ነገር ክሊቡ ሴት ቢሆንም የቅኔ ባለቤት ለእምዬ ኢትዮጵያ መሆኑን እናውቃለን እናመሰግናለን ንጉሱ ቴሙ ብርታ ወጣቱ ብዙ እንጠቃለን
ከባድ ነው መኖር ያላንተ👌 ይሄ ዘፈን የኔን ስሜት ይገልጻል😢 ይመችህ ተሙ ቆንጆ
I am Sudanese, but I love Ethiopia's songs very much. I love you guys 🇪🇹🇸🇩❤️❤️❤️❤️
👍👍👍👍👍
يوسف اللحوي Yousef allahwy s.
so do I.
@@tahirismail5561
⁰
Op
Y. Yee
ብዙሕ የድንቀካ እዩ ተሙ ብጣዕሚ ጸቡቅ ደርፊ🤗🥰
Yekenyeley😀
ለወንድ ያለሴት ራሱ ሲያድር
አምስት የሌለው ሀምሳ ቁጥር
50 ---->0 ባዶ 👌🏾
Amesegnalew
ለወንድ ያለሴት ራሱ ሲያድር
አምስት የሌለው 50=0
የፈጣሪ ያለህ ሰው በዚ መጠን ይገለፅለታል ምን አይነት ተሰጦ ነዎ
ቴዲ ወጣትነቱን ባንተ ላይ የሚያይ ይመስለኛል
በጣም ተመችቶኛል ተሙ 😉👌
ትክክለኛውን የኔን ህይወት የሚገልፅ ሙዚቃ 👌
ተሙ ባለማህተቡ ምርጥ ስራ ነው
ተምየ ሽኮር ብጣዕሚ ኢየ ዘድንቀካ ወገነይ ብዙሓት ኤረትራውያን ኢና ንፈትወካ
ወንድሜ ያምራል
የድንግል ማርያም ልጅ ለሐገራችን አንድነትን ሰላምን ፍቅር መተሳሰብን ይስጥልን ሰላም ለኢትዮፕያ
እስቲ ተይ ዘፍን እየሰማሽ ማርምን አትጥሪ ሀሳብሺን ብቻ ገልፀሽ ውጪ
የኛ ወዶች በሙዚቃ እና በፊልም ብቻ ነው ፍቅር የሚይዛቸው
ምን እናርግ አንድ ጎልና አንድ ሴት አያስተማምንም ሲባል አልሰማሽም።
Lol 👍
ምርጥ ቅኔ ያለው ዘፈን ደጋግመው ካልሰሙት ቅኔው አይገባውም... Good Job Temu
ገራሚ ስራ ነው ተሙዬ ቴዲዬ እኮ ስራዎቹ ሁሉ ቅኔ ናቸው ምርጥ ግጥምና ዜማ ነው የሰጠህ አልበምህ ናፈቀኝ ተሙዬ በርታልኝ
መልካም እድል 👍👍👍👍
ሁሉሙላ ለኔ የተዘፈነች ነው 100% ምርጥ ዘፈን።
ገና ሲጀምር ቆንጆ እንደሚሆን ገምቻለው በጣም ቆንጆ ነው
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
Wey yene kabet dess stl
Kebet set wuste new
Temuye yabede sira new wow🤙
ከባዱ ነው መኖር ያላንቺ
ከባድ ነው መኖር ካንቺ ጋር
እያለቀስኩ ነው ደጋግሜ የሰማሁቱ ይገርማል ዘፈኑ ለኔ የዘፈነው ያክል ነው የተሰማኝ ሁሉ ነገር ግጥሙ ይሁን ኪሊፑ ከኔ 'ጋ ይመሳሰላል 😢😢😢
ተሙ ምርጤ በአሪፍ ስራ እንደገና ከች111111111111111
Temie temeles bejaka 😭 come back pls i love u 😭❤️
Much love from Kigali Rwanda 🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼
ዋውውውው ግን አሪፍ ስራ ነው በነገራችን ላይ ልጁ የሚጫወታቸው ሚዚቃዎች ሁሉም ይመቸኛል በጭፍን ብሰማው ልብ ነው እሚነካው👍👌❤
ገራሚ ስራ ነዉ ተሙዬ Good luck
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
ተሙ ሃሪፍ ስራ
ግጥም እና ዜማ ቴዲ አፍሮ 👌
አይንን ጨፍኖ ብትደመጥ ከሽዉስጥ እደ እጣ ያንተ ድምጠ ይመዘዛል ተሙ ይመችህ ሁሌም በከፍታ ላይ አለምን እያት ከፍታም ሆነ ደስታ ባገር ላይ ነዉ አገር ሰላም ሲሆነ ነዉ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
ዋው መልካም እድል ቆንጆ ሙዝቃ 💚💛❤️👍👍👍👍
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
ከባድ ነው በዚህ ሰአት ሙዚቃ መስማት እረ ፍትህ እረ ፍትህ ለወገኖቻችን አሁንስ ሰሚ አጣን 😢
አለመስማት ትችያለሽ እኮ ግጥም አድርጎ ሰምቶ ከጨረሱ በሀላ ምን የሚሉት እስተያየት ነው
ቻናል እየሳታችሁ የተወዛገባችሁ ሰዎች ተዉን እንጅ!
adamchwu ehtay bdanb
ከፍቅርኛዬ ጋር ከተለያየን ድፍን 6 አመት ሞላን እሷ አግብታ 3 ልጆች ወልዳለች ሚስተካከል ነገር እንደሌለ ልቤ እያወቀው እንኳን እንዲህ አይነት ሙዚቃችን ስሰማ አይምሮዬ ላይ ምትመላለሰው እሷ ብቻ ነች :: እስካሁን ሰው መልመድ አቅቶኝ ብቸኝነት ኑሮ እገፋለሁ :: 😭 ይሄንን ሙዚቃ ደጋግሜ ስሰማ ደግሞ ከፋኝ😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
Absheri ibaye
😢😢😢
በዚህ ምድር ሰወዶ ሰዉ ማጣት በኔ ይብቃ ❤ከልብ ከልብ በዚህ ዘመን የሚታመን የለም 😢😢
Just wawww one love 🇪🇹 from Eritrea 🇪🇷
ተሙዬ ሁሌም ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው ምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤️❤️❤️❤️በርታለን ምርጥ ስራ 👌👍
ያማል ቅኔው😥👌❤
ግሩም ነው በርታ ተሙ🥰🥰
ቴዳችን ምርጥ አገላለጽ ነው🙏🙏
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ለምድነው ይሄ ዘፈን ስሰማው ውስጤ ሚረበሸወሰ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተሙ እንኳን በሰላም መጣክ ጠፍተክ ነበር እና ድንቅ ስራ ነው ሁለት የምወዳቹ ተሙ እና ቴዲዬ እውነት ነው በአሁን ሰሀት ሀገራችን ያለችበት በጣም ከባድ ነው ለሴት ይመስላል እንጂ ለሀገራችን ነው
Wow እንደ ርዕሱ ከባድ ስራ ደስ ይላል በርታ ተሙ
ቆንጆ ስራ ነው አሁን እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው የኔን ህይወት ነው የዘፈንከው በጣም ነው የገረመኝ
ተው ተው ወለበላ deserves millions views . Having said, እስኪ ደግሞ ከቨሮች ልቀቂብን እያስፈቀድሽ 👏👏👏
Beautiful song. Great choreography! The
girl is restless & full of life & fits the role flawlessly. Sis I admire you. Live it!
ምርጥ ግጥም ተሙዬ ላዳመጠው ሰው
🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷💐💐🌺🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹long live for these two beaitful countries...... ❤️❤️💞💞Teme u are always amazing & handsome 🙏😎
ምርጥ ስራ ነዉ። ከቃል በላይ
ምን ማለት እንዳለብኝ አላዉቅም።
I love his voice since his first song Even I didn't understand Amharic language.. At this moment I listen this song 10 * a day!!!
Teme swedh eko❤❤❤❤❤❤❤
haha
ተሙ ተመቼኝ ሙዚቃህ አተም ሠውነትህ አሁን ያምራል ሥትወፍር ብዙ አይደለህም ሥትከሳ በጣም ቆጂዬ የምትሆነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ስራ ነው ተሙየ ደስ ይላል በጉት ነበር ሥጠብቀው የነበርው I like
ቅኔ ትጠላለህ አባዬ ቴዳ & good job
ወንዶች እኮ ቅብጥ ቅብጥብጥ እብድ የምትል ሴት ውስጣቸው ነው ሳቅ ጨዋታዋ እብደቷ ደስ ይላቸዋል በርታ ቴዲዬ
ተሙ ምርጥ ስራ ነዉ
እግዜሐብሄር ኢትዮጵያንና ሕዝቦአን ይባርክ
የገባው
ያልገበው
ግን ግራ የገባው የኔ ሂወት አዝህጋ
ከባድ ነው የኔ
ነጨ ያለ ጥቆር መች ይፈካል
ጨለማ ሳይኑር መች ይነጋል
ሳህ ሳቃይና ደሰታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ከባድ ነው ከባድ ነው ሁሉም ከቅሜ በላይ
ተሙ ምርጥ ሙዚቃ ነው ተመችቶኛል በርታልኝ
ወንድ ያል ሴት ራሱን ሲጥር፤
አምስት የሌለው ነው ሃምሳ ቁጥር።
ቴዲ የነካው መቼም :)👍👍
kebad new waww Arif sera new enkuan dehna meth tefthah neber❤️
ተሙ ቆንጆዎቹ ስራ ነው 👍👍👍
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
ከባድ ነው መኖር ካንቺጋ ከባድ ነው መኖር ያላንቺ ሁሉም ከባድ ነው ፈጣሪ ያቅልልን እንጂ ተሙ ምርጥ ስራ ነው
Tedi Afro always the best ...good performance by Temu🤗
Ene music bizum aladametem gin temu love you always.....
Hulunm betenkake naw meserswe
ዋውውውውው እናመሰግናለን ❤
በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው bro ,,👌👌👌👌👌👌👌
Wow የምርጦቹ ሥራ ምርጥ ነዉ
Temesgen ye fikir sew betam konjo musik from eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ኤጭ
እናት ሀገር እህት ፍቅረኛ ወዘተ ይወክላል ምርጥ ስራ ነው ፅድት ያለ ❤👍
🇪🇷🇪🇹🇩🇯🇪🇬 I love so much Ethiopia music
5 የለለው 50 which is zero.
ከባድ የሚሆነው temporary ነው if you leave b/c time heals everything. But if you stay ከባድነቱ ይቀጥላል ማለት ነው ።
Life is full of choice. Decide wisely.
Agree
50-5 =45
@@Ultimate_underdog ጂኒየስ 😃
Are yewnet kebad new yisewuren fetar kedez aynet fikir gin wow wow biyalew betam yamiral teme❤❤❤❤😍
ከባድ ነው መኖር ያላንቺ፣
ከባድ ነው መኖር ካንቺ ጋር::
Arif new temu Kebab ayhonem emnetuna mechachlu fekrum ketchmrebet .
ተሙን ያላቹህ እስኪ በላይክ-----
"ሰለም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን!!!
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
Btame.trnu
ዋውውውውው ምርጥ ስራ ተሙየ እረጅም እድሜ ይሰጥህ አምስት የሌለው አምሳ ቁጥር
አሪፍ ነው ቴዲዬ ተሙ 💯🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹
ተሙ ሀሪፍ ስራ ነው አገራችን ሰላም ያድርግልን
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
ከባድ ነው መኖር ያላንተ ውዱ ባሌ 💞
😂😂😂
@@abebatube6227 ሌሺ ትስቅባታለሺ😁😁😁
ብጣዕሚ ከቢድ እዩ ምስ ኣዋልድ ምንባር ሓቅካ ተመስገን ጎበዝ 🙏🏿❤️🙏🏿🇪🇷🙏🏿👍🏿
Gebain damn the best music I have ever heard love you guys from Asmara 📍🇪🇷❤️❤️
ተመስገንየ በጣምትለያለህ ፈጣሪይጠብቅህ
Temie the one and the only much love from Eritrea 🇪🇷👊✊❣️
ኤጭ አንተ ደግሞ የእንጀራና የዳቦ ለማኞች
@@samaraharelm6979 why u crying wiegin
ደሞ አትረካ አሶ አይበቃ ከባድ ነው መኖር ካችጋ WOW አሁን ካለው ትውልድ ጋ የሚመጥን ዘፈን የሚገርም ግጥም ሚገርም ድምፅ ሚገርም ክሊፖ በርታልኝ ምርጥ ስራ ነው እድሁሌየው ተሜ
የዘፈኖቹ የዜማ መመሳሰል አለው ግን አሪፍ ሙዚቃ ነው 😍😍
ምርጥ ጥዑመ ዜማ ያለዉ ሙዚቃ !!! ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልክ፡፡
Wow betam Arif Music new bro berita enameseginalen temuye ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መጀመሪያ ምንም አልገባኝም ነበር 🤔 ኮሜንት ካነበብኩ በኋላ በደንብ ገባኝ 😍🇪🇹
ግራ ገብቶኝ ግን 10ጊዜ ያዳመጥኩት ዘፈን
😥😥😥😥😥😥👏👏👏
wow
ድንቅ ስራ ነው ሰጪውም ተቀባዩም ትችላላችሁ
ነው ወንድ ያለሴት እራሱ ሲያጥር
5 የሌለው ሃምሳ ቁጥር
ወተት ቢታገስ መቻል አውቆ
ይሆናል ቅቤ ተነቅንቆ
የ90 ዎቹ የዜማ ስልት ይመስላል፡፡ ምርጥ ዜማና ግጥም እንዲሁም ቅንብር፡፡
ግጥም አንደኛ ነው
th-cam.com/video/2GkHyZderrg/w-d-xo.html
Teddy Afro, thank you for continuing to show us your talent through another incredible talent.