@@Alimesultoan5315 dabo dench wezete yemsaseluten duket nek ena carbohydrate megbochen metew lemsale wet setresh be selata ketel meblat wey be sega asa Doro enqulal becha ke dabo zer merak nw
Else, you are great I watch you all the time. I like your advice. as you said hard to keep up with Daly exercise. anyways keep up the good job you are doing.
Emegeremesh ahun summer body change plan yemilewen form mulechi lekefel sel new yemexalesh ene dero borch yeleghem 50 kg negh k weledeku 7 were new b c section seleweldku borce wexabegh esun mokeralew tebareki❤
I've also heard about wrapping our body parts such as our stomach areas using plastic foils especially when exercising to shape up specific body parts we want to lose weight at.
ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስስጥ ቪዲዮችሽን አያለው ከምንም ነገር በላይ ስርአትሽ ጨዋነትሽ አነጋገርሽ በጣም ነው የምወደው ❤keep it up
በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ያለሽበትን ሁኔታ ብቻ አይተሽ አትመክሪም ሁለነክ ነው ምክርሽ በዝቅተኛ ሁኔታ ላለው ቢሆን ለከፍተኛ ኑሮ ውስጥ ላሉ ሁለነክ ስለሆነ ምታወሪያቸው እጅግ ደስ ትይኛለሽ እህታችን❤❤❤
ኤልሲ አንቺ እኮ መላ አታጭም ለፒሳ መስሪያ ይገዛሁት ዱላ እንጨት ያለ ስራ ከተቀመጠ ስንት ጊዜው አሁን ስራ ተገኘለት አመሰግናለሁ 🙏🏽🥰😂
ከከከከ
🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እኔም ኣለኝ ተቀምጦ😃😃😃😃
ኤልስዬ ቆንጆ ማሳጂ ኦይሎች አሎ ኖርማል ዘይቶች ስትጠቀሞ ጂንጂብል በካሮት መፍጫ አርገው ለብ ያለ ዘይት አርጎ መጠቀም የትሻለ ነው ኤልስዬ እኔ Sap ውስጥ ነው ምሰራው በትሬፍ ሰዓቴ እናም ከታሹ በዋላ ለአንድ ሰዓት ሰውነት ሳይታጠብ መቆየት አለበት ወድያው መታጠብ አይመከረም በጥቆር ድንጋይ በሞቀ ውሀም ለብ አርጎ መታሸትም ለሰውነት በጣም ጥሮ ነው የእኔ መልካም ሴት ተባረኬ❤
Thank you ኤልሲቲ❤ በጣም ቀላሉን method ነው ያሳየሽን እንደእኔ ለስፖርት ሰነፍ ለሆነ😅 የታባቱ ይሄን ቦርጭ ዛሬውኑ መዳመጥ እጀምረዋለሁ!
😂😂😂 medamet
@@fekadutsiyon1145 እኮ ምን ላድርግ😂😂
😂😂😂😂ወይኔ ነፈርኩ ኮሜቶቺ የስራቺሁን
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
ልክ ነሽ እኔ ከ4 ወር በፊት የማሳጅ ቪዲዮ አይቼ መጠቀም ጀምሬ በጣም አሪፍ ነው በተለይ ለታፋችን በጣም ሚገርም ለውጥ አለው
ኤልሲዬ የኔ ማር አንችን የሰጠን ጌታ ይባረክ በርችልን ዘመንሽ ይባረክ
የምር እሞልራለሁ በጣም ሞባይል ሜባለው ነግር አልኝ እሞክራዋለሁ በጣም ምርጥ ነገር ነው ምታቀሪቤ እናመስግናለን
እንደው የኔቅመም አንቺኮ ትለያለሽ እኔ ወገቤ ድርቅ ብሎ አጎንብሼለመነሳት በጣም እያመመኝ ተቸግሪ ነበር የማዳም ቤት ስራ ወገቤን አደረቀው እስኪ እሄን ልሞክረው እንዳልሽው እንጨቱን ገዝቼ ተባረኪ ኤልሲ
ውዴ አደራ በወገብ ቀልድ የለም ዶክተር ጋር ታይው ምን እንደሆነ መንስኤውን አጣሪ 🙏♥️🙏
በእጨት ማሳጅ ያልሻት ነገር ብትቀርና በእጅ ብቻ በሚል ቢስተካከል ጥሩ ነው
እባክሽ እህቴ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የሸንተረረ መደሃኒት ንገሪኝ መዳም ቤት ነው እምሰራው
😂😂😂😂😂 ምን ልታደርገው ነው ብዬ ደንግጬ ነው የገባሁት ከላይ ርዕሱን አይቼ የኔ ሙሉ ሴት ውድሻለሁ❤
ኤልሲ የምታነሻቸው ሀሳቦች በጣም አስተማሪ ናቸው እኔም በግሌ ብዙ ተጠቅሜባቸዋለሁ ወደዛሬው ቪዲዬ ስመጣ ግን ብታነሽው ደስ ይለኛል ምክንያቱም ይሄን ቪድዮ አይቶ ብዙ ሰው ይተገብረዋል እና ምን ለማለት ነው ሆድ አካባቢ በጣም ጥንቃቄ የሚፈልግ ቦታ ነው ባለሞያዎቹ እንኳን ቦታውን ለመንካት በጣም በጥንቃቄ ነው ብዙ የጤና ጠንቅ አለው ከልምድ ነው የምነግርሽ
እረኔ ለሰራው አስቢለው አሳቦ ተመችቶኛል ማልፈልገው ወፍረት አቸግሮኛ አብሶ የታፋ ወፍረት ያችን ኮሚት ሳይ ደሞ ፈራሁ😂
@@haleemah5242 😂😂😂ብትፈሪ ይሻልሻል😂😂😂
ሰላም ለዚህቤትና ቤተሰቦች ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛላችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቼ ያልታሰበ በረከቶ ይስጣችሁ
TBREKILN 🙏🏽 we need more positive people like you !!!!!!!
GOD BLESS YOU 🙏🏽
ቦርጭ ደህና ሰብት አለች ኤልሲ በጣም ነው የምናመሰግነው እኔም ስከሳ መጀመሪያ ፊቴ ማይክል ጃክሰንን ነው የምመስለው😂😂 ያ ከመቃብር እየወጡ የሚዘፍነው ስለዚህ ለኔ ጥሩ መፍትሔ ነ ው ፕሪማ ብዬ ፎቶ አንስቺ ከተጠቀምኩ በሗላም ፎቶ አነሳለሁ ስለ ጥሩ ምክርሽ በድጋሚ እናመሰግናለን አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን።💕💕
Setsekiy temchegh😂😂
እኔም ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣 wey yezarew comment gedelg eko lol
መሻአላህ በጣም አሪፍ ነው እህቴ ቀጥይ ጥሩ አሰራር ነው ያስተማርሽን በርቺ
አልሀምዱሊላህ አላህ አስተካክሎ ነው የፈጠረኝ ብዙም ስለማልመገብና ስለማልቀመጥ እንቅስቃሴ ስለማበዛ።
እረረረ ማሬ እኔም ከእርግዝና በኋላ ነው🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 🌹❤
ወይ መዳመጫ ሥንቱን ጣምጠህ ትችለዋለህ
በሉ እንግዲህ እንደ ሣቡሣ በደብ ዳምጡ ወዮ ወዮ ይላል ጉራጌ
ኤልስዬ ይቅርታ አርጊልሽ በማስያጅ ውፍረት ይሄዳል የማልቀበለው ነገር ነው ብዙ ነገሮችን ሞክሬ መጨረሻ የተሳካልኝ Avoid Carb ብቻ ነው ያሸነቀጠኝ::
avoid carb mndn nw wude
እስኪ አብራሪልኝ የኔ እህት
@@Alimesultoan5315 dabo dench wezete yemsaseluten duket nek ena carbohydrate megbochen metew lemsale wet setresh be selata ketel meblat wey be sega asa Doro enqulal becha ke dabo zer merak nw
ይቅርታ ሌት ሆኜ በመመለሴ ካርብ ስል hi carbohydrate የሆኑ ምግቦችን ነው የተውኩት ( ትንሽ ካርብ ያላቸውን ምግቦች መምረጥ እና ድሮ ከምበላው መጠኔን ቀነስኩት) በጣም ብዙ ምግቦች አሉ ::
ኤልሲዬ ዱላ አያያዝሽ በጣም ነው ያሳቀኝ እና የተናገርሽው ደሞ ትክክል ስለሆነ 😂😂🥰
እኔ ተቀምጨራሱ ለመነሳት ሰወነቴ ይቆስላል በግድነዉ እምነሳዉ
Coconut 🥥 oil (the organic )is very good for streach mark(shenterer). you can alsomake scrub for your body with coffee flour or sugar.
ቪዲዮዎችሽ ምርጥ ናቸው ለተጠቀመባቸው።
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 🌹❤
ሰው የሚከታተልሽ እና የምትይውን የሚቀበል ካለ ሊሆን የሚችለው ያበደ ብቻ ነው ሲጀመር የሚፈለግ ቦታ ተብሎ ውፍረት አይቀነስም ውፍረትን መቀነስ የሚቻለው 80% በአመጋገብ ነው ምግብ ሲባል ደሞ ኒውትሬሽንን የሆነ የትኛው ምግብ ከየትኛው የሚለውን ሁሉ ያካትታል ለምሳሌ ዳቦ በስጋ ድንች ከስጋ ጋር አይበላም ስኳርነት ያላቸውን ነገሮች ደሞ በባዶ ሆድ ምሳሌ ሻይ ከተጠጣ ብቻውን አጠገቡ እንጀራ ወይ የሆነ ምግብ ሊኖር አይገባም ወዘተ ሌላው የምንበላው ምግብ ጥራትም ይጠይቃል ግሞማሾች ኦርጋኒክ ሲባል ብቻ ጥሩ ምግብ ይመስላቸዋል ሆኖም ኬሚካል የሚረጭ በእድገቱ ጊዜ የሆነውን የሚያቁት የለም በመሆኑም ሰውነትን በተለያዩ የዲቶክስፊኬሽን መንገዶች መርዙን ማውጣት ያስፈልጋል ማሳጅ እና ሪላክሴሽን ከላይ የዘረዘርኳቸውን ከተደረጉና ውጤት ሳያመጣ የሚደረግ ነው ሁሉም ፕሮሰስ አለው
ቀባጣሪ ቢጤናት የሰው ቪዲዮ እየኮረጀች ነው ከራሷ የሆነ ምንም የለም ቀባጣሪ
ለሴት ልጅ ታዝኒያለሽ እና ወድጀሻለሁ እኔ ለሴት የሚያዝን ሰው በጣም ከልብ ደስ ይለኛል❤
ኢልሲ አመሰግናለሁ መጀመሪያ ጊዜዬ ነው ፕሮግራምሽን ስከታተል ውጤቱን አሳውቅሻለሁ የአንቺ አይነት ችግር ነው እኔም ጋ ያለው ስከሳ ከወገቤ በላይ ነው እናም አሞሽ ነበር እንዴ ሁሉ ተብዬ አውቃለሁ የእንቁላል ዳይት ለሁለት ወር አድርጌ። የተመጠጠ የሸንኮራ አገዳ ነው የሚያስመስለው።
Egg dite eko le 10 or le 5 Ken beki new
ዝርዝር ሁኔታውን ብትነግሪን በጣም ጥሩ ነበር እንዴት እንደሚሰራና እንዴት መቸ መብላት እንዳለብን
እባክሸን እርጅኝ በጣም ነው የወፈርሁት ስለ እግዛብሔር እንረዳዳ እባክሸን ❤
ወደ ገደለው የምትሉ እስኪ ተረጋጉ ዶክተር ከማከሙ በላይ የስነልቦና ህክምና ነው የሚሰጠው❤
😂😂😂😂😂😂
እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ኤልስዬ የኔ መልካም በእውነት በጣም ጉበዝ ነሽ ለሁላችንም ሞራላችን ነሽ በጣም ውብ እና ዘናጭ አርአያ የምትሆኚ ሴት ነሽ እናመሰግናለን ❤️❤️🙏🙏
ኤልስዬ እኔ በopperation ነው የወለድኩት አንድ አመት ሞለኝ ግን እስፖርት እንኳን ለመስራት ምክሬ የመኛል ብታይ ከመውለዴ በፊት ቦርጭ ሚባል ነገር ስልነበረኝ አሁን እኔዴት እራሴን እነደጠላውት😢 አሁን አንቺ ባልሺው ካላመመኝ ሞክራለው የኔ ቆንጆ🙏❤❤
Sem me😥
ወላሂ ልክ እንደኔ በፊት አሪፍ አቋም ነበረኝ ከወለድኩ አመቴ አሁን ቦርጭና የእጅ ጡንቻ ነው የተከመረው ምን ላድርግ
Allha yerdashe gen mejmra tenkrey keza tejemraleshe wanew ko rasen masamn new . Hulchenm senwelde mayker nger new
@@sitrazeinu7414 eshi yene konjo amesgenalew😍
Eraseshen enkuan ateteye leje yemyakel neger weldesh new sewenetesh bekeyerem kesebekes yestekakel ale intermittent fasting yeserale mokerew
Betam yemigrmgn bzu video wchn ayalew gn betam des eyalegn demo kemayachw 3 video wch yanchi new berchi eshi gobze nsh ❤️❤️
እውነት ያድርግልኝ እንጂ ሶስቱንም የሴትዮዬን መዳመጫ ይዤ ወዴ ክላሴ ላመራ ነው ውጤቱን አብረን እናየዋለን አይ ቦርጭ የስራህን ይስጥህ 😌
ከዘ በወላ በምን ልሰሪለት ነዉ😂😂😂😂
😂😂😂😂
@@SgjsvsVajfsys ቦርጨን ልዳምጥበት ወስጀዋለሁ እላታለሁ ያው እሷም ከኔ የባሰች ስለሆነች ውጤቱን ከኔው ጋ አብራ ትጠባበቃለች ለውጥ ካለው እሷም ትቀጥላለች ችግሩ ግን የሷን የምዳምጠው እኔ ነኝ 😢
😅😅😅😅
3ቱ ለምንሽ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ቦርጭ ጂም እየሄድኩ ብለፋም ሌላ ሰዉነቴ እየከሳ እሱ ቁጭ ብሏል ኤልስዬ ያሳየሽን አሪፍ ነበር ግን እንደኔ ሰርጀሪ ያለዉ ሰዉ ይህን ማሳጅ ማድረግ ከባድ ይሆንበታል።
ኤልሲዬ የጂሙ የዳይቱ ነገር ተይው ከ1ሳምንት አያልፍም 😂😂😂 ❤❤❤
Else, you are great I watch you all the time. I like your advice. as you said hard to keep up with Daly exercise. anyways keep up the good job you are doing.
እኔ ወፍራ አላውቅም አሁን ግን ወፍራ አሳሰቦኛን
ልብሴ ሁሉ ጠቦኝ ደነገጥኩኝ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለው ❤
ኤልሲዬ ዛሬ ለኔ ነው እሞክረዋለሁ ቦርጭ እንዳስቸገረኝ
አለሁልሽ እኔም ማሬ 🙏♥️🙏
Elsiye ye jegna setoch temsalet nesh exercise keljnet work out sareg new yenorkut ahun sra mkniyat eyareku tchew neber speechsh betam nw motivate yaregegn tnk u dear ❤
የኔ መልካም ስወድሽ ለኛ እማቶኝው የለም እኮ ተባረኪ
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልስዬ የኔ ቆጆ በረቺ እኔ መወፈረ እፈልጋለሁ በጣም ቀጭን ነኝ48 ኪሎ ነኝ ባንስ 55 መግባት እፈልጋለሁ የሚያወፍረ ነገረ ከወቅሺ ንገረኝ እዳታልፊኝ የኔ ታታሪ
@@emuhikmayoutube1026አቮካዶ ኦትሚል ማር እርኮ ሙዝ ለዉዝ እየፈጨሽ ጠጪ protin shake ጨምረሽ በጣም ነዉ የምትወፍሪዉ ከዛ በተረፈ ክብደት አንሺ ግፊ ክብደት ስኳት ስሪ ትወፍሪያለሽ ግን 48 በቂ ነዉ እኔ እሱንም አላክልም
ላንቺ ብላ እየተጎዳች ነው Kkkkkkkk
የዋህ!
Elsi ene isport sesera betem wefir alewu😢 saqom betem kasalewu😊
የኔ ስራ ብዙ ሰአት ቁጭ እላለሁ በጣም ወፈርኩ እስኪ እሞክረውአለሁ
ጥናቶች የሚያሳዩት ውፍረት ለመቆጣጠር ዋነኛው መፍትሔ አመጋገብን ማስተካከል ነው።
ኤልስዬ የዛሬው አዝናኝም ጠቃሚም ነው እናመሰግናለን ተባረኪ❤️❤️
ኤልሲሻ ፍቅር እኔ እንኳን የለኝም ፍላት ነኝ በቅርቡ የሞዴሊንግ ውድድር ላረግ ነው ስለዚህ እንደዛ ነው እልሻለው😂😂😂😎😎 ሎሚውም ሙቅ ውሀውም አልስራም በዚ መዳመጥ ነው
በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው በጣም እናመሰግናለን ኤልሲ
ኤልሲ ግን ምንም አይነት የጤና ጉዳት እንደሌለው እርግጠኛ መሆን እንችላለን ??
ኤልስዬ የኔ ወሰድ ፊቴ በጣም ወፍራም ነው አልከሳ አለኝ መፍትሄ ካለሽ እባክሽ
አህለን እህታችን ዱላሽን አይቼ ልትፈነክችን ነው ብዬ እንዴት እንደነገጥኩኝ ብታይ ክክክክክክክክ እናመሰግናለን ውድ ለኛ ምን የማትሆኝ አለ ኑሪልን
ለናንተ ብላ?
ወጪ የማያስወጣና ባለኝ ሰዓት የምሰራው እስፖርት ጥሩ ዘዴ ነው የነገርሽኝ አመሰግናለሁ
አሰባክሽ ኪሎ ለመጨመርም በዛው ቀጫጫወችን እድል ሥጭን😢😢
በጣም እናመሰግናለን እህታችን❤🙏
ኤልሲዬ በመጥረጊያ እንጨት ቆርጠን አሳጥረን ብንጠቀም ይሆናል ዉዴ የኪችኑን እንዳንነካ??
😅😅😅😅
ቅመም የሆንሽ ሴት ነሽ እኮ ሁልግዜም ጠቃሚነጥቦችን ነውይዘሽ የምትመጭው እናመሰግናለን ማማዬ
እባካችሁ የወገብ ህመም አሰቃየኝ መላ በሉኝ የምታውቁ ካላችሁ የኤልሲ ቤተሰቦች ኤልስየ የኔ ቆጆ ከልቤ ነው ተመስጨ ማዳምጥሽ
ፕላንክ እስፓርት ስሪ
@@fatumayimam8893 ምንድን ነው ፕላንክ ውዴ ከመዳም ጋር ነው ስሯሯጥ ምውል የሆነ ከባድ ፍርሻ አንሰቸ ወገቤ ሌቀሳቅሰኝ አልቻለም ልክ እደልብ ትርታ ነው ምሐል ወገቤ ላይ የሚመታ 😢
Acupuncture ( አኩፓንቸር) የደረቅ መርፌ ህክምና ካገኘሽ እሱ ይገላግልሻል::
@@alembekele3084 እሽ እማ አመሰግናለሁ
ወደ ህክምና ሂጂ እኅትዓለም ዩቱብ ለገንዘብ መሰብሰቢያ እንጂ ሁሉ ትክክል አይደለም🙏
እኔ ውፍረቴ ብዙው ሆዴላይ ነው እስኪ ደግሞ ያንቺን ምክር ልሞክረው እስቦርት ከጅመርኩ ወር ሆኖኛል
እኔም
ኧረ ተይ ቆንጆ "እኔ የስፓርት trainer ነኝ የማይመስል ነገር !!! ቦርጭ የሚጠፋው ትክክለኛውን የአመጋገብና የቦርጭ ስፓርቶችን ስንሰራ ነው" ለምሳሌ ቀለል ያሉ ብረቶችን በእግራችን መሀል በማስገባት እና እግራችንን ወዳላይ ደጋግመን እያነሳን በመስራት" ሁለተኛው ዘዴ አሁንም አነስ ያለ ብረት ይዘን ብረቱን ፈደፊትና ወደ ኋላ እየመላለስን በመስራት ሶስተኛ ዘዴ በተቻለ መጠን ወደ ኋላ ተኝተን የሁለቱ የፊታችን እግር በፍጥነት እንደመራመድ በሚመስል ማንቀሳቀስ ወዘተ ብዙ ነገሮች አሉ ቦርጭን ለማጥፋት ብዙ ካርቦችን አለመመገብ የመሳሰሉት ናቸው ከማውቀው የስፓርት ልምድ ይህንን ይመስላል ዱላው ግን !!!
Exactly
Kewegb. Betache. Emawefer. Negergn. Pelese
ዱላውን ለዳቦ😂😂
@@fasikagach6994 do work out for hips
ዘመናዊ ባህላዊውን ማጣጣል ልማዱ ነው ያማለት ግን በተለያየ ባህል የሚሠራባቸው ነገሮች ባጠቃላይ አይሠራም ማለት አደለም ። በተለይ ኤዚያን በደንብ ይጠቀማሉ ግን ከማንኛውም ፈረንጅ ዘመናዊ ትሬንድ የበለጠ ውጤታማ ጤናማ ህዝብ ነው ። አንተ ወይ አንቺ እንደምትለው የማይመሥል ነገር ብለን መደምደም አይቻልም
😂😂😂😂😂😂እረ በሣቅ ተፈጥሮ ነዉ ዉዷ እኔ ምንም እሠፖርት አልሠራም ግዜም የለኝ የመዳም ሥራ ግን ደሥ የሚል አቋም አለኝ ለማንኛዉም አድናቂሽ ነኝ
Emegeremesh ahun summer body change plan yemilewen form mulechi lekefel sel new yemexalesh ene dero borch yeleghem 50 kg negh k weledeku 7 were new b c section seleweldku borce wexabegh esun mokeralew tebareki❤
Ere be C section keweldeshi yehe aymekerm
ውይ ማሬ ከወለድሽ 7 ወር ገና ነሽ እኮ ቆይ አድ አመት እንኳን እስኪሆንሽ ትግስት አድርጊ አደራ ወክ አርጊ ምግብሽን በደንብ የተመጣጠነ ምግብ ብይ ገና ሰውነትሽ መጠገን አለበት 🙏♥️🙏
Tebarkilin Elsye, selemelkamnetish Cheru Egziabher yebarkish🙏💝Erejem edemena tena yesetachu kenemelaw betesebish🙏❣
አመሰግናለሁ እሕቴ እኔ ግን በጣም ያስቸገረኝ ሞባይል የሚቢልነገር 😢
የኔም እዴት ማሳጅ እናደርጋለን ሞባይላችን
ዊ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ልክ እንዳልሽው ነኝ ስንቴ እምላለሁ ዳይት ለማረግ😂😂 ግን ዝም ነው
የዛሬዉ ደሞ ልዩ ነው አይ ኤልሲ የማታመጭዉ ነገር የለም 😂😂
እኔም ከወገቤ በላይ ነው ውፍረት እስቦርት ስሰራ እቀንሳለሁ ግን ሆዴ አይቀንስም
የዛሬማ ዱላ ነው 🤣👌ስወድሽ 🥰🥰🥰
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆🎉🎉🎉🎉 እኔንም አበርታቱኝ
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ
እኔ ሩዝ ስበላ ብቻ ነው ምወፍረው ምግብ ብቻ ቀንሱ እህቶቼ የኔ ፍቅር አንቺ መልካም ሴት ነሽ ቆይ ግን እኔ እኮ ቀን ሙሉ ስስራ ነው ምውለው ግን ለምንድነው ምወፍረው
Borce bitefa ine degmo mewefer new mifelgew
ኤ ወላ
ሲባክሽ የታፋ ወፍረት መቀነሻ አሳይን ተፋና ታፋየ የተገናኘ ቆሰለ ታፈየ በጣም ወፈራምነው መቀመጫ ግን የለኘም😂😂😂
ዛሬ ለኔ ነው በደንብ ነው የገለፅሽኝ ከልቤ ነው የሳኩት 😂😂😂🙏🙏
I just watch you today n learn something new, I think it is Great tips for life thanks for sharing.
የመዳም ስራ እስፖርት እያሰራኝ ነው እኔስ የለመኗት እቃ ነው የማክለው ክክክክክ ማነው እደኔ ቀጫጫ
ቦርጭ የለኝም ግን ማየት ማቆም አልቻልኩም ስወድሽ እኮ
የምንፈልግበት ቦታ ብቻ ለመወፈርስ እህቴ
ሰቅሽ ተመችቶኛል ዬኔ ህእት ሰቅልን።
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጠፈጥሮም ቀጮ ነኝ።
ሰላም ኤልሲ የፊት ማሳጅ አሳይን
ኤልሲዬ ስወድሽ እኮ እናመሰግናለን አንድ ነገር ብቻ እባክሽ ልጠይቅሽ የምሰራበት ቦታ አብዛኛው አጠር ያለ ቀሚስ ነው የሚለበሰው እኔ ይሄው ወደ 15 አመት ገደማ ቀሚስ ለብሼ አለውቅም ምክንያቱም እግሬ ከጉልበቴ በታች ባቴ ደናነው ግን ከባቴ ዝቅ ብሎ ደግሞ በጣም ቀጭን ነው እና አይጣጣምም የዶሮ ቅልጥም ነው የሚመስለው ቀሚስ የሚባል የመልበስ አልቻልኩም መፍትሄ አታጭም ብዬ ነው ኤልሲዬ እባክሽ ምንም በራስ የመተማመን የለኝ ስወድሽ
የዶሮ ቅልጥም 😂
ኤልሰ ኳምቼው አለቅም video wochish ምንም አይቀርም ❤ ለወፈረት ሰረልኝ😁🙏
እዴት ነሽልኝ ውዴ እኔ ብታይ መክሳት ነው ችግሬ መወፈር ከልጅነቴም ጀምሮ ፈልጌ አላውቅም እውነት አላውቅም እዳላሳስትሽ 🙏♥️🙏
እናመሰግናለንን እህቴ እምንፈልግበት ባርት ላይ ለመወፉር ስሪልን😍💖👏
እረ ይሄኔ ነው መሸሽ 🏃🏃🏃ኤልሲ ዛሬ ደሞ ዱላ አደራ ከኔ እንዳትጀምሪ 😂😂😂
Tnx first habibit 🥰
Gn oil teqebeti lebesi aregi nwu massage menaregewu
ኧረ ለኔ ውፍረት የሚጨምር መላ በሉኝ ከጊዜ ጊዜ እየቀነሥኩ ነው የምሔደው ከ60 ኪሎ ተነሥቸ 45 ደርሻለሁ በነገራችን ላይ ምግብ አይበላልኝም ቁርሥ እራት አልበላም ምሣብቻ ነው የምበላው እሱ ይሆን አላውቅም
ወተ ት ጠጪ ዱቂቱን
ምን አይንት ንገር ንው ይገርማል ስሚኝ እህቴ ይሄ እኮ ምንም እርዳታ እንድትወፍሪ መጠየቅ የለብሽም አንቺ እኮ የያሽው መክሳት ንው ቁርስና እራት ብዙ ስው የሚተወው ለመክሳት ንው በደንብም ያከሳል እና አውቀሽ እያርግሽ እንደገና እርዳታ እንድወፍር ትያለሽ መወፍሩም መክሳቱንም በእጅሽ ላይ ንው ሁለቱም የተውሽው የሚያከሳውን ንው በተለይ ማታ ቀላል ለመወፍር ቁርስ ምሳ እራት መሃል ላይ ደሞ የሆን ትንሽ ንገር ከዛ እዬው ትጨምሪያለሽ ምግብ አይበላልኝም ላልሽው ካስለመድሽው በዛው ትቀጥያለሽይሄ በደንብ በኔ ካየሁት ንው እንድከሳ ልክ እንዳንቺ ስዎች ንገሩኝ እራሱ ስውንቴ ሲቀለኝ ተስማኝ ከዛማ ዝም ብዬ መውርድ ግን በጣም ስከሳ ስላላማርብኝ እንደገና ወደ 72 ገብቻለሁ አሁን ወደምግብሽ ተመለሺና የምትፍልጊው ጋር ስትደርሺ እየበላሽ እዛው መቆም ትችያለሽ ኪሎሽን ማለቴ ንው 🙂👌
@@chuchumike3286 እህቴ ምግብ በፊትም እንዳልሽውም ልምድ መሠለኝ እራት በፊትም አልበላም አሁን ላይ ልብላ ሥል አይዋጥልም ብቻ በትንሽ ወራት ውሥጥ አስራ ምናምን ኪሎ ሥቀንሥ ነው ማሠብ የጀመርኩት እና ለሰጠሽኝ ሀሣብ አመሠግናለሁ😘
አረ በጣም አሪፍ ነዉ እግዜር ይስጥሽ እኔ ጀርባዬን የመሀሉን አጥንት ምንእንደሆንኩ እንጃ ያመኛል ይሄማ አከኝ ፒዛ የምጠፈጥፍበት ዶክተር ጠይቄ እንደሱ ፎም ሮል ነዉ የተባልኩት የነበረዉ ቤቴ እያለኝ ተባረኪ
You can’t spot reduce fat 😊working out and eating healthy is the only way ,darling ❤
💯
I've also heard about wrapping our body parts such as our stomach areas using plastic foils especially when exercising to shape up specific body parts we want to lose weight at.
አይ እኔስ እድሜ ለማዳም ስራ ያለኝን ሁሉ ውፍረት አውርዶልኛል አይ ውፍረት ድሮ በእምዬ ቤት ቀረ
ታድለሽ 😢
Elsiye ! Bravissima continua così 👏 sono (chloe) Treviso . Io sto facendo massaggio con una massaggiatrice 👍👍👍👍
እርጋታሽን ስወደዉ ❤
Thank you my dear I will try
የዛሬዉ የማይመለከተዉ የለም የሩዝ አለቃዎች ኑ አብረን እንማማር ዛሬ በዱላ ነዉ
በመዳጫ ልትዲጪ ነው እንደ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ኪኪኪ አሳቅሽኝ ከልብ
መጣሁ እነስ የረበሸኝ ኩላሊቴ ነው
ክክክክ ረ ወይኔ በሳቅ😂
ሰላም ሰላም ኤሊሲ እህቴ መልካም ሰው ነሽ ቀጥይበት አንድ ግን ዩቱብ ብትሰሪበት ደስ የሚለኝ በፊት ልጆችሽን እንዴት እንዳሳደግሻቸው ነው እንዴት መሰለሽ እኔ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እሰራለሁ ማታ ስመለስ ደግሞ ምሳእቃ የሚቋጠረውን እሰራለሁ እሁድ ደግሞ ጠዋቱን ቤተክርስቲያን ከሰዓት ደግሞ የልጆቹን ፀጉር ስራ ገላ ማጠብ ለሰኞ የሚቋጠር ምናምን በቃ ምን ልበልሽ እንኳን እራሴን ልንከባከብ ቀርቶ መፀለይ እንኳ ይደክመኛል እስኪ ምከሪኝ ከስራ ጋር ልጆች ለምናሳድግ መዝናናት የማይታሰብ ነው፡፡
ደግሞ በቅርቡ ቤተሰብ ከእንግሊዝ ይመጣሉ ምን ላምጣልሽ አሉኝ እኔ ደግሞ ከበደኝ ምንም አልኳቸው ወጪ እንዳይበዛባቸው ብዬ ነበር ባይሆን ትንሽ ከሆነ የፊት ክሬም ቢያመጡልኝ የምትመክሪኝ ምን አይነት ነው ክሬም ነው በህይወቴ ፊቴን ከቫዝሊን በቀር ምንም ነክቶኝ አያውቅም፡፡ አመሰግናለሁ ስለመልካም መልስሽ
የት ሀገር ነሽ እህታችን እሷን ነው የጠየቅሻት ከይቅርታ ጋር ወደ ዩቱብ ባንወጣም የየራሳችን የሆነ ምክር ከጠቀመሽ ላካፍልሽ ኢት ከሆንሽ እህቶቼ የመንግስት ሰራተኞች ወይ ተቀጣሪዎች ግን የልጆች እናቶች አሉኝ እስከ ማስትሬት በኦንላይንም ተምረዋል እርግጥ ነው ልክ አንቺ እንዳልሽው ነው ለልጆቻቸው ሲያደርጉ የነበሩት የኤልሲ ልጆች ከፍ ያሉ ናቸው ወንዶችም ናቸው እሷም የሙሉ ቀን ስራ የምትሰራ ላትሆንም ትችላለች እኔም በውጭው ሀገር ነኝ ፓርታይም ነው የምሰራው ሶስት ልጆችም አሉኝ ሁለት ሴትና አንድ ወንድ የቤትም የውጭም ስራ ተሰርቶ ልጆችንም በስርአት ይዞ ለራስ ጊዜ እንዲህም ሆኖ አይበቃም ግን ስራ ስንሄድ ዴይ ኬር ይኖራል ፓርት ታይምም የምንሰራው ለዚ ነው ዩቱብ ላይ ስለታየ ሰው ግዜ ይኖረዋል ማለት አይደለም እሱም ስራ ስለሆነ ሀገር ቤት ሰራተኛ ካለ ስራን ማከፋፈል እና ቅዳሜ ማታን ልጆችን ማጣጠብ ብትችይ ከዛ አንዱን እሁድ ለልጆችሽ አንዱን እያልሽ መከፋፈል ሌላው ብዙ ሰው ለፀሎት ሰአት የለኝም ይላል ግን እኮ ትክክል አይደለም ሁሉን ነገር ለሰጠን ፈጣሪ እንዴት ሰአት ያጥረናል እህቴ ማታ ማታ በግዜ መተኛት ልምድን ብትጀምሪ ጠዋት ለአስራ አንድ እሩብ ጉዳይ መነሳትን ብትጀምሪ ከሁሉም በላይ የሆነውን የአስራ አንዱን ፀሎት መፀለይ ትችያለሽ ከዛ ለራስሽም መዘገጃጃም ሆነ አይምሮሽ ተረጋግቶ የቁርስ ሰአትም ይኖርሻል ልጆችሽንም በግዜ ይዘሽ የመውጣትን ልምድ ትይዣለሽ በዚ ላይ ደስ የሚልም የተረጋጋ ሰላምም ይኖርሻል ፀሎት ትልቅ ነገር ነው በውጭው ያለነው እንደነገርኩሽ ነው አብዛኛው እናት ረጅም ሰአት አይሰራም ውጭም እቤትም ከባድ ስለሆነ ማለቴ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ
@@hiwel9209 ስለምክርሽ አመሰግናለሁ ማንም ቢሆን ልምዱን ቢያካፍለኝ ጥሩ ነው ዋናው ልምድ መለዋወጡና መማማሩ ነው እስኪ እግዚአብሔር ይርዳኝና ልጆቼ ሲያድጉ ያኔ ለውጤን አያለሁ ተባረኪ እህቴ በነገርሽ ላይ የኛ ሀገር እና የውጪ የኑሮ ዘይቤ ይለያያል ለምሳሌ እኔ ትምህርቴን የተማርኩት ሁለተኛዋን ወልጄ እየተመላለስኩ ነው የተማርኩት ኦላየን ምናምን የለም ስራም ቢሆን ችግር ነው ከለቀቅሽ እኔ የምኖረው አገር ቤት ነው
@@godsaveethiopia1328 በነገራችን ላይ አንደኛዋ እህቴ የተማረችው በኦንላይን ነው ማስተሯን የተማረችው ሀገር ቤት ሁለት ልጆች አሏት የምትሰራውም ባንክ ነው ስራ ላይ ሆና ነው እየተማረች የነበረችው ማታ ማታ በትክክልም ውጭ ያለውና ሀገር ቤት ሲስተሙ እጅግ በጣም ይለያያል እንደነገርኩሽ ነው እዛ ከሰኞ እስከ ቅዳሜን ከሰአት በዚ ላይ ሙሉ ቀን ነው ስራው ሰራተኛ ሳይኖራቸው ሲቀር በጣም ሲቸገሩም እሰማለሁ በዚ ላይ ጠዋት እራሱ ትምህርት ቤት ለማድረስም ሆነ ከሰአት ለማውጣት ሰአቱ ከስራ ሰአታቸው ጋር አንድ ነው ካረፈዱ ችግር ነው በግዜም ወተው ለማውጣትም ጭምር ችግር ነው እንደውም አንዳንድ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ልጆችን በሰርቢስ አብረው እያመጡም ከወላጆችጋ በመስሪያ ቤት አብረው እንደሚያውሉም ሲናገሩ ሰምቻለሁ ያ ጥሩ ነው ግን እነሱ የመንግስት አይደሉም ሌላው በውጪው ዴይኬር ከስራ በፊት ይከፈታል እስከ አስራ ሁለት ሰአትም ልጆች ይውላሉ ትምህርት ቤትም የጀመሩት በሰርቢስ ከትምህርት ቤት በኃላ ወደ ዴይኬር በመሄድ መክሰስ በልተው ሆምዎርክ በመስራትና በመጫወት ስራ ላይ ያሉ ወላጆች ያሉዋቸውን ልጆች በእንደዛ አይነትም ሁኔታ ይጠብቋቸዋል እንደነገርኩሽም አብዛኛው እናት ከፈለገ ሙሉ ቀን ካልፈለገም ግማሽ ቀን ካለበለዛም ሶስት ቀን እያለ ይሰራል በዚ ላይ እንደኔ ያሉ ሀገራት ደግሞ ብዙ ወጪዎችን መንግስት ይደግፋልና ነው ሀገር ቤት ያሉ ሴቶች ወላጆች አጠገባቸው ካሉ ምን አልባት ይደጋገፍ ይሆናል አይዞሽ በርቺ እህቴ ግን እንደ ነገርኩሽ እህቶቼ ጠዋት መነሳት ከጀመሩ ጀምሮ ብዙ ለውጦች አሏቸው ስአታቸውን አሽጋሽገው ሁሉ ቦታ ናቸው ሌላው እህቶችሽ ከውጭ እንደሚመጡ ተናግረሽ ነበር ቆንጆ ቡትስ እና በውሀ የሚታጠብ ካፓርት ያምጡልሽ ለክረምቱ ቆንጆ ነው እዛ መጥቼ ያየሁትን ነው ልብስ ምናምን ሀገር ቤትም ዋጋውም ጥሩ አይቻለሁ አዲስ አበባ ከሆንሽ ብር ይስጡሽ የፊት ቅባት ምናምን የየሰው ቆዳ ይለያያል እኔ እስቲሺያን ነኝ ለቆዳሽ ምን እንደሚያስፈልግሽ በባለሙያ ሳትታይ የተገኘውን ባትጠቀሚ ይመረጣል ከዚ ስመጣ እነ ሴራቪ እነ ኦርድነሪን ለወንድሜ ባለቤት ጠይቃኝ ወስጄላታለሁ እሷ ግን ፊቷ የለመደውን ነበር ያዘዘችኝ ለምሳሌ ኦይላማ ደረቅ እና ዘጎር ጎር ያለ ቆዳ አለ ማለት ግማሽ ኦይሊ ግማሽ ፓርቱ ደረቅ ማለት ነው ብጉራማ ጥቁር ነጠብጣብ ያለው ብዙ አይነት ቆዳ ያንቺ የቱ ነው ?አብዛኛው የሀገራችን ሴቶች እዚም ያሉትን ጨምሮ በግምት ነው የሚጠቀሙት ያ ልክ ስላልሆነ መጀመሪያ የቆዳሽን አይነት እወቂው ፀጉርም ጭምር እንግዲ ለህቶቼ የምመክረውን ነው የነገርኩሽ
ኤልስዬ ይሄ ለኔ ነው የኔስ በዱላም አይጠፋም😂😂😂
በድማሚት ሞክሪው😂😂😂😂😂😂
@@Selameta912 ምንድነው ድማሚት የኔ ውድ እሞክራለሁ መቼስ ያልሞከርኩት የለም 😂
@@babyflower5176 ኧረ ኡኡኡ😂😂😂😂😂😂የተራራ ማፍረሻ ነው ውዴ 😂😂😂😂ለጨዋታ ነው😂😂😂😂መንገድ ሲሰራ አልፈርስ ያለ አለት( ድንጋይ) የሚፈርስበት ነው😂😂😂😂😂😂
@@Selameta912 ውይ ውይ ገለሽኛል ጓደኛዬ 😂 እኔ ደሞ የሚጠጣ ነው ወይሰሰ የሚበላ ብዬ ሰፍ ማለቴ😂 ምክንያቱም ዶክተር አዲስ ሁለት አመት ያላጠጣን ምን አለ ላይጠፋ ቦርጭ ዳይት እያለ እንደሱ መስሎኝ ነዋ የተራራ ማፍረሻ ነው አልሽ ለነገር አጓጉል ቦርጭም ተራራ በይው😂
@@babyflower5176 😂😂😂😂
ኤልሲ እስኪ ከወገብ በጣም በታች እማወፈር negerign. እኔ የምወፈርው. Kewegbi. Belay. New. Kebit. Hulu. መወጣት አል ቻልኩም
አሰብኩት እኮ መዳመጫ ይዤ ስፓርት ልሰራ ስነሳ ማዳሜ አበደች ብላ ከቤት ስትጠፋ😂😂😂😂😂
😂😂😂
Kkkkkkkkkkk 😂😂😂😂😂😂
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ
😂😂😂
Lemn tergage beytena isum tesra kanche ga 😂😂
Wow Tebareki sister! I will do it❤
እናመሰግናለን እህታቺን እስኪ የግባር ማሸብሸብ መላ ካለሺ በ28 አመት ነው ከድሜ ነው እንዳልል መልሺልኝ
ፊት የማሰር ልምድ ግንባርሽን በልምድ ምታስሪ(ጭምድድ) ከሆነ እንደዛ ያደርጋል እና ተጠንቀቂበት
መስመር ነው የሚሆነው ከልጅነት ተይ እባልነበር ያምይሁንአላቅም አሁን በምንላጥፋው
Wow thank you so much by the way you so sweet person I like you so much look like my mom sister I mean my aunt love you so much God bless you
እረ እኔ ስራዬ እራሡ አንድ ትልቅ እስፖርት ነው በቀን 40ጊዜ ፎቅ ስወጣ ስወርድ እየዋልኩ
እኔስ ወላሂ ከ40 ይበልጣል እግሬ አበጠ
ኡፍ አይዟችህ እህቶቸ ያልፋል
እግራችሁን ማታማታ በጨው ዘፍዘፍ አርጉት ውይ አምካክ ጉልበት አቅም ይሁናችሁ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
እኔስ ቀጭን ነኝ እንኳን ከእንጨት ጋር ቫዝሊን እንኳን ለመቀባት አቅም ያንሰኛል 😂😂ግን አንዳንዴ እስፖርት ስሰራ ቆንጆ ቅርፅ ይኖረኛል ከዛ ስታወው እልም ይላል 😂😂
Elsi betam mew mnamesegnew gn erat kebelan behala new mnseraw weys kemeblatachn nefit mare
Hi elsi endet nesh ene emilish be opperation leweledu enatoch yihonal ?
በሀኪም የተረጋገጠ ነው ወይሰ የአንቺን ሀሳብ ነው። እኔ ግን እንዲህ አይነቱን ምክር ቢቀር። ከዝህም በፌት የአይን ክሪም እየተቀባሽ እሹት አልሽ አይን አካባቢ ያለ ቆዳ በጣም ሰሰና ቁጡ ነው። እንደዝ አይነት ነገር ሰንጠቀም በመስረቱ አይን አካባቢ የሚቀባ ቅባት በቅባቱ ነካ ነካ ተደርጎ ነው የሚታለፈው። አሁን ደሞ የቂጣ መዳጫ ይዘሽ ሰውነታችሁን እሹት ማለት ምን ማለት ነው። ጤና ላይ የምሰሪ ከሆነ ጥሩ በተረፈ ግን ልክ አይደለም።
እረ እዳ ብዙነገር ይላሉ ለብራቸው ነው የተለያየ ነው ሁሉም ጨመርዝ ብሉ ብቻነው ያላሉን 🤔🤔😂😂
በፍፁም የማይመስል ሆንብኝ እኔም እንደው እሱዋ ከተፍጥሮዋ ስውንቱዋ በእስፓርት ያማር ንው ግን መቼም በሊጥ መዳመጫ ቦርጭ ወይም ጭን ኪኪኪኪህዝቤ እንግዴ ምከቂጣ መዳመጥ ወደቂጥና ቦርጭ መዳመጥ እድሜ ደጉ ገና ብዙ እናያለን ያቆየን ብቻ
ሆድን በእጅ ማሽት ጃፖናዊ ስፖርተኛ ሲያሳይ አይቻለሁ ይህም ተመሳሳይ ነው ጉዳት የለውም
@@selammesganaw3899 አይ ጉዳት ከሌለው እሞክርዋለሁ 🙂
ለአይን አካባቢ ተብለው የተሰሩ ቅባቶቻ ስንቀባ ለጥፈን አንተውም በስሱ ማዳረስ አለብን መቼም ታዋቂ የቆዳ ዶክተሮች ጋር የምመከረውን እና የጠቀመኝን በነፃ ሳካፍላችሁ እናንተ ደግሞ አጣሩ ‼️በእንጨት ማሳጅ የሚያረጉ እዙህ አገር ከወር በፊት ነው ቀጠሮ የምታሲዥው ለኛ ነው እንጂ አዲስ በላቲን አሜሪካ በጣም የተለመደ ነው በዛ ላይ የሚሰጠው ውጤት‼️እደሁልግዜው አዲስ ነገር ሲሰማ ጉድ ያስብል ሆኖ ነው እንጂ 🙏♥️🙏
እህቴ እኔን መላ በይኝ በፊት ዳለየ ምንም አይል ነበር አሁን ጋን ከላይ ክብድ ከታይ እልም አለብኝ እርጅኝ የኔውድ