📌በጣም የተደነቀው ቺያ ሲድ📌 ከተልባ ይበልጣል❓እንዴት እንጠቀመው‼️ | EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 400

  • @yebirgualkebede6511
    @yebirgualkebede6511 10 หลายเดือนก่อน +17

    ሠላም ወ/ሮ ኤልሲ ቺያ ሲድን በሰላጣ የምትጠቀሚ ከሆነ ቀድመሺ ቺያውን ውሃ ውስጥ ዘፍዝፈሺ በደንብ በማማሳል ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ አለብሺ ከዚያ ጀል ሲሆን ሰላጣ ውስጥ ቢጨመር በጣም ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው፡፡

    • @ቢትበሸረቢትበሸረ
      @ቢትበሸረቢትበሸረ 5 หลายเดือนก่อน +1

      እስከ ስንት ስአት ነዉ የሚዘፈዘፈዉ የምታዉቁ አስረድኝ ወይስበዉሀ ልጠጣዉ የትኛዉ ይሻላል የተጠቀማችሁ ንገሩኝ በአላህ😢😢

  • @sababelayneh100
    @sababelayneh100 2 ปีที่แล้ว +7

    በመጀመሪያ በጣም አናመሠገናለን።
    ለጤና ለዉበት ለአለባበስ አመጋገብ በጠቅላላው ለምታደርጊው ለምታሳይዉ በእዉቀትሽ ሁሉ የምንኮራብሽ የምንተማመንብሽ ምርጥ ስልጡን ኢትዮጵያዊት ስለሆንሽ እንኮሪብሻለን በጣም ተመችቶኛል አግዚአብሔር ይባርክሽ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Sabaye አሜን ወዳጆቼ ክብር ይስጥልኝ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏♥️🙏

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +8

    ኤልሲዬ ስሙዚውን ሥንሰራ ቺያ ሲዱን ለትንሽ ደቂቃ በውሀ ዘፍዘፍ ማድረግ ጥሩ ነው፣ ቀጭ ቀጭ አይልም በቀጥታ መዋጥ ያስችላል።

    • @ib-lq9fz
      @ib-lq9fz 2 ปีที่แล้ว +3

      You are right first put in water for few minute

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Terrye እሺ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @Adugenete
    @Adugenete 2 ปีที่แล้ว +34

    ሰላም ሰላም ኤልሲ ሰላምሽ ብዝትዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ የምታመጫቸው ትምህርቶች ምክሮች በጣም ገራሚ ናቸው የካሜራ አጠቃቀምሽ እና በሚገባ መንገድ አገላለፅሽ በጣም ሊደነቅ የሚገባው ነው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልን ክበሪልን 🙏🙏🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +4

      Aduye እርግጠኛነኝ እንደዚህ አይነት ቪዲዮ (ለብቻዬ) ለመስራት የሚወስደውን ግዜ እና ትእግስ ታውቀዋለህ ብዬ እገምታለሁ ሞራል ስለሰጠቨኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏♥️🙏

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 2 ปีที่แล้ว +5

    Chia seed is my best friend Elsiye!!TfS

  • @sarawedajo2729
    @sarawedajo2729 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ አንቺን ያገባ የታደለ ነው ልጆችሽም እንደዛው ኢትዮጵያዊት በመሆንሽ አኮራሽን በርቺ እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ጎበዝ 100/100

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘርዬ ደሞ Really ቀሚሰሽ ያመራለ
    አናመስገናለን ❤❤❤🙏

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 ปีที่แล้ว +4

    በጉጉት ነው የምጠብቀው ቪዲዮውችሽን ኤልሲዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርቢው ሁሌም በርቺ 👍

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 ปีที่แล้ว +5

    እህትዬ ያልሺውን እጠቀማለሁ ቺያ ሲድ ሆነ ተልባ ኦርጋኒኩም በጣም እርካሽ ነው. ያለሁበት እኔ የምጠቀማቸው ስኳር ሆነ ሌላ ተጨማሪ በሌለው ዮገርት እየጨመርኩ እጠቀማለሁ አቡካዶ ሰላጣ ስሰራ ቃሪያ ቲማቲም ሽንኩርት አቡካዶ. ከለር ያላቸው ትላልቁን ፔፐር ቆስጣ ግሪን ኦንየን ነጭ ሽንኩርት ብራክሌ ጨው ቆንዶ በርበሬ. ሰላንቾ የአቡካዶ ዘይት ከሁሉም ትንሽ ትንሽ እጨምርና ሎሚ ጨምሬ በማደባለቅ እጠቀማለሁ ጠዋት ከተበላ ቀኑን መዋል ይቻላል አይርብም በቆሎ ጨምሬ አላቅም እወዳለሁ ጨምሬ እምክረዋለሁ ከኔም የብዙ ድብልቅ ስለሆነ አይ ጥሩ አይደለም የምትይኝ ካለ እቀበላለሁ ሌላው የረሳሁት ቺያ ሁል ጊዜ ስትጠቀሙ ሁሌ ውሃ መጠጣት አለብን ምክንያቱም ከሰውነታችን ውሃን የመምጠት ሃይል አለው ጉዳቱን ለማጣጣት ውሃ መጠጣት አለብን

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for sharing ኤልሲ ዳቦውን እንዴት አድርገሽ እንደምትጋግሪው አሳይን እባክሽ

  • @birukbalcha8628
    @birukbalcha8628 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ቆንጆ 😘በጣም እናመሰግናለን🙏 የምታሳይን ምግቦች በጣም ጤናማና ተስማሚ ናቸዉ እባክሽ ቢያንስ በሳምንት 1 ቀን ምግብ አሰራር አሳይን ዉዴ ላይፍ እስታይልሽንና ጊዜ አጠቃቀምሽንም ብታካፍይን ደስ ይለናል

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ 2 ปีที่แล้ว +7

    አንቺ ውብ ቆንጆ በጣም ነው የወዴድኩሺ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️ሀቢቢቲ እናመሰግናለን ስለምትስጭው ትምህርት

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 2 ปีที่แล้ว +9

    I give you thumbs up before even watching because I know that your videos are always awesome’ thanks Elsy as usual. You are so elegant, classy and beautiful inside out👍

    • @seltes3901
      @seltes3901 2 ปีที่แล้ว +2

      I’m the same 😂😂😂 I always know she comes up with the most interesting topics

    • @serkalem9227
      @serkalem9227 2 ปีที่แล้ว +2

      I agree with you 👍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +2

      Liyaye words are not enough to express to you how grateful I am for your support I will simply say thank you ማሬ 🙏♥️🙏

  • @RomanB-s5d
    @RomanB-s5d หลายเดือนก่อน

    A fantastic recipe thanks for your sharing ❤❤❤

  • @yedingil
    @yedingil 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤሉዬ እጆችሽ ይባረኩ በጣም♥️🙏 ጠቃሚ ነገር ስላሳየሽን በጣም አመሰግናለሁ😘👸

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +1

      ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @yedingil
      @yedingil 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 ♥️🙏🌷

    • @yedingil
      @yedingil 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 ♥️🙏

  • @elza253
    @elza253 2 ปีที่แล้ว +4

    Elsi Mokshye you have no idea how much respect and 😍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Selamye thank you ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏

  • @hiwatweyena8592
    @hiwatweyena8592 2 ปีที่แล้ว +8

    ኢልሲ ጎበዝ በርቼ በናትሽ ዳቧ አሰራር ስሪልን

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን 🙏🌹🌹🌹

  • @elizabethmedhanie2985
    @elizabethmedhanie2985 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks dear! But make sure to drink a lot of water coz chia seed doubles it's size. So if you don't take enough fluid it can stuck in your stomach. Your Eritrean sister❤️

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ 2 ปีที่แล้ว +4

    መጠን ያልሽው ነገር የኔ አንደኛ ችግሬ ነው
    በማብዛት ቶሎ ለውጥ ወይም ጥቅም የማገኝ ይመስለኛል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      ይሄ በጣም ብዙዎች የምንታለልበት የተሳሳተ መረጃ ነው ውዴ 🙏♥️🙏

  • @rutajohn8714
    @rutajohn8714 2 ปีที่แล้ว +4

    Elsyea thank you so much for sharing😍 Be blessed my dear 🙏🏽💞🙏🏽💞

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Elsuye ❣️🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሰዬ😍 እንኳን በሰላም መጣሸልን በጣም ተሰማሚ ጆሰ ነው ፓፓያ እናመሰግናለን 100 ማን እንደ ተልባ እኔ የተለባ አፍቃሪነኝ በጣም እጠቀማለው ባቡካቱም አትክልት በጣም ነው የምወደው☝👌👍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +2

      ተልባዬ ጣአሙ በዛላይ በጣም ደስ ይላል ማሬ 🙏♥️🙏

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢልስዬ 6 ስአት በወተት ወይም በውሀ መዘፍዘፍ አለበት ትላለች አለቀዬ እናም በፍሩት ነው የምትበላው 2 የሾርባ ማንኪያ ነው የምትጠቀመው? እኔም እንደሷ ነው የምጠቀመው ተልባ ግን በጣም ምርጥ የማይጠገብ ነው 🙏

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ ድንቅ መልክት

  • @senaitbekele957
    @senaitbekele957 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you very much you r very informative 👍

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ አገላለፅሽ አቀራረብሽ በጣም ፅድት ያለ እና ግልፅ ነው በርቺ ውዴ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲየ አንች ድንቅ ሴት ነሽ ካንች ብዙ ተምሬአለሁ ጥንካሬሽ ኮንፊደንስሽ ትምህርቶችሽ በቃ ጀግና ነሽ ለእኔ

  • @selamkalayu3908
    @selamkalayu3908 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ ተልባ በጣም ነው ምወደው አቦካዶ ሰላጣ የሰራሽው ተልባው ድሬሲጉ ጋር ብትሰሪው ሞር ይጥማል

  • @Mebi-f3y
    @Mebi-f3y 2 ปีที่แล้ว +3

    ስላም ላንቺ ይሁን ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ስለጠቃሚ መረጃሽ ከልብ አመስግናለው

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ ቅኗ እህታችን እናመሰግናለን: Chia Seeds በተለምዶ ደቡብና ማዕከላዊ አሜሪካ ከጥንት ጀምሮ የሚበቅልና ጥቅም ላይ የሚውል ጥሬ ስለሆነ በሀገራችን የሚታወቅ አይመስለኝም: ጣጣ የማይፈልግ ስለሆነ ጧት toast ላይ በተን ተደርጎ ሊበላም ይችላል: አንቺ እንዳልሽው ጉልበት ሰጪ በመሆኑ ሌሎች ጥቅሞቹ እንዳሉ ሆኖ ለድካም ቀላል መፍትሄ ነው

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 ปีที่แล้ว

      Thank you for the info! I thought we have to blend it like flax seed, good to know we can use raw.

  • @dekisebina73
    @dekisebina73 ปีที่แล้ว +1

    I prefer Telba as well. Thank you. 🙏🙏

  • @zufeele807
    @zufeele807 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤሊሲዬ ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @NetsiNigusie-lc5yl
    @NetsiNigusie-lc5yl 6 หลายเดือนก่อน +3

    Siwedish eko ur so smart tebareki bizu tetekmiyalehu

  • @haben5084
    @haben5084 2 ปีที่แล้ว +4

    Enquan dehba metash elsiye🧡🧡🧡🧡

  • @MylifeinKorea0479
    @MylifeinKorea0479 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤሊሲዬ የአጎራረስሽ ስነስራአት እራሱ ልዪ ነው👌👌

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว +4

    Chia seed is my favourite thank you for sharing my dear sister like 364 👌👍🥰

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ኤልሲዬ ተልባ ፈጭቼ ውጪ ላይ ነበር ማስቀመምጠው እንኳን ነገርሽኝ ማሬ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Hanaye እናቶቻችንም ይላሉ 🙏♥️🙏

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 እሺ ማሬ አመሰግናለሁ በጣም ክበሪልኝ

  • @misganawoldu5121
    @misganawoldu5121 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 🙏🏻❤

  • @Renewedlifeinchrist1993
    @Renewedlifeinchrist1993 2 ปีที่แล้ว +3

    We been waiting... Glad you came with new video ❤

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 ปีที่แล้ว +2

    Hi Else Konjo how do you make the barley bread recepi please thank you love you

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲ ቆንጆ ሳላድ ጤናማ እና ከአሪፍ ገልፃ ነው ብራቫ👍🙏

  • @yerdanos1180
    @yerdanos1180 2 ปีที่แล้ว +4

    I enjoy watching you Elsay tebareki 🌹👍🌹🐒🥰💐🌺❤️❤️❤️

  • @yemisrachberta5403
    @yemisrachberta5403 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም የሚጠቅም ነው የምታሳውቂኝ የኔ ጎበዝ ተባረኪ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ቆንጆና ጎበዝ ባለሙያ ደርባባ ሴት አድናቂሽ ነኝ በርችልን የምታስተምሪን ሁሉ ጠቃሚ ነው !!

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 2 ปีที่แล้ว +3

    Elseye yene konjo
    Enamesegenalen
    Alha ajerun yekefelesh
    Enkewan lledet bealesh beselam aderesesh
    Nurilen rejem edeme kemulu tena ga
    Emegneleshalhu 💝💝💝

  • @حليمهإبراهيمابراهيم
    @حليمهإبراهيمابراهيم 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለቺያ የነገርሽን ይገርማል እናመሰግናለን

  • @mntewa
    @mntewa 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ቺያ ሲድ 2 ወር በተከታታይ ተጠቅሜአለሁ ምንም ጉዳቱን አላየሁም እስካሁን ድረስ ለሠውነት ለፊት ጥራት በጣም አሪፍ ነው

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 ปีที่แล้ว

    Hi elsy, on this video, I heard you say, you have a problem with the sun heat and burn quite fast.
    Can I suggest to take every day two tablespoon of tomato paste.
    Tomato paste cooked helps as a sun screener.
    Orally best before the sun season starts 👌
    ❤❤❤❤❤❤

  • @mahletemagnew7944
    @mahletemagnew7944 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ኤልሲ ሠላምና ጤና ከሙሉ ቤተሠብሽጋ እየተመኘሁ ብዙ ግዜ ኮሜንት አድራጊ አይደለሁም አልችልምም በጣም ነው የምወድሽ ስለምትሠጭን ትምህርቶች እናመሠግናለን።እንደገናም ጥርሴን ብዙ ግዜ በመፋቂያ ነበር የምጠቀመው እንጨቱ ማለት ነው አሁን የጥርስ ሳሙና ልገዛ ፈልጌ ምንም እውቀት የለኝም የተሻለውን ብትነግሪኝ ጥርሴ እስካሁን ጥሩ የሚባል ነው ፁሁፉን ስላረዘምኩት ይቅርታ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ🙏🙏🙏

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲ ስወድሽ♥

  • @haymanotwerkneh6734
    @haymanotwerkneh6734 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ውዴ

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 2 ปีที่แล้ว +3

    Hi Elsiye endet nesh yemtseriyachewn mgboch betam nw yemwedew tenama nachew bezihu ketybet bzu entebkalen kanchi elsiye

  • @እኔነኝሀበሻ-ዘ4የ
    @እኔነኝሀበሻ-ዘ4የ 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሱ ሱሴ እባክሽ ስለ ገብስ ዳቦ ስሪልን ።

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 10 หลายเดือนก่อน

    Sister Alsa thanks a lot God bless you .❤❤❤

  • @nekdosalmoun7274
    @nekdosalmoun7274 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much Elsy

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Nekdoye ማሬ 🙏♥️🙏

    • @nekdosalmoun7274
      @nekdosalmoun7274 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 Elsy I think you deserve more really you are smart enough for what you are doing also polite lady thanks again ❤️

  • @sabaargaw4390
    @sabaargaw4390 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይባረክ ኤልሲዬ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺልን❤

  • @bluebird3934
    @bluebird3934 2 ปีที่แล้ว +3

    Elsi please haw do u make ur bread 🍞

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 2 ปีที่แล้ว +4

    Thanku konjit 🙏❤😍😘

  • @tigistberhanu2431
    @tigistberhanu2431 2 ปีที่แล้ว +2

    Elsey Godbless you more bless we love you 💕

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much every time you share for us it’s amazing God bless you 🙏🌹🌹🌹

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 2 ปีที่แล้ว +3

    Elsiye konjo , endehulgezew harif tekami mereja naw yakerebshew ejeg amesegenalehu 💕😘

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ኤልስዬ እኔም የተልባ ተጠቃሚ ነኝ ግን ለመትሰጪን ትምህርት ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝግጅትሽ ቆንጆ ነው እንደሁልግዜው ተዘጋጅተሽበትና
    በማስተዋል ነው የምታስረጅን🙏
    ሌላው ስለ ቺያ ሲድ የምጨምርበት
    ከብዙ ቦታ ካየሁት ለ12ሰአት በብርጭቆ ከውሃ ጋር ደባልቆ ማቆየት
    አሪፍ ነው👍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +2

      Yoditye ክብር ይስጥልን ያወቁትን ማሳወቅ መባረክ ነው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @fantayetegene3495
    @fantayetegene3495 2 ปีที่แล้ว +1

    Elsa "adera" mityaw neger betam naw des yemil.
    Enamesegnaln❤ anchi mert ethiopiaw nesh

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 ปีที่แล้ว +3

    Enkun dehna metash angtesh ersau endit new yemiyamrew lek end Cleopatra web new 🤗🤗🥰

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +1

      Corneliaye ማሬ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏♥️🙏

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 te ewnet Egeziabehier barekoshal rijm edmi ena tina yestesh 🙏🙏🙏

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ የኔ ውድ እናመሰግናለን 👍😍

  • @NolawitteferiNolawitteferi
    @NolawitteferiNolawitteferi 9 หลายเดือนก่อน

    ትምህርትሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ .ጥያቄ ነበረኝ ቺያሲድ አላውቀውም ነበር በገለፅሽው ነገር ተረዳሁ ኢተዮጻያ ስላለሁ ፈልጌ እንደማገኘው ተስፋ አለኝ ግን ቺአሲዱን እንደ ተልባ ይታመሳል ወይ ? አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እህት።🙏

    • @megosaredae4999
      @megosaredae4999 9 หลายเดือนก่อน

      ኣይተመስም ኢ/ያ ብዙ ሱፐር ማርኬት ኣለ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว

    thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @zayedzedan389
    @zayedzedan389 2 ปีที่แล้ว +3

    Elsiye enqan dehna metashe yene wud....yematseleche....

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 2 ปีที่แล้ว

    Elsye really a very instructive video.👏
    God bless you❤️

  • @leyutube7585
    @leyutube7585 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ በጣም በጥሩ ሁኔታ ገልሰሽልናል

  • @jamilasalah5816
    @jamilasalah5816 2 ปีที่แล้ว +4

    That's the score my problem my sister think so much

  • @smeneshasefa3782
    @smeneshasefa3782 2 ปีที่แล้ว

    Yeni konjo Elsiy konjo tebarki bez eytmaren new!🌹💐❤️

  • @bettysolo3226
    @bettysolo3226 2 ปีที่แล้ว

    Thank you dear, be blessed!

  • @rahelrich2224
    @rahelrich2224 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲየ እህቴ በናትሽ በስፖርት የቀነስኩት ቦርጨ ላልቶ ተንጠለጠለ ምን ላርገው መላ አታጭም

  • @BEst-tn4ir
    @BEst-tn4ir 2 ปีที่แล้ว +1

    My son loves chia seed pudding 👍

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 2 ปีที่แล้ว

    Elsey Thank you very much for sharing yene konjo 🌹🌷🌹🌷🌹🌷💝💝💝💝💝

  • @yordanosabraham1829
    @yordanosabraham1829 2 ปีที่แล้ว

    ብጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እህቴ❤️❤️🙏

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 ปีที่แล้ว

    Thank u so much indeed beyond the words 💓 💗 💖

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for your motivation 👍

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 11 หลายเดือนก่อน

    ፀባይ አለሽ ተባረኪ❤

  • @merrycute9494
    @merrycute9494 2 ปีที่แล้ว

    Good job as usual Elsi❤

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሱካ💝 እናመሰግናለን እሺ 🌷😘

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 2 ปีที่แล้ว +1

    Elseye
    Alh yebarekesh
    Hulunem neger kelebesh new metaberariw welhiiiiiiiii kelbe EWEDESHALHU ❣alh rejem edeme yesetesh 💝💝💝
    Bezhi agatamii lemelaw ye Eselemena teketay ❣❣enkewan letekeberew were lremedan beselam aderesen 💞💞
    اللهم افتح لنا أبواب الجنان، واغلق عنّا أبواب النيران، واكرمنا بتلاوة القرآن، واجعل رمضان شاهدًا لنا لا علينا، واختمه لنا برضوانك والجنة🤲🏿🤲🏿

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 ปีที่แล้ว

    Elsi konjo sewedesh eko! Amrobishal as usual!

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አዎ ቆንጆነዉ ተጠቃሚነኝ

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +2

    Elsi betam libisu yamiribishal.
    Chia seed is not good for me I ate it I was sick l spent one day in the hospital l don't recommended.

  • @semharhabtegergis9669
    @semharhabtegergis9669 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarki

  • @AbiGdey
    @AbiGdey 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @tigist.seyoum7007
    @tigist.seyoum7007 2 ปีที่แล้ว +1

    Chia acid in Amharic Please &how to prepare

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስይ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያስረዳሽን እናመደግናለን

  • @saraminsoso53
    @saraminsoso53 2 ปีที่แล้ว +1

    ሺያ አሪፍ ነው ማዳም ትጠቀመዋለች እኔም ጥቅሙን ሳውቀው ጀምሬዋለው ግን በውሀ መዘፍዘፍ አለበት ውይመጣል በጣም ለጥንቃቄ 😘

    • @አስኒየማርያምልጅ
      @አስኒየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

      ለስንት ሰአት ነው የሚዘፈዘፈው

    • @lemlem836
      @lemlem836 2 ปีที่แล้ว

      @@አስኒየማርያምልጅ esunem tingersh? Nege demo neyna zefzfi endatyat 😂

  • @suzy1523
    @suzy1523 2 ปีที่แล้ว +2

    👌🏾👌🏾🥰🥰😍😍 Enamsgnalen

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ ፍቅር እናመሰግናለን የኔ ምርጥ 🥑🍓🍒🌽

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ እህት ❤❤❤❤❤❤

  • @salemgemechu5891
    @salemgemechu5891 2 ปีที่แล้ว

    Thanks ❤️❤️❤️

  • @rabimohammed4877
    @rabimohammed4877 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Sister for sharing information