ኤልሲ ቆንጆ እንዴት ነሽ አዎበራስ ማጌጥ በጣም ይጠቅማል አንዳንዴ ለችኮላ ብቻ ብንጠቀም ይሻላ ልበዙ ጊዜ እኛነታችንን ስለሚቀይረዉ በጣምመጠንቅ አለብን ።አንችም አሁን ስለተዉሽዉ የራስሽ መልክ ቁልጭ ብሎ ወጣ የኔ ቆንጆ ፀጉርሽን አሁን በደንብ እየተንባከብሽ ተጠቀሚበት በኋላ ሽበትና እያለቀ ሲመጣ መላነዉ የሚያስጠፋዉ ስለዚህ ዘንጭበት በፈለግሽዉ አለባበስ ያምርብሻል አንዳንዴ go to professional hair salon and they're going to trim for you your hair is going to be beautiful you going to love it❤
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
☎🇮🇹 +39 3808966138
☎🇪🇹 +251913287952
☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
ኢትዮጵያ ያለውን ኣድራሻች እባክሽ ኤልሲ
Saudi Arabia Riyadh telakalachu eda
WhatsApp emibialen sheya bester feligea neuer yeneakonjo
ኤልሲዬ ለስራ ፈልጌሽ ነበረ እንዴት ላውራሽ?
ሰላም ነዉ
ከምንም በላይ የምወድልሽ አንዱ ነገርሽ ሌሎቻችን የምንጠቀምበትን እቃዎች ሌሎች ሴቶች እህቶቻችን ይሄ እቃ የለንም ብለዉ እራሳቸዉን ከማስዋብ እንዳያቆሙ ቤታቸዉ ባላቸዉ ነገር እንዲጠቀሙ ስለምትናገሪ አከብርሻለሁ:: ሰዉ ማለት እንደዚህ ነዉ🙏
ደምሪኝ
እናመሰግናለን ኤልሲየ አካፋያችን የእጀና የእግሬስ ጉዳይ አሳሳቢ ነው እስቲ ልሞክረው ደግሞ❤
የኔ ቅን እና ቆንጆ ንፁህ ሴት ስነስርአትሽ ሁሉም ነገርሽ ደስ ይላል ተባረኪ በብዙ
ኤልስዬ የምትሰሪው ቪዲዮ 👍👌 ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አልሀምዱሊላህ በተፈጥሮ በጣም ቆንጆና በጣም ለስላሳ እግር አላህ ሰጥቶኛል።
ሰላም ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው
ዋው ለእኛ የሴት እግር አድናቂና አፍቃሪ ወንዶች ሀሪፍ ነው!!
ወቅቱን የጠበቀ አቀራረብ ነው ደግሞስታምሪ ለዚህ ብርድ አንደኛ የሆነ መላ ነው❤❤❤
የኔ ሱካር ደሥ ሥቲይ የአንቺ ትምህርት ብጣም ነው የምወደው አፍርካዊ ጋ ደኛ አገርዋ ሥትኔድ ይዛልኝ ትመጣለች ለጽጉሬ እሱ ነው የምጠመቀው በጣም ነው የማመስግንሺ ተባረኪ
የቤቲ ሼያ በተር በጣም ልዩ ነው።።እኔ ተጠቃሚ ነኝ ለፊቴ።።ሌላ ቦታ ገዝቼ ድርቅ ያለ።ፊት አያሳምርም።።በዚሁ አጋጣሚ የቤቲ አፍሪካ ሼያ በተር ገራሚ ነው ከኢትዮጵያ።።❤❤❤❤WOW WOW
Ybete adires yet new?
ኤልስዬ የኛ ልዩ ለዚህ ብርድ ያስፈልገናል ተባረኪልን ❤
ኤልሲዬ ማር እናመሰግናለን🥰🥰🥰
ሰላም ኤልሲ ቪዲዮ የምትቀርጭው Down stair ሁነሽ መሰለኝ እግርሽ ላይ ላስቲክ አድርገሽ ተጠንቀቂ ወደላይ ስትሄጅ 👍🤗
You are the best!
Humble
Funny
Polite
Motivator
🙏🏾
ትለያለሽ በጣም ነዉ ምወድሽ❤
እህቴ እባክሽ የጉልበት ጥቁረት በምን ይጠፋል???
ኦናመሰግናለን ኤልስዬ ስወድሽ ብታዮ
ኤልሲ ቆንጆ እንዴት ነሽ አዎበራስ ማጌጥ በጣም ይጠቅማል አንዳንዴ ለችኮላ ብቻ ብንጠቀም ይሻላ ልበዙ ጊዜ እኛነታችንን ስለሚቀይረዉ በጣምመጠንቅ አለብን ።አንችም አሁን ስለተዉሽዉ የራስሽ መልክ ቁልጭ ብሎ ወጣ የኔ ቆንጆ ፀጉርሽን አሁን በደንብ እየተንባከብሽ ተጠቀሚበት በኋላ ሽበትና እያለቀ ሲመጣ መላነዉ የሚያስጠፋዉ ስለዚህ ዘንጭበት በፈለግሽዉ አለባበስ ያምርብሻል አንዳንዴ go to professional hair salon and they're going to trim for you your hair is going to be beautiful you going to love it❤
ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን ።
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
Thank you Elsiye mearey!!! We love you. Happy Holidays!!!
ኤልሲዬ መልካም ልበ ቀናነሽ የኔ ውድ ግን ስኮር ማረግ አይቻልም
እናመሰግናለን ኤልስዬ ❤
የኔ ቆጆ ውድድድድ ነውየማረግሽ
Thank you ! I been done when I was in Addis now American life 🤔 lol probably it’s gonne be one of my New Years resolution what’s yours 😂?
Elsya kenchi bzunegar tamrehaleu
.thank you ❤
Love your own hair and thank you for your treatment
የቤቲ ትክክለኛ ቦታውን ንገሪን አዲሳባ
Hi elsiye endet endemwedesh gen tawkiyslesh betam betam leyu setoya yalesh nesh melkam berek beyelegn yene konjo.zare demo kemisesh endet endemiyamer
Elese betame newe yemewedeshe keberey yene wede🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ኤልሲዮ የብብት ጥቁረት መፍትሄዉ ካለሽ
ሻበተር የለኝም በጨው እዘፈዘፋለሁ 😅😅
እኔ የተፈጨውን ቡና መልሼ አድቅቄ ነው የምፈጨው ማሳጅ ለማድረግ የሚመቸውም ላም አድርገን ስንጠቀመው ነው ኤልሲ
እናመሰግናለን
የኔ እመቤት ስወድሽ. እኮ
ደምሪኝ
አሰራሩ በጣም ቆንጆ ነው እንሞክራለን ተባርኪ
Please tell me how to use shiya butter for face
ሰላም ኤልስዬ እንዴት ሰንብተሻል በምክሮችሽ በጣም ተጠቅማያለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
תודה רבה רבה
ደምሪኝ
Thank u Elsya be:steguresh betam newe yemetameriw thank u elsy sele wige aseteyayet setechash neber semashe I apprishet it:
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ❤❤❤❤
ኤልሲ ለአይን ስር ለሚያብጥ ነገር እባክሽ መላ በይኝ አመሰግናለሁ
ኢትዮጵያ ዬውዴዋው በጣምአሪፊ ውህድነው በሪችልን
ሠላም ሠላም እህቴ እኔ ተረከዜ በጣም አሪፍ ነበረ አሁን ግን ለምን እንደሆነ ባላቅም የተረከዝ መድረቅ ገጥሞኝ ከቁርጭምጭሚቴ በታች ቆዳዬን በስሱ የመላላጥ ባህሪ አምጥቶብኛል እስኪ የኔ የሚሆን ብትሠሪ ደስ ይለኛል❤❤
ኧር እንም እንደዚህ ሆኖብኛል ውደ
Thank you ኤልሲ ,እውነት የቆዳ ምግብ ነው shea butter .እኔ more than 10 years ተጠቅሜዋለው
People always asked me about my skin color
Which shea butter my sister please please?
Elsye ene wust egire kintarot alebign esti beta yekoye ye Gil docter gar hehe minim mefthe alagegnihum eski and beyign❤❤
Ene be bahilawi hakim tenekelelign mokiriw ema
Okay link የታለ እኔ አውሮፓ ነው ያለሁት ከቻልሽ አናግሪኝ thank you
እኛን ያስጨነቀን የኑሮ ውድነቱ ነው 😢
Fr thank u i need this ❤
tnkyouለብብት ጥቁት ማጥፊያ ስሪልን
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ ቆንጅዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን በርቺ
Thankyou! all useful showing appreciation .But now i like 👍 ❤ your Calchural Dress 👗!!!
Hi Elsiye fqr, ejoche ka "mid arms " batach eska xatoche kalela akale yabalaxa yixoqrual malku endi malas mn lixaqam xaqumign
ሻአ በተር ምንድነው
Alesy thanks so much ❤
no 1 shabuter new temechetognal AA new yagegnehut 4 kilo angela burger ser thank you betty and elsy❤
sent new yegzashew?
@@helenkidus ende metenu yeleyayal ene yegezahut meten 700 new bezu gize yastekemal
eshi amsgenalew@@martatiga6552
ኤልሲየ በጣም አደንቅሻሻለሁ በተለይ ለሴቶት
ኤልሲ ሺሃ በተር ኢትዮ. እንዴት እናገኛለን እባክሽ እባክሽ
thank you so much!!!
Yale edmeye gunche akababi yemeshebsheb mahri ametual enam andande yemakatel bahri alew mn timekrignalesh wubit??
Thankyou Else
እኔ ቡናውን ስፈጨጨው በጣም አድቅቄ ነው የምጠቀመው ለገላዬም ላም ማለት አለበት ዱቄቱን ቡና ደግሜ እፈጨዋለሁ በደንብ ለማሸት እንዲመቸኝ አልሜ በንደንብ ነው የማሸው ኤልሲ
ይአበሻ ቀሚስሽ ያምራል ከየት ገዛሽው ተባረኪ!!!
እውነት ለመናገር ውሀ ውሀ የሚሸት ሺያ በተር የለም ግን ከኢሴንሺያል ኦይል ጋር በመቀላቀል ሺታውን መቀነስ ይቻላል።
እኮ የለም ራስምታት ያስነሳብኛል
@@Mimimimi-tq8cz ሮዝመሪ ኢሴንሻል ኦይል አርጊበት እና ሞክሪው። አይዞሽ ትለምጂዋለሽ
❤❤ውብ ነው!❤❤
Hi elsi shiya beter yet new yemagegnew
Mefakiyawen etekemalehu very nice new 👌 ❤
ዛሬ ደግሞ አለባበሰሺ በጣም ያምራል ትንሽ ፍሊተር በዝቶበት ጥልፎ ብቻ ነው በደንብ የሚታይ
Thank you Yene konjo Elsiye❤
Thank u be samint sint madreg alebn?
add epsom salt has health benefit it is very good.
አቤት በፀጉርሽ እኮ ንግስት ነሽ❤ ኤልስዬ ቆንጆ 😘
ሽያ በትር ከየት ነው እምናገኘው?
ሽያበተሩ አድረሱ የት ነው
what does that mean shah better?
ወይ ጉድ ሰውየሚበላው አትዋል አንቺይእግርሽን ዘይት እና ቡና
hoooooooooo zendiro
Keremune setasayi sufu aitayem bekal betegelchi::
Letesenetateke Eger medhanitu shifen Congo chama lela hateta ayasfelgim made in etiopa Congo chama bale semanya birr it works
Lakilgn ማሬ ልሞክረው ካልሞከርኩ አላምንም 🙏❤️🙏
ኤልሲ ኢትዮጵያውጥ ሽያበተር ቤቲ ጋር ይገኛል ብለሽ ነበር ቦታውን እንድትነግረን ምን ላይ ነው የምናገኛት you tube ላይ አጣሁዋት
Amsgnalwe
Elsi
Please teleme the cream name 🙏
Hi Elsi we didn’t find the link of Shia better link
የኔውብ የወሎሴት መስለሻል❤❤❤❤❤❤
Elsa. Qonjo. Shikorina. ..God. bless you more and more 🙏 ❤️ 💓 ♥️ 💗 💕
ለእግር አድናቂው ባሌ ፋ ልበልለት 😂
ጎበዝ 🤩🤩🤩🙏
😂😂😂😂😂
የቤቲን ስልኳን ብናኝ እባክሽ
በርቺልን ❤❤❤❤❤❤❤
Hi elsiye yasayeshin vidio betam des yemil nw berchilen elsiye lefitachin yeken cream betty shea butter meteqem yechalal wey please negerign caltechale min leteqem sun screen megzat aqem yelegnm ❤❤❤❤
❤❤❤ኤልሲ ❤ ፍቅር❤❤❤
እዴት ነሽልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
Thank you beautiful❤
Elsiye❤
❤❤❤ውብ ነሽ❤❤❤
Elseya Yager lebsu betam new yewdedkut yet new pls ❤
Hi elsi ye amar tutash swedew keyet ygenal pls
Tanks
Thank you Elsy❤❤❤❤
ኤልሲ የሻ በተር ሊንኩን አላገኘሁትም አሜሪካ ኖሪ ነኝ እባክሽ አስቀምጭው🙏🙏🙏
እኔ በጣም ያስቸገረኝ የእግሬ ጉዳይ ሁሌ ሀሳብ ይሆንብኛል ይሄሁሉ ምትቀቢው የትይገኛል ለሁሉ እናመሰግናለን
Swedsh betam gobez nesh
ሰላም እህቴ የት አገር ነዉ ያለሽዉ