📌8 ወንዶችን የሚማርኩ የሴቶች ባህሪ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @selamd9130
    @selamd9130 3 ปีที่แล้ว +118

    Be economik very true
    Be sociable in a right and useful way
    Be religious in some way connect with your god more pray study
    Be communicative about the problem u have with others dont waste time by shutting people up makrof isnt useful
    Be picky about ur food dont overeat and be active
    Be a good cook work on this skill seriously
    Take good care of urself and the way ur dress classy not trashy not too much exposure of the body...
    Be strong and confident life can be hard so u have to be strong
    Merci for ze advices they are useful 2nd time i am watching this video 🌹🌹🌹

    • @joneygrum6358
      @joneygrum6358 3 ปีที่แล้ว +1

      Else you are so brilliant. I really appreciate you. So useful advice

    • @kinnyp.2095
      @kinnyp.2095 3 ปีที่แล้ว +13

      ዝም ብላ ነው የምታወራው....ወንዶች የሚወዱት የምትዘንጥ ቆንጆ ሴትን ብቻ ነው ። ቆንጆ ሴት ንቃው ተፍታበት ብትሄድ እንኳን ይከተላታል እና ይሄንን ተግባር በአይኔ በብረቱ አይቼዋለሁ በተደጋጋሚ። እና ሴቶች ከላይ የተዘርዝሮ የተፃፈውን እተገብራለሁ ብላችሁ የራሳችሁን የሂወት ዘመን አታባክኑ። You have one life to live. የራስሽን ህይወት ኑሪ የሚስማማሽ ወንድ በጊዜው ይመጣል ፤ Live for yourself. ለሰው ብለሽ እራስሽን አትቀይሪ።
      ሌላው ደግሞ, በየቦታው ወንዶችን የሚማርኩ እየተባለ ብዙ video ተሰርቶአል ፤ ለምንድንነው ሴትን የሚማርክ ብላችሁ video የማትሰሩት?? ፤ ሴት ብቻ ነች ለወንድ እራሷን ማስተካከል ያለባት?? ወንድስ?? SMH.

    • @jeneyidferhu2270
      @jeneyidferhu2270 3 ปีที่แล้ว

      1[lklll0lll)

    • @kasayedaniel5166
      @kasayedaniel5166 3 ปีที่แล้ว

      Thank you elsy

    • @kinnyp.2095
      @kinnyp.2095 2 ปีที่แล้ว

      @@Faith10110 በአንቺ ቤት ጨዋ ሆነሽ ልብሽ ውልቅ ብሎአል haha, አስመሳይ ነሽ።
      ያነሳዋቸውን ዋና ነጥቦች አንስተሽ ደግፈሽ ወይም ተቃውመሽ ቁምነገር የሆነ መልክት እንደመመለስ ትርኪሚርኪ ምክንያት አንስተሽ reply ታደርጊያለሽ, SMH ያንቺ ደግሞ የተለየ ነው።

  • @mominashifaw1895
    @mominashifaw1895 ปีที่แล้ว +10

    ሀይማኖተኛ መሆን ለወዲ ሳይሆን ለራስነው የፈጠረሽን ከተገዛሽ ፈጣሪ ሲወዲሽ ፍጡራን ሁሉ እዲወዲሽ ያደርጋል ።
    እኔም አረቦች ይገርሙኛል በጣም ተሰዳዲበው ተነጋግረው ካሁን አሁን ተደባደቡ ስል 10 ደቂቃ ሳይቆዩ በሠላም ያወራሉ👀 እኛ ሀበሻኮ በማይረባነገር አመት እንኳረፋለን

  • @tamerneshadera9309
    @tamerneshadera9309 3 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ተባረኪ አሳዳጊዎችሽ የባረኩ ከማለት ውጭ መን እላለሁ። ፕሮግራምሽን ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ባየውም መሠረቱ መልካም እንደሆነ የስታውቃል በርች ጌታ በአንድም በሌላም ያስተምራል አዳምጠን ተግባራዊ ለማድረግ ይርዳን ።

  • @zenbechteshom6641
    @zenbechteshom6641 2 ปีที่แล้ว +12

    ቆይ እሽ እኛ ይህን ሁሉ ስንሆንላቸው #ወንዶች_ለእኛ_ምንድነው_ሚሆኑልን⁉ ልባችንን ከመስበር ውጪ ይቺ የምትያትን ሴት 85% ነኝ ብዬ ነው የማምነው ነኝም
    ለምክርሽ አመሰግናለሁ❤

  • @kirubelmelaku572
    @kirubelmelaku572 3 ปีที่แล้ว +28

    አንደኛ ... ሳይኮሎጅስት; ሞዴል; የትዳር አማካሪ ; ፍላስፍ ; የባህል አዋቂ ... ሁሉንም ነሽ

    • @kidist1705
      @kidist1705 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል ገልፀሀታል

  • @birhanjommy
    @birhanjommy ปีที่แล้ว +5

    እኔ እንደ ወንድነቴ ልጅቷ የተናገረችው በሙሉ ትክክል ነው። እኔም የማልወደውና ሴት ላይ ያለኝን አመለካከት እነዚህ ፀባዮች በእጅጉ ይቀይሩታል። እኔ የምጨምረው ነገር ቢኖር፣ በሆነ ባልሆነው የምትጨቃጨቅና እኔ ብቻ ያልኩት ትክክል ነው የምትል ሴት ፍቅር ቶሎ ታጠነዛለች።

  • @Amenmasresha
    @Amenmasresha 3 ปีที่แล้ว +11

    አንቺ እራስሽ ወርቅ ሴት ነሽ ቅመም ነሽ፡፡ እንደ አንቺ አይነት ሰው ማዬት እራሱን የቻለ lesson ነው፡፡ ቀልጣፋ፣ ኮንፊደንስ ያለሽ እና ስርዓትያለሽ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ፡፡ Thank you for all.

  • @biruktawiteya6636
    @biruktawiteya6636 2 ปีที่แล้ว +10

    ምክርሽ በጣም ቆንጆ ነው ይጠቅማል ግን ከሁሉም በፊት ራስን መሆን ይቀድማል እኔ ለራሴ ምቹ ከሆንኩኝ ለሌላውም ምቹ እሆናለው ብዬ አምናለው

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 3 ปีที่แล้ว +8

    እወነት ነው እማ እናመሰግናለን ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ በርቺ
    መተው ያልቻልኩት ነገር አልቃሻነቴን ኩርፊያዬንና ሰው ማመኔን ደግሞ ሁሌም እንደጎዱኝ ነው እንዴት ልተዋቸው?

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 3 ปีที่แล้ว +9

    በቅርብ ነው ቪዲዬችሽን ማየት የጀመርኩት በእውነት ልዩ ነሽ ከምልሽ በላይ እንደ ታላቅ እህቴ ነው እየሰማውሽ የነበረው እኔ በግሌ በጣም አመሰግናለው አከብርሻለው

  • @sofyabera917
    @sofyabera917 3 ปีที่แล้ว +5

    አንደኛ ነው ለሁለተኛ ግዜ ነው ያየውት ምክርሽ የሚገርም ትክክለኛ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት አንዳንዱ ባህሉን እረስቶ ገና በሄድ በሳምንቱ እኛ ሴቶች የፈለግነውን የማረግ መብት አለን እያሉ ቱውልዱን ያፈዘዙ ማንታችውን እረስተው አንዱ ቢህድ ያ ይመጣል እያሉ ወግ ባህላችውን እንዲረሱ እያደረጉ ነው ......ልክ ነሽ ስምንቱም ነጥብ ፈጣሪ ዘመንሽ ይባርከው እውነት ደሰ ነው ያለኝ

  • @Roman_Tadesse
    @Roman_Tadesse 3 ปีที่แล้ว +8

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ። እርጋታሽ: ቃላት አጠቃቀምሽ: ትምህርትሽ እጅግ ማራኪ ሆኖ አግኝቸዋለሁ።
    በርቺ! እኔም ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ። ብዙ ቁም ነገር መስማት የናፈቃቸው እንደኔ እንደሚከተሉሽ አልጠራጠርም። አሁንም ደግሜ እልሻለሁ . . . ከዚህ ለዛና ቁም ነገርሽ ጋር ቀጥይ❤

  • @gualadisalem1910
    @gualadisalem1910 3 ปีที่แล้ว +18

    ሁሉ ያልሽው ነገር በጣም ጥሩ ነው የኩርፍያው ነገር ግን የሃበሻ ሰዎች ብዙ በርበሬና ሚጥሚጣ መብላት ካላቆምን መቀየር አንችልም ! የማቃቸው እና ራሴም ብሆን እሳት እንደበዛበት ቡና ግንፍል እላለሁ

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔ አሁን ላይ ኩርፊያ ወቶልኛል በመነጋገር እፈታለው ይህን ያረገው ጌታ ነው ካኮረፍኩ ቶሎ አልመለስም ነበር

    • @nerdetube1638
      @nerdetube1638 2 ปีที่แล้ว +3

      🤣🤣🤣🤣 እኔም

    • @godislove8937
      @godislove8937 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂👌

  • @sarataborsaratabor9294
    @sarataborsaratabor9294 3 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ስትዬ ስታስተምሪ ሰውን እዲገባው አርገሽ ነው ምታስተምሪው ጎበዝ በርቺልን እግዚአብኤር እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏

  • @mmms834
    @mmms834 3 ปีที่แล้ว +7

    ሁሉም ያልሽው ነገር በጣም ትክክል ነው:: ተባረኪልን እህታችን:: ጎበዝ ጀግና ልጅ ነሽ:: ሁልግዜ የምትልኪያቸው መልእክቶች በጣም ትምህርት የሚሰጡ ናቸው::
    እመሰግናለሁ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 3 ปีที่แล้ว +15

    እንደዚህ አይነት ሴቶች ጥቂት ናቸው፣ ለዚህም ነው መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር ፣ " ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ፣ ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይልቅ እጅግ የከበረ ነው " የሚለው።

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 2 ปีที่แล้ว +8

    😔😔😔😔አቃጥለው ሊገሉን ነው ምንም ታማኝ ወንድ የለም ለጥቅም ብቻ ነው የሚቀርቡን በተለይ በስደት ያለነው ተቃጥለናል አላህ ያቃጥላቸው እና መወደዳቸውን ሲያቁ ብቻ ስለምክርሽ እናመሰግናለን ማማየ

  • @hayatbedru5129
    @hayatbedru5129 3 ปีที่แล้ว +10

    ንግግር አልችልም ከባሌ ጋ ብዙ ጊዜ እንጣላለን ምን ይሻለኛል ያረቢ በዚህ ምክንያት ከሰው አልቀርብም ኩራተኛ ይሉኛል ግን ወድጀ አደለም

  • @azebtsegaye3336
    @azebtsegaye3336 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ ሁሌ ኣንድ ሃሳብ ይዘሽ ስትመጪ የራስሽ ጨዋነትሽንና የእግዚኣብሔር ፈሪሃነትሽን ሞገስ በሞገስ ተከናንቦ ሁሌ ይታየኛል ካንቺ ብዙ ተምሬኣለው ከሚገርመኝ ነገር ኣንቺ ብዙውን ግዜ ሴቶች ከወደቁበት የሚያስነሳ ብርቱ መካሪ ነሽ ግርም እንዲሊሽ ለጨዋታ ያክል ልንገርሽ ኣንድ ቀን ምድርንና ሰማይ የተጣበቀብኝ እስኪመስለኝ ኣንድ ትንሽ ፈተና ገጠመኝ እና በዚህ ሰኣት ነው የታላቅ እህቴ በጣም smart ልጅ ነው ያንቺን link ላከልኝ ከዛን ቀን ጀምሮ ይሄው እከታተልሻለው ብዙ ነገሮቼ ተቀየረ እንዳንቺም በትንሽ ጊዜ ጠንካራ ሴት ሆንኩኝ እናም ሁል ግዜ ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ብሎኛል እውነት እውነቱን ስለተናገርሽ ግን እንደዚህ ያለችው ልባም ሴት እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ በልቧ የምታደርገው ከሆነ በሰው ስህተት ራሷን የምታርም ያየሁት በጣም በጥሩ አገላለፅ
    እሷም አንቺ ብቻ ነሽ ማንንም አላየሁም በጣም
    በአክብሮት አመሰግናለሁ በእውነት የሴቶች ጀግና
    Wow, you are amazing confident, and personality ;)💡😍😍😍

  • @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ
    @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ 2 ปีที่แล้ว +6

    አቺን ነው ማዳመጥ ኦኦኦኦኦኦ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ እጠብቃለን ቀጥይበት

  • @peacebeuponyou2005
    @peacebeuponyou2005 2 ปีที่แล้ว +5

    ንፅህና በጣም ኣስፈላጊ ነው። ሴትና ቆሻሻ በጣም ኣሰቸጋሪ ነው። ፕሮገራሞችሽ እንዴት ጠቃሚ እንደሆኑ?!!! እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

  • @tihitinaasrat6011
    @tihitinaasrat6011 3 ปีที่แล้ว +6

    Literally, ቪዲዮችሽን እኮ ማየት ማቆም አልቻልኩም.. በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ…

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 3 ปีที่แล้ว +5

    የውስጥም የውጭሽም ውበት የሚገርም ነው። ባልሽ መቼም ተባርኳል እንችን የመስለ ሴት ስላገኝ። ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ።

  • @ስዴተኞዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኞዋእናቶንናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ክልል እውነት ያልሻቸው ሁሉ የእውነት ወሳኝ ናቸው እናመሰግናለን ምርጥ እናት

  • @wolloraya3509
    @wolloraya3509 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ የተናገርሽው ሁሉ አስፈላጊም ጠቃሚም ነው በተለይ አለባበስ ላይ ሴቶቻችን መሰልጠን በሰይጣን ሆኖባቸዋል እንኳን ወንድ ሊወደው ሴቶችን የሚያሸማቅቅ ነው የአሁን ዘመን አለባበስ

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 2 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ በጣም ጨዋ እና ጥሩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ለአበሻ ሴቶች የሚጠቅም ምክርሽ እጅግ ጠቃሚ ነው ብዙ ኮንፊደንስ ያላቸውን ሴቶች እህቶቻችንን ቀርፀሽ አውጭ እግዚአብሔር ይርዳሽ ምነው እህቴ በሆንሽ

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 3 ปีที่แล้ว +7

    ዎው በጣም ነው ያድንኩሽ አንዳዝህም አይናት ሰው አለ አንዴ ለ ሴት በጣም አስትማሪ ነሺ ከ አርጋታ ጋር አንቺ ለኛ ታስፋልግናለሽ በርቺ

  • @zehrasirabizu4005
    @zehrasirabizu4005 3 ปีที่แล้ว +7

    ያቺ የሙሁሯ ተማሪ በመሆኔ እድለኛ ነኝ አላህ አገራችን ይጠብቅልን❣️🇪🇹😘

  • @ዝናዬነሽይበልጣል
    @ዝናዬነሽይበልጣል 3 ปีที่แล้ว +4

    ጠንካራ ሴት ነሽ በተላይ ኩርፊያ ባህላችን አድርገነዋል:: እኔ Nederland ነው የተማርኩት :: ኩርፊያ አያውቁም ልክ እንደ ትምህርት መፅሀፍ ላይ ተፅፎ ነው የሚማሩት በንግግር ያምናሉ :: እኔም ኩርፊያ ሳቆም ጤነኛ ሆንክ ግዜዬን ቆጠብኩ

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu290 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚል ምክር ነው ግን እኔ አልችልም ተኮፍሼ ሳይሆን ብዙ ማውራት አልችልም ፀሎት ለወንዶች (ለአጋሮቻችን)ሳይሆን ለራሳችን ስንል ፀሎት ግድ ይለናል

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 ปีที่แล้ว +5

    ኤል ስዬ ደስ የሚል ምክር ነው በጣም ጠቃሚ ነው ጀግና ሴት ጀግና ታጀግናለች የኔ ቆንጆ በርቻልኝ ተባረኪ ከነቤተሰብሽ

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሳ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን በማቅረብሸ አመሰግናለሁ በርቺ የኔ አህት። መልካም ግዜ ይሁንልሸ ።

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 3 ปีที่แล้ว +9

    ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ወልዶ ቢያሳድግሽ ነው? ሳላደንቅሽ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @kekassefa3027
    @kekassefa3027 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ምክር ነው
    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይግለጥልሽ ተባረኪ።

  • @samu2673
    @samu2673 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ውብ መልእክትና አቀራረብ ነው። የምትመክሪውን እንደምትኖሪው ያስታውቃል፣ እንዲህ የልብን የምታውቅ፣ ንፁህ፣ ባለሙያና ውብ ሚስት የሚያገኙ እድለኞች ናቸው።

  • @firhiwetendris4427
    @firhiwetendris4427 2 ปีที่แล้ว +3

    ታድለሽ የእኔ ደርባባ እህት አቀራረብሽ ምክርሽ አስተማሪ እና የሚቀይር ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ምርጥ ነሽ በጣም ጠቃሚ ነገር ይዘሽ አየቀረብሽ ከማይረቡ ዩቱበሮች አሳረፍሽን ተባረኪ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 ปีที่แล้ว +8

    you tube በሙሉ የምሰሩ ወንዶች ይሄን አይወድም ወንዱን ብቻ እንደንጉሰ ማየት ሰለሴትልጅ ጥንካሬ እናትነት ሀላፊነት ለወንዶች የሚያሰተምር በyoutube ኢትዪጲያዊ አላየሁም ወንድ ልጅ እናቱን እህቱን ሲቀጥል የህይወቱ ምእራፍ ሚሰቱን ማዳመጥ አለበት

  • @zanbacheahneto229
    @zanbacheahneto229 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ኢየሱስ ይህበሪክሽ ተበሪክ
    እውነት ነው ጸሎት ለአሁሉም ነጋር ቆልፊ
    ነው 1ኛ ኔሽ ዉድ እህቴ ብሩክ በይ 💕💕

  • @hannagezehagn8303
    @hannagezehagn8303 3 ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል ልክ ፕሮግሪምሽን ሳይ በታም የምወደውን መፅሀፍ የማነብ ነው የሚመስለኝ በታም የሚገርም የተለያየ ትምህርት ነው የምታቀርቢው እግዚያብሔር ይስትሽ በታም ገርሞኝ ነው የምሰማው በታም

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 3 ปีที่แล้ว +4

    የምታስተላልፊያቸው መልእክቶች በጣም ይመቻሉ በርች ኢትዮጵያዊት እህት ተባረኪ

  • @teressamoti2446
    @teressamoti2446 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት በእውነት ለሰው ልጅ ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ፈጣሪ አብዝቶ በረከቱን ፣ጤናን፣ሠላምን ያብዛልሽ።

  • @az4995
    @az4995 2 ปีที่แล้ว +4

    እናት አመሠግናለዉ ቪዲዮችሽ በሙሉ አሪፍ እና አሥተማሪ ነዉ ግን ኢሄንኛዉ ባጣም በጣም ልዩ ነዉ ያሥተምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሻለን 😘😘😘

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer4524 ปีที่แล้ว +5

    ምክሮችሽ አሪፍ ናቸው ግን
    ኩርፊያ ላይ ግራ ሚገባኝ ባህሪ አለ
    አዳዴ ግልጽነቴን እጠላለሁ
    ያስከፋም ያስደስትም እውነቱን አፍጥቸ
    ስናገር ኦ ከባድ ሴት ነች ህሉ ነገሯ ካሜራ ነው
    እያሉ ይሸሹኛል እኔ ካለሁም ጸጥ እረጭ ይላሉ
    ከሳቅሁም ካወራሁም እኔ ብቻ እስክናገር ከሚጠብቁ ሰዎች ጋር ነው ያለሁት
    አዳዴ እስኪ ዝም ልበል ብዬ እራሴን
    ብገድብም እየባሰ ስራም እየተበላሸ
    ከቆይታ በኋላ ስናገርም ወደ ኩርፊያ
    ያመራል እና ከዚህ አንጻር ግልጽነትን ብታብራሪልኝ
    በእኔ በኩል ምንም ይሁን ምን በግልጽ
    የሚነግረኝን ሰው አብዝቸ. እወዳለሁ
    ሌላ ሰውም እንደኔ እየመሰለኝ
    ግልጽ ስናገር ሚኮፈሱ ሰዎች ስላሉ
    ትንሽ ይከብዳል።

  • @mulye9843
    @mulye9843 ปีที่แล้ว +1

    ማነው እደኒ ጥቅቅ አድርጎ የሚሰማት ገታን አስተምረሽኛል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኒ አስተማሪዬዬዬዬዬዬዬዬ ውድድድ ነው የማደርግሽ

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 3 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም እየወጣ ሚለደጋግመዉን ነገር ልትደግሚዉ ነዉ ብየ ላልፍ ስል ለካ ከሌሎች ለየት ያለ ነገር ነዉ ይዘሽ የመጣሽዉ ዘዉ ብየ ከቤትሽ ከች አልሁ በርች

  • @kalikedan7532
    @kalikedan7532 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት እንደምወድሽ ምንም ምጥለው የለኝም ከንግግርሽ የኔ ደርባባ ሴት ቤትሽ ይባረክ።

  • @efrataabraham4324
    @efrataabraham4324 3 ปีที่แล้ว +5

    አንቺ በጣም ሃይ ክላስ ያለሽ ሴት ነሽ ዕውቀትሽን በማካፈልሽ እናመሠግናለን በርቺ

  • @beeb4192
    @beeb4192 3 ปีที่แล้ว +2

    "ብኩን አትሁኑ" ለሴቶች ጥሩ ምክር ነው። ወንዶች እንኳን ለሱ ብለው አይጠሉም እንዲያውም ቢኖረው ሁሌም በብር ቢይዛት ደስ ይለዋል።

  • @bayushtelila
    @bayushtelila ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲ በጣም ወድጄሽ ቢዲዮችሽን አንድም አዳይቀር እየለቀምኩ እያሳደድካቸው እያየዎቸው ነው የኔ ውድ አንዳንዴ የልቤን አንዳንዴ ባህሪዬን ስትነግሪ ኝ ብዙ ግዜ ያማላቃቸውን ነገሮች ስታስተምሪኝ ልክ እንደ እህት ስትመክሪን ወደድኩሽ በጣም❤❤❤

  • @tengnebonssa6333
    @tengnebonssa6333 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ት/ር ነዉ በተለይ ራቁተቸዉን ለምሄዱ እነ ሞየ ለሌለቸዉ::ተበራክ (መኩራፈ አስፈለግ አይደለም 100% )ትክክል ነዉ::THANK U

  • @roudarouda6075
    @roudarouda6075 2 ปีที่แล้ว +5

    የመጀመሪያዋ እኔ ነኝ ሁሉም ያማረኝን መግዛት ነው ስራየ ወላሂ ብር መያዝ አልችልም

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 3 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ነሽ ህይወትን ከእግዚአብሔር ጋር በመ ጠንከር ነው የሚታለፈው እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @nansiasfa2381
    @nansiasfa2381 3 ปีที่แล้ว +4

    ስለምሰጭን ምክር በጣም እናመሰግናለ ዘመንሽ ይባረክ

  • @donyaali8719
    @donyaali8719 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ድንቅ ሴት ነሽ በምክርሽ ተባረኪ

  • @ሰናይት-አ9ዐ
    @ሰናይት-አ9ዐ 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምክር መገዱ የገባሽ ትችያለሽ በርች
    እናመሰግናለን

  • @yeamandaenat5150
    @yeamandaenat5150 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ በቅርብ ግዜ ነው የተቀላቀልኩሽ እንዴት ውድድ እንዳረኩሽ እድሜ ይስጥሽ ገና አንድ ነው የወለድኩት 26 አመቴ ነው ቦርጭ አልጠፋ አለኝ አንቺ ሰውነትሽ ሲያምር😍👌

  • @alemayehuworku2177
    @alemayehuworku2177 3 ปีที่แล้ว +6

    ጥሩ ምክር ነው እ/ር ይባርክሽ

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ሌላ ምንም አልልም ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል እስከዛሬ የት ነበርኩ እስክል ሰማሁሽ አየሁ ከምር ሁሌ እያየሁሽ በማለፌ ተፀፅቻለሁ ክብረት ይስጥልኝ እህቴ

  • @seadamohammed9717
    @seadamohammed9717 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ትያለሺ በጣም ቆንጆ ባለሙያ ዘናጪ እናት ብዙ ነገር ነሺ ሥርአትም አለሺ ታድለሺ ቅጥነትሺ ሁሉ ነገርሺ

  • @romajg6221
    @romajg6221 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነትን ነው በተለይ ወንድ ልጅ ሲያካርፍ ያስጠላል በተለይ በጓደኛ እና በትዳር ሁነሽ
    በጣም ይስጠላል እና ሀቅ መናገር እማይፈልጉ
    አሉ።

  • @edomn4567
    @edomn4567 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለሁሉም ምክርሽ ደሞም ሁሉም የተናገርሽው ሃሳብ በትክክል የሚፈልጉትን ነገሮች ናቸው እናመሰግናለን ስለምክርሽ 🙏🙏🙏

  • @mdioo2674
    @mdioo2674 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት እኔ ምክር አልወድም ያንቺ ግን በጣም ሰምቼ እማልጠግባቸዉ ናቸዉ ንግግሮችሽ እድሜ ና ጠና ይስጥሽ የኔ ሴት👸💥💝

  • @zenabmohammed1155
    @zenabmohammed1155 3 ปีที่แล้ว +6

    እንደዚህ ጠቃሚ ጠቃሜ ነገረቺን ምከሪን እህት ከልብ እናመሰግናል ይህማ መፃፍ አለበት ደብተሬም ላይ አይምሮየም ላይ

  • @kidistgetachew4561
    @kidistgetachew4561 3 ปีที่แล้ว +7

    እንደው በጣም ደስ የምትይ ነሽ እጅግ በጣም ብሎ ትምህርት እግኝቼበሃለው የኔ እህት በርቺ

  • @marebelu
    @marebelu ปีที่แล้ว +3

    ያልሽው ሁሉ እውነት ነው ❤ እናመሰግናለን🙏

  • @fikirtearedo5505
    @fikirtearedo5505 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ፣ ምክርሽን ገንዘቧ ላደረገች ከተናገርሽው መሬት የሚወድቅ ሐሳብ የለም።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 ปีที่แล้ว +6

    በርቺ በርቺ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን.እንወድሻለን.

  • @fikeretezewde5875
    @fikeretezewde5875 3 ปีที่แล้ว +15

    በጣም አመሰግናለሁ በጣም ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው ያልሽው ሁሉ ትክክክክክክክልልልልል ነው ግን ባሌ ምንም ብሆንለት ከወለድኩኝ በኋላ እንደመጀመሪያው አልሆነም ብቻ ባጠቃላይ ውስጤ ተቀይሞት አብሬው አለሁኝ አብዛኛውን ግዜ በድብርት ነው የማሳልፈው

    • @musafukiisea5257
      @musafukiisea5257 3 ปีที่แล้ว +2

      ራስሽን. ጥለሽ. ነዉ. በሱ. አትፍረጂ. እናቱ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +4

      Fikereteye አንጀቴን ነው የበላሽ plz በ Instagram ደውይልኝ elsa_fusion_lifestyle

    • @hhazems_
      @hhazems_ 2 ปีที่แล้ว +3

      @@musafukiisea5257 አይባልም

    • @nerdetube1638
      @nerdetube1638 2 ปีที่แล้ว +10

      @@musafukiisea5257 ባለጌ ራሷን ብትጥል እንኳን ምስቱ አይደለች የጎደለውን አይነግረትም ራሱስ አይንከበከበትም አይ የኢትዮጵያ ወንዶች እሳት ይውረድበችሁ ቲሽ

    • @selamdesta2808
      @selamdesta2808 2 ปีที่แล้ว +1

      Tkkl neshi

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 ปีที่แล้ว +3

    Can you please tell what የአገሬ ምስኪን ሴቶች ምን እንደምንፋልግ
    የ ወንዶች ተጠሬ እህቶችሽን አክብሬ please

  • @addisideatube4049
    @addisideatube4049 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ እህቴ መልካም ሴት ነሽ አንቺን በማወቄ ደስተኛ ነኝ።

  • @zematube1219
    @zematube1219 3 ปีที่แล้ว +12

    የኔም ትልቁ ፀሎቴ
    ፀሎተኛ ሚስት እንዳገኝ ነው አምላኬ ቢፈቅድ !

    • @lidutube8485
      @lidutube8485 3 ปีที่แล้ว +1

      ይሰጥካል

    • @zematube1219
      @zematube1219 3 ปีที่แล้ว +1

      @@lidutube8485 አሜን !

    • @miskirnegh7489
      @miskirnegh7489 3 ปีที่แล้ว

      አንተን ፀላይ ሳትሆን ፀላይ ማግኝት ዘበት ነው .

    • @zematube1219
      @zematube1219 3 ปีที่แล้ว +2

      @@miskirnegh7489 የኔም ትልቁ ፀሎቴ ነው እኮ ያልኩት በትክክል እያነበባችሁ እንጅ ።

    • @miskirnegh7489
      @miskirnegh7489 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zematube1219ohh I got you lol sorry!

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በጣም ኣስተዋይ ለባም ሴት ነሽ እስካሁን ይሄንን ሰብስክራይብ ኣለማረጌ ቆጨኝ ከሁሉም በላይ ብልህ ሴት ትመቸኛለች ለምክርሽ እናመሰግናለን ቀጥይበት ተባረኪ 🙏🙏🙏

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 3 ปีที่แล้ว +11

    ኡፍፍፍፍ እረ ገደል ይግቡ። ይህ ሁሉ ለነሱ ተደርጎ እነሱ ምን ያደርጉልናል??? ፈረንጅ ይግደለኝ ለዚህስ

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 3 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😅በሳቅ ገድልሽኝ እንደ ሀበሻ ወንድ አስቸጋሪ የለም እኮ በቅቤ እሹኝ በእነሱ ይብሳል

    • @umuhayat4422
      @umuhayat4422 3 ปีที่แล้ว

      Kkkk

    • @selamawitgeremew9753
      @selamawitgeremew9753 3 ปีที่แล้ว +3

      @@selamethiopia4056 Hahahahaha ጥሩ ነው ግን እድሜ ልክሽን ኢሄን ሁሉ አድርገሽ አንድ ቀን በድንገት አንዶ ብትጎድል ሁሉንም ገደል ነው የሚከተው።

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 3 ปีที่แล้ว +1

      @@selamawitgeremew9753🤣🤣 እረ በጣም ከባዶች ናቸው ከምግብ አቅም አንድ ቀን ከምትደረድሪው ምግብ ትንሽ ጎደል ካለ በቃ ክክክ 😏

    • @nigijimma9404
      @nigijimma9404 2 ปีที่แล้ว

      betekeke teru gen lewenede tebelo ayidelem

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 ปีที่แล้ว +4

    ጨዋ ሴት በራስሽና በባህልሽ የምትኮሪ ነሽ ። ተባረኪ

  • @bahlietube1358
    @bahlietube1358 3 ปีที่แล้ว +65

    Wow!! Near to 👌 perfect በማለቁ ሁሉ እንክናደድ ምስጥ ብየ ነው የቀረሁት አቀራረቡም መልእክቱም ደስ የሚል በርች

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much dear 🙏🏻❤️🙏🏻

    • @maryamabdoabdo1781
      @maryamabdoabdo1781 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል👌💪

    • @qawsedqawsed6147
      @qawsedqawsed6147 3 ปีที่แล้ว

      ete bexami nawu mini wodishi melikami negerini yimiti mekiri geta zenidishi berichli

    • @dirshayeyirga7645
      @dirshayeyirga7645 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ ስራሽ ሁልግዜ ነዉ የማየዉ በጣም አስተማሬ ነዉ እግዛአብሔር ይባርክሽ,

  • @hilinaarega6534
    @hilinaarega6534 3 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ ሁሌ የሚገርም እርእስ ነው ምታነሺው ቤተሰቦች በጣም እድለኛ ናቸው እኛም እናመሰግናለን

  • @serkalemtefera3944
    @serkalemtefera3944 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ወደድኩሽ ያገሬ ልጅ ጨዋ ነሽ እከተልሻለሁ አደንቅሻለሁ።

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 2 ปีที่แล้ว +4

    እና ምናገባኝ ባይወዱ ቢወዱ ደሞ ለወድ ማንነቴን አልቀይር እነሱ እደዛ ምነው ተጨቀው ባወሩ ክክክክ ላጌታችን ለፈጠርን መግዛት ካልቻልን ለሰው ዎጋቢስ ነው።

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 3 ปีที่แล้ว +15

    ኧረ ባሌ እኔ በግልፅ ሳወራው አይወድም አኩራፊ ነው በጣም ሰልችቶኛል ሲያስጠላ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 ปีที่แล้ว

      ስለምን ጉዳይ ስታወሪው ነው የሚያኮርፈው

    • @keolusgeyorgs9296
      @keolusgeyorgs9296 3 ปีที่แล้ว +3

      @@Master_ofElements ስለ ባህሪው ደካማ ጎንክ እንደዚ ነው ስለው ዛሬ ውሎዬ ይሄንን ይመስል ነበር ካልኩ ሰበብ ፈልጎ ይጣላና ያኮርፋል እኔ ግልፁን የማወራው ተፈጥሮዬም ነው ትዳሬንም ለማቆየት ስል ነው እሱ ግልፅ ስላልሆነ አስመሳይ ትመስለኛለክ ስለው ያብዳል እውነት ዝምተኛ ሰው ከባድ ነው ታዛቢ በይው ፍቅር ይሆንና ትንሽ ስህተት ካየ ባለፈው እንዲ ብለሽ ምናምን ይላል እውነት ልጆች ባይኖሩን ኖሮ ድሮ ተበትኖ ነበር ግን በህይወት እያለን ልጆቻችን ያለወላጅ መኖር የለባቸውም ከፈጣሪ ጋር በፀሎት ይሻሻላል ብዬ አምናለው በደንብ መብሠል ይጠበቅብናል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 ปีที่แล้ว +2

      @@keolusgeyorgs9296 አረ በጣም ችግሮች ናቸው የኔም ሂወት እንዳንቺው ነው የኔ ደሞ ከመጠን ያለፈ ግለፅ ነው ግን ትንሸ ከተጣላን ያኮርፉል ለቤተሰቦቹ እንድሰግድ ይፈልጋል ያው ብቻ ለልጆች ስንል እያረርን ያለፍቅር ምንም ሳናጣ በመባላት ግዜው ሄደ አረ ጭቅጭቅስ ካለ ተለያይቶ በሰላም ማሳደግ ይሻላል ልጆች ጭቅጭቅ እያዩ ከሚያድጉ አይዞሸ በርቺ ማሳለፍ ጥሩ ነው

    • @keolusgeyorgs9296
      @keolusgeyorgs9296 3 ปีที่แล้ว

      @@Master_ofElements እውነት ነው እናቴ ምን ይደረግ ፍቅር ይቀዘቅዛል በመጨረሻው ተብሎ የለ በፀሎት በርቺ በተቻለሽ መጠን ለልጆች ተጠንቀቁ እኛ ልጆቹ እንዲረበሹ አይፈልግም መምህር ስለሆነ ተፅኖ እንደሚፈጥር ያውቃል ቤተሰብ ደግሞ ፊት አለመስጠት ነው ፈረደብን አይዞን እማ አመብርሀን ልቦና ትስጥልን መልካም ቀን

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 ปีที่แล้ว

      @@keolusgeyorgs9296 አሜን ላንቺም

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 ปีที่แล้ว +2

    ምክርሽ መልካም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 7ኛ ላይ ስለ አለባበስ ተናግረሻል ይሄ ለአንችም ይመከራል ቁምጣ ትለብሻለሽ ሱሪ ትለብሻለሽ አንችንም በተግባር አሳይን

  • @wobebele579
    @wobebele579 3 ปีที่แล้ว +3

    ውድ እህቴ ሠላም ላንቺ ይሁን እያልኩ በኑሮሽ ዙሪያ ያገኘሽዉን መልካም እና መሠረታዊ ምክሮችሽን በጣም በማድነቅ ነው ያዳመጥኩት።በጣም አመሰግንሻለሁ።በጣም ደስም ስላለኝ ሁሉንም ቪዲዮ ለማየት ወስኛለሁ።
    ስርአትሽም በጣም ደስ ይላል።በርቺ ።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ።ጎበዝ ሴት።

  • @hamrawitwolde3902
    @hamrawitwolde3902 2 ปีที่แล้ว +4

    ልክ ነሽ ዘመናዊነት ጨዋነት ነው።
    ተባረኪ እህቴ!

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 3 ปีที่แล้ว +14

    የተናገርሽዉን በከፌል እቀበለዋለሁ ለምሳሌ ብክነት ላልሽዉ በተረፈ ሶሼብል መሆን ለሁሉም አልተሰጠም ሰዉ በራሱ ማንነት ልንቀበለዉ ይገባል ሌላዉ ሀይማኖት ለሴት ብቻ የተሰጠ አደለም ወንድም ሆነ ሴት ፈጣሪዉን የሚያዉቅ መሆን አለበት ማንንም ለማስደሰት ብሎ ሳይሆን ለራሱ ሲል እግዚአብሔርን የማያዉቅና የማይፈራ ሰዉ ካጋጠማቹ እሩጡ!!

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว +1

    ወቸጉድ ምን አይነት የምትደነቂ ሰው ነሽ ቃላት ያጥረኛል ዝም በዬ ሳዳመጥሽ በውል ባድር የማትሰልች ነሽ ይህ ዮዑቱቤ እንዳንች አይንት ሰው ከተደበቁ ቦታ አወጣልን እድሜው ይርዘም አንችም ተባርክልኝ👍

  • @yahabeshalij7284
    @yahabeshalij7284 2 ปีที่แล้ว +3

    ነገርሽ ሁሉ እንደመልክሽ ዉብ ናቸው ተባረኪ!

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ተባረኪ

  • @azebdibisa1450
    @azebdibisa1450 3 ปีที่แล้ว +7

    ወንዶች በጣም እምትበላ ሴት አይወዱም ብለሻል አና ለነሱ ብለን ሆዳችንን ልንደብቅ ነው እኔ በበኩሌ ምንያህል መመገብ እዳለብኝ አውቃለው የድሮ እናቶች አይበሉም ላልሽው የድሮ እናቶች ባሎቻቸውፊት አይበሉም ባሎቻቸውን ካበሉ በኋላ ጓዳ ገብተው በደንብ ነው የሚበሉት ከስንት አንዳንድ ካሎኑ በስተቀር በጣም ይቅርታ የምጠይቀው ስለምትሰጫቸው ምክሮች አድናቆቴን ሳልገልፅ ወደ ኮሜንት ገባው ይቅርታ

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ጠርገህ ምታ የሆነች ሴት ያስጠላልኮ እህቴ ለነገ ለልጆቸ ለባለቤቴ የምትል መሆን አለባት
      የድሮወቹ ተደብቀው ከበሉ ያሁኖቹም ተደብቀን መብላት ነዋ እሠው ፊት ብዙ መብላት ያሳፍራል😂🤣😂

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 3 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ አስተማሪ ነሽ እህቴ እኔ በግሌ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ላመሰግንሽም እወዳለሁ ።እግዜር ይስጥልኝ

  • @ሳባአመሀ
    @ሳባአመሀ 3 ปีที่แล้ว +7

    ቁንጅና ከስነምግባር ጋር ይሉሻል ይሄ ነው በርቺ

  • @alemtube9768
    @alemtube9768 3 ปีที่แล้ว +7

    እሰይ ምርጥ እናት ሰብስክራይብ አደረኩሽ ዛሬ አይቸሽ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ 3 ปีที่แล้ว +7

    😀😀😀😀 ይመችሽ ። ሞያ የሌላትም አይወዱም ያው ወንዶች ሆዳቸው ይወዳሉ

  • @samarjamalaction839
    @samarjamalaction839 3 ปีที่แล้ว +5

    ለመጀመርያ ግዜ ሳይሽ በጣም ነው የወደድኩሽ ስነ ስርኣትሽ ደስ ይላል

  • @martaabate1486
    @martaabate1486 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ መካሪ ነሽ ለብዙዎቻችን ጠቃሚ ነው ተባረኪ በብዙ

  • @samrimeles4446
    @samrimeles4446 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደስ ስትይ ምክርሽ እራሱ ምርጥ ነው። የሚኮራብሽ ድንቅ ሴት ነሽ

  • @almazjote713
    @almazjote713 2 ปีที่แล้ว +6

    ለመሆኑ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገሸ ይባረኩ

  • @asteryemer3458
    @asteryemer3458 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት በጣም የሚገርም ማንነት ያለሽ መልካም ሰዉ ነሽ ሴት ልጅ እደዚ አይነት ስብና ሲኖራት አክብራ ስታከብር መታደል ነዉ እያንዳንዱ ቃላቶችስ የሚከበር የሚደነቅ ደካማ ጎኖችን የሚያነቃቃ ነዉ ከምንም በላይ ያደግሽበት በህል ይዘሽ ሌላዉን እደኖረዉ ማስተማር የሚደነቅ የሚከበር ነዉ ጎበዝ ነሽ በርቺ!!!

  • @mahlettafse7759
    @mahlettafse7759 3 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ምክር ነው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @mayetmayet4441
    @mayetmayet4441 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠካራ ሴትና አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ በርቺ