ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ : ጎበዝ በርታ :: እንዳንተ ያሉትን መልካም ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን :: ሰላም ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ወንድምህ ከአስመራ / ኤርትራ
በጣም ትክክል ኘው ያልከው ሁሉ እናመሰግናለን 🙏👍
እግዚአብሄር ልቦናህን ኣበዝቶ ይክፍተው❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ እኔ ኦፖራሲዬን ስላለብኝ ፈራው ምን ማድረግ አለብኝ ቦርጬ ለመቀነስ
Muz lawufrat Mansee new siluu samichalaw iwnat new indee?
ሰላምዶክተር በአላህ የቦረጭማጥፊያ🙏🙏🙏
Ya
Doktar timrih ውስጤ ነው በርታ እኔ 53.liqanis weys አሪፍ ነው Kilo negn bizu gize dabo ina shahi kmitaqamew.........
አመሰግናለሁ ጤናማ የሚባል የሰውነት ክብደት ላይ መሆንዎን ለመረዳት ቁመትዎ ስንት እንደሆነ ማወቅ ያስፈልገኛል
እናመሠግናለን ወድማችን።
እናመሰግናለን
ጎበዝ ወሀንድም
እናመሰግናለንዶክተር
ቦርጭ አልጠፋ አለኝ ምን ላድርግ
ሰላም ዶክተር እኔ ቁመቴ 1ሜ ከ60ሳ ነው ክብደት 65. እንደት ነው ካየከው መልስልኝ
ትክክል ዶክተርዬ❤
እር ዶክተር የባሩሌ መደሀኒት ንገርኝ
እኔ በመውለድ የመጣን ቦርጭ ማጥፋት ነው የምፈልገው ውፍረቴን መቀነስ አልፈልግም
Thank you
ክብር ይሰጥልን
ለመቀነሥምንአይነትእስቦትያሥፈልጋል
ዶክተር ፕሊስ የማህፀን እጢ እብጠቱ የሽንት ፊኛውን እየነካው የማቃጠል ስሜት አለው እናም ችግር አይፈጥርም የሽንት ፊኛው ላይ በዛላይ ህክምና የማግኘት እድሉ የለኝም ምክር ፈልጌ ነበር
ግደታ መታከም አለብሽ የኔ እህት እኔም የማህፀን እጢ ነበረብኝ በጣም ያመኝ ነበር አሁን አስወጥቻለሁ ግዜ መስጠት አያስፈልግም በስደትም ቢሆን ያለሽዉ አገር ግቢና ታከሚ
@@hadiyaiii9369 እሺ እህት አመሰግናለሁ ፈጣሪ ለሀገሬ ያብቃኝና እታከማለው
ዶ ር እናመሰግናለን
ደረትን ለመቀነስ ምን እናርግ
ወገን ዉፍረት ለመቀነስ... ቀላል መፍትሄ በ አንድ ሳምንት ብቻ 6 ኪሎ መቀነስ ትችላላችሁ ማርያምን እዉነት ነው ግን ከ እናንተ የሚጠበቀው...?1 1... በ 24 ሰዓት ዉስጥ 1 ግዜ ብቻ መብላት 2....1 ግዜ ስትበሉ በመጠኑ ሳትጠግቡ ይሁን 3... የምግብ አይነት ደረቅ ዳቦ ከ ሻይ ጋ ብቻ 4... መጠጥ.. ዉሃ ብቻ ግን ይህን ስታደርጉ sport መስራት አለባችሁ...1... ጧት ለ 30 ደቂቃ ቀን...30 ማታ...30 ደቂቃ ይህን ከተገበራችሁ በ አንድ ሳምንት ዉስጥ 6 ኪሎ
ይሄማ ሞትን እጅ😂😂😂
ኦኦ አልሞት አለክ😅😅
እደዝ ካደረኩም በሁለት ቀን ነው የምቀንስ እየበላችሁ በራብ እዳሞቱ እሰው ቤት እምሰሩ
ሰውነት እንጂ ነብስ ለማጥፋት አደለም 😂😂
😂😂😂😂😂😂@@FerihaShafi
እረ እኔን በጣም ቀጭን መሆን ነው የምፈልገው
ዶረ የቦረጭ ማጥፌያ መላ በለኝ
እሩዝ አትብይ
አበሳ ❤❤❤አምሰግናለሁ ተክክል 👏👏👏👏
ዶክተር እኔ ቁመቴ 59ነው በፊት ክብደቴ86ገብቼ ነበር በመከራ63ገባሁ ከዚህ በላይ ግን መቀነስ አቃተኝ ምን ትመክረኛለህ
እንዴት ቀነሽ መላ በይኝ
እንዴት ቀነሽ ንገሪኝ እህት አለሜ እባክሽ በፈጠረሽ መክሳት ፈልጋለው
እኔ 85 ኪሎ ነኝ እዴት ቅነሰሽ እህት
ዶክተር እባክህ ውፍረት ለመቀነስ ብዙ ነገር ሞክሪያለው ሀኪም ቤትም ሄጃለው ምንም አልተሳካልኝ ምክርክን ፈልጋለው ከቻሉ ያንግሩኝ የሚያስፈልገው የክምና ወጪ ሸፍናለው ስልክ ቁጥሬን እስጠዎታለው
9394 ላይ ይደውሉ እና የስነ አመጋገብ ሐኪም ማማከር ፈልጌ ነው ይበሉ።
የሆድ መፋት ምድነው መፍትሄው ደኩተር
ምግብ በመቀነስ ውፍረት ይቀነሳል መልስልኝ
21.4 neg gn 19 mehin efelgalew mn larg?
እንመሰግናለን
እባክህ ደክተር በፈጣሪህ እጠይቅሀለሁ እኔ ከስምት አመት በፊት ወፍራም ነበርኩ ለመቀነስ ምግብ በጣም ቀነስኩ ከዛ በጣም ቀጠንኩ አሁን ለመወፈር ብል እቢአለኝ እዴት ልወፍር?
😲😲 እኔ ልስጥሽ72ነኝ
@@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ ክክክክእኔ እሰጣት አለሁ 83ነኘ
@@keriwuloyewa3030 ወላሂ የደረቴ አጥት ይቆጠራል ብቻ አልሀምዱሊላህ ተስፋ አለኝ እደምወፍር
@@prine3370 ወይ ጉድ በምን ነወ የምትከሱት እኔ ስጠገረር ነወ የምዉለዉ እሩዝ አልበላ ግን ወፍራም ነኝ አብሽሪ ትወፍሪ አለሽ
@@keriwuloyewa3030 እዴኔነወ
My fitness pal እኛ ሀገር ይሰራል
Enamesegenalen,lelam,seralen
ቁመት 1.70 ክብደት 63 ነው ጤናማ ነው ወይስ በተጨማሪ ባማካኝ የረዥም ሴት የቁመት ልክ ስንት ነው ዶክተርየ
ምግብ ቢዪ ትን ኪሎሽ ዝቅ ብሉዋል ከቁመትሽ ጋር
እ እዳበይ እሧ ወፍረሽ እድታይሽ 😂ነው ጥረቷ ተይጅ 63 እዳውም መቀነስ አለብሽ
አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
Dr. Be igzabiher irdagn ine kg 89 ina kumet 1.65 negn BMI sint malet new? Ina borch yelegnim gin igre ina ije betam wefram new min ladirg yihen text atilefegn begeta?
Inem indanchi kg 89 kumet 1.65 neger gin ine borch alegn betam yene wufret or kibdet hode lay new Please Dr yehone neger belen
32.69
ወንድሜ እኔ በማሪያም ንገረኝ እኔ 44 ነኝ ኪሎየ ምንም መጨመር አልቻልኩም 45 ነበርኩኝ በቃ ከዛ ውጭ ሂጄ አላቅም ከድሮም ቀጫጫ ነኝ
በፍጥነትስ መቀነስ ሲቻል አይደል 😊እረ በሆነልኝ
እሰቲ እትያ ብረክሰ ለማሰር ሰትይፈጃል
ባአላህ እኔ ምግብ ብዙ አልበላም ግን 70ኪሎ ነኝ
😢😢ልክእደኔ
እና ምን ይጠበስልሽ 120.ስገቢ ንገሪኚ መፍትሄውን እነገርሻላው
@@dawitselemon8731 😅😅😅😅😅
@@dawitselemon8731 😂😂😂
አነም 72 ስጨነቅ ይጨም ራል 😂😂
ኝስካአሁን ያቃተኝ ነገር ቢኖር ውፍረት መቀነስ ብቻ ነው በተለይ ቦርጭ ማጥፋት አቃተኝ ዶክተር ምን ላድርግ😢😢
እኔም ኡፍ ሰሞኑን ደግሞ ስንቀሳቀስ እያፈነኝ ነው
thank you Dr.
እኔ 58 ኪሎነኝ ቁመቴ 1:64ነው የሂ እንደትይታያል
ቦርጭንለመቀነስየሚረዱመፍትሄዎች
የቦርጭ ማጥፊያ ተባበረን😢😢😢😢😢
እስፖርት ስሪ
Kkkkkkkk
@@toybaseid6042 ጠፋልኝ ውደ
@@zuzubintahmed8676 እንዴት ንገሪኝ 😢
እዲት ነገሪኚ
እናመሰግናለን ዶክተ ለቤትህ አዲስ ነኝ ላይክ አርገኝ ❤
እኔ 1:78 ነኝ ክብደቴ ከወለድኩ 82 ገባ ምግብ አልበላም ፕሊሊሊሊሰሰ ዶክተርየ ምን አይነት ሁኔታ ነዉ ያለሁት 😢😢😢
ምን ለማለት ነው 1 :78 ውደ ስላልገባኝ ነው ቁመትሽ ነውደ?
@@fafiyasinhara5180 አወ
እኔ እርዳታህ ያሥፈልነኛል 91 ኬሎየ ቁመቴ 180ነኝ እራቡም ገዴለኝ ግን አልቀንሥም መላ ሥጡኝ
የኔ እህት እኔም እዳችው ነኝ በቃ ትንሽ ነው እምመገበው ግን አልቀንስም
እንዴት ሆናችሁ?? ለዉጥ ካገኛችሁ ንገሩኝ
እስፖርት ጨምሩበት@@asterabate7743
Keep it up.
በርታ💖💖💖💖
❤❤❤❤በርታ
እናመሰግናለን ከልብ💚💛💔
Wuha yakesal weyis yawefiral
በጣም ቦርጭ አስቸግሮኛል ምን ይሻላል
ቪድዮ ላይ የተጠቀሱትን መንገዶች በመተግበር ለቦርጭ ማጥፊያ የሚሰሩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን ያድርጉ
እኔ ቁመቴ 165 ነው ስንት ኪሎ ብሆን ነው መጠናኛ ና ጤናም የምሆነው
57-62
እኔ ሽሮ ነው የምወደው እና እሱን እየበላሁ ወፍሬለሁ እና አንተ ደሞ አተር ባቄላ ፋይቨር ናቸው አልክ ለምን አወፈረኝ ታዲያ
በእንጀራ ወይም በዳቦ የሚበሉ ከሆነ ከፍተኛ የካርቦሃይድሬት ይዘት ይኖረዋል።
እረ እባክህ የጡንቻን ውፍረት ምን ላርገው
yena wud selayehuhi des belonale
በፈጠረህ መልስልኝሙሉ ሰውነቴ መካከለኛ ውፍረት ነው ያለኝ ግንጡንቻዬጋው በጣም ወፍራምነኝ አፍፍፍፍፍ
ጣፋጭ ብይበት
Ene 1:73 Negn Kil 81 xenma new
እስኪ ለኔመላ በለኝ ከአንገቴ በጀርባ በለው ክፍል አብጧን የህመም አይደለም የውፍርት ነው በጣም ነው የሚደብርው ምን ላርገው
እስቲ ይህን ቪድዮ ይመልከቱ th-cam.com/video/4mHt6O3sPy0/w-d-xo.htmlጥያቄ ካለዎት መልሰው ኮሜንት ያድርጉልኝ
D.rዬ ኖስ ኮፊ 3in 1 ያወፍራል እንዴ ?እንዶሚስ? እኔ ቁሞቴ 1.58 ነኝ ኪሎዬ ደሞ 62 ነኝ አሁን የጎን ውፍረትና ቦርጭ አስቸገርኝ ምን ምን ያስፍልገኛል ለመቀነስ😢🙏❤
ኔስ ካፌ 3 in 1 ስኳር እና ክሬም ስላለው ለውፍረት ሊያጋልጥ ይችላል። ኢንዶሚንም ካርቦሀይድሬት ስለሚበዛው አዘውትረው አይጠቀሙ። የእርስዎ BMI 24.8 ጤናማ የሚባል ቢሆንም ከዚህ በላይ መጨመር የለብዎትም። ቪድዮ ላይ የተጠቀሱትን መንገዶች በመተግበር ለቦርጭ ማጥፊያ የሚሰሩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን ያድርጉ።
@@dr.michaelendale እሺ እጅግ በጣም አመስግናለው d.rዬ🙏ከዚህ በኋላ እከታተላለው ያንተን ፔጅ💕
@@dr.michaelendale❤
ሀሊህ ኒዶስ ያወፍራል
Iney 1.60 negn 63 kg negn ere mela belegn❤
ዶክተር እባክህ ተባበርኝ እኔ ቁመቴ 1.65 ነው ክብደቴ 94 ነው እባክህ እሪዳኝ እንዴት ልቀንስ በጣም ስቆም እግሬን በሽተኛሁኛለሁ እባክህ ተባበርኝ ወንድሜ
እኔም
እህቴ እኔንም እርጂኝ እኩልነን
የኔቢጤ😥😥😥
እድሜሽ ስንት ነው
በፈጠራችሁ አምላክ መልሱልኝ ቁመቴ 1:63 ነው ክብደቴ 73 መቀነስ አለብኝ ወይንስ ኖርማል ነው😢😢😢
ቀንሽ 80እዳገቢ
አነም 72 ነኝ ገን መቀነስ ኣፈልጋለው
10 ኪሎ መቀነስ አለብሽ ኪሎሽ 63 መሆን አለበት እህት
@@hdas4779 ቁመናሽ ስንት ነው ?
እኔ መወፈር እፈልግ አለሁ በምን የሚለዉ ነገር ምንድ ነዉ የማወፍረዉ
ኒዶ ሁሌ ጠጪሩዝ በእርጎ ብይ ከዛ ዉሀ አብዝተሽ ጠጪ ያወፍራል
ውፍረት ለመጨመር የሚረዱ ሳይንሳዊ መንገዶችን በቅርቡ ቪድዮ እሰራለው
@@sofeyatube8229 የትኛው ኒዶ ማሬ እኔም ልወፍር እፈልጋለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቁመት መጨመረ መቀነሥ ይቻላል አደለም ያለውኮ እሡ ሌላ እናተ የምወሩት ሌላ ቁመት የፈጣሪ ሥራነው ሤቶች መርዘም ከፈለጋችሁ ታኮ ጫማ መልበሥነው ሥትወላከፉ ብትሠበሩ አይመለከተኝም ከከከከወ
ክክክክክክክክክክክክትለያለሺ ይጨምርልሺ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔ 1,68 ነኝ ኪሎዬ 64 ነኝ😊
አረ ለኔ መዳኒት ንገረኝ የሚያወፍር 48 ኪሎ ነኝ ዶክተር😭😭😍
ውፍረት ለመጨመር የሚረዱ ሳይንሳዊ መንገዶች ላይ በቅርቡ ቪድዮ እሰራለው
መወፈር አትመኝ ምንም አይሰራ ትርፉ ድካም ነው
የሚያወፍርሽ ነገር በትልቅ ጎላ ብረድስ ገፎ ፓስታ እሩዝ ስጋ ጮማ እና ሙቅ ጠጪ ግን በሆላ አረ ኪሎ ጨመረብኚ ምን ትመክሩኛላቹህ እያልሽ እዳመጭ ነገራቹህ ግራ ስለሚገባን ነው ያግቡብሽ እቢ ያውጡብሽ እቢ አትሁኑ
@@dawitselemon8731😂😂😂 አችልጅ ኮሜትሽ እሚያሥቅ ነው እረተይ
@@dawitselemon8731😅😅😅😅
👌👌👌👌
እኔ 40ኪሎ ነኝ በጣም ቀጭን ነኝ ኮሶ ሊገለኝነው በመዳምቤት እባካችሁ መዳሀኒት እምታቁንገሩኝ
ቃሪያ ብይበት
@@hawanurye4977 እደት አድርጌነውእምበላው እህት
@@መድናሰለምቴዋ ምጥምጠውን ከትማትም አንድለይ ፍጭታሽ ትንሽዬ ጨው እና ዘይት በመጨመር መብሳል ከዘ ከምትበይው ምግብ ጨምራሽ ማማገብ ሌለውን ፈሪጅ መስቃማጥ እስካ 1 ሰምንት መቀማጥ ይችለለል ሰይበለሽ
@@መድናሰለምቴዋ እኔ ሁሌ ከሩዝ ጋ እበለለሁ በፍት ነበራብኝ
ነጭሽንኩሪት
አርባ ኪሎ ነኝ
ጥሎብን እኛ ኢቶቢያን በግራም አንበላም ብላ እሰከምትጠግብ ነው ገናገር ህዝብ ክክክክክ እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ተወለዲኩኝ 5ኛ ወሬ ገባ ኪሎየ88 ነው ቦርጭ አልጠፋም
ውፍረት ለበሬ ነው ወገን የተድበለበላቹህ ሁሉ ለራሳቹህ ክብር ስጡ አሳፋሪወች ምግብ ማቆም አችልምም ምናምን እያላቹህ አታለቃቅሱብን ሁለት ወዶ አይሆንም ወይ ምግብሽን መቀነስ ወይም ስጠቀጥቂ ዉለሽ ስጠቀጥቂ ማደር አለቀ ምርጫው የናተ ነው ok
መልካምንግግርንምረጡ
ክክክክ ልክ ነሽ
እኔ አዲሰ ነኝ ግን በጣም ወፍራም ነኝ😥😥አንድት ለቀንሰ
ቴሌግራም ላይ @MedInEthio ያናግሩን
@@dr.michaelendale ?
@@dr.michaelendaleቁጥርህን አስቀምጥልን ወድሜ😢😢
Waaw
Ye tut meten lemekenes ebakhin
ዶክተር ሳይ እጠላለው በፍቅር ስለተጎዳው
ክክክክ
ያችስ ከፋ
😅😅😅
😢😢😢😢
❤❤❤
ቁመት 1:68ውፍረት 72የኔ ስንት ሆነ ማለት ነው?😭😭😭
የእርስዎ BMI 25.5 ነውመጠነኛ የሚባል ውፍረት ነው። ወደ 3 ኪግ የሚቀንሱ ከሆነ ጤናማ የሚባል የሰውነት ክብደት ይኖርዎታል
@@dr.michaelendale አመሰግናለሁ
ዶክተረ እኔ55ኪሎ ሜትር 1.52ነኝ ትክክል ነዉ ወይሥ አይደለም እረ ንገረኝ በፈጠረክ
ጤናማ የሰውነት ክበደት ነው BMI 23.8
@@dr.michaelendale ዶክተር በፈጣሪ መልስልኝ ጨቆኝ ነው እኔ ሜትር 1'75 ነኝ ኪሎየ 80 ነበር እና ኪሎ ለመቀነስ ብየ የ 24 ሰአቱን ጾም ዳይት ጀመርኩ ለምሳሌ ሁልጊዜም ምሳ ሰአት ላይ ሰላጣ ብቻ በልቸ በ24 ሰአቱ እቁላላ እበላለሁ ያው ለመቀነስብየ እራቤን እየተቆጣጠርኩ በየቀኑ 2 ሰአት ያክል የግር ጉዞ እተቀሳቀስኩ ወር 15 ቀን ቆየሁ መቀነሱን 10 ኪሎ ቀነስኩ ግን የተለያዩ ችግሮች መጡብኝ የጠጉር መነቃቀል ማዞር ይባስ ብሎ የወርር አበባየን ዘጋኝ የወር አበባየ ሲመጣ የሚሳዩኝን መልክት በሚመጣበት ሰአት አያለሁ ግን አይፈስኝም ይሄ ከላይ ያደረግኩት ዳይት የወር አበባ ያዛብል ወይ ????? አደራ መልስለኝ የሚያውቅም ሰው ካለ መልሱልኝ😭😭
እኔ3ወር ሁነኝ እስፖርት መስራት ከጀመርኩ 10ኪሎብቻነው የቀነስኩት
10ኪሎ በጣም ጥሩ ጅማሪ ነው። ይቀጥሉበት።ለሚመገቡትም ምግብ ትኩረት በመስጠት ወደሚፈልጉበት ክብደት መቀነስ ይችላሉ።
ምን ሰርተሽ ነው ለኔም ንገሪኝ በናትሽ
@@nardosmelese2049 ውዴምንያልሰራሁት አለኝ እሩዝ አልበላም ስራ ተጨረስኩ ቁጭ አልልም እስፕርት እሰራለሁ
@@toybaseid6042 እስፖርት ችግሩ ሲሰራ ያከሳል ሲተው መልሶ ውፍረቱ ይመጣል እኔ መካከለኛ ነኝ ግን ትኒሽ መቀነስ ፈልጌ እስፖርት ስሰራ በ3 በ4 ቀን እከሳለሁ ስተወው ደሞ ያነው ሰውነቴ ይመለሳል
👍👍👍👍
እኔ 2ቀን 2ኪሎ እቀንሳለሁ 😥
Ere endet
@@betelehemsolomon3448 ምግብ በትንሹ ሰበላ 😂የምር በየቀኑ እቀንሳለሁ ወላሂ ደሞ ሰበላ እጨምራለሁ ቶሎ ብየ እኔ ለራሱ ግራም ነው የሚገባኝ
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ማርያምን እኔም ነኝ ለምሳሌ ካልበላሁ እቀንሳለሁ ግን ምን ዋጋ ኣለዉ ስበላ ይመለሳል😂😂😂😂😂
@@የማርያምልጅ-ኰ3ጰ 😂😂የኔም ለምሳሌ ሰሞኑን 65ኪሎ ነኝ ዝም ካልኩት 75የገባል ምግብ ሲቀንስ ደሞ 52ሆናለሁ ቦርጭ ምናምን የለኝም ሲጀምር ወፍራም አልመሰልም ኪሎ ተይኝ 72የምደረሰበት ቀን አለኝ የምር ቶሎ ብየ እቀንሳለሁ 😂ምግብ ላይ መጠን ችግር አለ ሰአት የለኝም ባአገኘሁት ሰአት ነው የምበላው
እኔ መወፈር ነው ምፈልገው
በሬ ነሽ እዴ
Adhiqabachi Tadiya ezii min tiseriyaleshi
😢😢❤❤❤❤❤
አላርጅክ ሊገለኝ ነው. መድሀኒት ተባበረኝ ዶክተር ሰብስክራይብ አድርጌለሁ
የምን አለርጂ እንዳለብዎት ያውቃሉ?
እኔ 61ነኝ ጥሩነው ለሴት ወይስ
ቁመትዎ ስንት ነው?
እኔ 52ኪሎ ነኚ ግን መቀነሥ እፈልጋለሁ ግን ሥበላ ነው የምውለው ምን ይሻለኛል 😢😢 እደት ልቀንስ ሁሉንም ምግብ ነው ደሞ የምወደው እረ መላበለኚ በዚህ አያያዝ እየጨመርኩ ልሄድ ነው
ላንቺ ምግብ አቁሚ ማለት ይከብዳል😂😂😂😂
@@rahilrahil1758 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ምግቡ ነዉ እሷን እሚያቆማት
@@fatimaali1413 እኔን ነው እጀን ማለት ነው😀
የኔቢጤ🤣🤭
አይ ስራ ማጣት 52 በዝቶብሽ ነው
67ኪሎ ነኝ😢😢😢
እኔም😢😢😢
tankw
😍😍😍
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
🤔🤔🤔🤔🤔
እኔ 70 ኪሎ ነኝ🥺
እኔም😭
እኔስ እንጃልኝ 85ሳልሆ አልቀርም ምን ይሻለኛል
ቁመትሸ ሰንት ነው
እኔ 59😢😢😢
Tadelshi
እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ : ጎበዝ በርታ :: እንዳንተ ያሉትን መልካም ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን :: ሰላም ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ወንድምህ ከአስመራ / ኤርትራ
በጣም ትክክል ኘው ያልከው ሁሉ እናመሰግናለን 🙏👍
እግዚአብሄር ልቦናህን ኣበዝቶ ይክፍተው❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ እኔ ኦፖራሲዬን ስላለብኝ ፈራው ምን ማድረግ አለብኝ ቦርጬ ለመቀነስ
Muz lawufrat Mansee new siluu samichalaw iwnat new indee?
ሰላምዶክተር በአላህ የቦረጭማጥፊያ🙏🙏🙏
Ya
Doktar timrih ውስጤ ነው በርታ እኔ 53.liqanis weys አሪፍ ነው Kilo negn bizu gize dabo ina shahi kmitaqamew...
......
አመሰግናለሁ
ጤናማ የሚባል የሰውነት ክብደት ላይ መሆንዎን ለመረዳት ቁመትዎ ስንት እንደሆነ ማወቅ ያስፈልገኛል
እናመሠግናለን ወድማችን።
እናመሰግናለን
ጎበዝ ወሀንድም
እናመሰግናለንዶክተር
ቦርጭ አልጠፋ አለኝ ምን ላድርግ
ሰላም ዶክተር እኔ ቁመቴ 1ሜ ከ60ሳ ነው ክብደት 65. እንደት ነው ካየከው መልስልኝ
ትክክል ዶክተርዬ❤
እር ዶክተር የባሩሌ መደሀኒት ንገርኝ
እኔ በመውለድ የመጣን ቦርጭ ማጥፋት ነው የምፈልገው ውፍረቴን መቀነስ አልፈልግም
Thank you
ክብር ይሰጥልን
ለመቀነሥምንአይነትእስቦትያሥፈልጋል
ዶክተር ፕሊስ የማህፀን እጢ እብጠቱ የሽንት ፊኛውን እየነካው የማቃጠል ስሜት አለው እናም ችግር አይፈጥርም የሽንት ፊኛው ላይ በዛላይ ህክምና የማግኘት እድሉ የለኝም ምክር ፈልጌ ነበር
ግደታ መታከም አለብሽ የኔ እህት እኔም የማህፀን እጢ ነበረብኝ በጣም ያመኝ ነበር
አሁን አስወጥቻለሁ ግዜ መስጠት አያስፈልግም በስደትም ቢሆን ያለሽዉ አገር ግቢና ታከሚ
@@hadiyaiii9369 እሺ እህት አመሰግናለሁ ፈጣሪ ለሀገሬ ያብቃኝና እታከማለው
ዶ ር እናመሰግናለን
ደረትን ለመቀነስ ምን እናርግ
ወገን ዉፍረት ለመቀነስ... ቀላል መፍትሄ በ አንድ ሳምንት ብቻ 6 ኪሎ መቀነስ ትችላላችሁ ማርያምን እዉነት ነው ግን ከ እናንተ የሚጠበቀው...?1
1... በ 24 ሰዓት ዉስጥ 1 ግዜ ብቻ መብላት
2....1 ግዜ ስትበሉ በመጠኑ ሳትጠግቡ ይሁን
3... የምግብ አይነት ደረቅ ዳቦ ከ ሻይ ጋ ብቻ
4... መጠጥ.. ዉሃ ብቻ ግን ይህን ስታደርጉ sport መስራት አለባችሁ...
1... ጧት ለ 30 ደቂቃ
ቀን...30
ማታ...30 ደቂቃ ይህን ከተገበራችሁ በ አንድ ሳምንት ዉስጥ 6 ኪሎ
ይሄማ ሞትን እጅ😂😂😂
ኦኦ አልሞት አለክ😅😅
እደዝ ካደረኩም በሁለት ቀን ነው የምቀንስ እየበላችሁ በራብ እዳሞቱ እሰው ቤት እምሰሩ
ሰውነት እንጂ ነብስ ለማጥፋት አደለም 😂😂
😂😂😂😂😂😂@@FerihaShafi
እረ እኔን በጣም ቀጭን መሆን ነው የምፈልገው
ዶረ የቦረጭ ማጥፌያ መላ በለኝ
እሩዝ አትብይ
አበሳ ❤❤❤አምሰግናለሁ ተክክል 👏👏👏👏
ዶክተር እኔ ቁመቴ 59ነው በፊት ክብደቴ86ገብቼ ነበር በመከራ63ገባሁ ከዚህ በላይ ግን መቀነስ አቃተኝ ምን ትመክረኛለህ
እንዴት ቀነሽ መላ በይኝ
እንዴት ቀነሽ ንገሪኝ እህት አለሜ እባክሽ በፈጠረሽ መክሳት ፈልጋለው
እኔ 85 ኪሎ ነኝ እዴት ቅነሰሽ እህት
ዶክተር እባክህ ውፍረት ለመቀነስ ብዙ ነገር ሞክሪያለው ሀኪም ቤትም ሄጃለው ምንም አልተሳካልኝ ምክርክን ፈልጋለው ከቻሉ ያንግሩኝ የሚያስፈልገው የክምና ወጪ ሸፍናለው ስልክ ቁጥሬን እስጠዎታለው
9394 ላይ ይደውሉ እና የስነ አመጋገብ ሐኪም ማማከር ፈልጌ ነው ይበሉ።
የሆድ መፋት ምድነው መፍትሄው ደኩተር
ምግብ በመቀነስ ውፍረት ይቀነሳል መልስልኝ
21.4 neg gn 19 mehin efelgalew mn larg?
እንመሰግናለን
እባክህ ደክተር በፈጣሪህ እጠይቅሀለሁ እኔ ከስምት አመት በፊት ወፍራም ነበርኩ ለመቀነስ ምግብ በጣም ቀነስኩ ከዛ በጣም ቀጠንኩ አሁን ለመወፈር ብል እቢአለኝ እዴት ልወፍር?
😲😲 እኔ ልስጥሽ72ነኝ
@@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ ክክክክእኔ እሰጣት አለሁ 83ነኘ
@@keriwuloyewa3030 ወላሂ የደረቴ አጥት ይቆጠራል ብቻ አልሀምዱሊላህ ተስፋ አለኝ እደምወፍር
@@prine3370 ወይ ጉድ በምን ነወ የምትከሱት እኔ ስጠገረር ነወ የምዉለዉ እሩዝ አልበላ ግን ወፍራም ነኝ አብሽሪ ትወፍሪ አለሽ
@@keriwuloyewa3030 እዴኔነወ
My fitness pal እኛ ሀገር ይሰራል
Enamesegenalen,lelam,seralen
ቁመት 1.70 ክብደት 63 ነው ጤናማ ነው ወይስ በተጨማሪ ባማካኝ የረዥም ሴት የቁመት ልክ ስንት ነው ዶክተርየ
ምግብ ቢዪ ትን ኪሎሽ ዝቅ ብሉዋል ከቁመትሽ ጋር
እ እዳበይ እሧ ወፍረሽ እድታይሽ 😂ነው ጥረቷ ተይጅ 63 እዳውም መቀነስ አለብሽ
አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
Dr. Be igzabiher irdagn ine kg 89 ina kumet 1.65 negn BMI sint malet new? Ina borch yelegnim gin igre ina ije betam wefram new min ladirg yihen text atilefegn begeta?
Inem indanchi kg 89 kumet 1.65 neger gin ine borch alegn betam yene wufret or kibdet hode lay new Please Dr yehone neger belen
32.69
ወንድሜ እኔ በማሪያም ንገረኝ እኔ 44 ነኝ ኪሎየ ምንም መጨመር አልቻልኩም 45 ነበርኩኝ በቃ ከዛ ውጭ ሂጄ አላቅም ከድሮም ቀጫጫ ነኝ
በፍጥነትስ መቀነስ ሲቻል አይደል 😊እረ በሆነልኝ
እሰቲ እትያ ብረክሰ ለማሰር ሰትይፈጃል
ባአላህ እኔ ምግብ ብዙ አልበላም ግን 70ኪሎ ነኝ
😢😢ልክእደኔ
እና ምን ይጠበስልሽ 120.ስገቢ ንገሪኚ መፍትሄውን እነገርሻላው
@@dawitselemon8731 😅😅😅😅😅
@@dawitselemon8731 😂😂😂
አነም 72 ስጨነቅ ይጨም ራል 😂😂
ኝስካአሁን ያቃተኝ ነገር ቢኖር ውፍረት መቀነስ ብቻ ነው በተለይ ቦርጭ ማጥፋት አቃተኝ ዶክተር ምን ላድርግ😢😢
እኔም ኡፍ ሰሞኑን ደግሞ ስንቀሳቀስ እያፈነኝ ነው
thank you Dr.
እኔ 58 ኪሎነኝ ቁመቴ 1:64ነው የሂ እንደትይታያል
ቦርጭንለመቀነስየሚረዱመፍትሄዎች
የቦርጭ ማጥፊያ ተባበረን😢😢😢😢😢
እስፖርት ስሪ
Kkkkkkkk
@@toybaseid6042 ጠፋልኝ ውደ
@@zuzubintahmed8676 እንዴት ንገሪኝ 😢
እዲት ነገሪኚ
እናመሰግናለን ዶክተ ለቤትህ አዲስ ነኝ ላይክ አርገኝ ❤
እኔ 1:78 ነኝ ክብደቴ ከወለድኩ 82 ገባ ምግብ አልበላም ፕሊሊሊሊሰሰ ዶክተርየ ምን አይነት ሁኔታ ነዉ ያለሁት 😢😢😢
ምን ለማለት ነው 1 :78 ውደ ስላልገባኝ ነው ቁመትሽ ነውደ?
@@fafiyasinhara5180 አወ
እኔ እርዳታህ ያሥፈልነኛል 91 ኬሎየ ቁመቴ 180ነኝ እራቡም ገዴለኝ ግን አልቀንሥም መላ ሥጡኝ
የኔ እህት እኔም እዳችው ነኝ በቃ ትንሽ ነው እምመገበው ግን አልቀንስም
እንዴት ሆናችሁ?? ለዉጥ ካገኛችሁ ንገሩኝ
እንዴት ሆናችሁ?? ለዉጥ ካገኛችሁ ንገሩኝ
እስፖርት ጨምሩበት@@asterabate7743
Keep it up.
በርታ💖💖💖💖
❤❤❤❤በርታ
እናመሰግናለን ከልብ💚💛💔
Wuha yakesal weyis yawefiral
በጣም ቦርጭ አስቸግሮኛል ምን ይሻላል
ቪድዮ ላይ የተጠቀሱትን መንገዶች በመተግበር ለቦርጭ ማጥፊያ የሚሰሩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን ያድርጉ
እኔ ቁመቴ 165 ነው ስንት ኪሎ ብሆን ነው መጠናኛ ና ጤናም የምሆነው
57-62
እኔ ሽሮ ነው የምወደው እና እሱን እየበላሁ ወፍሬለሁ እና አንተ ደሞ አተር ባቄላ ፋይቨር ናቸው አልክ ለምን አወፈረኝ ታዲያ
በእንጀራ ወይም በዳቦ የሚበሉ ከሆነ ከፍተኛ የካርቦሃይድሬት ይዘት ይኖረዋል።
እረ እባክህ የጡንቻን ውፍረት ምን ላርገው
yena wud selayehuhi des belonale
በፈጠረህ መልስልኝ
ሙሉ ሰውነቴ መካከለኛ ውፍረት ነው ያለኝ ግንጡንቻዬጋው በጣም ወፍራምነኝ አፍፍፍፍፍ
ጣፋጭ ብይበት
Ene 1:73 Negn Kil 81 xenma new
እስኪ ለኔመላ በለኝ ከአንገቴ በጀርባ በለው ክፍል አብጧን የህመም አይደለም የውፍርት ነው በጣም ነው የሚደብርው ምን ላርገው
እስቲ ይህን ቪድዮ ይመልከቱ th-cam.com/video/4mHt6O3sPy0/w-d-xo.html
ጥያቄ ካለዎት መልሰው ኮሜንት ያድርጉልኝ
D.rዬ ኖስ ኮፊ 3in 1 ያወፍራል እንዴ ?እንዶሚስ? እኔ ቁሞቴ 1.58 ነኝ ኪሎዬ ደሞ 62 ነኝ አሁን የጎን ውፍረትና ቦርጭ አስቸገርኝ ምን ምን ያስፍልገኛል ለመቀነስ😢🙏❤
ኔስ ካፌ 3 in 1 ስኳር እና ክሬም ስላለው ለውፍረት ሊያጋልጥ ይችላል። ኢንዶሚንም ካርቦሀይድሬት ስለሚበዛው አዘውትረው አይጠቀሙ። የእርስዎ BMI 24.8 ጤናማ የሚባል ቢሆንም ከዚህ በላይ መጨመር የለብዎትም። ቪድዮ ላይ የተጠቀሱትን መንገዶች በመተግበር ለቦርጭ ማጥፊያ የሚሰሩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን ያድርጉ።
@@dr.michaelendale እሺ እጅግ በጣም አመስግናለው d.rዬ🙏ከዚህ በኋላ እከታተላለው ያንተን ፔጅ💕
@@dr.michaelendale❤
ሀሊህ ኒዶስ ያወፍራል
Iney 1.60 negn 63 kg negn ere mela belegn❤
ዶክተር እባክህ ተባበርኝ እኔ ቁመቴ 1.65 ነው ክብደቴ 94 ነው እባክህ እሪዳኝ እንዴት ልቀንስ በጣም ስቆም እግሬን በሽተኛሁኛለሁ እባክህ ተባበርኝ ወንድሜ
እኔም
እህቴ እኔንም እርጂኝ እኩልነን
የኔቢጤ😥😥😥
እድሜሽ ስንት ነው
በፈጠራችሁ አምላክ መልሱልኝ ቁመቴ 1:63 ነው ክብደቴ 73 መቀነስ አለብኝ ወይንስ ኖርማል ነው😢😢😢
ቀንሽ 80እዳገቢ
አነም 72 ነኝ ገን መቀነስ ኣፈልጋለው
10 ኪሎ መቀነስ አለብሽ ኪሎሽ 63 መሆን አለበት እህት
@@hdas4779 ቁመናሽ ስንት ነው ?
እኔ መወፈር እፈልግ አለሁ በምን የሚለዉ ነገር ምንድ ነዉ የማወፍረዉ
ኒዶ ሁሌ ጠጪ
ሩዝ በእርጎ ብይ ከዛ ዉሀ አብዝተሽ ጠጪ ያወፍራል
ውፍረት ለመጨመር የሚረዱ ሳይንሳዊ መንገዶችን በቅርቡ ቪድዮ እሰራለው
@@sofeyatube8229 የትኛው ኒዶ ማሬ እኔም ልወፍር እፈልጋለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቁመት መጨመረ መቀነሥ ይቻላል አደለም ያለውኮ እሡ ሌላ እናተ የምወሩት ሌላ ቁመት የፈጣሪ ሥራነው ሤቶች መርዘም ከፈለጋችሁ ታኮ ጫማ መልበሥነው ሥትወላከፉ ብትሠበሩ አይመለከተኝም ከከከከወ
ክክክክክክክክክክክክትለያለሺ ይጨምርልሺ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔ 1,68 ነኝ ኪሎዬ 64 ነኝ😊
አረ ለኔ መዳኒት ንገረኝ የሚያወፍር 48 ኪሎ ነኝ ዶክተር😭😭😍
ውፍረት ለመጨመር የሚረዱ ሳይንሳዊ መንገዶች ላይ በቅርቡ ቪድዮ እሰራለው
መወፈር አትመኝ ምንም አይሰራ ትርፉ ድካም ነው
የሚያወፍርሽ ነገር በትልቅ ጎላ ብረድስ ገፎ ፓስታ እሩዝ ስጋ ጮማ እና ሙቅ ጠጪ ግን በሆላ አረ ኪሎ ጨመረብኚ ምን ትመክሩኛላቹህ እያልሽ እዳመጭ ነገራቹህ ግራ ስለሚገባን ነው ያግቡብሽ እቢ ያውጡብሽ እቢ አትሁኑ
@@dawitselemon8731😂😂😂 አችልጅ ኮሜትሽ እሚያሥቅ ነው እረተይ
@@dawitselemon8731😅😅😅😅
👌👌👌👌
እኔ 40ኪሎ ነኝ በጣም ቀጭን ነኝ ኮሶ ሊገለኝነው በመዳምቤት እባካችሁ መዳሀኒት እምታቁንገሩኝ
ቃሪያ ብይበት
@@hawanurye4977 እደት አድርጌነውእምበላው እህት
@@መድናሰለምቴዋ ምጥምጠውን ከትማትም አንድለይ ፍጭታሽ ትንሽዬ ጨው እና ዘይት በመጨመር መብሳል ከዘ ከምትበይው ምግብ ጨምራሽ ማማገብ ሌለውን ፈሪጅ መስቃማጥ እስካ 1 ሰምንት መቀማጥ ይችለለል ሰይበለሽ
@@መድናሰለምቴዋ እኔ ሁሌ ከሩዝ ጋ እበለለሁ በፍት ነበራብኝ
ነጭሽንኩሪት
አርባ ኪሎ ነኝ
ጥሎብን እኛ ኢቶቢያን በግራም አንበላም ብላ እሰከምትጠግብ ነው ገናገር ህዝብ ክክክክክ እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ተወለዲኩኝ 5ኛ ወሬ ገባ ኪሎየ88 ነው ቦርጭ አልጠፋም
ውፍረት ለበሬ ነው ወገን የተድበለበላቹህ ሁሉ ለራሳቹህ ክብር ስጡ አሳፋሪወች ምግብ ማቆም አችልምም ምናምን እያላቹህ አታለቃቅሱብን ሁለት ወዶ አይሆንም ወይ ምግብሽን መቀነስ ወይም ስጠቀጥቂ ዉለሽ ስጠቀጥቂ ማደር አለቀ ምርጫው የናተ ነው ok
መልካምንግግርንምረጡ
ክክክክ ልክ ነሽ
እኔ አዲሰ ነኝ ግን በጣም ወፍራም ነኝ😥😥አንድት ለቀንሰ
ቴሌግራም ላይ @MedInEthio ያናግሩን
@@dr.michaelendale ?
@@dr.michaelendaleቁጥርህን አስቀምጥልን ወድሜ😢😢
Waaw
Ye tut meten lemekenes ebakhin
ዶክተር ሳይ እጠላለው በፍቅር ስለተጎዳው
ክክክክ
ያችስ ከፋ
😅😅😅
😢😢😢😢
❤❤❤
ቁመት 1:68
ውፍረት 72
የኔ ስንት ሆነ ማለት ነው?😭😭😭
የእርስዎ BMI 25.5 ነው
መጠነኛ የሚባል ውፍረት ነው። ወደ 3 ኪግ የሚቀንሱ ከሆነ ጤናማ የሚባል የሰውነት ክብደት ይኖርዎታል
@@dr.michaelendale አመሰግናለሁ
ዶክተረ እኔ55ኪሎ ሜትር 1.52ነኝ ትክክል ነዉ ወይሥ አይደለም እረ ንገረኝ በፈጠረክ
ጤናማ የሰውነት ክበደት ነው BMI 23.8
@@dr.michaelendale ዶክተር በፈጣሪ መልስልኝ ጨቆኝ ነው እኔ ሜትር 1'75 ነኝ ኪሎየ 80 ነበር እና ኪሎ ለመቀነስ ብየ የ 24 ሰአቱን ጾም ዳይት ጀመርኩ ለምሳሌ ሁልጊዜም ምሳ ሰአት ላይ ሰላጣ ብቻ በልቸ በ24 ሰአቱ እቁላላ እበላለሁ ያው ለመቀነስብየ እራቤን እየተቆጣጠርኩ በየቀኑ 2 ሰአት ያክል የግር ጉዞ እተቀሳቀስኩ ወር 15 ቀን ቆየሁ መቀነሱን 10 ኪሎ ቀነስኩ ግን የተለያዩ ችግሮች መጡብኝ የጠጉር መነቃቀል ማዞር ይባስ ብሎ የወርር አበባየን ዘጋኝ የወር አበባየ ሲመጣ የሚሳዩኝን መልክት በሚመጣበት ሰአት አያለሁ ግን አይፈስኝም ይሄ ከላይ ያደረግኩት ዳይት የወር አበባ ያዛብል ወይ ????? አደራ መልስለኝ የሚያውቅም ሰው ካለ መልሱልኝ😭😭
እኔ3ወር ሁነኝ እስፖርት መስራት ከጀመርኩ 10ኪሎብቻነው የቀነስኩት
10ኪሎ በጣም ጥሩ ጅማሪ ነው። ይቀጥሉበት።
ለሚመገቡትም ምግብ ትኩረት በመስጠት ወደሚፈልጉበት ክብደት መቀነስ ይችላሉ።